Thank you my brother specially own family this happen I broke 💔 my heart own family. But God give energy know thank God everything OK I don't why some people respect depend on money that moment I remember disrespect and other friends more close but that own friends not now then family wife she said that after 18 years wow only family good.
ትክክለኛ ነው ።የኔ ቤተሰቦች እኔ ስፈልጋቸው አያወሩኝም አይደውሉም ብር ሲፈልጉ ብቻ ሰላምታቸው ራሱ ይለኛል ብር ከላኩላቸው በኃላ ዞር ብለው አያዮኝም በሰው ሀገር ብታመም አይደንቃቸውም ።ብቻ ዘመኑ ፍቅር የጠፋበት ዘመን ነው
በጣም ይገርማል የራሴ አጎት ወረቀት ልኮልኝ ወደ ውጭ ከወጣሁ ቡሀላ በሪሞት እንድያንቀሳቅሰኝ ፈልጎ ስላልፈቀድኩለት ስሜን አሽከረከረው እጅግ በማሳነስ እና በማጣጣል በኢየሱስ ስም 🤔🤔
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥህ በጣም ገልፀኸዋል እንደሰው ተንኮልና ሴራ ቁመን ባለሄድን ነበር ግን በእግዚአብሔር ሀይል ይመስገን እስካሁን አለን። የሚገርመው ደግሞ የቅርብ አዛኝ ረዳት መካር መስለው ይቀርቡና ግን ማንነታቸው ቢዘገይም ግን ይታወቃል ።
እናመሰግናለን ያነሳኸው እርእስ ጥሩ ነው 🙏
ሌለም ጊዜ የሚያቀርበዉ እኮ እኛ ስለደረሰብን እንረዳዋለን። አንተ ስላልደረሰብህ ችላ ስላልከዉ ነዉ ግን ብልጥ ሰዉ ከሰዉ ቀድሞ ይማራል። ይሄኛዉ ህይወትህ ዉስጥ ስለደረሰ ነዉ ትኩረት የሰጠህዉ ያኛዉም ለደረሰበት ነዉ የሚገባዉ
በጣም አሪፍ ነገር ነው ዛሬ ያቀረብከው ያልከው ሁሉ ሰዎች አሉ በዙሪያዪ በጣም በቅርበት
ወርቅአፈራሁ ፕሮግራምህን ሁሌ እከታተላለሁ ብዙም ተምሬበታለሁ:: አንድ በጥሞና የምጠይቅህ ነገር ቢኖር ግን እባክህን ጣል የምታደርጋቸውን የእንግሊዘኛ ቃላቶች ተዋቸው:: ተከታታዮችህ ኢትዮጵያውያን ነን:: በአማርኛ ብቻ ሃሳብህን ግለፅ:: አመሰግንሃለሁ::
እናመሰግናለን እዳላ የተናገርከው እየኖርኩት ነው የጀመርኩትን ሀሳብ እንኳን አያስጨርሱም 😂😂
ከሁሉም የሚከብደው ደሞ በቤተሰብ በተለይ ደሞ እናት ጠላትህ ስትሆን ብዙ ጊዜ እዲ አይነት አይሰማም ግን እውነት እዲ አይነት ነገር አለ ለልጆቻቸው መልካም ነገር የሚመኙም አይነት እናቶች አሉ እዲው በተቃራኒ መልኩም ለልጆቻቸው በጣም ክፉ😢😢እናቶችም አሉ የውስጤን እኔ ነኝ ማቀው ብቻ ከባድነው ብቻየሚገባው ሰው ይገባዋል😢😢😢
ወርቅአፈራሁ❤ተባረክልኝ❤የእኔን❤ታሪክ❤ስለተረክልኝ❤ስለደከምክልኝ❤አመሰግናለሁ❤ተባረክልኝ❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን
Enkan dehna metah wendmachn gn be bal ena mist ykefal ygermhel 😢
You are telling me the story of my friends
Yqanyalna egziabher ybarkka
እኔማ ሰው የተባለ አይወጣልኝም መልሰው ይጎዱኛል 😢
Bejie beletwe telatochie nachewe
አይ ነፂዬ😂 ጥሩ ሰዉ ስትሆኝ ይሄን መልካምነት ለማጥፋት ታዲያ ዲያቢሎስ እንዲተኛልሽ ትጠብቂያለሽ? ደካሞች ስለሆንን እዛዉ በወዳጅሽ ላይ ያድራል።
@@Kidist-rn2xc ማርያምን በጣም ቅድስትዬ እኔ ጥሩ አገኘሁ አሁን ብዬ ስቀርብ ዞረው ጠላት ሆነው ይወጉኛል አሁን አሁንማ በቃ የሆነ መንፈስ አለ ብዬ ተጠራጠርኩ ሰዎችን የሚያስነሳብኝ ጠላት የሚያደርግብኝ ብቸኝነት ምርጫዬ እያደረኩ ነው😢
@ እንዴ አዎ አለ እንጅ ነፅየ አይነጥላ ሆየ ስራዉ ምን መሰለሽ እኔ ብዙ ጊዜ በየ ስራዉ ቦታየ አለቃ ላይ ሂዶ ጉብ እያለ እያጣላ ያስቸግረኝ ነበር እድሌ ይመስለኝ ነበር ስንነቃቃ በስላሴ ስም ታሰር ስራህን አቁም ስለዉ ነዉ ሴራዉን ያቆመዉ እህቴዋ
@@Kidist-rn2xc እኔም እሱን ነው የጠረጠርኩት አይነጥላ የሚገርምሽ ውዳሴ ማርያም ለሰው ስጦታ ሰጥቼ ያየ ሰጠውት ሰው ከመሬት ተነስቶ ጠላት ሆኖብኝ ቁጭ አውሬ አደረገብኝ ስንቱን ሰው ከእኔ አራቀብኝ አሁንማ ደከመኝ ሰለቸኝ እግዚአብሔር ይገስፀው ከሁላችንም ላይ
Betikikel betesebwust getemognal....
Egziabher yesthir wedemachen 🙏❤️
Welcome back !!!!
denki temhrte now wendemachen edeme ketena yesetlen 🙏🙏🙏
Thank you my brother specially own family this happen I broke 💔 my heart own family. But God give energy know thank God everything OK I don't why some people respect depend on money that moment I remember disrespect and other friends more close but that own friends not now then family wife she said that after 18 years wow only family good.
እኔ ፤ ራሴ ፤ በዝ ፤ ችግር ፤ ውስጥ ፤ ሁኜ ፤ ነው ፤ የለውት።
እንኮን በሰላም መጣ
❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
my story
ወይ ጉድ ያልከው ነገር በሙሉ እኔ ጋር ደርሷል ፡፡የኔ ጥያቄ ግን እንዴት ነው ልንጠነቀቅ የምንችለው ከባድ ነው ያው ክፋሰው ክፋ ነው እንዴት መጠንቀቅ ይቻላል?
መራቅ ምንም አይጠቅሙ እኔ ራሱ አንዷ ሙጫ ሆነችብኝ
በነገራችን ላይ ለምን ላይቭ አትጀምርም ?
ጭራሽ ዘፋኝነት ሀጥያት እንደሆነ እያወክ የክቡር ዶክተር አይ? 🤔
ወርቄ ምነዉ እረ በሰማዕቱ ጊዮርጊስ ዘፈን እንድናዳምጥ እየጋበዝከን ነዉ? ጥላሁን ገሰሰ ያልከዉ ተዉ አትቀላቅል አሁን ያለህዉ መንፈሳዊ መርሀግብር መስሎኝ ተዉ የቄሳርን ለቄሳር አትቀላቅል ተለይ ትናንት ጥለህዉ የመጣህዉ የዘፈን ግብዣ ዛሬ ምን ይሰራል ?🤔
Don't call it superego.