የክርስቶስ ትምህርት እና ቤተ ክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 156

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +68

    *መምህር አኬን የምትወዱ 🙋 😁🤗🤗አኬ እንኳን ደህና መጣህ ወነ አምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላእለ ኩሉ ጉባኤ ዘሐዋርያት ቤተክርስቲያን አንዲት ናት ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች አንድ ነን በሄትኛው ቦታ የአለን በሙሉ*

    • @apostolicanswers1
      @apostolicanswers1  2 ปีที่แล้ว +12

      ግን መምህር አይደለሁም😊😊🤗🤗

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +10

      @@apostolicanswers1 ተው ባክህ ሰውዬ እንተዋወቃለን ይልቁንስ ንስማ በርታ ሆ ሁሌ ሶዬ ብዬ ማ አልገፋውም 😂😂😁በዩቲዩብ ስትመጣ መምህር በቲክቶክ ሶዬ እልሀለሁ 😁ለማነኛውም 💪my brother 😁

    • @meronmace1941
      @meronmace1941 2 ปีที่แล้ว +2

      🥰🥰🥰🥰🥰 ስንወዳው

    • @tinaviva-uq3gw
      @tinaviva-uq3gw ปีที่แล้ว

      @@apostolicanswers1 ወንድማችን እጅግ ግሩም የሆነ ት/ት አሰጣጥ ነው በርታ❤

  • @hayt2782
    @hayt2782 2 ปีที่แล้ว +7

    የኛ እንቁ አኪዬ ስዋድክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤✝️🙏

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ልዬ አኬ በርታ በዙሪያዬ እንኳን ብዙ ነፍሳት እየዳኑ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @apostolicanswers1
      @apostolicanswers1  2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 ปีที่แล้ว +9

    አኬዬ እንቁችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እመቤታችን አትለይህ በርታልን

  • @betelhemfisiha9104
    @betelhemfisiha9104 2 ปีที่แล้ว +10

    አንደኛ በመጨረሻ 😁.... እግዚአብሔርን በሙሉ እጂ በጎዶሎ መቀበል የለም

  • @zeyo4064
    @zeyo4064 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰

  • @eyrusema8382
    @eyrusema8382 ปีที่แล้ว +1

    አኬ ❤❤❤❤

  • @MimiMimi-fk2fj
    @MimiMimi-fk2fj 2 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤ አኬያችን የሕይወት ቃል ያሰማልን

  • @kiyyaa2129
    @kiyyaa2129 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ይስማልን አኬ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️✅👈

  • @fikirzelalem8591
    @fikirzelalem8591 2 ปีที่แล้ว +11

    what a mindful explanation👍 the way you connect every dot is very different and exceptionally accurate. thanks for coming out and enlighten people with the word of God. egziyabher yesteh

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፂና አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😇😇😇🥰🥰🥰

  • @hayt2782
    @hayt2782 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ካነቴ ጋሪ ይሁን ዋንድሜ

    • @bijouxmelaku9370
      @bijouxmelaku9370 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድምዬ ጎበዝ በርታ አምነው የተጠመቁ ማለትህ ትክክል ነው
      ሳያምኑ መጠመቅ በህጻንነት አይሰራም በክርስቶስ ትምህርት መሰረት
      ሰዊች ብዙ ነገር ያምናሉ ምንድነው ያመኑት ማለትና ሰዎችን መጠየቅ ጥሩ ነው
      ከወንጌሉ ቃል የተወለደ በትክክል ቃሉን ይናገራል
      “ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን።”
      - ያዕቆብ 1፥18
      ጥቅስ መጥቀስ አላልኩም
      ያላመኑ ቃሉን ቢያውቁትም እንኩዋን በትክክል መረዳቱ የላቸው መምፈስ ቅዱስ ብቻ ነው የቃሉን ፍች የሚሰጠው እየሱስን ያልተቀበለ በወንጌል መንፈስ ቅዱስን አይቀበልም ስለዚህ በlogic ሲናገር ይታወቅበታል አለመዳኑ በዳኑት ሰዎች ሲደመጡ የአይምሮ እውቀት እንደሆነ የመንፈስ ቅዱስ እንዳልሆነ በግልጽ ይታወቃል
      አንዳንድ ሰዎች እምነታቸው ትክክል የሚያድን አይደለም ማመን ከመጠመቅ ይቀድማል
      እምነት ከመስማት ነው መስማት ከእግዚ አብሄር ቃል ነው ሮሜ 10፥17 ብዙ ሰዊች የእግዚ አብሄርን ቃል አያውቁም
      ሰው መጀመሪያ የመዳን እውቀት ወንጌሉን መስማት መረዳት አለበት በሰው ሲነገረው ወንጌል ጥሪ መጥሪያ ነው
      ሰው ልጁን እየሱስን ወደሕይወቱ በንስሃ እንዲቀበል
      “አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።”
      - ሮሜ 8፥30
      አንድ ሰው ለማመን ክፉ ደጉን መለየት የሚችል እድሜ ላይ ሰው ሲደርስ ነው የሚችለው ማመን ህጻን መስቀል ብትሰጡት ይጫወትበታል አያውቅም ህጻናትን ተዋቸው ያለው ጌታ ክፉ ደጉን ሳያውቁ ቢሞቱ ይድናሉ ለአጋንንት በልጅነታቸው ከተሰጡ ግን መንግስተ ሰማይ ለመግባት ይከለከላሉ ወንጌል አድገው በራሳቸው ፍቃድ እስኪቀበሉ ወላጅ የእግዚ አብሄርን ቃል እያስተማረ ማሳደቅ ሃላፊነት አለበት በአዲስ ኪዳን እውነት መንገድ ህይወት ክርስቶስ ክርስትናን ኣኢመሰርት በሞቱ በትንሳኤው በትምህርቱ በዶክትሪኑ ያሳየን በግልጥ አለ መሰረቱ ተመስርቶዋል እንደተጻፈልን ለመዳን መከተል አለብን ግልጽና ግልጽ ነው
      ወንጌል እራሱ ጌታ እየሱስም ሰብኩዋል ካሉበት ሁሉን ትተው ያመኑበት ክርስቶስን ብቻ ሲከተሉ ከርሱ ሲማሩ እርሱን ብቻ ሲሰብኩ ለወንጌሉ ህይወታቸውን ሰውተዋል ወንጌል የእግዚ አብሄር ነው ስለ ክርስቶስ ነውእያንዳንዱ ሰው ለፍርድ ራሱ ስለሚጠየቅ ሰው ለራሱ ነው መስማት ወንጌሉን ያለበት በግሉ ጌታ እየሱስን መቀበል ያለበት
      እርሱ ራሱ መወሰን ልቡን ለንስሃ ማዘጋጀት የሚችለው ወንጌል ሲነገረው ነው በወንጌሉ በኩል ነው ሰው የሚድነው ወንጌል በአደባባይ ለአለም ሰው ሁሉ የሚነገር መጀመሪያ ለመዳን ሰው የሚያስፈልገው የመዳን እውቀት ነው ልጅ ሳይሆኑ ምንም አይነት ድርሻ እድል ፈንታ የእግዚ አብሄር ህይወት ሰው አያገኝም መጽሃፍ ቅዱሱን ሁሉ በቃሉ ቢያውቀውም
      መጽሃፍ ቅዱሳዊው
      በወንጌሉ በኩል ያልዳነ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሊሆን አይችልም መጽሃፍ ቅዱስ ላይ በአዲስ ኪዳን ሰዎች እንዴት እንደዳኑ ግልጽ ሆኖ ተጽፎዋል እርግጠኛ ለመሆን መዳን ድነናል ለማለት በክርስቶስ በውንጌል በኩል ብቻ ነው
      “ወንድሞች ሆይ፥ የሰበክሁላችሁን ደግሞም የተቀበላችሁትን በእርሱም ደግሞ የቆማችሁበትን በእርሱም ደግሞ የምትድኑበትን ወንጌል አሳስባችኋለሁ፤”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥1
      “እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤”
      - ኤፌሶን 1፥13
      በቃሉ መሰረት በግል ያመኑት ወንጌል ተሰብከው በንስሃ እየሱስ ክርስቶስን ተቀብለው ነው ውንጌል የሚሰብኩ በአደባባይ በወንጌ ያመኑ የዳኑ ብቻ ናቸው ጌታ እየሱስን ተልኮ የሰጠው በወንጌል በኩል የዳኑትን ቤተክርስቲያኔ ያላቸውን ብቻ ነው
      ማርቆስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
      ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
      ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
      .... የቤተክርስቲያን መስራቹ ክርስቶስ ነው ትእዛዙም ሰው የሚድንበት ወንጌል ነው ወንጌል ስለ ልጁ ክርስቶስ ነው ሰው ከመንፈስ ከእግዚ አብሄር በክርስቶስ ተወልዶ ልጅ የሚሆንበት ሳይወለዱ በህይወት መኖር በመንፈሳዊ አለም የለምና
      ለምሳሌ እኔ ቅዳሜ ቀን ሰኔ ወደ 8 ሰዓት ከሰዓት በ 1993 ወንጌል ለብዙ አመት ሰምቼ መጽሃፍ ቅዱሴን አንብቤ ወንጌሉን የነገሩኝ ሰዎች የነገሩኝን ሁሉ መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስላገኘሁት እነሱ ጋ ሄጄ ጌታ እየሱስን መቀበል እፈልጋለሁ ብዬ የንስሃ ጸሎት ቃል በቃል ቃል ኪዳን እየገባሁ ጌታ እየሱስን ወደህይወቴ ተቀበልኩ በጸሎት በእንባ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ህይወቴ ተለወጠ ውስጤ መምፈስ ቅዱስ ገባ በእግዚ አብሄር ቃል ላይ ብቻ የተመሰረተ እምነት ህይወት በክርስቶስ አለኝ የተወለዱኩበት ቀን አለኝ ጌታን እየሱስ ክርስቶስን የልዕል የእግዚ አብሄርን ልጅ የተቀበልኩበት ነ ካለቃልኪዳን እግዚ አብሄር አይሰራም
      ፍቅር በሁለት በኩል ነው ወንጌል የምስራች ነው የእግዚ አብሄር ፍቅር በልጁ የተደረገልን መዳን እያንዳንዱ ሰው በል መዳኒቱን መቀበል አለበት ከሃጥያቱ ፍርድ ለመዳን ጌታን መቀበል እግዚ አብሄርን እኔም እወድሃለሁ ማለት ነው ሳይቀበሉት በወንጌል መውደድ ደስ ቢልም አያድንም እውቀት ብቻ ነው
      ሃጥያተኛነቴን አውቄ ክርስቶስ በመስቀል ነው መዳኔን በውስጤ መንፈስ ቅዱስ ያረጋገጠልኝ ያደረገልኝ አውቄ ዝም ብዬ አልኖርሉም እንደቃሉ ነው ለመዳን ያደረኩት ሃይማኖት አለኝ ብዬ ብዬ ብዙ ጊዜ ወንጌሉን ገፍቼያለሁ ቃሉን ማንበብ እንዳለብኝ ሳውቅ ለራሴ አነበብኩ በጽሞና ከየት ማንበብ መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም ነበር ምንሪት አገኘሁ ገባኝ እየሱስ ክርስቶስን አመንኩ ተቃውሞውን ስደትም ሆነብኝ ሁሉም ጠሉኝ አስወጡኝ ከቤቴ ተባረርኩ እኔ በሌለሁበት ቤተሰቦቼ በወንጌል ጌታ እየሱስን ተቀብለው ተቀላቀልን እንደገና እግዚ አብሄር ሃይማኖት ብሎ የሰጠው እምነት ክርስቶስን ነው ለመዳኛ ቃሉ የክርስቶስ ትምህርት ነው
      “ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።”
      - 2ኛ ዮሐንስ 1፥9
      እውነተኛ እግዚ አብሄርን መውደድ ቃሉን ሳይጠመዝዙ እንደተጻፈው ማመን ነው መጽሃፍት ሁሉ የመጽሃፍ ቅዱስ ክርስቶስን ነው የሚያሳቱን ከመንፈስ ቅዱስ ቃሉን የተማረ መጀመሪያ እየሱስ ክርስቶስን በወንጌል ይቀበልና ይድናል መጽሃፍ ቅዱሱን ለራሳቸው ሃይማኖት ማራመጃ ሊል ያልፈለገውን እንዳለ እያደረጉ እየጠመዘዙ የሚረዱ የሚያስተምሩ በውውንጌል ክርስቶስን ሳይቀበሉ ሃሰተኛ አስተማሪዎች ናቸው ከዚህ ይጠብቀን በርቱ እወዳችሃለሁ

  • @dagnchewmulualem4878
    @dagnchewmulualem4878 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥዑም ትምህርት ❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @TsahelMedia
    @TsahelMedia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይውት ያሠማውን ፀጋው ያብዛልህ ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zinashabebe5438
    @zinashabebe5438 24 วันที่ผ่านมา

    አንተን ሳይህ የሚሰማኝ እግዚአብሄር ቤቱን ያለሰው አይተውም ክብር ምስጋና ይግባው በህይወትና በጤና በቤቱ ያቁምህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አክሊል በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልክ መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛልክ በርታ ✝️

  • @begenatube0119
    @begenatube0119 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ አኪ ታላቅ ወንድሜ

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q หลายเดือนก่อน

    akeye tebareklgn ewnet geta menfeskdusun asadrobhal

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 23 วันที่ผ่านมา +1

    አኬ ጥንቅሹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
    @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    አክሊላችን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ስራህን ስራ 🙏 እንወድሃለን በጣም❤❤❤❤

  • @Eritrean91
    @Eritrean91 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣኺ ንጽሩን ሓጺርን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አኩዬ የኛ ተወዳጅ 💞💞🤲🤲💞

  • @mahimahi4220
    @mahimahi4220 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏💙

  • @Nega-21
    @Nega-21 2 ปีที่แล้ว +14

    " እንግዲያስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፥ በቃላችንም ቢሆን ወይም በመልእክታችን የተማራችሁትን ወግ ያዙ።"
    (2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:15)
    ***
    ቃለሕይወት ያሰማልን አኬ ወንድሜ❤

    • @tigist1887
      @tigist1887 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ አንድ ነን

  • @gelgeloguyola9032
    @gelgeloguyola9032 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    አኬ ቃለ ህወትን ያሰማልን ተባረክ ወንድም✝️🥰🥰🥰🙏

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 ปีที่แล้ว +2

    አክሊልዬ እንደዚህ ቀጥልበት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 💚👏
    ሁላችንም ሸር ላይክ እናድርግ ለጓደኞቻችን ለህይወታችን ጥሩ ነው

  • @YoYo-cg6sk
    @YoYo-cg6sk 2 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ትምህርት ነው አኬ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ያገልግሎት ዘመንህንም ይባርክልህ፣ ለእኛም ሰምተን ለመጠቀም ያብቃን።

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj ปีที่แล้ว +1

    ወድማለም ቃለህይወት ያሰማልን ሰላምህ ብዝትዝት ይበልልህ❤❤❤💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሰማልኔ በቤቱ ያፅናልን😢😢

  • @rahelmekonnen5202
    @rahelmekonnen5202 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሰናይትባላገር-ገ3ወ
    @ሰናይትባላገር-ገ3ወ 2 ปีที่แล้ว +5

    የተባረክ ልጅ

  • @Fimaleman
    @Fimaleman ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታልን እግዛብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawityohanis6582
    @dawityohanis6582 2 ปีที่แล้ว +3

    እንጸልይለት

    • @apostolicanswers1
      @apostolicanswers1  2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ..

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን አኬ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በፀሎት አስበኝ❤❤❤

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 2 ปีที่แล้ว +3

    የህይወት ቃል ያሰማህ ወንድማችን🥰

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣክሊል ወንድሜ።

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ምርጥ ወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጸጋ በጤና ኑርልን🙏

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 ปีที่แล้ว +2

    አገልግሎትህን ይባርክልህ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዎንድሞቻችን በርቱልን! ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!

  • @sintayehumekuriya7715
    @sintayehumekuriya7715 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ፣ወንድሜ:፣መካህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬያችን ድንቅ ትምህርት ነው ።እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን 🥰🥰

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድማችን የተዋህዶ ፍሬ😘🥰🌺

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድሜዋ🥰🥰

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb 2 ปีที่แล้ว +6

    የልቤን ማን ነገረህ❤️❤️❤️

  • @welovegod4600
    @welovegod4600 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አፅንቶ ይጠብቅህ።እባክህን በውጭ ላለን በእንግሊዝኛ ስለ ቤተክርስትያንን ስለ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማርከውን ለጥፍልን ለልጆቻችን እንድናሰማቸው ።እግዚአብሔር ረዥም ያገልግሎት እድሜን ይስጥህ።

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አክሊለ ሠማያት

  • @naxntnaxnat
    @naxntnaxnat 6 หลายเดือนก่อน

    እዳት ያለ ያብዛ ልን 🎉

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 2 ปีที่แล้ว +2

    akiyachin We proud Of You Keep it Up!!! More Blessed bruh.

  • @robaworku
    @robaworku 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 ปีที่แล้ว

    መምህር አከ ተባረክ የብዛልክ ጸጋውን 🙏😍

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 4 หลายเดือนก่อน

    አኬዋ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ወንድሜ 😍😍

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @jiffmajo
    @jiffmajo ปีที่แล้ว

    Wow des yelale ቃለ ህይወት ያሰማህ አኪ ደስ ይላል የምር እመቤት ትባርክህ ትቀድስህ ❤❤❤❤ እንወድሀለን

  • @shewunik7818
    @shewunik7818 6 หลายเดือนก่อน

    ስለ ቅዱስ ትምህርትህ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 መ.ቅዱስ ምሰብክበት መንገድ በጣም ነው የሚያስደስተው። ቤተ ክርስቲያ ውስጥ እንዲህ ያሉ ወጣት ምሁር ማየት መልካም ነው። በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ያበርታህ። በጣም እናመሰግናለን🙏🎉

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 7 หลายเดือนก่อน

    Wowql🙏🥰ተባረክ

  • @emebetemebet7136
    @emebetemebet7136 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አኬ ተባረክልን

  • @joyo-js8nx
    @joyo-js8nx ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታልን ያንተ ትምህርት ስሰማ ውስጤ መንፈሴ ይታደሳል ውስጤን ሰላም ይሰማኛል የወንገል ትምህርት በጣም ያስፈልገናል እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @SurprisedMeteor-bl2gv
    @SurprisedMeteor-bl2gv 7 หลายเดือนก่อน

    አክሊል በጣም እወድህ አለሁ።ጋታ ኢየሱስ)ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ)ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብትል።አገላልጽ ደስ

  • @marቃልfanaye3193
    @marቃልfanaye3193 ปีที่แล้ว

    የዘመናት ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤️🙏🏽

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን
    እኛንም ግዴታችን እንውጣ

  • @yinebebmisganaw7931
    @yinebebmisganaw7931 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅህ የጀመርከውን አጠንክረህ ቀጥልበት በጸሎት እንድናስብህ ደግሞ ክርስትና ስምህን ንገረን

  • @treson8640
    @treson8640 2 ปีที่แล้ว +5

    Wow Aklil, this kinds of videos are so nice!! Your new intro is so clean, the content is extremely useful. I really appreciate your channel bro, God bless you ❤

  • @yyhh1706
    @yyhh1706 ปีที่แล้ว

    Aki long live God bless you

  • @begenatube0119
    @begenatube0119 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን አኬ

  • @dafna4027
    @dafna4027 2 ปีที่แล้ว +1

    አክሊላችን ቃል ህይወት ያሰማልን✝️⛪️

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว

    Really appreciated brother

  • @dinkneshergado5532
    @dinkneshergado5532 ปีที่แล้ว

    blessed tebarek

  • @biniyamej2491
    @biniyamej2491 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን☦️

  • @dawitniguse8683
    @dawitniguse8683 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ ♥

  • @addisyeshitela973
    @addisyeshitela973 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ተባረክ 🥰🥰

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 ปีที่แล้ว

    Than you

  • @blenamare7475
    @blenamare7475 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @edenseltene6106
    @edenseltene6106 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያበረታህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የሆነ ማብራሪያ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @yonassisay2267
    @yonassisay2267 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwotn yasemaln wendmachn aklil❤❤❤
    Ye bete Christianin meseretawi ye dhnet tmhrt btastemr betam des yilegnal bisefam be teketatayim bihon

  • @abushbelay4723
    @abushbelay4723 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ

  • @nebyatgebru8786
    @nebyatgebru8786 ปีที่แล้ว

    Zemenh yibarek❤

  • @maeregyimermaeregyimer8013
    @maeregyimermaeregyimer8013 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሞቼ በርቱ !!!😍😍😍😍

  • @yosefwerknesh301
    @yosefwerknesh301 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም PowerPoint አኬ ያዘጋጀከው አስተምሮትክ ይለያል ድንቅ አረዳድ ክበርልኝ❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 ปีที่แล้ว +1

    በውነት አሁንስ ምን አንበልህ አኪየይ ጀግና ፀጋውን ኣብዝቶ ያድልልንንን አንካን የኛ ሆንክ መምህራችን በርታልን👏

  • @ደሞዝዘተዋሕዶ
    @ደሞዝዘተዋሕዶ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን ትልቅ ግንዛቤ እንዲኖረን ኢያደረክ ነዉ።

  • @mastewalgebeyehu565
    @mastewalgebeyehu565 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @deresetefera2401
    @deresetefera2401 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @haileyeroyal2127
    @haileyeroyal2127 2 ปีที่แล้ว +6

    ምወድህ ምርጡ ልጅ ትናንት መዝሙር ያሬድ ሲያለቅስ አንተ ትኩር ብለህ ሳይህ ውሰጥህ እንዴት እንደደማ አሰብኩ አኪዬ እኔ አንተን ሳይ ነው እንባዬ መጣ 🥺 እንደዚህ አይነት መከፋፈል በምስራቁ እና በምእራቡ ኦረቶድክስ የፖለቲካ ልዩነት ይባላል ቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት ታሪክ አለም ላይ ገጥማት ነበር ወይ ? አው ከሆነ መልሰህ እንዴት ፈታችው ?

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว

      እረ እንደ ዚህ ያለ የዘረኝነት የውስጥ አባቶች ከድተዋት ገጥሟት የሚያቅ አይመስለኝም 😰😰😰የውጪ ጠላት እንጂ 🥺🥺ብቻ ታልፋለች አንድ እንሁን

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 ปีที่แล้ว

    በርታለን ወንድማችን

  • @genetayano6059
    @genetayano6059 2 ปีที่แล้ว

    akiyachin enamesegnalen🥰🥰🥰🥰

  • @yosefwerknesh301
    @yosefwerknesh301 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maskeremmesk4613
    @maskeremmesk4613 2 ปีที่แล้ว

    አኬ የምወድህ በርታልኝ ❤️❤️🙏

  • @birukdagne833
    @birukdagne833 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ግሩም ነው!!! ነገር ግን ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓት ነጠላ!!! ይቀራል
    የሕይወት ቃል ያሰማልን!!!

  • @eyob4007
    @eyob4007 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @atenadessie8434
    @atenadessie8434 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ማመሰግነው ምራፉን እና ቁጥሩን ስታስቀምጥልን በደንብ ይገባናል

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👋

  • @ephremabebe9
    @ephremabebe9 2 ปีที่แล้ว

    berta wendimachen