ለእናት ጥይት አይገባትም! የፍትህ ተማፅኖ ከዱባይ! መሞታቸውን ፌስቡክ ላይ ሰማሁ Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @OfficialEthioinfo
    @OfficialEthioinfo  8 วันที่ผ่านมา +15

    ገነትን ማገዝ ለምትፈልጉ +971 52 456 2459

  • @rahelayana1264
    @rahelayana1264 8 วันที่ผ่านมา +17

    ያሳዝናል በጣም ፣ እግ/ር ያፅናሽ

    • @hana-f2c
      @hana-f2c 8 วันที่ผ่านมา +1

      ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር በጭር አይፅፊም አመሠግናለሁ

  • @mesitube2677
    @mesitube2677 8 วันที่ผ่านมา +12

    ሊያፅናናሽ የሚችል ቃል አጣሁልሽ እህቴ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ

  • @samirawitgebreeyesus7921
    @samirawitgebreeyesus7921 8 วันที่ผ่านมา +9

    ይሄን ታሪክ ሼር አድርጉ የቡታ ጂራ ፖሊስ እንዲደርሱላት.እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ❤

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 8 วันที่ผ่านมา +8

    አይዞሽ ገነት እባክሽን ለቤተሰቦችሽ አንቺ ስለሆነ ያለሻቸው በሽተኛ እንዳትሆኝ ተጠንቀቂ ጠላቶችሽን የምታሸንፊያቸው ልጆችሽን እና እህት ወንድሞችሽን መሰብሰብ ስትችይ ነው የገጠመሽ ሀዘን ቀላል አይደለም ይገባኛል ግን ጠላቶችሽን ተበቀያቸው እራስሽን በማዳን እግዚአብሔር ያፅናሽ ያበርታችሁ ሁላች

  • @ZeharaMohammed-l4d
    @ZeharaMohammed-l4d 8 วันที่ผ่านมา +9

    ኡፍፍፍፍ የኔናት አላህ ያፅናሽ

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 8 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞሽ አላህያጽናሽ በስደት ኢሄንመስማት ይከብዳል ጠክሪ

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 7 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ይፈርዳል

  • @SemiraAwal-or2xx
    @SemiraAwal-or2xx 8 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ እህ ቴ አላህፅናቱን ይስጥሽ ቤተሰብ ማጣት ከባድነው

  • @roman-ex3xu
    @roman-ex3xu 8 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ የኔናት በርች

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 7 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያፅናናሽ ከባድ ነው ነብስ ይማር ወንድምሽንም እግዚአብሔር ይማረው

  • @bateldamte
    @bateldamte 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሄር ያጽናሽ እህቴ ከባድ ነው😢😢😢😢

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 8 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይሰጥሸ ነፍሳቸውን በሰላም ትረፍ አይዞሸ ኢትዮጵያ ውሰጥ በአሁኑ ሰዓት ፍትህ የለም ፍትህ የምንጠብቀው ከእግዚአብሔር ነው ።

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 8 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ያጽናናሽ

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 8 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ይፅናሽ😢😢😢😢 በጣም ይማል😢😢😢

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 8 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ እፍፍፍፍ ያማል በሀገራችን ላይ የሚሆነው ሁሉ😢😢😢

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 8 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ መፆናናቱን ይስጥሺ ሚስኪን እናትን የሚያህል ሞት በሚድያ መስማት ስታሳዝን😢
    አይ ሀገሬ ድሀ ሚስኪን ፍትህ አያገኝም ግን ለምን?

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 8 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ጉድ ከአንድቤት በጣም ያሳዝናል😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 8 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪይ ያበርታሽ ቃል አጣሁ ጌታን አይዞሽ😢😢😢😢😢😢

  • @behappy83tube74
    @behappy83tube74 8 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ እግዚአብሄር ያፅናሽ ምንም አልልም ።

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 8 วันที่ผ่านมา +5

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፀናሽ ለሞቱትም ነብስይማር 😭😭😭💔

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 8 วันที่ผ่านมา +5

    😭😭💔 ምን ክፉ ናቸው በጌታ ሚስቱ ላይ ጨከነ እንዴት ልጆቹ ላይስ አስጨከነው 😔 የሰው አገር ላይ እንዴት ቻልሸው አዘኑን 😢በጣም ከባድ ነዉ ፍትህ ለነዚህ ቤተሰቦች

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 8 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ሃዘን በሰደት ላይ በአኔም ደርሷል ግን የአንቺይለያል የእኔ እህት ነብስ ይማር ፅናቱን ይሰጥሽ😢😢😢😢

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 8 วันที่ผ่านมา +3

    አይዞሽ የኔ ከርታታ 😢😢እግዚአብሔር ያአፅናሽ እህት ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢💔💔💘💘😢😢😢😢😢😢

  • @UaeKfn-p4n
    @UaeKfn-p4n 5 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ ከባድነው

  • @semret859
    @semret859 8 วันที่ผ่านมา +1

    ውይይ እግዚአብሔር ያፅናሽ ውዴ😢😢😢😢

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አዉነተኛ ፈራጅ ነዉ እርሱ ይርዳችሁ እህቴ

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 8 วันที่ผ่านมา +1

    ነፍስ ይማር አይዞሽ እህት አለም

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
    @ወለተቂርቆስየአቢብእናት 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ❤ እማምላክ ታፅናሽ

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 8 วันที่ผ่านมา +1

    አገዚአብኤር ያፀናሸ አህቴ በሰደት ይከበዳል😢

  • @yeshem
    @yeshem 2 วันที่ผ่านมา

    እህቴን በጣም ነው ምታሳዝነው እግዚአብሔር ያፅናሽ ያረፉትም ነብሳቸው በሰላም ይረፉ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት አምላኪ ፈጣሪ ያበረታሸ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 8 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢 አላህ ሰብረ ይሥጥሺ ወገናችን ያሣዝናል

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭😭😭😭

  • @SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
    @SEMIRAMOHAMMED-mu6nj 8 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል በጣም በርቺ እህቴ መድሀኒያለም ፍትህ ይሰጥሻል አይዞሽ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 8 วันที่ผ่านมา +2

    እባካች የአገሬ ሰዉ ፈጣሪ ፍሩ ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ ሰዉ ገለዉ እንዴት ነዉ ከእስር የሚወጡት ጉቦ ከፍለዉ አይ ሆዳም ዳኛ አተም አድቀን ፍርድ ታገኛለህ 😭😭😭

  • @SilsKar
    @SilsKar 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወላይ አሥለቀሠችኝ እትያ የለለው ያቀዋል አይዞሺ እህቴ አላህ ይድረሥልሺ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያሳዝናል እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያማልያረብ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 7 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ።

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 8 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ወይ ዘንድሮ ሀገራችን ላይ በቀኑ የማይሰማው ጉድ የለም ፍትህ የሌለበት ሀገር ተቀምጠን በየቀኑ ወገኖቼ አለቀ በየቀኑ የሚሰማው ግፍ በደል ሀገራችን ላይ መቅስፍት አለመውረዱም በእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት ነው ይቅር በለን ማረን ፊትህን መልስልን ተለመነን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሞቱት ወገኖቼ

  • @arsamaenata
    @arsamaenata 7 วันที่ผ่านมา

    ገኒዬ እግዝያብሔርያፅናሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 8 วันที่ผ่านมา +1

    የእኔም ወንድም እናቴን አገናኙኝ ለእናቴ ደዉሉልኝ እያላቸዉ ነዉ የገደሉት መከላከያ ገበሬዉን ወንድሜን ገደለብኝ ማይወጣ እሳት ብቻ አላህ በላዉን ያዉርድባቸዉ ገዳዮቺን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ልንሰፍሰፍልሽ ደውለን ስናጣቸው እንዴት እንደምንሆን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው
    እንኩዋንስ እንዲህ አይነት መርዶ እህህህህህህህ እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን ለሞቱት ነፍ ይማር የአሉትንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ።አይዞሽ እህቴ መበርታት አለብሽ በሽተኛ እንዳትሆኝ ።
    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ የጭካኔነት ጥግ
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @ghanemmobile3269
    @ghanemmobile3269 7 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ልዑል እግዚአብሔር ታላቅ መጽናናትን ይስጥሽ ሀዘነ ልቦና ወላዲተ አምላክ የልብሽን ሀዘን ታቅልልሽ😭😭😭😭

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 8 วันที่ผ่านมา

    በጌታ ስም ጌታ ያፅናሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢

  • @ansha6059
    @ansha6059 8 วันที่ผ่านมา

    ያ አላህ አላህ ፅናቶን ይስጥሽይ እህቴ

  • @fedilafrid4998
    @fedilafrid4998 7 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህት ፈጣሪ ፀናቱን ይስጣሽ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 8 วันที่ผ่านมา +1

    በሰደት ላይ ከባድ ሀዘን አላህ ፅናቱን ይሰጥሸ

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያበርታሺ ከባድ ነው ፍርዱን ከፈጣሪ ጠብቂ አንች በርች ታላቅ ሰብሳቢ ነሺ ነብስ ይማር እህቴ 😢😢😢😢😢

  • @zobeidehz
    @zobeidehz 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚወ ማረነ ክርስቶስ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @abckwt3582
    @abckwt3582 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይይይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢 ሀገሬ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 8 วันที่ผ่านมา +1

    እባካቹ ፍትህ ቡታዥራ ማለት ጉራጌ ዞን አይደል ህዝቡስ እንዳት ዝም አለ መጮኽ አለበት ለፍትህ እኔ ያደኩበት ሰባት ቤት ብቻ ህወቴ አንድ ሰው ሰው ገሎ ቤቱ ንብርቱ እንዲወድም ተደርጉ እሱ በስር ቤት ነው የኖር ዛሬ ምነው ይህ ሁሉ ጭካኔ ዝም ቢባለፍ 😢😢😢

  • @Zainab-h4u
    @Zainab-h4u วันที่ผ่านมา

    ገኒ መፅናናቱን ይስጥሽ በጣም ያማል መግለፅ አይቻልም ከባድ ነው አባት እያለ ያለ አባት ያሳደገቻቹ እናት ናት ፍትህ ይገባታል እና አንችም በርቺ ጠንከር በይ ለቀሩት ታስፈልጊያቸዋለሽ

  • @ZZZ-p6b8l
    @ZZZ-p6b8l 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሾ መፅናናት ይስጥሽ

  • @gggjjj4343
    @gggjjj4343 7 วันที่ผ่านมา

    አላህ የፅናሺ

  • @ImuyeZoyisa
    @ImuyeZoyisa 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzosh yene hete fexar yefrd😢😢😢😢😢😢😢

  • @eshetsafe
    @eshetsafe 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትሕ 😢የለም 😢እየገደሉ በሰላም ይኖራሉ😢የናቴን ምትክ ገደሉብኝ😢እናቴ በሕዬወት የለችም😢እደናቴ የምትሆንልኝ አዶን አክስቴን ገደሉብኝ 😢😢

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይበቀላቸው ኢትዮጵያ ህግ የለም የህጉ መላላት ነው ሰው ሰውን የሜበለው ጌታ ይበቀልልሽ ያፅናሽ በኢየሱስ ስም 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 5 วันที่ผ่านมา

    በግፍ ለተገደሉት ቤተሰቦችነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል የቡታጅሪራ ፖሊሶች መረጃ አላገኘንም ብሎ ገዳዮቺን መልቀቁ እግዚአብሔር ደማቸውን ይፈልግላቸው

  • @HabtamMar-r3r
    @HabtamMar-r3r 2 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያፆናሽ የኔ ውድ እህት አየ ስደተኛ መከራችነ 😢

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 8 วันที่ผ่านมา

    ኢናዲላሂ ወኢናዲላሂ ራጂኡን አላህ ያፅናሽ😢

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 8 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ምን ጉድ ነው😢🤕 የህግ ያለህ!!!

  • @Hanamarym
    @Hanamarym 7 วันที่ผ่านมา

    በስመ ሥላሴ ምን ቃል ያፀናሻል እህቴ እህህህህህ ህመም ብቻ😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት አላህ ይሦብርሽ ኡፉፉፉፉፉፉ

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያጥናሺ እህቴ 😢

  • @mabrhetmoh1967
    @mabrhetmoh1967 8 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢 weyneee😢😢😢 ayzosh enate

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu 7 วันที่ผ่านมา

    ያሣዝናል ለእናት ይሆን ያህል ጥይት ምን ይሉታል አይ ግዜ😭😭😭😭

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የሚለው ቃል አይበቃም ለማፅናናት በሰው አገር ለዛውም በfb ሀዘን መስማት እጅግ በጣም ከባድ ግን ፈጣሪ ያፅናሽ የወላጆችሽንም ደም ፈጣሪ ያውጣላቸው ፖሊስ ደግሞ ምንድነው ስራው የተደበቀውን ነገር በስውር መርምሮ ወንጀለኛው ላይ መድረስ ነው መረጃ አላገኘንም ሲሉ አያፍሩም

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @arsamaenata
    @arsamaenata 7 วันที่ผ่านมา

    እግዝያብሔር ያጠንክርሽ😰😰😰😰😰💔💔💔💔💔

  • @EmeLama
    @EmeLama 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢betam yasazenale egezaper yachenashe

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ufffff💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 7 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ከፈጣሪ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏

  • @AlemAlina
    @AlemAlina 8 วันที่ผ่านมา +1

    EGziyabher yastenashe😢😢😢😢😢😢

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 8 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የኔናት አረ እቺልጅ ሁሌ በጣም ነው የምታለቅሰው እህቴን በስደት ሀዘን ይከብዳል ፈጣሪዬ ሆይ መጽናናቱን ሥጣት ከባድ ነው😥😥😥💔

  • @Walccam
    @Walccam 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም እዛ ነው የተወለድኩት ግን ሰው የሚለው እኮ ግን በዘራቸው ምክንያት ብዙሰው እየተገደለ ነበ በዛ ምክንያት መስሎታል በጣም ያሳዝናል

  • @Hanagebremedhin-j6z
    @Hanagebremedhin-j6z 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ጭካኔ ፈጣሪ ያበርታሽ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 7 วันที่ผ่านมา

    ይህን ያህልክፋት እናታችን የሚገባቸውን ማግኘት ያስገድላል ወይ ነብስ ይማር

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 8 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @aminanegash7028
    @aminanegash7028 7 วันที่ผ่านมา

    Ayzoshhh ya allah

  • @destawakjira2652
    @destawakjira2652 8 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yabertash anchi gin and mereja eskemtagegni atmchi lanchim aymelesum nebs ymar

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 8 วันที่ผ่านมา +2

    ህግ የለም ብለው

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 7 วันที่ผ่านมา

    ፂናቱንይስጥሽ😢😢😢

  • @Salam-me4oi
    @Salam-me4oi 7 วันที่ผ่านมา

    አዩዣሹ.እህታ.ያሱዚናሌ😢😢😢😢😢😢

  • @TamrieTaye
    @TamrieTaye 8 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢

  • @destakiyaa6390
    @destakiyaa6390 8 วันที่ผ่านมา

    Baa Andee 3 Sawuu 😢😢

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 7 วันที่ผ่านมา

    የኔ ሚስክን በምን ቃል ላጥናናሽ አቦ

  • @mulugetaabate8157
    @mulugetaabate8157 7 วันที่ผ่านมา

    How to upgrade android5 to android 10

  • @RemaW-nx8tk
    @RemaW-nx8tk 7 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ አላህ ያፅናሽ በመቀጠል ግን በየ ሚድያው የተለያየ ቃላት መናገርሽ ጥሩ አይደለም ምክንኛቱም መጀመሪያ የመስቃን ህዝብ ገደለብኝ ብለሽ ቪድዮ ሰርተሻል ብዙ ነገርም አውርተሻል ደማቸው ከልብ አታድርጊ ትክክለኛው ነገር ተናገሪ

  • @sahirsanam1551
    @sahirsanam1551 8 วันที่ผ่านมา

    Yaallah endaw min aynet mekera new yegebbanew offff.ere min yishalenal abshiri ayzoshi Allah yirdash Allah yatenkrish

  • @marianneaduse2083
    @marianneaduse2083 7 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p 6 วันที่ผ่านมา

    Relationship is hard she was living with her enemy

  • @BurtkanA-x7y
    @BurtkanA-x7y 8 วันที่ผ่านมา

    Kabad naw ayizosh ihtee

  • @Zainab-h4u
    @Zainab-h4u วันที่ผ่านมา

    እውነት ለእናቱዋ ይሄ አይገባትም እናትዋም እህት ወድሞቹዋ ከአካባቢውም ከማሃበረሰቡ በፍቅር የሚኖሩ ሰዎች ናቸው ይሄ ለነሱ አይገባም ፍትህ ሊያገኙ ይገባል ልጅቱ መናገር ስላልቻለች ነው እንጂ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያላቸው

  • @EmuyeWorkineh
    @EmuyeWorkineh 8 วันที่ผ่านมา

    Agre mini honechi😢

  • @እድለኛውአይቶ
    @እድለኛውአይቶ 8 วันที่ผ่านมา

    Sorry

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 8 วันที่ผ่านมา

    Yena hite Egziyabehr amlak mesnanatn yistshi