ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፍል 2th-cam.com/video/hnIFsYTHnl8/w-d-xo.htmlክፍል 3 th-cam.com/video/qrpMXBQLZgA/w-d-xo.html
ወድሜ ዬኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ እኔ(12)አመት ሙሉ ለፍቼ ምንም ዬለም ደሞ ከምንም በላይ የሚአመዉ ደሞ ዬወድሜ ምስት ዬበላችኝ ነዉ ዬሚአመኝ አሁንም ስደት ነኝ ብቻ ተመስጌን በኢወት አለሁ😭😭
ሀመልማል አባተን ምትመስለው ነገርስ ቤተሰቦቾ እሳት ይሁንባቸው ስንት አረብ ሀገር ተንከራታ መውለድሽም ፈጣሪ ይወድሻል
Ayegeremem enem comment aderege neber she looks like hamelmal abate
እኔስ ብትይ
ቁጭ እራሷን😂
ኸረአትመስልም
@@kiwait9295 እውር ነሽ እንዴ??
እጅግ በጥም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ ደርባባ እህት😢😢😢
የብዙዎች ሕይወት የማበላሹ በጣም ቆሻሻ የሆኑ ቤተሰብ አሉ አይዞሽ እህቴ
Awo betsebochi ye Ethiopia 🇪🇹 kifu nachew enji areb betam yishalal kegna
የስደተኛ ፈተና መቸነው የሚያልቀው
በጣም ወላሂ እኛ መከራችንንን እያየን እያመጣን እነሱ ጉድ ይሰሩናል
ቤተሰብ ምንም ኩፉ ቢሆኑ ቆሻሻአይባልም
አይባልም እርግጥ ነው ትልቅ ስህተት ነው እያደረጉ ያሉት እንዲ የሚያደርጉት ቤተሰብ ግን በዚ ልክ ቆሻሻ ቤተስብ አለ አይባልም የምንሰጣቸው ኮሜንቶችን በማስተዋል እናድርገው
መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ግን !!! ፍትህ የፍትህ ያለህ አረብ ሃገር ለአረብ ሃገር ተንከራታ ያመጣችውን ገንዘቡአን በቤተሰቡአ ለተዘረፈች እህታችን ፍትህ 😢😢😢
እረ እኔ ታላቅ ወንድሜ ይዤ እራሴ ጥፍጥፍ ነው ያረኩት 🤔ሰዉ በሰው ሕይወት ካልተማረ ያለፈው ካላስተማረው ጅልነት ነው🤔🤔🤔ባጃጅ ሲገዛ እንኳን በስሜ ይሁን አላለችም እኮ የሷም ችግር ነው
@@tigisit2534 ብዙ ስህተት ሰርታለች አንድ ጊዜም ይሁን ሁለተኛ ም ይሁን አካውንት ግን ከፍታ በራሷ ስም ለምን ደብተሩን ለነሡ አልሠጠችም
በጣም
የኔታሪክ ነው ኢሄስ
የኢትዮጵያ ቤተሰብ ከ 100%90/አንድ ናቸው
ዘላለም ብትረጃቸው በቃኝ አይሉም በጣም እናሳዝናለን በተለይ ሀረብ ሀገር ያለን
@@selammulugeta4977 ጭራሽ ቋሚ የገቢ ምንጫቸው ነው የሚያረጉሽ ሃገር ልግባ የራሴን ህይወት ልኑር ስትዪ ኧረ እዛው ስሪ ምናምን ይላሉ ግርም ነው የሚሉትኮ
Thanks
በትከከል ክፉ ናቸው 😂😂😂
❤በትክክል
እንዲህም እየሰማሁ ዛሬም የማልማረው ነገርስ ዛሬም ድረስ የሰራነው ገንዘብ እጃችን ላይ የማይቀመጠው ነገር የእኛን ህመም ከእግዚአብሔር ውጭ የሚረዳን የለም ኡፍ የልብ ውስጥ እሳት 😢😢😢
ባላችሁበት ሀገር አካውንት መክፈት አትችሉም ወይ ቤት ውስጥ ማስቀመጥ አይቻልም ?
እኔም ያዉ ነኝ ካለፈ መማር አቃተኝ
@@gowithyidu748አሁን መግስት እያመቻቸ ነዉ ለሰራተኛ እማይከፍሉ ማዳሞች ስላሉ አሁን ተጀምሯል በፊት ግን የለም እቤት ብታጠራቅሚም እደ ድገት ቢያገኙብሽ አረብ ባለጌ ነዉ ሰርቃነዉ ብለዉ ይላሉ አይናቸዉ መጥፎ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀን
ኧረ ቆይ ብር ማስቀመጥ ለምን አትጀምሩም የራሳችሁን?
እኛ ልክ ስንሰደደ ከቤተሰብ አባልነት እንሰረዝና ለብር ብቻ ምንፈለግ እቃ እንሆናለን እስቲ ልስማው😢
መራር እውነት👍
100% እውነት ነው
እውነት ነው ወላሂ😢😢
እውነት ነው😢
100.tekikil
የኔ እናት አንችም ማመንሽን አበዛሽው እኮ የዋህ ስንለወጥ አይወዱም አንዳንድ ቤተሰቦች ቢያንስ ከወለደች በሃላ እንኳን ብሯን ባትበሉባት😢😢😢😢 አይዞሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
Wuch ager sithon.. le family betam tiraraleh.. alferdibatem
እንደሻማ ቀልጠን የቤተሰብ ክህደት ሲጨመርበት ያማል ! የከተማ ልጅ ወይ መሬት ወይ ቤት የለው ትተናቸው የሄድነው ቤተሰቦች ቤት ተመልሰን ገብተን ብራችን ሲያልቅ እንደ እብድ ያዮናል
Yes that's true
ትክክል በተለይ የከተማ ልጆች ብንስራም ምንም መያዝ አንችልም ብቻ የኛን ነገር ፈጣሪ ያስበን
እውነት ነው ❤❤❤
Yenateyew kehedet yegermal . Enate Endet endezhe taregaletche ?
ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን አንዳንድ የሚያስቡም ቤተሰቦች አሉ ፈጣሪ ይባርካቸው❤❤❤
ምንም ቢሆን ቤተሰብ ነው የምትሉ አላቹ አይደል እኔ ልገራቹ ቤት ገዝቼ እናቴ ስጣ ከእንጀራ አባቴ ጋር ሆና ብሬን በሉት እሱም ይሁን ብዬ ትቼው ነበር ስራ ላይ ሆኜ ከፎቅ ላይ ወደኩኝ 3ፎቅ ወደ መሬት ወገቤ ተሰበረ 5ወር ተኛው ሆስፒታል ወደ ሀገር ስገባ አንድ ሳምንት እንኳን አላስታመመችኝም ፈጣሪ ይመስገን እኔም ዳንኩኝ ቆሜ ሄድኩ ዛሬ ተመልሼ ስስደድ ልጆ መሆኔ ትዝ አላት ብቻ ከፈጣሪ ውጪ ማንንም ተስፋ አታድርጉ በቃ ከቻላቹሁ ለራሳቹ ኑሩ
አብሺሪ
አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ ስለራስሽ ኑሪ
😢😢😢
እኛ ኢትዮጵያውያን ተጨካክነናል እግዚአብሔር ዘመናችንን በፍቅሩ ይለውጥልን 😢
Amen amen amen
🙏🙏🙏
ውይ የኔእናት አሳዘንሺኝ እግዚአብሔር ቅንነትሽ አይቶ ከፍ ያለ ኑሮ ይስጥሽ ሁለት ልጆች ወለድኩ ስትይ በጣም ደስ አለኝ እንዲህ የዋህ ሆነው ቤተሰብ ሲረዱ እድሜያቸው ያለፈባቸው ብዙ ሴቶች አሉ
የእኔ እናት አረብ አገር እንደሄድኩ ተበድራ ቤት ገዝታ ባለቤት አድርጋኝ ሰርቼ ከፈልኩኝ ነፍሶን በገነት ያኑርልኝ
❤❤
oh
ታድለሽ
ነፍሳቸውን ይማር መልካም እናት
ውይ ግን ክፋታቸው
አረብ አገር ያላቹ እህቶች ይህ ለናንተ ትልቅ ትምህርት ነው 😢
ልክነሸ 100%
ትክክልነሽ፡ይገርማል
ማንይታመናል፡ከፈጣሪ፡ዉጪ
@@werkeyefaseha4122 ማንም
@@werkeyefaseha4122@@
ኑሮ ሲወደድ ሞራል ይጠፋል ሁሉም ራስ ወዳድ ይሆናል ኑሮው በዚህ ከቀጠለ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን
እዉነት ነው ሰዉ ገንዘብ አምላክ ሆኗል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ
የኑሮ ውድነት ሳይሆን ቀማኝነት፣ አደራን መብላት ነው...አዎ በደናው ቀን እንዲህ አፍጦ አይገለጥ ይሆናል ግን እንዲህ ምህረት የለሽ ዘረፋ ሲጀመር ውስጣቸው ካልነበረ ከየትም በኖ አይመጣም...specially ደግሞ እንዲህ እደርሷ ለቤተስቧ ከቢገባው በላይ ዋጋ የከፈለች ሴት! Just shut up!
አመልማል አባተ በወጣትነቷ
በጣም በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም በርች ጋዜጠኛው ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠህን ያለው ሳላመሰግንህ አላልፍም
እውነት ነው ይህ ታሪክ የብዙ ቤተሰብ ታሪክ ነው ! እህት ወንድም ቢከዳ እናት ግን ልጆቿን እንዴት በእኩል ማየት ያቅታታል?😢
እደዉ በየቤቱ ስት ጉድ አለ😢😢 አይዞሽ አሌክስ እባክህ የስርኩት ነገር እደትሆነች 11:42 ❤
ያንችን ታሪክ ስሰማ እፎይታ የተሰማኝ ልጅ ወለድኩ ስትዬ ነው ።ወላሂ ትርፎችሽ ልጆችሽ ናቸው በተረፈ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
አይ እኛ ስደተኞች በቤተሰብ በጎደኛ በዘመድ በመንግስት እንደተካድን 😢😢😢
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍ ሲሰለች
እረብ እገር የምትኖሩ እህቶች ይህ ትልቅ ትምህርት ነው እባክችህ ስው እትመኑ ቤተስብም ቢሆን❤🙏
ከቤተሰብ በላይ ምን አለ 😢😢😢በጣም ያሳዝናል ባንክ አይታመን መጭበርበር ቤተሰብ ይታመን ባል አይታመን ልጅ አይታመን አይይ ዘመን😢😢😢😢😢😢
በትክክል
@@merytedy8075 ዘመኑ በጣም ክፉ ሆኖ እለ በእርግጥ ግን የለፍችሁበትን ገንዘብ ባንክ እስቀምጡ እረብ እገር የሚኖሩ እህቶች ብዙ ጊዜ እንዲህ እይነት ክደት ይገጥማቸዋል በቃ ከዚህ ተማሩ እግዚአብሔር ክቀማኛ ከካሐዲ ይጠብቃችሁ 😘❤️🙏
😢😢
አለም ሰገድን በጣም ነው የምወዴው የማከብረው ምርጥ ወንድም ነክ አንተን የመሠለ ባልም ሰቶኛል ድምፁም ሳይቀር አንተን ነው የሚመስለው አላህ እንዴኔ አይነት ባል ይስጣችሁ ያላገባችሁ እህቶች
ማሻአላህ መታደል ነው ❤❤❤ አንድ ሰው ለረሱ የወደደውን ላሌላው ሲመኝ እንዴ ያስደስታል አላህ እስከ መጨረሻው ያማረ ያድርግልሽ እህቴ ❤❤
አሚን እህት አላህ መጨርሻችሁን ያሳምረው ፍሬሽ ከሆናቹ ግን .......
@@fayzafayz9816 አሚን አህቴዋየ 🌹🌹
@@zinetmohammed9484 አሚንን እህቴዋየ 🌹🌹
የዋሕነትን የመሰለ ጎጂ ነገር የለም ብዙ ሰዎች ደግነት ሞኝነት ይመስላቸዋል ግን አይዞሽ እግዚአብሔር እንደመልካምነትሽ ይረዳሻል
ኑ እንስማ ጆሮ አይሞላ መችስ የኛ የስደተኞች ስቃይ ማለቂያ የለውም😢😢😢 ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ያላስብነው ረዝቅ ስቶ ለሀገራችን ያብቃንንን🎉❤
Wey, you made me laugh 😃
አሚንን ሀቅ ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አፊያ እና ሀያቱን ወፍቀን ቅንቅፋቱን አላህ አንተ ያዝልንን
ጠቅላ ላ ቤተሰቡ የማፈያ ቡዱኖች ናቸዉ አንችም ልብ ይጎልሽል ተመርመሬ።
አንቺ ነሽ ጥፋተኛ ባለፈው ነገር መማ ትችይ ነበር በራስሽ አካውንት መላክ ነበረብሽ እህቴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
ወይኔ ሠማኑን የሚቀርቡ ሠቴች አቤት እርጋታቸው ደስሢል የኔ እህት አብሽሪ የሁሉንም ማካካሻ ፍጣሪ ይካስሽ ስራ ለሠሪው ነው
በጣም ወደድኳት የኔ ድቡክቡክ ልጅ ነው የምትመስለው ደሞ
ሰዉ በሰዉ በገዛ ዘመድህ በእናት በቤተሰብ መካድ እጅግ በጣም ያማል በርቺ እህቴ
👌💔
አንቺ ግን ደግነትሽ 1000%ነው በጣም ከምንም በላይ ደግ ነሽ ፈጣሪ የውስጥሽን ደግነት ና የዋህነትሽን አይቶ የደከምሽበትን ሐቅሽን ይመልስልሽ።አይዞሽ የየዋህ አምላክ ይርዳሽ።
የማዳብ ቅመሞች እባካቹ ለጋዜጠኛው ወድማችን።ስጦታ እንስጠው ይሄ ውድማችን።ስደቶኞችን እየጠራ እንደንማርበት ስለሚያደርግ❤
እሱ የዩቲዩብ ብር አለው አርፈሽ ስራሽን ስሪ እንዲ በሚረባውም በማይረባው ብርሽን አታባክኚ
@@zebibamudesir4785😂😂😂😂😂
@@zebibamudesir4785😂😂😂😂😂😂
@@zebibamudesir4785 እሰይ ደግ አረግሽ አሁንስ አበዙት. ለማንም ብራችንን እንረጭና ከዛ ትንሽ ቆይቸ ተቸገርን ብለን እናለቅሳለን
ኤሄ እየዬሽለት ለክ ከደረግሽለት ስጦተ ሰጠሽዉ መለት ነዉ
በዚ ሚዲያ የሚቀርብ ነገር ሁሎ አሰተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ቤተሰባቹንም በልኩ እመኑ
ምን ዓይነት ኢሊሙናቲ የሆነ ቤተሰብ ነው ያለሽ።ባንቺ ልፋት ከድህነት ወተው መልሰው አንቺን ለማደህየት የሚጥሩ ናቸው። በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ።
😂😂😂
በረከት ይብዛልሽ!!!! ከተደረገብሽ ክፋት በላይ ደስተኛ ነሽ!! ባንቺ ብዙ ሰው ይማራል ብዬ አስባለሁ በተለይ ብንሄድ ይሻላል ብለው በራሳቸው ላይ የሚወስኑ ወገኖቻችን ሁሉም ያልፋል ትልቁ ነገር ወደፊት በሚጸጽትሽ ነገር ላይ አትወስኚ ሁላችንም ነገ ሞቾች ነን
ይህቺ የዋህ ልጅ ደሜን አፈላችው፡፡ የራሴ ገጠመኝ ነበረኝና ! ይህ ሁሉ ትእግሥት አስገራሚ ነው፡፡ ዘመኑ የወለድችም እናት ፤ የወለደም አባት የሚክድበት ዘመን ነው፡፡ የቆረቡ እናት የሌባ ተባባሪ፡፡ አንቺ ምሥኪን ሴት እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁንልሽ፡፡
አሜንን
የእዉነት የሐረብ ሐገር ሰዉን ብር የሚበላ ሰዉ ደም ይሁንበት ማሪያምን አረቦቹ ሲስጡን ያልተባረከ ይሁን ብለዉ መሰለኝ የሚሰጡን ፈጣሪዬ ሆይ በቃችሁ በለን😢😢😢😢😢😢😢
አረረረረረረረ አውሮፓም ያለነው ሙልጭ ታርገን ተበልተናል
ጉድ እንደው ዘንድሮ ስንቱን ሰማነው እስኪ ላዳምጥ መቸስ ጆሮ በቃኝ አይል 😢 እኔስ አልሀምዱሊላ ከኔ በላይ ለእኔ የሚያስቡ ቤተሰቦች አሉኝ አላህ ይጠብቅልኝ አንችም አላህ ይገዝሽ እህቴ የአረብ አገርን ስቃይ እኛ እናቀዋለን 😢😢😢
አሚን ይጠብቅልን ሮዚየ❤❤የኔም ከነሱ ደስታ ይልቅ የኔን ያስቀድማሉ 😢ያስቡልኛል ነይ ይላሉ አለንልሺ አይቸግርሺም ይሉኛል ቤቴንም እየጨረሱልኝ ነው በጠለብ ደመዎዝ ያውም ስንት አይነት ጉድ እንሰማለን ልክ ነሺ ጆሮ ቢሞላ አልቆልን ነበር😂
ዉነት ምላቹ የስደት እህቶቼ እድ ላይ ተገናኝተን የሆድ የሆዳችን ባወራን እዴት ደስ ባለኝ
እፍፍበጣም😥😥😥💔
ቆይ ግን ለጋዜጠኛው ያለኝ አክብሮት ከፍ ማለቱ እንደተጠበቀ ሆኖ አረቦቹማ የሆነ ነገር ረግመው ነው ደመወዛችንን ሲከፍሉን😥 ምን ልበል 95/ 100 አይባረክም😳
ጅላጅል ምድነው የምትይው አረቦቹ ምን ያረጉሺ ሱበሀን አላህ
ዉደ ያስብላል ግን ላባችንን ጠብ አርገን እግራችን እስቀጠቀጥ ሰርተነወ የማከፍሉን😢😢
@@ttww9470ቢቸግራት እኮነወ ሁሉም ተበላሁ ተካዳኩነወ ስራችን ከባድነወ😢😢
ኡንኳን አሰሪ ቀርቶ የወለዱን ያለ ቦታው ቢረግሙን አይደርስብንም እኛ ላባችንን ጠብ አድርገን ሰርተን ባመጣነው ብር እንዴት ነው የነሱ እርግማን ሚደርስብን ???
ያንቺ ታሪክ ብዙ ሰው አይሞሮውን እየገለፀለት ነው።እጅግ አስተማሪ ነው ።
አዎ ማርያምን
የኔ እህቴ በሆነብሽ ሁለ ከልቤ አዝኛለሁ ቤተሰብን ለመጥቀም ለማስደሰት ያለሽ ዳርቻ የሌለው ጥረት እጅግ ያስደንቃል እግዚአብሔር ምንጊዜም ከኖች ከየዋሆች ዘንድ ነውና ፈጣሪ ይካስሽ
በጣም ታሳዝናለች የኔ ከርታታ 😢😢😢😢 አንቺ ግን አበዛሺው ስተት ደጋገምሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ያሳርፍሽ ሌላ ምን እላለው❤
በጣም አስተማሪ። ነዉ ፕሮግራምህ። ትትናህ ሁሉ ነገርህ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ
እንዲህ ያለ ቤተስብ አዛ ነውእንዲህ ያለ ቤተስብ ነው... የልጆቻችውን.. የእህቶቻችውንየወንድሞቻችውን ተስፋ.. እሚያጨልሙት... ጉልበታችውን @ ገንዘባችውንእየበሉ እህትነትን @ ልጅን መካድ @ መጥላት በጣም ነውር ነውር ነው.. በተለይ ስደት .. ላለን ስዎች ... ገንዘባችሁ አይባረክላችሁለከሀጂ ስዎች.. አይዞሽ እህቴይሄም ያልፋል 🥲🥲🥲💔💔💔
የብዙዎቻችን ቤተሰቦች ስንለወጥ ለምን ደስ አይላችሁም ቢገባችሁ ለውጣችን ለናተው ነው።
ጥቅማቸው የቀረባቸው ስለሚመስላቸው እንድንለወጥ አይፍልጉም
እህታችን የተንከራትሽው ዘመን የለፋሽው ልፋት፣ ያመንሻቸው ቤተሰብሽ እንዲህ ሲያደርጉሽ ያማል፣ አይዞሽ ሐቅ የትም አይጠፋም
ይሄ ታሪክ የብዝዎች ነው😢
እህቴ እንዴት አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ? በዚህ ልክ ተበድሎ በተደጋጋሚ ይቅር የሚል ሰው አንቺን አየሁ:: አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከተበደሉት ወገን ነው:: አንቺ ጥሩ ልብ ነው ያለሽ መልካም ሴት ነሽ ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሽ:: እመኚን ሁሉም ነገር ተስተካክሎልሽ መልካም ህይወት ከነ ልጆችሽ ትኖርያለሽ::
መቼ ነው ከስደት ቆይታዬ ወደ ሀገር ገብቼ ደስ የሚል ኢወት እየኖርኩኝ ነው ምትል የለፋውበትን በሰላም እግንቻለው የምትል ስደተኝ እህት አንደበት ናፈቀኝ እር ተው ለስደተኞች እህቶቾ እናስብ የስደትን ስቃይ ያየ ይገባዋል ሁፍፍፍፍ እናት አይዞሽ የማይጥለው የሰማዩ አባት አይጣልሽ ❤❤
አንኴን ወለድሽ ልጆችሽ ናቸው ዘመዶችሽ
ውይ ስታምሪ እግዚአብሔር የለፋሽበትን ላብ ይመልስልሽ::
እንደ እኛ ኢትዮጵያዊ ጨካኝ የለም ስግብግብ ቤተሰብ የሰንቱን ህይወት አበላሹ 😢😢😢
ምስኪን ግልፀነትሽ እደኔ ነው ግን እውነት እኛ ተረግመናል የተሰደድን😢😢
በተጭበረበረ ቪዛ መጠቀም ወንጀል ነው። ይህ እንዴት በሚዲያ ይቀርባል?መቆረጥ ነበረበት ። ታሪኩ አሳዛኝና አስተማሪ ነው።
ስታሳዝን. 😢 እንዲሁ ስሰማት በጣም አቀኛ መሆኗን አወኩ!! እግዚአብሔር ይሁንሽ ሌላ ምን ይባላል. ሰው እንደው አውሬ ሆኗል!! እንኳንም ልጆች ያፈራሽ ቀሪ ሀብቶችሽን.
😢😢😢😢ትክክልነሽ
ብር ክብር ይገባሐል በሌላ በኩል ብር ብርር ይበል በእውነት ዝምታን መረጥኩ እህቴ አሁንም አብዝቶ ይሙላልሽ መዳሐኒያለም አስታዋይነትሽን ጤናና እድሜ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመልማል አባተ መሰለችን
Awo temslalech 😂
@@BT-yl3qg ገረመኝ አይ የኞ ነገር ምን ይሆን ሰለማዊ ሰልፍ እንዉጣ
እኔ ራሱ እሷን መስለኝ ነበር በጣምነው ምመሰሳሉት
በጣም ነው የሚመሳሰሉት ይገረማል
አታልቅሺ እህቴ ለነሱ ይለቀስላቸው በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለሽ የኔ ወርቅ
ወይ ዘድሮ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አባታችን ለስደተኞች ዋስጠበቃችን አተነክ ከመከዳት አድነን በገዛ ገንዘባችን ባበላን ባስተማርን ባኖርን የገዛ ቤተሰቦቻችን መድማት ማዘን በጣም ከባድ ነው
በሰው ፎቶ ቪዛ ወጥቶ እንዴት ኤርፖርት ላይ ምን ያህል እንዝላል እንደሆኑ ነው ሚያሳየው
የአላህ ጠሩ፠ነገር መቸ ነዉ የምንሰማዉ በሰዴት ተከራተን በቤተሰብ ከመከዳት አንተ ጠብቀን ያረብ
የኔ ማር ስታሳዝኚ ደሞ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ
እኔ የብር ጣም ሳላቅ16አመቴ አንድ ብዬ አረብ አገር ስሄድ የባክ ደፍተር በስሜ አውጥቼ ነው የሄድኩት አንቺ በመጀመሪያው ነበር መማር ያለብሽ
በጣም እያናደደችኝ ነዉ የማያት ያንች በዛ እንዲህ አይነት የበዛ ይቅርታ ደስ አይልም አበዛሽዉ ለራስሽ አላሰብሽም በጣም የሚያበሳጩ የጥቅም እናት እህት ወንድም በጣም ጂብ ቤተሰቦች የጃችሁን አግኙ ።
ወንድምስ እንደኔ ወንድም ያለውን ወንድም ያድላቹ እህቶቼ የእህቶቹን ተለውጠው ተሎ ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚጠባበቅ የሚጓጓ እንጂ❤ የእህቶቹን የሚያወድም አደለም ማሴተዋል ይስጣቹ እራስ ወዳድ የሆናቹ ቤተሰቦች ስንቱን አይታ ችላ ያመጣችውን ብር ምናለ ለሷም ብታስቡ😢
ማሻ አላህ አላህ አይቀይርባችሁ❤❤❤
@@HaJc-in1ybአሜን አሜን አሜን❤❤❤
ተመሥገን የኔም ወንድም ፈጣሪ አይቀይርብኝ እንጂ ለእኔ ሟች ነው
@@HayatHayat-zc8hf እሰይ በብዛት ኮሜንት ላይ የተበደሉትን ስለምናይ የኛ መልካም የሆኑትን ደሞ ማመስገን አለብን ከፈጣሪ በታች አሜን አይለውጣቸው
እህት እዳሰብሺዉ ያዲረግልሺ ግን እኔም ተናሸን በጣም ጨዋ ጡሩ የሚባል ሁላችንም የምንወደዉ የስደተኛ ገዘብ ጨዉ አለዉ ሲአገቡ ወዲ ልጂ ይቀየራል የቡኩን ብር ላክልን በሉ እኔ በምነት ብቻኖሬ 0 አገኝሁ
የእኔ የዋህ . የዋህ በአሁኑ። ጊዜ ወደሞኝነት ታሰበ? አይዞሸ በሰጠትን አይቀ። ንሰብሸ . ድህነት ነው የቀየራቸው ቤተሰቦችህን . አንቺ ሰጭ እንደሆንሸ ነሩ። በጣም ነው የወደድቁሰሸ❤❤❤ ልጆችሸን ያሳድግልሸ
ሰታምር ሀመልማል ተመስላለች
የኔ ከርታታ እኳን ወለድሽ ሌላው አይነሳ የቤተሰብ ነገር
በጣም የሚገርመኝ እናት እኳን ትከፋብናለች ስደት ስንወጣ ይረሱንና ብሩን ይለምዳሉ እናትም አስቸጋሪ ልጇን ትወዳለች የጉዳገር ህግ የታልና ነው መድሀኒአለም ይሁንሽ
አይገርምም አናት ደግሞ ቆራቢ ነች አሉ ድንቄም
ትክክል😢
በጣም ከባድ ነገር ነው ቤተሰብ ያህል እንደዘራፊ መሆኑን ማየት በጣም ያሳዝናል ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይበቀላቸዋል ዋናው ጤናሽ ነው ከዚ በላይ እንዳይጎድሽ ኣንችም ለጆችሽም ከነሱ ርቀሽ ትዳርሽን በሰላም ኑሪ 😢
ባልሽን አስቀምጠሽ ቤተሰብ ትጦሪያለሽ ሲጀመር ትዳር ውስጥ ከገባሽ ከልጆችስ አባት ከምትደብቂ ለባልሽ ልከሽ ስራ ብታስጀምሪው ምን ችግር ነበረው
ጌታን የዚች ልጂ ህይወት የኔ ህይወት ነው ለእናት እና ላቤታሰቦ ብዬ እንደ ሻላ ህይወት የሰዋሁት😢😢😢😢😢 😢አይዞሽ የኔምስክን የኔ ዬዋ 😢😢😢
ኸረ በስመአብ ምን አይነት አረመኔ ቤተሰብ ነው ያለሽ በጣምነው ያሳዘንሺኝ እግዚያብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው
እናትዬ እግዚአብሔር የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያያል አይዞሽ እግዚአብሔር ገና በብዙ ይባርክሻል
አሌክሶ, ወንድማለም ላንተ ትልቅ respct 🙏የኔ ትሁት 🙏♥️
😢😢😢እይ እኛ ስደተኞች ከእድሜችን አልሆን ወይም ከገዘባችን እፍፍ አለም ሰገድ ግን በጣም እናመሰግናለን ችግራችን ስለምትካፈል❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም እኔ አለምሠገድ ለማየትና ድምፁ ለመሥማት ነው የምገባው በአሁን ሠአት የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም የመፍቴ ባለቤት ጌታ ኢየሡሥ መፍቴ ይሥጠን
ይህ ሚዲያ የእውነት የስደተኛና የተጎጂዋች የልባቸውን ተንፍስው እፎይ የሚያስኝና የሚያርተምር ነው እኔም አንድ ቀን እድሉ ገጥሞኝ እተነፍስ ይሆናል ፈጣሪን በርቱ
የመከዳትን ስሜት የሚያውቀው የተከዳ ሰው ብቻ ነው እኔም በስደት ስንት ሆኘ የለፋሁበትን የ 4 አመት ደምወዜን አጎቴ ክዶኛል አንድ ብር እንኳን አልሰጠኝም😢😢እኔ ግን አምኘው ነበር ለእሱ የላክሁለት የላከኝም እሱ ነበር ለካስ በእኔ ድህነቱን ለማራገፍ ነበር የላከኝ
አሌክስ አንተ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስሟ ከአፍህ የማይጠፋው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ!!!!
የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በጣም ባለጌዎች የማይታመኑ ስለሆኑ ስደተኞች ስለ ራሳችሁ ብቻ አስቡ ቅድመ ጥንቃቄ ውሰዱ
አብሽሪ እህታችን ሀቅሽን አላህ ይመልስልሽ ወላሂ ለኛ ይህ አይገባንም ነበር ከደህነት ላወጣናቸው አይይ የዋህነት ልብ ይሥጠን ይህንም እየሠማን አሁንም አንማርም አያሥችለንም አለም ሠገድ በርታ በጣም ነው የምወድክ ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማ ነበር ረቅ መአድ በረዲዎ❤
አይዞሽ የኔ እህት እ/ር ያቃል ማንም ዋጋ ባይሰጥሽ (ውለታው )ቤረሳም ፈጣሬ አይረሳሽ
በጣም ያሳዝነል አይዞሺ ሰደትን የቀመሰነው እንረዳሻለን እንዴት ሆነሺ እንዳገኘሺው እነሱ ግን በጣም ያሳፍራሉ😭😭
እኔኮ ግርም ሚለኝ ፍግተን በስጠን ከማመስገን ይልቅ አበደች ብቻ ልብ ይሰብራል😢
እረ በጣም በዛ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ቀልብ ይሰጣቸው የኔ ከርታታ ላንቺም ትእግሰቱን ይሰጥሽ የውላችንም እይወት እዴ ነው ቤተሰብ ልንቀይር እንወጣለን እነሱ ደሰግሞ እኛላይ ይቀየራሉ
ኡፍፍፍፍፍየኔ እህት እኔም በአድርግላቸው 😢😢ይህውስ በስደት 10 አመቴ ነገርግን አንገቴን ማስገቢያ እንኳን የለኝም አሁንድክም ብሎኝልገባ አስባለው 😢😢ያማል
አብሽሪ
ሁላችንም ነን ማርያም ድክም ይላል ዋናው በጤና ለሃገራችን ያብቃን ድካም ብቻ 😢😢
አለም ሰገድ ልጄ ተጎድተዉ ከሚመጡት ይልቅ የምታሳዝነኝ አንተ ነህ ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ያግዝህ።
ውይ ያንችስ ከፋ ምን አይነት ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቤተሰቦች ለራሳቸው ብዬ እንኳ የምልከውን አባቴ አይሰጣቸውም። እህቴ እግዚአብሔር ዋጋሺን ይክፈልሺ ግን አንችም አበዛሺው ካለፈው ስህተትሺ አትማሪም
ይህ የኔም ታሪክ ነው ግን ጤና ይስጠኝ አሁንም ጠካራ ነኝ😢
ያንችም የዋህነት በዚቶል😢😢😢😢
በነገራችን ላይ ሀመልማል አባተን ትመስያለሽ ::እህቴ የልብሽን ፈጣሪ ይይልሽ::
የዚቸን እህቴን እዉነተኛ ታሪክ ስሰማ ልቤ አዝኖል ታሪኳን ሳትደባብቅ በመናገራ አክብሪያትአለሁ
ኢዮሀ ሚዲይ ለመዳም ቅመሞች ጥሩ ትምህርት አያገኘንበት እየተማርንበት ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክሽ ለእናትሽ ስላደረግሽው መልካም ነገር እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችው ክፉው አይጫወትባችሁ ተመለሱ ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ንስሃ ግቡ እባካችሁ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ ያሳዝናል እናቶች ግን ልጆቻቸውን ለምን እኩል አያዪም ሁሉም ሳይሆን አንዳንዶቹ ማለቴ ነዉ😢
እኔ አስር አመት ሙሉ እየላኩ መጨረሻ ላይ ስለደከመኝ ሃገር መግባት ስለፈለኩ የምልከውን ገንዘብ ብቀንስባቸው ልጅሽን ነይ አሽልን ብለው አሉኝ እዳልሄድ የሃገራችን ጉዳይ ግራ ገባኝ አስር አመት ሙሉ ግጠውኝ ምንም እዳልተፈጠረ ነይ ልጂሽን አሽ አሉኝ
😢😢😢አይዞሽ ማማየ ስትልኪ በትንሽ በትንሽላኪ ለልጅሸ ቀለብ
😥😥😥😥
የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይካስሽ
የኔ እህት ለገንዘብ ብለው ሂወትሽን እንዳያጠፉት ህግ የለም ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ኡነት ነው ሀመልማልን ትመስላለች አይዞሽ እህቴ ገንዘብ የማያመጣብን ነገር የለም ዘንድሮ
አለምሰገድ. ጌታእድሜናጤናያብዛልህ እርጋታህ ትትናህ መረዳትህ በጣምነውማደንቅህ ይጨምርልህ
ክፍል 2
th-cam.com/video/hnIFsYTHnl8/w-d-xo.html
ክፍል 3
th-cam.com/video/qrpMXBQLZgA/w-d-xo.html
ወድሜ ዬኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ እኔ(12)አመት ሙሉ ለፍቼ ምንም ዬለም ደሞ ከምንም በላይ የሚአመዉ ደሞ ዬወድሜ ምስት ዬበላችኝ ነዉ ዬሚአመኝ አሁንም ስደት ነኝ ብቻ ተመስጌን በኢወት አለሁ😭😭
ሀመልማል አባተን ምትመስለው ነገርስ ቤተሰቦቾ እሳት ይሁንባቸው ስንት አረብ ሀገር ተንከራታ መውለድሽም ፈጣሪ ይወድሻል
Ayegeremem enem comment aderege neber she looks like hamelmal abate
እኔስ ብትይ
ቁጭ እራሷን😂
ኸረአትመስልም
@@kiwait9295 እውር ነሽ እንዴ??
እጅግ በጥም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ ደርባባ እህት😢😢😢
የብዙዎች ሕይወት የማበላሹ በጣም ቆሻሻ የሆኑ ቤተሰብ አሉ አይዞሽ እህቴ
Awo betsebochi ye Ethiopia 🇪🇹 kifu nachew enji areb betam yishalal kegna
የስደተኛ ፈተና መቸነው የሚያልቀው
በጣም ወላሂ እኛ መከራችንንን እያየን እያመጣን እነሱ ጉድ ይሰሩናል
ቤተሰብ ምንም ኩፉ ቢሆኑ ቆሻሻአይባልም
አይባልም እርግጥ ነው ትልቅ ስህተት ነው እያደረጉ ያሉት እንዲ የሚያደርጉት ቤተሰብ ግን በዚ ልክ ቆሻሻ ቤተስብ አለ አይባልም የምንሰጣቸው ኮሜንቶችን በማስተዋል እናድርገው
መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ግን !!! ፍትህ የፍትህ ያለህ አረብ ሃገር ለአረብ ሃገር ተንከራታ ያመጣችውን ገንዘቡአን በቤተሰቡአ ለተዘረፈች እህታችን ፍትህ 😢😢😢
እረ እኔ ታላቅ ወንድሜ ይዤ እራሴ ጥፍጥፍ ነው ያረኩት 🤔ሰዉ በሰው ሕይወት ካልተማረ ያለፈው ካላስተማረው ጅልነት ነው🤔🤔🤔ባጃጅ ሲገዛ እንኳን በስሜ ይሁን አላለችም እኮ የሷም ችግር ነው
@@tigisit2534 ብዙ ስህተት ሰርታለች አንድ ጊዜም ይሁን ሁለተኛ ም ይሁን አካውንት ግን ከፍታ በራሷ ስም ለምን ደብተሩን ለነሡ አልሠጠችም
በጣም
የኔታሪክ ነው ኢሄስ
የኢትዮጵያ ቤተሰብ ከ 100%90/አንድ ናቸው
ዘላለም ብትረጃቸው በቃኝ አይሉም በጣም እናሳዝናለን በተለይ ሀረብ ሀገር ያለን
@@selammulugeta4977 ጭራሽ ቋሚ የገቢ ምንጫቸው ነው የሚያረጉሽ ሃገር ልግባ የራሴን ህይወት ልኑር ስትዪ ኧረ እዛው ስሪ ምናምን ይላሉ ግርም ነው የሚሉትኮ
Thanks
በትከከል ክፉ ናቸው 😂😂😂
❤በትክክል
እንዲህም እየሰማሁ ዛሬም የማልማረው ነገርስ ዛሬም ድረስ የሰራነው ገንዘብ እጃችን ላይ የማይቀመጠው ነገር የእኛን ህመም ከእግዚአብሔር ውጭ የሚረዳን የለም ኡፍ የልብ ውስጥ እሳት 😢😢😢
ባላችሁበት ሀገር አካውንት መክፈት አትችሉም ወይ ቤት ውስጥ ማስቀመጥ አይቻልም ?
እኔም ያዉ ነኝ ካለፈ መማር አቃተኝ
@@gowithyidu748አሁን መግስት እያመቻቸ ነዉ ለሰራተኛ እማይከፍሉ ማዳሞች ስላሉ አሁን ተጀምሯል በፊት ግን የለም እቤት ብታጠራቅሚም እደ ድገት ቢያገኙብሽ አረብ ባለጌ ነዉ ሰርቃነዉ ብለዉ ይላሉ አይናቸዉ መጥፎ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀን
ኧረ ቆይ ብር ማስቀመጥ ለምን አትጀምሩም የራሳችሁን?
እኛ ልክ ስንሰደደ ከቤተሰብ አባልነት እንሰረዝና ለብር ብቻ ምንፈለግ እቃ እንሆናለን እስቲ ልስማው😢
መራር እውነት👍
100% እውነት ነው
እውነት ነው ወላሂ😢😢
እውነት ነው😢
100.tekikil
የኔ እናት አንችም ማመንሽን አበዛሽው እኮ የዋህ ስንለወጥ አይወዱም አንዳንድ ቤተሰቦች ቢያንስ ከወለደች በሃላ እንኳን ብሯን ባትበሉባት😢😢😢😢 አይዞሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
Wuch ager sithon.. le family betam tiraraleh.. alferdibatem
እንደሻማ ቀልጠን የቤተሰብ ክህደት ሲጨመርበት ያማል ! የከተማ ልጅ ወይ መሬት ወይ ቤት የለው ትተናቸው የሄድነው ቤተሰቦች ቤት ተመልሰን ገብተን ብራችን ሲያልቅ እንደ እብድ ያዮናል
Yes that's true
ትክክል በተለይ የከተማ ልጆች ብንስራም ምንም መያዝ አንችልም ብቻ የኛን ነገር ፈጣሪ ያስበን
እውነት ነው ❤❤❤
Yenateyew kehedet yegermal . Enate Endet endezhe taregaletche ?
ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን አንዳንድ የሚያስቡም ቤተሰቦች አሉ ፈጣሪ ይባርካቸው❤❤❤
ምንም ቢሆን ቤተሰብ ነው የምትሉ አላቹ አይደል እኔ ልገራቹ ቤት ገዝቼ እናቴ ስጣ ከእንጀራ አባቴ ጋር ሆና ብሬን በሉት እሱም ይሁን ብዬ ትቼው ነበር ስራ ላይ ሆኜ ከፎቅ ላይ ወደኩኝ 3ፎቅ ወደ መሬት ወገቤ ተሰበረ 5ወር ተኛው ሆስፒታል ወደ ሀገር ስገባ አንድ ሳምንት እንኳን አላስታመመችኝም ፈጣሪ ይመስገን እኔም ዳንኩኝ ቆሜ ሄድኩ ዛሬ ተመልሼ ስስደድ ልጆ መሆኔ ትዝ አላት ብቻ ከፈጣሪ ውጪ ማንንም ተስፋ አታድርጉ በቃ ከቻላቹሁ ለራሳቹ ኑሩ
አብሺሪ
አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ ስለራስሽ ኑሪ
😢😢😢
እኛ ኢትዮጵያውያን ተጨካክነናል እግዚአብሔር ዘመናችንን በፍቅሩ ይለውጥልን 😢
Amen amen amen
በጣም
🙏🙏🙏
ውይ የኔእናት አሳዘንሺኝ እግዚአብሔር ቅንነትሽ አይቶ ከፍ ያለ ኑሮ ይስጥሽ ሁለት ልጆች ወለድኩ ስትይ በጣም ደስ አለኝ እንዲህ የዋህ ሆነው ቤተሰብ ሲረዱ እድሜያቸው ያለፈባቸው ብዙ ሴቶች አሉ
የእኔ እናት አረብ አገር እንደሄድኩ ተበድራ ቤት ገዝታ ባለቤት አድርጋኝ ሰርቼ ከፈልኩኝ ነፍሶን በገነት ያኑርልኝ
❤❤
oh
ታድለሽ
ነፍሳቸውን ይማር መልካም እናት
ውይ ግን ክፋታቸው
አረብ አገር ያላቹ እህቶች ይህ ለናንተ ትልቅ ትምህርት ነው 😢
ልክነሸ 100%
ትክክልነሽ፡ይገርማል
ማንይታመናል፡ከፈጣሪ፡ዉጪ
@@werkeyefaseha4122 ማንም
@@werkeyefaseha4122@@
ኑሮ ሲወደድ ሞራል ይጠፋል ሁሉም ራስ ወዳድ ይሆናል ኑሮው በዚህ ከቀጠለ ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን
እዉነት ነው ሰዉ ገንዘብ አምላክ ሆኗል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ
የኑሮ ውድነት ሳይሆን ቀማኝነት፣ አደራን መብላት ነው...አዎ በደናው ቀን እንዲህ አፍጦ አይገለጥ ይሆናል ግን እንዲህ ምህረት የለሽ ዘረፋ ሲጀመር ውስጣቸው ካልነበረ ከየትም በኖ አይመጣም...specially ደግሞ እንዲህ እደርሷ ለቤተስቧ ከቢገባው በላይ ዋጋ የከፈለች ሴት! Just shut up!
አመልማል አባተ በወጣትነቷ
በጣም በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም በርች ጋዜጠኛው ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠህን ያለው ሳላመሰግንህ አላልፍም
እውነት ነው ይህ ታሪክ የብዙ ቤተሰብ ታሪክ ነው ! እህት ወንድም ቢከዳ እናት ግን ልጆቿን እንዴት በእኩል ማየት ያቅታታል?😢
እደዉ በየቤቱ ስት ጉድ አለ😢😢 አይዞሽ አሌክስ እባክህ የስርኩት ነገር እደትሆነች 11:42 ❤
ያንችን ታሪክ ስሰማ እፎይታ የተሰማኝ ልጅ ወለድኩ ስትዬ ነው ።ወላሂ ትርፎችሽ ልጆችሽ ናቸው በተረፈ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
አይ እኛ ስደተኞች በቤተሰብ በጎደኛ በዘመድ በመንግስት እንደተካድን 😢😢😢
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍ ሲሰለች
እረብ እገር የምትኖሩ እህቶች ይህ ትልቅ ትምህርት ነው እባክችህ ስው እትመኑ ቤተስብም ቢሆን❤🙏
ከቤተሰብ በላይ ምን አለ 😢😢😢በጣም ያሳዝናል ባንክ አይታመን መጭበርበር ቤተሰብ ይታመን ባል አይታመን ልጅ አይታመን አይይ ዘመን😢😢😢😢😢😢
በትክክል
@@merytedy8075 ዘመኑ በጣም ክፉ ሆኖ እለ በእርግጥ ግን የለፍችሁበትን ገንዘብ ባንክ እስቀምጡ እረብ እገር የሚኖሩ እህቶች
ብዙ ጊዜ እንዲህ እይነት ክደት ይገጥማቸዋል በቃ ከዚህ ተማሩ እግዚአብሔር ክቀማኛ ከካሐዲ ይጠብቃችሁ 😘❤️🙏
😢😢
አለም ሰገድን በጣም ነው የምወዴው የማከብረው ምርጥ ወንድም ነክ አንተን የመሠለ ባልም ሰቶኛል ድምፁም ሳይቀር አንተን ነው የሚመስለው አላህ እንዴኔ አይነት ባል ይስጣችሁ ያላገባችሁ እህቶች
ማሻአላህ መታደል ነው ❤❤❤ አንድ ሰው ለረሱ የወደደውን ላሌላው ሲመኝ እንዴ ያስደስታል አላህ እስከ መጨረሻው ያማረ ያድርግልሽ እህቴ ❤❤
አሚን እህት አላህ መጨርሻችሁን ያሳምረው
ፍሬሽ ከሆናቹ ግን .......
@@fayzafayz9816 አሚን አህቴዋየ 🌹🌹
@@zinetmohammed9484 አሚንን እህቴዋየ 🌹🌹
የዋሕነትን የመሰለ ጎጂ ነገር የለም ብዙ ሰዎች ደግነት ሞኝነት ይመስላቸዋል ግን አይዞሽ እግዚአብሔር እንደመልካምነትሽ ይረዳሻል
ኑ እንስማ ጆሮ አይሞላ መችስ የኛ የስደተኞች ስቃይ ማለቂያ የለውም😢😢😢 ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ያላስብነው ረዝቅ ስቶ ለሀገራችን ያብቃንንን🎉❤
Amen amen amen
Wey, you made me laugh 😃
አሚንን ሀቅ ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ አፊያ እና ሀያቱን ወፍቀን ቅንቅፋቱን አላህ አንተ ያዝልንን
ጠቅላ ላ ቤተሰቡ የማፈያ ቡዱኖች ናቸዉ አንችም ልብ ይጎልሽል ተመርመሬ።
አንቺ ነሽ ጥፋተኛ ባለፈው ነገር መማ ትችይ ነበር በራስሽ አካውንት መላክ ነበረብሽ እህቴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
ወይኔ ሠማኑን የሚቀርቡ ሠቴች አቤት እርጋታቸው ደስሢል የኔ እህት አብሽሪ የሁሉንም ማካካሻ ፍጣሪ ይካስሽ ስራ ለሠሪው ነው
በጣም ወደድኳት የኔ ድቡክቡክ ልጅ ነው የምትመስለው ደሞ
ሰዉ በሰዉ በገዛ ዘመድህ በእናት በቤተሰብ መካድ እጅግ በጣም ያማል በርቺ እህቴ
👌💔
አንቺ ግን ደግነትሽ 1000%ነው በጣም ከምንም በላይ ደግ ነሽ ፈጣሪ የውስጥሽን ደግነት ና የዋህነትሽን አይቶ የደከምሽበትን ሐቅሽን ይመልስልሽ።አይዞሽ የየዋህ አምላክ ይርዳሽ።
የማዳብ ቅመሞች እባካቹ ለጋዜጠኛው ወድማችን።ስጦታ እንስጠው ይሄ ውድማችን።ስደቶኞችን እየጠራ እንደንማርበት ስለሚያደርግ❤
እሱ የዩቲዩብ ብር አለው አርፈሽ ስራሽን ስሪ እንዲ በሚረባውም በማይረባው ብርሽን አታባክኚ
@@zebibamudesir4785😂😂😂😂😂
@@zebibamudesir4785😂😂😂😂😂😂
@@zebibamudesir4785 እሰይ ደግ አረግሽ አሁንስ አበዙት. ለማንም ብራችንን እንረጭና ከዛ ትንሽ ቆይቸ ተቸገርን ብለን እናለቅሳለን
ኤሄ እየዬሽለት ለክ ከደረግሽለት ስጦተ ሰጠሽዉ መለት ነዉ
በዚ ሚዲያ የሚቀርብ ነገር ሁሎ አሰተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ቤተሰባቹንም በልኩ እመኑ
ምን ዓይነት ኢሊሙናቲ የሆነ ቤተሰብ ነው ያለሽ።ባንቺ ልፋት ከድህነት ወተው መልሰው አንቺን ለማደህየት የሚጥሩ ናቸው። በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ።
😂😂😂
በረከት ይብዛልሽ!!!! ከተደረገብሽ ክፋት በላይ ደስተኛ ነሽ!! ባንቺ ብዙ ሰው ይማራል ብዬ አስባለሁ በተለይ ብንሄድ ይሻላል ብለው በራሳቸው ላይ የሚወስኑ ወገኖቻችን ሁሉም ያልፋል ትልቁ ነገር ወደፊት በሚጸጽትሽ ነገር ላይ አትወስኚ ሁላችንም ነገ ሞቾች ነን
ይህቺ የዋህ ልጅ ደሜን አፈላችው፡፡ የራሴ ገጠመኝ ነበረኝና ! ይህ ሁሉ ትእግሥት አስገራሚ ነው፡፡ ዘመኑ የወለድችም እናት ፤ የወለደም አባት የሚክድበት ዘመን ነው፡፡ የቆረቡ እናት የሌባ ተባባሪ፡፡ አንቺ ምሥኪን ሴት እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁንልሽ፡፡
አሜንን
የእዉነት የሐረብ ሐገር ሰዉን ብር የሚበላ ሰዉ ደም ይሁንበት ማሪያምን አረቦቹ ሲስጡን ያልተባረከ ይሁን ብለዉ መሰለኝ የሚሰጡን ፈጣሪዬ ሆይ በቃችሁ በለን😢😢😢😢😢😢😢
አረረረረረረረ አውሮፓም ያለነው ሙልጭ ታርገን ተበልተናል
ጉድ እንደው ዘንድሮ ስንቱን ሰማነው እስኪ ላዳምጥ መቸስ ጆሮ በቃኝ አይል 😢 እኔስ አልሀምዱሊላ ከኔ በላይ ለእኔ የሚያስቡ ቤተሰቦች አሉኝ አላህ ይጠብቅልኝ አንችም አላህ ይገዝሽ እህቴ የአረብ አገርን ስቃይ እኛ እናቀዋለን 😢😢😢
አሚን ይጠብቅልን ሮዚየ❤❤የኔም ከነሱ ደስታ ይልቅ የኔን ያስቀድማሉ 😢ያስቡልኛል ነይ ይላሉ አለንልሺ አይቸግርሺም ይሉኛል ቤቴንም እየጨረሱልኝ ነው በጠለብ ደመዎዝ ያውም ስንት አይነት ጉድ እንሰማለን ልክ ነሺ ጆሮ ቢሞላ አልቆልን ነበር😂
ዉነት ምላቹ የስደት እህቶቼ እድ ላይ ተገናኝተን የሆድ የሆዳችን ባወራን እዴት ደስ ባለኝ
እፍፍበጣም😥😥😥💔
ቆይ ግን ለጋዜጠኛው ያለኝ አክብሮት ከፍ ማለቱ እንደተጠበቀ ሆኖ አረቦቹማ የሆነ ነገር ረግመው ነው ደመወዛችንን ሲከፍሉን😥 ምን ልበል 95/ 100 አይባረክም😳
ጅላጅል ምድነው የምትይው አረቦቹ ምን ያረጉሺ ሱበሀን አላህ
❤❤
ዉደ ያስብላል ግን ላባችንን ጠብ አርገን እግራችን እስቀጠቀጥ ሰርተነወ የማከፍሉን😢😢
@@ttww9470ቢቸግራት እኮነወ ሁሉም ተበላሁ ተካዳኩነወ ስራችን ከባድነወ😢😢
ኡንኳን አሰሪ ቀርቶ የወለዱን ያለ ቦታው ቢረግሙን አይደርስብንም እኛ ላባችንን ጠብ አድርገን ሰርተን ባመጣነው ብር እንዴት ነው የነሱ እርግማን ሚደርስብን ???
ያንቺ ታሪክ ብዙ ሰው አይሞሮውን እየገለፀለት ነው።እጅግ አስተማሪ ነው ።
አዎ ማርያምን
የኔ እህቴ በሆነብሽ ሁለ ከልቤ አዝኛለሁ ቤተሰብን ለመጥቀም ለማስደሰት ያለሽ ዳርቻ የሌለው ጥረት እጅግ ያስደንቃል እግዚአብሔር ምንጊዜም ከኖች ከየዋሆች ዘንድ ነውና ፈጣሪ ይካስሽ
በጣም ታሳዝናለች የኔ ከርታታ 😢😢😢😢 አንቺ ግን አበዛሺው ስተት ደጋገምሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ያሳርፍሽ ሌላ ምን እላለው❤
በጣም አስተማሪ። ነዉ ፕሮግራምህ። ትትናህ ሁሉ ነገርህ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ
እንዲህ ያለ ቤተስብ አዛ ነው
እንዲህ ያለ ቤተስብ ነው... የልጆቻችውን.. የእህቶቻችውን
የወንድሞቻችውን ተስፋ.. እሚያጨልሙት... ጉልበታችውን @ ገንዘባችውን
እየበሉ እህትነትን @ ልጅን መካድ @ መጥላት በጣም ነውር ነውር ነው.. በተለይ ስደት .. ላለን ስዎች ... ገንዘባችሁ አይባረክላችሁ
ለከሀጂ ስዎች.. አይዞሽ እህቴ
ይሄም ያልፋል 🥲🥲🥲💔💔💔
የብዙዎቻችን ቤተሰቦች ስንለወጥ ለምን ደስ አይላችሁም ቢገባችሁ ለውጣችን ለናተው ነው።
ጥቅማቸው የቀረባቸው ስለሚመስላቸው እንድንለወጥ አይፍልጉም
እህታችን የተንከራትሽው ዘመን የለፋሽው ልፋት፣ ያመንሻቸው ቤተሰብሽ እንዲህ ሲያደርጉሽ ያማል፣ አይዞሽ ሐቅ የትም አይጠፋም
ይሄ ታሪክ የብዝዎች ነው😢
እህቴ እንዴት አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ? በዚህ ልክ ተበድሎ በተደጋጋሚ ይቅር የሚል ሰው አንቺን አየሁ:: አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከተበደሉት ወገን ነው:: አንቺ ጥሩ ልብ ነው ያለሽ መልካም ሴት ነሽ ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ ጀግና ሴት ነሽ:: እመኚን ሁሉም ነገር ተስተካክሎልሽ መልካም ህይወት ከነ ልጆችሽ ትኖርያለሽ::
መቼ ነው ከስደት ቆይታዬ ወደ ሀገር ገብቼ ደስ የሚል ኢወት እየኖርኩኝ ነው ምትል የለፋውበትን በሰላም እግንቻለው የምትል ስደተኝ እህት አንደበት ናፈቀኝ እር ተው ለስደተኞች እህቶቾ እናስብ የስደትን ስቃይ ያየ ይገባዋል ሁፍፍፍፍ እናት አይዞሽ የማይጥለው የሰማዩ አባት አይጣልሽ ❤❤
አንኴን ወለድሽ ልጆችሽ ናቸው ዘመዶችሽ
ውይ ስታምሪ እግዚአብሔር የለፋሽበትን ላብ ይመልስልሽ::
እንደ እኛ ኢትዮጵያዊ ጨካኝ የለም ስግብግብ ቤተሰብ የሰንቱን ህይወት አበላሹ 😢😢😢
ምስኪን ግልፀነትሽ እደኔ ነው ግን እውነት እኛ ተረግመናል የተሰደድን😢😢
በተጭበረበረ ቪዛ መጠቀም ወንጀል ነው። ይህ እንዴት በሚዲያ ይቀርባል?መቆረጥ ነበረበት ። ታሪኩ አሳዛኝና አስተማሪ ነው።
ስታሳዝን. 😢 እንዲሁ ስሰማት በጣም አቀኛ መሆኗን አወኩ!! እግዚአብሔር ይሁንሽ ሌላ ምን ይባላል. ሰው እንደው አውሬ ሆኗል!! እንኳንም ልጆች ያፈራሽ ቀሪ ሀብቶችሽን.
😢😢😢😢ትክክልነሽ
ብር ክብር ይገባሐል በሌላ በኩል ብር ብርር ይበል በእውነት ዝምታን መረጥኩ እህቴ አሁንም አብዝቶ ይሙላልሽ መዳሐኒያለም አስታዋይነትሽን ጤናና እድሜ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመልማል አባተ መሰለችን
Awo temslalech 😂
@@BT-yl3qg ገረመኝ አይ የኞ ነገር ምን ይሆን ሰለማዊ ሰልፍ እንዉጣ
እኔ ራሱ እሷን መስለኝ ነበር በጣምነው ምመሰሳሉት
በጣም ነው የሚመሳሰሉት ይገረማል
አታልቅሺ እህቴ ለነሱ ይለቀስላቸው በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ቦታ አለሽ የኔ ወርቅ
ወይ ዘድሮ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር አባታችን ለስደተኞች ዋስጠበቃችን አተነክ ከመከዳት አድነን በገዛ ገንዘባችን ባበላን ባስተማርን ባኖርን የገዛ ቤተሰቦቻችን መድማት ማዘን በጣም ከባድ ነው
በሰው ፎቶ ቪዛ ወጥቶ እንዴት ኤርፖርት ላይ ምን ያህል እንዝላል እንደሆኑ ነው ሚያሳየው
የአላህ ጠሩ፠ነገር መቸ ነዉ የምንሰማዉ በሰዴት ተከራተን በቤተሰብ ከመከዳት አንተ ጠብቀን ያረብ
የኔ ማር ስታሳዝኚ ደሞ ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት አይዞሽ
እኔ የብር ጣም ሳላቅ16አመቴ አንድ ብዬ አረብ አገር ስሄድ የባክ ደፍተር በስሜ አውጥቼ ነው የሄድኩት አንቺ በመጀመሪያው ነበር መማር ያለብሽ
በጣም እያናደደችኝ ነዉ የማያት ያንች በዛ እንዲህ አይነት የበዛ ይቅርታ ደስ አይልም አበዛሽዉ ለራስሽ አላሰብሽም በጣም የሚያበሳጩ የጥቅም እናት እህት ወንድም በጣም ጂብ ቤተሰቦች የጃችሁን አግኙ ።
ወንድምስ እንደኔ ወንድም ያለውን ወንድም ያድላቹ እህቶቼ የእህቶቹን ተለውጠው ተሎ ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚጠባበቅ የሚጓጓ እንጂ❤
የእህቶቹን የሚያወድም አደለም ማሴተዋል ይስጣቹ እራስ ወዳድ የሆናቹ ቤተሰቦች ስንቱን አይታ ችላ ያመጣችውን ብር ምናለ ለሷም ብታስቡ😢
ማሻ አላህ አላህ አይቀይርባችሁ❤❤❤
@@HaJc-in1ybአሜን አሜን አሜን❤❤❤
ተመሥገን የኔም ወንድም ፈጣሪ አይቀይርብኝ እንጂ ለእኔ ሟች ነው
@@HayatHayat-zc8hf እሰይ በብዛት ኮሜንት ላይ የተበደሉትን ስለምናይ የኛ መልካም የሆኑትን ደሞ ማመስገን አለብን ከፈጣሪ በታች አሜን አይለውጣቸው
እህት እዳሰብሺዉ ያዲረግልሺ ግን እኔም ተናሸን በጣም ጨዋ ጡሩ የሚባል ሁላችንም የምንወደዉ የስደተኛ ገዘብ ጨዉ አለዉ ሲአገቡ ወዲ ልጂ ይቀየራል የቡኩን ብር ላክልን በሉ እኔ በምነት ብቻኖሬ 0 አገኝሁ
የእኔ የዋህ . የዋህ በአሁኑ። ጊዜ ወደሞኝነት ታሰበ? አይዞሸ በሰጠትን አይቀ። ንሰብሸ . ድህነት ነው የቀየራቸው ቤተሰቦችህን . አንቺ ሰጭ እንደሆንሸ ነሩ።
በጣም ነው የወደድቁሰሸ❤❤❤ ልጆችሸን ያሳድግልሸ
ሰታምር ሀመልማል ተመስላለች
የኔ ከርታታ እኳን ወለድሽ ሌላው አይነሳ የቤተሰብ ነገር
በጣም የሚገርመኝ እናት እኳን ትከፋብናለች ስደት ስንወጣ ይረሱንና ብሩን ይለምዳሉ እናትም አስቸጋሪ ልጇን ትወዳለች የጉዳገር ህግ የታልና ነው መድሀኒአለም ይሁንሽ
አይገርምም አናት ደግሞ ቆራቢ ነች አሉ ድንቄም
ትክክል😢
በጣም ከባድ ነገር ነው ቤተሰብ ያህል እንደዘራፊ መሆኑን ማየት በጣም ያሳዝናል ኣይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይበቀላቸዋል ዋናው ጤናሽ ነው ከዚ በላይ እንዳይጎድሽ ኣንችም ለጆችሽም ከነሱ ርቀሽ ትዳርሽን በሰላም ኑሪ 😢
ባልሽን አስቀምጠሽ ቤተሰብ ትጦሪያለሽ ሲጀመር ትዳር ውስጥ ከገባሽ ከልጆችስ አባት ከምትደብቂ ለባልሽ ልከሽ ስራ ብታስጀምሪው ምን ችግር ነበረው
ጌታን የዚች ልጂ ህይወት የኔ ህይወት ነው ለእናት እና ላቤታሰቦ ብዬ እንደ ሻላ ህይወት የሰዋሁት😢😢😢😢😢 😢አይዞሽ የኔምስክን የኔ ዬዋ 😢😢😢
ኸረ በስመአብ ምን አይነት አረመኔ ቤተሰብ ነው ያለሽ በጣምነው ያሳዘንሺኝ እግዚያብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው
እናትዬ እግዚአብሔር የእጆችሽን ስራ ይባርክልሽ ሁሉንም እግዚአብሔር ያያል አይዞሽ እግዚአብሔር ገና በብዙ ይባርክሻል
አሌክሶ, ወንድማለም ላንተ ትልቅ respct 🙏
የኔ ትሁት 🙏♥️
😢😢😢እይ እኛ ስደተኞች ከእድሜችን አልሆን ወይም ከገዘባችን እፍፍ አለም ሰገድ ግን በጣም እናመሰግናለን ችግራችን ስለምትካፈል❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም እኔ አለምሠገድ ለማየትና ድምፁ ለመሥማት ነው የምገባው በአሁን ሠአት የኢትዮጵያ ችግር አያልቅም የመፍቴ ባለቤት ጌታ ኢየሡሥ መፍቴ ይሥጠን
ይህ ሚዲያ የእውነት የስደተኛና የተጎጂዋች የልባቸውን ተንፍስው እፎይ የሚያስኝና የሚያርተምር ነው እኔም አንድ ቀን እድሉ ገጥሞኝ እተነፍስ ይሆናል ፈጣሪን በርቱ
የመከዳትን ስሜት የሚያውቀው የተከዳ ሰው ብቻ ነው
እኔም በስደት ስንት ሆኘ የለፋሁበትን የ 4 አመት ደምወዜን አጎቴ ክዶኛል አንድ ብር እንኳን አልሰጠኝም😢😢
እኔ ግን አምኘው ነበር ለእሱ የላክሁለት የላከኝም እሱ ነበር ለካስ በእኔ ድህነቱን ለማራገፍ ነበር የላከኝ
አሌክስ አንተ ትለያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስሟ ከአፍህ የማይጠፋው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ!!!!
የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በጣም ባለጌዎች የማይታመኑ ስለሆኑ ስደተኞች ስለ ራሳችሁ ብቻ አስቡ ቅድመ ጥንቃቄ ውሰዱ
አብሽሪ እህታችን ሀቅሽን አላህ ይመልስልሽ ወላሂ ለኛ ይህ አይገባንም ነበር ከደህነት ላወጣናቸው አይይ የዋህነት ልብ ይሥጠን ይህንም እየሠማን አሁንም አንማርም አያሥችለንም አለም ሠገድ በርታ በጣም ነው የምወድክ ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማ ነበር ረቅ መአድ በረዲዎ❤
አይዞሽ የኔ እህት እ/ር ያቃል ማንም ዋጋ ባይሰጥሽ (ውለታው )ቤረሳም ፈጣሬ አይረሳሽ
በጣም ያሳዝነል አይዞሺ ሰደትን የቀመሰነው እንረዳሻለን እንዴት ሆነሺ እንዳገኘሺው እነሱ ግን በጣም ያሳፍራሉ😭😭
እኔኮ ግርም ሚለኝ ፍግተን በስጠን ከማመስገን ይልቅ አበደች ብቻ ልብ ይሰብራል😢
እረ በጣም በዛ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ቀልብ ይሰጣቸው የኔ ከርታታ ላንቺም ትእግሰቱን ይሰጥሽ የውላችንም እይወት እዴ ነው ቤተሰብ ልንቀይር እንወጣለን እነሱ ደሰግሞ እኛላይ ይቀየራሉ
ኡፍፍፍፍፍ
የኔ እህት እኔም በአድርግላቸው 😢😢ይህውስ በስደት 10 አመቴ ነገርግን አንገቴን ማስገቢያ እንኳን የለኝም አሁንድክም ብሎኝልገባ አስባለው 😢😢ያማል