ቀጥታ የአማራና ሶማሌ ክልል የህዝብ ለህዝብ ውይይት ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 185

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว +10

    በርቱ ወገኖች ኢትዮጵያን ከገባችበት መከራ አውጡዋት ፣ ወንድማችን አቶ ሙስጦፋ በአንተ ትልቅ ተስፋ አለን።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ ሙስጠፌ ታላቅ ሠዉ ነዉ አላህ ይጠብቀዉ ኢትዮጵያዊ ጀግናነዉ እድሜና ጤናን መሪነትን እንመኝላታለን በቅርብ ስላወቅሁት ታላቅ ክብር ይሠማኛል !!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ያሁኑ ተናጋሪ ታሪክን በቅጡ የተገነዝቡ ታላቅ ሠዉ ኖት ከፍተኛ ክህሎት ያሉዎት ታላቅ አስተማሪ ጀግና ኖት ሃያሉ ዓምላክ መልካም ጤናና እድሜ ይስጥዎት እንላለን !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና የምክር ቤቱ ተወካይ አንድነታችንን እናጠንክር እንተሳሰብ እንፈቃቀር እንፈላለግ ያናያ ብቻ ነዉ የሚያዋጣን !!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ውድ ሙስጠፌያችን የሶማሌን ህዝብ ማስተዳደር ብቻ ሲሆን ታብያችን በሁዋላ ሃገር መምራት ከፍተኛ ክህሎት ያለዉ ድንቅ ራእይ ያለዉ ታላቅ ሠዉ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!አላህ ይጠብቅልን !!!!!!!!!!!!!!

  • @zebibamohammed4048
    @zebibamohammed4048 5 ปีที่แล้ว +29

    አቶ ዮሐንስ ቧ ያለው ከሴረኞች አላህ ይጠብቅህ ለአማራ ብሎም ለኢትዮጰያ ተስፋ ነህ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ የሚያምር ውይይት ቀጥሉበት ከሌሎች ኢትዮጵያዊንም ጋር 👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @elias2906
    @elias2906 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋው Amazing professor ፍቅሬ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 5 ปีที่แล้ว +10

    እምየ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ኑሪ ሰላም ፍቅር ለወገኔ

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ፣፣፣

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      አመ፫ን አላሁም አሚን

  • @tedrosefetene1248
    @tedrosefetene1248 3 ปีที่แล้ว +1

    Sir mustafi we need thiuzends like you in our country.we all must stand by you.!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ነዉ አንድነት የሚያዋጣንም እኝህ የሶማሌ አባት በግልጽ እንዳስቀመጡት ነዉ ለኢትዮጵያም የሚያዋጣን የሚበጀን አድነታችን ፍቅራችን አንድ ሆነን በህብረት ሁነን በእኩልነት በፍቅር በመተባበር እንድ ሁነን መጉዋዝ መተሳሰብ መደጋገፍ ብቻ ነዉ የሚያዋጣን !!!!!!!!!!!

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 3 ปีที่แล้ว

    ሙስጠፌ እግዛብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ምነው የኢቶጲያ መሪ ብትሆን እነሙስጠፌ እራሳችሁን ጠብቁ ።

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 5 ปีที่แล้ว +6

    አቶ ዩሀኒስ አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ።እናምፕስግናለን

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 5 ปีที่แล้ว

      ወይ ጀግኖች ወይይታችሁ ደሥ ሢል እውነተኛ ኢቲጰያነት ደሥ ሢል ኢቲጰያነት ይለምልም ጀግና ሙሥፀፍ በርቱ በርቱ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ታላቅ ንግግር ተሶማሌ አባታችን ይህ የተጀመረዉን ኡንድነት ተሁሉም ብሄረስቦች ጋር በመፈቃቀር በመተሳሰብ ተቀጠለ የማትበገር ጠንካራና ልማት እድገት ላይ እተኩረን አድነታችንን ማጠናከርና ሃገራችንን ማልማት ማሳደግ ማብልጠቅግ ሠላምችንን ማጎልበት ብቻ ነዉ የሚገባን ይህን ህውሃት የተባለ የ27
    ዓመታት ብዝባዢ ዘራፊ ከሃዲ የባንዶች ስብስብ የከፈተብንን ጦርነት ባቸናፊነት ተወጥተን እኒህን ያበዱ ውሾች ተውድ ሃገራችን ተመነጠርን በሁዋላ
    ያም አይቀሬ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናዉ ፕሮፌሠር ታላቅ ኢትዮጵያዊ ፍቅሬ ቶሎሳ መጥሃፍዎንም አንብቤአለሁ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ታላቅ ምሁር ጀግና ኢትዮጵያዊ እናከብሮዎታለን እናከብሮታለንም !!!!!!!!!!

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster24 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙስጠፌ, God bless you... I can say U are my leader.... Coz you talk straight forward, I'll see u on the top🙏

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes6580 5 ปีที่แล้ว

    የሱማሌ ክልልና የአማራ ክልል ከተንኮሎኞች ከሴረኞች ይጠቡቃችሁ እግዚአቡሄር

  • @richardstachura9697
    @richardstachura9697 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ግምትክ ውስጥህ የሚልህ ትክክል ነው እኔ ያደኩበት እግር ኢሳ ጐሳ ሱማሌዎች ይነግሩን
    ነበር ጥንት ሴት ቅምአያታችን አማራ ነች ሎሚ ትባላለች ብለው ይነግሩን ነበር ፡ዛሬ ይህንን አስታወስከኝ እገር ውስጥ ብሆን ኖሮ እኔም ተገኝቼ እናገር ነበር።

  • @mulukenabebe6055
    @mulukenabebe6055 5 ปีที่แล้ว +7

    ይሄ መድረክ አጅግ ሊበረታታ ይገባል :: ሶማሌወች ሁላችንም የአማራ ሕዝብ በአውነት አንወዳቹአለን :: የአማራ ሕዝብ ጥንትም በራሱ አፀወች ሲበዘበዝ አና ሲጨቆን የኖረ ሕዝብ ነዉ :: ያማራ ሕዝብ ተጨቁኝ አንጂ ተጠ ቃምወች አልነበረም :: ሁላችሁም ይህን ያማራ ሕዝብ ብትረዱት ጥሩ ነዉ :: አናመሰግናለን

  • @belaynew2181
    @belaynew2181 5 ปีที่แล้ว +5

    የፈጣሪ እጅ የነበረበት ልብን የሚነካ ውይይት ነበር ተባረኩ።

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 ปีที่แล้ว +1

    Great and inspiring gifts to our beloved brother Mustefe Muhamed. Well, Mustefe has made history by defending Human Rights and the Unity of Ethiopia at a very difficult time. Let me thank the great Amhara people for showing their sincere love and respect for Mustefe. When Amharas love from the bottom of their heart there is no limit for their loyalty to their genuine friends!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

    AMARA PEOPLE💕 SOMALI PEOPLE

  • @azebbiru1572
    @azebbiru1572 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ወገኖቸ!!!ያለፈው ሆኗል የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም😔😔💪💪

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ውብ አርኪ ትእይንት ውድ ሙስጥፌ ተዕብይችን ሁለት ምርጫ በሁዋላ እጩ አድርገነዋል ሃገርን ለመምራት !!!!!!!!!!!

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 3 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ ሰዎች እንደዚህ በሚዲያ በሰፊው ለህዝብ የሚሰራጭ ዝግጅት ላይ ሲወጡ የሚናገሩትን ማሰብ ይገባል። ዝም ብሎ ወሬ ለማጋነንና ኦ ለማስባል ያልተረጋገጠ ወሬ ተብሏል ብሎ መናገር ተገቢ አይደለም። ሰው ይህን ያልተረጋገጠ ሰው ሰውን በላ ያውም ልጇን የሚል ያልተመዘገ እንደታሪክ አርጎ ማውራት ሰዎች ይህን ይዘው እንደእውነት ታሪክ እንዳያሰራጩት መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

  • @tinsaeamekuria467
    @tinsaeamekuria467 5 ปีที่แล้ว +6

    የሰው ልጅ ሰውን አስማምቶና አስታርቆ ለማኖር ሲናገር በጣም ደስይላል ።

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
    @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ 5 ปีที่แล้ว +5

    ልክ ነው የኢትዮጲያ ሶማሌ ሳይሆን አማራ ክልል እንድሚባል ሁሉ ሶማሌ ክልል መባል አለበት በሀሳብ ሁሉም አንድ መሆን አለበት በርቱ

  • @keftam
    @keftam 3 ปีที่แล้ว

    ዓላማው ትልቅ ቅንጅቱ የጠጅ ቤት። አሁን ሶስተኛው ሰው ይናገር። ስሙ አይታወቅም። ተናጋሪውም እራሱን አያስተዋውቅም። ግን የሌሎቹን ክቡራን ስም ይዘረዝራል።
    ሶማሊያንና የሶማሌ ክልልን እንኳን እጣርተው የማይለዩ ሰዎች እንደ ፅሑፍ አቅራቢዎች ተጋብዘዋል። ታዲያ እነሱ ይህንን እንኳ አጥርተው ካላወቁ ተራው ሕዝብማ እንዴት ብሎ!

  • @gizachewzegene6660
    @gizachewzegene6660 2 ปีที่แล้ว

    ወገኖች መሰዳደብ ችግር ፈች አይሆንም ፣ነገር ግን ሰው ሰውበመሆኑ ብቻ ክብር ያስፈልጋል ፣ ስለዚህ ከመጥፎ ተግባር ምንም ስለማይተረፍ መልካም ነገር እንስራ ፈጣሪም አይወድም ።

  • @ethioertube2901
    @ethioertube2901 5 ปีที่แล้ว +4

    አንድነት ሃይል ነው፡፡

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ ሁሉንም ክልል እንደዚህ አቀራርቡት ፡ወደፊት እንቅፋት ስለሚገጥመን በቶሎ ሁላችንም በአንድነት መቆየትና ለክፉም ግዜ በአንድነት መዘጋጀት ግዴታችን ነው ፡እኛ ኢትዮፕያኖች በደም የተቀላቀልን ነን ንፁ ብሔር የለም ፣ እራሳቸው ሱዳንና ሶማሊያ ኢትዮፕያኖች ናቸው ፣ ደግሞ የሰው ዘር አመሰራረቱ ምስራቅ አፍሪካ ኢትዮፕያ ውስጥ ነው፡ ከሆነም ሁሉም የአለም ሕዝብ ኢትዮፕያዊ ናቸው ማለት ነው፣ በርቱ።

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 3 ปีที่แล้ว

    የኦጋዴኑ የፋሽስት ጣሊያን አርበኛ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ።💪💪💪🔥🔥☘️☘️👌👌✌️✌️✌️🌺🌺🌺♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Maryam-gg5ge
    @Maryam-gg5ge 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ትኩረት ለውሎ ህዝብ ፍትህህህህህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለወሎ ህዝብ እረ ተው አለቀ ወሎ ተው ሠሚ የለም ወይ ታረደ ንጹሁ ኡፍ እህ

  • @mulomulo1211
    @mulomulo1211 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤👍

  • @enenegn3484
    @enenegn3484 5 ปีที่แล้ว +3

    Lifelong relationship of Amhara and somali people

  • @muluzerefu7480
    @muluzerefu7480 3 ปีที่แล้ว

    ሽመልስን አሳራጅ ረፈናቃይ ነው እግዛብሔር ሽመልስንና አብይን የመለሰቀቀ ይስጣቸው

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว +1

    You’re the good father and speaker

  • @almez746
    @almez746 5 ปีที่แล้ว +3

    I believe Ato Mustfa will bring positive change in Ethiopia if he get support from Abiye.

    • @Shimbir33
      @Shimbir33 5 ปีที่แล้ว

      Your are Dreaming The Only enemies we Have is Habasha I want to know this meeting is Only Mustafe

    • @aaabbb-xx1tq
      @aaabbb-xx1tq 5 ปีที่แล้ว

      ዝም በይ ሌባ ጋላ አብይ የገባበት ሬሳ እንጂ ሰላም አያመጣም። አብይ እንደ ይሁዳ ወዳጅ ነስሎ ገዳይ ነው። ምስጦፋ ከሰይጣኑ አብይ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes6580 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአቡሄር መንፍስ የታገዘበት ትልቅ ውይይት ደስ ይላል

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤አቶ መስጠፌን እና አቶ ዮሐንስ ሁሉንም ሙሁራን እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ጅምር ነው በሁሉም በኢትዮጵያ አካባቢ ይህ መጥፎ ታሪክ እና የዘረኝነት በሽታ ከኢትዮጵያ ምድር እንዲጠፋ በርቱ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ይህን እውነት ሊረዳ ይገባል ያለፈ ታሪክ ይዞ ወገኑ ላይ የሚጨክን ኢትዮጵያዊ ውጣ ፣ልቀቅ የሚል በጣም ኋላ ቀር ማገናዘብ የማይችል ነው ።ዛሬ አቶ ሙስጠፌ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የቆሸሸ ታሪክን መጥረግ ጀምረዋል ሁላችንም ከመጥፎ ሀሳባችን ወደ እውነተኛ ማንነታችን ልንመለስ ይገባል። በሌላ አካባቢ ያላቹ ባለ ስልጣኖች ምን ታስባላችሁ??? እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @saifallmazrouei3531
    @saifallmazrouei3531 5 ปีที่แล้ว +10

    I love you so much Ethiopia amahara and Somalia ♥️♥️♥️

    • @selamawitghebre6143
      @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว +1

      We love you too my brother💕

    • @liyakasa6595
      @liyakasa6595 5 ปีที่แล้ว +1

      Egam wedddd

    • @saifallmazrouei3531
      @saifallmazrouei3531 5 ปีที่แล้ว

      @Hobbs Thomas no i love you so much amahara ethiopa and Somalia I love you so much Ethiopia amahara amahara

    • @saifallmazrouei3531
      @saifallmazrouei3531 5 ปีที่แล้ว

      @Hobbs Thomas whay??

    • @liyakasa6595
      @liyakasa6595 5 ปีที่แล้ว

      @Hobbs Thomas you are not sumala you are agama

  • @bahagjshs1305
    @bahagjshs1305 5 ปีที่แล้ว

    ዋውዩሀንሥ ለካእንዲህበሣልእናጄግናሠውነክለካእግዛብሄር ይጠብቅህ ከጋላአይንከፂላአይን

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 3 ปีที่แล้ว

    ይህን ስብሰባ አሰባስቦ ከተለያዩ ሐቅን መሰረት ያደረጉ ተናጋሪዎች የብዛኛውን ልብ ኮርኩሮ የጋራ የሆነውን ሀሳብ ሰላንጸባረቁ የጉባኤው የጋራ ሀሳብ ሆኖ የጉባኤው እምነት ሆኖ በመቅረቡ ታሪካዊ ነው ብዬ እገምታለሁ።

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 3 ปีที่แล้ว

    ሙሰጠፌ ፍቅር ነው ይገባዋል የኔ ደርባባ

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 5 ปีที่แล้ว

    ግልፅ ንፁህ የሕዝብ ለሕዝብ የማቀራረቢያ ጅማሮ። ተባረኩ አቦ!!!

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 5 ปีที่แล้ว

    Mustefa is a wonderful human being in the future Mustefa will be Ethiopian leader

  • @hayathuceni5143
    @hayathuceni5143 2 ปีที่แล้ว

    ሙሥጠፌ የሠዉሠር ሥወድህ 🐆🐆🐅🐅🐅🦅🦅🦅💔💔💔💔🐅🐅🐅

  • @jimmyallen4360
    @jimmyallen4360 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ
    @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ጁታ ከአማራ ይውጣልን ንጹሀንን አይረድ

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 5 ปีที่แล้ว

    ሀገር እንድትኖር እያንድንድህ ስለ መልካም አስተዳደርና መልካም መሪ አስብ እግዚአብሔር አማራን ካለሐገር አልፈጠረውም ትውልዱ እንዲጠፋ የሚሹ ግን ወየሁላቸው። እግዚአብሔርን የሚፈራ እውነትን ይናገራል ፣ እውነትን ይመሰክራል ፣ እውነት ትውልድን ይመራል።

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว +6

    Mostf just he believed just human being god bless his way

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

    Mustapha MOHAMED UMER ✅

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 3 ปีที่แล้ว

    አንለያይም አንለያይም እስከወዳኛው

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 5 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ውይይት ነው

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን አይነት ምልልሰ ምንድነው መንግሥት ሥራው ነው ጥያቄ መንግሥትን ልተጠይቀ ሰትሞከር አንቸ ምን ሠርተሃል ጥያቄ የትም አያደርሰም ከመከፋፈል በሰተቀር ይሄንን ጠላቶ የሚፈልጉት

  • @hailgebrailalemu7155
    @hailgebrailalemu7155 3 ปีที่แล้ว +1

    እአብዲሳ እንኳ ክፉ ዘረኛ ነው ከሙስጠፊ ጋር ምን አገናኘው እሄ ኩታራ ረጅም እድሜ ለሙስጠፊ እሄ ሁሌ የበታችነት የሚሰማው ደካማንሰ ማነፃፀር ሙስጠፊን ማሳነስ ነው

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia7468 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በርቱ

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ወልደያ ነኝ የት ሰፈር ነሺ

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 3 ปีที่แล้ว +1

    Yestana erefitima arigaju malet shinitibat derisehi meste maletieu .ezihare yimistie afegubia .. Enemu reestirum derisha ewedalehu.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 5 ปีที่แล้ว

    አማራዎቹ ብድህነት የተራቆቱ ናቸው..ያውም እኮ መሪዎቹ ናቸው.ህዝቡ ምን ይመስል ይሆን.።

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ

  • @richardstachura9697
    @richardstachura9697 3 ปีที่แล้ว

    ከቅርበታችን ብዛት ወንድሞቻችን ብሄራው ውትድርና ሲያሳድዳቸው ገጠር ወሰደው ይደብቁልን ነበር ፡ አይዶራና አስቡሊ እሚባል ቦታ አመስግኑልኝ።

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 5 ปีที่แล้ว

    Musetefe❤️❤️❤️❤️👌👌👌😍😍👍👍👍👍💕💕💕💕💕

  • @fatimadjamal8647
    @fatimadjamal8647 5 ปีที่แล้ว

    አማራ ሰዉን ሲወድ አላየንም የአማራ ፍቅር በጥቅም ላይ የተመሰረተ ነዉ ይቺ 100 ሚልየን ያልሰራችዉ ስራ የለም

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 3 ปีที่แล้ว +1

    Le ertirea hizibi alebelajum leisure amet 100000 belaju.kene key anajina keybahirajin..

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
    @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ከአስርቱ ትእዛዛት ሰንበትን አክብሩ ተብሏል ። ችግኙ ከሰኞ እስከ አርብ ድርስ መተከል ይችላል

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ
    @መቅደስአበበ-ቸ6ጐ 5 ปีที่แล้ว

    ዮሐንስ ቧያለው ጀግናየ አይዞህ በርታ ከአብይ ሴራ ይጠብቅህ
    የአማራ ክልል መሪ ቢሆን ምርጫየ ነው

    • @tiacell8020
      @tiacell8020 5 ปีที่แล้ว

      Bitam. Einem. Mircaye. New

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 3 ปีที่แล้ว +1

    100 tank 100 terakitor yishalalaju. Abessina lemilem newu..

  • @lilamohammed2474
    @lilamohammed2474 5 ปีที่แล้ว +8

    አቶ ባያያለው ከሽረኞችሴራይጠብቅህ

    • @yarab4997
      @yarab4997 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 3 ปีที่แล้ว

    ለዚህም የሱማሌው መሪ ሙስጣፌ በአራያነት በመቅረባቸው የጉባኤው ኮከብ ሆነው ቀርበዋል። ስለሆነም የሱማሌው ክልል ሊኮራ ይገባዋል።

  • @sameramohammad824
    @sameramohammad824 5 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብሞትበቃበለን ሰላምለኢትዪጳያ

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว +2

    ሱማሊዎች ቋንቃቸው ደስ ሲል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว

    ችግኝ ለመትከል ደግሞ ሰንበት ነው ይባላል አንድም ወደ ችላ ያስቀረን ይሄ አስተሳሰብ ነው

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 5 ปีที่แล้ว +1

    let all Ethiopian enemies hear this, for Somalis, the unity of Ethiopia is their #1 priority. I hope Oromo activist will come out of their stone-age thinking and be civilized like Somalis.

  • @tiacell8020
    @tiacell8020 5 ปีที่แล้ว +1

    Mustefe. Mehemed💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว

    You’re good explain to people

  • @serkalemdj5007
    @serkalemdj5007 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ዪሀንስ ቧያሌው የአማራ ክልል ፕሬዝዳት ቢሆን ብየ ተመኜው የዶ/አባታቸውን አላማና ፈለግ የያዘው እሱ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችን ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት ውይይቶች ከሁሉም ክልሎች ጋር እያደረጋችሁ ፍቅር በፍቅር አድርጉን እስኪ አላህ ሰላም አምጣልን

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewunetineh key baher ye ertirea newu batihi bija stebike.enam ashimelashi engineers.

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ ያረብ ዘረኚነትን አጥፋልን

  • @harisabdulbasit4964
    @harisabdulbasit4964 5 ปีที่แล้ว

    great

  • @awokeaya7909
    @awokeaya7909 5 ปีที่แล้ว

    Thanks too much All

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 3 ปีที่แล้ว

    Did you mean ሽመልስ ኮርማው?

  • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ
    @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ 5 ปีที่แล้ว +1

    የሱማሌ ወንድማችን ናልን ብቸና

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    አንጠራጠርም !!!!!!!

  • @eke1914
    @eke1914 5 ปีที่แล้ว

    This man really very good job

  • @estifanosghebrezghi3526
    @estifanosghebrezghi3526 3 ปีที่แล้ว +1

    Tiezaz yesibihat eebihat General yekewun sumu 1945 p 🇺🇸 yenagerewu p ruzibert..

  • @getachewmohammed5965
    @getachewmohammed5965 5 ปีที่แล้ว

    sir Yuhannes Buyalew is transformational leader then he can be change the real problem of Amhara region people

  • @hrhjoranimohabte-jesus2633
    @hrhjoranimohabte-jesus2633 3 ปีที่แล้ว

    Bless you all 4 ever Amen
    The arc of the Covenant Omniversal Law= DO NOT KILL= if you kill you die
    # Stop the Genocide Now! Kill the kilkers First (Pre Emptive Security= Dnsure Rule of law
    No Distraction, No Genocide Never!

  • @KingsTVCa
    @KingsTVCa 5 ปีที่แล้ว +1

    we love u ኑሩልን

  • @elias2906
    @elias2906 5 ปีที่แล้ว +2

    ለምንድነው እየተደመጠ የሚቆራረጠው ወሳይኙ ቦታ ላይ? በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ
    @ከክርስቶስፍቅርማንይ-ኈ5ነ 5 ปีที่แล้ว

    ኢቶጵ (እትዮጲያ) ድንቅ ስም ነው ። ለዘላለም ትኑርልን የአንድሰው ዘር እንድሆነ አውቆ መከፍፈልን ትቶ አንድ ( የኢቶጵ) ዘርምሆንን ማወቅ ይገባል።

  • @ashenafilambebo6696
    @ashenafilambebo6696 3 ปีที่แล้ว

    ፈጠር አድሜና የምድርን ሁሉ ስልጠን ይስጠችሁ ጮማዎች!!!!❤️

  • @daniboyharar
    @daniboyharar 5 ปีที่แล้ว

    የሀንስነም ሙስጠፋ በጣም ነው የምወዳቹሁ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 ปีที่แล้ว

    ኘ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳ በየስብሰባው ላይ እየተገኘህ ታሪኩን ለረሳው ኢትዮፕያዊ አስተምርልን እናመሰግናለን በርታ።

  • @ganaahmed3645
    @ganaahmed3645 5 ปีที่แล้ว

    የፍቅር ልብስ ያዲርግልን

  • @اتنتتاللب
    @اتنتتاللب 2 ปีที่แล้ว

    ሽመልሰ አብድሣ እንካን በደም ተጨማልቃል በአማራ ንፁሃን ?

  • @አቀስታደርቶጋዳ
    @አቀስታደርቶጋዳ 5 ปีที่แล้ว

    ልዩ ዮን

  • @bouchrabaghdadi2504
    @bouchrabaghdadi2504 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙስጠፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በተለይ ከአብይ

    • @addismyway64
      @addismyway64 5 ปีที่แล้ว

      ምን ዓይነት የሞትክ በክት ነህ? ያለ አባት በሴት ልጅ እጅ ያደገ የዝሙት ልጅ አነጋገርና አሽሙር ነው የምታወራው::

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከአብይ አዉሬዉ

    • @ethiopfrste5045
      @ethiopfrste5045 5 ปีที่แล้ว +2

      @@addismyway64 እዉነት አዉ ከአብይ እባቡ አላህ ይጠብቀዉ

    • @tedohabesha4131
      @tedohabesha4131 5 ปีที่แล้ว

      @@addismyway64 በሴት ማደግ ዘላን ያደርጋል ደንቆሮ መሃይም

    • @tiacell8020
      @tiacell8020 5 ปีที่แล้ว

      @@addismyway64 🤮🤮🤮👹👹👹👹👹🤮🤮🤮👹👹👹👹👌

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህን ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂዎች ውሻዉን ከሃዲ የባንዳ ስብስብ እኒህን ከሃዲ ሃገር ከሃዲዎች ባስቸኩዋይ አምክነን አድነታችንን ዓላማችንን አሳክተን ወደ እድገት ወደ ልማት ወደ ብልጽግና መጉዋዝ ብቻ ነዉ ያለብን በኒህ እኩይ ከሃዲ ባንዳዎች መቃብር ላይ ሌላ አማራጭ የለንም !!!! !!!