ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግን ሙስሊም እህት ወንድሞች ከይቅርታ ጋር ለሰለምቴወች ፍቅር ሰጡ ለአላህ ብሎ መወደድ በተግባር አሳዩን እስልምና ፍቅር የሞላበት ነው እና ፍቅር ስጡን ከእናተ ብዙ እንማራለን እና አስተምሮን ብዙ ጓደኞቼ አሉ ለአላህ ብለን እንወደሻለን የሚሉ ግን በተግባር ከስንት አንድ ናቸው ትክክለኛ ለአላህ ብሎ መወደድ ትርጉሙን የሚቁት እና ሁላችሁም እወዳችኋለሁ እኔም ሰለምቴ እህታችሁ ነኝ
አሏህ ይዉደድሽ እህት እኛም እንወድሻለን አብሽርእማዬ
Aellah yiwudesishi hubi neyilgni Aehlen
@@meryemwolloyewa7822 ድምሪኝ በዛውም ልዩ
@@tewekeltuaellah6638 ድምሪኝ
እኛም እንወዳችኋለን አላህ ይውደዳችሁ ይውደደን
አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር የኛ ጌታ ልዩነው
ማሻአላህ
@@sjajajekwjns4511 ደምሪኝ ሁቢ ስወዲሽ
Btam
@@zdfegegtatube2196 ደምሪኝ ሁቢ
ትክክክልሱምአልሀምዱሊላህ
ንፅፅር ሃይማኖት በአቡ ሃይደር ቢጀመር ለብዙ ሰወች የሂዳያ ስበብ ይሆናል ምን ይህ ብቻ አሁን እንዲህ ያሉ ሰለምቴወችን አሰልጥኖ ወደ ማህበረሰባቸው ቢላኩ እስልምና አብቦ ፈንድቆ ይታያል የተደበቀው ውበት ይጀመረ እምትሉ ኑ
በጣም ትልቅ ሀሣብ ነው አላህ ያሳከዋን እሸአላህ
iselmna hulgizam Abeba new feramam new Allah yflgewn ymeral Awo egam mesrat gdatacn new gn bentgam ISlam ☪️ hulam meri new lalaw tktay
@@zdfegegtatube2196 newu gn emayaqut snt alu enesun masaweq ye egha halafinet newu yama bayhon allah nebyatochin melak lemn asfelege
በጣም ትክክል ነሽ እውነት ለመናገር ብዙ ይቀረናል ለሌሎችም መድረስ ያስፈልጋል
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ምርጥ ነብይ❤️ምርጥ አባት❤️ምርጥ ባል❤️ምርጥ መሪ❤️ምርጥ አፍቃሪ❤️•♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻበነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
ሠለላህ አለይሂ ወስለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💝
ስለላሁአለይህወሰለም
@@zeynebzekerya1106 ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
@@milonmilon5106 ሁቢ ስወዲሽ ደምሪኝ
ለአያሉ አምላካችን አላህ ጥራት የተገባ ይሁን
Ameen 🤲🏼
አሚን
መሻ አሏህ ሰለምቴዎች የአእምሮ ባለቤቶች ናቸውበጣም ነው የምወዳቹ!🍂🌼♥️
ድምሪኝ ውዴ
@@mameወሎየው መርሀባ😍
شكرا
@@ለድርሃምዘማቿነኝ ,o
አረሶፊ አጓጓሽን ወላሂ አሁን አሰከሳምትድረስ ልይቆይ በቃ 🙆♂️🙆♀️ በሳምት ሁለቴ ይደረግ የምትሉ ወላህ 👍👍
ክፍል ሁለት ካለ በሳምንት ሁለት ይሆን
@@fatumanurye9840 ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
ስወዲሽ ደምሪኝ
እኔ ደግሜ እያየው ነው
ወለሂ የኔም ሚኖት ነው
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12✔︎ ዕድሜ ፡ 63✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ ፖሮፈይሌን ተጭነቹ====
Jazakallah
የሞቱበት ቀን ሂላፍ አለው
ማሻሀላህ
@@adjibarmedia2930 ሂላፍ ያለው የተወለዱበት ቀን ነው ውዴ ረቢየል ሀውል መሆኑን ብቻ ነው የሚታወቀው
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد رسول الله صل الله عليه وسلم وعلي آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا 🕋🕋
እዚህ ፕሮግራም ላይ ሁሌም የሸሀዳቸውን ስሜትና ከዛስሜት በሗላ የሚያስቡትን መስማት እንዴት ደስ ይላል ሀቂቃ ሁሌም የሸሀዳውን ቃል ሲባል ሁሌም የሆነ ስሜት ይነካል እውነት ለሙስሊሞችም ጭምር በየሰላቱ ሁሉ እነዚህ ቃላቶች ያአላህ አላህ በእስልምና አኑሮ በእስልምና ይግደለን ነብዩን መውደድ በአመትና በጊዜ አይገደብም ሁሌም ነው ፍቅራቸው
የወንድማችን ታሪክ ስሰማው የረሱል ሱ,አ,ወ, ጊዜ ታሪክ ያስታውሳል ሱብሀን አላህ
በቀንነት ደምሩኝ
የአላህ ሰላም ናእዝናት በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ .ወ)ይውራድ አሚን
اللهم صلي على محمد
ያረብ አላህየ ቁርአንን አግራልኝ
ያረብ፡ለሁላችንም
የኔ ጀግና ብየሀለሁ በእርግጥም አላህ መርጦሀል እኔ በእስልምና ውስጥ ተወልጀ አድጌ ግን ቤተሰብ ግማሹ ይሰግዳል ግማሹ አይሰግድም ረመዳን እንፆማለን ግን ስለ ረሱላችንም ስለ እስልምና ምንም እውቀት የለንም ነበር አሁንም ነገሮች እየተቀየሩ ነው አልሀምድሊላህ
እኛ ሙስሊሞች ግን የት ነዉ ያለነዉ ለኢስላም መከራና ዋጋ እየከፈሉ ያሉት ሰለምቴዎች ናቸዉ የኔ ዉዶች አላህ ኢስቲቃማዉን ይወፍቃችሁ ኢኽላሱንም ይወፍቃችሁ አላህ ያበርታችሁ ሁላችሁምን እወዳችኋለሁ ሰለምቴዎች ዉስጤ ናቸዉ ብርታታችሁ ያበረታናል 😍💓💓💪
አሉ ይመጠሉ እንሻ አላህ
ድምሪኝ እህት
በትክክል
eko enam eko endaza new yalkut
አላህ ሆይ ለሰለምቴዎች የሰጠሀቸውን ብሩህ አይምሮ ቁመን እየሄድን ጤነኛ አይምሮ እያለን ለተኛነው ሙስሊሞች ስጠን ኢላሂ ያበድኡ ሰማዋቲ ወል አርድ
አሚንን ያረብ ድምሪኝ ልዩ
امييين
አሚንንን
አሚንን ያረብ
በጣም የምገርም ሰውነው ወላሂ ብርታትህ አላህ ይጨምርልህ
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ ፈትዋ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹f
ግን ለምን በሰው ስም?
ሱለሏሁአሊይሂወስለም
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ስለ ነብያችን ስያራ ብጣም ልብ ይነካል ፊዳከ አቢ ኡሙ ያረሱረላ
ሱብሀን አላህ አላህ የፈለገውን እስልምናን ያሳውቀዋል አላህ የወደደውን ይፈትነዋልየሚገርም ታሪክ ነው አጅብ ማሻ አላህአላሁ አክበር አላህ ይጨምርልህ
አላህወኪልመሻአላህአልሀመዱሊላህ
የኔ መንገድ በሳምን ሁለት ግዜ ይሁንልን የምትሉ እምያችሁእኔግን በሳምንት ሁለትገዜ ቢሆንልን ብየተመኝሁ
you're betfuil girl l Love you so much
እኛ ሁላችን
እኔም ተስማምቻለው ድምፃችን ይሰማ ሶፊ
እኔ ዛሬ የብላለን ሀገር እንደትአይቻሁት
ምን አይነት ባህል ነው ያአላህ እንኳንም አላህ ወዴ ድነል ኢስላም መጣህ ወንድማችን
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የ አላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ 🌹🌺ጌታችን አላህ ሆይ በዱኒያ ላይ ስትፈጥረን ያለምንም ወንጀል እንደፈጠርከን መጨረሻችንንም ከወንጀል የፀዳን አድርገንአላህ ሆይ ፊታችንን በዞርንበት አቅጣጫ እና እግራችን ወደመራን ቦታ ሁሉ መልካሞቹን ሰወች ግጠመን መጨረሻችንንም አሳምርልን ያወዱድ🤲🤲ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን በጣም በድካም እያቀረብኩ ነው ነገር ግን ተመልካች የለኝም መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🙏اللهم افتح لي ما تسكرويسر لي ما تعسراللهم ارزقني من حيث احتسب ومن حيث لا احتسباللهم ارزقني رزقا لا أتوقعهاللهم ارزقني خيرا لم افكر بهاللهم حققلي امنيات ظننت انها مستحيلهلا اله إلا أنت يا الله لا اله إلا أنت يا الله🌹🌹
አሚንንን ያራብ
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ
ለርግህ ነበር በሰው ስም ስለምትነግድ አለደርግህም የረስህ ስለልሆና።
ሁሱ አለህ እዴ እዚም
@@ፋፊየሀላባዋ ችግር የለውም መትፎ ካልሆነ የሚያስተላልፈው እሱም ቢሆን ወድማችን ነው እርዚቁ በዚሁስ ቢሆን ብለን እንስብ
@@ፋፊየሀላባዋz
l. Love you so much
ሀሀሀሀሀሀሀ ወድማችን ጀግናነህ ወላህ ስቶቻችነን እስርቤትን እደምንፍራው ሞትን እኮአንፍራም ማሻአላህ እድለኛነህ
ዋው ቢላልዬ መገደፍ በገዘብ አለበት መስጂድ መሰራት አለበት ይሄ ለአካባቢ በቋቋቼው በባህላቼው የሚያውቁ እያበዙ እያስተማሩ ብዙ መስለም የሚቻል ነው ምክያቱም ለእውቀት ያነሱ ለሀይማኖት የቀረቡ ናቼው ዋው ቢላል ትክክለኛ ስም ቢላል መከረኛው የአለም ብርሀነ
አላሁ አክበር ኢስላም እኮ በምድር ላይ ከፍ ያለ እምነት ነው ውድ ሀይማኖት ነው ከፈጣሪ የተሰጠን ውድ ስጦታነው
ሱብሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ የአሏህ ስራ ድንቅ ነው
የዛሬው ደሞ ሲጣፍጥ መስገጃዬን ኢዤ መሄድ ጀምረያለሁ ማሻአሏህ እዴት የሚያስደስት ነገር ነው አሏህ በጥመት ያሉት ሁሉ ሀቁ መገድ ይምራቸው እኛንም በእስልምናችን ያፅናን
ወዴዬት ማሜ
መሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ከዛ ጨለማ በእምነትም በአዳቸውም ከነበርክበት ጨለማ አውጥቶ ለዚህ ላበቃህ ምስጋና ይገባው
ሶፊ ከሜካፕ ከዱቄት የጠራች ቆንጆ ሁሉነገርሽ ማሻአላህ
መርዳት ብንፈልግ እንደትነው የምረዳው ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የባክ አካውንት ካላችሁ ተባበሩን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበረ አላህ አክብር አላህ አክበር አላህ ይጠብቅህእንድአተ አይነት ጀግና ማየት አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል መግለፃገባድ ነው ጀዛ አላህ ኽይርን
ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የምትሉ በጣም ነው ዝርዝር የሚያስፈልገው #ሀመር የሚባል ብሄረሰብ በጣም ከባድ ናቸው ያረብ ሁሉንም ኡመተ ሙሀመድ አድርጋቸው #ሂድያተል ተውፊቅ ለመላው አለም ላይ #ላሉ የሀሰት አምላኪወች
አሚን😍😍
ማሻ አላህ አህለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
በታሪክ መፀሀፍ ይፃፍልን ይሄ ሰው ጀግና
አልሀምዱዲላህ ኢስላም ለደረገን ወድማችን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣህ አልሀምዱድላህ
ሱብሀናላ የሚገርም ነው እረጋታው ደሞ ሲናገር አላህ ይጨምርልህ
የኛ ጀግና ብዬሃለው በርታ ወድማችን ምስጋና ላለማቱ ጌታ ለረብል አለሚን ምስጋነ ላአላህ
ሶፊዬ በጣም ታመሰጪ እምከታተለወ ሱብሐናአላህ የሳምንት ሰው ይበለን ኢንሻአላህ
ሶፊየ የኔ መልካም ሁል ጊዜ ፕሮግራምሽ እንዳጓጓን ነው አላህ ይጨምርልሽ በሌላ እምነት ላይ ያሉ ወንድም እህቶቻችን አላህ ሂድያ ይስጣቸው
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ🥀
ማሻአላህ ውብ ታሪክ አላሁ አክበር ኢስላም አላህ ለፈለገው ሰው ዲንን ይሰጣል
ይህን ፕሮግራም የምታቀርቢልን እህታችን በጣም እንደው አላህ ኸይረል ጀዛሽን ይክፈልሽ ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ፡ ፕሮግራሙን ስታስተዋውቂ ስምሽንም አስተዋውቂ ፡
ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው ጥንካሬው አላህ ይጨምርልህ
አላህ ሰባቱን ይሰጥህ ወንድማችን ለኛም ይሰጠንመነኛ መታደል ነወ ማሸ አላህ! ከብሔረሰባችው በቻውን መሰለሞ ሰልማኑል ፍሪሰን ያሰታውሰናል ፣እሱ ሰልሞ ለሌላው ሂዳያ መሆኑ አቡዘረን ያስታውሰናል፣ፀናቱ ደሞ ቢላልን ረ'ዐንሁማ ። ሱበሀን ላህ አጂብ ነው።
ማሻ አላህ ወንድማችን
ወሎ 😍 የኔ ውድ ሀገር ሰምሽ ትልቅ ነው ለካ ኢን ሻአላህ በተውሂድ እንዴስምሽ ትሆኛለሺ 👍
አህለን ዉድየሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ የኔመንገድ ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም አብሽሪ እህት ሶፊ አላህየፈለገዉን ይምራል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግከኝ ጌታዬ አላህሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ ወንደደማችን አላህ መርጦርነዉ መታደልነዉ ኢስለምን መቀበል አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ሰለምቴ ነእውቀት ባለቤትናቸው እኛ የዲኑ ባለቤት ሆነን ለእስልምና ምንም አልሰራንም በአለም ያሉ ሰለምቴ ችግርን ተጋፍጠው ባገኙበት አጋጣሚ እስልምናን እያስፍፉ ነው እኛ ብንዘነጋ አላህ ለራሱ ጠንካራ ባሪያዎች ከኩፍር አለም ያወጣል እኛ ግን አላህ ልብ ይስጠን ለእስልምና ምንም አልሰራንም
ሱባሃን አላህ ቢላልዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለዚህ ስለደረሰክ በዚህም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ቀጥልበት ❤❤❤
አህለን ያጀመአ እረመዳን መጣ አላህ በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የሳውዲ ወገኖቻችንም አላህ በሰላም ያስገባቸው ያረብ
አሚንያረብ
አላህ ሆይ የሸዕባን ወር ባርከህረመዳንን በሰላም አድርሰን አሚንዬኔ መንገድ ተናፋቂዬ ሶፊ ቆጆአላህ በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ❤
ድምሪኝ ዜድ
ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ አቺን የመሰሉትን አላህ የብዘልን አሚን አሚን አሚን
ማሻ አላህ ተባርከአላህ ለኔምቁርሀንን ያግራልኘ ያርብ
የህዲ መይ የሻእ ማሻ አላህ አምሳየክን የብዛ
እነሱ ፡ ናቸው ፡ ሙስሊሞች ፡ ሰለምቴዎች ፡ እነሱ ፡ ናቸው ፡ ምርጦች ፡
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ጌታየ በዝት በዛዝቶ ምስጋና ይድረስህ የጠራህ ላቅ ያልክ ጌታ❤አላህ የፈለገውን ይመራል ለብዙ ሰቦች ሂዲያ ትሆናላቹ ሰለምቴዎች በርቱልን❤
የአላህ መንገድ ውድ ናት እሷም ጀነት!! ፈተና የሚያጀግናቸው እልፍ ትውልዶች ይፈጥራል።
ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላ አላህ የፍለገውን ያቀናል
ሱበሀንአላህ በጣም ይገረማል አላህ ጠካራ ያረግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሻ አላህ ኢትዮጲያዊ ከለር ያለው እንኳንም ከጨለማ ወደ ብርሃን አመጣህ ወንድሜ አላህ ያፅናህ ግን ለቤተሰቦችህም ድረስላቸው በርግጥ ሂዳያ በአላህ እጅ ነው
አልሓምዱሊላህ በተሰቦቼ እናቴ ሙስሊም ናት ወንድሞቼም ከእህቶቼ በስተቀር
@@bilalmaydo አላህ አይቸግረዉም እህቶችህንም ሂድያ ይስጣቸዉ ያርብ
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ተባርክ አረህማን
የኔ ጀግኖች አላህ አምሣያችሁን ያብዛልን
አላህ አክበር እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት እርግት ያለ አንደበተ ጣፋጭ ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድም በርታ
ሱብሀን አለህየሚገርም ታራክ የአለህስራ ድንቅ ነዉ
አላሁ አክበር አማርኛ በደንብ ቢችል ኖሮ እንዴት ያስረዳ ነበር መንገድህ ይባርክልህ በመንገድህ ያፅናህ
የዘመናችን ሳልማን እልፋሪሲ እላህ ምንዳህን /እጅርህ ን/ክፍ ያርግወንድምህ በኣላህ ከ ኤርትሪያ
አሚን የርብ ለሁለችንም አለህ እስቲቃመ ይዉፍቃን
ያረቢ የዛሬዉ ይለያል ወላሂ ሳምት ድረሰ ይርቃል አላህ ያቅርብልን እንጠብቃለን
ዉይ የጀህልና ሀገር ነዉ ያሉት ሱቡሀናአላህ አላህ እንኳን መለስህ አልሀመዱሊላህ
ይሄን ቋንቋ ስሙን ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው ሱብሃን አላህ ስንት የማናውቀው ቋንቋ እዚሁ አገራችን አለ
ሡብሀን አላህ እደዝህ ያለ ብሂር አለእደ አለምድሊላሂ እንኮም ወደተፈጥረህመት ሀይማኑት መጣህ
ካፊሮቺም ወዴ እልምና እየጎሠፉነዉ እልልልልልል
ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا
ሱብሃን አላህ በጣም ይገርማል የሚያስተምራቸው ቢኖር ለመመለስ ቅርብ ናቸው ይመስለኛል
ሱቡሀን አላህ አልሀምዱሊላ ላኢላሀኢለላ ሙሀመድ ረሱለላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢስልምናን ያገኘበት መንገድ በጣም ይገርማል ሱቡሀንአላህ
#ማስታወቂያው #አንድ #ጊዜ #ብቻ #ይሁን #ፕሊሥሥማሻ አላህ የዛሬው ደግሞ ለየት የሚል ነው #ሱብሀን አላህ #መጀመሪያ ኢስልምናን የተቀበለ ከእነሱ ብሄር አጅብብብብ አላህ ያፅናህ ወንድማችን በጣም የሚገርም ነገር ሰማሁ #መቃብርን እስከማምለክ #የአላህ አደራህን መጨረሻየን አሳምረው
አወን አንድ ጊዜ ብቻ ይሁን
ማሻአላህ ወንድ የወንድ ልጅ አላህ ይጨምርልህ እንዳተ አይነቱ ተወልዶ ሌላው በቀረ
አላሁ አክበር አንተማ የቢላል ምትክ ነክ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልክ 😭😭😭☝☝☝
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ወንድሜ ግሩም ሒደት ነው ያሳለፍከው
سبحان الله የሚገርም ስብዕና የሚገርም ታሪክ ما شاء الله
ሶፊ አላህ አንደበትሽን ከመር የበላጠ የጠፍጥልሽ ፖሮግራምሽ በጠም ደስ ይላል ቢላል መይዶ ስራህን አላህ ይውደድልህ ለአላም ኢስላም በሙሉ አላህ ይዘንላት
ماشاء الله يثبتك على الحق
ሱበሀን አሏህ ሱበሀን አሏህ
ለ አላህ ብዬ እወድሻለሁ. አህት ሶፊ ማሻአላህ በጣም. ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሺ በርቺ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አሏሁ አክበር ሰለምቴዎች ጠንካራ ናቸው አንተው አስተካልን ያረብ ወሎ ሰመ ገናናየ ከፍ ከፍ በልልን😍 🇪🇹😂
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ የወድማችን ታሪክ በጣም ገራሚ ነው አቤት ፅናታቸው ሰለምቴወች
ጥራት ይገባይው ጌታችን አላህ💘💘💘
የኔፍቅር የኛጌታ የጠራ ጌታነው
ቁረአንን አግራልን
አህለን ያኡመተል ኢስላም አላህ ረመዳንን ደርሰው ከተጠቃሚወች ያድርገን ጠማማውን ሁሉ አላህ ያቅናው እኛንም አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶ በሀቅ ላይ ይግደለን አሚን!!
ሱብሀንአላህ ይገርማል እንዲ ያለባህል ያለ አይመሰለኝ ነበርወንድማችን ቢላል ዱንያላይ ለእስልምና የከፈልከው መስዋት አላህ በአህራ ይከፍልሀል ኢንሻአላህ🕋🕌☝አልሀምዱሊላ
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን ያረቢ ገናነን ለዲን ምንም አልሰራንም አሁንም ኢስላምን የመሰለ ብርሀን ያልደረሰው ህዝቡ አለ 😥😥😥
የለም
ግንኮ ወንድም የሞተሰው ከተቀበረበት የሚያወጡከሆነ ያንንም የሚለምኑከሆነ እንደት ዲን ደርሧቸዋል ማለት ይቻላል?
ሳሂህህ የአላህ
አልሀምዱልለህ እስለም አርጎ ለፈጠረኝ ጌታ
ማሻእላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ እሚል ታሪክ
አጅብ ነዉ የአላህ ስራ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሉ ኒእመተል ኢስላም 😢❤❤
በጣም እድለኛ ነው ቢላል አላህ ይጨምርልህ።
አልሀምዱሊላህ አለዲነል ኢስላም ያረብ በወደድከው መንገዲ የምትወደውን ሰርቸ ትዛዝህን አክብሬ ከመልካሞች አድርገህ በዲኔ ላይ ሞቴን በሸሂዲ አድርግልኝ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ኢላሂ 🙏ሶፊ በርቺ እኛም ብዙ እየተማርን ነው አላህ ይጨምርልሽ ወንድማችን ማሻ አላህ እርጋታ ሁሉ ነገር ያማላለት ነው አላህ ይጨምርለት ዘመዶቹን ቤተሰቦቹን ኢስላም ያልገባቸውን ሁሉ አላህ ይምራቸው ያረብ🙏🙏🙏🙏
ሶፊ አድሶቹን ሰጋብዠ ብችይ ብችይ የሚበሉትየሚጠጡት ነገረ እዳዉ ብታዘጋጁ እህቴ በባዶ ደረሰዉ ከሚመለሱ ሻይካ ከብሰኩት ከተምረ ጋረ ብታሲጁ እግዶችሸን እዳዉ እህቴ ደሰ ሰለሚል ነዉ ዉደ ❤😍😍😍😍❤❤❤
ሰላምቴዎች ወላህ ጀግኖች ነቹ ማሻ አላህ🙏🙏
ማሻአላህ ማሻአላህ ሶፊቲዋ የምውድሽ አላህ ይጠብቅልን ያረብ👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌🌺🌺🌺🌺🌺
ማሻአላህ ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ ቃላት የለኝም
ግን ሙስሊም እህት ወንድሞች ከይቅርታ ጋር ለሰለምቴወች ፍቅር ሰጡ ለአላህ ብሎ መወደድ በተግባር አሳዩን እስልምና ፍቅር የሞላበት ነው እና ፍቅር ስጡን ከእናተ ብዙ እንማራለን እና አስተምሮን ብዙ ጓደኞቼ አሉ ለአላህ ብለን እንወደሻለን የሚሉ ግን በተግባር ከስንት አንድ ናቸው ትክክለኛ ለአላህ ብሎ መወደድ ትርጉሙን የሚቁት እና ሁላችሁም እወዳችኋለሁ እኔም ሰለምቴ እህታችሁ ነኝ
አሏህ ይዉደድሽ እህት እኛም እንወድሻለን አብሽርእማዬ
Aellah yiwudesishi hubi neyilgni Aehlen
@@meryemwolloyewa7822 ድምሪኝ በዛውም ልዩ
@@tewekeltuaellah6638 ድምሪኝ
እኛም እንወዳችኋለን አላህ ይውደዳችሁ ይውደደን
አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር የኛ ጌታ ልዩነው
ማሻአላህ
@@sjajajekwjns4511 ደምሪኝ ሁቢ ስወዲሽ
Btam
@@zdfegegtatube2196 ደምሪኝ ሁቢ
ትክክክልሱምአልሀምዱሊላህ
ንፅፅር ሃይማኖት በአቡ ሃይደር ቢጀመር ለብዙ ሰወች የሂዳያ ስበብ ይሆናል ምን ይህ ብቻ አሁን እንዲህ ያሉ ሰለምቴወችን አሰልጥኖ ወደ ማህበረሰባቸው ቢላኩ እስልምና አብቦ ፈንድቆ ይታያል የተደበቀው ውበት
ይጀመረ እምትሉ ኑ
በጣም ትልቅ ሀሣብ ነው አላህ ያሳከዋን እሸአላህ
iselmna hulgizam Abeba new feramam new Allah yflgewn ymeral Awo egam mesrat gdatacn new gn bentgam ISlam ☪️ hulam meri new lalaw tktay
@@zdfegegtatube2196 newu gn emayaqut snt alu enesun masaweq ye egha halafinet newu yama bayhon allah nebyatochin melak lemn asfelege
በጣም ትክክል ነሽ እውነት ለመናገር ብዙ ይቀረናል ለሌሎችም መድረስ ያስፈልጋል
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ምርጥ ነብይ❤️
ምርጥ አባት❤️
ምርጥ ባል❤️
ምርጥ መሪ❤️
ምርጥ አፍቃሪ❤️
•♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•
ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ
በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ
♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
ሠለላህ አለይሂ ወስለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💝
ስለላሁአለይህወሰለም
@@zeynebzekerya1106 ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
@@milonmilon5106 ሁቢ ስወዲሽ ደምሪኝ
ለአያሉ አምላካችን አላህ ጥራት የተገባ ይሁን
Ameen 🤲🏼
አሚን
መሻ አሏህ ሰለምቴዎች የአእምሮ ባለቤቶች ናቸው
በጣም ነው የምወዳቹ!🍂🌼♥️
ድምሪኝ ውዴ
@@mameወሎየው መርሀባ😍
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
شكرا
@@ለድርሃምዘማቿነኝ ,o
አረሶፊ አጓጓሽን ወላሂ አሁን አሰከሳምትድረስ ልይቆይ በቃ 🙆♂️🙆♀️ በሳምት ሁለቴ ይደረግ የምትሉ ወላህ 👍👍
ክፍል ሁለት ካለ በሳምንት ሁለት ይሆን
@@fatumanurye9840 ሁቢ ደምሪኝ ስወዲሽ
ስወዲሽ ደምሪኝ
እኔ ደግሜ እያየው ነው
ወለሂ የኔም ሚኖት ነው
ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
✔︎ ዕድሜ ፡ 63
✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
ስሞቻቸውና ሙሉ ተሪካቻውን እንመራለን ኑ ቤቴ ፖሮፈይሌን ተጭነቹ====
Jazakallah
የሞቱበት ቀን ሂላፍ አለው
ማሻሀላህ
@@adjibarmedia2930 ሂላፍ ያለው የተወለዱበት ቀን ነው ውዴ ረቢየል ሀውል መሆኑን ብቻ ነው የሚታወቀው
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا ونبينا وحبيبنا وشفيعنا محمد رسول الله صل الله عليه وسلم وعلي آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا 🕋🕋
እዚህ ፕሮግራም ላይ ሁሌም የሸሀዳቸውን ስሜትና ከዛስሜት በሗላ የሚያስቡትን መስማት እንዴት ደስ ይላል
ሀቂቃ ሁሌም የሸሀዳውን ቃል ሲባል ሁሌም የሆነ ስሜት ይነካል እውነት ለሙስሊሞችም ጭምር በየሰላቱ ሁሉ እነዚህ ቃላቶች ያአላህ አላህ በእስልምና አኑሮ በእስልምና ይግደለን
ነብዩን መውደድ በአመትና በጊዜ አይገደብም ሁሌም ነው ፍቅራቸው
የወንድማችን ታሪክ ስሰማው የረሱል ሱ,አ,ወ, ጊዜ ታሪክ ያስታውሳል ሱብሀን አላህ
በቀንነት ደምሩኝ
የአላህ ሰላም ናእዝናት በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ .ወ)ይውራድ አሚን
اللهم صلي على محمد
ያረብ አላህየ ቁርአንን አግራልኝ
ያረብ፡ለሁላችንም
የኔ ጀግና ብየሀለሁ በእርግጥም አላህ መርጦሀል እኔ በእስልምና ውስጥ ተወልጀ አድጌ ግን ቤተሰብ ግማሹ ይሰግዳል ግማሹ አይሰግድም ረመዳን እንፆማለን ግን ስለ ረሱላችንም ስለ እስልምና ምንም እውቀት የለንም ነበር አሁንም ነገሮች እየተቀየሩ ነው አልሀምድሊላህ
እኛ ሙስሊሞች ግን የት ነዉ ያለነዉ ለኢስላም መከራና ዋጋ እየከፈሉ ያሉት ሰለምቴዎች ናቸዉ የኔ ዉዶች አላህ ኢስቲቃማዉን ይወፍቃችሁ ኢኽላሱንም ይወፍቃችሁ አላህ ያበርታችሁ ሁላችሁምን እወዳችኋለሁ ሰለምቴዎች ዉስጤ ናቸዉ ብርታታችሁ ያበረታናል 😍💓💓💪
አሉ ይመጠሉ እንሻ አላህ
ድምሪኝ እህት
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
በትክክል
eko enam eko endaza new yalkut
አላህ ሆይ ለሰለምቴዎች የሰጠሀቸውን ብሩህ አይምሮ ቁመን እየሄድን ጤነኛ አይምሮ እያለን ለተኛነው ሙስሊሞች ስጠን ኢላሂ ያበድኡ ሰማዋቲ ወል አርድ
አሚንን ያረብ ድምሪኝ ልዩ
አሚን
امييين
አሚንንን
አሚንን ያረብ
በጣም የምገርም ሰውነው ወላሂ ብርታትህ አላህ ይጨምርልህ
ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ ፈትዋ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹f
ግን ለምን በሰው ስም?
ሱለሏሁአሊይሂወስለም
እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ስለ ነብያችን ስያራ ብጣም ልብ ይነካል ፊዳከ አቢ ኡሙ ያረሱረላ
በቀንነት ደምሩኝ
ሱብሀን አላህ
አላህ የፈለገውን እስልምናን ያሳውቀዋል
አላህ የወደደውን ይፈትነዋል
የሚገርም ታሪክ ነው አጅብ
ማሻ አላህ
አላሁ አክበር
አላህ ይጨምርልህ
አላህወኪልመሻአላህአልሀመዱሊላህ
የኔ መንገድ በሳምን ሁለት ግዜ ይሁንልን የምትሉ እምያችሁ
እኔግን በሳምንት ሁለትገዜ ቢሆንልን ብየተመኝሁ
you're betfuil girl l Love you so much
እኛ ሁላችን
እኔም ተስማምቻለው ድምፃችን ይሰማ ሶፊ
እኔ ዛሬ የብላለን ሀገር እንደትአይቻሁት
ምን አይነት ባህል ነው ያአላህ እንኳንም አላህ ወዴ ድነል ኢስላም መጣህ ወንድማችን
ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የ አላህ እዝነትና ራህመት አይለያችሁ 🌹🌺ጌታችን አላህ ሆይ በዱኒያ ላይ ስትፈጥረን ያለምንም ወንጀል እንደፈጠርከን መጨረሻችንንም ከወንጀል የፀዳን አድርገን
አላህ ሆይ ፊታችንን በዞርንበት አቅጣጫ እና እግራችን ወደመራን ቦታ ሁሉ መልካሞቹን ሰወች ግጠመን መጨረሻችንንም አሳምርልን ያወዱድ🤲🤲
ደስ የሚሉ ኢስላማዊ አስተማሪ እና መሳጭ ታሪኮችን በጣም በድካም እያቀረብኩ ነው ነገር ግን ተመልካች የለኝም መስማት ካስደሰታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ታገኛልችሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🙏
اللهم افتح لي ما تسكر
ويسر لي ما تعسر
اللهم ارزقني من حيث احتسب ومن حيث لا احتسب
اللهم ارزقني رزقا لا أتوقعه
اللهم ارزقني خيرا لم افكر به
اللهم حققلي امنيات ظننت انها مستحيله
لا اله إلا أنت يا الله لا اله إلا أنت يا الله🌹🌹
አሚንንን ያራብ
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ
ለርግህ ነበር በሰው ስም ስለምትነግድ አለደርግህም የረስህ ስለልሆና።
ሁሱ አለህ እዴ እዚም
@@ፋፊየሀላባዋ ችግር የለውም መትፎ ካልሆነ የሚያስተላልፈው እሱም ቢሆን ወድማችን ነው እርዚቁ በዚሁስ ቢሆን ብለን እንስብ
@@ፋፊየሀላባዋz
l. Love you so much
ሀሀሀሀሀሀሀ ወድማችን ጀግናነህ ወላህ ስቶቻችነን እስርቤትን እደምንፍራው ሞትን እኮአንፍራም ማሻአላህ እድለኛነህ
ዋው ቢላልዬ መገደፍ በገዘብ አለበት መስጂድ መሰራት አለበት ይሄ ለአካባቢ በቋቋቼው በባህላቼው የሚያውቁ እያበዙ እያስተማሩ ብዙ መስለም የሚቻል ነው ምክያቱም ለእውቀት ያነሱ ለሀይማኖት የቀረቡ ናቼው ዋው ቢላል ትክክለኛ ስም ቢላል መከረኛው የአለም ብርሀነ
አላሁ አክበር ኢስላም እኮ በምድር ላይ ከፍ ያለ እምነት ነው ውድ ሀይማኖት ነው ከፈጣሪ የተሰጠን ውድ ስጦታነው
ሱብሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ የአሏህ ስራ ድንቅ ነው
የዛሬው ደሞ ሲጣፍጥ መስገጃዬን ኢዤ መሄድ ጀምረያለሁ ማሻአሏህ እዴት የሚያስደስት ነገር ነው አሏህ በጥመት ያሉት ሁሉ ሀቁ መገድ ይምራቸው እኛንም በእስልምናችን ያፅናን
ወዴዬት ማሜ
መሻ አላህ አልሃምዱሊላህ ከዛ ጨለማ በእምነትም በአዳቸውም ከነበርክበት ጨለማ አውጥቶ ለዚህ ላበቃህ ምስጋና ይገባው
ሶፊ ከሜካፕ ከዱቄት የጠራች ቆንጆ
ሁሉነገርሽ ማሻአላህ
መርዳት ብንፈልግ እንደትነው የምረዳው ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የባክ አካውንት ካላችሁ ተባበሩን
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ አክበረ አላህ አክብር አላህ አክበር አላህ ይጠብቅህእንድአተ አይነት ጀግና ማየት አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል መግለፃገባድ ነው ጀዛ አላህ ኽይርን
ክፍል ሁለት ይቀጥልልን የምትሉ በጣም ነው ዝርዝር የሚያስፈልገው #ሀመር የሚባል ብሄረሰብ በጣም ከባድ ናቸው ያረብ ሁሉንም ኡመተ ሙሀመድ አድርጋቸው #ሂድያተል ተውፊቅ ለመላው አለም ላይ #ላሉ የሀሰት አምላኪወች
አሚን😍😍
ማሻ አላህ አህለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው
በታሪክ መፀሀፍ ይፃፍልን ይሄ ሰው ጀግና
አልሀምዱዲላህ ኢስላም ለደረገን ወድማችን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣህ አልሀምዱድላህ
ሱብሀናላ የሚገርም ነው እረጋታው ደሞ ሲናገር አላህ ይጨምርልህ
የኛ ጀግና ብዬሃለው በርታ ወድማችን ምስጋና ላለማቱ ጌታ ለረብል አለሚን ምስጋነ ላአላህ
ሶፊዬ በጣም ታመሰጪ እምከታተለወ ሱብሐናአላህ የሳምንት ሰው ይበለን ኢንሻአላህ
ሶፊየ የኔ መልካም ሁል ጊዜ ፕሮግራምሽ እንዳጓጓን ነው አላህ ይጨምርልሽ በሌላ እምነት ላይ ያሉ ወንድም እህቶቻችን አላህ ሂድያ ይስጣቸው
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ🥀
ማሻአላህ ውብ ታሪክ አላሁ አክበር ኢስላም አላህ ለፈለገው ሰው ዲንን ይሰጣል
ይህን ፕሮግራም የምታቀርቢልን እህታችን በጣም እንደው አላህ ኸይረል ጀዛሽን ይክፈልሽ ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ፡ ፕሮግራሙን ስታስተዋውቂ ስምሽንም አስተዋውቂ ፡
ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው ጥንካሬው አላህ ይጨምርልህ
አላህ ሰባቱን ይሰጥህ ወንድማችን ለኛም ይሰጠን
መነኛ መታደል ነወ ማሸ አላህ! ከብሔረሰባችው በቻውን መሰለሞ ሰልማኑል ፍሪሰን ያሰታውሰናል ፣እሱ ሰልሞ ለሌላው ሂዳያ መሆኑ አቡዘረን ያስታውሰናል፣ፀናቱ ደሞ ቢላልን ረ'ዐንሁማ ። ሱበሀን ላህ አጂብ ነው።
ማሻ አላህ ወንድማችን
ወሎ 😍 የኔ ውድ ሀገር ሰምሽ ትልቅ ነው ለካ ኢን ሻአላህ በተውሂድ እንዴስምሽ ትሆኛለሺ 👍
አህለን ዉድየሀገሬልጆች በያላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ የኔመንገድ ምርጥ አስተማሪ ፕሮግራም አብሽሪ እህት ሶፊ አላህየፈለገዉን ይምራል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረግከኝ ጌታዬ አላህሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ያረብ ወንደደማችን አላህ መርጦርነዉ መታደልነዉ ኢስለምን መቀበል አላህ ይጠብቅህ
ማሻ አላህ ሰለምቴ ነእውቀት ባለቤትናቸው እኛ የዲኑ ባለቤት ሆነን ለእስልምና ምንም አልሰራንም በአለም ያሉ ሰለምቴ ችግርን ተጋፍጠው ባገኙበት አጋጣሚ እስልምናን እያስፍፉ ነው እኛ ብንዘነጋ አላህ ለራሱ ጠንካራ ባሪያዎች ከኩፍር አለም ያወጣል እኛ ግን አላህ ልብ ይስጠን ለእስልምና ምንም አልሰራንም
ሱባሃን አላህ ቢላልዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለዚህ ስለደረሰክ በዚህም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ቀጥልበት ❤❤❤
አህለን ያጀመአ እረመዳን መጣ አላህ በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የሳውዲ ወገኖቻችንም አላህ በሰላም ያስገባቸው ያረብ
አሚንያረብ
አላህ ሆይ የሸዕባን ወር ባርከህ
ረመዳንን በሰላም አድርሰን አሚን
ዬኔ መንገድ ተናፋቂዬ ሶፊ ቆጆ
አላህ በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ❤
ድምሪኝ ዜድ
ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ አቺን የመሰሉትን አላህ የብዘልን አሚን አሚን አሚን
ማሻ አላህ ተባርከአላህ ለኔምቁርሀንን ያግራልኘ ያርብ
የህዲ መይ የሻእ ማሻ አላህ አምሳየክን የብዛ
እነሱ ፡ ናቸው ፡ ሙስሊሞች ፡ ሰለምቴዎች ፡ እነሱ ፡ ናቸው ፡ ምርጦች ፡
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ጌታየ በዝት በዛዝቶ ምስጋና ይድረስህ የጠራህ ላቅ ያልክ ጌታ❤አላህ የፈለገውን ይመራል ለብዙ ሰቦች ሂዲያ ትሆናላቹ ሰለምቴዎች በርቱልን❤
የአላህ መንገድ ውድ ናት እሷም ጀነት!! ፈተና የሚያጀግናቸው እልፍ ትውልዶች ይፈጥራል።
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!
th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html
ማሻ አላህ
አልሀምዱሊላ አላህ የፍለገውን ያቀናል
ሱበሀንአላህ በጣም ይገረማል አላህ ጠካራ ያረግህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሻ አላህ ኢትዮጲያዊ ከለር ያለው
እንኳንም ከጨለማ ወደ ብርሃን አመጣህ ወንድሜ አላህ ያፅናህ ግን ለቤተሰቦችህም ድረስላቸው በርግጥ ሂዳያ በአላህ እጅ ነው
አልሓምዱሊላህ በተሰቦቼ እናቴ ሙስሊም ናት ወንድሞቼም ከእህቶቼ በስተቀር
@@bilalmaydo አላህ አይቸግረዉም እህቶችህንም ሂድያ ይስጣቸዉ ያርብ
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ተባርክ አረህማን
የኔ ጀግኖች አላህ አምሣያችሁን ያብዛልን
ድምሪኝ እህት
አላህ አክበር እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት እርግት ያለ አንደበተ ጣፋጭ ነው አላህ ይጨምርልህ ወንድም በርታ
ሱብሀን አለህየሚገርም ታራክ የአለህስራ ድንቅ ነዉ
አላሁ አክበር አማርኛ በደንብ ቢችል ኖሮ እንዴት ያስረዳ ነበር መንገድህ ይባርክልህ በመንገድህ ያፅናህ
የዘመናችን ሳልማን እልፋሪሲ እላህ ምንዳህን /እጅርህ ን/ክፍ ያርግ
ወንድምህ በኣላህ ከ ኤርትሪያ
አሚን የርብ ለሁለችንም አለህ እስቲቃመ ይዉፍቃን
ያረቢ የዛሬዉ ይለያል ወላሂ ሳምት ድረሰ ይርቃል አላህ ያቅርብልን እንጠብቃለን
ዉይ የጀህልና ሀገር ነዉ ያሉት ሱቡሀናአላህ አላህ እንኳን መለስህ አልሀመዱሊላህ
ይሄን ቋንቋ ስሙን ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማው ሱብሃን አላህ ስንት የማናውቀው ቋንቋ እዚሁ አገራችን አለ
ሡብሀን አላህ እደዝህ ያለ ብሂር አለእደ አለምድሊላሂ እንኮም ወደተፈጥረህመት ሀይማኑት መጣህ
ካፊሮቺም ወዴ እልምና እየጎሠፉነዉ እልልልልልል
ماشاءالله تبارك الله جزاكم الله خيرا
ሱብሃን አላህ በጣም ይገርማል የሚያስተምራቸው ቢኖር ለመመለስ ቅርብ ናቸው ይመስለኛል
ሱቡሀን አላህ አልሀምዱሊላ ላኢላሀኢለላ ሙሀመድ ረሱለላ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢስልምናን ያገኘበት መንገድ በጣም ይገርማል ሱቡሀንአላህ
#ማስታወቂያው #አንድ #ጊዜ #ብቻ #ይሁን #ፕሊሥሥ
ማሻ አላህ የዛሬው ደግሞ ለየት የሚል ነው #ሱብሀን አላህ #መጀመሪያ ኢስልምናን የተቀበለ ከእነሱ ብሄር አጅብብብብ አላህ ያፅናህ ወንድማችን በጣም የሚገርም ነገር ሰማሁ #መቃብርን እስከማምለክ #የአላህ አደራህን መጨረሻየን አሳምረው
አወን አንድ ጊዜ ብቻ ይሁን
ማሻአላህ ወንድ የወንድ ልጅ አላህ ይጨምርልህ እንዳተ አይነቱ ተወልዶ ሌላው በቀረ
አላሁ አክበር አንተማ የቢላል ምትክ ነክ ማሽአላህ አላህ ይጨምርልክ 😭😭😭☝☝☝
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ወንድሜ ግሩም ሒደት ነው ያሳለፍከው
سبحان الله የሚገርም ስብዕና የሚገርም ታሪክ ما شاء الله
ሶፊ አላህ አንደበትሽን ከመር የበላጠ የጠፍጥልሽ ፖሮግራምሽ በጠም ደስ ይላል ቢላል መይዶ ስራህን አላህ ይውደድልህ ለአላም ኢስላም በሙሉ አላህ ይዘንላት
ماشاء الله يثبتك على الحق
ሱበሀን አሏህ ሱበሀን አሏህ
ለ አላህ ብዬ እወድሻለሁ. አህት ሶፊ ማሻአላህ በጣም. ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሺ በርቺ
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አሏሁ አክበር ሰለምቴዎች ጠንካራ ናቸው አንተው አስተካልን ያረብ ወሎ ሰመ ገናናየ ከፍ ከፍ በልልን😍 🇪🇹😂
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ የወድማችን ታሪክ በጣም ገራሚ ነው አቤት ፅናታቸው ሰለምቴወች
ጥራት ይገባይው ጌታችን አላህ💘💘💘
የኔፍቅር የኛጌታ የጠራ ጌታነው
ቁረአንን አግራልን
አህለን ያኡመተል ኢስላም አላህ ረመዳንን ደርሰው ከተጠቃሚወች ያድርገን ጠማማውን ሁሉ አላህ ያቅናው እኛንም አላህ በሀቅ ላይ አፅንቶ በሀቅ ላይ ይግደለን አሚን!!
ድምሪኝ እህት
አሚን
ሱብሀንአላህ ይገርማል እንዲ ያለባህል ያለ አይመሰለኝ ነበር
ወንድማችን ቢላል ዱንያላይ ለእስልምና የከፈልከው መስዋት አላህ በአህራ ይከፍልሀል ኢንሻአላህ🕋🕌☝አልሀምዱሊላ