ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰለምቴዎችዬ ስወዳችሁኮ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ እስልምናዬ ዉበቴ ሁሉ ነገሬ
እኛም እንወዳቹሀለን
የኔቅንሰብአርጊኚ
አሚን
እኛም እንወድሻለን እህት
አው ወላሀ አላህ ያፅናን ቤታሰቦቻችንም አላህ ቃጥታኛሁን ማገድ ይምራቹ
መፀሀፉን በተቻለን አቅም ገዝተን ለሌሎች በስጦታ መልክ ማበርከት አለብን።
እህቴ አንቺሰ እንዴት ነው የሰለምሸው???
@@reyuyenu340 ፣
@@reyuyenu340 ማሪ ደምሪኝ
@@kaildseid962 ካሊድየ ደምርኝ
@@reyuyenu340 የኔ ታሪኩ ብዙነው ግን ዋና አሰላለሜ ኢስኑል ሙስሊም ነው እድሰልም ያደረገኝ
ወላሂ ለትዳር አጋር ምኞቴ ሰለምቴ ነበር አላህም ሰለምቴ ሰጠኝ ስሙንም መሀመድ ተባለ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቁረአን ሀፊዝ እንድሆንልኝ✍️✍️✍️✍️
ማአሻአላህ እንኮን አላህ ምኛትሽን ሰጠሽ
አብሽር አላህ ያጀርጋዋል ህንሻ አላህ ለእኔም ዱአ አርጉኝ እየሞከርኩ ነኝ አለህ ሀፍዝ እንድያደርገኝ ሁሌም እመኛለሁ
ይንሻአላህ ላአላህ ሁሉም ቀላል ነው
አላህ መጨረሻውን ያሣምርልሽ ፉቅር እሥከጀነት ይወፉቃችሁ
ማሻአላህ አሏህ ያጠክርው አሏህ የለመኑትን የሚሰጥ ጌታ ነው አልሃምዱሊላህ
እዚ ፔጅ ላይ የሁሉንም ኮመንተ ሳይሰለቸኝ አነባለው ደስ የሚለኝ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች አይገቡም መሰለኝ ስድብ ሚባል የለም ማሻአላህ።
አዎ አልሃምዱሊላህ
Awo kkkk
ክክክክ እኔም ራሱ ምነው ከሀድ ሆንክ እየሱስን ትተህ ወደማይታየው አምላክ ሄድክ አቤት ክስረትህ #ምናምን አለ አደል ብዙ ቅብጥርጥር አለ አይደል #ግን አልሀምዱሊላህ የሉም አላህ ይዞልናል ግን እኮ አይተው ወይም ድስ ላይክ አድርገው ይወጣሉ አኪድ ክክክክ
እኮ እነሱ ሀቅ ሚወራበት ቦታ አይገኙም ኢስላም ሰላም ነው ማን ከማን ጋር ይሳደባል
እኔም አነባለሁ ማሻ አላህ
ማሻአሏህ እኔም ሰለምቴ ነኝ 🥰አልሀምዱሊላህ ሰሞኑ ሶስት ቤተሰብ ወደ ቀጥተኛው አይማኖት አሏህ መርቶልኛል አልሀምዱሊላ ሌሎችም እንዲገራላቸው በዱዓ አስቡኝ
ማሻአላህአላህይመልሣቸውየቀሩቱንምሁቢ
masha'allah የቀሩትም አላህ ይመልሳቸው
ማሻአላህ አላህ ይምራቸው ኢሻአላህ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድነዉ ለመግለፅ ለራሱ ይከብዳል 🌹አንቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የነቢያት መደምደሚያ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ 🌹አንቱ የእዝነት ነብይ 🌹አንቱ የአለም ብረሀን 🌹አንቱ የአላህ መላእክተኛ 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ሀቢቢ ያረሱለላህ ❤❤❤
አላህ ይጨምርልሽ
ሀብብ ያራሱል አላህ ሳላላሁ አለይህ ዎሳላም 💯❤️
ሡለላህ አለይህ ወሰለም ማሻአሏህ ሀዩቲ
😍😍😍
@@rbyaahmad666 ማሪ ደምሪኝ
እኔም ሰልምቴ ነኝ ግን በቻይን ሳይሆን እናቴ እህቴ ጋር ነው አንድ ቀን የሰልምነው አለሃምዱሊላህ
አላሁ አክበር እንኳን ደሰ አለሺ ውዴ
ማሻአላህ
ማሻልህ
መሽአላህ መንበር ቴvቅረቤልን
አላሁአክበር እንካን ደስያለሽ ከናቤተብሽ ማሻ አላህ ደስ ይላል
ሁላችንም ሙስሊም እህት ወንድሞች ዱአ ስላደረጋችሁልኝ ከልብ አመሠግናለሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረ !!የእናንተ ከእኔ ጎን መሆን ለእኔ ጥንካሬ ጉልህ አስተዋጽኦ አለው።
አላህ ያበረታህ ለዲንህ ጠካራ ያረግህ አላህ ያሀፍዝክ
@@asiyaasiya1939 አሚን አሚን
አይዞህ ወንድማችን አሏህ ጠንካራ ያድርግህ ለብዙ ሰወች ምሳሌ የምትሆን ነህ አብሽር ቤተሰቦችህንም አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው
አብሽር ወድም ሙባረክ በተቻለህ አቅም ከአሉባሌ ቦታዎች ራቅ ሱስነገሮች ጓደኛህን ምረጥ በንፅፅር ቦታ እንደማገኝህ ተስፋአለኝ አላህ ያግራልህ እኛንም ታጠነክረናለህ በእስልምናውላይ ለተወለድነው አላህ ካተጋ ይሁን
ሙቢ ትለያለህ አላህ ያበርታህቤተሠቦችህንም አላህ ቀጥተኛውን ይምራለህወድሜ
ሳለምቴዎች አለህ ይጠብቀቹ ስወደቹ በፍቅር ነዉ
አላህ ይውደድ ሽ
እኔም እወዳቸዋለሁ አላህ የመረጣቸው ብርቅየ እህት ወንድሞቸ ውድድድድድድድ አረጋችኋለሁ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይሰባስበን
@@ሰሚራደረበ ማሪ ደምሪኝ
@@سبحانكالله-ظ1ج ማሪ ደምሪኝ
@@ሠሚራሚዲያ እስኪ ስራሽ ይታይና አች የማትታይ እና አላህን የሚያስቆጣ ነገር ከሌለበት ነው ምደምርሽ
በአለም ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ይጠብቀን
أمين يارب 🤲
አሚን ያረብ
አልሀምዱሊላ እረብላ እለሚንንንን ሙስሊም ላደረገን አላህ ሱበሀነ ወታአላ ምስጋና ይድረሰው ወንድሜ አላህ ጽናቱን ይስጥህ ይስጠን እኔም ሰለምቴ ነኝ
@@حواسعيد-ز5ط ማሪ ደምሪኝ
@@ALHAMDULILAH-b4p ማሪ ደምሪኝ
አልሀም ዱሊላ እኔም እሰላም አልነበረሁም አሁግን ሁሉን ለፈጠረው ለአላህ ሱበሀነወት አለ ባሪያ ነኝ የሚገርመኝ የሊላ ሀይማኖት ሰባኪወች ከሰለምና ጥላቻቸው ወደር የለውም ቁራንን እናነብ አለን እያሉ እዲት እደሚተረጉሙት ከቡዙው በጥቂቱ ሱረቱል ማውን ሙሰሊሞች ለድጋነው እሚሰግዱት ግት አላህ አትስገዱ ከሰገዳችሁ ወየሁላችሁ እየለነው የላሉ ሱረቱል ኢክላሰ አላህ ማለት አሀድ ማለት ሰኛነው ይላሉ አላህ ቀልብ ይሰጣቸው እኔም የሠለምሁት እዳነብ የረገኝ ውሸታቸው ነው አላህ ብረህመቱ ሙሰሊም እዳረገን ሙሰሊም አርጎ ይግደለን ቤተሰቦቸንም ሂድያ ይስጣቸው ብረህመቱ ያረብ
አሚንያረብ።አንችንምአላህያፅናሺማማዪ
የኔ ውድ እህት ማሻ አላህ እንኳንም ወደተፈጠርሽበት እምነት ተመለሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ይምራቸው።
@@الحمدالله-ع7و9ش አሚን ያረብ
@@እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ ማሪ ደምራኝ
@@الحمدالله-ع7و9ش ማሪ ደምራኝ
ከሌላ እምነት ወደ እሥለምና ሲመጡ እደኔ ማነዉ የምያሥደሥተዉ
እኔ
ለኔም ዱዓ አሩጉለኝ ከ በተሰብ ሙሉ ሁለት ወንድሞቼ ቀሩ ለሰለሙትም በመገዱ እሰከ መጨረሻ ቀጥ እንዳያረጋቸዉ አላህ
አላህ ይምራቸው የመራቸውንም ፅናቱን ይስጣቸው
Allah akber
እሺ
የእኔ ውድ ነብይ በጣም ናፍቄአለሁ ያረብ አንተ የጀነት ጎረቤት አድርገኝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ኢስላም መንገዴ ሰለሆነ ሀቢቢም ነብዬ ስለሆኑ 😭😭😭😭😭احبك يا رسول الله 💗💗💗
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድ
@@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ ማሪ ደምሪኝ
አሚን ሡለሏህአሊሒ ወሠለም❤
S. A. W
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢አሚንንን ያረብ😢❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ሚንበሮች የሰላምቴዎችኮ ጥንካሬ ይለያል አላህ ያፅናህ ወንድማችን
My Favourite TV program😊
@@chalahusen3813 ደምርኝ
ወንድም ሙባረክ ወደ እስልምና አመጣጥህ በጣም ደስ በሚል ሂደት ነዉ
የኔዋ አለሽ ደሞ ወደኛ ሀገር ነው ከላላ አላለም
@@ሰሞነኚየቲርቲራዋ አልሃምዱሊላህ ዉዴ እኮ አላለም ደሴ የእዉነት ተመስጭ ነዉ ያዳመጥኩት
ሙስሊም መሆን መታደልነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝጌታኢስላም ሀቅ ነው።ኢስላም የነብያ ቶች ሀይማንትነውኢስላም የሰላም ሀይማንትነው
ሚንበር ቲቪ ትልቅ ምሥጋና ይገባችኋል ።እንደዚህ አይነት ሰለምቴዎች በማቅረብ ለሌሎች ትልቅ የመግቢያ በር ይሆናል ብዬ አስባለሁ ።ሥለዚህ ቀጥሉበት።
ማን ያመሥግናቸዋል ብለህ እዳውም ያጥቧቸዋል ደሥ የሚለው ግን ለአላህ ብለው ስለሚሠሩ ደረጃቸው እያደገነው
@@ካፍሽነኝ 💯✅✅
👍👍👍👍👍👍👍👍
ወላሂ በጣም ነው በሠለሙ ሠውች እሥልምናን ከምወደው በላይ ነው የወደድኩት አላህ ይህን ውድ የሆነ ሀይማኖት ሥለሠጠን አልሀምዱሊላህ
አላህወኪል
አልሃምድሊላህ
የሚገርም ነው ከሚኒሊክ ደም ሙባረክን አወጣ "ሱብሃን አላህ
ማሻአላህ አልህምዱሊልህ ኒእመተልኢስላም
በጣም ይገርማል ሱብሀን አላህ
የንፅፅር እንድሁም የቋንቋ የስዋስው አምባሳደር የሆነውን ወሒድ ኡመር ነጃሽን ጋብብዙልን ብዙ እንማርበታል
#እንኳን ደና መጣቹ ሶፊ ቆንጆየኔ #መንገድ የማይጠገብ ፕሮግራም
ሰለምቴወች ባንድ የሚደራጁበት መንገድ መፈጠር አለበት
የኔም አሳብ ነዉ ወላሂ
የኔም ሀሳብ ነው ከኛ ከነባሩቹ ይልቅ ሰለምቴውች እጂግ በጣም ጉበዝ ናቸው
ሰለምቴወች አላህ ከሰጣቸው ኒእማ አንዱ ሸሀዳ ሲይዙ የምሰማቸው የደስታ ስሜት አላህ በኢስላም መንገድላይ ያፅናችሁ ያፅናን ያርብ
የኔ መንገድ አንድ ሰው እንደትገብዙ ጠቁመዋለው ስሙ ተርኩ ይበል ነበረ የእስራኤል ደንሰ ጋር አብሮ ይሰራ ነበረ የአሁኑ ስሙ አብድልወሃድ መሐመድ ይበላል የምኖረው ሀላባ ቁልቶ ከተማ ነው የኔ መንገድ እንድታቀርቡ እጠቁማለሁ
ቁጥሩን ስጫቸው የሶፊያን ስልክ ይዘሽ
ቁጡሩን ስጡቸው
👍👍👍
እንኳንም በሰላም አላህ አገናኘን ከተወዳጁ ፕሮግራም ጋር እኛ ነባር ሙስሊሞችንም ስለምቴ ወገኖቻችንም አላህ በቀጥተኛዋ መንገድ ላይ ያፅናን😍😍
እኛ ሙስሊሞች ግን ለምድነው ውድ እንቁ የሆኑ እህትና ወንድሞቻችንን ሰብስክራይብ ሸር ላይክ የማናደርጋቼው
የኔ ወንድም ገና እርእሱ ላይ ሳይ የማቀው መስሎኝ ልቤ ደንግጥ ብሎ ነበር ደግሞ ከላላ ነኝ ስል ዳግመኛ ደነገጥኩ kkkkk እኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ ያገሬ ልጅ
እኔ እራሱ በተለይ ከላላ ሲል
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ
እረ እኔም እመቀው እየመሰለኝ አሁድረስ እያየሁ ነው
ክክክ ታዳ የከላላ ልጅ ነው እንደ ገና ገናሁ #አልሙሂም #ማሻ አላህ
@@ethiopia5992 አወ የከለላ ወረዳ ልጅ ነኝ ብሎል
ስም: ሙሀመድ ﷺ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ተቀላቀሉ
ተቀላቀልኩ
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ማሻ አላህ የኔ ማር
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሸአላህ🎉🎉
እኛሰለምቴወች አላህ ፅናትን ሰቶናል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
አልሀምዱሊላህ 💐💐💐
አላህ ያግራልህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ሙስሊም መሆን መታደል ነው الحمد الله
አላህ ያፅናሺ ጠክሪ
ማሸሻአላህ አላህ ያግዘን
ለሰለምቴዎች ፅናቱን አሏህ ይስጣችሁ መጨረሻችንን በተውሂድ ኑረን የምንሞት ያድርገን አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም
ሰብ አርጊኚ የኔቅን
ደግሞ ስነ ስርኣቱ ማሻ አላህ ነው ። ሲጀምር ካፊሮች እኮ ትክክለኛ ውን አያስተምሩም ደግሞም አስተማሪ የላቸውም ። ውሸት ነው የሚሰብኩት። ምዘላለም ምስጋና ይገባው ። አላህ እንኳን መራህ !!
አልሃምዱሊላህ እደጉድ እየስለሙ ነው የካፍር መምህራን ሙስሊም ጥላቻን እየስበኩ ዛሬ ብቻ 10በላይ ሰልመዋል አልሃምዱሊላህ እንበዛለን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ህልምህን ሁሉ ያሳካልህ ሙቤ ወድሜ
ግሩም ነው በሰለምክ በ2አመትህ መፀሀፍ አሳተምክ አላህ ይጨምርልህ ሰለምቴወች ትለያላችሁ
you're jentle boy you're smart and you are a great guy to work with you
እባካችሁ አበረታቱት ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነው ለብዙወች ሰበብ ይሆናል ታድሎ የኔ ውድ ወድም
ሙቤ በዚህ ስላየሁህ ደስብሎኛልማሻአላህ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ምኞትህን አላህ ያሳካልህ ወንድም ሙባርክ
ወላሂአሚንንን
ሱብሀን አላህ አላሁ አክበር ወንድማችን ረበና ያፅናህ ቤተሰቦችህንም ይምራቸው
አላህ እስከመጨረሻ በዲነል እስላም ፅንተህ ብዙ ሰወችን ወደ እስላም የምትጣራ ያድርግህ ያረብ አላህ ለወደደው ያቀናል ማአሻአላህ
ኡማው ማስታወቂያውን 100%መተግር አለበት አላህያግዘን
አላህ ያብዛን ዲናችንን የሚጠሉትን አላህ ቀና መንገድ ይምራቸው
አገላለፁ ቀላልና ግሩም ነዉ ማሻአሏህ
አልሀምዱልላህ ላዝህ ላባቃን ወላህ እንዴእኔ እስልምናን የምጣላአልናባራም ዛሬ በእስላም ፍቅር ታጣምጃሀሎ የማጃማርያ ኦሮማዳንን ስፆም
ማሻአላህ አለይኪ
ማሻአሏህ ያኦክትና ጠንክሪ አላህ ያግዝሽ ሁቢ 💐💐💐💐💪💪
ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል ምንኛ መታደል ነው
ጠንክሪ አብሽሪ
አለሀምዱሊሏህ እንኳን አሏህ ከጨለማ ወደ ብርሀኑ ማለሰሽ ሀቢብቴ
ሠለምቴወችኮ የጥንክሮና መሠረቶች ናቸው ማሻ አላህ
አህለን ምርጦቾ እንኳን ደህና መጣቹ የን መንገድ ልዩ ፖሮግሬም ነው ለኔ ከእምነቶች ሁሉ ለእናንተ ኢስላምን መረጥኩላቹ ይላል ቁራአን አላሀምዱሊላህ ለአለማቱ ግታ ለአላህ ምስጋና ይገባው
ሰብ አረጊኚ የኔቅንን
አሚን ያርብ
ኢስላም ለሁሉም መልስ ያለው ዲን ነው አልሀምዱሊላህ
ማሸአላህ በጭፍንከመጥላት እያነበቡእዲህ ቀጥተኛውን ሲይዙ ደስ ይላል ወላሒምነው እነ ምህረት አብ በነበቡት አይጠልኑም ነበር ኢሥላም ሠላም
ደስ ሲል ያረቢ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ እንደመራኸኝ በዚሁ አፅናኝ
ሱባሀን አሏህ አጂብ ነው ኢስላምን ቲጠሉት በፍቅሩ ይወዲቃሉ
ማሻአላህ ወድሜዋ ብዙ እምሰራ ጠካራ ልጅ ነው ብዙ ሰዎችን ወደ እስልምና እደምታመጣ እርግጠኛነኝ በዝህ እድሜህ
የኔቅን ሰብ አርጊኚ
ማሻ አላህ ጉርም የሆነ ልጅ ነው አልሀምዱሊላህ ደእዋውን መኻደም የሚችል ታዳጊነው ኡንካን ደስ አላህ ወንድሜ ሙባረክ አላህ የፈለገው ይመራል እድለኛ ነው አላህ መርጦ መራህ እግርህን ቀልብህን ያፅና በርታ የጀነትን መንገድ ጉዞ ጀሞረሃል አላህ ይውደድህ ይወፍቅህ
ወላሒ ገና ሣየው ነው ያወኩት ይሔን ልጅ አብረን ተምረናል ።ወላሒ በመስለሙ ደስ ብሎኝ የደስታ እባ አለቀስኩ ሀሩን እስኪናገር ነበር የቸኮልኩት አልሃምዱሊላህ ።አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ ያሀገር ልጅ አንድ ነው ለገራችን እኔ ግን በስደት ላይ ነኝ
ማሻአላህ አላህ የወደደውንና የፈለገውን ትክክለኛውንና መንገድና ቀጥ ያለውን ሀይማኖት ድነል ኢስላምን ይወፍቀዋል ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መራህ መብሩክ ወንድሜ
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር ሰለምቴዎች በድናቸው በጣም ጎበዝ ናቸው ማሻ አሏህ
ኣንድ ሰው ስለኔ ምንም ሳያቅ ብተችኝ መሃይምነቱን እረዳለው ስለ እስልምናን ምንም እውቀቱ ሳይኖራቸው የሚጠሉ የሚተቹትም መሃይም መሆናቸው ግልፅ ነው እስልምናን ሳታቁት ለምተቹት ልቦና ይስጣቹ
መሻላህ አላህ ያለዉን የሱን መንገድ ይመራል ያላለዉንም አይመራም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያረብ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፊ ሙቤ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን ወደተፈጠርክበተ እስልምና እንኳን ተቀላቀልክ አላህ ያፅናህ ያፀናን ቤተሰቦችህንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው በርታ ጀግና ነህ በሁለት አመት ለመፀሃፍ በቃህ ገና ብዙ ትሰራለህ ያሰብከው አላህ ያሳካልህ 🙏
ሰለምቴዎ አላህ በዲነል ኢስላም ያፅናችሁ የልጁ እርጋታ ማሻአላህ ነው
ሰለምቴወች ልዩ ናችሁ እንወዳችሆለን አላህ ያፅናችሁ
እንኳንመጣችሁ ሚንበሩች. ዳአያብትቀነሱ ጥሩ ነው. ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት ኢስላመጣህ
ማሻአላህ ሶፋ በጣም ደስ የሚል ፕሎግራም ነው
የሚገርመኝ ነገር የሚያስተምሯቸው ስለኛ መጥፎ ነገር ብቻ ነው በተለይ ሙስሊም አራጅ ነው አይ አለ ማወቅ ኢስላም ሰላም
_እና ሌላ ምን ያስተምሯቸዋል ቤተ ክርስቲያን እሚሰብኩት እኮ ስለ ኢስላም መጥፎነት ነው እሚያስተምሯቸው_
@@fatumaabdallah2039 የኔ ውድ ታድያ እኮ ያባሯቸዋል እንጅ ክፋት በመስበክ አያስቀሯቸውም።የምናየውም ይሄንኑ ነው።በተለይ ከጎንደሩ ጭፍጨፋ ወድህ ብዙ ልጆች ሰልመዋል ቄስ ሳይቀር።እስልምና ሲነኩት ያብባል አልሀምዱሊላህ።
ማሻአላህ አሏሁ አክበር አሏህ ለሁላችንም ፀነቱን ይሰጠን አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ቁርአን የሁሉም ነገር መልስ ነው መልካም ስነምግባር ትልቁ የሂዳያ መንስዔ ነው የጓደኞቹ ቁርአንን ከሰጡት በኋላ ምንም ጥያቄ አለማንሳት እሱ በበለጠ ቁርአንን እንዲነብ ጋበዘው ።እነሱ እስልምናን ለማጥፋት ከምጠቀሙት መንገዶች ሁሉ በላይ የእኛ ጥሩ ስነምግባር የበለጠ ዉጤት አለው።እናንተ ሰለምቴዎች አላህ መርጦ ነው እስልምናን የሰጣችሁ በርቱ አላህ ይርዳችሁ።ሶፊ የኔ ቆንጆ በርቺ ማንም ያልሰራዉን ስራ እየሰራሽ ነው።
ወላሂ ሰለምቴወችን ሙቸነዉ የምወዳቸዉ ወላሂ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ ሌሎችንም ወገኖቻችን አላህ ቅኑን መገዲ ይምራቸዉ😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤
May Allah bless you and protect you in every moment of your life here and hereafter.
ماشاءالله تبارك الله اللهم أنصر إسلام والمسلمين اللهم آمين
Ameen!!!
አላህ ዱኒያን ለሁሉም ይስጣል እስልምናን ግን ለወደደው እና ለመርጠው ብቻ ነው እሚሰጠው አላህ ያፅናህ ውዱ ወንድሜ
ቤተሰቦችህንም አላህ ይክፈትላቸው ልባቸውን ዱአችን ነው ያረብ
አላህይጨምርልህ ኢማንህን እንኳን ወደነበርክበት ተመለስክ አላህ የመረጠህ ምርጥነህ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፊዬ ሰለምቴዋች የእኛ እንቁዋች 😘😍😍😍ልዪ ናችሁ ። እወዳችኃለሁ ሰምቴዋች#እንዴ ነዘመድኩን አይነት በአገኞት አጋጣሚ ስለኢስላም ጥላቻ እያስማሯቸው #ለዛም ምስከር ነው ። ጎንድር ፣ሞጣ ጎጃም ፣ ሙስሊሞችን በጅምላ የሚጭፋጪፉቸው ሀገር!!
አሠላሙ አለይኩም አላህ ሁላችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምርን
ሡበሀንአላህማሻአላ"'እስልምናየሀቅ'ምገዲነውአላህ"ሁሉንም'አሳወቀው
የሠዎችን ልብ አገለባባጪ ለሆነው አላህ ምስጋና ይገባው
ማሸአለህ አለሁ አክበር አልሀምዱሊለህ አለ ኒእመቲል እስለም እስልምነችን ውበታችን ሀብታችን ከእንከን የፀደ እምነት። ሰለምቴዎች በጠም ነው ምተስቀኑኝ አለህ የፅነቹ
ማሽአላህ በጣም ያስቀናል አላህ ያፅናህ እኛንም ጎበዝ ነህ በአጭር ጊዜ መፀሐፍ ማሳተም ልዩ ያረግሃል በርታልን
ማሻአላህ አይናፍሩ ወድሜ አላህ ያፁናን ያፅናህ ሙስሊም አድርጎ ይግደለን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያሀዩ ያቀዩም
ማሻ አሏህ እንኳን ወደተፈጥሮዊ እምነትህ በሰላም መጣህ ወንድም ሙባረክ
አህለን የኔ. መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ. ውዶቼ. ሰለምቴዎች. በጣም በዲናቸው ጠንካራ ናቸው. ወላሂ ያአላህ. እኔንም በዲኔ ጠንካራ አድርገኘ. ያረብ.
ማሽ አላህ አላህ አክበርአላህ አክበርአላህ አክበርወንድሜ እንኳንከጨለማ ወደ ብርሀን አላህ አመጣህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
ሡበሀንክ የአላህ ተምር እኮ ይገርማል። የሚያሠልማቸዉ። ቀንደኛ ጠላቾቹን ነዉ ሡበሀነክ ያማሊከልሙልክ
ማሻአላግ ማሻአላህ ማሻአካህ ተባርከርህማንንንን አላህ በምነትህ የምፀናአላህያዲርግህ በውቀትላይእውቀት ይጨምርልህ ❤
አላህ ለሀገራችን ሰላም! ለኡመተል ኢስላም በተውሂድ አንድ መሆንን በኢስላም ኖረን በኢስላም መሞትን አላህ ይወፍቀን አህለን እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ መንገዶች በርቱ! በያለንበት በዱአ እንበርታ ነገሩ የሚሰማው ሁሉ ያሳስባል!!
አላሁ አክበር ወድሜ ማሻአላህ ሠለምቴወች ሥወዳችሁ ያረብ ለሁሉም መገዳቸውለጠመመባቸው አተ ምራቸው
አመሠግናለሁ 🥰
ማሻአላህ ሙቤ እኳን ደና መጣክ ግን እኛ ሙስሊሞች በእስልምና ውስጥ ተፈጥረንም አድገንም እደ ሰለምቴዎች ግን እውቀት የለንም በቻልነው መንገድ እናንብብ ዲናችን የኛ ቢሆንም
ሡብሀን አላህ አላህ የመራው ሰው ከነበረበት ጭለማ እንዲወጣና ለብርሀናማው መንገድ ልቡን ያቀናለታል አላሁ አክበር
አህለን ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣክ አገላለፅክ ደግሞ ስለቁረአን ማሻአሏህ ሰለምቴዋችዬዬዬዬዬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
ማሻአላህ አላህያፅናህትልቅደረጃላይያድርስህ ሚንበሮች በርቱልን. የምታቀርቧቸው በጣምአጓጊናጠቃሚናቸው
እስከመጨረሻሰማሁት ደስ ሲልልልልልል
በጣም ደስ ይላል አላህ ዕውቀት ይጀምርልህ ቤተሰቡችህንም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራልህ
አንተም ጠንክር ቤተሰቦችህንም አላህ ሃዳያ ይስጣቸው 🌹☝️
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ያሠብክበት ያዲርሥ ከላላ ወረዳ ሀገራች ነው ያገሬ ልጂ እንኳንም ወደተፈጠርክበት ሀይማት በሰላም መጣህ
ሶፊ ቆንጆ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ለሌሎችም የሂዲያ መንገድ ይሆናል እንዳይቋረጥ በርቺ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ኢስላም ነው ለአለም ብርሃን ኢስላም ይለምልም
አላህ ያግራላቺው ለቤተሰቦቺህ ወድም የሁላቺነንም መጨረሻ ያሳምርለን
MashaAllah MashaAllah May Allah give you all you wish
ሙባረክ አላህ ይባርክህ እንኳንም ወድትክክለኛው ሙገድመጠህ
እውነትም አንብበህ ነው የሰለምከው♥✔
ማሻ አላህ ወንድም ሙባረክ አላህ ይጭምርልህ የበለጠ ያፅናህ የረበና ስራ እኮ አጃኢብ ነው ወላሂ የህዲ መንየሻ የፈለገውን ይመራልመፅሀፉን የት እናግኘው ወንድም ሙባረክ ከትንሽ ግዜ በኋላ እንደ ወንድም ካሊድ ክብሮም አላህ ይጠብቀው ምርጥ ዳዒ ይሆናል ብዬ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ ሌላው የመርከዝ ሰዎች ይህንን ወንድማችንን ልትቀበሉት ይገባል
ሰለምቴዎችዬ ስወዳችሁኮ አላህ ያፅናን ያፅናችሁ እስልምናዬ ዉበቴ ሁሉ ነገሬ
እኛም እንወዳቹሀለን
የኔቅንሰብአርጊኚ
አሚን
እኛም እንወድሻለን እህት
አው ወላሀ አላህ ያፅናን ቤታሰቦቻችንም አላህ ቃጥታኛሁን ማገድ ይምራቹ
መፀሀፉን በተቻለን አቅም ገዝተን ለሌሎች በስጦታ መልክ ማበርከት አለብን።
እህቴ አንቺሰ እንዴት ነው የሰለምሸው???
@@reyuyenu340 ፣
@@reyuyenu340 ማሪ ደምሪኝ
@@kaildseid962 ካሊድየ ደምርኝ
@@reyuyenu340 የኔ ታሪኩ ብዙነው ግን ዋና አሰላለሜ ኢስኑል ሙስሊም ነው እድሰልም ያደረገኝ
ወላሂ ለትዳር አጋር ምኞቴ ሰለምቴ ነበር አላህም ሰለምቴ ሰጠኝ ስሙንም መሀመድ ተባለ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቁረአን ሀፊዝ እንድሆንልኝ✍️✍️✍️✍️
ማአሻአላህ እንኮን አላህ ምኛትሽን ሰጠሽ
አብሽር አላህ ያጀርጋዋል ህንሻ አላህ
ለእኔም ዱአ አርጉኝ እየሞከርኩ ነኝ
አለህ ሀፍዝ እንድያደርገኝ ሁሌም እመኛለሁ
ይንሻአላህ ላአላህ ሁሉም ቀላል ነው
አላህ መጨረሻውን ያሣምርልሽ ፉቅር እሥከጀነት ይወፉቃችሁ
ማሻአላህ አሏህ ያጠክርው አሏህ የለመኑትን የሚሰጥ ጌታ ነው አልሃምዱሊላህ
እዚ ፔጅ ላይ የሁሉንም ኮመንተ ሳይሰለቸኝ አነባለው ደስ የሚለኝ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች አይገቡም መሰለኝ ስድብ ሚባል የለም ማሻአላህ።
አዎ አልሃምዱሊላህ
Awo kkkk
ክክክክ እኔም ራሱ ምነው ከሀድ ሆንክ እየሱስን ትተህ ወደማይታየው አምላክ ሄድክ አቤት ክስረትህ #ምናምን አለ አደል ብዙ ቅብጥርጥር አለ አይደል #ግን አልሀምዱሊላህ የሉም አላህ ይዞልናል ግን እኮ አይተው ወይም ድስ ላይክ አድርገው ይወጣሉ አኪድ ክክክክ
እኮ እነሱ ሀቅ ሚወራበት ቦታ አይገኙም ኢስላም ሰላም ነው ማን ከማን ጋር ይሳደባል
እኔም አነባለሁ ማሻ አላህ
ማሻአሏህ እኔም ሰለምቴ ነኝ 🥰አልሀምዱሊላህ ሰሞኑ ሶስት ቤተሰብ ወደ ቀጥተኛው አይማኖት አሏህ መርቶልኛል አልሀምዱሊላ ሌሎችም እንዲገራላቸው በዱዓ አስቡኝ
ማሻአላህአላህይመልሣቸውየቀሩቱንምሁቢ
masha'allah የቀሩትም አላህ ይመልሳቸው
ማሻአላህ አላህ ይምራቸው ኢሻአላህ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድነዉ ለመግለፅ ለራሱ ይከብዳል
🌹አንቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
🌹አንቱ የእዝነት ነብይ
🌹አንቱ የአለም ብረሀን
🌹አንቱ የአላህ መላእክተኛ
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ሀቢቢ ያረሱለላህ ❤❤❤
አላህ ይጨምርልሽ
ሀብብ ያራሱል አላህ ሳላላሁ አለይህ ዎሳላም 💯❤️
ሡለላህ አለይህ ወሰለም ማሻአሏህ ሀዩቲ
😍😍😍
@@rbyaahmad666 ማሪ ደምሪኝ
እኔም ሰልምቴ ነኝ ግን በቻይን ሳይሆን እናቴ እህቴ ጋር ነው አንድ ቀን የሰልምነው አለሃምዱሊላህ
አላሁ አክበር እንኳን ደሰ አለሺ ውዴ
ማሻአላህ
ማሻልህ
መሽአላህ መንበር ቴvቅረቤልን
አላሁአክበር እንካን ደስያለሽ ከናቤተብሽ ማሻ አላህ ደስ ይላል
ሁላችንም ሙስሊም እህት ወንድሞች ዱአ ስላደረጋችሁልኝ ከልብ አመሠግናለሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረ !!
የእናንተ ከእኔ ጎን መሆን ለእኔ ጥንካሬ ጉልህ አስተዋጽኦ አለው።
አላህ ያበረታህ ለዲንህ ጠካራ ያረግህ አላህ ያሀፍዝክ
@@asiyaasiya1939 አሚን አሚን
አይዞህ ወንድማችን አሏህ ጠንካራ ያድርግህ ለብዙ ሰወች ምሳሌ የምትሆን ነህ አብሽር ቤተሰቦችህንም አሏህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቸው
አብሽር ወድም ሙባረክ በተቻለህ አቅም ከአሉባሌ ቦታዎች ራቅ ሱስነገሮች ጓደኛህን ምረጥ በንፅፅር ቦታ እንደማገኝህ ተስፋአለኝ አላህ ያግራልህ እኛንም ታጠነክረናለህ በእስልምናውላይ ለተወለድነው አላህ ካተጋ ይሁን
ሙቢ ትለያለህ አላህ ያበርታህ
ቤተሠቦችህንም አላህ ቀጥተኛውን ይምራለህ
ወድሜ
ሳለምቴዎች አለህ ይጠብቀቹ ስወደቹ በፍቅር ነዉ
አላህ ይውደድ ሽ
እኔም እወዳቸዋለሁ አላህ የመረጣቸው ብርቅየ እህት ወንድሞቸ ውድድድድድድድ አረጋችኋለሁ አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይሰባስበን
@@ሰሚራደረበ ማሪ ደምሪኝ
@@سبحانكالله-ظ1ج ማሪ ደምሪኝ
@@ሠሚራሚዲያ እስኪ ስራሽ ይታይና አች የማትታይ እና አላህን የሚያስቆጣ ነገር ከሌለበት ነው ምደምርሽ
በአለም ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ይጠብቀን
أمين يارب 🤲
አሚን ያረብ
አልሀምዱሊላ እረብላ እለሚንንንን ሙስሊም ላደረገን አላህ ሱበሀነ ወታአላ ምስጋና ይድረሰው ወንድሜ አላህ ጽናቱን ይስጥህ ይስጠን እኔም ሰለምቴ ነኝ
@@حواسعيد-ز5ط ማሪ ደምሪኝ
@@ALHAMDULILAH-b4p ማሪ ደምሪኝ
አልሀም ዱሊላ እኔም እሰላም አልነበረሁም አሁግን ሁሉን ለፈጠረው ለአላህ ሱበሀነወት አለ ባሪያ ነኝ
የሚገርመኝ የሊላ ሀይማኖት ሰባኪወች ከሰለምና ጥላቻቸው ወደር የለውም ቁራንን እናነብ አለን እያሉ እዲት እደሚተረጉሙት ከቡዙው በጥቂቱ ሱረቱል ማውን ሙሰሊሞች ለድጋነው እሚሰግዱት ግት አላህ አትስገዱ ከሰገዳችሁ ወየሁላችሁ እየለነው የላሉ ሱረቱል ኢክላሰ አላህ ማለት አሀድ ማለት ሰኛነው ይላሉ አላህ ቀልብ ይሰጣቸው እኔም የሠለምሁት እዳነብ የረገኝ ውሸታቸው ነው
አላህ ብረህመቱ ሙሰሊም እዳረገን ሙሰሊም አርጎ ይግደለን ቤተሰቦቸንም ሂድያ ይስጣቸው ብረህመቱ ያረብ
አሚንያረብ።አንችንምአላህያፅናሺማማዪ
የኔ ውድ እህት ማሻ አላህ እንኳንም ወደተፈጠርሽበት እምነት ተመለሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ይምራቸው።
@@الحمدالله-ع7و9ش አሚን ያረብ
@@እማየኔናፍቆት-ፈ6ፐ ማሪ ደምራኝ
@@الحمدالله-ع7و9ش ማሪ ደምራኝ
ከሌላ እምነት ወደ እሥለምና ሲመጡ እደኔ ማነዉ የምያሥደሥተዉ
እኔ
ለኔም ዱዓ አሩጉለኝ ከ በተሰብ ሙሉ ሁለት ወንድሞቼ ቀሩ ለሰለሙትም በመገዱ እሰከ መጨረሻ ቀጥ እንዳያረጋቸዉ አላህ
አላህ ይምራቸው የመራቸውንም ፅናቱን ይስጣቸው
Allah akber
እሺ
የእኔ ውድ ነብይ በጣም ናፍቄአለሁ ያረብ አንተ የጀነት ጎረቤት አድርገኝ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ኢስላም መንገዴ ሰለሆነ ሀቢቢም ነብዬ ስለሆኑ 😭😭😭😭😭احبك يا رسول الله 💗💗💗
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድ
@@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ ማሪ ደምሪኝ
አሚን ሡለሏህአሊሒ ወሠለም❤
S. A. W
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢አሚንንን ያረብ😢❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ሚንበሮች የሰላምቴዎችኮ ጥንካሬ ይለያል አላህ ያፅናህ ወንድማችን
My Favourite TV program😊
@@chalahusen3813 ደምርኝ
ወንድም ሙባረክ ወደ እስልምና አመጣጥህ በጣም ደስ በሚል ሂደት ነዉ
የኔዋ አለሽ ደሞ ወደኛ ሀገር ነው ከላላ አላለም
@@ሰሞነኚየቲርቲራዋ አልሃምዱሊላህ ዉዴ እኮ አላለም ደሴ የእዉነት ተመስጭ ነዉ ያዳመጥኩት
ሙስሊም መሆን መታደልነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝጌታ
ኢስላም ሀቅ ነው።
ኢስላም የነብያ ቶች ሀይማንትነው
ኢስላም የሰላም ሀይማንትነው
ሚንበር ቲቪ ትልቅ ምሥጋና ይገባችኋል ።እንደዚህ አይነት ሰለምቴዎች በማቅረብ ለሌሎች ትልቅ የመግቢያ በር ይሆናል ብዬ አስባለሁ ።ሥለዚህ ቀጥሉበት።
ማን ያመሥግናቸዋል ብለህ እዳውም ያጥቧቸዋል ደሥ የሚለው ግን ለአላህ ብለው ስለሚሠሩ ደረጃቸው እያደገነው
@@ካፍሽነኝ 💯✅✅
👍👍👍👍👍👍👍👍
ወላሂ በጣም ነው በሠለሙ ሠውች እሥልምናን ከምወደው በላይ ነው የወደድኩት አላህ ይህን ውድ የሆነ ሀይማኖት ሥለሠጠን አልሀምዱሊላህ
አላህወኪል
አልሃምድሊላህ
የሚገርም ነው ከሚኒሊክ ደም ሙባረክን አወጣ "ሱብሃን አላህ
ማሻአላህ አልህምዱሊልህ ኒእመተልኢስላም
በጣም ይገርማል ሱብሀን አላህ
የንፅፅር እንድሁም የቋንቋ የስዋስው አምባሳደር የሆነውን ወሒድ ኡመር ነጃሽን ጋብብዙልን ብዙ እንማርበታል
#እንኳን ደና መጣቹ ሶፊ ቆንጆ
የኔ #መንገድ የማይጠገብ ፕሮግራም
ሰለምቴወች ባንድ የሚደራጁበት መንገድ መፈጠር አለበት
የኔም አሳብ ነዉ ወላሂ
የኔም ሀሳብ ነው ከኛ ከነባሩቹ ይልቅ ሰለምቴውች እጂግ በጣም ጉበዝ ናቸው
ሰለምቴወች አላህ ከሰጣቸው ኒእማ አንዱ ሸሀዳ ሲይዙ የምሰማቸው የደስታ ስሜት አላህ በኢስላም መንገድላይ ያፅናችሁ ያፅናን ያርብ
የኔ መንገድ አንድ ሰው እንደትገብዙ ጠቁመዋለው ስሙ ተርኩ ይበል ነበረ የእስራኤል ደንሰ ጋር አብሮ ይሰራ ነበረ የአሁኑ ስሙ አብድልወሃድ መሐመድ ይበላል የምኖረው ሀላባ ቁልቶ ከተማ ነው የኔ መንገድ እንድታቀርቡ እጠቁማለሁ
ቁጥሩን ስጫቸው የሶፊያን ስልክ ይዘሽ
ቁጡሩን ስጡቸው
👍👍👍
እንኳንም በሰላም አላህ አገናኘን ከተወዳጁ ፕሮግራም ጋር እኛ ነባር ሙስሊሞችንም ስለምቴ ወገኖቻችንም አላህ በቀጥተኛዋ መንገድ ላይ ያፅናን😍😍
እኛ ሙስሊሞች ግን ለምድነው
ውድ እንቁ የሆኑ እህትና ወንድሞቻችንን ሰብስክራይብ ሸር ላይክ የማናደርጋቼው
የኔ ወንድም ገና እርእሱ ላይ ሳይ የማቀው መስሎኝ ልቤ ደንግጥ ብሎ ነበር ደግሞ ከላላ ነኝ ስል ዳግመኛ ደነገጥኩ kkkkk እኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ ያገሬ ልጅ
እኔ እራሱ በተለይ ከላላ ሲል
ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ
እረ እኔም እመቀው እየመሰለኝ አሁድረስ እያየሁ ነው
ክክክ ታዳ የከላላ ልጅ ነው እንደ ገና ገናሁ #አልሙሂም #ማሻ አላህ
@@ethiopia5992 አወ የከለላ ወረዳ ልጅ ነኝ ብሎል
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ተቀላቀሉ
ተቀላቀልኩ
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ማሻ አላህ የኔ ማር
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሸአላህ🎉🎉
እኛሰለምቴወች አላህ ፅናትን ሰቶናል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
አልሀምዱሊላህ 💐💐💐
ማሻአላህ
አላህ ያግራልህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ሙስሊም መሆን መታደል ነው
الحمد الله
አላህ ያፅናሺ ጠክሪ
ማሸሻአላህ አላህ ያግዘን
ለሰለምቴዎች ፅናቱን አሏህ ይስጣችሁ መጨረሻችንን በተውሂድ ኑረን የምንሞት ያድርገን አልሃምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም
ሰብ አርጊኚ የኔቅን
ደግሞ ስነ ስርኣቱ ማሻ አላህ ነው ። ሲጀምር ካፊሮች እኮ ትክክለኛ ውን አያስተምሩም ደግሞም አስተማሪ የላቸውም ። ውሸት ነው የሚሰብኩት። ምዘላለም ምስጋና ይገባው ። አላህ እንኳን መራህ !!
አልሃምዱሊላህ እደጉድ እየስለሙ ነው የካፍር መምህራን ሙስሊም ጥላቻን እየስበኩ ዛሬ ብቻ 10በላይ ሰልመዋል አልሃምዱሊላህ እንበዛለን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ህልምህን ሁሉ ያሳካልህ ሙቤ ወድሜ
ግሩም ነው በሰለምክ በ2አመትህ መፀሀፍ አሳተምክ አላህ ይጨምርልህ ሰለምቴወች ትለያላችሁ
you're jentle boy you're smart and you are a great guy to work with you
እባካችሁ አበረታቱት ብዙ መስራት የሚችል ልጅ ነው ለብዙወች ሰበብ ይሆናል ታድሎ የኔ ውድ ወድም
ሙቤ በዚህ ስላየሁህ ደስብሎኛል
ማሻአላህ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ምኞትህን አላህ ያሳካልህ ወንድም ሙባርክ
ወላሂአሚንንን
ሱብሀን አላህ አላሁ አክበር ወንድማችን ረበና ያፅናህ ቤተሰቦችህንም ይምራቸው
አላህ እስከመጨረሻ በዲነል እስላም ፅንተህ ብዙ ሰወችን ወደ እስላም የምትጣራ ያድርግህ ያረብ አላህ ለወደደው ያቀናል ማአሻአላህ
ኡማው ማስታወቂያውን 100%መተግር አለበት
አላህያግዘን
አላህ ያብዛን ዲናችንን የሚጠሉትን አላህ ቀና መንገድ ይምራቸው
አገላለፁ ቀላልና ግሩም ነዉ ማሻአሏህ
አልሀምዱልላህ ላዝህ ላባቃን ወላህ እንዴእኔ እስልምናን የምጣላአልናባራም ዛሬ በእስላም ፍቅር ታጣምጃሀሎ የማጃማርያ ኦሮማዳንን ስፆም
ማሻአላህ አለይኪ
ማሻአሏህ ያኦክትና ጠንክሪ አላህ ያግዝሽ ሁቢ 💐💐💐💐💪💪
ማሻ አላህ አላህ የሻውን ይመራል ምንኛ መታደል ነው
ጠንክሪ አብሽሪ
አለሀምዱሊሏህ እንኳን አሏህ ከጨለማ ወደ ብርሀኑ ማለሰሽ ሀቢብቴ
ሠለምቴወችኮ የጥንክሮና መሠረቶች ናቸው ማሻ አላህ
አህለን ምርጦቾ እንኳን ደህና መጣቹ የን መንገድ ልዩ ፖሮግሬም ነው ለኔ ከእምነቶች ሁሉ ለእናንተ ኢስላምን መረጥኩላቹ ይላል ቁራአን አላሀምዱሊላህ ለአለማቱ ግታ ለአላህ ምስጋና ይገባው
ሰብ አረጊኚ የኔቅንን
አሚን ያርብ
ኢስላም ለሁሉም መልስ ያለው ዲን ነው አልሀምዱሊላህ
ማሸአላህ በጭፍንከመጥላት እያነበቡ
እዲህ ቀጥተኛውን ሲይዙ ደስ ይላል ወላሒ
ምነው እነ ምህረት አብ በነበቡት አይጠልኑም ነበር ኢሥላም ሠላም
ደስ ሲል ያረቢ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ እንደመራኸኝ በዚሁ አፅናኝ
ሱባሀን አሏህ አጂብ ነው ኢስላምን ቲጠሉት በፍቅሩ ይወዲቃሉ
ሰብ አርጊኚ የኔቅን
ማሻአላህ ወድሜዋ ብዙ እምሰራ ጠካራ ልጅ ነው ብዙ ሰዎችን ወደ እስልምና እደምታመጣ እርግጠኛነኝ በዝህ እድሜህ
የኔቅን ሰብ አርጊኚ
ማሻ አላህ ጉርም የሆነ ልጅ ነው አልሀምዱሊላህ ደእዋውን መኻደም የሚችል ታዳጊነው ኡንካን ደስ አላህ ወንድሜ ሙባረክ አላህ የፈለገው ይመራል እድለኛ ነው አላህ መርጦ መራህ እግርህን ቀልብህን ያፅና በርታ የጀነትን መንገድ ጉዞ ጀሞረሃል አላህ ይውደድህ ይወፍቅህ
ወላሒ ገና ሣየው ነው ያወኩት ይሔን ልጅ አብረን ተምረናል ።ወላሒ በመስለሙ ደስ ብሎኝ የደስታ እባ አለቀስኩ ሀሩን እስኪናገር ነበር የቸኮልኩት አልሃምዱሊላህ ።አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ ያሀገር ልጅ አንድ ነው ለገራችን እኔ ግን በስደት ላይ ነኝ
ማሻአላህ አላህ የወደደውንና የፈለገውን ትክክለኛውንና መንገድና ቀጥ ያለውን ሀይማኖት ድነል ኢስላምን ይወፍቀዋል ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መራህ መብሩክ ወንድሜ
ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር
ሰለምቴዎች በድናቸው በጣም ጎበዝ ናቸው ማሻ አሏህ
ኣንድ ሰው ስለኔ ምንም ሳያቅ ብተችኝ መሃይምነቱን እረዳለው ስለ እስልምናን ምንም እውቀቱ ሳይኖራቸው የሚጠሉ የሚተቹትም መሃይም መሆናቸው ግልፅ ነው እስልምናን ሳታቁት ለምተቹት ልቦና ይስጣቹ
መሻላህ አላህ ያለዉን የሱን መንገድ ይመራል ያላለዉንም አይመራም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያረብ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፊ ሙቤ ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን ወደተፈጠርክበተ እስልምና እንኳን ተቀላቀልክ አላህ ያፅናህ ያፀናን ቤተሰቦችህንም አላህ ሂዳያ ይስጣቸው በርታ ጀግና ነህ በሁለት አመት ለመፀሃፍ በቃህ ገና ብዙ ትሰራለህ ያሰብከው አላህ ያሳካልህ 🙏
ሰለምቴዎ አላህ በዲነል ኢስላም ያፅናችሁ የልጁ እርጋታ ማሻአላህ ነው
ሰለምቴወች ልዩ ናችሁ እንወዳችሆለን አላህ ያፅናችሁ
እንኳንመጣችሁ ሚንበሩች. ዳአያብትቀነሱ ጥሩ ነው. ወንድማችን እንኳን ወደተፈጠርክበት ኢስላመጣህ
ማሻአላህ ሶፋ በጣም ደስ የሚል ፕሎግራም ነው
የሚገርመኝ ነገር የሚያስተምሯቸው ስለኛ መጥፎ ነገር ብቻ ነው በተለይ ሙስሊም አራጅ ነው አይ አለ ማወቅ ኢስላም ሰላም
_እና ሌላ ምን ያስተምሯቸዋል ቤተ ክርስቲያን እሚሰብኩት እኮ ስለ ኢስላም መጥፎነት ነው እሚያስተምሯቸው_
@@fatumaabdallah2039 የኔ ውድ ታድያ እኮ ያባሯቸዋል እንጅ ክፋት በመስበክ አያስቀሯቸውም።የምናየውም ይሄንኑ ነው።በተለይ ከጎንደሩ ጭፍጨፋ ወድህ ብዙ ልጆች ሰልመዋል ቄስ ሳይቀር።እስልምና ሲነኩት ያብባል አልሀምዱሊላህ።
ማሻአላህ አሏሁ አክበር አሏህ ለሁላችንም ፀነቱን ይሰጠን አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ቁርአን የሁሉም ነገር መልስ ነው
መልካም ስነምግባር ትልቁ የሂዳያ መንስዔ ነው የጓደኞቹ ቁርአንን ከሰጡት በኋላ ምንም ጥያቄ አለማንሳት እሱ በበለጠ ቁርአንን እንዲነብ ጋበዘው ።
እነሱ እስልምናን ለማጥፋት ከምጠቀሙት መንገዶች ሁሉ በላይ የእኛ ጥሩ ስነምግባር የበለጠ ዉጤት አለው።
እናንተ ሰለምቴዎች አላህ መርጦ ነው እስልምናን የሰጣችሁ በርቱ አላህ ይርዳችሁ።
ሶፊ የኔ ቆንጆ በርቺ ማንም ያልሰራዉን ስራ እየሰራሽ ነው።
ወላሂ ሰለምቴወችን ሙቸነዉ የምወዳቸዉ ወላሂ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቃችሁ ሌሎችንም ወገኖቻችን አላህ ቅኑን መገዲ ይምራቸዉ😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤
May Allah bless you and protect you in every moment of your life here and hereafter.
ماشاءالله تبارك الله اللهم أنصر إسلام والمسلمين اللهم آمين
Ameen!!!
አላህ ዱኒያን ለሁሉም ይስጣል እስልምናን ግን ለወደደው እና ለመርጠው ብቻ ነው እሚሰጠው አላህ ያፅናህ ውዱ ወንድሜ
ቤተሰቦችህንም አላህ ይክፈትላቸው ልባቸውን ዱአችን ነው ያረብ
አላህይጨምርልህ ኢማንህን እንኳን ወደነበርክበት ተመለስክ አላህ የመረጠህ ምርጥነህ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሶፊዬ
ሰለምቴዋች የእኛ እንቁዋች 😘😍😍😍ልዪ ናችሁ ።
እወዳችኃለሁ ሰምቴዋች
#እንዴ ነዘመድኩን አይነት በአገኞት አጋጣሚ ስለኢስላም ጥላቻ እያስማሯቸው #ለዛም ምስከር ነው ። ጎንድር ፣ሞጣ ጎጃም ፣ ሙስሊሞችን በጅምላ የሚጭፋጪፉቸው ሀገር!!
አሠላሙ አለይኩም አላህ ሁላችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምርን
ሡበሀንአላህ
ማሻአላ"'እስልምና
የሀቅ'ምገዲነው
አላህ"ሁሉንም'አሳወቀው
የሠዎችን ልብ አገለባባጪ ለሆነው አላህ ምስጋና ይገባው
ማሸአለህ አለሁ አክበር አልሀምዱሊለህ አለ ኒእመቲል እስለም እስልምነችን ውበታችን ሀብታችን ከእንከን የፀደ እምነት። ሰለምቴዎች በጠም ነው ምተስቀኑኝ አለህ የፅነቹ
ማሽአላህ በጣም ያስቀናል አላህ ያፅናህ እኛንም ጎበዝ ነህ በአጭር ጊዜ መፀሐፍ ማሳተም ልዩ ያረግሃል በርታልን
ማሻአላህ አይናፍሩ ወድሜ አላህ ያፁናን ያፅናህ ሙስሊም አድርጎ ይግደለን ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያሀዩ ያቀዩም
ማሻ አሏህ እንኳን ወደተፈጥሮዊ እምነትህ በሰላም መጣህ ወንድም ሙባረክ
አህለን የኔ. መንገድ እንካን ደህና መጣችሁ. ውዶቼ. ሰለምቴዎች. በጣም በዲናቸው ጠንካራ ናቸው. ወላሂ ያአላህ. እኔንም በዲኔ ጠንካራ አድርገኘ. ያረብ.
ማሽ አላህ
አላህ አክበር
አላህ አክበር
አላህ አክበር
ወንድሜ እንኳንከጨለማ ወደ ብርሀን አላህ አመጣህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
ሡበሀንክ የአላህ ተምር እኮ ይገርማል። የሚያሠልማቸዉ። ቀንደኛ ጠላቾቹን ነዉ ሡበሀነክ ያማሊከልሙልክ
ማሻአላግ ማሻአላህ ማሻአካህ ተባርከርህማንንንን አላህ በምነትህ የምፀናአላህያዲርግህ በውቀትላይእውቀት ይጨምርልህ ❤
አላህ ለሀገራችን ሰላም! ለኡመተል ኢስላም በተውሂድ አንድ መሆንን በኢስላም ኖረን በኢስላም መሞትን አላህ ይወፍቀን አህለን እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ መንገዶች በርቱ! በያለንበት በዱአ እንበርታ ነገሩ የሚሰማው ሁሉ ያሳስባል!!
ሰብ አርጊኚ የኔቅን
አላሁ አክበር ወድሜ ማሻአላህ ሠለምቴወች ሥወዳችሁ ያረብ ለሁሉም መገዳቸውለጠመመባቸው አተ ምራቸው
አመሠግናለሁ 🥰
ማሻአላህ ሙቤ እኳን ደና መጣክ ግን እኛ ሙስሊሞች በእስልምና ውስጥ ተፈጥረንም አድገንም እደ ሰለምቴዎች ግን እውቀት የለንም በቻልነው መንገድ እናንብብ ዲናችን የኛ ቢሆንም
ሡብሀን አላህ አላህ የመራው ሰው ከነበረበት ጭለማ እንዲወጣና ለብርሀናማው መንገድ ልቡን ያቀናለታል አላሁ አክበር
አህለን ወንድም አለም እንኳን ደህና መጣክ አገላለፅክ ደግሞ ስለቁረአን ማሻአሏህ ሰለምቴዋችዬዬዬዬዬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
ማሻአላህ አላህያፅናህትልቅደረጃላይያድርስህ ሚንበሮች በርቱልን. የምታቀርቧቸው በጣምአጓጊናጠቃሚናቸው
እስከመጨረሻሰማሁት ደስ ሲልልልልልል
በጣም ደስ ይላል አላህ ዕውቀት ይጀምርልህ ቤተሰቡችህንም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራልህ
አንተም ጠንክር ቤተሰቦችህንም አላህ ሃዳያ ይስጣቸው 🌹☝️
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ያሠብክበት ያዲርሥ ከላላ ወረዳ ሀገራች ነው ያገሬ ልጂ እንኳንም ወደተፈጠርክበት ሀይማት በሰላም መጣህ
ሶፊ ቆንጆ ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው ለሌሎችም የሂዲያ መንገድ ይሆናል እንዳይቋረጥ በርቺ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ኢስላም ነው ለአለም ብርሃን
ኢስላም ይለምልም
አላህ ያግራላቺው ለቤተሰቦቺህ ወድም የሁላቺነንም መጨረሻ ያሳምርለን
MashaAllah MashaAllah May Allah give you all you wish
ሙባረክ አላህ ይባርክህ እንኳንም ወድትክክለኛው ሙገድመጠህ
እውነትም አንብበህ ነው የሰለምከው♥✔
ማሻ አላህ ወንድም ሙባረክ አላህ ይጭምርልህ የበለጠ ያፅናህ የረበና ስራ እኮ አጃኢብ ነው ወላሂ የህዲ መንየሻ የፈለገውን ይመራል
መፅሀፉን የት እናግኘው ወንድም ሙባረክ ከትንሽ ግዜ በኋላ እንደ ወንድም ካሊድ ክብሮም አላህ ይጠብቀው ምርጥ ዳዒ ይሆናል ብዬ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ
ሌላው የመርከዝ ሰዎች ይህንን ወንድማችንን ልትቀበሉት ይገባል