26ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ ለጫቱ መቃሚያ ከሱቅ ስኳር ሲያስገዛ ከሱቁ የመጣለት ወረቀት እንደነብር አስቆጣው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 516

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl หลายเดือนก่อน +192

    መምህር እኛ ቤት ያለው ይሄ ነው ወንድሜ ሱሰኛ ነው እናቴም ጫት ትቅም ነበረ አረቄም ትጠጣለች ይባስ ጠንቆይ ቤትም ትሄዳለች ብቻ ብዙ ነገር አለ ግን አሁን ከእህቶቼ ከወንድሜ ጋር ተጣልተን አንነጋገርም ይህንን ትምህርት የማዳምጠው እኔ ብቻ ነኝ አንደኛዋ እህቴ ጴንጤ ናት አንደኛዋ እምነት የላትም ወንድሜ ሱሰኛ ነው ወንድሜን ፀበል ላስጠምቅህ ስለው እራስሽ ተጠመቂ ነው የሚለኝ መምህር እባክህ ደውልልኝ እርዳኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም

    • @hibisttafese1921
      @hibisttafese1921 หลายเดือนก่อน +27

      አምላከ ቅድሳን ይርዳሽ 🥰 በርቺ

    • @eskadareshetu
      @eskadareshetu หลายเดือนก่อน +21

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እኛም ቤት እንደዚህ ነው እመቤቴ ማርያም ሁላችንም ትርዳን

    • @EdlawetEdl
      @EdlawetEdl หลายเดือนก่อน +6

      @@eskadareshetu አሜን

    • @MaryamGeberyin
      @MaryamGeberyin หลายเดือนก่อน +10

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይጠብቅልን ከነቤተሰብክ አሜን አሜን አሜን

    • @hanihanu5058
      @hanihanu5058 หลายเดือนก่อน +12

      በርቺ በፀሎት አንቺ እህቴ የክርስትና ስማቸውን የፃፍሽ ስገጂ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል

  • @tsehaynigus6311
    @tsehaynigus6311 หลายเดือนก่อน +39

    የመምህር ግርማ ፋሬ ሺ አመት ኑሩልን

  • @ኪዳነምህርት16
    @ኪዳነምህርት16 หลายเดือนก่อน +61

    ማርያምን ቅዱስ ሚካኤልን እኔ ንሰሀ አባቴ በጣም አስቸግሮኝ ነበር በዝሙት በጣም ፈትኖኛል ቅባአ ቅድስ ልቀባሽ ብሎ ያልሆነ ነገር ፈፀሙብኝ ኧር ስንቱ እኔ ስንቱ ላውራህ አንድ ቀን ተፈውሼ የምስክርነት እንዲያበቃኝ በፅሎታችሁ አስቡኝ አሁን ያለሁት ስደት ነው በቄስ የመጣ እምነቴም ልቀይር ነበር ግን ሁሉም አለፈና የመምህር ተማሪ ሆኑኩኝ እግዚሐብሔር ይመስገን የምስክርነት መምህር ፊት ቆሜ እህተ /ማርያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ หลายเดือนก่อน +32

    አስካለ ማርያምን እና መንበረ ማርያምን እንዲሁም ሳሚን እና ጉአደኞቹን እግዚአብሔር ያስባቸው ።ሌሎች ወጣቶችንም ከሱስ ያውጣልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏👏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 หลายเดือนก่อน +79

    እኳን ለሰለስቱ ደቂቅ ቅዱስ አናንያ ቅዱስ አዛርያ ቅዱስ ሚሳኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን መምህርዬ እንኳን በሰላም ተመለስክልን

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf หลายเดือนก่อน +1

      ኣሜንንንንን❤

    • @ZerfeshDereje
      @ZerfeshDereje หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን

  • @creativemeshetoch6556
    @creativemeshetoch6556 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር የእኔ ንስሀ አባት ንሰሀ እንዳንገባ ያላደረጉት ነገር የለም ጸበል ቦታ ስህድ መቼም ንስሀ አላስገባሽም ሃምሳ ብር በሰጠሸኝ አስሪሽ ነበር ቅዱስ ገብርኤል አባትሽ መድረሻ አሳጣኝ ተከብሬ ባለሁበት አዋረደኝ እንዳትደርስባት ብሎኛል አለ በሌላ አባት ስጋውና ደሙ ከእነ ባለቤቴ ተቀበልኩ መድኃኔዓለም ምስጋና ይድረሰው አንድ አጥማቂ ደሞ ወጣት ሴት ልጆችን ሲያጠምቁ ጡታቸውን እያሻሹ እየጨመቁ ሴቶችን በመተት በጣም አስቸገሩ እኔ ለራሴ ስንት ደካማ በምህረቱ የቆምኩ ግን የሚያደርጉትን ሳይ መቆቆም አቃተኝ እመብርሀን ምነው ቤትሽን አታጸጅም ብዬ በፊቷ ተንበርክኬ በጣም አነባሁ ሌሎችም ለካ እያለቀሱ ነበር በማግስቱ መተት አድርገው መንፈሱ ጮኸ ተባረሩ እመቤቴን አልቅሼ አመሰገንኳት

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o หลายเดือนก่อน +6

    ይቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ፃሎቱ የደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @MebratTesfaye-y2y
    @MebratTesfaye-y2y หลายเดือนก่อน +23

    መምህርዬ እንኳን ደና መጣክ,ይሄ ነገር መህላ እራሱ አያስፈልገዉምእዉነቱ ይህ ነዉ.የእናቴ ንሰሀ አባት የሰፈሩን እናቶች በሙሉ ጡት ሲዳብስ እያየዉ ነዉ ያደኩት በዛ የተነሳ ንሰሀ አባት አልወድም.ለንሰሀ አባት ከምናዘዝ ለቅዱስ ሚካኤል የበሩ ግንብ አልቅሼ እናዘዛለዉ ለስሙ ንሰሀ አባት ብለዉ የባለቤቴ እናት አመጡት.እኚህ አባትም በ2 ደቂቃ ፀሎት ጨርሰዉ ፀበል ይረጪሉ ዉስጤ ልክ አይደለም በእኚ አባትም ግን ደሞ መምህር እድሜ ለአንተ ሁሉም ነገር ገብቶኛል አሁን በስደት ላይ ነኝ ሀገሬ ገብቼ ብዙ ነገር አስተምራለዉ.እድሜ ለአንተ መምህር ባሌን የአንተን ትመህረት ሰምቼ ፀልይ ስገድ ፁም ብየዉ ዶክተር የላገኘዉን የወገብ እና እግር ህመም ድኗል ክብር ለእግዚአብሔር ለአንተ ይሁን ብዙ ነገረ ተምሬብሀለው አመሰግናለዉ

  • @elroitube27
    @elroitube27 หลายเดือนก่อน +17

    ሳሚና ጓደኞቹ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ መጨረሻችሁን ቸሩ መድኃኒዓለም ያሳምርላችሁ

  • @YirgalmeMekurya
    @YirgalmeMekurya หลายเดือนก่อน +11

    በማርያም ፀሎት አሰቡኛ መቁሮብ እፈልገዋለሁ ልቡስ እፈልጋለሁ ዛር መንፈስ ህይወቴ ተመሰቃቅላል ፀልዩልኛ በማርያም

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f หลายเดือนก่อน +19

    ሳሚና ጓደኞቹ እመብረሃን ትርዳቸሁ ጎበዞች በርቱ አቡነ ሐብተ ማርያም አጋንንቱን ከእግራችሁ በታችሁ ይጣልሉላችሁ

  • @JerryKoyachew-n8i
    @JerryKoyachew-n8i หลายเดือนก่อน +52

    የአንተን ትምህር በደንብ እሰማለው ግን እራሴን መለወጥ ከብዶኛል ግን አንድ ቀን እቀየራለው እግዚአብሔር ያውቃል አንተንም እናመሰግናለን

    • @Ggg-gz3vu
      @Ggg-gz3vu หลายเดือนก่อน +3

      ልክ እንደኔ እፍፍፍፍፍእግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልሰን😢😢😢😢😢

    • @meseretwoldegorgis8475
      @meseretwoldegorgis8475 หลายเดือนก่อน +3

      ብፅሎት በስስግደት በፆም ክልብ ክለመኑት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 หลายเดือนก่อน

      Enem 😢

    • @weletekiros2334
      @weletekiros2334 หลายเดือนก่อน +2

      Enem weretegna honku 😢

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😢😢😢❤❤❤አንድ ቀን❤

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ หลายเดือนก่อน +29

    እውነት በጣም መልካም ልብ ያላቸው ወጣቶች አሉ እግዚአብሔር ሚፈሩ ለኦርቶዶክሰ ክብር ሚቆሙ እባካችሁ በፀሎት እናሰባቸው እኔንም ወልደ አማኑኤል ብላቹ አሰቡኝ ።

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 หลายเดือนก่อน +7

    የመምህር ግርማ ፍሬ መምህር ተስፋዬ እናንተ ከመጣችሁ ወዲህ የስንቱ ህይወት ተቀየረ ክብር ለቸሩ መድሃኒዓለም

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน +31

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእውነት ትምህርትህ ሁሉ አስተማሪ ነው በርታልን እኛንም በእምነታችን ያጽናን

  • @CetyMASTAWAD
    @CetyMASTAWAD หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር መንገድ እኮ ይለያል ቅድሰ ሚካሂል አረጋጊው መላዕክ የኛም የልባችን መሻት መንገድ ይግለፅልን መምህር የእግዚአብሔር ሰላም የእግዚአብሔር ፀጋ የእግአብሔር ኃይል ብርታት በመንገድህ ሁሉ በፊት ይቅደምልህ❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +24

    እግዚአብሔር ሆይ ሞት በተመኝልን ፊት በህይወት ስላቆምከን
    እናመሰግናለን

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716 หลายเดือนก่อน +5

    የስማእቱ ቅድስ ጊዩርጊስ ያደኩበት የስፈሬ ታቦት ለቤትህ አብቃኝ ያብቃን መምህር ጉዞችሁ በጣም ደስ ይላል ለናንተ የደረስው በረከት ለኛም ይድረስ
    🙏🙏🙏

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +2

    ሳሚና ጓደኞቹ እግዝአብሔር ይረዳቸው መምህራችንንም ጌታ ሆይ ከነቤተስቡ ጠብቅልን

  • @Ethiopiamekonnen
    @Ethiopiamekonnen หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ደስ ይላል የነሳሚን ፍፃሜ ያሳምርልን።የአገራችንን ወጣት መድሀኒአለም ከሱስና ከዲያብሎስ አገዛዝ አላቆ የእራሱ ማደሪያ ያድርግልን አሜን።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ หลายเดือนก่อน +17

    እሄ ገጠመኝ እኛቤት ያለ ነዉ እናቴ አረቄ አባቴ አረቄ ጫት ታላቅ እህቴ ወንድሜ ይቅማሉ አረቄ ይጠጣሉ የመጨረሻ እታችንም መጠጥ ጀምራለች እኔ ግን ጴንጤ ነች ይሉኛል እኔ በአፌ አልነካም እኔ ግን ዝሙት እና እራስበራስ ማርካት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ትምህርት ከዛ ወጣዉ እናቴ ከዚ በፊት እፃን እያለዉ እራስ በራሷን ታረካ ነበር አባቴ ሳያያይ ከአባቴ ጋር ግን መተኛት አትፈልግም አሁን ግን ሞተዋል ነብሳቸዉን ይማር መምህር ቀርቤ ታሪኬን ማካፈል እፈልጋለዉ እመብርሃን ፍቃዷ ይሁን

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 หลายเดือนก่อน

      Egzabher yerdash yane ehet 🙏

  • @NigusShine
    @NigusShine หลายเดือนก่อน +9

    ማርያምን እኛ ደብር የሚቀዱስት ሁሉም ጠንቋይ መርጌታ ናቸው እግዚአብሔር ያስበን

    • @sikosolo3276
      @sikosolo3276 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በሁሉም ቦታ ነው ያሉት

    • @godisevrything
      @godisevrything หลายเดือนก่อน

      yet debre nw

  • @አለኸኝ-ቐ5ኘ
    @አለኸኝ-ቐ5ኘ หลายเดือนก่อน +15

    መምህር ስለበረሜል ጊወርጊስ ንገርን እባክህ

  • @አፎሚያታደሳ
    @አፎሚያታደሳ 26 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ያሰባቸው

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እህታችንን ጎዶሎ የሞላህ አምላክ የኔንም ጎዶሎ ሙላልኝ

  • @AdenaNigus
    @AdenaNigus หลายเดือนก่อน +13

    የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኝ ፈተና ዉስጥ ነኝ ወለተ ማርያም እስከ ቤተሰቦቸ

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml หลายเดือนก่อน +1

      አግዚአብሔር ያሰበሽ አህተይ 🙏❤️

    • @AdenaNigus
      @AdenaNigus หลายเดือนก่อน

      @@usersams-mr1ml አሜን ❤🙏🙏

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 หลายเดือนก่อน +1

      @@AdenaNigus እመአምላክ ታስባችሁ

    • @LomiYazew
      @LomiYazew หลายเดือนก่อน +1

      እግዝአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ፀልይ ለበጎ ነዉ ብከብድም አይዞሽ

    • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
      @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን หลายเดือนก่อน +1

      ​@@usersams-mr1mlእግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን አይዞሽ ፅልይ

  • @Tsi541
    @Tsi541 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴን ቅዱስ ሚካኤልን የኛዎችም እንደዛ ናቸው የማይገባቸው ከሆነ ልናሰናብታቸው ነው የት እንሂድ እስቲ ሰው ከካህን ሲላክበት ብቻ ብዙ ድካም አለ ማረፊያውን አያርቅብን👐👐👐👐

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ የወስንጋላ መንፈስ በተሰብዎቼ ውስጥ አለው.. እግዚአብሔር ግን አንድ ቀን ነስፃ ያውጣል. አዉን ስሯ ጀምሯል እግዚአብሔር ይመስገን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል, የበተሰብዎች ጠብቅህ ❤️

  • @zemenunewagute
    @zemenunewagute หลายเดือนก่อน +2

    እህተ ማርያም ብላቹሁ ፀሎት አርጎልኝ መምህር እና ተማሪዎች

  • @amareandulem5815
    @amareandulem5815 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @bjw12
    @bjw12 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ተስፋዬ ቅድስት ኪዳነምህረት ትቁምሀልህ

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱሱ ምካኤል አባቴ እነምኮ አባቴ በጣም ነው ምወድህ የባህረንን የሞት ዴብዳቤ በሠረግ የቀየረክ እኔንም ተሲፋ የቆረጥኩቤትን ነገር ተስፋ ዝራቤት

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +1

    አብኔ እጨጌ ዮሐንስ አምላክ እረዳኝ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምገርም ነው መምህር ቃለ ህወትን ያሠማልን ለወንድሞቻችን ቅዱስ ሚካኤል ያስብልን መፅሐፉ ዲያብሎስ ለክፋት ብቀደው የዋሁ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ታርክ መቀየር ይችልበታል እና ለጥሩ ሆነ

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +1

    ጠንካራ አድረገኝ አምላኬ ሆይ

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 หลายเดือนก่อน +2

    የመምህር ተማሪዎች በሙሉ በእመቤቴ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያምን ክብ ልጆቼ አስቡኝ ፈተናው በረታብኝ እኔ ደሞ ደክመኝ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ከቅጠል በጣሽ ስርማሽ ደፍተራና ቅባዐት ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል በሁላችንም ቤተሰቦች ያለ ጉድ ነው እኔ ሁሌም እማናፍቀኝ አክስቶቼ አጎቶቸ በአንድ ሲበሉ ሲጠጡ ማየት ነው ሁሌም ክስ ላይ ናቸው እየተካሰሱ እንዳሉ አባቴ እና አንድ አጎቴ ሞቱ አሁንም የቀሩት አክስት እና አጎቶቼም ሁሌም ወረቀት ይዞ ፍርድ ቤት ይመላለሳሉ ኧረ በእመብርሀን 😭በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሔር ሰላሙን እንዲሰጣቸው የሚያጣላቸውን እርኩስ መንፈስ እንዲያሶግዳቸው ሜላተ ቅዱሳን በሀፂያት እና በስደት ከርታታዋ ነኝ 🤲🕯 ብቻ ምን እንደምል አላውቅም
    የተዋህዶ እንቁ ውድ መምህራችን እግዘመአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሀን ከእነ መላ ቤተሰቦችህ በሰርፋፋ ቀሚሷ ትከልልልን🕯🕯🕯🤲❤
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TgLebanon
    @TgLebanon 26 วันที่ผ่านมา

    እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንሕ መምህር❤

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህን ልጆች የቀየረ አምላክ መላኩን ቅዱስ ሚካኤል ልኮ ወንድሜን አስራት ኪዳንን እዲለውጥልኝ ፀልዩልኝ

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ እውነት መረጌታውን አዋረዳቸው

  • @samarr1112
    @samarr1112 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ለመናገር በጣም ቤተክርስቲያን ታሳዝነኛለች እግዚአብሔር ይርዳት ብቻ ሁላችንም ተጠያቂ ነን አደባባይ ላይ እደዚህ እዳዋረድናት አንቀርም 😔

  • @Lifestory-e1i
    @Lifestory-e1i หลายเดือนก่อน +1

    ቅዱስ ሚካኤልን የኔ አባት ሚስቴ ሁለት ጊዜ ልጅ ሲበላሽብን ባህላዊ መድሀኒት አለ ብለውን ምንም ሳልል ሳልነግራቸውም ንስሀ አባት የቀየርኩት።

  • @kidanemhret206
    @kidanemhret206 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ዲሲ ማርያም ዉለጂልኝ በድፍረት አሉ የንሰሀ ልጆቻቸውን ንሰሀ $500 ገንዘብ እየተቀበሉ ገጠር እልካለሁ እያሉ በግልጽ በአደባባይ ሴትን ልጅ የሚጠይቁ አገልጋዩን መዘምራኑንማ መጫወቻ አድርገው የአደባባይ ሚሰጢር ነው ልቦና ይሰጣቸው ወይም ያጋልጥልን

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ እውነት እንዴት መታደል ነው እግዝአብሔር ሆይ እኔና ባለቤቴን ቤተስቦቸን ህይወት ቀይረልኝ

  • @ወለተኪዳንበረኸትአብ
    @ወለተኪዳንበረኸትአብ หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የንየ ልጅ የቁማር መንፈሰ ዝሙት መጠጥ ውሸ ሌብነት አለበት ከቤተ ሰብአይጠጋም ተኝቶ ነው ቀኑ በሙሉ ይተኛ ል እና ። በእመ ብርሃን ቅድስት ቅዱስን ድንግል ማርያም አደራ ወልደ አማኑኤል ብለህ እርዳኝ።መምህር 🙏🙏🙏

  • @AlamOman-w2d
    @AlamOman-w2d หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውት ያስማልን ማሜራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የግዝአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ብዙ ግዜ ድርዬወች እኮ ምንም ቢመረቅኑ እና ቢቅሙ ልባቸው ቅን ነው ::

  • @LomiYazew
    @LomiYazew หลายเดือนก่อน +2

    ወዳጄ አማላጄ ቅዱስ ሚካኤል ምስክሬ ነዉ የቤተሰቤ ንሰሃ አባት አቴቴ ጨሌ ነበራቸዉ የራሳቸዉን የካህኑን.ቤተሰብ ብትንትን አረጋቸዉ ከዝያ እሳቸዉ ስያርፋ ሌላ. የዝያዉ ደብር እንደገና ያዙ ልጅ ታመመብኝ መምሬ ብዬ ጠየኳቸዉ ምንም ትምህርት አልነበረኝም እና እኔ ፀበል ዉሰጅ እንድሉኝ ነበረ ከዝያ ደብተራ እከሌ ጋር ዉሰጅዉ እና ፅፎ ይስጥሽ አለኝ በግልፅ ያለ ነዉ .ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል መክሮ ገስፆ ከምድረ ገፅ አጠፋቸዉ የብዙ ቤተሰብ ምስቅልቅሉን አዉጥተዋል

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉ ነገረ እግዝአብሔር ይመስገን

  • @ua21s24
    @ua21s24 หลายเดือนก่อน +6

    መምህርይ ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም በቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ተመልስ ትንሽ ብታወጋን ደስይለናል ስለ እግዚአብሔር ስለቸርነ

  • @HannanP-v8b
    @HannanP-v8b 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይማሥግን መ ምህረችን በከታቹሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MasaratMmmm
    @MasaratMmmm หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ አንኩዋን ደህና መጣህልን

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ หลายเดือนก่อน +1

    የመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እሰከቤትስቦች ይጥብቅህ መምህር

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ หลายเดือนก่อน +5

    ፦እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ወንድማችን
    እግዚአብሔር ያስብልን

  • @zemenunewagute
    @zemenunewagute หลายเดือนก่อน +3

    መምህር መፀለይና መቀጥቀጥ ስለጀመርኩ በጣም ፈተና መቶብኛ መምህር እንዴሁም የመምህር ተማሪዎች በድንግል ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ

  • @DanielG.yohanes
    @DanielG.yohanes หลายเดือนก่อน

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቅዱስ ሚካኤል

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il หลายเดือนก่อน +5

    መምህርየ የኔሰሀ አባቴ የለኝም መቸ ይሁን የንሰሀ አባቴ እሚነረኝ በስደት ሁኝ አጣያትየ እያሰብኩ አለቅሳለው ሽክም ሆነኝ😢😢😢 ጻድቃን እያላቹ አስብኝ በጸሎት

  • @EnatEnu-g1g
    @EnatEnu-g1g หลายเดือนก่อน +1

    መምህረ እውነትህን ነው እድናለው እጠመቃለው

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯🙏🕯🙏🕯🙏መምህርዬ ሰላም ይበዛላችሁ በ እውነት በጣም አስታማር የህወት ገጠመኝ ነው ርጀም እደም ከ ጤና የስጠለኝ የኑጹ
    አባቶቻችን ፃሎት
    በርከታችውን ያሳድርብን አሜን፫። አግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እሰኪገባኝ ሁሉም የኦርቶዶክ ሀይማኖት ተከታይ ካንተ ጋር ሰለሆንን በርታ መድኋኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
    መተት ቢልኩብህም ቅዱሰ ሚካኤል ያክሸፈው አሜን🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ባዓታ ለማርያም 🕯️🕯️🕯️🌿🌸🌿🥀🥀🌿🥀🌿🥀 አደረሳሁ መምህር የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 หลายเดือนก่อน +10

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በሚቀጥለው ያንተን የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጠመኝ እንጠብቃለን

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን መንበረ ማርያም እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ባንች ምክንያት ብዙ ነፍስ ድናለችና እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ ሳሚና ጓደኞቹ እግዚአብሔር ጠላታችሁን ከእግራችሁ በታች ያድርግላችሁ👏

  • @AseleAsele-w3t
    @AseleAsele-w3t หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል የኔንም ቋ ጠሮየን ፍታ እድመሰክርልህ እርዳኝ😢❤

  • @AbrahamAlemu-y5j
    @AbrahamAlemu-y5j หลายเดือนก่อน +1

    ከእግዚአብሔር በታች ህይወት ቀያሪ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እድለኛ ነህ የስንቱን
    ነፍስ ነው የለወጥከው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
    የዛሪው ትምህርት የወንድሜ
    ታሪክ ነው ያለሁት ውጭ አገር
    ነው እንዴት እንደማረግ ግራ
    ገብቶኛል

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጸሎት አስበኝ እኛ ቤት መናፍቃን የሞላበት ከቤተሰቦቼ እና ከባለቤቴ ቤተሰብ ውስጥ ሶስት ሀይማኖት ይዘን ነው እምንኖረው በጸሎት አስቡን ሁላችሁም

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p หลายเดือนก่อน +7

    በህታችን አድሮ ወንድሞቻችን የቀየረ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መንበረ ማርያምና አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ያስባቹሁ በየ ቤታችን ስንት ጉድ አለ እኔም ንስሃ አባቴ ልደፍረኝ ሞክሯል. በዛ ላይ ደሞ አጎቴ ነው መምህርየ ትምህርትህ እውነተኛ የኖርነው ስለሆነ ዝም ብለህ ፍትፍት አርገህ አስተምረን እንድ ያውም ብዙ ማታወራው ነገሮች አሉ ❤የደረስክበት ብቻ ስለሆነ ነው እንጂ ከዚህም በላይ በየቤታችን ሞልቷል

    • @Ethiopiamekonnen
      @Ethiopiamekonnen หลายเดือนก่อน

      እንደው የምታወሩት ነገር ሁሉ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው እባካችሁ ለንስሀ አባትም እራሳችሁን ከመግለጣችሁ በፊት በተቻለ አቅም የሰውየውን ማንነት መርምሩ በእድሜም ጠና ያሉትን ያዙ

  • @AMANUEL-qv9fk
    @AMANUEL-qv9fk หลายเดือนก่อน +10

    አዬ መምህር 99 ፐርሰንቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች እኮ ኃይማኖታቸዉ በጣም ይወዳሉ።ግን ተግባራዊ ክርስትና የለም።ልምድም የለም ።ከማን ያየነዉን?,አምልኮት የለንም።
    ደግሞ በልምዳዊ ክርስትና ስንቀጥል ወደ አልፈለግነዉ ሱስ፣አካሄድ ገባን።ከዛም ከመጥፎ አካሄድ ለመዉጣት ርኩስ መንፈስ እንቅ አድርጎ ይይዘናል።
    በቃ ከሱስ እንደተዘፈቅን ወደ እግዚአብሔር መሄዳችን ቀን ይደርስብናል።
    እግዚአብሔር ሁላችንም ከልማዳዊ ክርስትና ወጥተን ለንስሐ ያብቃን። 22:48

    • @Saraguta-zn9md
      @Saraguta-zn9md หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @DjsvdFkxvx
      @DjsvdFkxvx หลายเดือนก่อน

      አሜን 😢

    • @genetzewdu6084
      @genetzewdu6084 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜ😢

  • @meseretwoldegorgis8475
    @meseretwoldegorgis8475 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ ጤናውን ለተስፋ ስላሴ ክነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን በእውነት የዚህ ልጆ የእም ነቱን ጥግ ያስቀናል በቤተ ክርስቲያን እባቶች ሁሉንም እይመለክትም ስንት ምእመናን ክቤተክርስቲያን እርቃል በዛለይ የቤተሰብ ኮተት እኔም በእምነቴ ባልፅና ክቤተክርስቲያን እልደርስም መድሀኒያለም እውጥቶኛል ብድንጋጤ ላንድ ሳምንት ማመን ነው ያቃተኝ ለዛውም የንስሀ እባታችን ናቸው ግን ክቤተክርስቲያን እልቀረሁም እግዚአብሔር እጠነክረኝ ውሽት እይደለም ክቤተክርስቲያን ህዝቡን ማቅረብ እይደለም የተያዘው እንድ ቀን እግዚአብሄር ይህንን ሁሉ ጉድ የሚጋለጥበት ቀን እለው በጣም ያማል እምነቱን ያልበሰለ ስው ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት እያቅትም እመብርሀን በቃል ኪዳና ትጠብቀን ።

  • @Kidistኤፍታህወለተኪዳን
    @Kidistኤፍታህወለተኪዳን หลายเดือนก่อน +3

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣክልን የዛሬዉ ገጠመኝ በሁላችንም ቤት ያለ ነዉ ከስራታችን አባቴ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይፍታን እረ መምህር ሰበታ የመአት ዛፍ ነዉ ያለዉ ብርና ሰንደል የሚያጨሱበት እና ቤተክርስቲያን ተሳልመዉ ደሞ አለፍ ብለዉ ዛፉን ይሳለማሉ ብር ያስቀምጡበታል ቀጤማ ጎዝጉዘዉ ሰንደል ያጨሳሉ ለመስቀል ደሞ ወንዝ ስር ቡና ያፈላሉ በየዛፉም ንንደዛዉ በሥላሴ ስም መምህርዬ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን በቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን❤🎉

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኩዋን በደህና መጡልን መምሄረ ❤️❤️❤️

  • @genetmekonnin4165
    @genetmekonnin4165 26 วันที่ผ่านมา

    መምኽርይ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር እንደምን አለህ እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ መምህር እራስኽን ጠብቅ ልጆችእን አስብ ለኔ ሐስመሳይ ብዙ ሰዎች አሉ እና እራስህን ጥ ጠጠብቅ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን

  • @tirhashaile6091
    @tirhashaile6091 หลายเดือนก่อน +1

    ኃይሌ ሥለሴ እና ወለተ ብርሃን በፀሎት አሰቡን

  • @fyry8481
    @fyry8481 หลายเดือนก่อน +27

    ✅መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ አሞኛን😭😢✅

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 หลายเดือนก่อน

      እመአምላክ ትጎብኛችሁ ታስባችሁ

    • @yezufan
      @yezufan หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርሽ😢

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያፀሥብሽ ይማርሽ ❤❤❤

    • @የሳርቤትቲዩብ
      @የሳርቤትቲዩብ หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @Esraleaserat
      @Esraleaserat หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ / ይማርህ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን❤❤❤

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ሂውት ያሰማለን እኔም ታስሪያለው ሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ይፍታኝ አባቴ

  • @weletemariyam5260
    @weletemariyam5260 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የሁላችንም ጎደሎ ይሙላልን የእኛንም ትዳር ይጠግንልን አንድ ሀሳብ ሆነን የቤተስብ ፀሎት በጋራ የምንፀልይበት ጊዜ ናፈቀኝ

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 หลายเดือนก่อน +1

    አረ መምሕር እማፍቅር በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንሕ መልካም ያልሆኑ አባቶችንም ፈጣሪ ወደልቦናቸው ይመልሳቸው እኛንም ምንሰማውን ትምሕርትን በተግባር እድተገብረው ፈጣሪ ይርዳን🤲🤲🤲🤲

  • @AbebaWm
    @AbebaWm หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ስለምታቀርብልን ገጠመኝ እናመሰግንአለን መድኀኔዓለም ከነመላቤተሰብህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏እህታችን ደሞ የነዚህን ወጣቶች መዳን ምክንያት ሰለሆንሽ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ🙏🙏ጉድለትሽን ለሞላልሽ መድኅኔዓለም ይመስገን🙏🙏እነ ሳሚ ቤተሰብ ደሞ የእምነትህ ጥንካሬ የምታምነው ቅዲስ ሚካኤል ጎብኝታቹኃል ተመስገን ፍቅረኛሀም እንድታገኛት እመኛአሎህ የሳሚ እናት ንስሐ አባታቸው የተባረኩ ናቸው ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ይህን ሁሉ ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj หลายเดือนก่อน +15

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን 💔ይፍታልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @DhJ-nk5wf
      @DhJ-nk5wf หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሸ እህታችን እመቤረሀን ማህፀንሸን ትፍታልሸ

    • @weletemariyam5260
      @weletemariyam5260 หลายเดือนก่อน +1

      በፆም በፀሎት በርቺ እህታችን እግዚኣብሔር ማህፀንሽን ይከፍትልሻል

  • @AberashBirhanu
    @AberashBirhanu หลายเดือนก่อน +1

    እኔንም ልክ እንደ ሳሚ ፀልዮልኝ ፀጥ ጭልም አርጎ እረጆም መንገድ እያስኬድ አልጋለጥ ያለውን መንፈስ እንዲያወጣልኝ ፀዳለ ማርያም ብላችሁ ፀልዬልኝ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር አምላክ ምህረትን ያውርድልን አይነ ልቦናችንን ያብራልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በምህረት አይኑ ይየን አገራችንን ቤተ ክርስቲያናችንን ከክፉ ይጠብቅልን አሜን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን👏👏👏

  • @KbromDrogba
    @KbromDrogba หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Sendnish
    @Sendnish หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሒይወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ หลายเดือนก่อน +3

    የመምህር ተማሪዋች በጸሎታችሁ አስቡኝ አሞኛል ወለተ ስላሴ እያላችሁ

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss หลายเดือนก่อน +4

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ እንኳን ለሰልስቱ ደቂቅ አናንያ፣አዛርያ፣ሚሳኤል አመታዊ ክብረ በአላቸው አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን እንደ ሀጺያታችን ሳይፈርድብን እናንተን መዳኛ መንገድ አድርጎ ስላበረከተልን❤❤❤

  • @SariTilahun
    @SariTilahun หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችንን መደሀኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን እኛ ቤት ውስጥ አባቴ የደብተራ ጠቋይ መዳፍ የሚነብ ነው እንጀራ አባቴ ደግሞ ከልጅነት እስከ ጉልምስናው የመጠጥ ሱሰኛ መጠጥ ካልጠጣ ስራ መስራት እማችል ነው ግን የጉልበት ስራ ነው ስራ ደግሞ ጠጥቶ ሲመጣ እናቴ ቡና አፍልታ ካልጠበቀችው ስድብ እና ዱላ ቀረሽ ግልምጫ ነው ሚጠብቃት እኛን ልጆቹን ደግሞ ካልገደልኩ ይላል ግን ሚገርመው የሊቀ መላዕክ ቅዱስ ሚካኤልን ፅዋ ይጠጣል በጣም ይወደዋል ሲቀጥል እናቱ የክርስቲያን ሰለምቲ ነች እሷጋ የማይገበር የማይጠራ መንፈስ የለም በጣም ይፈሯታል ብቻ ብዙ ነገር አለ መምህር የዛሬው ገጠመኝ ለኔ ልዮ ነው❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት መምህርት ትምርትህን ለማይሰሙ አዘንኩላቸው ተባረክ🙏🙏🙏
    ግን ቪዲዮውን ይለቁታል ካልክ በኋላ ሰለግብረሰዶምነቱ መናገር ጥሩ አይመሰለኝም 💔

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረ እዉነት ቅዱስ ሚካኤል ን ይህን አድርግ ብለህ ከአነጋገርከዉ ያደርጋል በእዉነት የተቀደሰ ቤተሰብ ነት ብቻ አይደለም ❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል እኔም አደርግ ብይ እጠይቃለሁ አንዴ በቃ ያደርጋል❤❤❤ እራሴ ይገርመኛል ንስሀ እንኳን የሌለኝ 😢😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን ይገረማል መምህር ቤተክረሰቲያን ውሰጥ ያሉትን ሌቦች ማን ይወቃቸው ኮመድያን እሸቱ መለሰ በጣም ምርር ብሎ መልሰ እየመለሰ ነበር ቀዲሊ ሚዲያ ላይ እግዚአብሄር በአንድም በሌላም እየነገራቸው ነው ግን አልገባቸውም

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለናተ ይሑን ወገኖቸ ወለተማርያም ብላችሁአሥቡኝበጾለታችሁ❤❤

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና ተመለስክልን መምህር ።

  • @elsaderiba5135
    @elsaderiba5135 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Egzbare himagan Qalehiwoot yasemalin

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን❤❤❤

  • @user-qh5qr9qr7f
    @user-qh5qr9qr7f หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን እድሚና ጤና ይስጥህ ❤❤