ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መቅዲ እኮ ትለያለሽ ያለሽ የብሰለት ደረጃ ዋው በጣም አንባቢ እንደሆንሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል የምትጠቀሚው ቃላት እራሱ እረገጥ ያለ በርቱ በጣም እወዳችኋለሁ
በጣም አስተማሪ ንግግር ነው የተናገራችሁት ሰው መጀመሪያ ራሱን ማወቅ አለበት። ራስን በማወቅ ውስጥ ራስን መግዛት ይመጣል።
እኛ ኢትዮጵያውያን አምላክ ሲፈጥረንነፃ አድርጎ ነው የፈጠረን ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ነፃነታችንና ባህላችን ለሆዳችን እየሸጥነው የራስህን አምላክ የስጠህ ነፃነት ትተህ የባእድ መቀበል ኑሮን ባህልን ታሪክን እያበላሸን ነው ባጭሩ ኢብአስ ውስጥ ጋዜጤኝች ከና ንተ እስኪ ጀምሩ የውጩን ልብስና አቃማችን እገር በቀል አለባበስና ያገራችሁ ቀለም ይዛችሁ ቅረቡና አስተምሩ
በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ 😍🥰😍🥰💕
ሀዲሳችሁን ወድጄዋለሁ በርቱልን እናመሰግናለን
የኛ ውዶችእንኳን ደሕና መጣችሁ አምሮባችሆል🌹🌹🌹🌹
መቅዲዬ አምሮብሻል❤💋
my name is Yalfal Worku. from Debre Barhan . I have graduated for you ❤💖💝
ዳኔየ መቅዲ ሉላ❤❤❤❤❤❤
16ኛነኝ እስኪ ላይክ አርጉኝ ዬመቅድ ወዳጆች❤❤❤❤
ሉላ መቅዲ👍
እባካችሁ ኢቤኤሶች የምታቀርቡት ፕሮግራም የአገራችን ባህል መውጣት የለበትም የጀርመኖችና የምእራባውይን ባህል ባታፀባርቁ ምልክም ነው የክርስትስ ልደት በኛ ባህል በኢትዮጵያውያን ከአለም ለየት ያለን ሰለሆነ ያለባህላችን ማንፀባረቁ ጥሩ አይደለም
Exactly I don’t understand why they concerned about that
Melkam ken 🎉🎉🎉
ሉላ በኩየራ እና በሻሸመኔ መካከል ባለችው የአማሴኖች መንደር ብትወለጅም የጎረቤት ሀገር በዓል ማክበርሽ ተገቢ ነው።
❤❤❤
1ngach mechegn liya mitmexaw
❤❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉
የውጭ ሃገራትን ባህል በዜና መልክ ማቅረብ ተገቢ ነው ነገርግን የውጭውን ባህል ወደ ሃገር ለመጎተት መሞከር ትልቅ ሥህተት ነው መሰልጠን ከመሰላችሁ ማመዛዘን ተስኑዋቸዋል ማለት ነው እባካችሁ ቀስበቀስ እንደወረርሽኝ የውጭ ባህል እየወረረን ነው ባብዛኛው ካለማወቅ በሚተላለፈው አርቆ ባለማሰብ በሚሰራጨው ዜና ነውይህን ኮሜንት ለመቀበል ይከብዳችዋል ምንም ያላጠፋችሁ ይመስላችዃል በጣም የምወዳችሁ ነኝ አከብራችዋለሁ
Ebs keasfiti gar teqebroal beqa wbetum dmqetum asfiti neber
ዘወትር ምን ሆነህ ነው ስርአት ይኑርህ እንጂ ቀስ ብለው ይብሉበት ያስጠላብሀል
Dr tewodros tades
🙇👈👌
መነው ግን እንደኔ ሚውደቻው በአለ
☝️🇪🇹🌎☝️🤲🌷
እረ አማራ ክልል ዳታ ይለቀቅልን ለባዕል ስበብ ለማድረግ ኡኡኡኡኡኡኡ ቤተሠቦቻንንን በናፍቆት ሞትን ፍትህህህህህህህህ
🎉🎉🎉🎉
አስፋዉ የebs ድምቀት ነበር አሁን ላይ የሚታይ ነገር የላችሁም
Ina ahun min litay gebash were inezhs sew adelu 🙄🙄🙄
@etu-c9p አጋጣሚ ነዉ እንጅ አይቻቸዉ አላቅም
Were Bicha
ኢቢኤስ የማንም መፈጫ ሆኖል አስጠላቹ
እውነት ለመናገር ታየሁት ቆይቻለሁ ድሮ ድሮ በጣም ተከታታይ ነበርኩ አሁን አስፋውን አይተን ይሄንን ሰውዬ ተናየው ምንም አይነፋመ ብራና ወዲ አንተ ለፊልም ነው ጋዜጠኝነት አያምርብህ ውረድ ውረድ ተወምበሩ ላይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ምን ታደርጊዋለሸ ተመልካች ብዙ አሰተያየት ሰጠ ቀይሩት ብሎ እነሱ ግን የተመልካች አሰተያየት መቀበል አልፈለጉም አልፈለጉም
@min7anu835 የመዳን ቅመሞች መዝናኛ ነበር አቡነ ግን ይሄ ሰውዬ ተመጣ ጀምሮና ኢዴብራለ እውነት እውነት ደብሮናለ
@@hayatmohammed1169 ትክክል ማሬ
መቅዲ እኮ ትለያለሽ ያለሽ የብሰለት ደረጃ ዋው በጣም አንባቢ እንደሆንሽ ከንግግርሽ ያስታውቃል የምትጠቀሚው ቃላት እራሱ እረገጥ ያለ በርቱ በጣም እወዳችኋለሁ
በጣም አስተማሪ ንግግር ነው የተናገራችሁት ሰው መጀመሪያ ራሱን ማወቅ አለበት። ራስን በማወቅ ውስጥ ራስን መግዛት ይመጣል።
እኛ ኢትዮጵያውያን አምላክ ሲፈጥረንነፃ አድርጎ ነው የፈጠረን ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ነፃነታችንና ባህላችን ለሆዳችን እየሸጥነው የራስህን አምላክ የስጠህ ነፃነት ትተህ የባእድ መቀበል ኑሮን ባህልን ታሪክን እያበላሸን ነው ባጭሩ ኢብአስ ውስጥ ጋዜጤኝች ከና ንተ እስኪ ጀምሩ የውጩን ልብስና አቃማችን እገር በቀል አለባበስና ያገራችሁ ቀለም ይዛችሁ ቅረቡና አስተምሩ
በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ 😍🥰😍🥰💕
ሀዲሳችሁን ወድጄዋለሁ በርቱልን
እናመሰግናለን
የኛ ውዶችእንኳን ደሕና መጣችሁ አምሮባችሆል🌹🌹🌹🌹
መቅዲዬ አምሮብሻል❤💋
my name is Yalfal Worku. from Debre Barhan . I have graduated for you ❤💖💝
ዳኔየ መቅዲ ሉላ❤❤❤❤❤❤
16ኛነኝ እስኪ ላይክ አርጉኝ ዬመቅድ ወዳጆች❤❤❤❤
ሉላ መቅዲ👍
እባካችሁ ኢቤኤሶች የምታቀርቡት ፕሮግራም የአገራችን ባህል መውጣት የለበትም የጀርመኖችና የምእራባውይን ባህል ባታፀባርቁ ምልክም ነው የክርስትስ ልደት በኛ ባህል በኢትዮጵያውያን ከአለም ለየት ያለን ሰለሆነ ያለባህላችን ማንፀባረቁ ጥሩ አይደለም
Exactly I don’t understand why they concerned about that
Melkam ken 🎉🎉🎉
ሉላ በኩየራ እና በሻሸመኔ መካከል ባለችው የአማሴኖች መንደር ብትወለጅም የጎረቤት ሀገር በዓል ማክበርሽ ተገቢ ነው።
❤❤❤
1ngach mechegn liya mitmexaw
❤❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉
የውጭ ሃገራትን ባህል በዜና መልክ ማቅረብ ተገቢ ነው ነገርግን የውጭውን ባህል ወደ ሃገር ለመጎተት መሞከር ትልቅ ሥህተት ነው መሰልጠን ከመሰላችሁ ማመዛዘን ተስኑዋቸዋል ማለት ነው
እባካችሁ ቀስበቀስ እንደወረርሽኝ የውጭ ባህል እየወረረን ነው ባብዛኛው ካለማወቅ በሚተላለፈው አርቆ ባለማሰብ በሚሰራጨው ዜና ነው
ይህን ኮሜንት ለመቀበል ይከብዳችዋል ምንም ያላጠፋችሁ ይመስላችዃል
በጣም የምወዳችሁ ነኝ አከብራችዋለሁ