Happy birth day our deputy prime minister. There is nothing that I can drop from your speech. I see how lucky you participants of the meeting are to be lead by such a caring, calm, truthful and humble person. I wish you many more years of joyful life.
Since Egyptian invaded Ethiopia, probably 4k years, Amharas have been defending Africa and generations and generations, the Amharas were the defenders. And still will be. Let our moral be higher.
Amhara is the cornerstone of Ethiopia. Amhara without Ethiopia or Ethiopia without Amhara is impossible. We are the pioneer of this country. We are the engine of Ethiopia. All Amhara opposition parties must unite and conquer your opponents .Unity is strength. Victory is our destination but there is no victory without sacrifice. We stand by your side until we get to our destination .God bless our country Greatest Ethiopia .
"Deputy Prime Minister 'Happy Birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉'" ወደፊት መውደቅም መንገድ ይቀንሳል!!!! ይህንን ጥቅስ ወድጄዋለሁ🤞🏽🤞🏽🤞🏽🤞🏽 ወደኃላ ከመንከባበል እግዚአብሄር ይሰውረን:: I wish all the best for your future success 🙏🙏🙏
ክቡር ደመቀ መኮነን ዝምተኛው ጀግናችን አንበሳ በርታልን 💚💛💞️✔️✔
👍👍👍
Ya zemteja neber 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ክብረ የገባሕዝምተኛው ደመቀአንበሣው
ወደ ፊት መውደቅ መንገድን መቀነስ ነው ወላሂ ተመቸኝ😘❤👈 አስተዋይ ነክ ደመቀ ረጅም እድሜና ጤና👏👏👏👏
በእውነት ድንቅ ንግግር ነው።
በጉባኤው እወቁበት በዚህ ጉባኤ ብዙ ነገር እንጠብቃለን።
ዋዋዋዋዋዋ እደት ደስ እዳለኝ ዝምተኛው ጀግና አባ ሼ አመት ኑር እንኳንም። ተለወለድክ እግዚአብሔር። እርጀም እድሜ ጤና ይስጥልን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ጠነቀቀ ኮስተር ያስፍልጋል አይዞአችሁ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አማራ የኢትዮጵያ ጌጥ ነው
ደመበ አብይ ለማ ገዱ ቁርጥ የኢቶጰያ ልጆች ነችሁ እግዜአብሄር ፍቅር ነው እግዜአቦሄር ያሸንፍል
እንኳን ተወለድክልን እደማቱ ሳላ እርጅም እድሜ ከጤናጋር እመኘልካለው ዝምተኛው ጀግና ኢትዪጲያዊ
አሏህ ያግዝህ ወንድማችን ጠንክር በአሏህ ተስፋ አንቆርጥም ኢንሻ አሏህ አድሱ አሸናፊ ነዉ ጀግኖቻችን ጠንክሩ በርቱልን
በአማራነቴ አፍሬ አላውቅም እንዲህ አስተዋይ ሀገር ወዳድ አንደበተ እርቱ ከሆነው ብሄር በመፈጠሬ ደስታየ ወሰን የለውም እንኳን ተወለድክልን ምክትል ጠቅላያችን እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥህ በርቱልኝ ።
No people have more fascinating, proud, ancient, Godly and patriotic history than the wonderful amharas!!! United Ethiopia forever!!!!
Happy birth day our deputy prime minister. There is nothing that I can drop from your speech. I see how lucky you participants of the meeting are to be lead by such a caring, calm, truthful and humble person. I wish you many more years of joyful life.
እንኳን ተወለድህ የኛ ጀግና መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እንካንም ተወለድክልን የኛ ጀግና መልካም ልደት
የእዉነት ሰዉ አላሕ ይጠብቅሕ ላገራችን መልካም የሚስብን ሁሉ አላሕ ይገዘዉ
አቶ ደመቀ ለሰራሃው ስራ ሁሉ እግዚያብሄር ይክፈልህ እወድሃለሁ የእኛ ጀግና እንኳን ተወለድክ ብአዴንንም በተወለድክበት ቀን እንደ አዲስ ለአማራ ህዝብ ህልውና የቆመ ያደረግክበት እንደ አዲስ የወለዳችሁበት ቀን ነው ልዩ ቀን ነው
ክቡር ም/ጠ ሚ ር እኔና በዙሪያየ ያሉ ዘመድ ወዳጀቼ ከፍ ያለ ክብር አለን
ብኢዲን ጠንክሩልን ቆስለናል የተከበሩ ም/ጠ ደመቀ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን። በተረፈም እንኳን ተወልድህልን ቀሪ ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክ እንፅልይ አለን
ዋው መልካም ልደት። እንኳን ተወለድህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይበርከው
Amen amen amen
አሜን፫ እንኳን ተወለደልን H B D
አቶ ደመቀ በጣም በጣም በጣምራ አሥተዋይ ነህ ቀጥልበት አስፈላጊ ነህ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
አቶ ደመቀ መልካም ልደት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🍰🍦 🍥🍡
🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
🍥🍬🍬🍬🍰
🍡🍬🍧
🍇
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💖👍!!
Minylu Kebede yes sssssssss
wowowowowowowowowowowow
እንኳንም ተወለድህ መልካም ልደት ብልህ ሰው ተመሳስሎ ጠላቱን ያጠቃል አንተም ወያኔን አፈር አበላከው ለኢትዮጵያ ስትል እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይጠብቅህ እኔ የምኖረው በኦሮምያ ክልል ነው ተወልጂ ያደኩት አባቴ ኦሮሞ እናቴ አማራ ስለ እውነት ኢትዮጵያዊነት እንጂ ማንነትን አላውቅም ።
ምንም አልልህም ያዘንብህን ያህል በጣም ተደሰተንብሀል ኮርተንብሀል በርቱ ከጎናችሁ ነን እድሜና ጤና ይሰጥልን ኢትዮጰያ በጀግኖችዋ ለዘላለም ትኑር አማራነት ኩራት ነው
አንተ ጀግና እንኳን ተወለድክልን አንተ ምሳሌህ ከእሾህ እንዳመለጠነው የእውነት ያማራን ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያን ነው ያኮራኧው አንተን ሲተቹ የነበሩትም አንገት ነው ያስደፋኧ ኑርል
የኛ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ
የበሰለ የሙሁር ንግግር እናመስግናለን። Long live 💚💛❤
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላም ሰላም እንፈልጋለን ለእማማ ኢትዮጽያ እናታችን H B D ምክትል ጠ/ም መልካም ልደት
ደመቀ በርቱ ከጎናችን ነን ኢቲዬጰያ ለዘላለም ትኑር
ማሻአላህ አላህ ጥላታችሁን አላህ ከምድር ያጥፋላችሁ ጠክሩ ኮሥታራ ምሆን ግድ ይላል
በጣም:ተመቸችኝ፣ወደፊት:መውደቅ:መንገድ:መቀነስ:ነው፣ያ:መሰሪ:መለስ:ይሕችን:አባባል:ቢሰማ:ምን:ይል:ነበር?ያልተባረከ:ርኩስ፣ደሜ:አሁንም:በርቱና:ራሳችሁን:ከተላላኪዎ:አፅዱ:እግዜር:ይርዳችሁ።
ደመቀ የእኛ አበሳ እውድካለው ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን 😍😍💚💚💛💛❤❤❤
እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም እደረሳችሁ
በተረፈ ክቡር ዶ/ር ደመቀ መኮንን መልካም ልደት ይሁንልዎ
መልካም ልደት ያልተዘመረለት ጀግና እድሜ ይስጥህ♥
መልካም ልደት እንኩን ተወልድ ምህትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ደመቀ መኮነን። በርቱ ጀግኖች
አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ
የትግስትህ ብዛት ፈጣሪ ከእውነት ቦታ ላይ አድርሶሀል H B Dእንኳንም ተወለድክልን የስራ ዘመንክን ይባርክልህ ያሀገራችን ሰላም ያውርድ አሜን።
ተባረክ
እንኳን ተወለድክልን እኛ ብዙ ብለንሀል አንተ ግን በትግስት እውነትን ትጠብቅ ነበር እና ፈጣሪም አላሳፈርህም ምክንያቱም የለብህን የሚያውቅ እሱ ብቻ ነበር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እኩል ታገል
ያአሌኒ ገለቶማ አቶ ደመቀ መኮነን
ኢትዮጲያ ኬኛ💚💛❤
መልካም ልዴት የኛ አንበሳ በርታ ከምቀኞች ተንኮል አላህ ይጠብቅህ
ጅግና ነህ እንወዳህለን በርታለን
ከብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ በዙ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን፡፡ውሳኔች ግን ሀገርን የሚጠቅሙ እንጅ ሀገርን የሚጎዱ መሆን የለባቸውም፡፡
በርቱ የኛ ጅግኖች
💚💛❤️ዋው እልልልልል አቶ ደሙቀ መኮንን እንወዶታለን ሀቀኛ ኖት እርሶን ዩምንወድበት ብዙ ትርጉም አለን ዘረኝነት ይጥፋ ሀገርን መበታተን ይጥፋ አማራ አማራ ነው ዘረኝነት አይስራም አማራው በአንድነት መቆም አለበት ለህልውናው ለክብሩ ለመብቱ ነገርግን አማራው ሁሉንም ኢትዮጵያዊውን መውደድ ማቀፍ አለበት በውን ማረግ ያለበት ኢትዬጵያውስጥ ያለውን ዜጋ ሁሉና የውጭውንም እንግዳ ተቀባይ ስውን በዘር በሀይማኖት ሳይለይ ተዋዶ ተፋቅሮ አንድ ሆኖ መኖርን በማመን መትጋት ሌላውን ወደፍቅር በማምጣት እራሱን ማስመስከር አለበት ይህንን ስንል መጥፎዎችን እግዚአብሄር ያርቅልን 💚💛❤️🙏🏼
አሚን
ደመቀየ ሙሉጤና ከነቤተሰቦችህ
የኛ ጀግና እንኳንም ተወለድክልን ቀሪው ዘመንክን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልክ መልካም ልደት
መልከም ልደት እንኳ ን ተወለድክ አማራ ምድር ላይ
እኛ ይህን ፈለገን በጣም ደስ ይላል ተቀምጦ በንግግር ማሽነፈ ያኮራል በርቱ
እንኳን ተወለዲክ ጀግናችን ደእዲሜ ና ጤና አላይ ይስጥህ
መልካም ልደት እኳንደስአለህ ወድም
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክል በርቱ አገራችን ኢትዪጰያ ሰላም ያድርግልን
የአመቱ ምርጥ ንግግር!!
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለንን አስቷፅኦ የሚያኮራ እንጂ የሚያሳፍር ታሪክ የለንም እኛ ለአመነን እንታመናለን ለከዳን ግን አብረን የማንተባበር ሀገራ ወዳድ ኢትዮፒያን ኢትዮጲያ ያደረግን ለዜጎቻችን ከፍተና ዋጋ የከፈልን መሆናችንን ለኢትዮጲያ ዋጋ የከፈልን መሆናችንን እና ከሀገራችን ዜጎች ጋር ተባብረን መስራት የምንችል መሆኑን ያስመሰከርን ፍቅር የለገስን ታጋሽ ህዝብ የፈጠር,ን መሆናችንና ታታሪ ጠንካራ ዜጋ የፈጠርን ቢሆንም በሀገሪቱ ተለያዩ አካባዎች የሚኖሩ ዜጎች ዋስትና ጉዳይ ሊሰመርበት ይገባል፡፡
እረ ደሜ ምርጥ ሰው፡ ጀግንነትህ በጣም እየጨመረ ነው በረታ ከጎንህ ነን፡
መልካም ልደእት እካንምተወለድክ
ልዪ ቀን የተወለድክ ልዪ ሰው የእስራኢል አምላክ ይባርክህ ለሙሲ በሀሮን ክፍሉ እዳሻገረው የሽግግር ግዚውን በሀይሉ ያሻግርህ
እግዚአብሔር አምላክ የእስራኢልን ጠላቶች ባህር ውስጥ እንዳሰመጣቸው ያንተንም ጠላቶች ያጥፍችው 💚💚💛💛❤❤
Wow, great speech! You are showing us, ANDM changed from inside!
My emblem 💚💛❤️
ብአዴን በጣም ጥሩ።
Happy birthday deputy prime Minister Dr demeke mekonen let our God give you wisdom and power in Jesus name Amen
እንኳን ተወለድክ ጀግናየ እሽ አመት ኑርልኝ
May this birthday be just the beginning of a year filled with happy memories,wonderful moments and shining dreams.
Happy Birthday big guy.
ትክክል አላህ ይጠብቅህ
Since Egyptian invaded Ethiopia, probably 4k years, Amharas have been defending Africa and generations and generations, the Amharas were the defenders. And still will be. Let our moral be higher.
Dug Rose ..4k?? ..Egypt??..I guess you got it wrong.
Fuck Amara neftegnya donqoro
Happy birthday to our lovely kind D/R Dmek Mekonen may God guide you till the rest of your life we 😍 you long life!!!
Betty Hussen AMEN
I have big respect God be with you guys
SUB Please
❤
Amhara is the cornerstone of Ethiopia. Amhara without Ethiopia or Ethiopia without Amhara is impossible. We are the pioneer of this country. We are the engine of Ethiopia. All Amhara opposition parties must unite and conquer your opponents .Unity is strength. Victory is our destination but there is no victory without sacrifice. We stand by your side until we get to our destination .God bless our country Greatest Ethiopia .
Every state or ethnic group is critical to Ethiopia.
yene ethiopia totally agree!
yes but Amharas are paying for it, for saying Ethiopia Ethiopia! Amharas never say Amhara first unlike others!
u can say it a gan
Yeshitela Asfaw amen too that 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ for ever god bless Ethiopia!!!!!!!!!
ተባረኩ
Bertulen yeah Jegna.Egziabher yerdachu.
እንኳንተወድክመልካምልደት.ሁለትበኣልህነውእንኳአድርሰህብርሀነመስቀልበዓል
እኴን አደረሣችሁ ዉድ የአማራ ህዝቦች ዘመኑ የዘላም ያድነት የፍቅር የድል ዘመን ይሁንልን
እንካን ለ12 ለጉባኤቹ ኣደረሳቹ፡ክቡር ኣቶ ደመቐ ዙርያ ጥምጥም ተጉዞው ከኢህኣደግ ኣለ መውጣትዎ በጣም ደስ ብሎኛል።
Happy birthday to you our hero best of luck
Nat man please SUB ረገጥ አርግኝ አደራ
"Deputy Prime Minister 'Happy Birthday 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉'"
ወደፊት መውደቅም መንገድ ይቀንሳል!!!! ይህንን ጥቅስ ወድጄዋለሁ🤞🏽🤞🏽🤞🏽🤞🏽 ወደኃላ ከመንከባበል እግዚአብሄር ይሰውረን::
I wish all the best for your future success 🙏🙏🙏
እንድህ ንገርልኝ ❤
ለዘረኛ የለንም ቦታ
ኢቶዩጲያ ኬኛ,❤❤❤
በርቱልን...👍👍👍
Eman ALI አንተ እራስክ ምርጥ ሰው ነክ በርታ
ይቺ ሀገር እንዳንተ ያሉ ኢትዮጵያውያን ያስፈልጎአታል
mln like eshi lezih commenth \sh we need this kind of support this is how we help Ethiopia
Wow what a man. Happy berth day and have many more. Bertu Amara you have a leader just work as a team that is all.
Happy birth day Dear Damaka mekonen enkun tawaladek le Ethiopia hezeb!!!!!
አላህ ይጠብቃችሁ ደመቀ ገዱ እዳውም የኢትዪ በሙሉ ሀገረን ሰላም ያደረግልን
ትክልል ንግግራችሁ አይጠገብም እድሜየን የማለደውነገር ቢኖር ስብሰባ አሁን በአብይዘመን ሱስኛ ሆንኩ
Melkam lesdeti yuinlk kedocter abiy Gobi uinu I love you docter ibyi
አቶ ደመቀ መኮንን ኩሩ ኢትዮጲያዉ ታሪክን ያልካደ ጀግና እንሻ አላህ አንተዉ አሸናፊ ትሆነለክ ማን እንደ እዉነት
Oromo preach peace and Amhara talk about unity but only in Tigray is peace & unity displayed in action. Ayokum Nayna👍💪🌷
ዉዲጀግናዉ ደማ እንክን ተወለዱ
መልካሙን ሁሉ ለርሠዎ እና ለተከበሩት
ቤተሠበዎ ይሁን እለዎት ዝምተኛዉ ጀግና
ከጎንህ ነን በርቱ የአማራ ጀግኖቼ ባለሙሉተስፋ በኢትዩጲያዉይ እነቴ አልደራደርም ዲል ለጀግናዉ የአማራ ህብረተሠብ መልካም ጉባኤ ይሁን
👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪
tebarke demeye gegnawe 💚💛❤👍💪amara
እንኳን ተወለድህልን መልካም ልደት ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ
ጀግና ነህ ጀግናነህ በእውነት
ደምቀህ ምታበራ በጨለመ ሰአት
ላማራ አደለም አንተ ያበራኧው
ላማራ አደለም አንተ የደመከው
ከሁሉም ከፍ ብለህ ደምቀህ የወጣኧ
ኦሮመሰ ጉራጌ ኮንሶና ከንባታ
አፋርም ሲዳማ እራሱም አማራ
ዛሬ ቀና አሉ ሁሉም ተደመሩ
በደመቀ ሚስጥር ቀና ብለው ታዩ
ሁሉንም አምቀህ አብይን አብቅተህ
ገድንም አፍከተህ እራስህን ደብቀህ
ደግሞሞ ኮነሬንን ከሞትም ታድገህ
የጠላትን ሴራ በብቃት የመከትክ
ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ደመቀ አንተነህ
አንተ ያማራልጅ በእውነት ጀገረናነህ
ዘመናችው ይባርክ አኢትዮጵያን
Happy Birth day our best Ethiopian leader
እንኳን ተወለድክልን ስላለፈው ሳናውቅ ስለወቀስንህ ነገር ይቅርታ ብለናል ጀግናችን
I am so proud to be Ethiopian. May God Bless Ethiopia and May you have a happy birthday and succssesful year. We will win God is with us.
ወደፊት መውደቅ መገድ መቀነስ ነው ምርጥ አባባል
እኔም ወደቅ ብዪ ልቀንሰውጂ አልቻልኩም አስከመቼ
ልፉት ድካም ፈሳብ ስደት
አላህዪ በቃሽ በለኝና እፎይ ልበል
ሙሉ confidence ያለው፡ሰው፡ንግግር፡፡
አቶ ደመቀ አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አንበሳ ተመቸኸኝ
እንኳንም ተወለድክ
በአንተ በአብይና በለማ ገና ብዙ ተስፋ አለን
አላህ ከጥላት ሴራ ይጠብቃችሁ።
ጀግና ነህ ደሜ የለውጡ የጀርባ አጥንት አይዞአችሁ በርቱ ይሄ ነው የሚኒልክ ልጅ ይሄ ነው የነ ቴድሮስ የነበላይ የመይሳው ካሳ ልጅ አራርጠው ይሄ የጣልያን እርዝራዥ ሁላ ውድድድድድድድ
Wow ዝምተኛው ገዳይ ደመቀ መኮነን የኛ ጀግና በርታልን
oh Happy Barthday Ato Demeke dimekilin abo endesimih
እንኳን ተወለድክ የእኛ ጀግና
እንኩዋን ተወለድክ የኔ ጌታ
አላህ ይጠብቅህ ደርባባነትህ ደሰ ይለል ሀገራችንን አላህ ያረጋጋልን ያከሪም
እንኮን ተወለድክልን የኝ
እንኳንም የኛ ሁንህ የኛ ጅግና
Happy birthday jegenawe
እንኩዋን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ !
አቶ ደመቀ መኮንን መልካም ልደት
ብአዴን ከ80% በላይ በአዲስ አመራር ይተካል ።
መልካም ልደት ደምዬ ዝምተኛዉ የፍቅር ሰው መለፍለፍ የማትወድ ነህ
i really appreciate your speech