ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዳዊቴ እጅግ በጣም ነው የምወደው ምርጥ ድምፃዊ ነው አድናቂው ነኝ ክበርልን ሁላችሁንም አገራችንን ሰላም ትሁንልን
ድምፅህ ውስጤ ነው ዳዊቴ እረ ላይክ ግጩኝ በፍቅሩ አበድኩ
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሆይ አዝማሪዎች ሀጥያታችን አበዙብን አዝማሪ በዛ ህዝባችን ሠይጣናዊ ዘፈን መንፈስ አረከሱት አምላክ ሆይ ሀገራችን ከዘፋኝ መንጋ ገላግላት ያም እየተነሣ ይጮሁብናል OMG
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር አምላክ ጩሄታም ዳሌ አሞጋሽ የgay መንፈስ የሰፈረበት የወንድ ሴት መሣይ ትውልድ ይሰውረን ምድረ ቀፋፍ የወንድ ሴት gay መሣይ
@@zeusolmpia2215 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ስታናጅ
ዘናጩ ልጅ ላጣብስሽ
😂😂😂
የምርጦች ምርጥየኔ አንበሳ ዳዊትያስይፍሽ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥክ
በጣም የሚገርማችሁ ዘፈን ሲያምረኝ መስማት የምፈልገው ዳዊት ጽጌን ብቻ ነው። በዘመኑ የተፈጠረ ዕንቁ ዘፋኝ አዎ ዘፋኝኝኝኝኝኝ
ልጁ ኮ ከላይ ነው የተሰጠው ተሰጦው ሃይስኩል ስንማር ዝግጅት ሲኖር ይዘፍንልን ነበር ለዚ መብቃቱ በጣም ደስ ይላል ብዙ ልጆች ሰሚ አተው የቀሩም ስላሉ ያንተ እዚህ መድረስ ደስ ይላል
አብራሀም ወለዴን እናመሰግን አለን እሰከባልደርቦችህ ደዊት የናንተ ወጤት ነው የሙዚቃውን ሁለት ደርጃ ከዛ በላይ ከፋ አድረጋቹሁታል እሳያስም ጅራ ከዚህ በሻለ እንጠብቅ አለን
አተሳ የትላይነህ
@@Abyssiniawalya ++++q+0
👍👍
ከላይ የሚሰጥ የኃጢአት ስጦታ የለም
ወይኔ ዳዊትየ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል እየደጋገምኩ ባዳምጠው አይሠለቸኝም ሠይፉየ እናመሠግናለን በስደት ላይሆኜ ዘና ታደርገኛለህ
በእውነት ቢሰሙት ውለው ቢያድሩ ምንም የማይሰለች ድምፅ ግሩም ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ልዩ አድርጎ ፈጥሮሀል ይሄ መመረጥነዉ እግዚአብሔር መርጦሀል በርታ እራስህን ጠብቅ አሟልቶ ነዉ የሰጠህ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ድምፅ ነዉ ያለህ ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም የሚያምር ድምፅ አለክ በጣም ብዙ ልምድ ያላቸው ሙዚቀኞች መድረክ ላይ ድምፃቸው አያምርም ያንተ ግን ውብ ነው አቦ ይመችህ
bezihi dimxih zemribetii yezelalem betihin mesrtibetii bezefenii megsemaytin yewrsee yelm
Anda tedy new
woww
ዳውቴ በጣም አሪፍ ነው ከምነግርህ በላይ ሥታምር አቤት ቁመት ምንኑን ቱቸ ምኑን ልገርህ ባጭሩ ውብ ነው ይመችህ ወድሜ አላህ ካተ ጋር ይሁን የኔ ጠበለል
እንደ ዘመኑ ሰዎች ማር ቆንጆ ቅብርጥስ ምንርጥስ ከማለት እንዲህ ቢያልፉትም የሚያልፍ ሥራ ሰርቶ ዛሬ ብሞትም አይቆጭም አቦ እግዚያአብሄር ዕድሜህን ያርዝመው
ዋው ደምፅህ ከምንም በለይ ያምራል ሰላምህ ይብዛ ሰይፋ በጣም ዘና እያረከን ነው ዘና ያለ ኑሮ ይስጥህ
ሁሉን አሞልቶ የሠጠህ ዳዊት በጣምነው የማደንቅህ ዘፈኖችህ ትዝታን ይቀሠቅሣሉ
ዋው ዳዊት ምርጥ ድምፅ አለህ ለሥቴጅ ከበቂ በላይ የሚሆን ብዙ ድምፃዊያን የእሥቱዲወ ድምፅ አንጂ አሥቴጂ ላይ ይቸገራሉ አንተጋ ያ የለም ጎበዝ ነህ በርታ በተረፈ ሠለሀይማኖት የምታወሩ ሠወች ሠለእራሣችሁ አወቁ የላበላችሁን አትከኩ
ድምፅህ በጣም ነው የማያምረው መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ
Sumia Fikre daweteneyfekerhsateyatadalahe
Sumia Fikre አሜን አሜን አሜን
wowwwwwww betame konjoooo new
ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮች
I miss you
ዋዉ ደምፅህን ለማደረነቅ ቃል ያጥረኛል በርታ ሀበሻ ባንዶችም። ጎበዞች ናችሁ በርቱ
ህይወት ያለው ድምፅ!
ውስጤ ነህ ያንተን ሙሉ አልበም ሳላይ እንዳልሞት !! ኡፍፍፍ ዳዊት
ስብከት መሆኑ ነው?
አውጣልሽ
Ayeshew tadya
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቆንጅ ♥♥♥
Dingle maryam zifagn tewdalech enda
th-cam.com/video/r1ovscp3M-I/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርጉኝ
ድንግል ማርያም ፍጡርኮ ናት! ብቸኛው ፈጣሪ ብቻ ነው ፍጡራንን ሊጠብቅ የሚችለው።
@@kiroselhanna2143 የትኛውንም ያክል ቢያስቸግር እናት ልጇን አትጠላም!
ተማሪው ዳዊት እሂም ትልቅ ቦታ ያደርስሀል ተባረክ ልጅ ዳዊት ፅጌ የባላገሩ
ዴቫ ምርጥ ዘፈን ነው ሰወደው አበበ ተካን እግዚአብሔር ያሳብከውም ያሳካልክ
yab love
Wow wwwww 😗😗
👍👍👍👍👍
ዳዊት የእውነት ይመችህ ዘፈን መደገፍ ቅር ቢለኝ ግን ድምፅህ እህህህህህህህህህ ነው የሚያሠኘው የውነት ኡፍፍፍፍፍፍ አቦ ይመችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
This is probably one of the best live performance ever in any live show. The dude talent is insane
ኧረ ይህልጂ ድምፅ ዋው ነው ተባረክ ያአቤን ተካ ሙዚቃ ነው አሽቀረቀረውኮ
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በተለይ ገላዋ የሚለው ዳዊት በርታ በዚሁ ቀጥልበት።
ዋው፣ለካሸዋም፣አላችሁልንዴ፣፣እስይይይ፣ጥሩዘመን፣ተመኘሁ፣ወድሜ፣ከሙሉጤናጋር
ዋው እግዜቤር ዬጠብቅ መልካም የስራ ዘመን ዬሁንልህ
ኑርእልእንንንንንንን ዳዊትትትትትትት እድሜ ጤና ይእስእጥእክ ብዙ እንጠብእቃለን በዚህ ድእምእጽ
የሚገርም ድምጽ ከሠይፉ ጭፈራ ጋር
ዴቭ በጣም አደናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
የበሰለ ግጥም ማለት የሙሉጌታ ተስፋየ ሀገሮ ወዳ ማዶ፡፡ በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ ያለ ግጥም የመግጠም ብቃት የፈጣሪ ቸሮታ ነው፡፡ የግጥሙ ፍሰት በደንብ አስተወሉት፡፡ አይ ሞት እናመሰግናለን ሙሉጌታ ተስፈየ፡፡
የፈጣሪን ሥጦታ በጥንቃቄ መጠበቅ የባለቤቱ ነውና በርታ ።
ዳዊት በጣም አድናቂህ ነኝ ከአድናቂ ባለፈ አፍቃሪህ ነኝ በጣም በጣም ነው የምወድክ እሽ አፍቅሬ አላውቅም አሁን ግን አንተን አፈቀርኩ
በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ 1ኛ ነት ይገባሃል
I dont understand when ppl give dislike to such awsome song. I can say this is jealousy. You know what suck it up guys. This guy is excellent singer. An Eritrean listener.
ወይኔ ይሄ ልጅ ኡፍፍፍፍፍ ይሄ ነዉ ድምፅ የልብን ትርታ የሚያፋጥን Emmmmma
ዳዊትይ ድምፅክ በጣምልዩነው ፈጣሪ ጥሩቦታያድርስክ
ኤልፍ ውመር wwwwww
gobez tru asteyayet
ዴቭዬ ስወድክኮ እንዴት ያስደስታል ፍቅር በህልም ውይ ስደት በርታ በጣም ልብን ስርቅርቅ የሚያረግ ድምፅ ነው ያለክ የራስክን ስራ እጠብቃለው ከምለው በላይ አድናቂክ ነኝ
Selam
ዴቭዬ ወይኔ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም በቃ ምን ልበልህ ወድሐለሁ በጣም
ደቭየ ኬባላገሩ ጀምሬ ሳጨበጭብ እዝህ ደርሰሀል ፈጣሪ ካንቴይሁን እሱ ይቅደምህ
What a gift Amazzzzzzing👌 this guy can sing any hard music in the world
ዋውው በጣም የሚምርና ውብ ነህ መልካም የስራ ዘበን ተመኘሁልህ
ዴቭዬ ድምፅህ እንዴት እንደሚያምር ስወድልህ እኮ
እናት ወልዳለች የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
Even your voice on the stage, just incredible🤦♀️👍
ዳዊት ፅጌን ሳደቀው ሆዴ እያዘነ ነው በጣም እወደው አለሁ ድምፁን በጣም በጣም
እኔ ሙዚቃወችን የማዳመጥ ፈላጎት አልነበረኝም ባጋጣም ዛሬ ቃለመጠየቅመሥሎኝ አደመጥኩት እውነት ቃልየለኝም ብቻ በዚህ ቀጥልበት
ዳዊቴ እኔ ምንም ቃል የለኝም አንተ ልዩ ነህ ፈጣሪ ካሰብከው ያድርስህ
kkkkkk ጥሎብኝ ሰይፉየን እወደዋለሁ ያተን እራስ የመሰለች ቂል ይዘህ ቂው ቂው አልክብን እኮ ዳዊትየ በረታ አይዞን የዛኛውን አለም ኑሮህን ፈጣሪ ይርዳህ
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ገን ከአርቲስት ቴዲ አፍሮን ና ዳዊት ፅጌን ስወዳቹህ በዚህ ድምፅ ብትዘምር ጭራሽ❤❤❤❤
ደሞ እውነት ነው የሚያወራው 👍👍👍 እግዚአብሔር ከሰው አይን ያውጣህ የኔ ጀግና 👍👍👍😏❤ድምፅህ ሰረሰሮ ነው ጆሮ የሚገባው👍👍👍❤
ድምፀህ በጣም ነው ሚያምርው ዋው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
የአንድ ዘመን ሙዚቃዎች ዋው💚💛❤👈👏👏👏
ውይይ ዳዊቴ እወድሀለሁ ሚሥትሕ ታድላ ድምፅሕ መብሩክ ብያለሁ ድምፅሕ ከነ መልክሕ ውሥጤ ነው
You so amazing young generation keep working hard. good luck to you brother from Eritrea
ዎው ዎው አዉነት አበበ አራሱ የዘፈነው ነው የሚመስለው ዴቭ በርታልን አውነት ምርጥ ድምጽ አለህ
ምርጥዬ አልበምህ ከወጣ በሗላ የትኮመተ b/c he is legend
Davo ምርጥ ሰው ልዩ ነህ ትችላለህ God Blesss You
አበባ ተከን እኔም በጣም ነው ምዋደው አገጠም አገኛቸው ብዘፈነው
የኔ ማሬ ልዩ ነህ እድሜ እና ጥና ይስጥህ
ዋዉዉ ልዩ ነህ ዱቭየ እድሜና ጤና ይሥጥክ ፀባየ ሠናይዋ
በጣም ደሥ ይላል ደዊት ፅጌ ድምፅሕ በጣም ያምራል
ሰይፉዬ እንደው ይኤን ልጅ እባክክ በጣም ነው የምወደው ምናለ እንደው ብታስደምመኝ በፈጠርክ
Edom Beza Edom sayfow.edatenewoymesekewo
Edom Beza Edom አለም ቀድማሻለች
እኔ.ቀድሜሻለሁ.ክክክክክክክ
ዋው አረ ደዊት እደው ምን አቤ ልሁንሁንልክ ፈጠሪ ይጠብቅ ቀለት የጥረኛል 🙏❤🤭❤
ዉብ ድምፅ ዉብ ቁመና ዉብ መልክ ልዩ ፀባይ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ዴቫችን በርታ ከጎንህ ነን😍😘😘😘
ዙዙ እሱን ተይና እኔ በጣም ነው ምወድሽ እሽ 💘💘❤
እረ ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደው ሰይፍዬ ሁሌ ጋብዘው መድረክ ላይ እዲዘፍን ብቻ
መልካም ሁሉ የሚዘሩ መልካም ያጭዳሉ፤ ስንዴ ስትዘራ ስንዴ ታገኛለህ፤ ቸልተኛ ሆነህ እንክርዳዱ ከበዛ ግን በህይወት ዋጋ ትከፍላለህ! በጎ ማሰብን የሚያክል ተዓምር ፈጣሪ የለም!🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ለድምፅህ ዋው ብቻ
በልሜ ትመጣለች ያች የቀን መናኝ
ምረጥ ድምፅ ነዉ ያለህ በረታ
ዳዊት የእውነት ይችላል!!!!
VERY impressive. He has a very nice and toned voice. Good job!
ግን ይህን ድምጽ ለመዝሙር ብታደርገው እደት ደስ ይላል አስብበት
ልዩ ድምፅ ነው ያለህ በርታ....ጎበዝ
waw ድምፅ ብሎ ጭጭ ልዪ ነው ግን የት ጠፍ ይሄ ልጅ መችስ ነው የራሱን ዘፈን እሚያሰማን
ድምጵህ ልክ እደ መልክህ ያምራል
አንተን በሰማሁት ጆሮዬ እንዲት ሌላ ልስማ👏👏
I know I can't stop loving your songs
መድረክ ላይም ጎበዝ ነህ ዳዊት በረታ
አጀት ስትበላ የደሀ ነገር ....... ዳየ ያንተን እጠብቃለን
በለው ድምፅ አድሎሀል ዋው አድናቂህነኝ መልካም የስራ ዘምን የኔወድም
ጋሽ ጀምበሬ ድንቅ ነው😍😍😍🎺🎷🎸🎹🎼🎶
ሰይፍሻ እንደዚህ አይነት ድምፃዊ ጋብዝልን
ዳዊትይመችህአቦውድየኢትዩልጅ
ድምፅህ ያምራል ዲቪየ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
ሠይፈ ይመችህ
ኡፍኡፍሙዚቃየሸይጧንነውእኔየምወደውመንዙማነውአጉብጏቢሁላ
kkkkkkkkkkkkk እና አዚህ፠ምን እያረግሽ ነዉ
ነፍሴ ይመችህ የአራዳ ልጅ
ድምጽና መልክ ሲደመር ቁመና 100 ዋው መልካም የስራ ዘመን
wowwwbig like Daveye mare ......Emberhan kante ga thun ♥
Mezmur yezemere meselesh ende. Tutish kifech lite GA Eko New gitimu
ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለክ
What a great live effort! too awesome
ዋዉ ዋዉ እጅግ በጣም የሚያምር ድምጵና ችሎታ ነዉ ያለክ በርታ ቀጥልበት አድናቂህ ንኝ።
👌👌👌so sweet tabarak
የኔ.ጠበለል.ሙዚቃህ.ውስጤ.ነው
ሰይፍሻ ስንቱን አጣበስክ እስኪዴቭዬን አጣብሰኝ ባይሆን አንድ ቀን ቁጭ ብሎ ይዝፈንልኝ ዉይ ሳም ላርገዉ😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜
🤣🤣🤣
ነይ እኔ ልጥበስሽ በእንጨት ነው በከሰል የምትጠበሽ ቆንጂት
😁
ONJO
አይናፋር ዱርየ ያልሽው አይን አውጣ ፈጣጣ ዱርየ ለማለት ነው
ዋው፡አንደኛ፡ድምፅህ፡በጣም፡ያምራል፡ቆንጆ
ጋሽ ሳፍዬ በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው
ውውውውውውው ድምፃህ ያምራል ።እግዛብሄር ቀሪው ዘመንህን ይባርቀው ውይይይይይ ድምፅህህህህ እህህህህህ
የገጠር ልጅ ውስጤ ነው
በጣም ያምራል ድምፅህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ...
ዳዊቴ እጅግ በጣም ነው የምወደው ምርጥ ድምፃዊ ነው አድናቂው ነኝ ክበርልን ሁላችሁንም አገራችንን ሰላም ትሁንልን
ድምፅህ ውስጤ ነው ዳዊቴ እረ ላይክ ግጩኝ በፍቅሩ አበድኩ
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ሆይ አዝማሪዎች ሀጥያታችን አበዙብን አዝማሪ በዛ ህዝባችን ሠይጣናዊ ዘፈን መንፈስ አረከሱት አምላክ ሆይ ሀገራችን ከዘፋኝ መንጋ ገላግላት ያም እየተነሣ ይጮሁብናል OMG
ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር አምላክ ጩሄታም ዳሌ አሞጋሽ የgay መንፈስ የሰፈረበት የወንድ ሴት መሣይ ትውልድ ይሰውረን ምድረ ቀፋፍ የወንድ ሴት gay መሣይ
@@zeusolmpia2215 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ስታናጅ
ዘናጩ ልጅ ላጣብስሽ
😂😂😂
የምርጦች ምርጥ
የኔ አንበሳ ዳዊትያ
ስይፍሽ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥክ
በጣም የሚገርማችሁ ዘፈን ሲያምረኝ መስማት የምፈልገው ዳዊት ጽጌን ብቻ ነው። በዘመኑ የተፈጠረ ዕንቁ ዘፋኝ አዎ ዘፋኝኝኝኝኝኝ
ልጁ ኮ ከላይ ነው የተሰጠው ተሰጦው ሃይስኩል ስንማር ዝግጅት ሲኖር ይዘፍንልን ነበር ለዚ መብቃቱ በጣም ደስ ይላል ብዙ ልጆች ሰሚ አተው የቀሩም ስላሉ ያንተ እዚህ መድረስ ደስ ይላል
አብራሀም ወለዴን እናመሰግን አለን እሰከባልደርቦችህ ደዊት የናንተ ወጤት ነው የሙዚቃውን ሁለት ደርጃ ከዛ በላይ ከፋ አድረጋቹሁታል እሳያስም ጅራ ከዚህ በሻለ እንጠብቅ አለን
አተሳ የትላይነህ
@@Abyssiniawalya ++++q+0
👍👍
ከላይ የሚሰጥ የኃጢአት ስጦታ የለም
ወይኔ ዳዊትየ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል እየደጋገምኩ ባዳምጠው አይሠለቸኝም ሠይፉየ እናመሠግናለን በስደት ላይሆኜ ዘና ታደርገኛለህ
በእውነት ቢሰሙት ውለው ቢያድሩ ምንም የማይሰለች ድምፅ ግሩም ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ልዩ አድርጎ ፈጥሮሀል ይሄ መመረጥነዉ እግዚአብሔር መርጦሀል በርታ እራስህን ጠብቅ አሟልቶ ነዉ የሰጠህ ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ድምፅ ነዉ ያለህ ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም የሚያምር ድምፅ አለክ በጣም ብዙ ልምድ ያላቸው ሙዚቀኞች መድረክ ላይ ድምፃቸው አያምርም ያንተ ግን ውብ ነው አቦ ይመችህ
bezihi dimxih zemribetii yezelalem betihin mesrtibetii bezefenii megsemaytin yewrsee yelm
Anda tedy new
woww
ዳውቴ በጣም አሪፍ ነው ከምነግርህ በላይ ሥታምር አቤት ቁመት ምንኑን ቱቸ ምኑን ልገርህ ባጭሩ ውብ ነው ይመችህ ወድሜ አላህ ካተ ጋር ይሁን የኔ ጠበለል
እንደ ዘመኑ ሰዎች ማር ቆንጆ ቅብርጥስ ምንርጥስ ከማለት እንዲህ ቢያልፉትም የሚያልፍ ሥራ ሰርቶ ዛሬ ብሞትም አይቆጭም አቦ እግዚያአብሄር ዕድሜህን ያርዝመው
ዋው ደምፅህ ከምንም በለይ ያምራል ሰላምህ ይብዛ ሰይፋ በጣም ዘና እያረከን ነው ዘና ያለ ኑሮ ይስጥህ
ሁሉን አሞልቶ የሠጠህ ዳዊት በጣምነው የማደንቅህ ዘፈኖችህ ትዝታን ይቀሠቅሣሉ
ዋው ዳዊት ምርጥ ድምፅ አለህ ለሥቴጅ ከበቂ በላይ የሚሆን ብዙ ድምፃዊያን የእሥቱዲወ ድምፅ አንጂ አሥቴጂ ላይ ይቸገራሉ አንተጋ ያ የለም ጎበዝ ነህ በርታ በተረፈ ሠለሀይማኖት የምታወሩ ሠወች ሠለእራሣችሁ አወቁ የላበላችሁን አትከኩ
ድምፅህ በጣም ነው የማያምረው መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ
Sumia Fikre daweteneyfekerhsateyatadalahe
Sumia Fikre
አሜን አሜን አሜን
wowwwwwww betame konjoooo new
ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮች
I miss you
ዋዉ ደምፅህን ለማደረነቅ ቃል ያጥረኛል በርታ ሀበሻ ባንዶችም። ጎበዞች ናችሁ በርቱ
ህይወት ያለው ድምፅ!
ውስጤ ነህ ያንተን ሙሉ አልበም ሳላይ እንዳልሞት !! ኡፍፍፍ ዳዊት
ስብከት መሆኑ ነው?
አውጣልሽ
Ayeshew tadya
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ቆንጅ ♥♥♥
Dingle maryam zifagn tewdalech enda
th-cam.com/video/r1ovscp3M-I/w-d-xo.html ሰብስክራይብ አርጉኝ
ድንግል ማርያም ፍጡርኮ ናት! ብቸኛው ፈጣሪ ብቻ ነው ፍጡራንን ሊጠብቅ የሚችለው።
@@kiroselhanna2143 የትኛውንም ያክል ቢያስቸግር እናት ልጇን አትጠላም!
ተማሪው ዳዊት እሂም ትልቅ ቦታ ያደርስሀል ተባረክ ልጅ ዳዊት ፅጌ የባላገሩ
ዴቫ ምርጥ ዘፈን ነው ሰወደው አበበ ተካን እግዚአብሔር ያሳብከውም ያሳካልክ
yab love
Wow wwwww 😗😗
👍👍👍👍👍
ዳዊት የእውነት ይመችህ ዘፈን መደገፍ ቅር ቢለኝ ግን ድምፅህ እህህህህህህህህህ ነው የሚያሠኘው የውነት ኡፍፍፍፍፍፍ አቦ ይመችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
This is probably one of the best live performance ever in any live show. The dude talent is insane
ኧረ ይህልጂ ድምፅ ዋው ነው ተባረክ ያአቤን ተካ ሙዚቃ ነው አሽቀረቀረውኮ
ዋው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ በተለይ ገላዋ የሚለው ዳዊት በርታ በዚሁ ቀጥልበት።
ዋው፣ለካሸዋም፣አላችሁልንዴ፣፣እስይይይ፣ጥሩዘመን፣ተመኘሁ፣ወድሜ፣ከሙሉጤናጋር
ዋው እግዜቤር ዬጠብቅ መልካም የስራ ዘመን ዬሁንልህ
ኑርእልእንንንንንንን ዳዊትትትትትትት እድሜ ጤና ይእስእጥእክ ብዙ እንጠብእቃለን በዚህ ድእምእጽ
የሚገርም ድምጽ ከሠይፉ ጭፈራ ጋር
ዴቭ በጣም አደናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
የበሰለ ግጥም ማለት የሙሉጌታ ተስፋየ ሀገሮ ወዳ ማዶ፡፡ በጣም የሚገርም ነው እንደዚህ ያለ ግጥም የመግጠም ብቃት የፈጣሪ ቸሮታ ነው፡፡ የግጥሙ ፍሰት በደንብ አስተወሉት፡፡ አይ ሞት እናመሰግናለን ሙሉጌታ ተስፈየ፡፡
የፈጣሪን ሥጦታ በጥንቃቄ መጠበቅ የባለቤቱ ነውና በርታ ።
ዳዊት በጣም አድናቂህ ነኝ ከአድናቂ ባለፈ አፍቃሪህ ነኝ በጣም በጣም ነው የምወድክ እሽ አፍቅሬ አላውቅም አሁን ግን አንተን አፈቀርኩ
በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ 1ኛ ነት ይገባሃል
I dont understand when ppl give dislike to such awsome song. I can say this is jealousy. You know what suck it up guys. This guy is excellent singer. An Eritrean listener.
ወይኔ ይሄ ልጅ ኡፍፍፍፍፍ ይሄ ነዉ ድምፅ የልብን ትርታ የሚያፋጥን Emmmmma
ዳዊትይ ድምፅክ በጣምልዩነው ፈጣሪ ጥሩቦታያድርስክ
ኤልፍ ውመር wwwwww
gobez tru asteyayet
ዴቭዬ ስወድክኮ እንዴት ያስደስታል ፍቅር በህልም ውይ ስደት በርታ በጣም ልብን ስርቅርቅ የሚያረግ ድምፅ ነው ያለክ የራስክን ስራ እጠብቃለው ከምለው በላይ አድናቂክ ነኝ
Selam
ዴቭዬ ወይኔ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም በቃ ምን ልበልህ ወድሐለሁ በጣም
ደቭየ ኬባላገሩ ጀምሬ ሳጨበጭብ እዝህ ደርሰሀል ፈጣሪ ካንቴይሁን እሱ ይቅደምህ
What a gift Amazzzzzzing👌 this guy can sing any hard music in the world
ዋውው በጣም የሚምርና ውብ ነህ መልካም የስራ ዘበን ተመኘሁልህ
ዴቭዬ ድምፅህ እንዴት እንደሚያምር ስወድልህ እኮ
እናት ወልዳለች የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
Even your voice on the stage, just incredible🤦♀️👍
ዳዊት ፅጌን ሳደቀው ሆዴ እያዘነ ነው በጣም እወደው አለሁ ድምፁን በጣም በጣም
እኔ ሙዚቃወችን የማዳመጥ ፈላጎት አልነበረኝም ባጋጣም ዛሬ ቃለመጠየቅመሥሎኝ አደመጥኩት
እውነት ቃልየለኝም ብቻ
በዚህ ቀጥልበት
ዳዊቴ እኔ ምንም ቃል የለኝም አንተ ልዩ ነህ ፈጣሪ ካሰብከው ያድርስህ
kkkkkk ጥሎብኝ ሰይፉየን እወደዋለሁ ያተን እራስ የመሰለች ቂል ይዘህ ቂው ቂው አልክብን እኮ ዳዊትየ በረታ አይዞን የዛኛውን አለም ኑሮህን ፈጣሪ ይርዳህ
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ገን ከአርቲስት ቴዲ አፍሮን ና ዳዊት ፅጌን ስወዳቹህ በዚህ ድምፅ ብትዘምር ጭራሽ❤❤❤❤
ደሞ እውነት ነው የሚያወራው 👍👍👍 እግዚአብሔር ከሰው አይን ያውጣህ የኔ ጀግና 👍👍👍😏❤ድምፅህ ሰረሰሮ ነው ጆሮ የሚገባው👍👍👍❤
ድምፀህ በጣም ነው ሚያምርው ዋው መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
የአንድ ዘመን ሙዚቃዎች ዋው💚💛❤👈👏👏👏
ውይይ ዳዊቴ እወድሀለሁ ሚሥትሕ ታድላ ድምፅሕ መብሩክ ብያለሁ ድምፅሕ ከነ መልክሕ ውሥጤ ነው
You so amazing young generation keep working hard. good luck to you brother from Eritrea
ዎው ዎው አዉነት አበበ አራሱ የዘፈነው ነው የሚመስለው ዴቭ በርታልን አውነት ምርጥ ድምጽ አለህ
ምርጥዬ አልበምህ ከወጣ በሗላ የትኮመተ b/c he is legend
Davo ምርጥ ሰው ልዩ ነህ ትችላለህ God Blesss You
አበባ ተከን እኔም በጣም ነው ምዋደው አገጠም አገኛቸው ብዘፈነው
የኔ ማሬ ልዩ ነህ እድሜ እና ጥና ይስጥህ
ዋዉዉ ልዩ ነህ ዱቭየ እድሜና ጤና ይሥጥክ ፀባየ ሠናይዋ
በጣም ደሥ ይላል ደዊት ፅጌ ድምፅሕ በጣም ያምራል
ሰይፉዬ እንደው ይኤን ልጅ እባክክ በጣም ነው የምወደው ምናለ እንደው ብታስደምመኝ በፈጠርክ
Edom Beza Edom sayfow.edatenewoymesekewo
Edom Beza Edom
አለም ቀድማሻለች
እኔ.ቀድሜሻለሁ.ክክክክክክክ
ዋው አረ ደዊት እደው ምን አቤ ልሁንሁንልክ ፈጠሪ ይጠብቅ ቀለት የጥረኛል 🙏❤🤭❤
ዉብ ድምፅ ዉብ ቁመና ዉብ መልክ ልዩ ፀባይ የኔ ፍልቅልቅ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ዴቫችን በርታ ከጎንህ ነን😍😘😘😘
ዙዙ እሱን ተይና እኔ በጣም ነው ምወድሽ እሽ 💘💘❤
እረ ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደው ሰይፍዬ ሁሌ ጋብዘው መድረክ ላይ እዲዘፍን ብቻ
መልካም ሁሉ የሚዘሩ መልካም ያጭዳሉ፤ ስንዴ ስትዘራ ስንዴ ታገኛለህ፤ ቸልተኛ ሆነህ እንክርዳዱ ከበዛ ግን በህይወት ዋጋ ትከፍላለህ! በጎ ማሰብን የሚያክል ተዓምር ፈጣሪ የለም!🔥M2E🔥👈
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ለድምፅህ ዋው ብቻ
በልሜ ትመጣለች ያች የቀን መናኝ
ምረጥ ድምፅ ነዉ ያለህ በረታ
ዳዊት የእውነት ይችላል!!!!
VERY impressive. He has a very nice and toned voice. Good job!
ግን ይህን ድምጽ ለመዝሙር ብታደርገው እደት ደስ ይላል አስብበት
ልዩ ድምፅ ነው ያለህ በርታ....ጎበዝ
waw ድምፅ ብሎ ጭጭ ልዪ ነው ግን የት ጠፍ ይሄ ልጅ መችስ ነው የራሱን ዘፈን እሚያሰማን
ድምጵህ ልክ እደ መልክህ ያምራል
አንተን በሰማሁት ጆሮዬ
እንዲት ሌላ ልስማ👏👏
I know I can't stop loving your songs
መድረክ ላይም ጎበዝ ነህ ዳዊት በረታ
አጀት ስትበላ የደሀ ነገር ....... ዳየ ያንተን እጠብቃለን
በለው ድምፅ አድሎሀል ዋው አድናቂህነኝ መልካም የስራ ዘምን የኔወድም
ጋሽ ጀምበሬ ድንቅ ነው😍😍😍🎺🎷🎸🎹🎼🎶
ሰይፍሻ እንደዚህ አይነት ድምፃዊ ጋብዝልን
ዳዊትይመችህአቦውድየኢትዩልጅ
ድምፅህ ያምራል ዲቪየ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
ሠይፈ ይመችህ
ኡፍኡፍሙዚቃየሸይጧንነው
እኔየምወደውመንዙማነው
አጉብጏቢሁላ
kkkkkkkkkkkkk እና አዚህ፠ምን እያረግሽ ነዉ
ነፍሴ ይመችህ የአራዳ ልጅ
ድምጽና መልክ ሲደመር ቁመና 100 ዋው መልካም የስራ ዘመን
wowww
big like Daveye mare ......Emberhan kante ga thun ♥