- 21
- 268 722
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Poland
เข้าร่วมเมื่อ 25 พ.ค. 2017
ማን ነን..??
በእግዚአብሔር አብ ፍቅር በወልድ ደም በመንፈስ ቅዱስ አሰራር በተመሰረተችው አንዲት፣ ቅድስት፣ አለም አቀፋዊት እና ሃዋርያዊት በምትሆን ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየተማርን የምናስተምር ክርስቲያን ወንድሞች ነን።
ቻናሉ አጠቃላይ ይዘቱ ምን ይሆናል..??
በዋናነት ዕቅበተ እምነት ላይ የምናተኩር ሲሆን ከሙስሊሞች እና ከፕሮቴስታንቶች ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መመለስ.. እንዲሁም ፈቃዳቸው ቢሆን እያመጣን የቀጥታ ውይይቶችን ማድረግ። ከዚህ ባለፈ ተከታታይ መሰረታዊ የዶግማ ትምህርቶችን መስጠት እና እናንተ ክርስቲያኖች ጥያቄ የሚፈጥርባችሁን ነገሮች ከእናንተው በቴሌግራም በኩል በመቀበል አጫጭር ቪዲዮዎችን በእነሱ ላይ ማዘጋጀት እንዲሁም ክርስቶስን በመምሰል ሕይወት ውስጥ ከማደግ ጋር በተያያዘ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማቀበልና የመሳሰሉትን ይይዛል።
አላማችን..??
ዋናው አላማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አጋዥ በማድረግ ክርስቲያን ወንድም እህቶቻችንን በእምነት ማጽናትና እነርሱም እምነታቸው በደንብ ገብቷቸው በእምነታቸው እየኖሩ ለሌላውም መድረስ እንዲችሉ ማድረግ ሲሆን እንዲሁም በሩቅ ያሉትን ከቤቱ የጠፉትን በጎች ደግሞ መመለስ ነው።
ለእናንተ፡
ይህ ቻናል ጠቃሚ ነው ብላችሁ የምታምኑ ክርስቲያኖች ሁላችሁ በጸሎት እንድታስቡን እንዲሁም ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጎ ሼር በማድረግና ለሌሎች ወንድም እህቶቻችንም በማድረስ ታግዙን ዘንድ ያስፈልገናል።
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅ.. አሜን።
በእግዚአብሔር አብ ፍቅር በወልድ ደም በመንፈስ ቅዱስ አሰራር በተመሰረተችው አንዲት፣ ቅድስት፣ አለም አቀፋዊት እና ሃዋርያዊት በምትሆን ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየተማርን የምናስተምር ክርስቲያን ወንድሞች ነን።
ቻናሉ አጠቃላይ ይዘቱ ምን ይሆናል..??
በዋናነት ዕቅበተ እምነት ላይ የምናተኩር ሲሆን ከሙስሊሞች እና ከፕሮቴስታንቶች ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ መመለስ.. እንዲሁም ፈቃዳቸው ቢሆን እያመጣን የቀጥታ ውይይቶችን ማድረግ። ከዚህ ባለፈ ተከታታይ መሰረታዊ የዶግማ ትምህርቶችን መስጠት እና እናንተ ክርስቲያኖች ጥያቄ የሚፈጥርባችሁን ነገሮች ከእናንተው በቴሌግራም በኩል በመቀበል አጫጭር ቪዲዮዎችን በእነሱ ላይ ማዘጋጀት እንዲሁም ክርስቶስን በመምሰል ሕይወት ውስጥ ከማደግ ጋር በተያያዘ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማቀበልና የመሳሰሉትን ይይዛል።
አላማችን..??
ዋናው አላማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አጋዥ በማድረግ ክርስቲያን ወንድም እህቶቻችንን በእምነት ማጽናትና እነርሱም እምነታቸው በደንብ ገብቷቸው በእምነታቸው እየኖሩ ለሌላውም መድረስ እንዲችሉ ማድረግ ሲሆን እንዲሁም በሩቅ ያሉትን ከቤቱ የጠፉትን በጎች ደግሞ መመለስ ነው።
ለእናንተ፡
ይህ ቻናል ጠቃሚ ነው ብላችሁ የምታምኑ ክርስቲያኖች ሁላችሁ በጸሎት እንድታስቡን እንዲሁም ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጎ ሼር በማድረግና ለሌሎች ወንድም እህቶቻችንም በማድረስ ታግዙን ዘንድ ያስፈልገናል።
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅ.. አሜን።
አንዱ ባሕርይ ኢፍጡር ወይስ ፍጡር..?? | በሥጋ ፍጡር | ተዋሕዶ
00:00 መግቢያ
01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
01:42 ንስጥሮስ(NESTORIANISM)
09:01 አውጣኬ(EUTYCHIANISM)
13:10 ኬልቄዶን(CHALCEDON)
17:54 ተዋሕዶ(SYNTHESIS/HENOSIS)
25:52 ማስረጃዎች ለፍጡር ወኢፍጡር(CREATED AND UNCREATED NATURE OF GOD THE WORD INCARNATE)
มุมมอง: 22 774
วีดีโอ
ተአምረ ማርያም| ለአንዳንድ ውዝግቦች መልስ
มุมมอง 9Kปีที่แล้ว
ገድላት ድርሳናት ተአምራት መጽሐፍት ውስጥ በአንድም በሌላም ምክንያት ስህተቶች ሊገቡ ይችላሉ.. ሲገኝም እርማት ይደረግበታል.. ከዛ በዘለለ ግን እነዚህ መጽሐፍት ለሕይወታችን እንዲጠቅሙን ሆነው የተዘጋጁ እንጂ በራሳቸው መጽሐፍቶቹ ሃይማኖት ስላልሆኑ ስህተት ቢገኝ ከምንም ልንቆጥረው አይገባም..
ጥምቀት ለድኅነት | ፕሮቴስታንት ኢመጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ትልቅ ማሳያ | ሐዋርያዊ መልሶች
มุมมอง 13Kปีที่แล้ว
ጥምቀት ለድኅነት | ፕሮቴስታንት ኢመጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ትልቅ ማሳያ | ሐዋርያዊ መልሶች
መነጠቅ..??| ኢየሱስ ይመጣል| ሐዋርያዊ መልሶች
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
በዚህ አጭር ቪዲዮ ከመቶ ዓመት በፊት በፕሮቴስታንቶች የተጀመረውን ይህንን እንግዳ ትምህርት በክርስትና ትምህርት መዝነነዋል
ኢየሱስ አማላጅ..??| ሊቀ ካህናት እና ሰው እንደመሆኑ
มุมมอง 45Kปีที่แล้ว
እውን ጌታ ኢየሱስ ሊቀ ካህናት መሆኑ አሁንም ድረስ እየማለደ እንደሚኖር አመላካች ነውን..?? የሚለው የተብራራበት
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
มุมมอง 17Kปีที่แล้ว
ሙሐመድ በቁርአን ፡ ለማን የተላከ ነው..?? ለጥያቄዎችም መልሶች
የኖኅ መርከብ እና የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን | ሐዋርያዊ መልሶች
มุมมอง 3.3Kปีที่แล้ว
የኖኅ መርከብ እና የኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን | ሐዋርያዊ መልሶች
ዋዋዋዉዉዉ ደስ እሚል አገላለፅ❤❤🎉🎉
ላወራክ እፈልጋለሁኝ አኬ
አኬ ጥያቄ አለኝ ለቅዱሳን አንድ ግዜ ፈፅሞ የተሰጠችው ሃይማኖት የትኛዋ ናት?
ሰላም አኬ። ዕብራውያን ከምዕራፍ አንድ እስከ 6 እንዳስተማርክ ነግረኽን ነበር። የት ነው ያለው። እኔ ፈልጌ አጣሁት።
Ene kenawubh lenem yabralgn
Bro be youtube sera bednb
በታምረ ማርያም ላይ በተቆረጠው ዛፍ ላይ የተሰራው ገዳም ስሙ ማን ይባላል
አኬ በብዙ ትምህርቶችህ ከዚህ ዉጪ እስማማለዉ።ይኼኛዉ ግን የራስህን ሎጂክ በጥቅሶች ላይ እየደረደርክ ለማሳመን ምክረሃል።ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እዉነት ላይ በድፍረት መነሳት ነዉ።የሐዋሪያትን ልሳን የሐዋሪያት ስራን መፅሐፍ ዋቢ አድርገህ የተናገርከዉ ልክ ነዉ።ግን 1ኛ ቆሮንቶስ 14 ላይ ያለዉ አንተ ባብራራኸዉ መንገድ አይደለም የሚታየዉ።አንዳንድ የቤተክርስቲያኒቱ መምህራን ልሳንን ስለማይቀበሉ አንተም ከእነሱ ጋር ለመደመር ከቃሉ ይልቅ እነሱን ለማስደሰት መጣርህ አግባብ አይደለም።ሐዋሪያት ከተናገሩት ዉጪ ሌላ ልሳን አለ።ቅዱስ ጳዉሎስ አጠቃቀሙን እንጂ ልሳንን አልተቸም።
❤❤❤❤❤❤❤ake tebarek❤❤❤❤
እየሱስ አማላጅ ነው እየሱስ ክርስቶስ ይድናል
ምንም አላብራራህም በአጭሩ እነዚን ክፍሎች አልቀበላቸውም ብትል ይሻልሀል።
ቃለ-ሕይወትን ያሠማልን
😂እንደዚህ ደሞ ደረቅ አላየዉም መፅአፍ ቅዱስ የአያትክ ዉርስ አይደለም እኮ እንደ ፈለክ ምተረጉመዉ ፀረ ክርስቶስ ዉላ
Why don't you finish the whole video ? There are some points you can't answer about the 2000 e.c edition of your book
ቃለ-ሕይወትን ያሠማልን
አንድ ናችሁ ምንም ልዩነት የላችሁም ። የአገላለጽ ልዩነት ብቻ ነው ያላችሁ። አንተ ሃሳቦችን በመደረት የተለየ እና ውስብስብ ልታረገውና ክርክር ለመፍጠር ስትሞክር ትታያለህ። በቃ አንድ ጊዜ ያቀረበው መስዋት ሁል ጊዜ active ሆኖ ይሰራል የሚለው አገላለጻችሁ ያስማማችሗል ። ይህ ሃሳብ ብቻ ሁለታችሁንም አንድ ያረጋችሗል።
መምህራችን የዘመኑ እንቁ በቲክቶክ ብቻ ነበር የማቅህ አድናቂህ ነኝ ጌታ የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ወድማችን ኑርልን🙏🥰😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ ወንድማችን
ኦሮቶዶክስ ሆኜ አቀናብሀለሁ አኪ።❤❤❤❤❤❤
አኬ እናቱ የወለደችው ጀግና ነው።❤😂
ቃለ ሕይወት ያሰማልን Ebakhn wedm ake bedezi aynet menged astemren eji bekrker atmta
ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏💙
ሰላም መምህሬ ሰሞኑን ብዙ ሴቶችን ቲክቶክላይ የሚጫወቱባቸው ወንዶች እየበዙ ነው ማለትም ጌም ላጫውትሽ በማለት እርቃናቸውን እያረጉ ያዋርዳሉ አብዛኞቹ ሙስሊም ወንዶች ናቸው ሴቶቹን በተቻለ አቅም ለማስጣል ሞክረናል ግን ሞደሬተር ወስደው comments እየዘጉ ሴቶቹን ተጫወቱባቸው እራሳቸውን ለማጥፋት ሙከራ ያረጉ ሁሉ አሉ record ተደርገው ቤተሰብጋር ዘመድ የሰፈር ሰው ሲያያቸው ተሸማቀው እባክክ 1 video ብሰራበት መምህሬ አመሠግናለው
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ያቆይልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ወንድሜ አኬ እንዴት ነህ ስሜ ሄኖክ ይባላል በምነቴ እንዳንተዉ ኦርቶዶክስ ስሆን ስራዬ ደግሞ ሙዚቃ አቀናባሪ ነዉ እናም እምነቴ ጋር አንድ ግራ የተጋባዉበትን ጥያቄ ልጠይቅህ ወደድኩ እሱም ምንድነዉ በመፅሀፍ ቅዱስ ዘፈን ሀጺያት ነዉ ሚባለዉ ነገር ነዉ ስራዬን ለብዙ ጊዜ እያቋረጥኩ ማጥናት እንድጀምር ያደረገኝ እናም ሳጠና የተለያዩ አገራት መፅሀፍ ቅዱስን ለማዬት ሞከርኩ ከእንግሊዘኛ ከግሪክ አንዳቸዉም ላይ ዘፈን ሚል ነገር አጣዉ የኛ መፅሀፍ ሮሜና ገላትያ ላይ ያሉት በግሪክኛ ኦርጅ ብሎ ነዉ ሚፈታዉ ኦርጅ ሚለዉ ትርጉም ደግሞ በግሪክኛ ዘፈን ሳይሆን ቅጥ ያጣ ድግስ ማለት ነዉ እናም እሄ ልዩነት ብዙ ጥያቄወችን ፈጠረብኝ ከተፈጠሩብኝ ጥያቄወችም ዘፈን ለምን ሀጺያት ሆነ ብዬ ስጠይቅ የፈጣሪ ቃልን ስለማይሰብክ የሚል ነዉ ከዛም እሄን ተከትሎ ሌላ ብዙ ጥያቄወች ተፈጠሩብኝ ከነሱም ዉስጥ ዘፈን ሀጺያት ከሆነ ልክንደዘፈን ያሉ አርቶችስ ስለምን ሀፂያት አልሆኑም ለምሳሌ ፊልም ስእል ከፊልም በባሰ መልኩ የፖርን ዝሙትና የተለያዩ ነገሮች በግላጭ እየተላለፈባቸዉ ሀፂያት አልሆኑም ስለዚ ዘፈን እንደሌሎቹ ስራወች አርቶች መልክትን ማስተላለፊያ አንድ የስራ ዘርፍ መሳሪያ ነዉ ስለሆነም ልክ እንደሌሎቹ ስራወች በራሱ ፅድቅም ሀጺያትም አደለም እንደሰዉየዉ ኢንቴንሽን ይወሰናል ብዬ አሰብኩ ስለዚ ለምሳሌ የእዮብ (ያለዉ ለሌለዉ ይርዳ)* ለሰወች ደግ እንሁን* እያሉ ሚያስተምሩ ዘፈኖች በምን ምክኒያት ነዉ ሀጺያት ሚሆኑት ብዬ አሰብኩ እናም ወንድሜ በዚ ጉዳይ ዘርዘር አድርገህ ጥያቄወቼን እንደምትመልስልኝ እጠብቃለዉ ።
ሞኝ
ቃለህይት ያሰማልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤
እንዴት ነውውውው የኮራው በርታልን
ገድሉ ሙቷልኮ የሞተ ነገር ትቀሰቅሳለክ😎😂😂😂😂
ወንድማችን አክሊል ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ግን ሁሌ ጥያቄ እሚሆንብኝ መለኮት የተዋሀደውን ስጋ ነው እምንበላ መለኮቱንም አብረን ልንበላ እንችላለን ወይ ?ወድሜ እስኪ አስረዳኝ በትህትና እጠይቃለሁ
ልጅ አክሊለ የሚገርመው የመምህር ዳዊት ፋሲልን ትምህርት እኮ ነው የምትደግፈው የቱ ጋር ነው ዲፌንድ ያደረከው😂
ፉትፉትአድርገህ ነው ያጎረስከን😍😍
1000??🤔
አኬ ጅግናችን
ለዛ ነዋ ግራ የሚገባቹ
ግልፅ❤❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏻❤️
በ ሁለተኛ ጢሞቴዎስ 3:16-17 ባለው ጥቅስ ላይ እንደሚናገረው የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ ሁሉ ይጠቅማል ይላል አዎ አምንበታለሁ, ነገር ግን እዚህ ጋር አንድ ጥያቄ ይነሳል የቱ ነው የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ? እሺ ለዚህም መልስ ልስጥህ የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ "መፅሐፍ ቅዱስ ነው " ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ በ መንፈስቅዱስ ኃይል ወይም በ ልሳነ መለኮት በተለያዩ የ እግዚአብሔር ባርያዎች የተፃፈ ስለሆነ, ስለዚህ ድርሳናት እና የተለያዩ ዝክራት የተፃፉት ከ መፅሐፍ ቅዱስ በተደገፈ ማስረጃ እና በ መንፈስ ቅዱስ ኃይል እና እርዳታ ወይም (መገለጥ ) የተፃፉ ናቸው ወይ? ነው ሌላኛው ጥያቄ ስለዚህ በተለያዩ ሁኔታዎች በተለያዩ ግለሰቦች እንዲሁም የ እምነት አባቶች ሲነገር እንዳደመጥነው ብዙ ከ መፅሐፍ ቅዱስ ጋር ቅርነት ያላቸው እና የ እግዚአብሔርን ክብር የሚያጎድፉ ሆነው ስላገኘን ነው መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ እና በ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተመርኩዘው እና በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ የተፃፉትን መፃህፍት ብቻ የምንቀበለው ደግሞም ሌላኛው ጥያቄ የሚሆነው መፅሐፍ ቅዱስ በዛ ዘመን ከሌለ እንዴት ጢሞቴዎስ መፅሐፍ ቅዱስን ሊል ይችላል የሚለው ሲሆን ለዚህም መፅሐፍ ቅዱስ አይደለም በ አዲስ ኪዳን ዘመን በ ብሎይ ኪዳንም እንደነበረ መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሚናገረውን በ መፅሐፍ ቅዱስ የተገለፀውን ጥቅስ ለመማማርያ ልጋብዛችሁ ወደድኩ “ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፤ ይህም ከጌታ ዘንድ ሆነ፥ ለዓይኖቻችንም ድንቅ ነው የሚለውን ከቶ በመጽሐፍ አላነበባችሁምን?” - ማቴዎስ 21፥42 ሌላኛው ደግሞ በበኩሌ ያልተረዳውት መልእክት በ ዮሐንስ 3:5 ላይ ያለውን የ መፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ክፍል ወንድማችን አኬ የገለፀበት መንገድ እንደሚናገረው በ ፕሮቴስታንት እምነት ዙርያ ሁለት አይነት የ ሃሳብ አመኔታ እንዳለ ሲሆን ወንድማችን እንደሚናገረው እርስ በ እርስ የሚቃረኑ ሃሳቦች በተመሳሳይ ሁለቱም ትክክል እንዳልሆኑ እና የ እግዚአብሔር ሃሳብ እንዳልሆነ ይናገራል ይላል ስለዚህ አንድ ምሳሌ ሰተን እንወያይበት ለምሳሌ እየሱስ ክርስቶስ ስለ ገበሬው እና ስለዘሩ የሰጠውን ምሳሌ እንወያይበት እና እየሱስ ክርስቶስ እንደገለፀው ከሆነ ገበሬው እየዘራ የነበረው ዘር አንድ አይነት ነበር,ነገር ግን ዘሩ የወደቀበት መሬት ፍፁም የተለያየ ነበር በወደቁበትም መሬት የዘሩ ዕጣ ፈንታ የተወሰነ እንደነበረ መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያስረዳናል ስለዚህ የ አብዛኞቻችን ክርስቲያኖች ልብ እየሱስ ክርስቶስ እንደዘራበት መሬት ነን ዘሩም የ እግዚአብሄር ቃል ነው አያችሁ የተሰጠን ዘር ወይም የእግዚአብሔር ቃል አንድ ነበረ ከመሬት መሬት ከ ልብ ልብ አይቀያየርም ግን ልባችን እንዴት ቃሉን ተቀበለው የሚለው ነው የ እኛን ማንነት የሚለያየው አብዛኞቻችን ልባችን ለቃሉ ክፍት የሆነ እና ለም አፈር ወይም ትሁት ልብ አለን ግን ከ መልካም ልብ መሃከል መጥፎ ልብ ስለተገኘ የ መልካሙ ልብ ወይም በ ለሙ አፈር ላይ የተዘራው ዘር አያፈራም ማለት እንዳልሆነ ማስተዋል አለብን የ ሃሳብ አረዳድ ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ እና በ አንድ እምነት ጎጆ ስር አንድላይ ተገኝተዋል እና የተረዱትም ውሸታሞች ወይም ወዳቂ ናቸው ልንል እና ልንፈርድ አይገባንም ምክንያቱም የ 10ቱ ቆነጃጅቶች እና የ ሙሽራውን ታሪክ እንደ ሁለተኛ ምሳሌ ስንወስድ አስርቱ ቆነጃጅቶች በ ማንነት አንድ አይነት ናቸው ምክንያቱም ሁሉም ቆነጃጅት ስለነበሩ ነገር ግን አምስቱ ንቁዎች አምስቱም ሰነፎች እንደነበሩ እንዲሁም ኩራዛቸው ነዳጅ አልቆት በሌሊት ሊገዙ እንደወጡ ሙሽራው መቶ አምስቱ ንቁዎች ብቻ ወደ ድግሱ እንደወሰዳቸው እንረዳለን ስለዚህ አምስቱ ሰነፍ ስለሆኑ አስርቱም ወይም መላው ቆነጃጅቶች ሰነፎች ናቸው ብለን መፈረጅ በ አላዋቂነት መመስከር ይሆንብናልና ከ አእላፍት ፕሮቴስታንት መሃከል ውስኞቹ አላማኝ ከሆኑ በጠቅላላ መፈረጅ ከ አላዋቂ ፍርጃ ሌላ ስም ስለሌለው እንጠንቀቅ እላቹሀለው, ተባረኩልኝ እንዲሁም ወንድማችን አኬ የ እግዚአብሔር መለኮት እንዲሁም መገለጥ በ አንተ ላይ ይሁን እላለሁ.
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏
kale hiotn yasemaln lelochnm mistrat astemren ktik tok ybelete btdegagami lematnat ena lemeredat slmiamech youtubun chela atbelew enamsgnalen
Wendeme Addis kidan be kirestos Eyesus yetederegeleh Sera kalegebah mechem Ke beluye kidan atewetam
ወድማችን አኬ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
እንደዚህ ካልክ እስኪ የማሪያምን አማላጅነት ከመፅሐፍ ቅዱስ አዉጥተህ አሳይ ዝም ብለህ ልበወለድ አታዉራ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል እንዳያበራላቸዉ የዚህ አለም አምላክ የማያምኑትን አዕምሮ አሳዉረዋል የታወረ ሰዉ ደግሞ ምልጃ ምን እንደሆነ አይገባዉም 2ቆሮ4:4 ታዲያስ ሙታኖች ና
መክ 9:1-9
Sew sijemer begeta fet minim bikat yelewom neger gin begeta mamen ena befotu mehon mamen berasu tilik sira new Alemamen new yemisiferdew
Kalu bilut yilali hizikele laye anite endemetilew metsehafu kalu new malet new mejemeriya melikitun bedenib teredaw kemasitemarih befot
Please Jesus said that eat my flash and my blood means his word not the bread the bible sometimes talking by picture 12:21 12:36 s not directly word by word
ቃል በ እግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃል እግዚአብሔር ነበር ሚለውን አንቀፅ ስንት ላይ ነው እና እንድታስርዳኛ ምን ማለት ነዉ እባክን