22ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ቤተሰብ ዘጠኝ ህፃናትን በቡዳ የበላ አይን የማን ይሆን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 424

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 10 วันที่ผ่านมา +106

    መምህርዬ በዛሬው እለት ቅዱስቁርባን ተቀብልኩ ለመጀሙሪያ ጊዜ ያለሁበት ቀሲስሄኖክ ተፈራ ከኡገልሎት በሃል አጠገባቸው ሄጄ አውቁ ሲያዩ ከዛ ከወንበራቸው ተነስተው መርቀው ሽኙኝ እድዛሬ ተደስቼ አላቅም የተመኝዋት ቀነቡረች

    • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
      @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 10 วันที่ผ่านมา +6

      እንከዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ ህ መታደል ነዉ ወለተ ማርያም ብለሽ ህ አስቡኝ 🤲🤲

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 10 วันที่ผ่านมา +2

      በስላም ግባ ረቡኒዬ

    • @kikamik7241
      @kikamik7241 10 วันที่ผ่านมา +3

      Egziabher yimesgen!

    • @henimak2727
      @henimak2727 10 วันที่ผ่านมา +10

      እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን እኛንም ለዛ ክብር ያብቃን

    • @firehiwotmengestu5125
      @firehiwotmengestu5125 10 วันที่ผ่านมา +1

      Amene

  • @MesfinYirdaw
    @MesfinYirdaw 10 วันที่ผ่านมา +13

    መምህር ተስፋዬ አበራ ልዑል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱም ያጽናህ።

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 10 วันที่ผ่านมา +105

    ነገ ሰማእቱ ቅድሰ ጊውረግሰ ነው ❤ የልባችን መሻት ይፍፅምልን እሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻።

  • @AbebechBirara-o1e
    @AbebechBirara-o1e 10 วันที่ผ่านมา +9

    መምህርየ በዚህ አጋጣሚ የልጆች ትምህርት ብትለቅልን የኔም ልጆች ረባሾች ናቸው

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 10 วันที่ผ่านมา +13

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር አምላክ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፡፡ምዕመናን በፀሎት አስቡኝ ወልደ ስንበት እና ቤተ ሰቦቹ እያላችሁ !

  • @Erstebekele22
    @Erstebekele22 10 วันที่ผ่านมา +7

    መምህ እዉነት ትምህርትህ እየጣፈጠኝ ነዉ የማልቀዉ ፀጋዉን ያብዛል🥰 በፍት ያተን ትምህርት ሸር ሳደርጉልኝ የምታወራዉ ሁሉ አይገባኝም ነበር ግን እግዛቢሄር ፍቃድ ሆኖ አሁን ግን አተ የምትለቅበትን ቀን ነዉ የምጠብቀዉ በጉጉት ከእግዛቢሄር የምታረቅበት ግዜ ይሁንልኝ ሂወቴን በሙሉ ስጫወትበት የኖረዉን መፈስም የምይዘዉ ያድርገኝ እዉነት አተ በጣም ትለያለህ ከኒ እድሜ ቀንሶ እድሜህን ያርዝምልኝ🥰🥰

  • @ZaruWalelgn
    @ZaruWalelgn 10 วันที่ผ่านมา +27

    መምህራቺን ፃጋዉን ያብዛልህ አተን ይስጠን ጌታ ምስጋናው ከ ምድር አስከ ሰማይት ከፍ ከፍ ይበልልን::

  • @AMANUEL-qv9fk
    @AMANUEL-qv9fk 10 วันที่ผ่านมา +18

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡እኔ ትምህርቱን ከሰማሁ 8 ወር ይሆነኛል ፡፡ተግባራዊም አደርጋለሁ፡፡ግን ትልልቅ መምህራን መቁጠሪያን መቀጥቀጡን ሲነቅፉት እኔም ተሁት፡፡ሌሎችን ግን አደርጋለሁ፡፡አይነ ጥላ እንዳለብኝ አምኛለሁ አሁንም በጣም እየፈተነችኝ ነው ፡፡እና ዲ/ን ነኝ የነዚህ ካባ ለባሽ ወቀሳን ግን መቋቋም አልቻልኩም፡፡እባካችሁ በፀሎት እርዱኝ ገ/ሚካኤል ፡፡እኔ ከተለወጥሁ በጣም ብዙ ከጎኔ ያሉ መንፈስ የሚሰቃያቸዉ ሰዎች አሉ ፡፡የእኔን ደጋፍ የሚፈልጉ፡፡
    ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ በሉኝ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 10 วันที่ผ่านมา +1

      በጸሎት በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @WedyWedy2000
      @WedyWedy2000 10 วันที่ผ่านมา +1

      ቅድሚካኤል ይረዳክ ወድማችን

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 10 วันที่ผ่านมา +1

      ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ ወንድሜ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 9 วันที่ผ่านมา +3

      ቅደሥ ሜካኤል ይርዳህ ሥለመቆጠርያው እየደበክ መጠቀም ትችል የለ በመንፈሥ እሰክትጠነክር ከማንም ጋር አለመጋፈጥ አለመመለሥ መንፈሥ ቅድሰ ይገዝህ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 7 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር አምላክ ከእመቤቴ ጋር ሁኖ ይርዳህ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 10 วันที่ผ่านมา +9

    ወይ ታምር ግሩምነው ሰው ችግሩ እያለብን ማመን አንፈልግም😢የመከነ ትውልድ😢😢😢😢መምህርየ እማፋቅር ትጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @edomsoliyana6841
    @edomsoliyana6841 7 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄን እውነተኛ ትምህርት እዳዳምጥ የረዳን እንድንድን የፈቀደልን ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 10 วันที่ผ่านมา +31

    45:33 ደቂቃ ላይ ስትስቅ በሳቅ ሞትኩኝ መምህረ ይገርማል እግዚአብሔር ቤትን ማዳን ሲፍልግ እንዲህ ነው የሄንን ቤተሰብ ያዳነ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

    • @Sara-h2i
      @Sara-h2i 10 วันที่ผ่านมา

      እኔም ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 10 วันที่ผ่านมา

      እኔም ፍርስ ብየ ነዉ የሳኩት😂😂😂

    • @kisanetweldegebreal2215
      @kisanetweldegebreal2215 9 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @ehiteehitelema2067
      @ehiteehitelema2067 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ ስንት ጭሬ ያልዳንኩትን እናንተ በዚ ፍጥነት ዳናቹ እግዚአብሔር ድንቅን ያደረገላቹ ቤተሰቦች ናቹ እንደናንተ ድህነትን ለቤቴ ያድርግ እግዚአብሔር እኔና ባለቤቴ ጥርሳችንን ስንፈጭ ነውየምናድረው ይገርመኛል እያወኩት መዳን እራቀብኝ በፀሎት አግዙኝ እህተ ገብርኤል ነኝ በኪዳነ ምህረት ሁሉም በጎ ይሆናል አሜን

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504 10 วันที่ผ่านมา +6

    እንደው እኮ ሚገርም ነው ምን አይነት ክፉ ትውለድ እንደሆን እኮ ቅንነት የጎደለን እንደው በማወቅ ውስጥ ያለውን ድንቁርናን እግዚአብሔር ያጥፋልን !ባለታሪኮች እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ

  • @tarikuatafesefeleka5708
    @tarikuatafesefeleka5708 10 วันที่ผ่านมา +13

    መምህር እንኳን ደህነ መጣህ እንኳን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 10 วันที่ผ่านมา +32

    እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን መምህርዬ በሰላም ተመለስልን እንወድኃለን❤

    • @ኪዳነምህረት
      @ኪዳነምህረት 10 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳ አብሮ አደረሰን ነገ ልደቴ ነዉ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 10 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@ኪዳነምህረትእንኳን ተወለድሽ

    • @ኪዳነምህረት
      @ኪዳነምህረት 10 วันที่ผ่านมา

      @ነፃነትየድንግልልጅ አመሰግናለሁ

    • @ZerfeshDereje
      @ZerfeshDereje 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በፀሎታችሁ አስብኝ በጣም እየፈተነኝ ነው ወለተ ስላሴ❤❤❤❤❤❤

  • @HD202v
    @HD202v 10 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ። ለጥቅሜ አስጨነቅኸኝ ያለው ቅዱስ ዳዊት ለጥቅማቸው መድከምህ በጣም ይገርማል ደግሞ እንግዳ ክቡር ነው ሰው ብታውቀውም ባታውቀውም ቤትህ ከመጣ በስንሰስርዓት ማናገር የግድ ሃይማኖት አይጠይቅም ነገር ግን መንፈሳዊ ነን ከሚሉ ሰዎች ሰውን አክብሮ አለማናገር ከስነምግባር ማነስ በጣም ያሳዝናል። ማህበረ ቅዱሳን የግል ጥላቻችሁ እንደ ቤተሰብም ኤንደ ሃገርም ህዝቡ እየተጎዳ ነው አስተውሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ።

  • @UfjgjUfhv
    @UfjgjUfhv 10 วันที่ผ่านมา +12

    ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎት አስብኝ 🙏

  • @AdesieW.o-j2x
    @AdesieW.o-j2x 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በጣም እፈራለሁኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ገብርኤል ብላችሁ አደራችሁን

  • @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
    @ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ 10 วันที่ผ่านมา +15

    .ሠላም..መምህር.ዬ .አንኳን በሠላም መጣህ ዬመምህር ትምህርት አስኪለቀቅ አንደኔ ዬሚጓጓ❤🎉🎉🎉 ላይክ ይድርጉ🎉🎉❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ያንተን ልፋትህን እግዚአብሔር ይቁጠርልህ ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 10 วันที่ผ่านมา +4

    መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 10 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @Sabaasmer1234
    @Sabaasmer1234 10 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ መምህር እኛ በፀሎት ልናገኝህ አልቻልኩም በር ተዘጋብክ ተአምር ነው እግዚአብሔር ይርዳን እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ እኔ በጣም ያንተን አርዳታ እናፍቃለሁ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ነዉ እምወድህ እማከብርህ ብዙ ብዙ ሕዝብ አድነሀል ብዙብዙ ሕዝብ አስተምራሀል እግዚአቢሄር እቅፋ ድግፍ አድርጉ ይጠብቅአሜን።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወለተ ማርያም ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጥሩ ነገር የምረንበታል ሁሌ ለህወታችን ገቢ ሐሳብ ስለምትመግበን እጆግ እናመሰግናለን የሀያአራቱ ካህናተ ሰማይ ጸሎት በረኸት ይደርብን 🕯️🕯️🕯️🌿🌿🌹🌹🌷🌷🌿🌿

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 10 วันที่ผ่านมา +7

    መምህር እኔ ሃገሬ ስጋባ አደራ ቦታ እንድታመቻችልኝ ቤተሰብን ማግኘት አልፈልግም ቅዱስስጋውን ሳልቀበል ካሰብኩ ቆየሁ ግን ሁሌ አልሳካ ይለኛል የመምህር ልጆች ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ብዙ ችግር አለብኝ የቤተሰብም የቡዳም መንፈስአለብኝ መተትም ያለ ይመስለኛል ብቻ ከነ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይፈውሰን

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 10 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss 10 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ😢😢😢

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን 🎉❤ መምህር እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ..በስደት ያላቹህ እህት ወንድሞቸ ለሐገራችን በሰላም ያብቃን አሜን

  • @abebech13
    @abebech13 10 วันที่ผ่านมา +5

    እኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አደርሳችሁ ✝️
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ጽጋውን ያብዛልህ

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael3779 9 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርመኝ እኮ ትዕግስትህ ነዉ መምህርዬ እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዘሠልህ

  • @MertaBelay
    @MertaBelay 10 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ

  • @Asheuboss
    @Asheuboss 10 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ለናተ ይሁን እባካቹ የመምህር ተስፋየ ተማርዎች ኢዚ ያላቹ ሁላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ በድግል ማርያም ስም ይዣችዎለው እባካቹ በጣም በጭቅ ላይ ነው የምገኘው ሊብያ ነው ያለሁት እባካቹ በፍቅዴ የገባሁበት መከራ መውጫው ጠቦኛል እና በእግዛብሔር ሃፍተስላሴ ብላቹሁ ኣስቡኝ( ኣሸናፊ)በማርያም🙏🙏🙏🙏😭😭

    • @nanihaile
      @nanihaile 10 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ያስብህ

    • @abc12452
      @abc12452 10 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያስብህ😢😢

    • @EMengsite
      @EMengsite 5 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ያስብህ በጸሎት በርታ ወንድማችን ወላዲተ አምላክ ታስብህ ካለህበት ጭንቅ ታውጣህ😢

    • @AYNALEM-l7z
      @AYNALEM-l7z วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ሰላም መምህር
    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @Fasika_Aragaw
    @Fasika_Aragaw 10 วันที่ผ่านมา +10

    የመምህር ልጆች ቤተሰብ ሁኑኝ ከስደት ይመልሳችሁ ሁላችሁንም❤

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 10 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ❤❤❤ መምህር ተስፋዬ ተባረክ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 10 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 10 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ልባቸዉ ለታወረባቸዉ እግዚአብሔር ያብራላቸዉ አሜን አሜን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 10 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደና መጣክ መምህራችን አባታችን በሰላም ተመለስልን

  • @dawitdave8774
    @dawitdave8774 10 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡ በሰው ፊት ምያጋጥምህ ትግል ከባድ ነው ግን ማን ይወቆ እኛ ትምህርቱ ጥግ ላይ ካደረስከው ነው ምንሰማው ብቻ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ።

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 8 วันที่ผ่านมา

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
    በእውነት የሚገርም አሰማሪ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን መምህር እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜንአሜንአሜን

  • @senaittilahun6706
    @senaittilahun6706 10 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህር የመምህር ልጆች ወለተ መድህንን አስቡኝ በፀሎታችሁ❤

  • @DagimSisay-z1w
    @DagimSisay-z1w 10 วันที่ผ่านมา +3

    ትምህርቱን ልጨርስ ስል ቁርጠት ያዘኝ፡በሉ ደህና እደሩ፡እህተ ጊዮርጊስ ብላቹ አስቡኝ መምህር እናመሰግናለን፡

  • @ጓልድንግልማርያምአደይ
    @ጓልድንግልማርያምአደይ 10 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህ እንኳን ለማርያም ጽዮን አደረሳቹህ የመምህ ተማሪዎች❤❤❤

  • @ZufanKelelom
    @ZufanKelelom 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአቢሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደና መጣህ በጣም የሚገራርም ገጠሞኞች ነቸው ዉድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ከነ ልጅዋ አይለዩህ 🙏🙏🙏

  • @Firit-g1c
    @Firit-g1c 10 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እግዚአብሔ እድሜ እና አብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ በእውነት እኛ በጣም አስቸጋሪ ነን በየቤቱ ያለውን ቤት ይቁጠረው ክፋ መንፈስ እዳለባቸው ያውቃሉ ግን በተለይ የአባታችን የመምህ ግረማ ስም ሲነሳ ክፋ መንፈስ የለባቸውም ወይም መነካካት አንፈልግም አደርስበት አይደርስብኝም የሚሉት ነገር አለ ማስተዋሉን ያድለን አሜን የአባታችን የመምህር ግርማ እድሜ ያርዝምልንፀጋውን ያብዛላቸው በእውነትበእሳቸው ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህርዬ በርታልን እንደ እናንተ ያለውን ያብዛልን

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm 9 วันที่ผ่านมา +1

    መምህርዬቃለህይመት ያሠማልንእማ ፍቅር እስከ ቤተሠበችህ ትጠብቅህ❤❤❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 8 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
      @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 5 วันที่ผ่านมา

      አቺ ልጅ ግን ሁሌ ኮሜትሽን አየዋለሁ ሁሌ የሚፅፊው ኮሜት መምህር ጋር ነው ኮሜቱ ግን በአባ ዮሐንስ ፔጅ መሰለኝ ፅፊያለሁ ብለሽ እምታስቢው ፡ ግን ኮሜቱ መምህር ጋር ነው እና ለሁለተኛው እሚፅፍበትን ቦታ እያየሽ 😊

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 10 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር እረዘም ያለ እድሜ እና ፀጋ ይስጥክ የኔ እናት ታማ ሴጠምካት ምስክ ምድነዉ ይልዉታል

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryam 10 วันที่ผ่านมา +21

    መምህርዬ ሰላምህን በክርስቶስ ያብዛልኝ እንዴት ነዉ ባርሜል ጊዮርጊስ እኔ ኮ የስማእቱ ወዳጅ ነኝ መምህርዬ ወለተ እየሱስ ብለህ አንድ አቡነ ዘበሰማያት በልልኝ በእመቤቴ❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር በጣም አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 10 วันที่ผ่านมา +3

    እህቶቼ በስደት ያለነዉ ልጆቹ ካቅም በላይ ሲሆኑብን ከነሱ ብቻ ሳይሆን ከኛ ወደነሱ ያልሆንን ስለሚችል አይዞን ታገሱ

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 10 วันที่ผ่านมา +14

    ሰላም የግዚአብሔር በተሰቦቸ እኔ ያለሁት በስደት ነው እመቤታችን ያደረገቸልኝ ልመሰክር ነው የመቤታችን ቀን አደት ህታችን ቡዳ ነው እናትንሸ አሞት ነበ እና ፀበል አረጌባት ትንሸ ከቆየቸ ሞተቸ ማረያምን ነው የምላቸሁ ሰይጣን ሴሁን ሳቅ ሞታለቸ ምንም ትንፋሻን ሰረቆትታን የመምረቸን ተማሪ ስለሆንሀ ስእለ አዲኖ ከልቦ አረጌዉ የሞተቸው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አብቅታለቸ ተዋት የተባለችው ልጀ በፂወን ማረያም ቀን ዳነች 😢😢😢 እመቤታቸነን አመስጉኑልኝ እደህ ሳወራው ቀላል ይመስላንእፁብ እፁብ ደንቅ ነው

    • @BH-xl1mo
      @BH-xl1mo 10 วันที่ผ่านมา +3

      ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

    • @mayameteriyaye
      @mayameteriyaye 10 วันที่ผ่านมา +3

      እልልልልል ለሧ የደረሠች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን

    • @adinasaadinasa3117
      @adinasaadinasa3117 10 วันที่ผ่านมา +2

      በስምኣብኣወየቡዳመንፈስየሞቱኣስመስሎ ድርቅያረጋቸዋል ሳይሞቱ

    • @DhJ-nk5wf
      @DhJ-nk5wf 10 วันที่ผ่านมา +2

      @@BH-xl1mo አሜን አሜን አሜን

    • @DhJ-nk5wf
      @DhJ-nk5wf 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@adinasaadinasa3117 አወ ደረቅ አደረቆትነበረ ተስፋ ሳልቆረጥ በፀበሉ ያረጉባት እግዚአብሔር ይመስገን ተረፈች እፁብ ደንቅ ነው

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 10 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊትህ ይቅደም ይጠብቅህ

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 10 วันที่ผ่านมา +7

    ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @ሶልያና-ጸ5ዀ
      @ሶልያና-ጸ5ዀ 10 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ያስብህ

    • @Aleni16276
      @Aleni16276 10 วันที่ผ่านมา +1

      ሓወይ መዓረይ እግዚኣብሔር ይሓግዝካ።

    • @ተወልደመድህን
      @ተወልደመድህን 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 10 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል ❤መምህራችን በሰላም ተመለስልን❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 10 วันที่ผ่านมา +1

    መምህርዬ ዝማሬ መላይክትን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ገራሚ ጠመኝነዉ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 10 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር

  • @የእማፍቅርወዳጅ
    @የእማፍቅርወዳጅ 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሠላም እግዚአብሔር ከአተ ጋር ይሁን መምህረ እንኳን ደና መጣህልን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 9 วันที่ผ่านมา +1

    መምህሬ ዘላለም ያኑርህ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 9 วันที่ผ่านมา

    መምህርየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እግዚሃብኤር በመግባት በመውጣትህ ይጠብቅህ።

  • @Hana-g1q5l
    @Hana-g1q5l 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም መምህርየ በጣም ይቅርታ ጠፍቼ ነበር አልተመቸኝም ነበር በጣም ይናፍቃል ትምህርትህ በእግዚአብሔር ፍቃድ መጥቻለሁ ወለተ ሀይማኖት እያልክ በፀሎትህ አሰበኝ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር በፍቅር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሄር ልቦናችዉን ይመልስልን ሁላችንንም ወደመልካ መንገድ ይምራን እናመሰግናለን

  • @Wariga-g1x
    @Wariga-g1x 10 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን አደረሳችሁ ሰማእቱ ቅዱስጊውረጊስ ወራውይባዕል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 10 วันที่ผ่านมา +1

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመላኩ ቅድስ ኡራኤል በሰላም አደረሳችሁ ተስፈ ስላሴን ከነ ቤተሰቦችህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ መላኩ ቅድስ ኡራኤል ሁላችንም ቤተክርስቲያን ሀገራችንን ይጠብቅልን
    አኔም የመትዬዎች አናት ነኝ አንድ ልጅ ቀላል አይደለም ግን ደግም አናት አባት ያልቻለዉን ይህች ምስኪን ታሳዝናለች
    መምህር የተጠቀምከበት ዘዴ ልጆችን አንዴት አድርገህ መግራት ማስተማር አንዳለብህ ታዉቃለህ ልጆች ዘዴ ይፈልጋሉ የሚያዳምጣቸዉ ይፈልጋሉ ይህች መልካም አገልጋይ ለቤቱ መዳን ምከንያት ሆናለች አዬብ 33 : 14 አግዚአብሔር ባንድም በሌላ ይናገራል የሰዉ ለጅ ግን አያስተዉልም

  • @yilma4711
    @yilma4711 10 วันที่ผ่านมา +4

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ጉዞ አንዴት ነዉ ባህር ዳር ያስተማርከዉን አይቻለሁ መምህር በርሜል ጊዮርጊስ ስትደርስ አንድ አባታችን ሆይ በልልኝ ሀብተ ሥላሤ ነኝ ያንተ ተማሪ ነኘ መምህርዬ ችግር ላይ ነኝ

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 10 วันที่ผ่านมา +4

    መምህር ቤቴ አህዛብ ሰራተኛ ገብታ በጣም ሐይለኛ ሰው ነች ትዝታለች እና እሷ ቤቴ ከገባች ብዙ ችግር ደረሰብኝ ልጄም አራስ ልጄ ኦፖሬሽን ተደረገችብኝ እና ምን ትመክረኛለኸ እኔም ከልጄ ህመም ቡዃላ ታምሚያለው አሁን እባክህ የሆነ ነገር በለኝ በክርስቶስ ፀበል አላጠምቃትም ፕሮቴስታንት ስለሆነች ባል አግብታ ፈታ ነው የመጣችው እና ሁሌ ማማረር ነው ስራዋ በዛ ለይ እኔ ስወጣ ስለኔ መጥፎ ነው ምታወራው እኔ ፊለፊት ታስመስላለች

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 10 วันที่ผ่านมา +4

      እህቴ እንዲህ ከሆነች ለምን አልፈልግም ብለሽ አታሶጫትም አሰሪከሆንሽ መብትሽነዉ ልጆችሽን አስቆርቢያቸዉ አንቺም ቁረቢ ለንዱ መለአክ አሳልፈሽ ሰተሽ የሰጠሽበትን መለአክ መዘከር መልከአዉን ማድረስ ጠብቅልኝ እያልሽ አንቺደግሞ በፀሎት በርቺ ፀበል አስጠምቂ ልጆችሽን ተጠመቂ ሳታቆርጭ በቀን በቀን ስራዬብለሽ የልጅቶን የሰራተኞዋን የአለማዊ ስሟም ይሁን እጅሽላይ ፅፈሽ ልቦናስጥልኝ ከህይወቴ ከልጆቼ እንድትወጣ አድርግልኝ ብለሽ ፃፍአድርገሽእጅሽላይ ቁረቢ በፀሎት ሰአት በስግደት ሰአት እጅሽላይ ስሟን እየፃፍሽ ፀልይ ስገጂ ከሷመንፈስጋር የናተም መንፈስ ያልታሰረ ካለ ሄዶ በሷ እየፈተናችሁ ይሆናል ለሁለተኞሽ አህዛብ እቤትሽ አትቅጠሪ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 9 วันที่ผ่านมา

    መምህርን ስለማይረዱት ወደ መጀመሪያ ብስጭት እያልኩኝ ነበር ያዳመጥኩት መጨረሻ ላይ በእግዚአብሔር እርዳታ ትምህርትህ ገባቸው ፈጣሪ ይመስገን❤

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 8 วันที่ผ่านมา

    መምህር ሰው እንዲድን የምታረገው ጥረት በጣም ደስ ይላል በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ብቻ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ እንዲሁም የቅዱስ ሩፋኤል ጥበቃቸው ካንተ ጋር ይሁን

  • @AlAl-bj2xv
    @AlAl-bj2xv 10 วันที่ผ่านมา +3

    Mameri ante koo yeE/g sixota neki lemaqewu sawu legebawu sewu shi amti nurilegni yen Abat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw 9 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርየ ተባረክልን ጸጋው ያብዛልክ ፈጣሪ ኣሜን

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 5 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን ንን ጠብቅልን መደሐኒአለም እግዚአብሔር በቸርነቱ በይቅርታው ይጎብኝን አሜንን❤❤❤

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 10 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ ቸሩ ፈጣሪ እባክህ አይንን የሰጠኸን ለማየት ለመለየት ነውና እይታችንን ፈውስልን

  • @ብዙነሽ-ቐ7ጘ
    @ብዙነሽ-ቐ7ጘ 8 วันที่ผ่านมา

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በጸሎታችሁ አስቡኝ ፍሰሀፂዮን እና ስርጉተ ስላሴ

  • @AsterBany
    @AsterBany 10 วันที่ผ่านมา +3

    መምህር ሰላምክ ይብዛልን የኔ አባት❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ቸሩ መድሀንያለም ካንተ ጋር እንዲሆን ፍቃዱ ይሁንከስራህ፣ከህይወትህ፣ከማነትህ አይለይህ እኛም ሰምንትን እንድንለወጥ ፍቃዱ ይሁን

  • @SelamGeberyohans
    @SelamGeberyohans 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብትደክምም ውጤቱ ደስ ስለሚል አምላከቅዱሳን ይመስግን

  • @MesertNugse
    @MesertNugse 9 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር እንቂዎች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርግሲ ወረሃዊ መታሰባ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TgLebanon
    @TgLebanon 9 วันที่ผ่านมา

    አጀብ ነዉ❤
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እመብርሐን ትጠብቅሕ ተስፋ ስላሴ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @MirafHaylu
    @MirafHaylu 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔርይመስገን

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ባንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል የሰዉልጅ ግን አያስተዉልም እዮብ 33:14

  • @HaregwoinTesfa
    @HaregwoinTesfa 9 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ እንኳን ደና መጡ በፀሎት አሰብ አፀደ ማርያም

  • @ያማልበጣም
    @ያማልበጣም 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሠላም መምህር

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደነት አይነቶችን መምህር ያብዛልን ፈጣሪ ምጠብቅ ሰንቶቻችን በስም ክርስትና አለን ይማርን

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 10 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @Aziza-lq1rk
    @Aziza-lq1rk 10 วันที่ผ่านมา +3

    የኛአባትበሠላምግባልን❤❤❤

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 10 วันที่ผ่านมา +3

    Egizahber yimesegin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 10 วันที่ผ่านมา

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የተሸነፈ ወራዳ መንፈስ ስልጣኑን ይሻር ሀይሉን ያድክም

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 10 วันที่ผ่านมา

    አባ እለዋለሁ ተክልየ የኔ አባት የጌታዉ ቃል ኪዳን አደራ አለበት ❤❤

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
    @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 10 วันที่ผ่านมา +3

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🎚

  • @AllBaad-nb2mg
    @AllBaad-nb2mg 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ መምህራችን

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራዬ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ አግዚአብሔር ያሰበን የኛ መልካም 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 8 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ ባለህበትእመአምላክ ትጠብቅልን❤የቡዳ መንፈስ በእኛ አካቢቢ ሸክላ ሰሪ እጀሰሪ የሚባሉ ለብቻቸው ስም አላቸው እና ከሰፈራችን ያለከፉት ሰው የለም እግዚአብሔር ይማረን ይታደገን አፍፍፍ ❤በመካከል ላይ ግን በጣም ነው ያሳከኝ በእውነት

  • @TizetaAbere
    @TizetaAbere 10 วันที่ผ่านมา

    መምህር በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የሰማዕቱ በረከት ይደርብን ኣሜን🤲🌻 ለዚህ ቤተሰብ ያዳን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም የቡዳ መንፈስ ነቅሎ ይጣልልኝ🤲በፀሎት አስብኝ የመምህር ተማሪዎች ወለተ ፃድቃን እያላችሁ🤲🤲

  • @TiywenTeferi
    @TiywenTeferi 10 วันที่ผ่านมา +4

    Memeher tebreke

  • @GetuShefraw
    @GetuShefraw 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላምኽ ይብዛ መምኽር

  • @SaraSara-ln6ij
    @SaraSara-ln6ij 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በደህና መጣህ መምልራችን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ በአል መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ዕህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ 😢😢😢😢😢😢