ردد معي الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد وجزك الله ألف خير
ማሻ አላህ ለየት ያለ አጓጊ ታሪክ ነው
የኔ አባት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት
አላህ ይጠብቆት
ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ከእስልምና በላይ ስጦታ የለም አልሃምዱሊላህ
አሚንንንንን
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! !
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
@@selman456 xxZZazaAzZAzZAAZzazaZzXXXXXXXXXXXXXXXX
ሙስሊሞዎች ላይክ ሼር ኮሜንት በመስጠት አበረታቱ አልሀምዱሊላህ አለ ኒመተ ኢስላም አልሀምዱሊላህ
ደምሪኝ ስወድሽ
@@hawamohammed2571 አብሸሪ ሁቢ
@@hawamohammed2571 ney habibti enenem demerign, anchin demerkush
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው።
ውብ የሆነ ሀይማኖት እስልምና !♥
ደምሪኝ እህቴዋ
አወ
የሌላ ሀይማኖቶ ተከታዬች ሆይ እስኪ አንብብ ተረዱ እዚች ምዲረ እዉነተኛ ሀይማኖት ከኢስልምና ዉጭ ፈፅሞ የለምና ኑ አዲምጡ እዉነት ይምረጡ
እውነትነው።
ፋፊ እሽ ሀቅ ነው::
I love yout program
@@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ እየሱስ ሊፈርደ የሚመጣው እናተ አምላክ ነው ብላችሁ ሰታመልኩት አላህ እንዴዚህ ይለዋል እየሱሰን አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብለሀል እንዴ ሲጠየቀው አምላኬ ሆይ ታውቀ የለወየ እኔ አላልኩም ይላል እየሱስ እየሱስ በእናተ ላይ ይፈረዳል አላልኩም ብሎ እንጀ እየሱስ ፈርደ አይሰጥም የፈረደ ቀን አላህ ብቻ ነው የሚፈርደው ሰው አይፈረደም ?እየሱስ በምን አቀም ነው ሊፈርደ የሚችለው እየሱስ ሰው ነው ይበላል ይጠጣል የተኛል የሚተኛ የሚበላ አምላክ አይባልም አምላክ ከተኛ ፈጡራን ማን ይጠብቃል ሰለ መተኛቱ ደሞ መፅሐፍ ቅዱሰ ላይ አለ ?
ምርጥ ዳእዋ።
በንግግርም፣ በተግባርም፣ በምስጋናም፣ በትዕግስትም፣ በዉዴታም እናመሰግንሃለን
#አልሃምዱሊላህ !!
እንዲህም አይነት ጀግና አለ
ጀሊሉ በሀቅ ላይ ያፅናዎ ያፅናን። ሀቂቃ ጀግና ነዎት 👌
አጂብ ነው አንዳንድ ሰዎች እውነቱን አውቀው ግን መስገድ መፆም በል በውሀ መፀዳዳቱ ከባድ ይመስላቸዎል ግን ነፍሳችን ሁሉም ነፍሶች በእጁ በሆነው ጌታ አሏህ እምላለሁ ለተወሰነ ቀን ነው ቢቸገሩ ከለመዱት ብኃላ በጣም ደስ ይላል እውነቱ እየገባችሁ ሶላት ለመስገድ የምትሳነፋ ከኢስላም ውጭ ያላችሁ ኑ ወደ ተፈጠራችሁበት ሀይማኖት ደስታ ታገኛላችሁ በዚች አለም በሚቀጥለውም አለም ከእሳት ትድናላችሁ አሏህ ለሁላችንም በኢስላም ፀናት ይስጠን በኢስላም ይግደለን በነብይ ስ፣አ፣ወ መንገድ ኢንሻ አሏህ
ምርጥ ፕሮግራም በተኛንበት የሚያነቃቃ ነው ደስ የሚል ነው
ደሚሪኝ
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ እንደማመር
@@HAMZATUBE-o9c አዎ
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ በቅንነት መልሽልኝ ፊርዶስ
በትክክል
ተገረምኩ አላህ በእስልምና ላይ አኑሮ በእስልምናላይ ይውሰደን 💞
ዜድ ደሚሪኝ
Ameeeeeen
አሚን
Ameen
አሚን
አህለን አባታችን አላህ ሆይ በኢስላም አኑረህ በኢስላም ግደለን ያረብ አህለን አባታች ኡመር
አሰላሙ አለይኩም
አላህ ይጠብቅሽ አቀራረብሽ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው
ወንዶቹን ስተጠይቂ ፍቅር ውስጥ እዳይገቡ እፈራለሁ ለም አጠያየቅሽ ስለሚመስጥ ቆንጆም ነሽ ብቻ አላህ ይጠብቅሽ
ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላሉ እርጋታቸው ጥልጥ የውቀት ባለቤት ናቸው
ይሂንን ፖሮግራም ሠከታትል እራሤን እደፈተሺ ያደረገኛል ወሏሂ ከሌላ እምነት የመጡ በጣም ጎበዞች ፀናታቸወራሡ ያሠቀናል ለኡማወ ጠቃሚ ናቸወ ብዙወቹ እኛ ግን አልሆነ ቦታ ነወ ያለነወ ብቻ ቀናወን መንገዴ ይመራን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሠሚራ ደሚሪኝ
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! !
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ትክክል
እኛማ ሰምብቻነው
ማሻ አላህ እንኳን ወደተፈጠሩበት ድነል ኢስላም መጡ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🥰🥰
ደሚሪኝ
ኢላሂ ከደጃልም ፈተና በአንተ እጠበቃለሁ መጨረሻዬንም አሳምርልን
አሚንን
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! !
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
አልሀምዱሊሏ አለኒእማታል እስለም እኔም አባቴ ከቲዳር በፊት ክሪስታን ናባር አልሃምዱሊሏህ
መሻ አላህ እኔም አንድ ቀን እንደምቀርብ ተስፋ አለኝ ኢንሻ አላህ
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ አባታችን አላህ እረጅም እድሜ ከአፍያ ከደስታ ይስጦት
ማሻ አላህህህህ እደት ደስስስ ይላል አላህ የወደደዉን ብቻ ነዉ ድነል ኢስላምን የሚወፍቀዉ ያረብብ በስልምናችንን አፅናን
አባታችንንንን እድሜና ጤና ይስጥሁ ያረብ ሙስሊም መሆን መታደል ነው ምስጋና ይገባህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
ردد معي الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد الهم سلي وسلم وبرك على نبينا محمد وجزك الله ألف خير
ኦ ሱበሀነከ ሶፊም ለካ ሰለምቴ ናት😮 ያኢላሂ ሁላችንንም በመንገድህ አፅናን አሚን! እውነት ለመናገር እስልምናን አንብበው ተረድተው ወደ ድኑሚመጡት የምር በጣም ደስ ይሉኛል
በነገሬ ላይ ብዙ ሰወችእስልምናን ይመርጡት ይወዱትና ትእዛዛቱሚከብድ ስለሚመስላቸው እየፈለጉትይርቁታል ቢገቡበት ግን አላህከነፍሳችን በላይ የሆነን ነገር አያዝም ሆኖም የሰው ልጆች ከስይጣንጋ ሲደመር ከባድ ነው
እኛ ሙስሊሞች የካፊሮችን ያክል ዲናችንን ለማስተማር በተለያዩ ዘርፎች ትምህርት ቤት በመክፈት ሆስፒታሎችን በመገንባት የተለያዩ በጎ አድራጎቶች ብንንቀሳቀስ በምድር ላይ አንድም ከሀዲ አይኖርም ነበር።አስቡት በሳቸው እድሜ ሚሽነሪዎች ነበሩ።
አልሀምዱልላህ አሁንማ እዬተሻሻለልን ነው
ኢሻ አላህ አላህ የግዛን
ከሚንበር ቲቪ የመጀመሪያም የመጨረሻም ምርጡ እና ምርጫየ ፕሮግራም የኔ መንገድ ብቻ ነው 👍👍
ውብ የሆነ ነገር ቢኖር 🕋እስልምና #ሀይማኖት ነው ማሻአሏህ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና
ማሻአላህ የኔ መንገድ በጉጉት ነው ምጠብቀው ስፊ ስወድሽ ከልቤ አላህ ወክበር
እሥልምናን የሠጠን ጌታ አልሀምዱሊላህ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
እስኪ ሙስሊሞች የሙስሊም ሚዳወችን ሞቅ ደመቅ አድርጉት ላይክ ገና ስትገቡ አድርጉ
አንሳማም እኮ
አሰላሙ ✋ አሌኩም ✋ ወራህመቱላሂ ✋ ወበረካቱሁ ✋ ማሻአላህ 💛 ተባረክ 💛 አላህ እንኳን ወደ ተፈጠሩበት መጡ
ባሁኑ ጊዜ የተማረው ሀገር ያፈርሳል
ያልተማረው በሰላም ይኖራል
በጣም ወላሂ
የኔ መንገድ አንድ ሰው እንደትገብዙ ጠቁመዋለው ስሙ ተርኩ ይበል ነበረ የእስራኤል ደንሰ ጋር አብሮ ይሰራ ነበረ የአሁኑ ስሙ አብድልወሃድ መሐመድ ይበላል የምኖረው ሀላባ ቁልቶ ከተማ ነው የኔ መንገድ እንድታቀርቡ እጠቁማለሁ
አልሃምዱሊላህ እደት ደስ ይላል እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቸ ጨለማ ውስጥ ናቸው አሏህ ቀጥተኛውን ምገድ እድመራቸው 🤲🤲ያርብ ከባድ
አብሽሪ ኢንሻአላህ አላህ ኸይሩን ይማራቸው ና ያስደስትሽ
@@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ አሚን ያርብብብብብብብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ ውዴ
@@ኢንሻአላህ-ከ6ቘ ኢማንንን ውደ🤲
ማሻአላህ እንዴት ደስ ይላል!! አልሀመዱሊላህ ኢስልምናን ለሰጠን ጌታ
ምንኛ ያማረ ድን ነው እስልምና አልሃምዱሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላም
ማሻ አለህ የፈለገውን ይመራል ለፈለገውን ዲኑን የሰውቃወል አለሆይ ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን
ምርጥ ጠያቂ ምርጥ አክባሪ ምርጥ አስተናጋጂ ይመችሽ የእኔ እህት
ስብሀነላህ አልሃምዱሊላህ አላህ አክበር ☝️
እራሳችን የምንፈትሽበት ቤታችን ዙርያው የምንቃኝበት ነው ታሪካቸውና.....
የውርስ ሙስሊም ሳይሆን አላህ በፍጥረት (እኛን በመፍጠር )የሰጠን ኢስላም መመሪያውን አውቀን እውነተኛ ሙስሊሞች ረቢ ያርገን
ጀዛከላህ ኸይር
ያ አላህ! እእእ ሰው ትክክለኛውን እምነት ስለወፈከን ክብር ላንተ ይሁን ያረብ: الحمد الله Alhamdulillah
ንፅፅር ሀይማኖት በአቡ ሀይደር ይጀመርልን
አው ዳስ ይለናል
አው 🌹
ማን ጀግና አለና አቡ ሀይደርን የሚገጥም ጠላውን ይግጠምጅ
አወ ይጀምር ካለሆነ ነባሮች በቲቪ ይተላለፍ ለብዙወቹ የሂዳያ ሰበብ ይሆናል
@@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ ምህረት አብ ወላሂ አይችልም መጀመሪያ እናተን መቼ ያስተምራል ጥላቻ እናም ሰለ ገንዘብ ያውራ እንጀ መፅሐፍ ቅዱስ አይችልም ቢንያም እማ ሰለ ጥላቸው ባላሰተማር ሲጀምር ከመፅሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ነው በእጀ መያዝ እናም ማንበብ ልዩነት አላቸው
ማሻአላህ በጣም ቆንጇፐሮግራም ነው ሶፊ በጣም ነው እምወድሽ አላህ ይውደድሽ እባክሽ እንግዳችሽን ስታቀርቢ አጠገባቸው ሳፍት አዘጋጂ ከ እቅርታ ጋር
ማሻ አላህ በጣም ገራሚ የህይወት መንገድ ነበር ሳምንት እንጠብቃለን
ማሻአላህ እንኳን ወደ ተፈጠሩበት ድነል እስልምና መጡ
ደምሪኝ ስወድሽ
@@hawamohammed2571 እሽ
ሱብሃን አሏህ ይገርማል ወረቢ ይህን የኔ መገድን በጣምነው የምወደው ሰለምቴወች በድናቸው ማሻ አላህ ናቸው አዳድ ግዜ ያስቀናሉ ከራሴጋ ሳመዛዝናቸው በጣም ድኔላይ ደካማነቴ ይታየኛል
ደሚሪኝ
ማሻአላህ አላሁ ጤናና ራጅም እድሜ ይስጥልን አባታቺን
ማሻአላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ አላህ ሆይ ቤተሰቦቸን በደቀጥተኛው መንገድ አምጣልኝ ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቸ
ያረብ ካቲማችን አሳምረው እስላም ላደረከን አላህምዲላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ አባት የኔ ሳቂታ አላህ ረጅም እድሜ ኢስጣቹ🥰🥰
ማሻ አላህ እንካን ወደጠፈጠሩበት መጡ ሱብሀነ አላህ ያሻውን ያቀናል ያሻውን ያጠማል አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ምሰገና ይገባው ለአለማት አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ👍👍👍
ሡበሀናላህ አላህ ይዘንልን አላህ ካዘን ለነገሮች ሁሉ ሠላብ አያጣም አላሁ አክበር
ማሻአላህ በጣም ደስ ሚል ታሪክ ነው በዕዉቀት ላይ የተመሰረተ ለዉጥ
ሱብሃነለህ አልሃምዱልለህ ማሻአለህ አለህ በዚ ዉድ ሃይማኖታችን ለይ የፅነን በዚህም ለይ ይግደለን
ፈታ ያሉ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
يَهْدِي بِهِ اللَّهُ مَنِ اتَّبَعَ رِضْوَانَهُ سُبُلَ السَّلَامِ وَيُخْرِجُهُم مِّنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ بِإِذْنِهِ وَيَهْدِيهِمْ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
አላህ ውዴታውን የተከተሉትን ሰዎች የሰላምን መንገዶች በእርሱ ይመራቸዋል፡፡ በፈቃዱም ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣቸዋል፡፡ ወደ ቀጥተኛም መንገድ ይመራቸዋል፡፡
ደምሪኝ
@@ፊርዶስዩቱብ-ቨ4ሐ እሽ አሁን መጠሁልሽ አንችም ተቀበይኝ ማር
@@sumayatube-5687 እሺ ዉድ
አባታችን እድሜህን ያርዝምልን አልሀምዱሊላ
አላሁ አክብር አላህ እንኳ ወፈቆት ማሻላህ የኔ አባት
ወአለይኩም አሰላም ሶዬ እንዲሁም አባታችን እና ውድ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ ሁላችሁም በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ ውድ የኢስላም ልጆች
ሶዬ ብርቱልን እስከነ አባላቶችሽ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ፊ ዱንያ ወል አሄራ ውዶች
አባብም ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና እንኳን ወደተፈጠሩበት ዲን አሏህ መራዎት
ወላሂ፤ እነዚህ 5 ምልክቶችን ከተመለከቱ ኩላሊትዎ አደጋ ላይ ነው! !
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
አህለን አባታችን ከጨለማ ወደ ብርሀን ላማጣህ አላህ አልሀምዱሊላ መጨረሻንንም አላህ ያሳምርልን
ሞሚ ደሚሪኝ
ማሻ አላህ አላህ እንኳን ወደ ቀጥተኛው መንገድ መራልን ጠንካራ ኖት አባታችን ከዚህ በፊት ተሽቴ የሚለሸ መፅሀፍ አንብቤ ነበር ማሻ አላህ እድሜ ይስጦት
አላህ መርጦ እስላም ስላደረገን አልሀምዱሊላህ መጨረሻችንም አላህ ያሳምርልን
ጌታዬ አላህ ሆይ ምስጋና ይገባህ እስልምናን ላደልከን በትክክል እስልምናን እድንኖረውም እርዳን እስልምና ኒእማ መታደል ነው ይሄንን እድለኝነት አለማወቅ ክስረት ነው ኢላሂ ከክስረት ጠብቀን እውነተኛ አማኞች አርገህ አኑረን መጨረሻችንንም አሳምርልን
የኔ መንገድ አዘጋጆች አላህ ኸይር ጄዛቹን ይክፈላቹ ለአማኞች ብንዘነጋውም ምን አይነት ያማረ ኒእማላይ እዳለን እድናይ ሙስሊም ላልሆኑት ውበቱን እዲያዩ ሰለምቴዎች ደሞ ተሞክሯቸውን የሚያሳዩበት ያማረ ፕሮግራም ነው በርቱ አላህ ያግዛቹ ሁላችንም እስልምናን ልናውቀው ልንኖረው ይገባል!
መሸአላህ አላህ እድሜ ይጨምርለዋት ያርብ
እርጅም እድሚ ትመኘሁለወት
አህለን ሚንበሮች እንኳን ደህናመጣችሁ የኔመንገድ ፕሮግራም በጉጉት እየጠበኩ ነበር እስኪ ልየዉ ፈገግታቸዉ ማሻአላህ ሲያምር
ማሻ አላህ አባታችን አላህ ሁላችንምይጠብቀን
ما شاء الله تبرك الله ماشاء الله سبحن الله እዉነት በጠምነው ደስ ይለል የአላህ ኢስሊምነ ሣተሀነል እውቀትም ስጠን ያራብ መጫራሻችን አሰምርሊን
ኡስታዝ አላህ ኧረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጣቹ አልሀምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢስላም 🌹🌹🌹🌹
መኪ ደሚሪኝ
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመቲ አናአም አለይነ …
አልሀምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌴🌴🌴🌴🍀🍀🍀🍀🍃🍃🍃🍃🌾🌾🌾🌾🌴🌴🌴🌴
🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አዛኝ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ መሪ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወስለም🌹ፕሮፋይሌን 🌹ተጭናቹሁ🌹ኑኑ🌹ግቡ 🇪🇹ኢትዮጵያ ውከላቹ ተውዳድሩ እስላማዊ ጥያቄ መልስ
አልሀምዱሊላ አባታችን ጀግና
👍👍👍👍👍👍👍👍
ሱብሃነላህ ለዚህ ነዉ አላህ እወቅ አንብብ ያለዉ እንዳንተ ያለዉ ወንድም ለማፍራት ነዉ ለካ!! ኮራሁብህ ወንድም ተሸቴ ሮቤ(ደስ አለኝ)
ማሻ አላህ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
ሼርና ላይክ እያደረጋቹ ያጀመዓ
ማሻላህ ሶፊ.የምታቀርቢያቸው ሁሉ.አሪፍ ነው.የሂወት መንገድ ውጣ ውረዷ ከባድ ናት
ማሽ አላህ አላህ የፈለገውን ይመራል በፈለገው ወቅት ሱብሃን አላህ
ሶፊ፣አላህ፣ይጨምርልሽ፣በጣምአስተማሪና፣አጓጊ፣ነው
ማሻአላሕ ኢሥላም ሁሌየም ሠፊናሠፊነው አላሕሁላችንም እሥላም ክረሥቴየንወንዲሞቻችንን ሁሉ አላህ ሂዳየ ይሥጠን
መሻላተባርክላ።አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም
አላህ አኩበር እኔ የትዳር አጋሬ እንድሆን ቢሆን ብዬ የምመኜው ሰለምቴው ጀግና ነው
allah yasakalish yihe yenem mignot new
ማሻአሏህ ዳኢ ኡመር አሏህ እኳን ቀጥተኛውን መረዎት አሏህ ያበርታዎት
ማሻ አላህ እንኮንም ወደ ተፈረክበት ኢስላም መጣህ አባቴ 😍❤❤❤❤❤
ሱበሀን አላህ አሁን እያወቁት መጡጂ ንቀታቼውኮ ከባድ ነው ክርስትያኖች ግን ያም የኛ ድክመት ነው
ዋለሂ ጀግና ኖት ያኔ አባት
ያእቅድ አዋጣጣቻዉን ሰለዳቅ አላልፍ
ሱብሐናክ (ጥራት ይጋባህ አለህዬ)
Ijaraa nuuf hafa! Mashaa Alaah protect brother. 🙏 ❤
ማሻ አላህ ሁሰነል ኻቲማ ይወፍቆት አልሀምዱሊላህ ኢስልምና የጋዎች ሁሉ ቁንጮ ይህን የተሰጠ አላህ ዘንዳ የተወደደ ነው ያረብ ተውበተን ነሱሃ ለግሰን መጨረሻችንን አሳምር
ከአላህ መንገድ ባለማወቅ ለባዘኑት ሰዎች፣ የአላህ ፀጋ ወደ መንገድ ለመመለስ ምንጊዜም ይጣራል። ኣላህም ሳይታክት በተደጋጋሚ በፀጋው ኣማካኝነት ኣሁንም ወደ መንገዱ ለመመለስ ይጨነቃል ። እንዲህ ዓይነት ሰው የኣላህ እዝነታዊ ጥሪውን ኣሻፈረኝ ብሎ ቢቋቋምና የራሱን ኣጉል ምኞት ቢከተል፣ ጉዳዩ ተስፋቢስ በሚሆንበት ጊዜ አንድ ነጥብ ላይ ይደርሳል። የአላህ ፀጋ በዚያን ጊዜ ከዚያ ሰው ይነሳል።ኣላህም ያን ሰው ለትዕቢቱና ለእብሪቱም ይተወዋል። ያ ሰው የኢማን ብርሃኑን ተነጥቆ በመንፈሳዊ ጨለማ ሲዋዥቅ ይኖርና ሂወቱን ወደ ሃዘንና ጭንቅ በገዛእጁ ይጥላል። ከዚያም መሬት በስፋቷ ትጠበውና በተላያዩ ኣጋጣሚዎች ከሚያየውና ከሚያጋጥሙት ሰዎች የሂወትን ትርጉም መጠየቅ ይጀምራል። በሂደትም የኣላህን በር ማንኳኳት ይጀምራል። በጣም ኣዛኙ ኣላህም ያ የነጠቀውን ጸጋ (ፊጥራ {ተፈጥሮኣዊው ሃይማኖት}) መልሶ ሲመልስለት ዳግም እንደተፈጠረ ሕጻን ልጅ ስሜቱን መግለጽ እስኪሳነው ድረስ፣በደስታና በሃሴት እየተፍለቀለቀ የኢማንን ጣእም እያጣጣመ፣ ለሚያጋጥሙት የሂወት ፈተና ሁሉ በኣላህ እርዳታ እየተቋቋመ ኣላህን ብቻ በፍቅር በማምለክ ሌሎችን ወደዚህ ፀጋ መጣራት ይጀምራል። ስለዚህም ሰለምቴዎች በኢማናቸው ላይ ምንም ዓይነት ድርድር ኣያውቁም።
አልሃምዱልላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም የረብ ሙስሊም አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊም አድርገህ ግደለን የረብ💝
Ustaaz sagantaa keessan oromoo muslima media irrati hordoofe ture
እኔ አባት ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እረጁም እድሜ ከጤናጋር
ማሻአላህ ደስ የሚል ብሮግራም
ወላሂ እስልምና ብድናችን ጠካራ ያድርገን ያረብ
ያረብ ያረብ ያረበ አሏህ የፈለገዉን ቀኝን መንገዲ ይነራዋል ለፈለገዉ ሂዳያ ይሰጣል
ማሽአላህ አላህ ረጅም እድሚ ከጤና ጋር
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ
እስልምናን ለሰጠኸኝ ጌታየ
ማሽ አላህ ማሽ አላህ አልሀምዱልላህ አላ ንእማትል እስላም
ማሻኣላህ ምርጥ እንግዳ ከምርጥ ኣስተናጋጅ ❤️❤️❤️❤️
ሥወድሽኮ የኔ እህት ከነ ድምፆሽ ውበትሽ አለባበሥሽ ቀሽት ማሻአላ ወላሂ እወድሻለሁ
አልሃምዱሊላህ ኢስላም አድርገህ ለፈጠርከኝ አላህ ምስጋና እና ጥራት ይገባህ እውነተኛ እና ሀቀኛ ትክክለኛ ቀጥተኛ መንገድ ኢስላም ነው 💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሸአላሕ ተባረከላል አላሕ እድሜና ጤና ይስጠወት
ማሻአላህ እኳንም ቀጥተኘውን መንገድ አላህ መለሶት አባታችን
ማሻ አላህ ተባረክ እሮህማን
ማሻአላህ ወላሂ አላህ ለወደደው ነው እስልምናን ሚሰጠው
ሡበሀን አሏህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላ ሀኢለሏህ ወላሁ አክበር
አላሁ አክበር ደስ የሚል ቆይታ እድሜና ጤና ይስጥልን