ይድረስ አረብ አገር ለምትገኙ እህቶቼ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 มี.ค. 2023
  • ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በአረብ አገር የሚገኙ እህቶቻችን በተደጋጋሚ ዳጊ ቪዲዮ እንድትሰራላችሁ በጠየቃችሁት መሰረት ቪዲዮ ሰርታልናለች ። ተስፋን፣መጽናናትን እንዲሁም ፍቅርን እንመኝላችኋለን። ቪዲዮውን ተጋበዙልን።
    የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ወደ ማጠናቀቁ ደርሰናል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 መመዝገብ ይቻላል። እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ ለአንድ ቀን ብቻ የሚሰጥ ስልጠናን ለመውሰድ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
    ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
    ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
    ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
    ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
    ትዊተር - @daggyslifeclass
    ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 ปีที่แล้ว +587

    ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki ปีที่แล้ว +304

    ዳጊ የዘመና ጀኛ እንስት፤ ማነው ዳጊን እንደኔ ሚወድ🙌🙌🙌

    • @admasmolla6648
      @admasmolla6648 ปีที่แล้ว

      Me

    • @samrawitasegid1203
      @samrawitasegid1203 ปีที่แล้ว

      Ine baxam naw yamwadat igzeybher yixabqish dagyeee ❤❤❤

    • @fansmans5828
      @fansmans5828 ปีที่แล้ว

      ​@@admasmolla6648 ldagiye❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@admasmolla6648 ደምሪኛ

    • @fansmans5828
      @fansmans5828 ปีที่แล้ว

      Dagiye.yanewud ehtekabadfaAsalfanawhiyotakabadnakuxirshin.ebakshsherargilinyi

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +56

    ከሰው ሀገር አውጥቶ የእረፍትን እንጀራ በሀገራችን ይስጠን ስደት ከባድ ነው ለነገ ክፋቱ በቂው ነው ይላሉ አባቶች ዳጊዬ እናመሰግናለን🙏

  • @fatema6593
    @fatema6593 ปีที่แล้ว +7

    ዳጊየ የለአላማ ወጥተን ነው አላማም ከተባለ ለበተሰብ ብለን ነው የመጣነው ግን ለእራሳቺን የምናስበው ስደክመን ብቻ ነው ያኔ ሰለራሳችን ስናስብ በተሰብ ያጠፋብናን የባንክ ቡክ የለን በምን ብራችነን እናጠራቅም ብቻ በጣም ያደክማን እኔ ግን የትም የትም ልሁን እንደምቀየር አስባለሁ አገርም ለመግባት እየጣርኩነው ዳግየ የምገርምሽ ለእኛ አንድት ብር ማውጣት ይከብደናን ለበተሰብ ግን ብር ከተባልነ ሰከንድ እንኮን አይፈጅብነም እሽ ስንል ብቻ አሁን ላይ እንዳንች ያሉትን እየሰማሁ በጣም እየተቀየርኩ ነው አንዶ አንች ነሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር 🎉🎉🎉🎉 እወድሻለሁ

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx ปีที่แล้ว +300

    አብዛኛው አረብ ሀገር የለነው ቤተሰብ በፍቅርኛ የተከደነ ነን በቻ ከበደ ነው😢😢😢😢😢😢

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว +14

      በጣም እኛም ለእራሳችን አናቅበትም ብቻ ፈጣሪ ይርዳን

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j ปีที่แล้ว +2

      በጣም 😭😭😭😭😭😭😭

    • @afif3932
      @afif3932 ปีที่แล้ว +4

      😢😢😢😢😢😢ትክክል የሥራቸውን ይሥጣቸው

    • @selame3757
      @selame3757 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢

    • @edenedu4580
      @edenedu4580 ปีที่แล้ว +1

      በጣም😢😢

  • @emugedefe6211
    @emugedefe6211 ปีที่แล้ว +109

    አሁን ላይ አረብ ሀገር ያለን አብዛሀኞቻችን ከእኔ ጀምሮ ትንሽ ብር እንኳን ቢኖረን ሄጀ ምን እሰራለሁ የሚል ትልቅ ሀሳብ የሆነብኝ ይሄ ነው። ኢትዮጵያ ያሉት ደግሞ አትምጭ ኑሮ በጣም ከባድ ነው እንጅ ነይ የሚል የለም በጣም ይከፋኛል በእውነት 😥😥 እነሱ የሚያስቡት ብዙ ብር እንደምናገኝ ነው እውነታውን ና ያለብንን ፈተና ግን ቸሩ መድኃኔዓለም ብቻ ነው የሚያውቀው 😢ከሀገሬ የወጣሁበትን ቀን ማስታወስ ያመኛል ያኔ ባልመጣ የተሻለ ነገር እሰራ ነበር

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እህት ተሰቃየን😢😢

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b ปีที่แล้ว +31

      ምናለ የሆን ግሩፕ ከፍተን በክልል ቅርብ የሆን ልጆች ቤት ተከራይተን ባንድ ሆነን ብንሠራ

    • @user-pl4zn9hp9j
      @user-pl4zn9hp9j ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @Alem229
      @Alem229 ปีที่แล้ว +1

      ለበጎ ነው

    • @muluyedenglmareymlejj7896
      @muluyedenglmareymlejj7896 ปีที่แล้ว +5

      ​@@user-we3kb2jm5b በጣም መልካም ሃሳብ ነው ምክንያቱም ስደትን ያሚውቀው ሰው ጋር መወያየት ህመምህን መንገር ስቃይህን የሚውቅ ጋር ሲሆን መልካም ነው አምላክ ለዛው ያብቃን😍😍😍😘😘

  • @user-fm3vg1pl2l
    @user-fm3vg1pl2l ปีที่แล้ว +18

    ብዙ ጊዜ ደክሞኝ ያውቃል ግን የቀን ቀኑ እየተለየ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ. እስኪ ዱአ አድርጉልኝ. ያረብ ❤❤❤❤❤❤እርዳኝ የተሻለ ሀያት ያረብ❤❤❤

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r ปีที่แล้ว +82

    አልሀምዱሊላህ 15 አመቴ ስደት ዱአ አርጉልኝ የራሴ የተሻለ እርዚቅ ይስጠኛል

    • @temutube6321
      @temutube6321 ปีที่แล้ว +11

      በጣም የዉስጤን የገለጸዉ ኮመት ያሳቀኝም ያዘኩበትም ይህች ኮመት አልሃምዱሊላ አለች አይዞሽ እህቴ ሁላችንም አመታቶችን አሳቆጥረናል ግን የያዘነዉ ነገር የለም ግን በህይዎት አለን ። የሞቱም ጓደኞቻችን በህይዎትም የሉም ወላሂ አብራን ስራ አተን ደጉንም ክፉዉን አብረን ያሳለፍን ጓደኛችን ሁለት ኩላሊቷ ፌል አድርጎ ድገት ሆስፒታል አስገብተናት ሳትወጣ እዛዉ ቀረች ። ያረብ አብሽሩ እህቶቸ ዋናዉ ጤንነታችን ነዉ ሁሉም ለበጎ ነዉ ። ምን ፈተና ቢበዛባችሁ መጥፎ ዉሳኔ አንዳትወስኑ እጃችሁን ወደ ፈጣሪ ዘርጉ ። ዳጊየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ዉድ የአመቱ ምርጥ ጀግናችን ነሽ ካንች ንግግ ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

    • @kfc8734
      @kfc8734 ปีที่แล้ว

      ቃላት የለኝም የኔን ቁሰል የነካኝ ቢዲው

    • @kfc8734
      @kfc8734 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @lidiyayegetaliji940
      @lidiyayegetaliji940 ปีที่แล้ว

      weyne ine 3 amete new gen betseb betam nafekenyi 😢 betoltachu asbunyi ❤❤

    • @wolloyewa
      @wolloyewa ปีที่แล้ว

      የረቢ ኸይር ይሻልሽ እኔለ5 አመት እርይ እያልኩ ነው ሰብር ሰጠን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese ปีที่แล้ว +92

    ዳጊየን እደኔ የሚወዳት ማነው ? ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላም ይብዛ የሀገሬ ልጆች❤❤❤

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን ምንግዜም ምለው ለሰው ዘር በሙሉ ሰሰላምና ፍቅር ይስጠን አሜንንን !!!

    • @mihiretabera-pl5yg
      @mihiretabera-pl5yg ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @KimberlyPablo-iz9qo
      @KimberlyPablo-iz9qo ปีที่แล้ว

      ኤ ወላህ

    • @semran
      @semran ปีที่แล้ว

      ሠላም ፍቃደኛ ከሆንሽ ባወራሽ ይስ ይለኛል።

    • @semran
      @semran ปีที่แล้ว

      እኔ

  • @user-wm2wb8xy7x
    @user-wm2wb8xy7x ปีที่แล้ว +13

    ዳጊ እኔ ከዚህ በፊት ሶስት አመት ሰርቼ ምንም አይቼ በባዶ ነበርኩኝ እራሴን አጠንክሬ ለአላማዬ ብዬ መጣሁ ድጋሚ ለምወዳቸው ሰዎች የምከፍለው መስዋትነት ገደብ አለው ብዬ አመንኩኝ እና አሁን ከመጣሁ ሁለት አመት ነው ከመጣሁ ለአዲስ አመት እመለሳለሁ #ዳጊ ባሁን ሰአት በእምነት በገንዘብ በሁሉም ሙሉ ነኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ ስኬታማ ነኝ ህልሜን ሃገሬ እየሰራሁ እራሴን ለውጣለሁ ህልሜ ከኢትዮጵያ አልፎ ወደ አፍሪካ ከዛ ወደ መላው አለም የሚደርስ የራሴን product ለመድረስ ወስኛለሁ አደርገዋለሁ
    እህቶቼ ንቁ እኔ ድጋሚ ስሰደድ ለቤተሰቦቼ ነግር ነው የመጣሁ ከዚህ በኃላ ለራሴ የኔንን ህይወት እንድንኖር ለዛም ነው የተለወጥኩት እናንተም ትችላላችሁ ባለፈው አትዘኑ ስለወደፊቱም አትጨነቁ ለራሳችሁ አስቡ

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 7 หลายเดือนก่อน

      Misgi alih yene wdeee

    • @RoudaRr
      @RoudaRr 7 หลายเดือนก่อน

      Mishi alish yene wdeee

  • @kidutube
    @kidutube ปีที่แล้ว +7

    በስደት ምትገኙ እህት ወንድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😢😢😢

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 ปีที่แล้ว +17

    ስጠብቅሽ ነበር ዳጊ እኛንእኮ ማንም ክብር አይሰጠንም ማርያምን እስኪ ንገሪልን ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ያክብርሽ አንች ልባም ሴትእና ጀግና ነሽ❤❤❤

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 ปีที่แล้ว

      ማሬ ከሰው ክብር አጠብቂ አንቺ ለራስሽ ትልቅ ክብር ስጪ

  • @rahmetmohammed4469
    @rahmetmohammed4469 ปีที่แล้ว +57

    ዳጊዬ ተባረኪ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እውነት 😢ነገም ሌላ አዲስ ቀን ነው እኔም ለ6አመታት ሰርቻለሁ ከ10ወር በሁዋላ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ ፀልዩልኝ ያገር ልጆች❤እወዳችሁዋለሁ

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 ปีที่แล้ว

      ❤❤🌹🌹enem

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 ปีที่แล้ว

      ❤❤🌹🌹enem

    • @sadiaabdu7269
      @sadiaabdu7269 ปีที่แล้ว

      ❤❤🌹🌹enem

    • @rahmetmohammed4469
      @rahmetmohammed4469 ปีที่แล้ว

      Beselam yasegeban

    • @hayubintbaba7366
      @hayubintbaba7366 ปีที่แล้ว +3

      ​@@rahmetmohammed4469 በሰላም ያስገባችሁ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጣችሁ

  • @kesant83
    @kesant83 ปีที่แล้ว +69

    ዳጊ እናመስግናልን ርእሱ ሳይ ነው የተደስትኹት እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርነ ስራችንን እየሳራን ነው ይገርምሻል ፈተና ቢበዛበትም እንማርበታለን እኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ኣምላክ መኖሩ የተማረኹት ስደት ነው እረብ ሃገር ያለቹ ኣይዛቹ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብምልጇዋ ትደግፈን ጽኑ ኣይዛቹ

    • @serkalemgoche6409
      @serkalemgoche6409 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @haya3088
      @haya3088 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว

      አሜን ፈጣሪ ይርዳን

    • @user-kn6bd1cn9u
      @user-kn6bd1cn9u ปีที่แล้ว

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እመብርሀን ትጠብቃችሁ በኑሮአችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናተ የኢትዮጵያ ጀግኖቻችን ናችሁ ጉልበታችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤

  • @zuzu5347
    @zuzu5347 ปีที่แล้ว +6

    አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው ውድ የመዳም ቅመሞች የኔ ጠንካራ ልዩ እህቶች አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ በአገራችሁ የራሳችሁን ሂወት የምትመሩ ያድርጋልች
    አልሀምዱሊላህ ከመዳም ቤት ወደ አገሬ ከገባው አራት ቀኔ እናንተንም አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ ❤

    • @user-je4zd4ek2u
      @user-je4zd4ek2u ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ደስይላል በዛዉ ሂወትሽን መስርች ደግመሽ እዳታስቢዉ ስደትን እህተአለም🌹

  • @lubeyoutube4093
    @lubeyoutube4093 ปีที่แล้ว +23

    ❤❤❤ አላህ ከሥደት አውቶ ባገራችላህ የማያልቅ እርዚቅ ይሥጠን ያረብ

  • @seaditube6251
    @seaditube6251 ปีที่แล้ว +63

    ዳጊየ ወላሂ ባለፈዉ ያቀረብሻት ልጂ የቤተሰብ ፍቅር አላገኜሁም ያለችዉ ልጂ ጋር እኔጋር ተመሳሳይ ታሪክ ነዉ እስኪል አሁን ድረስ ህልሜ አልተፈታም 😭😭😭😭ምን ማድረግ እዳለብኝ እንጃ በቃ ዝብሎ ይጨቀኛል ለማን እደማወራዉም አላቅ በዉስጤ አፍኜ ይሄዉ አሁን ድረስ አለሁ ከዚህ ስሜት እደት መዉጣት እደምችልም አላቅም ያለሁት አርብ ሀገር ነዉ እየስራሁ ነዉ አልሀምዱሊላህ ለምን እደምኖር ለራሱ አላቅም ሰላም የለኝም አታቂም ጂል ምናምን ...እያሉኝ ነዉ ያደኩት ተፅኖ ፈጥሮብኝ የሆነ ነገር ለመስራት እሞክርና ግን እፈራለሁ እደ እኔ አላቅም ማን ይቀበለኛል ማን ይቀርበኛል ማን ይፈልገኛል አይ አልችልም ብየ እመለሳለሁ አዉ እኔም እልሻለሁ ህልም የለኝም ምን ማሰብ ማረግ እዳለብኝም አላቅ በቃ እየተብሰለሰልኩ አለሁ እዳለሁ 😭😭😭እባክሽ እህቴ ከዜህ ሰሜት እደት ነዉ መዉጣት የምችለዉ እረጂኝ እኔ ገንዘብ አልፈልግም ገዘብ አለኝ ግን ያለኝን እደት መስራት እዳለብኝ አለቅም እጂ እግሬ ተሳስሮል እኔ የምፈልገዉ ፍቅር ነዉ አለሁሽ እሚለኝ ትችያለሺ በርች እሚለኝ ሰዉ ነዉ እምፈልገዉ በዙሪያየ ቡዙ ሰዉ እያለ ሰዉ ይረበኛል 😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @joseernestookue4138
      @joseernestookue4138 ปีที่แล้ว +2

      Yene konejo geta eko alesh.1 ewenet lenegeresh?techiyalesh gobez nesh.gobez batehonyi noro areb ager lefetesh atenorim.selezi tesefash amelakesh new eshi tesfa atekurechi.

    • @user-tu9ym7ri6p
      @user-tu9ym7ri6p ปีที่แล้ว +2

      አብሺሪ ድው አላህ ተቃረቢይ

    • @tub371
      @tub371 ปีที่แล้ว +2

      ለአላህ ንገሪው ይረዳሻል ያውቅልሻል ይቀልሻል እና

    • @nuritteshome190
      @nuritteshome190 ปีที่แล้ว +5

      አብሽሪ እህቴ መጀመሪያ በራሥ መተማመን ይኑርሽ ቅድሚያ አንች እችላለሁ ብለሽ ዉሥጥሽን አሣምኒዉ ጠንካራ ሆነሽ አችይም ያሉሽን ችለሽ አሣያቸዉ አላህ ከሁላችንም ጋ ይሁን

    • @hiwothagos6544
      @hiwothagos6544 ปีที่แล้ว

      Ayezosh

  • @MmMm-bv2gg
    @MmMm-bv2gg ปีที่แล้ว +11

    የመዳም ቅመሞች መከራችን ብዙ ነዉ ዳጊ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ ปีที่แล้ว +5

    “እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7❤❤❤❤❤ተባርኪ ምርጥ ምክር ነው ዳግዬ ።

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 ปีที่แล้ว +75

    አዎ ፈጣሪያችንን እናመስግን ጤና ስላለን ነው ተሰደን የምንሰራው ደሞ ጀግኖች ነን ለሌላም ሰው እየኖርን ነው። እስኪ እንደኔ ለልጆቹ ሲል የተሰደደ❤

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว +10

      አችስ ለልጆጆችሽ ስትይ ተሰደድሽ ብዞወቻችን ልጂ የለንም ከመ ልፋት

    • @askaledukesa3749
      @askaledukesa3749 ปีที่แล้ว

      Awo faxeri yimasgen

    • @kelemkelem8116
      @kelemkelem8116 ปีที่แล้ว +2

      እኔ አለሑ የሦሥቶች እናት እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 ปีที่แล้ว +2

      @@kelemkelem8116 እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ የኔ እህት።

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b ปีที่แล้ว +1

      ኧረኔ ያለ አላማ ተሰደድኩ ጓደኞቼ ሲሰደዱ አይቸ አሁንም ድረስ ያደረኩት ነገር የለም ራሴን ጎዳሁ ጤናዬን አጣሁ ልጅነቴ ጉልበቴ እፍ

  • @maseratdenemo5414
    @maseratdenemo5414 ปีที่แล้ว +60

    ዳግዬ ማርያምን የዉስጤን ነዉ ያልሽዉ ከጅማሬ እስኬ ፍፃሜ ድረስ በእንባ ነዉ የሰማዉት 😭😭😭😭😭 ሁሉም እንዴ አንች የምረዳ ብሆን በጣም ደስ ይል ነበር 💔😭

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 ปีที่แล้ว +9

    ደርሶናል ዳጊዬ ተባረኪልን የሁላችንንም ቁስል ነው ❤

  • @amentube9980
    @amentube9980 ปีที่แล้ว +11

    እዉነት በቤተሰብ በፍቅረኛ እንዲሁም የቅርብ በምትለው ሰው ማታለቅስ እህት ማየት ናፍቆኛል
    ስለዚ የዚህ የችግር ባለቤት እኛው እስከሆንን ድረስ እራስ ላይ መስራት ትልቁ ቁልፍ ነው

  • @fufayoutube4170
    @fufayoutube4170 ปีที่แล้ว +4

    አይዞን እህቶች 😢😢😢😢 በ15 አመቴ ተሠድጀ ይሄው 11 አመት ኖርኩ በስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ 😢 ዳጊ ተባረኪልን እህታችን

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e ปีที่แล้ว +34

    እናመሰግናለን ዳጊ♥♥♥ ስደት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብሎለት ከስት አንዱ ነዉ በስደት ሚሳካለት ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል😢💔

    • @birtukanbekele859
      @birtukanbekele859 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ 😊😊😊 ክብር ላረባገርሴት

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 ปีที่แล้ว +8

    ስትመክሪን ከልብሽ ከመሆኑ የተነሳ ስሰማሽ እንባዬ ይመጣል ሚገርም ነው ዳጊዬ እናመሰግናለን ኑሪልን❤

  • @user-ov1wu9cs7c
    @user-ov1wu9cs7c ปีที่แล้ว +2

    ውዶችየ አረ ተው አልሀምዱሉላ በሉ ስንት እኛ እደረስንበት ያልደረሱ አሉ አታልቅሱ አልሀምዱሊላ በሉ ሞትም አለኮ ከድካምም ከመሰደብም ከልፋትም

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ ትክክል 10ዓመት 20 አመት ሰርተን ምን ለውጥ የለም ድካምና ጭንቀት ብቻ በዛላይ ትንሽ ስትታመም ቤተሰብ በሙሉ ይጠሏታል አረብ ሀገር ያለች ሴት በውእነት የምታሳልፋቸው ነገሮች ከቃል በላይ ነው ቃል የለውም😢

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 ปีที่แล้ว +36

    አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና እሱ ካለ ሂወት ይቀጥላል አረብ ሀገር ለሰራበት ለውጥ አለ የፈለግነውን ይዘን እኳን አረብ እና ሀገራችን እስበራስ እየተጋደሉ 99 ግዜ አረብ ይሻላል ዳጊዬ እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @hananegniyednglmaryamlijil9922
    @hananegniyednglmaryamlijil9922 ปีที่แล้ว +5

    😢😢😢😢😢 ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው እኔን የሚያስቸግረኝ የጤና ማጣቱ።😭😭😭 ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን☝

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 11 ዓመት ሆነኝ በስደት ከሌለኝ ብዙ ነገር ይልቅ ቤተሰቦቼ ደህና ስለሆኑልኝ ብቻ ተመስገን🙏 በፊት ሲከፋኝ ሲደክመኝ ስናፍቅ ብቻ በብዙ ነገር አለቅስ ነበር። አሁን ግን ትቻለሁ በቃ ደከመኝ😢 ሰለቼኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ ቁጭ ብሎ ማልቀስ እጣኑን ማሽተት እፍፍፍፍ😢😢 ብቻ ተመስገን!!!

    • @fatimakamal6332
      @fatimakamal6332 ปีที่แล้ว

      ውዴ አይዞሽ ❤❤❤እኔ 18 አመቴነውአላሀምዱሊላህ ብር ቢኖርሽዋጋ የለውም አላሀምዱሊላህ እድሜና ጤና ካለ ሁሉን ፟አለአይዞሽ

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን እህቴ አዎ የአብዛኞቻችን አረብ ሀገር የምንኖር ሰዎች ታሪክ ነው ስንት አለ በስደት 😥😥

  • @eyualene4696
    @eyualene4696 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ በጠዋቱ እንደዚህ አይነት ምክር ተስፋ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @elhamelham4917
    @elhamelham4917 ปีที่แล้ว +13

    ዳጊን ማነው እንደኔ ሚወድ ❤❤❤❤

  • @maygrimay6853
    @maygrimay6853 ปีที่แล้ว +20

    እንደ እኛ በስደት ላይ እንዳለን ማንም ጠንካራ ሰው የለም ።ትስማማንምላችሁ ❤❤❤ምክንያቱም
    ናፍቆት
    ሀሳብ
    ህመም
    ትዕግስት
    ፍራቻ
    ችግር
    ትካዜ ወዘተ---ይሄን ሁሉ ችለን ነው የምንኖርው

  • @kubramehemed7141
    @kubramehemed7141 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ያልፋል
    እኔ ስደት ከመጣሁ 7 አመቴን ጀምሬአለሁ ስመጣ የ9ነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ለቤተሰብ የተሻለ ህይወት ለመቀየር ብዬ ነው ከምወደው
    ትምህርት ተነስቼ የመጣሁ
    መማር በጣም እፈልግ ነበር
    በጣም የምወደው ተሳክቶ እስከማየው የምጓጓለት ትልቅ ህልም ስላለኝ እሱም ዶክተር መሆን ነው
    ይሄን ሁላ አመት ስኖር ተስፋ ቆርጬ አላቅም ሀገር ገብቶ የመቀጠል ሀሳብ ነበር
    ግን ያሰብኩት አላማዬ ቶሎ ስላልተሳካልኝ ዘገይሁ
    ይህ ሆኖም አልሃምዱሊላህ
    አሁን በርቀት በኦላይ ሆኜ ካቋረጥኩበት በአረብ ሀገር ሆኜ እየተማርኩ ነው በአላህም ፍቃድ ህልሜን እውን አረጋለሁ

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +14

    አሁን ያለሁበት ስሜት ዳጊዬ😭😭😭😭አረብ ሀገር ነኝ እግዚአብሔር ያግዘኝ በጣም የማረፌ ቀን የናፈቀኝ ነው😭😭❤

    • @hargekwork7769
      @hargekwork7769 ปีที่แล้ว

      😢😢😮

    • @senimikiru305
      @senimikiru305 ปีที่แล้ว

      ያለሽን ይዘሽ ጨክነሽ ግቢ ላቺ የሚሆን አንድ ስራ አገር አይጠፋም ባለሽ ትንሽ ነገር መንቀሳቀስ ነው

  • @ssd7247
    @ssd7247 ปีที่แล้ว +23

    እግዝአብሕር ይመስገን በስዴት ብዙ ነገር ተማርኩ የድክመቱ ነገር አይወራ ተስፋ ያስቆርጣል ከቤተሰብ ጀምሮ ለብር ነዉ የምያስታዉሱን እድሜችን አለቀ በሰዉ አገር

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሺ የስደት ጓደ ሁሉም ለበጎ ነዉ ለራሳቺን እንወቅበት

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +3

      ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @selamyohannes691
      @selamyohannes691 ปีที่แล้ว +1

      Dagi mirti sew nesh adinakish ney egzabher edmena tena yistish❤❤❤

  • @1221ww
    @1221ww ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዳጊዬ ስለተረዳሽን ዋናው ነገር ጤና ነው እና ለእርሱ ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን የባሰም አለ እና እንደሰው ባይኖረንም ባያልፍልንም ቢደክመንም የሰው ፊት ቢያሳቅቀንም ቢሰለቸንም ቢበዛም ግን ለእኔ ጤነኛ ስልሆንኩ እና ቢያንስ የሰው እጅ ባለማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ሁላችንንም ጤናኛ በመሆናችን ልናመሰግን ይገባል ጤናን የመሰለ ትልቅ ሃብት የለም እና እግዚአብሔር ይመስገን የነገን እርሱ ያውቃል።እኛም እንወድሻለን❤

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew ปีที่แล้ว +12

    ልክ ነሽ ዳጊዬ እናመሰግናለን በትንሹም ቢሆን ተረድተሽልናል❤የልብ ስብራት ብቸኝነት የእውነት እርሀብ ናፍቆት የመተው ስሜት የባዶነት ስሜት 😢😢😢 በእንባ ከፈጣሪያችን ጋር ተዛምደን የምንኖር የእውነት ምስኪኖች ነን ቢሆንም ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእርሱ ሀይል በእርሱ ምሕረት አለን የእውነት ይመስገነው

  • @sarahaa8944
    @sarahaa8944 ปีที่แล้ว +8

    😢አች ትለያለሽ በእውነት ዳጊዬ እናመሰግናለን ❤

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሠቦቼን ልጆቼን ለማዬት ያብቃኝ ሥዴት ትርፉ ብዙ ክፉ ደጉን በእምነታችን ፅኑ አድርጎናል የገንዘብ ነገር ምንም የልባችን ባይሰራል ንም ጌዜያዊ ድሕነታችን እያሦገድን ነው የሦሥት ልጆች እናት ነኝ በፆሎታችሑ አሥቡኝ ❤❤❤

  • @user-tw2wv3ei7l
    @user-tw2wv3ei7l ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር የኽብረልና ብሓቅ ናተይ ዝብሎ ዘሎኹ ኢኺ ተዛርብኺ ብሓይል አምላኽ ኹሉ ክንኽእሎ ኩሉ ከም ንሓስቦ ክንገብር ኢና ደቅ መደማይ ኣጆና ንበርትዕ

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 ปีที่แล้ว +8

    መጨረስ አልቻልኩም ምክንያቱም ቁስላችንን ነካሽው ስሜታችንን ስለተረዳሽው እናመሰግናለን

  • @BiniyeTube-ul6qm
    @BiniyeTube-ul6qm ปีที่แล้ว +5

    ደጊዬ ኑርልኝ,, እውነት ፀጋውን ያብዛልሽ,, ምንም አልልሽም ተባረክ🙏🙏

  • @zenitmohamohammed3762
    @zenitmohamohammed3762 ปีที่แล้ว +4

    ሹክረን የኔ መልካም ሴት መቼም ተስፋ አልቆርጥም ኢንሻአላህ አለሀምድሊላህ እንደኔ በስራ በሠው ቤት አመታትን የደከማችሁ እህቶቼ አብሽሩ ያልፋል

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ዳጊዬ እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ጀግናዎች ተምሳሌቶች እንደሻማ እያበረን የምንቀልጥ ነን ነገን ተስፋ የአረግን እኔ ጀግናነኝ ❤❤❤ በጣም ነው በክርስቶስ ፍቅር የምወድሽ የሴት በላይ ጀግና ነሽ ❤❤❤

  • @user-fw9ef4ll9y
    @user-fw9ef4ll9y ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚች አዲስ ቀን ጤነኛ ነኝ ደስተኛ ነኝ በሕይወት አለሁ ተመስገንዳጊዬ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @user-ot4mu3ll5c
    @user-ot4mu3ll5c ปีที่แล้ว +14

    አይ ስደት እህህህህ ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢 ያረብ ሁላችንንም እንደወጣን በሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን የተሻለ ነገር ባገራችን ይወፍቀን ኢላሂ....😢

    • @fvd3722
      @fvd3722 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን😢

  • @mebrat_media
    @mebrat_media ปีที่แล้ว +10

    _ዳጊ ምርጥ ሰው 😢_

  • @shgdfhsf8462
    @shgdfhsf8462 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል የዛሬ 13አመት እናቴን በሞት አጣሁ እህቶቻችን አደራ ብላኝ ሞተሽ አልሀምዱሊላህ ተስደድጅ አሳደኩ አስተማርኩ ለአባቴንም ቤቴን ስራው ወድምቸንም ከበፊቱ በትሻለ እንዲሮሩ ስብስብ ሆንኩኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ለራሴ የተውስነ ነገር አለኝ ግን ስላሙ ዘረኝነቱ ኢትዩ እሚስማው ነገር ውስጤ ፈራ አላህ ያሳካልን መጨረሻቺንን ያሳምርልኝ በሂውቴ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ እናቴም ተስፍ ነበራት አዲርጌዋለሁ አላህ አግዞኛል ኢንሻ አላህ አግብቸ ወልጀ እህቶቸንም ዲሬ ወልደው እንዳይ ዱአ አዲርጉኝ ቢኢዚሊላህ በሂውታቺሁ ተስፍ እንጅ አትስቡ _12አመት ሳውዲ ሁለተኛ እግሬ ስውዳት

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 ปีที่แล้ว +1

      ሀቢቢቲ ጀዛኪላሁ ኸይረን አሏህ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ዳጊዬ ❤❤❤❤ ከስምንት እስከ አስር እራሴን በራሴ አስተማርኩ በጣም በከባድ ሁኔታ ነበር የምሰራውና አስርኛ ላይ ውጤት አልመጣ ሲለኝ ሁለት ሺ አስራ ሁለት ላይ ወደ ስደት መጣሁ ከመጣሁ ቡሀላ አስር ወር አድ ቤት ሰራሁ የሰባት ወሩን እየቆራረጠች ሰጠችኝ የሶስት ወሩን ስድስት ሺብር ቀማችኝ ግን ተስፋ አልቆረጥኩም ከሷጋ አልፈልግም ብዬ ወጣሁ እናም አድቀንም ሳላርፍ የመጣሁበትን አስራምስት ሺብር ከፍዬ ጨረስኩ አሁን ደሞ የገጠር ከተማ ሰባት መቶ አርባ ሽብር ቤቴን ገዛሁ አሁን 23 አመቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ትንሽ ለስራ መጀመሪያ ከሰራሁ እደእግዚአብሔር ፈቃድ ሁለትሺ አስራስድስት እገባለሁ❤❤❤❤❤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 ปีที่แล้ว

      Gobez berchi egziabher yasebshwn yasakalsh

    • @user-pd7ji5rb6x
      @user-pd7ji5rb6x ปีที่แล้ว

      @@mismtg5829 አመሰግናለሁ የኔ ውድ አቺም ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔርን ያሳካልሽ❤❤❤❤

  • @syoutube1595
    @syoutube1595 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው ዳጊዬ ከአንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው በስደት 11 አመቴ ነው ትምህርትቤ ከተማርኩት ይልቅ ብዙ ነገርን ተምሬበታለሁ በስደት ብዙ ውጣውረድ አለው የሁሉንም ስደተኛ የሚገጥመውን ነው የተናገርሽው ተስፋ አለን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 ปีที่แล้ว +5

    እናመስግናለን ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለሰጠሽን ምክር ና ነገ መልካም ይሆናል ብለን ተስፋ እንዳንቆርጥ ስላበረታታሽን በድጋሜ እያመስገንኩኝ
    👉ይህንን ፅሁፍ የሚያነብ የዳጊ ቤተሰብ ለእኛ ለአረብ ሀገር ሴቶች የሚያስብ የሚቆረቆርልን አንድ ታሪክ አፅፉ እስኪ👈 እርሱም ምንድነው ሀረብ አገር ያለን ችግራችንን ከወሬ ባለፈ መፍትሄ የሚሰጠን አላገኘንም ለረጅም አመት እዚህ ኖረን ቤተሰብም አድርጋችሁልናል ብሎ እንኳ ለሞራላችን የሚያመሰግን k10ሺዎች ቤተሰቦች አንድ ሺ ቢገኝነው
    የሚወዱን ትዝ የምንላቸው ደማችንን እስከላክላቸው ድረስ ነው😔ይህ ደግሞ በምንም ሳይኮ የሚጠገን አይደለም አምላክ ካልካሰን በስተቀር እናማ ቤተሰብ ካልተረዳን ሰዎችም ለእኛ ያላቸው ግምት የተበላሸ ቢሆን እኛ በጠንካራ ሰራተኝነታችን ማዳም በራሷ ታረጋግጥልናለች እውነትም እግዚአብሔር ብርታት ሆኖል የምንሰራውን ስራ ጨርሰን ዞር ስንል እኔ ነኝ የሰራሁት ብለን እንደነቃለን ጫናውናትግሉ ድካሙን ለማሳየት ነው እናም እንደ ዜጋ ከታሰብን ሀገራችን ያሉ ለአረብ ሀገር ድንቅ እህቶች የሚሆን ሪልስቴት ቤት የምንሰራበትን መንገድ መንግስትም ቢያመቻችልን ታሪክ አፅፉ እስኪ ችግራችን ቤት ነው !!ይህንን መንገድ ዳጊዬ በራስሽ ቋንቋ አስተካክለሽ ሀሳቤን አንብበሽ ሰው ለሆነ ብታስተላልፊልን ብለን ጥያቄያችንን እናቀርባለን የእኛ ጉዳይ በሞዲቨሽን ተናጋሪዎች ብቻ የሚፈታ አይደለምና በተግባር ፍቅራችሁን አሳዩን ብራችን እድሜያችን ኑሮአችን ያሳሰበው ታማኝ. ሪልስቴት የሚገባ አምላክ ልቡን ያነሳሳልን ዘንድ ፀሎታችነው ።

  • @abitube3078
    @abitube3078 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ብደክምም እግዚአብሔር ጤነኛ አርጎኛል አገር ስወጣ የሰብኩት እና እዚህ ያገኝውት አንድ አይደለም ግን ተመስገን ነገሌላቀነው አርቂነው እማስበው እግዚአብሔር ያውቃል

  • @haset9998
    @haset9998 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ግን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትክበር ትመስገን ያደረገችልኝን ነገር መቼም አረሳውም ከዛ ከበረሀ ላይ ያነሱኝ እነሱ ናቸው

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ሁሌ ስለምታስተላልፊልን መልካም መልክቶች ❤❤❤

  • @user-vq5bq6kj9t
    @user-vq5bq6kj9t ปีที่แล้ว +8

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @foziya3337
    @foziya3337 ปีที่แล้ว

    አንቺ የዘመኔ ጀግና ሴት ነሽ ዳጊዬ ባንቺ ንግግር ብዙ ተቀይሪለሁ ዘመንሽ ይለምልም

  • @sasal1653
    @sasal1653 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ የኔ አስተዋይ እዴት እደምወድሽ ያችን ምክሮች ስሰማ መፍሴ ይርካል በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @abiyimer6394
    @abiyimer6394 ปีที่แล้ว +3

    እህቶቼ በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ ያብቃን ለሌላዉ እያበራን እኛ የምንቀልጥ ነን ፈጣሪ የልፋታችንን ኡፈይ ብለን የምንበላ ያድርገን እራሳቹዉን ጠብቁ ተንከባከቡ እህቶቼ ለራሳቹ አስቡ ❤

  • @accacc3506
    @accacc3506 ปีที่แล้ว +5

    ❤ዳጊዬልክነሽ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ያሰብነውንያሳካልን ፀልዩ በርቱ ዛሬያጣነውንነገ እደምናገኝ አምናለሁ

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ እኛ የአርብ ሀገር ሴቶቾን በጣም ወስጣችንን ያወቅሽልን ችግራችን ፈተናችን የገባሽ አቺ ነሽ ክበርሊን🙏😍😍😍❤❤

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ ፍጣሪ ይባረክሸ የኔ ጀገና እናመሰገንን አለን ልሰው ሀሳብም ማክፈል ጡሩ ነው እህቴ እናመሰገንአለን

  • @mulye-ko2qq
    @mulye-ko2qq ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን የኔ መልካም ❤...አይዞን እሕቶቻችን የምን ተስፋ መቆረጥ ነዉ ከምንፈልገዉ ነገር ለመስረስ ብዙ ምስዋእት እንደምያስከፍለን አታዉቁምን ??ለሰይጣን ቦታ አትስጡ ❤

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዳጊየ ❤የእኛ ህይወት ከባድም ነዉ ጠሩም ነዉ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ላወቀበት መልካም ነው ላላወቀበት እድሜ መጨረስ ነው

  • @getutube6678
    @getutube6678 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ምክርሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
    ያለዉት አረብ ሀገር ነዉ ከሀገር ከወጣዉ 6አመት ልሞላኝ ነዉ በ/2000 ዓ ም ነዉ ከሀገሬ የወጣሁትኝ በመሀል ተመልሽ ካማለዉቀዉ ሠዉ ጋር ተጋባዉኝ በትዳሬ ደስተኛ አይደለሁም አንድ ልጅ አለችኝ እሷን ለእናቴ እና ለእህቶቼ ጥዬ አሁን ስድስት አመቴን ይዥያለዉ ነገሮች ምንም አልሳካ ብሎኛል በዛላይ የጆሮ ታማሚ ነኝ አንደኛዉ ጆሮዬ አይሰማም የምሰራዉ ብርም ምንም ልቋጠርልኝ አልቻለም እንደ ምንም ብዬ ታግዬ 200,000ሺ ብር አስገባሁኝ ቡኬ ላይ ነገር ግን በዝቺ ብር ምን መስራት እንዳለብኝ አላዉቅም በአእምሮዬ የምሰራ ነገር ምንም አልመጣልኝም እስክ ምከርኝ ከጎነ የምሆን ሰዉ አጣዉ ጥሩ ጓደኛ እንኳን የለኝም በጣም ብቸኝነት አጠቃኝ ባል ተብዬዉም ሰማኒያ ስላለን ልካጀለኝ ቋምጧል በበሽታ ጎኔ የሰራዋትን ቁጭ ብሎ እየጠበቀ ነዉ መፍትሄ ካለ እርዱኝ ❤ አመሰግናለሁ

  • @user-ml6sh6vg7u
    @user-ml6sh6vg7u ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ ስደት ስታወሪ ልክ እንዳለፍሽበት እንዳየሽው ነው ያልሽው ሁሉ የሁላችንም ታሪክ ነው ስለተረዳሽን እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @azizamohammed7
    @azizamohammed7 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እንወድሻለን ዳጊዬ❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much sister ❤
    Lord gave you power every day thank you jesus ❤

  • @sikosilo814
    @sikosilo814 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ደርሰሽብኛል. 4ት አመቴ ከሁን በኃላ እነቃለሁ ኢሻአሏህ አሏህ መጥሮን ይያዝልን ብቻ

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን እናመሰግናለን ዳጊ ቆንጆ ባለው ማመስገን ነው እንጂ ማማረር የባሰያመጣል ተመስግን ነው እኛም እንውድሻለን❤❤❤🙏🙏thanks sister

  • @user-ly6hl9zn3b
    @user-ly6hl9zn3b ปีที่แล้ว +3

    ዳግየ በጣም ነው የምናመስግነው የልባችንን ለተረዳሺን ❤

  • @zebideredagne2262
    @zebideredagne2262 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊየ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እኖድሻለን❤❤❤🥰

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማማዬ ትክክል

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ አንችንና የዶክተር ወዳጄነህ ንግግር መንፈሴን ያድሱታል ዋው የድምፅሽ ቅላፄው እራሱ ውበት አለው ተባረኪ ❤

  • @dnvdxhd39
    @dnvdxhd39 ปีที่แล้ว +4

    Daggy's thank you so much
    You tell us 100% true.
    Yeh, Every pain gives a lesson & every lesson changes a person. Thanks.

  • @argawshurala
    @argawshurala ปีที่แล้ว +9

    ችግር አስተማሪነው ችግር ልክ እንዳቺና እንደዳዊት ድሪምስ አስተማሪነው ችግርን ያለየ ሰው ስለሰው ማሰብ አይችልም በራሴ ስለደረሰብኝ ላካፍላቹ አረብ አገር ላላቹ እህት ወንድሞቼ እኔ ከሱዳን ሊቢያ ለመግባት አንድ ወር የፈጀ ጉዞ የሳራ በረሓ አቋርጬ እራቡና የውሃ ጥሙ ችዬ እንደምንም ሊቢያ ሚባል አገር ገባሁ እዛ የነበረው ስቃይ ይሔነው አይባልም ቀጥሎም ከሊቢያ ሚዲትራሊያ ባህር አቋርጠን ኢታሊያን ለመግባት እንደኳስ በሚወጠር ጀልባ ተሳፈርን ቁጥራችን እስከ አንድ መቶ ሰላሳ የምንሆን የተለያየ አገር ሰዎች አሎነም መርከብ ተበለሸ በዛህ አስፈሪ ባህር ውስጥ ስምንት ቀን የያዝነው ምግና ውሃ አልቆብን የሞተው ሞቶ ዘጠነኛው ቀን የቱኒዚያ ዜግነት ያላቸው ሰዎች አሳ አጥማጆች በርቀት አይተውን የቀረነው ሰዎች ነብሳችን ሊታደጉን ችለዋል ነገር ግን ልክ ዳጊ እንዳለቺውም ስጋችን ይቸገር እንጂ የህልማችን ቦታ ደርሰናል ቢጻፍ አንድ መጻፍ የሚወጣው ታሪክነው ያሳለፍነው ግን ፍሬው ያማረ እስኪሆን ፈተናው ከባድነው ከላይ የጠቀስኳቹ እህት ወንድሞቼ ማያልፍ ነገር የለም ያልፋል ግን ወደ ጭንቀት የመሳሰሉ ነገሮች መታገስ አለንብን አይዟቹ እስኪያልፍ ያለፋል አርጋው እባላለው ከጀርመን መልካም ቀን ይሁንላቹ እወዳቹሃለው❤

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ❤❤❤

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 ปีที่แล้ว +5

      አውነት ነው የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል አንተም እንኳን ለዚህ በቃህ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @eigdic5352
      @eigdic5352 ปีที่แล้ว +3

      ኡፈ የሚያልፉ የመሰሉ ቀኖች አልፈዋል

  • @user-dr7bs1em4b
    @user-dr7bs1em4b ปีที่แล้ว

    እመሰግናለን ዳጊዬ ሁሌም ትምርትሽ ስሰማ ብዙ ጥንካሬ እየሆነኝ ነው❤❤❤❤❤

  • @safeethiopiam4408
    @safeethiopiam4408 ปีที่แล้ว

    bravo jegnaye👍👍🌹🌹ህይወት ሁሌየም አድስ ናት ለሚያጋጥመዉ ችግር ሁሉ ተሥፈኛ መሆን ሣይሆን በፅናት ወደፊት መራመድ ነዉ ከሁሉም በላጩ ደህንነት ነዉ እናመሰግናለን በርችልን

  • @tinatesfu664
    @tinatesfu664 ปีที่แล้ว +10

    ዳጊዬ እኔስ በሰው ሃገር ላይ ሆኜ የሰው ቤት ልብስ አጥባ ላሳደገችኝ እናቴ እድሜ ልኬን ብደክምላት ደስተኛ ሆኔ ነበር ምኖረው ግን አሁን ደርሼላታለው በቃ እናቴን አስደስታለው ብዬ በተስፋ ስኖር ወደማትመለስበት ጥላኝ ሄደችብኝ ያ ሁላ ተስፋዬ በባዶ መደሰቴ ነገን በብዙ አላማ መኖሬ ሁሉ ከንቱ ሆኖ ዝም ብዬ ጭለማ ውስጥ እየኖርኩ ነው ደክሞኛል ግን ምን ላድርግ አቅሜ ነበርች አሁን ላይ መልስ የሌለው ጥያቄ ውስጥ ዝም ብዬ አለው

    • @sadasada5288
      @sadasada5288 ปีที่แล้ว

      ayezshe wide

    • @star-hb6hw
      @star-hb6hw ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህቴ እኔን እዳቺው ነኝ ለሰው ስስቅ ደስተኛ እመስላለሁ ግን እኔ ለመኖር ብቻ ነው ምክንያቱንም ሁል ጊዜ እያለቀስኩ መኖር አይቻልም ሰው እሳ ጎበዝ ናት ሀይለኝ ናት ይሉኛል እኔ ግን ውስጤ ስብርብር ያለ ነው እናም እህቴ አይዞሽ ጠክሪ ነገ ሌላ ቀን ነው እቺም እናት ትሆኛለሺ እድ ቀን አልህምድሊላህ አለ ኩሊ ሀል

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽየኔቆንጆ ሁላችንምሃጅንን

    • @maygrimay6853
      @maygrimay6853 ปีที่แล้ว +1

      ቲናዬ አይዞሽ ይቻልሽውን ሁሉ አድርገሻል ፣ሁላችንም ወደማንመለስበት ይሆነ ቀን እንሄዳለን❤

    • @Jasmine-xs1hi
      @Jasmine-xs1hi ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን እህቴ

  • @Tube-xo7ut
    @Tube-xo7ut ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ እናመስግናለን ❤አብሺሩ የአገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የኔ አበሶች ሰላማችሁ ይብዛ ❤

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q ปีที่แล้ว +1

    😢😢 ትክክል ማማዬ አላህ ያሰብነውን አሳክቶልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃንን

  • @macrodonalds7422
    @macrodonalds7422 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዳግዬ ልክ ነሽ በህይወት መኖር እራሱ አምላክ ስለረዳን ነው ለሚቀረው ግዜም አምላክ ያውቃል ።

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ግን መች ይሁን በአካል የማገኝሽሽሽሽ የአረብ ሀገር አርበኛ ነኝ😢 ደጊዬ ሰከፋኝ ያንችን ምክር ሰማ ጉልበት አገኛለሁ❤

  • @abedaberhan
    @abedaberhan ปีที่แล้ว +9

    ዳጊቼች አናመሰገናለን ❤

  • @tirhastekle-li3xr
    @tirhastekle-li3xr ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much for everything ❤️ 🙏 💗 💕 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 God bless you and all your family all the people

  • @lidya7924
    @lidya7924 ปีที่แล้ว

    እህታችን እግዚአብኤር ያበርታሽ በጣም የማደንቅሽ የምወድሽ ምክሮችሽ የጠቀሙኝ ነኝ በርቺ❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት እዚህ ምድር ላይ እንደ እኔ በነገ ተስፋ የሚኖር ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ በጣም ተስፋ አደርጋለሁ።ዛሬን ኖሬ አላዉቅም ሁሌም ነገዬ ጥሩ እንዲሆን እያልኩ ዛሬን የሚገባኝን አግኝቼ አላዉቅም።እረፍት መዉጣት ሲያመኝ እንኳ ሀኪምቤት መሄድ አላዉቅም ቆይ የዛሬዉ ያልፋል ልታገስ ይቺን ካልታገስኩና በፅናት ካላለፍሁ እኮ ኢትዮጵያ ቶሎ የመግባት እድል ይራዘማል፣ኢትዮጵያ ገብቼ የራሴን ስራ እየሰራሁ ትምህርቴን መማር አልችልም። ስለዚህ የዛሬዉን ችግር እየመረረኝ እዉጠዋለሁ።አሁን ግን ሁሉ ነገር ተስፋ እያሳጣኝ ህልሜና ተስፋዬ ሁሉ እንደጉም ሲበተን ይታየኛል።ችግሩ ከምን እንደሁ አላዉቅም አንድም ቀን እኔ ባሰብኩትና ባቀድኩት ኖሬ አላዉቅም።እኔም እግዚአብሔር አልፈቀደም ብዬ አልፈዋለሁ።ብቻ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
    ዳጊዬ እናመሰግናለን ክበሪልን

  • @hiwot6050
    @hiwot6050 ปีที่แล้ว +4

    የ አለባበሰሽን ስርዓት ሰወደው 🥰🥰🥰

  • @woynitu
    @woynitu ปีที่แล้ว

    ዳጊየ ስወድሽ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥሽ ደሰስ የሚል የሚጣፍጥ አንደበት አለሺ አወ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ጠንካራ ቆራጥ ሁኑ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን በቀጣይ ወር ሐገሪን እገባአለሁ እማማ ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. ปีที่แล้ว

    ዳጊ እናመሰግናለን ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው። ከሁሉም ነገር በላይ እድሜና ጤና መኖር ነው።

  • @elfazteffera51
    @elfazteffera51 ปีที่แล้ว +5

    Dagi the advice is heart warming and gives hope. U have a massive audience and u can touch many lives. Thank you for sharing your life and for your inspiration. If I could point out one thing though it will be a really hand on support if u could give an on line workshop to specifically these ladies in Areb countries, how to train their mind how to raise their energy how to practice gratitude and visualisation and make a board and plan in how they want to go forward will be a game changer in their lives and practical tool too.

    • @amalyousaf7058
      @amalyousaf7058 ปีที่แล้ว

      ዳጊይ ተባረኪ አንቺም UROLL እኔም የወጣዉት ራሴን ና ቤተሰቦቼ እቐይራለዉ የአካባቢን አብታም ሳደቅ አልኖርም ብይ ነዉ ነገርግን እኔ ስወጣ ከገጠር 2ትልጆች አምጥቼ ወጣዉ ጌታ ይባረከ አርጎልኛል ዳግዬ እርግጥ ነዉ ከራሱ በላይ ለቤተሰብ እድሜዉን የጨረሰ ነዉ

  • @user-by3mq8xl3n
    @user-by3mq8xl3n ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም ከባድ ነው ማንም እሚረዳን የለም 😢

  • @hana-21
    @hana-21 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ዛሬ ይህን ሰዓት ደቂቃ መተንፈሻዬ ስለሁነ ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርን እየቀሰምኩ ነው ባንቺ ላይፍ ላይ ❤❤❤❤❤እናም እንወድሻለን

  • @ove6164
    @ove6164 ปีที่แล้ว +7

    ዳጊተይ ሽኮር My model✨💙

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x ปีที่แล้ว +15

    ዳጊ 😢 በ17 አመቴ ነው ስደት የወጣውት ሁሉ ለበጎ ነው አሁን ደክሞኛል 😌 እግዚአብሔር ይመስገን

    • @begoasrat2584
      @begoasrat2584 ปีที่แล้ว +1

      Ayizoshi yene wudi hulumi yalifali 😭🙏

    • @warkmeoko
      @warkmeoko ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍአይዛሽ ይበቃሽለግቢ

    • @neima2690
      @neima2690 ปีที่แล้ว

      የኔቆጆ ልክ እደኔ

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b ปีที่แล้ว +2

      እኔም በ17 ነዉ ግን 1 ጊዜ ሀገር ገብቸ መኖር አልቻልኩም ከበደኝ ተመልሸ መጣሁ

    • @adiajemal
      @adiajemal ปีที่แล้ว +1

      14amatenew yewathut gin zarely batam destenan alhmdellhi bizu nager aslfelhu

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs5592 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እውነት ችግራችነን ሁሉ ስለተረዳሽን እናመሰግናል እግዚአብሔር ያውቃል የእኛ ነገር ነገ የተሻለ ይሆናል ልክ ነው

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l ปีที่แล้ว +1

    ስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት
    ስደት ምርር ያለው ሀገር መግባት ጭንቅ የሚለው ላይክ አድርጉኝ

  • @sasosaos8827
    @sasosaos8827 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ስደት መረረኝ ልጄም ናፈቀችኝ