ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ላንቺ ውዴ በህልሜ ወንድሜ ለ እረጅም ግዜ የተዘጋ ክፍል ወንድሜ ይከፍትና ትንሽ ጥቁር ሳጥን ቦክስ ውስጡ ምን እንዳለ አላቅም ከዛ ክፍል አውጥቶ ይሰጠኝና ላንቺ ነው ይዘሽ ሂጂ ብሎ ሰጠኝ
እኔ እማቀው ሰው ሚስቴ ጋር ንግድ ጀምረን ነበር አስራራት ሽብር ከሰርነ ይለኛል ህልሜ ምን እያለኝነው
በመካከላቸው ችግሮች ይፈጠራሉ እሱን አንች ትሰሚያለሽ
አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤
ውዴ በህልሜ ከዚ በፊት የጠፍብኝ350 ብር እና ብዙ ብሮችን አገኘሁኝ አላገባሁም
የኔ ቆንጆ❤
ማሸአላህ የኔዉዲ❤❤❤❤
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እህቴ እርጠብ ያለ አፈርም ጭቃም ያልሆነ አፈር ውስጥ አንድ መቶ እጥፍጥፍ ያለብር አገኘውና ልክ ሳነሳው ሌላም ብዙ አዳዲስ መቶ መቶ ብሮች እጅግ በጣም ብዙ ብሮች ይፈልቃሉ መጀመሪያ ላይ ያገኘውት ብር ባፈሩ የተጨማለቀ ነበረ አጠገቤ ሁለት ምስጊን ልጆች ስጭን ሲሁኝ መጀመሪያ ያገኘውትን ብር ለውሁለቱም ሰጠዋቸው እኔ ደሞ አዳዲሱን ብር ካፍሩውስጥ ብዙ ሆኖ አየዋለው እና በጣም እደሰታለው ብሩ ግን እጅግ ብዙ ከመሆኑ የተናሳ ባነሳውት አፈሩን ገለጥ ባረኩት ቁጥር ይፈልቃል እባክሽ እንዳታልፊኝ ኢንሻአላህ አንድ ልጅ አለችኝ ግን አላገባውም ትዳር አላህ እንዲሰጠኝ የኒያ ዱአ ላይ ነኝ ❤❤
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=beNVzS4HF-K5gQwp
@@addismedia9882እህቴ የትኛውን ለኔ አርጌ ልቀበለው ሁሉንም ሰምቼው አለው ግን ባጠቃላይ ያለውን ነገር በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ ኢንሻአላህ እጠብቅሽ አለው እህቴ
😭😭😭ውቤ አባቴ አንድ አይኑ አምት ጥቁሮ ተበላሸታ ነጭ ሁናለች በጣም ከፍኝ 😭😭እሰካሁን ፈርቻለው በሥደት ነው ያለውት
አይኑ ምን ሆነ?
@@addismedia9882 ጥቁሮ ተበላሸታ ነጭ ሁናለች የግራ አይኑ ታማለች
ያዘኑብሽ ነገር አለ አባትሽን ጠይቂ
@@addismedia9882 👏👏👏
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤🥰🥰🥰🥰
መቶ ብር ከምወደው ልጅ ሲሰጠኝ
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=Fa8Jja0O5YstTyZE 👈th-cam.com/video/jgIvhPGguJY/w-d-xo.htmlsi=Jsx-FqqraRC7Hko6 👈
Abbate. Keteleyaye botawochi leqaqmo bizuu yee Ethiopia birr inaa yee lelaa hagerm. Cimer betam bizu birin setegni abate min dinewu
ክሳራ ነው ቁጥሩ ያልታወቀ ብዙ ብር መሰብሰብ
እደትነሺ ውደ ጠፋሺ
ቀይ ቀለም ያለው ብር ማዩት
🎉🎉🎉❤❤
አሠላምአለይኩም ውድ መልሽልኝ በህልሜልብስ እገዛለሁ እምወድውልብስልክአልሆነኝአለ ሌላልብስጠዛሁ ተዝያም እቦርሳየ ያለውን ብር የማለቃቸውልጅወች ወስዱብኝ
Wude❤
ሰላም ላንቺ ውዴ በህልሜ ወንድሜ ለ እረጅም ግዜ የተዘጋ ክፍል ወንድሜ ይከፍትና ትንሽ ጥቁር ሳጥን ቦክስ ውስጡ ምን እንዳለ አላቅም ከዛ ክፍል አውጥቶ ይሰጠኝና ላንቺ ነው ይዘሽ ሂጂ ብሎ ሰጠኝ
እኔ እማቀው ሰው ሚስቴ ጋር ንግድ ጀምረን ነበር አስራራት ሽብር ከሰርነ ይለኛል ህልሜ ምን እያለኝነው
በመካከላቸው ችግሮች ይፈጠራሉ እሱን አንች ትሰሚያለሽ
አላህ ይጠብቅሽ ❤❤❤
ውዴ በህልሜ ከዚ በፊት የጠፍብኝ350 ብር እና ብዙ ብሮችን አገኘሁኝ አላገባሁም
የኔ ቆንጆ❤
ማሸአላህ የኔዉዲ❤❤❤❤
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እህቴ እርጠብ ያለ አፈርም ጭቃም ያልሆነ አፈር ውስጥ አንድ መቶ እጥፍጥፍ ያለብር አገኘውና ልክ ሳነሳው ሌላም ብዙ አዳዲስ መቶ መቶ ብሮች እጅግ በጣም ብዙ ብሮች ይፈልቃሉ መጀመሪያ ላይ ያገኘውት ብር ባፈሩ የተጨማለቀ ነበረ አጠገቤ ሁለት ምስጊን ልጆች ስጭን ሲሁኝ መጀመሪያ ያገኘውትን ብር ለውሁለቱም ሰጠዋቸው እኔ ደሞ አዳዲሱን ብር ካፍሩውስጥ ብዙ ሆኖ አየዋለው እና በጣም እደሰታለው ብሩ ግን እጅግ ብዙ ከመሆኑ የተናሳ ባነሳውት አፈሩን ገለጥ ባረኩት ቁጥር ይፈልቃል እባክሽ እንዳታልፊኝ ኢንሻአላህ አንድ ልጅ አለችኝ ግን አላገባውም ትዳር አላህ እንዲሰጠኝ የኒያ ዱአ ላይ ነኝ ❤❤
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=beNVzS4HF-K5gQwp
@@addismedia9882እህቴ የትኛውን ለኔ አርጌ ልቀበለው ሁሉንም ሰምቼው አለው ግን ባጠቃላይ ያለውን ነገር በኮሜንትም ቢሆን መልሽልኝ ኢንሻአላህ እጠብቅሽ አለው እህቴ
😭😭😭ውቤ አባቴ አንድ አይኑ አምት ጥቁሮ ተበላሸታ ነጭ ሁናለች በጣም ከፍኝ 😭😭እሰካሁን ፈርቻለው በሥደት ነው ያለውት
አይኑ ምን ሆነ?
@@addismedia9882 ጥቁሮ ተበላሸታ ነጭ ሁናለች የግራ አይኑ ታማለች
ያዘኑብሽ ነገር አለ አባትሽን ጠይቂ
@@addismedia9882 👏👏👏
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤🥰🥰🥰🥰
መቶ ብር ከምወደው ልጅ ሲሰጠኝ
th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=Fa8Jja0O5YstTyZE 👈
th-cam.com/video/jgIvhPGguJY/w-d-xo.htmlsi=Jsx-FqqraRC7Hko6 👈