First of all, thank you for EBC for you helped to find out her Dad. I understand her emotions about her Dad. But I felt bad because her Dad didn't show up on this stage to share the happiness with his Daughter. But his Daughter did great job and she impressed me and I understand how much she loved her Dad !! Congratulations my sister!! God bless you! I cried when I saw your tears. Also I have 3 'wouderful children and all are girls. So I feel your emotions. Again, thank you EBC you related many lost families. This is Very very Great accomplishment. Here in USA and European countries, you have to pay too much thousand of dollars to find your families for media OR for someone who can helping you but the EBC workers helping without any payments and benefits just to help our people.
የባለፈ ሳምንት የናትና ልጅ ዴኔ ምርመራ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው
ወላሂ የነሱን ውጤት በጉጉት እየጠበኩ ነው
እኔ እራሱ ዛሬ ጠብቂነበር
አኔም
ሀገራቸነም ሰለተጀመር ወር አይቆይም ብየ ነበር
እኔም
ከፈረንሳይ የመጣችው ልጅ ሁፍፍ የሷን ደስታ ያሰማኝ በእውነት እንባዋ እስከ አሁን ድረስ ከፊቴ አልጠፋ አለኝ
ይችን ኮሚንት የምታነቡ በመሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍😍💚💚💛💛♥♥
EBS ለእናንተ ያለኝ ልዩ ሰጦታዬ ሁሌም አላሀ ከክፋት ሁሉ ይጠብቃቹ የትሁቶች ሰብሰብ ቲቭ ጣቢያ ነው በርቱ
እስይ አልሀምዱሊላህ የኔ እናት
ያገሬ ህዝብ ክፉ አይንካብኝ
አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏🇪🇹😥
አገላለፁሽ በጣም ጎበዝ. ነሽ::
ሚዲያ ላይ የሚሰራ ሰው ትመስያለሽ ጎበዝ
ebs ተባረኩ!
እግዚአብሔር በብዙ እንባና ሰቆቃ የሚያልፉትን የእናቶችና፣ የአባቶችን፣ የሴቶችና የወንድ ልጆቹን እንባ ለማበሥ እግዚአብሔር እጁና መንገዱ አደረጋችሁ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሮግራማችሁን በየሁ ቀን ዓይኔ በእንባ አፌም በእልልታ ተሞልቶ ልዑሎ እግዚአብሔርን በብዙ እያመሠገንኩ እናንተንም ከነፍሴ ባረኳችሁ። በጣም ወደድኳችሁ፣ ካንዱ ባለታሪክ ወደሌላው ባለታሪክ
ሣላቋርጥ ግማሽ ቀንና አንድ ሙሉ ሌሊት ኘሮግራማችሁን አየሁት። እስካሁን ብዙዎችን ስላገለገላችሁ አሁንም ገና ስለምታገለግሉአቸውም ሁሉ ዎጋችሁ በእግዚአብሔር እጅ ሙሉ ይሁንላችሁ። አሁንም ማንም በምንም ይህ አገልግሎታችሁን አይለውጥባችሁ። እናንተ ሢያለቅሡ እያለቀሣችሁ ሢስቁ አብረችሁ እየሳቃችኁ የኢትዮጵያን ህዝብ አጽናናችሁት!! ተባረኩ! ለበረከትም ሁኑ!!! ለዚህ ህዝብ ያደረጋችሁትን በጎ ሥራ ሁሉ ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ያሳያችኋቸውን ፍቅር እግዚአብሔ አይረሳምና በርቱ ብዙ!!!!
ኢየሩሣሌም የ.ወ
From Kansas
ዛሬ ከመዳም ቅመሞች አደኛ ሁኛለሁ እደኒ መዳም ጥሬ ምረረ ያላችሁ ከምትወዱት ቤተሠብ በላም ላገራችሁ ያብቃችሁ በተለይ እደኒ አባቱን በናፊቆት እጊብጊብ ያለ
አሚንንን ያረብብብ
ማርያምን እኔ አልቅሽ አልሽ እያለኝ ነው እኔም😭
@@dustabashir6177 እኔም እፍ መረረኝ
አሜንውዴ😭
That's very much Allah gev to you Longer Life
አይ አባቶች .....አጨካከናቸው; በየቦታው ትዳር ይመሰርታሉ .....ከዛ እንዳልተፈጠረ ረስተው የራሳቸውን ህይወት ሲመሰርቱ የድሮን ህይወት: ልጆቻቸውን , የትዳር አጋራቸውን አየር ላይ ትተው መርሳት ሲችሉበት...anyways happy for U dear
አባት መቼም ልጁን አይረሳም አልቅሶ እንኳን በእንባ አይወጣለትም ወንድ ልጅ አያለቅስ ነው ሚባለው ሲያቅስ እንኳን ሲታይ ህመሙን ሀዘኑን ደስታውን ናፍቆቱን ሁሉ በልቡ ነው የሚይዘው እንጂ አባት መቼም ልጁን እንደማይረሳ እርግጠኛ ነኝ ❤
@@YETEWAHDO_LIJ21 እይ ልብ ቢኖረውማ 25 አመት 2 ልጆቹን ይዘጋል? አብዛኛው ወንድ አረመኔ ነው
ምርጥ ልጅ ናት አባትየው አሁንም ጊዜ የላቸውም ይቅርታም የላቸውም 😊
ቆይ የበፊቱንትዳር ምንአርጎትነዉ ሌላሂወትየጀመረዉ ሱባሃንአላህ
@@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
Maybe he gets bored 😑
ወይኔ እንዴት እዳናደዳችሁኝ ቆይታችሁን😭😭😭በናታችሁ በየቀኑ ኑኑኑኑኑኑ
ማሻአላህ የኔእህት እንኳን ደስያለሽ አባትን ያክል ክብር በአካል ማግኛት መታደልነዉ እህት ሰኢዲ እንኳን ደስ ያለሽ እንኳንም አክስትሽን አጎቶችሽን በአጠቃላይ የእናትሽን ቤተሰብ ማገኛት መታደልነዉ በድጋሜ እንኳን ደስያለሽ
የወኒ በጣም ዘገያችሁ በሰአቱ ልቀቁልን ይሕን ብሮግራም አይቼ ማልቀስ ነው የምፈልገው ብዙ ብሳት አለብኝ ለዛነው ሶፍት ይዤ ነው የምቀመጠው
Ayzoshii amyayeee atlqeshii yane wadaa uuufff Hoda labswa macida atwswa 😥😥😥❤️
አይዞሽ እህቴ
ኤቢኢሳች ፍጣሪ ይሰጣችሁ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞
የግጥሙ አርእስት
ሸገሮች እንዲህ ነን።
th-cam.com/video/Q7U1fdx9Bpo/w-d-xo.html
አባትሺ ግን አስር ግዜ ስራምይሁን ደስታም ebs ግድ መቅረብ ነበረባቼው ደስታው ሙሉ ይሆን ነበር የሁላቺንም ስሜት መጠበቅ ነበረባቼው
@@NoRa-bk5nh በትክክል መሆን አለበት
@@NoRa-bk5nh ወይደግሞ ቄስ እንዳይሆን
😢😢እኔ እራሴ አባቴን አላውቀውም ባገኘው ደስታዎን አልቸልም እና ስሙ ሙሉቅን ካሳ ይባላል ሁለት እህቶች አሉት እና ትርንጎ እና እንጉዳይ ይባላሉ እባካቹ ትባብሩኝ 🙏😢🙏😢🙏😢
የሳምቶች እናትና ልጅ dnaእየጠብቁ ነው የወኒየ ❤️🙏
እናት ትመስለኛለች እኔ
የግጥሙ አርእስት
ሸገሮች እንዲህ ነን።
th-cam.com/video/Q7U1fdx9Bpo/w-d-xo.html
እንኳን ደስ ያለሽ ከባድ ነው ተለያይቶ ማደግ ኢቢኤሶች በርቱ ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ወደቤቴ ጎራበሉ
እንኳንም ደስ ያላችሁ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል አላህ የቀሩትንም ያገናኛቸው ኢቢኤሶች አላህ ይጠብቃችሁ ቅዳሜ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
25 አመት በህይወት እያሉ ልጆች እየወለዱ አይ አባትነት ማለት ጨካኜ አለባቸው
@@welansatesfaye5384 ምን ማለት ነው ሴሰኝነት መፅሐፍ ላይ አለ ምትይው አቺ ሸርሙጣ አፍሽን ዝጊ
...እባካቹ ሁሉም ኣባቶች ኣይደሉም፡ የናቶች ጭካኔም እያየን ስለሆነ በወቅቱ የነበረ ሳይታወቅ ፍርድ ኣንስጥ፡ ...." በሰፈሩት ቁና. .." እንዳይሆንብን።
Alu buzu chakangwuch alu entochm
የኔም እህቴ የእናቴ ልጅ በጣም ጨካኝ ናት እሄው ከጠፈች 28 አመት ናት እኛ እሱን መፈለግ አንችልም ህፀን ነበርን እናትችን ደግሞ ብቻዋን ነው የሰደጌችን አራት ልጆች ማንም ሰው ዬለትም እናትም አባትም እህትም ብቻኛ ናት ዛመዶቸው የሉት በጣም ሩቅ ናቸው እኛ በስም ብቻ ነው ምናቀቸው እንጂ በአካል አልታጋናኜንም እስካሁን አሁን ደግሞ እኛ አድጌናል እናትች እሱን ማፈላግ አችልም በሽታኛ ናት አሪጂታለች በጣምም እህቴ ቤታችንን ተቀለች መሚጣት ትህችለለች እና እኔ የሱን ስም እጂ የአባቱን ስም አልጠየኩኝም አባቱም ልጆች አለቸው እናቴ ከአባቴ ልጆች አለት እና እሱ ሁሉንም ተቃለች የአባቱን ቤትም የእናቱንም መሚጣት ትህችለለ በውሬ ወሬ ስን ጠይቅ አለች ድመ የምባል ሀገር ወድ ጋቤላ ባል አግብታ ልጆች ውልዳ በጣም ሀብታም ናት አሉ ሀይመኖታንም ቀይረ አሉ ብቻ ልቦና ይስጣት በጣም አዚኛለው እሄንን የህል ምነው ከቤትችን ስቴድ ከእማዬ ጋር ተጠልታ ነው አሉ ብሆንስ እማዬ እኮ ናት አይጨካንም በእናት በሪያ ትበለለች
ኣቦ ebc ዎች የኛንም ስሜት ጠብቁ እንጅ ኣባትዋ መቅረብ ነበረበት ⚡
ደሞስ ምናባቱ ሆኖ ነው ሁለት ልጆቹን ጥሎ የጠፋው? ይሄን መጠየቅ ነበረባቸው
ኤቤኤሶች ሁላችሁንም ረጂም እድሜ ይስጣችሁ
እንኳን ደሥ አላችሁ😍😍የሳምንቶቹ እናትና ልጅ አጓጉኝ የ D N A ምርመራ ውጤት😢😢
ኢቢኤሶች አላህ ይጠብቃችሁ ውዶች።
ዮናስ እግዚአብሔር ይባርክህ የሰው አክብሮትህ ምስጋና ይገባሀል. እፀገነትም ምስጋና ይድረስሽ
Thank you to ebs staff and manegment for the love ...your doing well to serve the community 🥰
እንኳን ደስ አለሽ እኔም እንዳንቺዉ አባቴ ከጠፋ 34 ዓመት ሆኖኛል ያሳለፍሽዉን ህይወት ጉዞ ያለዓባት ማደግ ከባድ ነዉ እኔንም አግዚዓብሔር አባቴን ለማየት ያብቀኝ
ebs
እሰይ ደስ ይላል እንኴንደስ ያለሽ ወይ ሌላ ህይወት ስላለው ከብዶት ነው 25 አመት ያላገኛቹ ለማንኛውም ዋናው መገናኘታቹ ነው ተመስገን
ምንታምር እንኳን ደስ ያለሽ ፈጣሪ እንኳን ረዳሽ ወርቅ ሰው ነሽ እኔ ምርቃትሽን ስሰማ እያለቀስኩ ነው የሠማሁሽ :: በጣም ምርጥ መራቂ ነሽ ታድለሽ :: በይ ደስታሽን አጣጥሚ ::
ኢቢኤሶች ተባረኩ የብዙ ሰው ችግር እንድትፈቱ አላህ ምክኒያት ስላደረጋችሁ የሰው ለቅሶ የሚያስለቅሳችሁ ሲገናኙ ደግሞ ከነሱ በላይ የምትደሰቱ ቅን የሆናችሁ ናችሁ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔም ኮምቦልቻ ሸሻበር ነኝ ግን አላወኳቸውም አያትሽን አጠያይቃለሁ ኢንሻአላህ
እንኳን ደስ አለሽ
እኔ ግን የ6 አመት ልጅ ሁኜ የሞተው አባቴ እስከ አሁን መልኩ ንግግሩ አለባበሱ ከአይኔ አይጠፋም
የሚገርም ነገር ነው፤ ለሁላችሁም እንኳን ደሥ አላችሁ!!
የኔ ምርጥ ሰው ምላለ ሙሲሊም ብቶን፣ ሰኢዳን መብሩክ ስላልካት አሏህ ይባርክ ፊክ፣ አሷ ቋቋ ገና ስለሆነች እኔ ልመልስላት ብየ ነው የአኼራ እህቴ ስለሆነች ሰኢዳ እኳን ደስ አለሽ
እንኳን ደስ አለሽ አባትሽን በሕይወት ስላገኘሻቸው በጣም ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ አላቹ ቤተሰቦቻቹን ስላገኝቹ💕❤❤💞
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
EBS👏👏👏👏👏👏👏
ወንድሜ ዮኒ እና እህት ፀጋ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ በኢየሱስ ስም ይባራክ ተበረኩ
መገኘቱ ጥሩ ነው ግን ለምን አልፈለገሽም ?
ለቅሶሽን ሰምቸ ሳልጨርስ፣ ደስታሽን አበሰርሽልን🥰❤ እንኳን ደስ ያለሽ❤❤❤
ሰኢዳዬ እኮን ደስ አላሽ አልሀምዱሊለህ እኛው ጋ ሰውድ ነው የላሽው ሀቢቢት አላህ ይጣብቅሽ
First of all, thank you for EBC for you helped to find out her Dad. I understand her emotions about her Dad. But I felt bad because her Dad didn't show up on this stage to share the happiness with his Daughter. But his Daughter did great job and she impressed me and I understand how much she loved her Dad !! Congratulations my sister!! God bless you! I cried when I saw your tears. Also I have 3 'wouderful children and all are girls. So I feel your emotions.
Again, thank you EBC you related many lost families. This is Very very Great accomplishment. Here in USA and European countries, you have to pay too much thousand of dollars to find your families for media OR for someone who can helping you but the EBC workers helping without any payments and benefits just to help our people.
እኛንም በስላም የናፈቅናቸውን በተስብ ያገናኝን የመዳም ቅመሞች🌸🤟
የኔቅመም ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@@Ruta-Media አድርጌሻለሁ
@@zuloveehio141 ውዴ እንደመር
@@Ruta-Media እህቴ በቅንነት እንደማመር????
በቅንነት እንደማመር??
ሰላም የወናስ እና ፀዲ እኔም ያልተፈታ ልኝ ነገር አለ አባቴ ወታደር ነው የድሮ በዛን ሰአት በስራ እያለ አግብቶ አድ ሴት ልጅ ወልዳል ስማም የሺ ወርቅ አሰፍ ፍንታየ ትባለለች እምትኖረውም መሆኔ ነው ስረዋም መምህር ነበረች ምናልባት አሁን ጥረታ ወታ ይሆናል መሆኒ ላይ የመጀመርያ ትምህርት ቤት መምህር ነበረች እናም አባቴን ያወኩት ትልቅ ሆኘ ነው ስንገናኝ ጋባቴ ጋር እትሺን ተዋወቅ ብሎኝ ነበር እሱ በሂወት የለም አሁን ሁሌም የናተን ሳይ በጣም ነው የማለቅስው እኔስ መቸነው እህቴን የማገኛት እያልኩ ሄጆም እዳላፈላልግ ስደት ላይ ነኝ ነገ ዛሬ እያልኩ ቀረሁ ከተቻላችሁ ብታገናኝኝ ፎተዋ የለኝም ስሜ ብርቱካን አሰፍ ፍንታየ ነው
ኢቢአስ በጣም ልዩ ነው ከሁሉም ይበልጣል
እንኳን ደሳለሽ እህቴ በሰማነው ነገር ደስ ብሎናል
እንኮን ደስ አለሽ ebs በጣም ትለያላችሁ ቅዳሜ እስከሚደርስ ድረስ በጉጉትነው እምጠብቀው በውነት እምትደነቁናቸው አላህ ከፍ አድርጓ ይጨምርላችሁ
እኔ የደብረ ብርሃና እናትና የፈረንሣይዋ ልጅ የዲኒ ምርመራ አልደረሰም ወይ? ደብረብርሃኖች በሆታና በእልልታ የጓሳዎችን ጭፈራ ነው የናፈቀን !
ይህቺ ልጅ በናፍቆት ምትክ ebs ላይ ብትሰራ ስኬታማ ትሆናለች።ጥሩ ንግግር አዋቂ ነች
ቅዳሜን ከሰአቾች ምን ልበላችሁእናንተን ለመግለፅ እጅግ በጣም ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቃችሁ
አንቺን ከአባትሽ ያገናኘ ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ለእኔም እህቴን ያገናኘኝ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Yet new yetefach ebs karbesh falegew
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ የኔንስ አባት ወዴት ላፈላልገው አፈላላጊውስማን ይሆን ወዛኛው አለም ኢቢስ ላልቅስ እንጅ አይኑን ሳላየው አይኔን ሳያየኝ በስደት ያጣሁትን አባቴን በማን ላስፈልገው😭😭
ተባረኩ አቦ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ የስንቱን እንባ አበሳቹ
I like her confident speech.
በጉጉት ስንጥብቅ ነበር 👍
እኔም ወላሂ
እንኳን ደስ አለሽ
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ማሬ 😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️😥😥😥😥😥😥
ሰላም ኢብኤሶች እኔ የምኖርው ከእስራኤል ነው የዛሬ 10ዓመት ይሆናል የአጎቴ ልጅ ነበር እና እደወጣ ቀር ይህነን ብሮግራም አያቁትም ምክንያት ክፍለ ሀገር /ገጠር ናቸው ይህነን
እድል ቢገኙት ጥሩ ነበር አመሰግናለሁ።
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እህቶቸ
ፕሬፋይሌ በመጫን ቤተሰብ እንሁን
ebs ተልቅ ስራ ነው ምትሠሩት ደስ ይላል👏👏👏🎺🎻🎻🎻🎻💓💞👏👏👏
ኢቢኢሱች በጣም ነወ የማደቂቹሁ እኔም አጉቴ እፈልግ ነበር እና እደት ልደዉልላቸሁ በጣም
እንዴት ነው ስልካ ቸውን ማግ ኝት እምችለው እባካችሁ ንገሩኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
ቅዳሜ ከሰአት you are nomber 1.
I was crying when this beautiful girl was crying because she lost his father for a long time. congrats for she found her Father !!
እዚህ ሁለት ጋዜጠኞች ስውዳችሁ
ሰረአታችሁ አክብሮታችሁ ለሙያችሁ ያለችሁ ስነስረአት ይለይብኞል
ቤተሰብ የሄውት ቁልፍ ነው
እንኮን ደስ ያላችሁ!
የግጥሙ አርእስት
ሸገሮች እንዲህ ነን።
th-cam.com/video/Q7U1fdx9Bpo/w-d-xo.html
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤🇪🇹
አዳማ.ሀይስኩል.አንድ.ክፍል.ተምረናል.እንኳን.ደስ.አለሽ
እባካቸሁ ሰልክ ቁጥር አሰቀምጡልን
ፅጊ ስታምር ዛሬ ቀሚስሽ ሲያምር ::❤❤❤❤❤
የውኒ ጽጌ እደት እደምታምሩ ለስው ያላቹህ አቀባበል በፍቅር የስውን ችግር መርዳት ሁሉን ትችላላቹህ
በእናታችሁ እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል ነገሮኝ
ድኤን ኤ የሰጡት የት ደረሱ ?
ወይ ኢቢኤሶች እኔ ቃል የለኝም ተባረኩ
በሣምንት ሁለት ቀን አድርጉት ቅዳሜና እሮብ አድርጉት ቅዳሜ በጣም ይርቀኛን ጁመአ ከሆነ ቶለ እሚነጋ አይመሥለኝም
አላህ ስትሉ እንዴት እንደመታምሩ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
እናተን ይምራችሁ
እንኳን ደሥ አለሽ እህታችኝ የመዳም ቅመሞች እንደት ናችሁ በአል እንደት አለፈ
የባለፈውን DNAእየጠበኩ ነው መድኃኒአለም እናትና ልጅ ይሆኑ ዘንድ ፀሎቴ ነው😊
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
የትወደቃችሁ እንዴትናችሁ ልጆቼ ላላለ አባት ይህን ያህል ማልቀሥ ለኔ ?
Amen Anchim Tebareki zemenish yilemilim yene konjo.
Enkuan des yalesh❤❤
Enen I know the feeling, it happened to me as well.
አስረኛ ነኝ 😊 ይህን ፕሮ ግራም በጉጉት ነው ምጠብቀው
ማን አሰረክ ወንድም
@@mahdertedila2927 10 ስርኛነኝ ለማለት ይሆናል
እንኳን ደሰ ያላቹ ግን ዮኒ አባትዬው ባይችል ወንድሞቿ ለምን አልቀረቡም ?
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል
እንኳን ደስ አለሽ የእናትሽን ቤተሰብ ስላገኘሽ
የአላህ ደስ ሲል ወላሂ እኔም የአባቴን ቤተሰብ እፈልጋለሁ ግን እንዴት ላድርግ ስደት ነኝ አባቴ በልጅነቴ ነው የሞተው ግን ቤተሰቦቹን አላውቃቸውም ይሄን ፕሮግራም ሳይ አለቅሳለሁ 😢😢😢😢😢😢
ስምና ቤተሰቦቹን ብትናገሪ ሊገኝ ይቺላል
የስጋ አምላክ እንኳን አገናኛችህ እህቴ
ወገኖቼ ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ የቀድሞ ጦር ሰራዊት አባል ነኝ ኤርትራ ከወ/ሮ አመቴ ተካ ልጅ እንዳለኝ አቀለሁ
አመቴ ተካ የዉቁሮ ተወላጅ የተገናኘው ኤሪትሪያ ሰገነይቲ
የተለያየነው ከረን በ1983ዓ/ም
እኔም አቢቴን የማገኝበት ቀን ናፈቀኝ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
ዮንዬ ሰው የሚፈልገውን ነገር ፈልጎ ሲያገኝ በቅዳሜ ከሰሀት ሁል ግዜ አለቅሳለው ምን አለ የሞተ ሰውንም ማግኘት ቢቻል እላለው አባት ፈልጎ ማግኘት መታደል ነው
እንካን ደስ አላቹ ሐገራችን ሠላም ያርግልን
እንኳን ደስ ያለሺ እህታችን
ደስታቺሁ ደስታቺንነው እኳንደስአላቺሁ የቀሩትደስታ እጠብቃለን
የናዝሬቷ ልጅ እንኲን ደስ አለሽ።
ፀጊ ቀሚስሽ በጣም ያምራል ወደ
እንኳን ደስ አለሽ አባት እኳ ሂወት ነው እዴኔ ማነው ይከን ፍሮግራፍ በጉጉት የሚጠብቅ
እባካችሑ,,ቁጥራቼውንላኪልኝ,,እሕቴጠፈታኝነው
እንኳን ደስ ያለሽ
እንኳን ደስ አለሺ
እንኳን ደሳለሽ
እኳን ተገናኛችሁ
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍