ወደ ሀገሬ የተመለስኩት ታሪክ ለመስራት ነው:የአርቲስት ሄለን ታደሰ ህይወትና አኗኗር: አዲስ ትዳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 214

  • @yemaryam-lz5tz
    @yemaryam-lz5tz หลายเดือนก่อน +47

    አርቲስት ሄለን ታደሰ ማለት ብቻውን በቂ ነው ። "ሄለን በራሷ ታዋቂ፣ውጤታማና አርያ መሆን የምትችል ሴት ናት ። ❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ማናባቷ ያቃት ነበር ድሮ እቺን ፋንዲያ አለሌ ጋጠወጥ ሸርሙጣ ?😏🤮 እድሜ ለጥላሁን ጉግሳ ትበል ሰው ለመሆንና ለመታወቅ በቃች

    • @KhanAli-j3w1q
      @KhanAli-j3w1q หลายเดือนก่อน +4

      @@yemaryam-lz5tz በምን በኩል አርኣያ ትሆናለች መረን ለለቀቀ ከነጭ ጋር ለሚደረግ ወሲብ ስትል የልጆቿን አባት በመፈታት ነው አርኣያ ምትሆነው?

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 หลายเดือนก่อน +1

      Eko gugsan min ametaw???

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      @ እናንተ ፈሣም ሸርሙጦች ሁሌም ኮምፕሌክሣም የዝቅተኝነት ስሜት የማይለቃቹሁ ውሾች ናቹሁ ማናባቷ ያቃት ነበር እቺን አጭር አሣማ የመሰለች ጥፍጥፍ ነገር እሱን ከማግባቷ በፊት ? በሱ መሰለኝ ለመታወቀና ሰው ለመሆን የበቃችው እናንተ እኮ አታፍሩም ነገ ደግሞ ዝናሽ ታያቸው የምትባልን ዘገምተኛ ላም ድሮ መፈጠሯን እንኳን ማንም የማያቃትን ባላገር አብይ ሲተዋት ለምን የአብይ X ተባለች ብላቹሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ትሉ ይሆናል እውነታውን ቋቅ እያላቹሁ ዋጡት እናንተ ዱዝ

    • @ethiosafezoneethio8688
      @ethiosafezoneethio8688 18 วันที่ผ่านมา

      @KhanAli-j3w1qየግል ጥላቻና ቅናት ያለሽ ትመስያለሽ:: እንደሰማሁት ከሆነ የተፋቱበት ምክንያት እሷ ደብቃለት እንጂ ወታ ብትናገር ኖሮ ጥላሁን ጉግሳ በሰው ፊት አይቆምም ነበር:: ብስለቷን ተመልክተሽ ይህን መገመት ነበረብሽ::

  • @user-vr3bs9zx6y
    @user-vr3bs9zx6y หลายเดือนก่อน +131

    ለምንድነው ሁልጊዜ የእከሌ የቀድሞ ባለቤት የምትባለው? በራሷ የቆመች ታዋቂና ትልቅ ሰው ናት። ይህን አገላለጽ አቁሙ

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 หลายเดือนก่อน +2

      ሴት በባሏ ነዉ የትጠራዊ
      ዉ ብትፋታም የታወቀችዉ በሱነዉ

    • @AddisZegye
      @AddisZegye หลายเดือนก่อน +3

      ተመልካች ለማግኘት አሱ አዚህ ስለኖረ ስለሚታወቅ መሆኑ ነው እሷንም በደምብ እናቃታለን ጀግና ስወዳት

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ፈሣም ፋንዲያ ሸርሙጣ በያት እቺን ውሻ😏🤮

    • @tiktoktrends1656
      @tiktoktrends1656 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልል ስል

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 หลายเดือนก่อน

      ​@@danileteffra3573የታወቀችው በስራዋ ነው አምስት አመት በመከራ ስትኖር ማን የጥላሁን ሚስት ብሎ ከችግር አወጣት ??

  • @weyneshits139
    @weyneshits139 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ጎበዝ የሆንሽ ሴት!ታግለሽ ያሽነፍሽ እናት ነሽ!ያለፍሽበት የህይወት መንገድ ከባድ ቢሆንም ፅናት እንደሚክስ ተምሬያለሁ ፡

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ነሽ ለሁላችን ሴቶች አርአያ ነሽ በእራሳችን መቆም እንደምንችል አስተምረሽናል ለካ እንደዚህም አለ ብለናል ስንቷ ሴት በእየቤቱ ተሰብራ ተቀምጣ ያለ እድሜዋ አርጅታና ተጎሳቁል የምትኖር ሴቶች እራሸችንን ጠብቀን በእራሳችን መቆም እንችላለን እንበርታ፡፡

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl หลายเดือนก่อน +23

    ጀግና እናት !!! ወንድ ሁሌም በበላበትና በሞቀበት ነው አንቺ ግን ዋጋ ከፍለሽ ልጆችሽን አሳድገሽ ለትልቅ ቁም ነገር መብቃትሽ የመልካም እናት ምሳሌ እግዚአብሔር የረዳሽ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር ይካስሽ መልካም ትዳርና ቤት ይስጥሽ በእውነት

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน +1

      ሸርሙጣን የሚያገባና የሚፈልግ ማንም የለም ተስፋ ትቁረጥ

    • @SamrawitMulachew
      @SamrawitMulachew หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MikeAsmare3308ነውረኛ ምንም ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር የዛችኛዋ ዘመድ መሆን አለብ እዬኔ ወረኛ ልጆቿን ዋጋ ከፍላ ብቻዋን ስታሳድግ የሌለ ወንድ ደሞ የሚረዳት አለውልሽ የሚላት ስታገኝ ለምን አትፈልግም ቢያንስ እጮኛ ነው የያዘችው አለ አይደለ በ60 አመቱ ያገባ ልጆችሁን በሚድርበት እድሜ ልክ እንደ ወጣት ከዛችኛዋ ጋር ሌላ ታሪክ ውስጥ ያለ ሰውን ክፉ አታናግር

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MikeAsmare3308"ባሌጌን ከወለደው የገደለው ጸደቀ "አሉ እራስህ ስድነትህንና አስተዳደግህን ስለነገርክን tnx🙏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      @@SamrawitMulachew ፈሣም ጡሩምባ 😏

    • @KhanAli-j3w1q
      @KhanAli-j3w1q หลายเดือนก่อน

      @@Lililove.-yz9xl ምን ጀግና እናት??ከነጭ ጋር ያልተለመደ ልቅ ወሲብ ለመፈጸም ስትል የልጆቿን አባት የፈተች ሴት ነች ጀግና???ከትዳሯ ከባሏ ከልጆቿ አባት የወሲብ ስሜቷን ያስቀደመችና ባሏን ፈታ ነጭ ወንድ የያዘች ባካችሁ አታሽቃብጡ

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 หลายเดือนก่อน +8

    የእኔ ጀግና አሁንም ወደፊት ትልቋ አርአያችን ነሽ በርቺልኝ ምርጥ እናት፣ ጠንካራ ምን ብዬ ልግለጽሽ ስወድሽ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ድንቄም የሸርሙጣ አረአያ😏🤮

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +21

    የስው ልጅ ብቻውን ሊኖር አይገባውም ገና ውብ ነሽ ልጆችሽ አድገዋል መልካም ባል እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 29 วันที่ผ่านมา

      እንዴ አግብታ ነበር እኮ ያውም ፈረንጅ ብዙም ሳትቆይ ተፋታች

  • @efremsa
    @efremsa หลายเดือนก่อน +10

    ጎበዝ ናት። አንተ ደግሞ አስር ጊዜ እንደ እናተ የሚለውን መሸጋገሪያ ማስገባትና ሃሣቦችን ማቋረጥ የለብህም። ሲደጋገም ስለሚሠለች። ለምሳሌ 16:00 ላይ የኔ ከለር ተርኳይስ ነው ስትልህ፣ ያውም እዛጋር ብላ ስትጠቁም ካሜራማንህ/ዳይሬክተርህ እሷ ለማሳየት ወደጠቆመችበት አንግል ማሳየት ነበረበት፣ ድንገት ከረሳህ ደግሞ በኤዲቲንግ በቀላሉ የ turquoise ን ቀለም ማሳየት ነበረብህ። እንደጥቆማ በመግቢያውና አስር ጊዜ ተደጋጋሚ የቪድዮ ብሪጅ ባታስገባ ጥሩ ነው። በተረፈ ጥሩ እንግዳ እና ጥሩ ቪድዮ ሰርተሀል።

  • @erkikenew8219
    @erkikenew8219 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል. ጥላሁን ጉግሳ ቆንጆ ቆንጆ ነው የሚያገባው

  • @milan8639
    @milan8639 หลายเดือนก่อน +1

    I can listen her the whole day. Smart woman❤

  • @KiyaSeyoum
    @KiyaSeyoum หลายเดือนก่อน +4

    I like her mind

  • @ፈፊቲዩብ
    @ፈፊቲዩብ หลายเดือนก่อน +7

    የሴት ልጅ ስኬት ከወምድ ገ ሰይሆን ስንግል ሆነ ነው የምታሰካው የሚበለውን መማን ጀምሪያለው 😂😂😂 ማሸአሏህ ማሿአሏህ ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

  • @yes9254
    @yes9254 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጎበዝ አና ጠንካራ ሴት ባለ እውቀት , ምሳሌ የምትሆን እናት ናት .

  • @ChristianAlebachewMetty
    @ChristianAlebachewMetty หลายเดือนก่อน +2

    ከቀድሞ ታሪኳ ጥላ የወጣ ቃለመጠይቅ መሆን ነበረበት

  • @SenaytAlemayehu-zm5ve
    @SenaytAlemayehu-zm5ve หลายเดือนก่อน +2

    ሄልዬ ልዩ ነሽ እግዚያብሔር ካንቺጋር ይሁን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግና ጀግና ጀግና ሄለን🎉🎉🎉❤🥰 ብርቱ እግዚአብሄር ከነልጆችሽ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥሽ🙏🙏🙏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      እባካችሁ ጀግናና ጀበና ለዩ የማንንም ፈሣም ፋንዲያ ወራዳ ሸርሙጣ አሮጊት ጀግና ገረመሌ እያላቹሁ አትጃጃሉ 😏

    • @ethiosafezoneethio8688
      @ethiosafezoneethio8688 18 วันที่ผ่านมา

      ኮመንቱን ከመደጋገምሽ የተነሳ የሷ መተንፈስ የሚያንገበግብሽ መሆኑን አውቀናል:: ይሄኔ ህይወትሽ ዝብርቅርቁ የወጣ ነው:: በምን አወቅሽ አትይኝም:: ምቀኛ ነሻ::ምቀኛ ሰው ልቡን ፈጣሪ ያይበታል:: እናም በኑሮው ይከፍለዋል:: ሄለን በኛ ሀገር ሆኖ እንጂ በሌላው አለም ብዙ ልትመሰገን የሚገባት Iron Lady ንት::

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 หลายเดือนก่อน +2

    love u all ❤እንወዳችዋለን ❤🙏 watching from Dubai

  • @mulumebetwoldegiorgis5797
    @mulumebetwoldegiorgis5797 หลายเดือนก่อน +9

    ጋዜጠኛ ጥያቄ ጥይቀህ ሳትጨርስ እንደገና ትጠይቆቃለህ እስክትጨርስ ጥይቅ

  • @elleniaklilu6710
    @elleniaklilu6710 หลายเดือนก่อน +2

    Helu ye Tebareki God is rewarding you 🙏🏽

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 หลายเดือนก่อน +5

    ይህች ሴት ስታወራ ብትውል ቁጭ ብዬ አዳምጣታለሁ። ደስ ነው የምትለኝ።
    💪💚💛♥️

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 หลายเดือนก่อน +2

    very beautiful and strong person

  • @AbebaGhiwot-t2f
    @AbebaGhiwot-t2f หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ስብእና ያለሽ ጠንካራ ሴት ጠንካራ እናት ለብዙ ሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችይ ጀግኒት። ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @AbiKassa-dw5xn
    @AbiKassa-dw5xn หลายเดือนก่อน +5

    ተባረኪ እህቴ በርቺ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 หลายเดือนก่อน

    ሄልዬ ጀግና እኮ ነሽ ደሞ ቆንጆ ያራት ልጆች እናት ስወድሽ አይ ወንድ ጥላሁን ጉግሳ ምን ልሁን ብለክ ይችን የመሰለች የልጆችህን እናት ቆንጆ ትተክ ሌላ ተመኘክ ይገርማል ሄልዬ ገና ወጣት ነሽ ስታምሪ ይመችሽ❤❤❤

    • @አሐል19
      @አሐል19 29 วันที่ผ่านมา

      ቀድማ የተለየችው እርስዋ ናት

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ነሽ በርቺ 🌷

  • @lemlembaby
    @lemlembaby หลายเดือนก่อน +2

    እዴት እደምወድሽ ከድሮ ጀምሮ ፡፡ እናትነት ከእቅልፍ ጠዋት ከመነሳት ጀምሮ አገላለፅሽ❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ሸርሙጣ ሸርሙጣን ባይወድ ነበር የሚገርመኝ 😏የስራ ባልደረባሽን በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ አንቺ እበት ደንቆሮ 🤮

  • @harenetalo305
    @harenetalo305 หลายเดือนก่อน +6

    What is the importance of introducing her as the X wife of Mr X, while she has a lot of achievements on her own? …..

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት አሁንም ይጨምርልሽ ልጆችሽም ይባረኩልሽ ስላም ጤና ላንቺ

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 หลายเดือนก่อน +1

    ,HELUYE ❤❤❤❤❤ Yene Wed Berchlgn ❤❤❤

  • @FAFENET
    @FAFENET หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት ነች💪

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez nesh Geta ke Gonish nwu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 หลายเดือนก่อน +4

    You are beautiful ❤

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት ልጆችሽን ይባርክልሽ ጥሩስውየለም የለፋሽበትን ሊያወድም የሚመጣወንድነው ያለው ኢቶጵያውስጥ የለፋሽበትን እንዳታባክኝ ለልጆችሽቅርስ አስቀምጪ።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ፈሣም ፋንዲያ አለሌ ሸርሙጣ ሁላ ደግሞ እናንተ ከወንድ ትከሻ ላይ ከመቼ ወዲህ ወርዳቹሁ ታቁና ነው እሄ ሁሉ ማስጠንቀቂያና ማሣሠቢያ ?😏🤮እርሟን ብታፈላ ጋን ሙሉ አተላ አሉ ወየገጉድ

  • @banchigizedegu7108
    @banchigizedegu7108 หลายเดือนก่อน +2

    Barclen. ❤❤❤ Ehetachen

  • @ChristianAlebachewMetty
    @ChristianAlebachewMetty หลายเดือนก่อน +3

    ስሟ ነው መቅደም የነበረበት

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 28 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኒት ❤

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ተባረኪ ጀግኒት

  • @milan8639
    @milan8639 หลายเดือนก่อน

    Helen I really love your hair like this ❤

  • @Rahelgirma-dk6nu
    @Rahelgirma-dk6nu หลายเดือนก่อน +25

    ይገርማል ሁሌ ስታወራኝ ብትውል የማልጠግባት ሴት ናት ጀግኒት ተባረኪ

    • @Tabor810
      @Tabor810 หลายเดือนก่อน +3

      ምንድነዉ ጀግንነቷ፣ ትዳርን ሚፈታ ሰዉ ለምንድነዉ ምንወድሰዉ ሴቶች?

    • @HiwotDebebe
      @HiwotDebebe หลายเดือนก่อน

      ይዛው አትኤድ ጥላው ነው የምትሄደው ጌታ እየሱስን የግል አዳኝሽ አርጌው

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u หลายเดือนก่อน +7

    መጀመሪያ የራሷን ስም አስቀድም የቀድሞ ሚስት ከሁዋላ( በብራኬት)

  • @menabmercy6436
    @menabmercy6436 หลายเดือนก่อน +1

    Yene melekam Tenekara love you Heleyee❤

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ባትለያዬ ጥሩ ነበር

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh หลายเดือนก่อน +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 หลายเดือนก่อน +6

    ኢየሱስ ኢይሱስ ኢየሱስ ያ ድ ና ል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yesufadem2112
      @yesufadem2112 หลายเดือนก่อน

      ቀልዱን ትተህ የሚገድልህን ፈጣሪህን ተገዛ ሰው ሰውን አያድንም

  • @NewFlower-w2w
    @NewFlower-w2w หลายเดือนก่อน

    Good.

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 27 วันที่ผ่านมา +1

    ስካልፐ ትሬትመንት ያለችው ለውንዱች የምትስራው ታቶ ማደረግ ማለት ነው ፅጉር የነበረበትን ቡታ እኔ ሙክሬው ነበር ከስራችው በሃላ ግን ትልቅ እራስ ምታት አስቸግሮኛል ስለዜህ ይሄን ለማደረግ ያስባችሁ ጥንቃቄ በሃላ ከተስራችሁ በሃላ የረጅም ግዜ side effect አለው ።

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot หลายเดือนก่อน

    Helu konjo tenkara set 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ የኔ ዉድ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ሸርሙጣ ተባርኮ አያቅም 😏

    • @SamrawitMulachew
      @SamrawitMulachew หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MikeAsmare3308እንዴ አንተ ማነህ ግን ስለማታውቃት ሴት በዚህ ልክ ክብሯን ዝቅ አድርገ የምታወራው ባለጌ ንግግር ማንነትህን ይገልፀዋል ለነገሩ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🙏🙏 እጅግ ብርቱ ሴት! የምር የኖረች! ተባረኪልን።

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉ እባክሽ እኔ ነገርስ ነኝ ለልጆቼ ብዬ ስራ ትቼ ቤት ነኝ ያንቺን ስልጠና ወስጄ የራሴን መክፈት እፈልጋለሁ ከቻልሽ ነፃ የስልጠና እድል ብትሰጭኝ?

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ያክብርሽ ስለ ቀድሞ ባለቤትሽም ክፉ አታወሪም ትልቅነትሽን ይመስክራል በርቺ ጌታን በደምብ ያዢ እሱ ልጆቹን አይተዉም ።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ብታወራ ማናባቷ ያዳምጣታል እቺን ፈሣም ፋንዲያ አለሌ ጋጠወጥ ሸርሙጣ 😏🤮 ? ለዚህ የበቃቸውና የታወቀችው በሱ እንደሆነ እንዳትረሱት ከሱ በፊት ማናባቷ ያቃት ነበር እቺን ጥፍጥፍ ድፍጥጥ ነገር😏

  • @BisratGurmamo
    @BisratGurmamo หลายเดือนก่อน +3

    ስልክ ቁጥሩዋን ጻፍልን

  • @FoziFozi-t4j
    @FoziFozi-t4j หลายเดือนก่อน +1

    Wow

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf หลายเดือนก่อน +2

    Keep up and proud on you!I need to get male hair training pls

  • @lemlemhaftey3167
    @lemlemhaftey3167 หลายเดือนก่อน

    ገን በጣም ዉድነዉ በጠም ስስታም ነሽ ተንሽ ቅናሽ አደሪጊ ቡዙ ደሀ አለ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 หลายเดือนก่อน +2

    Gibez, may God bless you more. You gave me strength .

  • @looov-h1q
    @looov-h1q หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ፡እናት

  • @ChristianAlebachewMetty
    @ChristianAlebachewMetty หลายเดือนก่อน +3

    ግዙፍ ስብዕናና ችሎታ ያላት ሴት ለፕሮግራሙ ትክክለኛ ሠው።

  • @antenehmekonnen7183
    @antenehmekonnen7183 หลายเดือนก่อน

    ሂሉ ምርጥ ሰው

  • @erkikenew8219
    @erkikenew8219 หลายเดือนก่อน +1

    ታምራለች

  • @WubalemZewdu-w8q
    @WubalemZewdu-w8q หลายเดือนก่อน +1

    Tilik ye geta tsega alebish tseliy berch geta keanich gar new

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ሴት ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ❤❤❤❤❤

  • @haymanot-u4f
    @haymanot-u4f หลายเดือนก่อน +2

    የትነው

    • @TGTG-xg2ev
      @TGTG-xg2ev หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ታሪክ ግልፅ አልሆነምስዋ ልጆችዋን ብቻዋን ተቸግራ ስታሳድግ ባልዋ የት ነበር? ጥላሁን ጉግሳ ልጆቹንለማሳደግ ያልቻለበት ምክንያት ምንፍን ነበር? እንዴት ይህችን ሴት ብቻሽን ልጆቹን አሳድጊ ማለት የአባትነት ባህርዪ ነወይ? ይሄንንሳናውቅ ችግርዋን መናገር አልነበረባችሁም:: ሌላው ሲባል እንደሰማሁት በዚሁ ሶሻል ሚዲያ ፈረንጅ አገባች እሱም ሌላ ሚስት ያገባው ሄለን ሌላ ስለአገባች ነው ተብሎአል ግን ይህች ሴት ከንግግርዋ ብስለትና አሰተዋይነት አያለሁ:: ጎበዝና ጠንካራ ሴት መሆንዋን ንግግሮችዋ ያስረዳል:: ይች ሴት ውበትዋ ንግግርዋ ደስ የሚልናጥሩ ሚስት ነበረች ብዬ ማመን እፈልጋለሁ::
    ከዚያም በላይ ጥላሁን ጉግሳን ወድጌታ ያመጣችው እስዋ ነበረች ሲባል ሰምቻለሁ:: እኔ የሌላውን ሳይድ ሳልሰማ መፍረድ አይገባም እንጂ የራሴ ጥርጣሬ አለኝ::
    አንተ ጋዜጠኛ ግን ወይ ሙሉእን ታራክ አቅርብ ካልሆነ ሙሉ በሙሉ አታቅርብ:; ብፊት ተላልፎ ከሆነ ላላየነው summary ባይሆን ሊስጠን ይገባ ነበር::
    ግን ከስማሁት ወሬ ሄለንን ጥፋተኛ አድርጌ አስብ ነበር አሁን ግን ጥርጣሬዬ ሌላ ጥርጣሪ ፈጠርብኝና አጥሩልኝ::

    • @Lililove.-yz9xl
      @Lililove.-yz9xl หลายเดือนก่อน

      ልክ ነውኮ ጥላሁንና አሁን ያገባት እህታችን እንዴት በምን መስፈርት እንደተጋቡ የኔም ጥያቄ ነው ኒቆዲሞስ ሾው ላይም ጠይቄ ነበር ቃሉ ያገባ ሰው አይፋታ ቢለያዩ ግን ሳያገቡ ይኑሩ ይላል ታድያ ወንድም ጥላሁን ያውም የአራት ልጆቹን እናት ፈቶ ሌላይቱን ማግባት በምን መስፈርት ነው ???? ነው ለታዋቂዎች ሲሆን ቄሱም ዝም መፅሃፉንም ዝም ማሰኘት ይቻላል ??????? አንድም የቤተክርስትያን ፓስተር ሆነ አገልጋይ በነዚ ሰዎች ትዳር ጉዳይ ላይ ምንም አላለም ታድያ ነገ ወጣቶች እየፈቱ ቢያገቡ ልክ እንደዚሁ እንፈቅድላቸዋለን ወይስ እንገስፃለን ???? ጋዜጠኞቹ እንኳን ደፍረው ገባ ብለው መጠየቅ ፈርተዋል ። እኔ ግን እንደገና ሁሉም ነገር እንደገና ቢታይና የተሳሳተው ወገን ተሳስተሃል የቃሉን እውነት ጥሰሃል ተብሎ ቤተክርስትያን ለሌሎች ተጋቢዎች በጋብቻ ላይ ያላትን አቋም በግልፅ ማስቀመጥ እንዳለባት ይሰማኛል አለበለዝያ ግን ነገ እጥፍ ትግስቶችና ጥላሁኖች ማፍራታችን አይቀርም ይህም እንደ ቤተክርስቲያን ትልቅ ውድቀት ነው ።

    • @SamrawitMulachew
      @SamrawitMulachew หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ብለሃል ትልቁ ስህተት ትእግስት የተባለችው ሴት ጃፒ ቸርች ነበረች እርሱም እዛ ነበር ያው ዳጎስ ያለ አስራት ስለሚሰጥ እዬን ከባድ ሃጢያት ፅድቅ አደረጉላቸው ያችም ልጆቿን ማሳደጊያ የሌላት ሴት ስለሆነች ገና ለገና ሃብታም ስለሆነ የ4 ልጆችሁን እናት ምድረበዳ ላይ ጥሏት የመጣውን ሰው አፈፍ አድርጋ አግብታ ልክ በክብር የራሷን ሰው እንዳገባ የፎቶው ማአት ቸርች ውስጥ ሁሉ ፊለፊት ተቀማጭ ነበሩ ያው የሰው ቤት ስለሆነ ቸርችሁ ማንም ምንም አላለም እኔ በየሾዋ ስር ነው የምጠይቀው እሷም ደሞ ስለ ጋብቻ ስለ እጮኝነት ታቀርባለች የሰው ባል አግብታ ብቻ ሶፊያ ላይ የጮሁ ህዝበ ክርስቲያን ጋሽ ጥላውን ጋር ዝምታን መረጡ ደሞ እቺን የተባረከች ሴት ይተቻለሁ ፈረጅ አግብታበት እያሉ እና እኔስ ብሆን ከነልጆቼ ባዕድ አገር ጥሎኝ የመጣን ሰው ባሌ ነው ልል ኖሯል አለውልሽ የሚለኝ ባገኝ እተዋለው ደሞ አላገባችም እጮኛዋ ነበር ተውችው አጅሬ አብስሎ ስለነበር ዘሎ አገባት እሷን ብሎ አገልጋይ እግዚአብሔር በሴት ልጇ ይከፍላታል ትጠብቅ በዛ ላይ ትልልቅ አገልጋዮችን ታቀርባለች ነውሯን ለመሸፈን።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 29 วันที่ผ่านมา

      ትእግስት ማን ናት ? የታወቀች ሰው ነች ወይ ?

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos หลายเดือนก่อน +1

    Helen tadesss really I understood to let .Thank you .

    • @saraababa
      @saraababa หลายเดือนก่อน +1

      say instead
      I see what you mean
      I got your point.
      I understand you
      I got what you are saying

  • @meazamamo7389
    @meazamamo7389 หลายเดือนก่อน +1

    የሴቶች ፀጉር መስራት አይቻልም ወይ?

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነው የምትሉት ጥላሁን ምንም ሳይበድላት ፈርንጅ ወዳ ጥላ የኮበለለች የሰለጠነች መስሏት ዋጋውን አገኝች የጥላሁን ሚስት ማለት ክብሯ ነው ምንም እይጎዳትም ምንድነው የምታሽቃብጡት ጥላሁን ትልቅ ሞያ ያለው የተከበረ የእግዚአብሔር ሰው ነው ስትናገር ሚዛናዊ ሁኑ በመቀባባት ብዛት ነው እንዱህ ፈረንጅ የመሰለቺው።

  • @kidistkasa
    @kidistkasa หลายเดือนก่อน

    ሳይድ ኢፌክቱን ብትነግሪን

  • @banchigizedegu7108
    @banchigizedegu7108 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsgnalen Ehetachen

  • @tekaligndamena802
    @tekaligndamena802 28 วันที่ผ่านมา +1

    why you want to raise Tilahun's name?

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej หลายเดือนก่อน +2

    Gobez ena tenkara set berchi!!!!

  • @hanamarew
    @hanamarew หลายเดือนก่อน +6

    ሄለን ቤትሽንና ባልሽን ጥለሽ የሄድሽው አንቺ ነሽ። ከዛም ቀድመሽ የፈታሽውና ፈረንጅ አገባሁ ብለሽ ሶሻል ሚዲያ ላይ ፎቶ የለጠፍሽው አንቺ ነሽ።
    ብዙ ጠብቆሽ ጠብቆሽ ከዛ ጥላሁን ጉግሳም አገባ።
    እውነቱ ይሄ ሆኖ እያለ በንግግርሽ ግን በደል እንደደረሰብሽ ታስመስያለሽ።
    እግዚአብሔር ግን ሁሉን ያውቃል።

    • @getahulunchay3640
      @getahulunchay3640 หลายเดือนก่อน +1

      Wushetam tila alhedechim lijochuan sibsib Adriga new yenorechew esu new yale art alnorm eyale bichawan be sew hager yetewat

    • @hanamarew
      @hanamarew หลายเดือนก่อน +1

      @getahulunchay3640 ፌስቡክ ካለህ ሂድና ስለፈረንጁ ባሉዋ የፃፈችውንና ፎቶአቸውን ተመልከት። አለም ሁሉ አይቶታል እኮ።

    • @getahulunchay3640
      @getahulunchay3640 หลายเดือนก่อน

      @@hanamarew ke sint gize behuala newa esu menim sayredat art eyale sichemalek yemihon mesluat gebta neber.

    • @ethiosafezoneethio8688
      @ethiosafezoneethio8688 18 วันที่ผ่านมา

      @@hanamarewገና በመጀመሪያ ለፍች የዳረጋቸውንና ጥላሁን የሰራውን ለህዝብ ይፋ ላለማድረግ በዝምታ ጥላው የሄደች ብልህ ሴት ነች እንጂ ብታወራ ኖሮ ታሪኩ ይበላሽ ነበር::

    • @hanamarew
      @hanamarew 18 วันที่ผ่านมา +1

      @ethiosafezoneethio8688 ልጆችዋ ይናገሩ። እሱዋ እንኩዋን ስራዋ አሳፋሪ ነው። ለመሆኑ ፌስ ቡክ ላይ ፈረንጅ አገባሁ ብላ ፎቶ የለጠፈችውን አላየህም? አልጠግብ ብላ ጥሩ ባልዋንና ልጆችዋን እንዲሁም በቂ የሆነ ኑሮዋን ጥላ ጣሊያን ሀገር የሰው ቤት ሰራተኛ ሆነች። ከዛ አሜሪካ የሴሌብሪቲ ማሳጀር ሆነች። አልጋ ሲሉት አመድ ይሉሀል ይሄ ነው። መንገድዋ ሁሉ የስህተት ነበር። ገንዘብ ግን አግኝታለች። አሁን ግን በኑሮዋ መርካት ሲያቅታት እየወጣች እየገባች ተረጋግቶ ምንም ስለ ሄለን ሳያወራ የሚኖረውን ጥላሁንን ትነተርከዋለች። ምናልባት ካላየሁት በስተቀር ጥላሁን ስለሄለን ክፉም ሆነ ደግ ሲያወራ አልሰማሁም። አድካሚ ነች።

  • @EeEe-ri1wl
    @EeEe-ri1wl หลายเดือนก่อน +1

    አቀማመጥህን አሳምር

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው ግን ነገረኛ ነው።
    በጣም ጥሩ ስትል ውላ መጨረሻ መደምደሚያውን አበላሸች አምበጫረቀችው 😂😅።

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 หลายเดือนก่อน +1

    Temu yet new ebakih ekih melisign botawun nigeregn memar efeligalehu ebakih

  • @woine123
    @woine123 24 วันที่ผ่านมา

    ጥላሁን ጉግሳ የሚባል ሰውዬን ሰው እንደ አርቲስት እንዴት እንደሚያየው ይገርመኛል!
    የሚያስፈራ ደባሪ ቁመና የአራዊት ድምፅ ያለው::
    ሲናገር ይሉኝታ ,ብስለት የሌለው ያልተገራ ነው::

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 หลายเดือนก่อน +2

    Yet new adirashash ebakish memar efeligalehu yelijoch enat negn bet mehon bekagn mesrat efeligalehu ebakish ebakish ???

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew หลายเดือนก่อน

    የቀድሞ ባለቤትሽ አርቲስት ጥላሁን ጉግሳን ትተሽ የልጆችሽን አባት ሌላ ነጭ ጎረምሳ አፍቅረሽ እንድትሔጂ ያደረገሽ
    ምን ይሆን ?የያሽዉንም ።2ኛዉንም ባል ትተሽዋል ምድነዉ ችግሩ አንቺ ጋ ነዉ ወይስ ኧረ ነገሪን ለሌሎችም
    ለወደቁት መማሪያ እንዲሆን እኔ ፈርጄብሽ አይደለም የልብሽን ጌታ ብቻ ያዉቃል
    የዉጪ ትዳር ለአብዛኞቹ መስቀል ነዉ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 หลายเดือนก่อน +2

    Gagna. Nash

  • @MrAlem11
    @MrAlem11 18 วันที่ผ่านมา

    You’re doing well bringing the technology back to Ethiopia.
    But, you choose not to explaining your interviewer about
    scalp micro implantation. I’m not sure why?
    According to wiki, scalp micro implantation is “ A hair tattoo or scalp micropigmentation is a non-surgical, superficial cosmetic tattoo that gives the illusion of a close buzz cut hairstyle on a bald head or density to a thinning crown.
    ማለትም መላጣ ስውን በቀለም መንቀስ (tattoo)ነው.
    It’s up to the person to decide whether this works for him or not.

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 หลายเดือนก่อน +2

    Why was X husband mentioned? Attention or Revenge?😅😅😅

  • @TgkonjoBekele
    @TgkonjoBekele หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ አድራሻዋን እባካቹ

  • @feleeshetu6966
    @feleeshetu6966 หลายเดือนก่อน

    Play music የሴቶችን ፀጉር ስለማብቀል መስራቷን መጠየቅ ረሳህ 😮

  • @Mimimama07
    @Mimimama07 หลายเดือนก่อน +3

    She lool like bruce jenner

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl หลายเดือนก่อน

    Yene wude ke egziyabher ketelo bezih meder lai senenore kemenedesetebte teleku belejochachen desetegna mehone egziyabher kuberun hulu yiwused be enersu selasdesetesh!!!

  • @mekonnenlema5522
    @mekonnenlema5522 หลายเดือนก่อน +1

    እልህ ምላጭ ያስውጣል ቆራጥ ጠንካራ ለዛሬ ውጤት ታበቃለች

  • @kinfakebrom9561
    @kinfakebrom9561 หลายเดือนก่อน

    አንቺ እንደ ኢትዮጵያ እናቶች እንጨት ተሸክመሺ ብታሳድጊ ምን ትይ ነበር ነዋይ ናፋቂ ነሺ

  • @mershaabebayehu3095
    @mershaabebayehu3095 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው አንገበገባት ? አስር ግዜ ሚዲያ ላይ አትውጪ። ጥላሁን በቃ ሚስት አግብቷል ።አይሆንሽም እርሺው።

    • @ethiosafezoneethio8688
      @ethiosafezoneethio8688 18 วันที่ผ่านมา

      እራስዋ ፈልጋ የተወችውን ሰው ነው የምትንገበገብለት? በጣም አስተዋይ ሴት መሆንዋ ያስታውቃል:: ጥላሁን ጉግሳ የሚረግጠውን መሬት እንኩዋን ለይቶ የማያውቅ ነው::

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l หลายเดือนก่อน +16

    አቦ ይመቺሽ እንኳን ፈታሸው ጥላሁን ላንቺ አይመጥንም

    • @shimelisabera1158
      @shimelisabera1158 หลายเดือนก่อน +5

      ምን ያገባሃል አንተ ድንጋይ።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 หลายเดือนก่อน +2

      አይባልም ባለጌ! በሰው ሕይወት ጣልቃ ገብተህ እንኳን ፈታሽው፣ እንኳን ፈታሃት እያልክ መዘባረቅ አላዋቂነት ነው፣ ሰምተህ በዝምታ ማለፍ ነው ያለብህ፣ በማያገባህ አትግባ !!

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @mareshetethiopiawit4136
      @mareshetethiopiawit4136 หลายเดือนก่อน

      ሄሉ ፊትሽ ግን ልክ አይደለም ተወጥሯል

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl หลายเดือนก่อน

    Migerm new mecheresha lai yasetelalefshewu melket yenen hiwot midasese new enkelf saltegeb lelite 10 seat 9 seat eyetenesawu... ... ... le lejoche ... ... ...

  • @demesewgetahun1415
    @demesewgetahun1415 หลายเดือนก่อน +2

    Kersetose leban ayewdem anchin Belo pente gedeshi Gena aweraleshalhu

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ለፍቶ ሶያድግ ትቀናላችሁ።
      ምን አይነት ክፉ ሰው አለ ባካችሁ።
      እሷ እንደሆነች አምላኳ የሚወዳት ምርጥ ሴት ናት።💚💛♥️

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน +2

    የአበሻ ሴት መቼስ ቲንሽ ፍራንክ ስታገኝ አነጋገሯ ሁሉ ይቀየራል ለመፈለፋደድ ትሞክራለች😂

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 หลายเดือนก่อน

    Echi shermuta teklebiliba ahun bado kerech

  • @yembel1938
    @yembel1938 หลายเดือนก่อน +2

    ሙሉእመቤት ብያታለሁ ♥

  • @thevoiceofethiopia-9295
    @thevoiceofethiopia-9295 หลายเดือนก่อน

    What is VAT? Does she me ልጅ? If so, that is absurd

  • @abebechkanko2478
    @abebechkanko2478 หลายเดือนก่อน

    የጥላሁንን ለምን አትሰሪም?

  • @Hop930
    @Hop930 หลายเดือนก่อน +1

    Shermuta...ye lejenet baleshen men adrgosh new. you favored him . Hes much better person now. ye shermuta lej nesh.

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 หลายเดือนก่อน

      ባለጌ ራስህን ነው የሰደብከው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል

    • @mareshetethiopiawit4136
      @mareshetethiopiawit4136 หลายเดือนก่อน

      የጥላሁን ዘመድ መሆ አለብህ ምቀኛ ሽማግሌ በለው😂😂😂

  • @demesewgetahun1415
    @demesewgetahun1415 หลายเดือนก่อน +4

    Anchi leba yesew berr eyebelashi feared teyaleshi balege leba endatamenwat leba nate kendeb eseralhu eyalechi tememku tefahu eyalech berachenene yebelachew

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አርጋሽ ነው እማይዬ እኔ ኢትዮጵያ ብሄድ ቅንድቤን እሷ ጋር እሰራለሁ ብዬ አስብ ነበር

    • @simondebele4644
      @simondebele4644 หลายเดือนก่อน

      Betam yetelelyaye sewoch bendezeh ayenet neger azenewebatal weshetam nech yelalu aselekesa new yemayereba sera yemteseraw lezawem keshem sera be Haymanote sem teshefenew yezerfalu

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 หลายเดือนก่อน

      አትረቡም። ሰው ሲሰራ አትወዱም ትቀናላችሁ።
      ለፍታ ነው እዚህ የደረሰችው። በግድም ልስራችሁ አይልም። ፈልገሽ ካልሆነ እስዋ አታስገድ ድሽ። ነቀርሳ ናችሁ ምቀኞችዋ።
      👈👈👈😡😡

    • @FenetHailu-ww8si
      @FenetHailu-ww8si หลายเดือนก่อน +1

      አስተያየትህን በታረመ አንደበት ከነምክንያቱ ብትገልፅ:: ባየሁት ግን ቢያንስ ልጆችን ለቁምነገር ማብቃት ሊደነቅ የሚገባው ነው::

    • @EtneshEtnesh
      @EtneshEtnesh หลายเดือนก่อน

      Asemesay nechew abezaghew pintewch

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 หลายเดือนก่อน +1

    CHELEMAM BHON EKO ALBAKENEBSHM !

  • @wirohode506
    @wirohode506 หลายเดือนก่อน

    Min 10 gize were😂abezashe entoto enichet teshekemewu yasadegu min yibelu ke ferenj ga sitedeneshi alineber

    • @yes9254
      @yes9254 หลายเดือนก่อน +1

      Why do you put negative comment. She is very commeted mother.