If you observed In every interview every question they ask,every facial expression they used, you can see the hate,the undermining,scripted reactions of the interviewers.This guy is very discipline,thoughtful,talented,friendly and talented,loves his culture and country.
You are so kind. It’s big loss to Ethiopian and Eritrean I am from Eritrea. I truly enjoy your music. I am so deeply sad. May God receive you in heaven. You will never forget.💞🇪🇷🙏
Such a good man with manners and respect and dignity he’s family and all he’s fan !! Hard to believe that he’s passed away So sad 😭 and hard to believe that 😭😭😭Gone to soon Rest In Peace brother 😭😭you will be missed 😭😭
መልሼ ላየው ከሰባት ዓመት በኋላ ተመልሼ መጣሁ...ማዲንጎ ምርጥ የጥበብ ሰው... ኢትዮጲያ ሀገርህ ስትዘክርህ ትኖራለች...ነብስህ በሰላም ትረፍ።
Me to sis
ማድዬ ነፍስ ይማር የኢትዮጵያ ባለውለታ ጥሩ ነው ያጣነው በድንገት
እኔም ደጋግሜ እያየሁት ነው ምን ዎጋ አለውእኛ ሽክላ ነን እፍፍፍ ባላወኩት ብየ ተመኜሁ
ማዲንጎ ምርጥ የጥበብ ሰው... ኢትዮጲያ ሀገርህ ስትዘክርህ ትኖራለች...ነብስህ በሰላም ትረፍ።
ሚገርም ትምርት ወስድኩ ከረጋህኝ ያገሬ ልጅ ማዲ ነብስህን በገነት ያኑራት
አይ ሞት ክፉ ስንቱን አሳጣን በእውነት ያንተ መሞት ልብ ይሰብራል የኔ ውድ አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን እኔ በበኩሌ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ሁሌም በልቤውስጥ ትኖራለህ ኩሩ ኢትዮጵያዊ
አረጋህኝ ወራሽ እረጋ ያልክ ምርጥ ስው ነህ መዝሙርም ጀምረሀል መጨረሻህን ያስምረው 3ታችሁንም ውድድድ ነው የማረጋችሁ
ማዲዬዬዬ አሁን ብታየን ምንኛ በታደልን ነበር ልባችንን ሰበርከው እንወድሀለን 💔💔💔💔
ማዲንጎ ከዘፋኝነት ውጭ መልዕክትህም የበሰለ ነው።አረጋኸኝ ወራሽ በጣም የምወደው ዘፋኝ ነው ።
የእውነት በጣም ያማል ልብ ይሰብራል ማመን አቃተኝ መታመሙን ሳይሰማ መሞቱን እንስማ 😭😭😭😭😭😭😭 ነብስህን በአፀደገነት ያኑራት ለቤተሰቦችህም መፅናናቱን ይስጣቸው እኛ ብዙ ነገር እንመኛለን በድገትም መሞት አለ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ የደራው ነኛ
አልታመመም እየሰራ በእግሩ ሄዶ ተ_ ገ_ ‼እዉነት ነዉኮ‼
እመቤቴን በጣም ነው ያለቀስኩት ምናለ በሰለቅሶ ቢመለስ ኢትዮጵያ ብሆን ኑሮ ቀብርህ ላይ ብገኝ ደስ ባለኝ ነበር ግን አልፈቀደም ነፍስህ ይማረው ወንድሜ ።የሙዚቃ አፍቃሪ አይደለሁም ባለቤቴን የተዋወኩት ስወድላት አልበም በወጣበት ጊዜ ነበር ። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ መሉ መዚቃህን አዳምጣለሁ ። ነፍስህን በአፀዴ ገነት ያኑርልን ወንድሜ ።
ውይእኔም በሠውሀገር አይኔ እሥኪጠፋነው ያለቀሥኩት የማይወጣ የልብ እሣትነው የሡሥሞት 😭😭😭
ማመን አቃተን እኮ ማዲዬ የኔ ጌታ ባጭሩ ተቀጨህ ተቃጠልን እኮ ምነው ጨከንክ ተበላን ማዲዬ ነጠቁን 😭💔💔💔
ማዲየ በጣም ነው የተጎዳነው ወዳጆችህ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ ወንድሜ መንግስተ ሰማይ ያውርስህ
አንጀቴን ነወ የበላህኝ የኔ ወንድም ሁሌም በልባችን ነህ ማዲዬ የኔ የዋህ አሁንም መዉደዴ እንዳለ ነዉ ዘፈኖችህንም ለዘላለም በዉስጤ ይሆናል ሁሌም miss አደርግሀለዉ ለዘላለምምምምምምም
በጣም ይገርማል ስራ ከመቃብር በላይ ይውላል የሚባለውን ዛሬ አየሁ እንደ አዲስ ነው ያየሁት ነብሱን ይማረው
አወይ ወንድሜ ምን ክፉ ቀን አገኘህ ለዚ ስነምግባር የተሞላ ሰው ሞት ቀደመህ ፈጣሪ አፈሩን ገለባ ያርግልህ ሁሌም አትረሳም 😭😭😭😭😭
የኔ ጀግና። 10 አመትም ብትቆይም ምርጥ ነገር ነው የሰራህው ወይኔ ስወድህ
ማዲየ በቀኙ ያሳርፍህ ሀዘናችን ጥልቅ ነው 😭😭😭😭
I'm here to watch after 7 year's my all time favorite madingo its a heart breaking
me too ✋️ 😪 😢
Start from South Command to date AAregahgn is the best outstanding personality , Always respectful well respected and loved professional.
ማዲዬ ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭😭
የኔ ሰው አክባሪ ማዲዬ 😭💔😭💔😭💔እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርህ ደጉ ወንድማችን
ሚዲዬ our hearts is breaking 😭😭💔💔💔💔🖤🖤 we love you so much. We can not believe that please 🥺
ማድየ በጣም በጣም ነው የምወድህ ና የምያከብርህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
Rip
አረግየ በጣም ነው የምወድህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ
ማድ ምርጥ ሠው መቸም አንረሣህ ባጭር ቀረህ ወድሜ
በሂወቴ ሙሉ በጣም የምወደው የሙዚቃ ሰው አረጋኸኝ ወራሽ እረጅም እድሜ እመኝለት አለሁ ።
የተመኘሽለት አልተሳካም😭😭😭
Nothing wrong aregahegn
ማዲንጎን እርጎዬዎች ጋር ሲሰራ ነው የማውቀው በጣም ትንሽ ልጅ ነበረ። አረግዬ የኔ ምርጥ ጥሩ ጉደኛ ወንድም ሰዎን የምትወድ መካሪ ተጫዋች በጣም ነው የምወድህ። ማዲዬ የኔምርጥ በጣም አዝኛለሁ ወንድሜ ነፍስህ ቨሰላም ትረፍ😢😭😭
ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብ ሶብሩን ይስጣችሁ
ማዲጎ አድናቂህ ነኝ እናም አረጋሀኝ ወራሺ አባቴን ስለምትመስል ወላሂ እራስህ ላይ ሺበትህ ብችብዙ ነገር ኡባዬን ይመስለኛል እረጂም እድሜ ይስጥህ ሰይፍሻ አተም እረጂም እድሜ ይስጠህ
😢😢😢😢ማድዬ ተቃጠልን ያንተ ሀዘን ከባድ ሆነብን
😭😭😭😭😭
እውነት ነው 💔😭😭
ቀላል የልብ ህመም ሆኖብኛል እኔ💔😭
😭😭
አምላክ ስለሰራት ምድርን በክብነት
ዞሮ አይመጣም የለም ወደነበረበት🙏
ማዲዬ በጣም እኖድሀለን ነፍስ በሰላም ትረፍ🥰
ተገናኚተን አድናቆቴን ስለገለፅኩልህ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ልዩ ❤️❤️❤️
Now my heart is broken to pieces💔💔💔🥹🥹rip legend
ማዲጎ የኔ ቆንጆ ማር ያገሬ ልጅ በርታልን ሰይፉ ምርጥ ሰው ያተን ሾው በጣም ነው የምወደው
play
ወንድሜ ማዲ አንጀቴ ተቃጠለ በአንተ ሞት እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ይደምርህ ወንድሜ በመስሪያህ ሰአት አጣንህ ይብላኝ ለቤተሰብህ በድጋሚ ነብስ ይማርልኝ።
ውድ ወንድማችን ማዲዬዬ ነብስህን በቅዱሳን ጎን ትረፍልን መልካም ሰው 😭😭😭💔💔💔💔💔
የእኔ መልካም ነብስክ በሰላም ትርፍ ሁሉም ሰው ተንገበገበልክ
If you observed In every interview every question they ask,every facial expression they used, you can see the hate,the undermining,scripted reactions of the interviewers.This guy is very discipline,thoughtful,talented,friendly and talented,loves his culture and country.
ይሄ ሰው እንዴት አይወድ ልቡ አንደበቱ ሁሉ ፍቅርና ጨዋነት የተሞላበት ጠንካራ ማንነት ያለው ኢትዮጵያዊ ወንድም ነበር።
እፍፍፍፍ💔😭😭😭😭
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያንሩልን ጌታ🙏💔😭😭😭
ማድዬ እንደቀልድ አመለጥከን ነብስህን በሰላም ትረፍ
ነፍስ ይማር ማዲዬ ሁሌም በልባችን ነህ ❤
ዋው ማድየ እና አርጌ በጣም በጣም ነው የምውዳችሁ ወይይይ እንደማከብራችሁ እድሜ እኔ ጤና ይስጣችሁ
You are so kind. It’s big loss to Ethiopian and Eritrean I am from Eritrea. I truly enjoy your music. I am so deeply sad. May God receive you in heaven. You will never forget.💞🇪🇷🙏
የኔ ወርቅ ማዲዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስክ በሰላም ትረፍ🙏❤️
አፈር ልብላ ወንድሜ በጣም ያማል የውሰጤን እንዴት ልግለፀው
ከ 7 አመት በፊት የተቀርፀ እኔማ በጣም ነዉ ያዘንኩት ዛሬ🥺😭
😭😭
ማንዲጎ ለኔ ምርጥ ሰው ነህ ምርጥ እራእይ አለህ ሀብት ያለቤተሰብ ባዶ ነው ፈጥራ አብዝቶ ይጨምርልህ ሁሉም እንዳተ ቤተሰቡን ቢንከባከብ ድሀ አይኖርም
አቤት አይን የኔ ጌታ አንጀቴን አቃጠለኝ እኮ😭😭😭😭
የኔ አባት እዴት ያለ ጥሩ ሰው ነበር ያሳዝናል ነፍሰይማር ልብ ይሰብራል።
ምሰኪን የኔ ወድም ይብላኝ ለቤተሰቦችህ አላህ ሰብር ይሰጣቸው
አርጋሀኝ ወራሺ ታማኝ በየነበጣም እንወዳችሁአለን እርሜነጤነይስጥልን
ማዲዬ ቃል በተገባረህ ይሉሃል ይህ ነበረ ምን ያደረጋል ዳግም ላናይህ አጣነህ ነብስ ይማር መፀናናትን ለቤተሰቦቹ እና ለውዳጅ አደናቂዎቹ እንዲሁም ለኢትዩጽያ ሕዝብ
ማዲ ያማል ያንተ ሞት😭😭😭😭
ያማን እህህ ወንድማቺን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦቺህም መፅናናቱን ይስጣቼው
ልዩ ነው ድምፁ ስወደው
ነፍስህን በአብረሃም እና በደጋጎቹ ጎን እግዝሀብሔር ያሳርፋት በጣም አዝኛለሁ
ማድዬ ወንድሜ የሀገር ሀብት ነበርክ ነወንዜ ልጅ
የኔ መልካም አየ አች አለም ከቱ ምን አለ ደግ ሰው ቢኖርብሽ ማዲጎ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
አይ መቃጠል ማድየ የልብ ስብራት ነው ያንተ ሞት በጣምኮ ነው የምወድህ ማድየ ፅናቱን ይስጠን እኔስ አልቻልኩም 💔💔💔😭😭😭😭
ማመንአቃተኝ😭😭😭
አቤት አንደበቱ ሁሉ ያማረ ጨዋ። እግዚአብሔር ለእራሱ መረጠና ወሰደው። እግዚአብሔር ነፍስህን ይባርካት በሰማይ።
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ በአፅደገነት ያሳርፍልን ቅን ሰው ነበርክ
Madi rest in peace so sad to hear your passing from 🇪🇷
ያማል ማመን ያቅታል መልካም ልበ ቅኑ መልካም ሰዉ በዚች ምድር ለመኖር ይቸገራል ነፍሰህ በገነት ትረፍ ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Aregahegn big respect Madingo Rest in Peace😭😭😭😭
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
ምንዋጋ አለው ደጋግ ስወች እጅግ በጣም እያጣን ነው! ያማል😰😡😰😡😰😰😰 እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን🙏🏿የአሟሟትህ ነገር ግን እንቆቅልሽ ነው እና እግዚአብሔር ፍትህ ይስጠን😰😡😡😡😰😰😰😰😰
ማዲንጎ መችም እትረሳም ማመን ይከብዳል ፈጣሪ ነፍስህን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን🙏😭😭
የእውነት በጣም ያማል ማዲንጎዬ መቼም አንረሳክም ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑራት
RIP pure heart ❤️ we will love and remember you forever
አይይይ ማዲዬዬዬ ያለህ ያለህ እየመሠለኝ በቀን አስርጊዜ ያንተን እንተርቪዉ ሳይ የምዉለዉ ነገር አንብቼም አልወጣልኝ ማዲዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አማራ በመሆንህ ገደሉህ የኔ አባት ገዳዬችህ ፈጣሪ የጃቸዉን ይስጣቸዉ
የኔ ንጉስ ነብስክ ትረፍ ሁሁፍ የኔ የዋህ😢😢
ነፍስ ይማር ድንቅ ሰው
ተቃጠልኩ
እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰብህ መፅናናትን ይስጣቸ ው
አንተም ነፍስህን ያሳርፍ
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስክን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😭😭😭😭💔💔💔💔
አይ ሞት ወላሂ ያሳዝናል አቤት ትህትና አላህ ለሙላዉ በተሠቡ መፅናናትን እመኛለሁ ባጭር አስቀሩህ ማዲዬ😭😭
አረጋኸኝ አላህይጠብቅህ
አይ ማዲ የኔ አስተዋይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ብቻ ምን ልበል ነፍስህን ይማረው
አይ ማዲዬ ያተ ነገር የእግር እሳት ሆኖብናል የኔ ልዩ የኔአስታዋይ ባጭሩ አስቀሩብን ማዲዬወላሒ አልቻልኩም የኔ መልካም😥😥😥😥😥
Such a good man with manners and respect and dignity he’s family and all he’s fan !!
Hard to believe that he’s passed away So sad 😭 and hard to believe that 😭😭😭Gone to soon Rest In Peace brother 😭😭you will be missed 😭😭
ወንድሜ ነብስህን ይማረው ለሁላችንም በየእድሜ ደረጃችን ስትሰራ ኖረሃል ውዴ😭😭😭😭😭😭😭😭ምንም ቃል የለኝም
#ነብስ ይማር ገና በዉጣትነት #ባጪር ቀርህ😭😭😭
ማዲየ የኛ የዲቲዎች ኩራት ነበክ
ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
ማንዲዬ ማመን አቃተኝ እኮ የኔ ቅን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር ይሄው የሁላችንም የማይቀር ነው:
9 አመትም 900 አመትም ሞት የማይቀር ነው:: በህይወት እያለን እያንዳዱ ቀን በደስታ ማሳለፍ የእኛ ሀላፊነት ነው:: ግዜ በአሉባልታ ቦታ ባለመዋል እያንዳንዱን ሰአት ተጠቀሙበት
መልካም ሰው ነፍስክን በገነት ያኑረው ማዲዬ እፍፍፍፍ
የኔ ጌታ አንጀቴን ነው የበላከው ምን እደምል አላውቅም 💔💔💔😭😭😭 ነብስህ በሰላም ትረፍ ማድዬ ወንድሜ 💔💔😭😭💔💔😭😭
😭😭😭💔💔💔
ማዴ ውንድሜ በቃ የእውነት ሆነ😭😭😭😭
ለቤተሰቡ ፅናቱን ይስጣቸው
ነብስ ይማር😭😭😭😭😭
ስወዳችሁ ሁለታችሁንም
እህህህህየኔ መልክ መልካም አስተዋይ ነው ነፍስህን ይማረው
አሬጌ ዋው ገለጻህ ያምራል ኑርልን ከድሬ ነው።
ለእኔ ግን የምንግዘም አንደኛዬ በማንም ዘፋኝ የማለውጠው ጥላሁን ብቻ ነው ።
ዋዉ አረግዬ አሳከኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁላቹህም
ዉድ
አረጌ አድናቂክ ነኝ
የምደው ሙዝቀኛ አረጋሀኝ ወራሽ አእረጅም እድሜ ጤና ይስጥ ነብስ ይማር ማዲንጎ
ነፍስህን ይማርልን በጣም አዝነናል።
ማዲዬ አቤት ስነስርአት ነብስህ በሰላም ትረፍ።
ማዲ ያገር ልጀ እኛም አባተ እንኮራለን በርታ 💕💕💕💕
ትውልድ የሚ ጠቃሚ የዘፈን የዘፈንከው። አረጋህኝ ወራሺ ስወድህ የዘመን የማይሺርህ ረጂም እድሜስጥህ እኖድሀለን።
ታድለህ አረጋህኝ ከሰላሳ አመት በፈት ሰታወራ ገናኮ ጎረምሳንህ እረጅም እድሜ ይስትህ።
ወንድማለም አንጅቴን በላህው እፍፍፍ ፈጣሪ ነብስህን በደጋጉቹ በእነ አብረሃም በእነ ይሳቅ ጉን ትርፍ ያማል ያአንተስ ነገር አመመኝ በእውነት በጣም ያማል በጣም
ማዲዬ ናፍቀኸናል 😢😢😢
አምላከ ቅዱሳን ነብስክን ከደጋጐቹ ጐን ያኑራት😭😭😭
ማድንጉ ሠላም ጤና ፍቅር እድሜ ይስጥህ