Betoch - "አርቴፊሻል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ
    @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ 5 ปีที่แล้ว +445

    ያገሬ ልጆች እሥኪ በቤቶች ይሁንባችሁ👍ተጫኑልኝ ደሥ ይበለኝ በጣም ድብር ብሎኛል

    • @Marakitube
      @Marakitube 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ኮሜንትም መርቄሻለው

    • @tijige5974
      @tijige5974 5 ปีที่แล้ว

      Ayzoshe..leka enene bech maselogne nber yedebergne nger gn eziche alem ley yemenoru hulume seaw chiger west enda miyalefu min gezm marest yelabenime !!!!

    • @alemayehumammo2261
      @alemayehumammo2261 5 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ!

    • @almazalmaz6174
      @almazalmaz6174 5 ปีที่แล้ว

      ሀይ

    • @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ
      @ኡሙቢላል-ጠ8ኈ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ እኔን ድብር ያድርገኝ

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 5 ปีที่แล้ว +80

    በሂወቴ የምፈራው ነገር ቢኖር እባብ ነው
    ጌታዬ ከድኒያም ከአኬራም ፈተናው ይጠብቀን

    • @الحمدالله-خ2م
      @الحمدالله-خ2م 5 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @As-ft9lz
      @As-ft9lz 5 ปีที่แล้ว +1

      @@الحمدالله-خ2م ክክክ

    • @abdulrahmanalghfari8298
      @abdulrahmanalghfari8298 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @ሞሚሚዲያ1
      @ሞሚሚዲያ1 5 ปีที่แล้ว

      አሚን እኔም በጣም ነዉ ዬምፈራዉ ወላሂ ሀታ በህልሜ መቶ ጮሄ ቤተሰብ ደንግጦ ያዉቃል ኡኡኡፍ አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @munamuhammed8932
      @munamuhammed8932 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ነው የምፈራው ሱብሀን ኣላህ

  • @የቅዱስሚካኤልነኝ
    @የቅዱስሚካኤልነኝ 5 ปีที่แล้ว +586

    ዛሬ እናቴን አገኘሀት ደስ አይልም ተመስገን 💋💋💋💋💋እማየ እወድሻለው እናቱ የሚወድ ላይክ ሳይገጭ እንዳያልፍ

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว +1

    እይ አሜንየአዝናናሽን በእውነት. ዛሬደሞ በጣም አምሮብሻል እግዝአብሄር ያሳድግሽ የኔልጅ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ለ3ሐ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ለ3ሐ 5 ปีที่แล้ว +121

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ወይኔ እንዴ ዛሬ ስቄ አለውቅም በተለይ ና በጣም አሳቀኝ ግን መልካም ያአፍጥር ግዜ በላይክ አፍጥሩ

    • @mimitesfay2231
      @mimitesfay2231 5 ปีที่แล้ว +2

      Enam betam new yesakute

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 5 ปีที่แล้ว

      ነጃሳ ምግቡን ማን ይዞብን በላይክ የምናፈጥረው እእእ

    • @taebataeba5764
      @taebataeba5764 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጲያዊት ነኝ ሃሃሃሃሃሃሃዋለህእኔእረሱጎሮሮዬእስክደርቅነዉያሳቁኝ

    • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ለ3ሐ
      @ኢትዮጲያዊትነኝ-ለ3ሐ 5 ปีที่แล้ว

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አይባልም ገመድ አፍ ።

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ እውይ ፁመሽ ሙተሻል ምን አሰደበሽ እስኪ

  • @getamesaymerewa3152
    @getamesaymerewa3152 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ድራማ በጣም ደስ ይላል ባይቋረጥ ጥሩ ነው። ❤❤❤❤❤

  • @emukertatawaenatennafaki7195
    @emukertatawaenatennafaki7195 5 ปีที่แล้ว +330

    በእናት መቼም አይጨከንም 😥😥😥😥እባካችሁ ለቢኒ እናት ኦርቶዶክሶች በፀሎታችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼም በዱአ አስቧት 🙏🙏🙏

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 5 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አምላክ ይማራት

    • @LoveLove-or6li
      @LoveLove-or6li 5 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሄር ሁላችንም ያስበን

    • @FOOTBALL-ij6hd
      @FOOTBALL-ij6hd 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እግዚአብሔርን ይማርት

    • @mohammeduae1754
      @mohammeduae1754 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚንዉዴ አላህ ጤነዋንይመልሰላት

    • @zinashnigusse763
      @zinashnigusse763 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማራት

  • @fkrfk7926
    @fkrfk7926 ปีที่แล้ว +1

    መልካምፊልምመልካምፊልም
    ዎ የ

  • @eduyedngllij9166
    @eduyedngllij9166 5 ปีที่แล้ว +464

    የአሜን አድናቂዎች እስኪ እንያችሁ👍👍👍👍👍👍

    • @bbnnvvc3578
      @bbnnvvc3578 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔ አልሁ

    • @حسبياللهونعمالوكال
      @حسبياللهونعمالوكال 5 ปีที่แล้ว

      ሀይ ሰላም ነው ያገር ልጆቺ እኔ ገጢሞኛል. አርተፊሻሉ. ጓደኝቸ ከአሰሪየልጅ ጊሪ ሁነው እኔ ሲላውቅ. ምርመስሎኝ ቀወጢኩት አልወውም

    • @shoma8844
      @shoma8844 5 ปีที่แล้ว

      እኔም አልሁ👍👍👍👍👍👍

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 ปีที่แล้ว

      ስወ ወዳቹህ

    • @ajag9380
      @ajag9380 5 ปีที่แล้ว

      Ena alehu

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 5 ปีที่แล้ว +18

    አርግዥለው ያልሽው ልጅ በሰላም እናቴ ኪዳንምህርት ታገላግልሽ

  • @መቅደስየወሎልጅ
    @መቅደስየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +69

    ቤቶችግን እመቤት እምትባለው ተዋናይ እዚህ ካስት ብታረጉልን ደስ ይለን ነበር ጎበዝ ልጅ ናት እመቤት የማለዳ ኮኮቦችቤቶች ላይ እንያት እንዳስተያየት ነው

  • @ZABIBA-j5g
    @ZABIBA-j5g 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥመረ ምርጥ አባት ምርጥ ጎደኝኛ ምርጥ አስተማሪ ምርጥየፍትህሰው ፍትህን ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ኩሩሀበሻዊት-ለ8ወ
    @ኩሩሀበሻዊት-ለ8ወ 5 ปีที่แล้ว +1062

    ኢትዮጵያ ልገባ 10 ቀን ቀርቶኛል ሰላም ግቢ በሉኝ ❤💘

  • @yalemweld4267
    @yalemweld4267 5 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ጥላሁን ድምፅህ በጣም ያምራል የእድገት በህብረትን ትዝታ ቀስቀስክብኝ እኔም ዘምቻለሁ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +168

    እንኳን ለኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @ቃልዬእናቷንናፈቂ
    @ቃልዬእናቷንናፈቂ 5 ปีที่แล้ว +10

    ቤቶች ውሰጤ ነው የመዳም ሰራ ውሰጤን ድክክክክምምምምምምም ሲያደርገኝ በቤቶች ድራማ ውሰጤን አድስዋለው ይመቻቹው ሁላቹንም ውድድድድድድድ የኔ ምርጦች

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
    @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +103

    ማታ ስጠብቅ ዛሬ ብቅ አላችሁ . የተዋህዶ ልጆይ ❤ መልካም እለት ሠንበት ይሁንልን ❤🙏🏻

  • @mariamtariq6739
    @mariamtariq6739 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ቤቶች ናዬ በሣቅ ጦሽ አረከኝ እኮ አሜንዬ ቅመሜ የኔ አዝናኞች ሰወዳቹ በርቱልን

  • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
    @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ 5 ปีที่แล้ว +461

    እስኪ እደኔ እባብ ሚፈራ #ላይክ ያድርግ 👍

  • @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ
    @ሠላምቲዩብ-ጠ6ቘ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሠላማችሁ ይብዛ ተወዳጆች ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

    • @יצאלםאמרה
      @יצאלםאמרה 5 ปีที่แล้ว +1

      ሶደረ

    • @NardosEyob-gl8jk
      @NardosEyob-gl8jk 3 หลายเดือนก่อน +1

      👎👎👎👎👎🌚🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️🏴‍☠️

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 5 ปีที่แล้ว +142

    ማሮች ከመዳም ጋ ተጣልቸ ክፍት ብሎኛል እሥኪ አፅናኑኝ

  • @YonathanAbebaw-eq3ng
    @YonathanAbebaw-eq3ng ปีที่แล้ว +1

    ስለ ቤቶች የምትሰሩ ደስ ይለኛል

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 ปีที่แล้ว +96

    kkkkkkkkkk እደዛሬ ስቄ አላቅም አተ ና እምትባል ልጅ እዴት እደሚያስቀኝ ውይይይ ቤቶችየ የኛ የሸቃላዮች መዝናኛሰላማችሁ ብዝት ይበልልኘ

  • @hehshsnsnsnn2201
    @hehshsnsnsnn2201 5 ปีที่แล้ว

    አሜንእየ በጣም አዝናአናሽኝ በጣም እማዝናአናኝ ነገረ

  • @rabihhajj6920
    @rabihhajj6920 5 ปีที่แล้ว +212

    እርጉዝ ነኝ like አምሮኛል እምትሉ መቼ ነው ወልዳቹ ምትጋላግሉን ክክክክክክ

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 5 ปีที่แล้ว +4

    kkkkkkkkkkkkkkkkk uffff በጣም ነው ያደከማችሁኝ በሳቅ 🌷❤ተባረኩ

  • @princessalmaz3407
    @princessalmaz3407 5 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶች ትላንት እናንተን ስጠብቅ እንቅልፌን አጥቸ አደርኩ
    ጡዓት በጣም አርፍጀ ተነሳዉ የእንጀራ ገመዴን ልታስበጥሱት ነበር ለማንኛሁም እወዳችዋለሁ ❤❤❤

  • @ወይዘንድሮ-ከ1ኸ
    @ወይዘንድሮ-ከ1ኸ 5 ปีที่แล้ว +4

    አይ ና ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂 ስቄ ማባራት አልቻልኩም አሜንዬ እድግ እንዳንቺ ቆንጆ ልጅ አለኝ አላህ ያስድግልኝ ያሳድግሽ🙏

  • @akliluethiopia8865
    @akliluethiopia8865 5 ปีที่แล้ว +71

    ወይ አሜን አልተቻልሺም በአርቴፊሻል እባብ ቤተሰቡን ስታደስደንግጠው ዋለች ቅመም የሆነች ልጅ#እደጊ

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 ปีที่แล้ว

    ወደሀለ ተመልሴሄን ስናየቾ ፍቅር ኢኮነቹ ቤቶችዬዬዬዬዬዬዬ ሲወደቹቹቹ❤❤❤❤❤❤ህቤ ቅማሚ🎉🎉🎉😢😢

  • @hanan7573
    @hanan7573 5 ปีที่แล้ว +113

    ውይ ትናትና ስጠብቅ አምሽቸ በቃ አላይም አኩሪፋለሁ

    • @Marakitube
      @Marakitube 5 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክ አር በሞቴ እይ

    • @hadiakhatib524
      @hadiakhatib524 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkk

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ቀርብሺ

    • @hanan7573
      @hanan7573 5 ปีที่แล้ว

      @@asemamewuademasu7401 እሽ በቃ ታዘዥ ነኝ አያለሁ

    • @hanan7573
      @hanan7573 5 ปีที่แล้ว

      @@hadiakhatib524 ያስቃል የኔ እንዳይደርስብሽ /ህ

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይ አሜንዬ ቤቱንአመስሽው። ያዛሉ ድንጋጤበጣምያስቃል
    የአሜንእናት እናእከ የትገቡ

    • @hehejenndndje5785
      @hehejenndndje5785 5 ปีที่แล้ว

      ተመቸሽኝ አሜንዬ😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @muller19961
    @muller19961 5 ปีที่แล้ว +17

    ወይ እባብ ፍለጋ hahaha አሜንዬ ጣፋጭ ልጅ እንወድሻልን በጣም !!!♥️♥️♥️♦️♦️♦️😘😘✍✍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +74

    #አስ.ወር .ወብ እንደት ናቹ የስደት ጓደኞቼ እንደት ነው የረመዳን ስራ በያለንበት አሏህ #ብርታቱን ይስጠን ለከርሞው ከቤተሰብ ጋ ለመፆም ያብቃንንንንንን
    አሚንንንንንንንን

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 5 ปีที่แล้ว +15

    ወይ አሜን ቤቱን አመሰችዉ
    በተለይ የና አሯሯጥ በሳቅ😃😃
    መልዕክቴ ለሁላችሁም
    የምኖዳቼዉን ፍቅራችንን ሳንገልፅላቼዉ💗
    የበደልናቼዉን ይቅርታ ሳንጠይቃቼዉ😟
    በጎ ያደረጉልንን ሳናመሰግናቼዉ🙏
    ይች ቀን በፍፁም ማለፍ የለባትም
    ፍፁም አስፋዉ እስታይል እኔም ማጊ ልተገብር 😃👍

  • @MmmMmm-ok6td
    @MmmMmm-ok6td 5 ปีที่แล้ว

    እኔም በጣም ደግጨ አዉቃለሁ አላህ ያህድ አቸዉ ያረብ ልጆች ሳላያቸዉ እስሬ አስቀምጠዉ ከመደገጥም በጣም ስለምጠላዉ አልቅሸ አለሁ

  • @workiyeayalew9129
    @workiyeayalew9129 5 ปีที่แล้ว +20

    መጣችሁ ስንጠብቃችሁ ። ዉድ ያገሬ ልጆች ሁለት ሳምንት ቀረኝ ሀገሬ ልገባ።

    • @monaabdo8696
      @monaabdo8696 5 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም ግቢልኝ ውድ ያገሬ ልጂ

    • @workiyeayalew9129
      @workiyeayalew9129 5 ปีที่แล้ว

      @አለም ፀሐይ አያሌዉ አብሽሪ እህቴ

    • @workiyeayalew9129
      @workiyeayalew9129 5 ปีที่แล้ว

      @@monaabdo8696 አሜን ያገሬ ልጅ

    • @tijige5974
      @tijige5974 5 ปีที่แล้ว +1

      Enm leketelshe new selam gb

    • @workiyeayalew9129
      @workiyeayalew9129 5 ปีที่แล้ว +1

      @@tijige5974 አሜን ነይልኝ

  • @-marti7668
    @-marti7668 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶችዬ ስወዳቹ ይቤ ደሞ ወፍርካል

  • @atika1234-m4m
    @atika1234-m4m 5 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅ አቦ ይመቻችሁ 😍 ሚጣየ ሀቢብቲ ስወድሽ 😘

  • @rabiyarabiya6538
    @rabiyarabiya6538 5 ปีที่แล้ว +15

    አስላሙአለይኩም ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለምን እደኔ ስማቸው ሲነሳ የሚውደ በላይክ አሳዩኝ በተርፍ ርመዳን እያለቀብን ነው

    • @MadinaMustafa-en7li
      @MadinaMustafa-en7li 6 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም 🌹🌹🌹🌹

    • @yimamyimam5861
      @yimamyimam5861 3 หลายเดือนก่อน

      ሱለላህ አለይህ ወሰለም

  • @የፍቅርእናትእመቤታችንናት
    @የፍቅርእናትእመቤታችንናት 5 ปีที่แล้ว +20

    ዉድ የሀገር ልጆች እንዴ እኔ በስዴት ያላቹ የማዳምን ነገር የምታዉቁ እስክ አይዞሽ በሉኝ ከፊቶኛል ዉይይይ😥😥😥😥😥😥

  • @girmawondimu5731
    @girmawondimu5731 ปีที่แล้ว

    ቤቶች በጣም እወዳችኋለሁ እናም በዚሁ ቀጥሉበት

  • @ምስርልጇንናፋቅ
    @ምስርልጇንናፋቅ 5 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ይላል በቶችህ ፈጣር ከፈቀደ 1ወር ቦሃላ ወዳገሬ እገባለዉ ፀሎት አርጉልኝ

    • @aill8641
      @aill8641 5 ปีที่แล้ว

      ኣሜን

  • @SeadaMsawu
    @SeadaMsawu 2 หลายเดือนก่อน

    ማነው እደኔ ዘናያለ❤❤❤❤❤❤ስወዳቸውኮ

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍ ምነው ቤቶች በዝህ ሰአት መጣችሁ ትንሽ አመሻሽታችሁ ብትመጡ በቃ ጠብቁኝ ስራ ስጨርስ እሾፋችኃለሁ😘

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ኧረ በሳቅ አሜን ሚጥሚጣ ጉድ ሰራሻቸው ይመችሽ የኔ ቆንጆ እድግ በይ የቤቶች ድራማ ተዋናዮች በሙሉ እወዳችኋለሁ

  • @selamleagerethiopiyayihun4143
    @selamleagerethiopiyayihun4143 5 ปีที่แล้ว +5

    እውነት በጣም ነው የምወዳቹ በረቱ የዛሬው ደሞ የእኔ እውነታዊ ታሪክ ከዛሬ አስራ ስድስት አመት በፊት እንዳስታውስ አደረጋቹኝ እግሬን ዘርግቼ አነባብሬ በሁለቶቺ እግር ማሓል እንደዚ አይነት ነው እባቡ ልክ እንደዚ እንደ ና ነው የሆንኩት

  • @አባይኢትዮጵያ
    @አባይኢትዮጵያ 5 ปีที่แล้ว +15

    እኔ እንደመጣሁ የመዳመ ልጆች እንደዚህ ነበር የጨዋቱበን 😂😂😂😂🐍👉

  • @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
    @ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶችዬ well ገሰገሳችሁ ምነዉ 😆የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ በመንገዳችን ሁሉ የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ምልጃና እረድኤቱ አይለየን!!!

    • @Ft-gy1nj
      @Ft-gy1nj 5 ปีที่แล้ว

      አሜን እኳን አብሮ አደርሠን እህት

    • @fatama1233
      @fatama1233 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @khadeja222khadeja5
      @khadeja222khadeja5 5 ปีที่แล้ว

      ewodowachoalo😙😙😙kalibee

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ እንኳን በስላም መጣቹሕ አሜን የሖንሽ ቅመም ነገር ነሽ ትጫውትሽባችው ምችት ይበልሽ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +23

    አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂 አሜንዬ ዛሬ ምነው እኔ ራሱ እዴት እደደነገጥኩ በስመአብ እባብ እዴት እደምፈራ😢

    • @habsihabsi8499
      @habsihabsi8499 5 ปีที่แล้ว

      ከማስጋ ባጋጫችሁ

    • @እሙእዮብ
      @እሙእዮብ 5 ปีที่แล้ว

      እኔእራሱ በስማም እደት እደደነገጥኩ

  • @wongelawitethiopian2616
    @wongelawitethiopian2616 5 ปีที่แล้ว

    Koyehu betoch endezi kasakugn 👏👏

  • @muazoromoo4422
    @muazoromoo4422 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @semuhabeshawit3451
    @semuhabeshawit3451 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይች ህፃን ልጅ በዚህ እድሜዋ እንዴዚ የሆነች ትልቅ ስትሆን ምን እንደምትስራ ሳስበው ቃላት የለኝም እድግ በይ ሚጣዬ 💋

  • @alemethiopia8394
    @alemethiopia8394 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ምን ነካቹ እባብ የሚያህል በእጅ ፍለጋ ። ምንም ድራማ ቢሆንም እባብ ያው እባብ ነው

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 ปีที่แล้ว +9

    Betochiye ewdachuwalew ❤iski manew endane mewadew like gachugni 👍fker yashanifal ethiopia le zelalam tenur 🇪🇹

  • @crubelcrubel59
    @crubelcrubel59 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያስቃል 😀😄😆😉😊😊😃😊😉😘

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +36

    ቤቶች መጣችሁ አሁን ስይሆን ማታ አያለሁ አሁን ወደ ሥራ መልካም ቆይታ ለሁላችንም አሜንዬ እባብ በእጅሽ እኔ ብሆን እሞታለሁ አርቴፊሻል ሆን ምንም

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 ปีที่แล้ว +1

      E.C.A queen

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 5 ปีที่แล้ว +3

      Like

    • @meronwedajo4854
      @meronwedajo4854 5 ปีที่แล้ว +1

      Memeye yebetesbi Afikare ena Muwach, hulum bota ayishalew wide,enide ene neshe!!!

  • @hmyoutube4054
    @hmyoutube4054 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ዛሬ በጉጉት አይቼው አላቅም ነበር በርቱ አሪፍ ነው ይሄንን ርእስ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ
    @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ለናንተ ይሁን ቤቶቼ
    ውይ አሜንዬ ጉድ ሰረሽ
    የእባብ መንፈስ የታማተ ይሁን
    አሜን

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 5 ปีที่แล้ว

    ቤቶች ስወዳቸው ከድሮ ደምሮ ኢትዮጵያ ተማሪ እያለው በጣም ነበር በቲቢ የምከታተላቸው አሁንማ እድሜ ለስደት ሁሉም ትቼዋለው 😔😔😔😔

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ትናትና ስጠብቅ አምሽቼ አሁን ነው እንዴ የምትመጡት እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አሜን ድክም ነው ምታደርገው እድግ በይ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 ปีที่แล้ว +24

    ሽልማት ሲባል ሁሉም ፍለጋ ገባ
    አይ ገዘብ
    እዲያው እችን ጣፋጭ ልጅ
    ያሳድጋት ስወዳት

  • @ZimamZimam-t3o
    @ZimamZimam-t3o 4 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እዚጋ ላይ የምትፅፉት ነገር ስትፅፉ ስለቤቶች አስተያየት ይሁን እንጂ ስለናንተ ምን አገባን ኢትዮጵያ ልገባ እያላችሁ አትፃፉ የቤቶች አድናቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @febenpretty8442
    @febenpretty8442 5 ปีที่แล้ว +11

    እረ እከ ናፈቀኝ እስኪ እንደኔ እከ የናፈቀው

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፫ እንዴት እንደደነገጥኩ እኔም በጣም ነው የምፈራው አንድ ጊዜ ገጠር ስሰራ አካባቢው በሙሉ እባብ ጊንጥ የመሳሰሉት ነገሮች አሉበት አንድ ቀን እኔ ከውጪ ወደ ቤት ስገባ አጅሬው ከፊት ከፊቴ ሲሔድ ተገናኘን የየነገጥኩትን ድንጋጤ አትጠይቁኝ ሰአሊ ለነ ቅድስት

  • @ሀይሚሀይሚ-ኘ1ጐ
    @ሀይሚሀይሚ-ኘ1ጐ 5 ปีที่แล้ว +9

    አሜንየ እዳች አይነት ልጅ። ይሥጠኝ አምላኬ ሥወድሽ

  • @የሺሀረግካሳየ
    @የሺሀረግካሳየ 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ውድድ ነው የማረጋችሁ አስተማሪ ነገር ስለምታቀርቡልን በጣም ከልብ አመሰግናችሀለሁ

  • @ابوعلى-ف2ن9س
    @ابوعلى-ف2ن9س 5 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ስዎዳችሁ ትናት ስጠብቅ አመሸሁ እኳን ደህና መጣችሁ

  • @joybedioneszantua8165
    @joybedioneszantua8165 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜንየ እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም እግዝያብሔር ያሳድግሽ የኔ ቀመም

  • @ganitomasiphone2406
    @ganitomasiphone2406 5 ปีที่แล้ว +47

    ዱአ አድርጉልኝ በፃም አጀታችሁ በስላም ጤነኛ ልጅ አላህ እዲስጠኝ

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 5 ปีที่แล้ว

    *ይቤ እውነት አባት ለመሆን ያብቃህ ትችልበታለክ ማማ የኔ ቅመም አንደበትሽ ሲጣፍጥ እናመሠግናለን ቤቶችዬ*

  • @meritube2416
    @meritube2416 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አሚን እንዴት አሳቀችኝ በተለይ ና እሚባለው ከምር እባየን አስጨርሰኝ

  • @fanaybargofanaybargo368
    @fanaybargofanaybargo368 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክክክ ውይ ና አረ በሳቅ ሞትኩኝ እውነት በጣም ነው ዘና ያረጋቹሁኝ ቤቶችዬ እናመሰግናለን

  • @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ
    @ሊድያየእግዚአብሔርልጅአባ 5 ปีที่แล้ว +17

    ቤቶች እክ የት ግባ አረ ቤቶች እከን ያያችሁ 😉😉😎

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 5 ปีที่แล้ว

    አሜንዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውድድድድድ👏👏👏😘😘😘😘😘😘

  • @teteyaname9314
    @teteyaname9314 5 ปีที่แล้ว +30

    እስቱ እደኔ ቤቶች በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ቀስ አርጋቹ ገጩኝ 👍👍👍👍👍👌👌👌👈

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ እኮ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 5 ปีที่แล้ว +27

    እኔም .ከአገር ከወጣው 7 አመት ሞላኝ 😥😥 አይ ሰደት ወይ አያልፍ ወይ አሳልፍም ብቻ እድሜ. መቁጠር እናቴምናፈቀኝችን ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን. ዋናው ጤና ነው

  • @atelemamj1946
    @atelemamj1946 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይበሳቅምትኩኝ ይች ቅመምልጅ እድግ በይ ቤቶችእወዳችሗለሁ

  • @asyabintmohammed5462
    @asyabintmohammed5462 5 ปีที่แล้ว +43

    ሚጣ የናፈቀቻችሁ like ግጩኝ የቆመ ሰያራ ይግጫችሁ እና ልል ነበር ፆም ነው 😁

  • @ዜድወሎየዋተወከልቱአሏህ
    @ዜድወሎየዋተወከልቱአሏህ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችየ ውስጤናችሁ

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว

      Gold አላሁ አክበር ምርጧ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ ሸልሚኝ ቤተሠብ👍

  • @ሊያ-ፀ4ጰ
    @ሊያ-ፀ4ጰ 5 ปีที่แล้ว +4

    ይቺ ህፃን እኮ ቤቱን አመሰችው ጎበዝ ልክ የባቷ ብጤ ብልጥ
    በዝዬ ደንብና ግንባታ ኪኪኪኪኪ

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 5 ปีที่แล้ว

    Wowwww tebarekuuu betochi zariyyy betakonaw miwodachu tebarekuuu

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 ปีที่แล้ว +120

    ሙስሊም እህቶች ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ እስኪ ቁርአንን አብረን እንቅራ 📖👀🌺

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ጣፍጭየ ጉደስራሻችዉ ክክክክክ
    እደዛሬ ስቄ አላወቅም ቅመምየ አላህ ያሣደግሽ

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 5 ปีที่แล้ว +27

    እከ በር ሲከፍት ሲፎክር የናፈቀው

    • @zainabali835
      @zainabali835 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍

  • @HabtamuMekete
    @HabtamuMekete 6 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ በሰላም ወደሀገርሽ ያግባሽ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
    @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ንየየኔዉድድድ💗💗

  • @ezmgodtube9606
    @ezmgodtube9606 3 ปีที่แล้ว

    Ye na araroat yasikal gidgidawn likofr neber eko😂😁😀😇😊😗😙👏👏

  • @ahmedmumed7451
    @ahmedmumed7451 5 ปีที่แล้ว +6

    እዉነት የቤቶቾ ድራማ እዉነት ነዉ ሠላማቹህ የብዛ እሽ ቤቶቺ

    • @ayelemese1443
      @ayelemese1443 ปีที่แล้ว

      Dl rykiydcl8ui5drvsttyrtgyg

  • @ዜድነኝየኢብሮ
    @ዜድነኝየኢብሮ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይቤ ይመችህ

  • @ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ
    @ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ 5 ปีที่แล้ว +8

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ ማነዉ እንደኔ የመዳም ቤት ቆቅ ያሉዉ አገሩ የናፈቀዉ ቤተሰቡ ወይ አሁንስ ምርር ብሎኛን እስኪ በlike አፅናኑኙ ጋይስ

    • @cell7697
      @cell7697 5 ปีที่แล้ว

      አረዉይይይበሳቅቅቅ ልምትት እባካችሁ እደኔ የምትወዷቸዉላይክ አድርጉት

  • @monahitti8022
    @monahitti8022 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ወይኔ ዘና አርጋቹሁኝ ቤቶችየ ኑሩልን ለዘላለም

  • @ፋጡማሀሚድየስደትተማሪፋጡ
    @ፋጡማሀሚድየስደትተማሪፋጡ 5 ปีที่แล้ว +3

    ክክክ ወይኔ ዛሬ በስዴት ላይ ሁኜ ደስታ ባላገኝም ግን አሳቃችሁኝ ቤቶችየ
    ኢት/ዮ ሁኘ ቅዳሜ 4ሰአትን እጠባበቅ ነበር አየይ መለየት አሁንስ አገሬ መግባት አመረኝ ኧረ ኢት/ዮንም አተው እረዝቃተወ ያረብ

  • @g.mg.m1798
    @g.mg.m1798 5 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነው ቤተሰብ ልጆቹን መከታተል አለበት

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 ปีที่แล้ว +13

    ምነው ቤቶቺ ለሁድ ተቀየረዴ ማታ ስጠብቃችሁ አይ እናተ

  • @gelayetesfaye4998
    @gelayetesfaye4998 5 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እደዛሬ አልሳኩም እባቡ ጉድ አደረገ ማማዬ የኔ ቆንጆ ስወዳት እኮ ጣፋጭዬ

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤቶች አሜን የሚወድ እደን ማነው