ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ስህተታቸውን አምነው ስለተመለሱልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሁንም ግን ወደ ፈተና እንዳይገቡ ከጥንቱ የበለጠ ሰይጣን እንዳይፈትናቸው። በንስሐ እና በቅዱስ ቁርባን ታትመው ስራቸውን ቢጀምሩ ብዙ መስራት ይችላሉ
እውነት ነው እኔም ያልኩት እሱኑ ነው ይምጡ ነገር ግን ይማሩ ለዐውደምህረቱ ዮቆዩ፡፡
በርቱልን ስለቤተክርስቲያችንን ነገር
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነዉ ቃለ ህወሓት ያስማልን ሁሉ ይመልስ ወደ እናት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ ይላል💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙዎቹ እየተቀበሉ አይደለም እኛው እራሳችን በኦርቶዶክስ ውስጥ ቁጭ ብለን የሌሎቹን ማሰደድ ሆነ የተመለሱትን ካልተቀበልን ሌሎችን እንዴት ነው ምንስተምረው
እግዚያብሄር ይመልስህክ ወንደማችን
ትክክል እውነት ነው ሊመጡ እኳን የሚፈልጉ እናሳቅቃቸዋለን ሲሆን መክረን ጸልየን አልቅሰን መመለስ ሲገባን በደላቸውን እየቆጠርን እንገፋቸዋል ወደገደል እግዚአብሔር ይስጦት
እውነት ነው መምህር ከቤቴክርስትያን አንድም ሰው መውጠት አየስደስትም ሁሉም ወደ እናት ቤቴክርስትያን ይምጡ በታለቅ ደሰታ እንቀበለሌን ትክክል ነክ መምህር በረታ
መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጡ ለምንድነው የሚጠፉት አይጥፉ
እሺ እህታችን ላይቭ ለመግባት በሞባይል ስልኬ ስለምጠቀም የስልኬ አቅም ትንሽ በመሆኑና የጥራት ችግር ስላለ ሰዎች አስተያየት ስለሰጡኝ ነው ላይቭ የጠፋሁት በተቀረጹ ስራዎች ግን አልጠፋም እህትዓለም
ስለሚያወጣቸው ዘፈን መሰል መዝሙርችስ ምንትላለህ?
ትክክል ወንድማችን::
ነገሮች መስመራቸውን ለቀዋል። ዕልፍ የዋሃንን ለክህደትና ለኑፋቄ ሕይወት አጋልጠው ለአራዊት የሰጡ ቤተክርስቲያንን ለመከራ አሳልፈው የሰጡ በመሆናቸው እንጂ ሰው እንዲጠፋ የሚፈልግ ሰው ኖሮ ነው ወይ የተለዩት? የጠፋንም እኛ ለገበያ ፍላጎት የምረገጥም እኛ። ኧረ ግፍ ይፍሩ አንቱ "መምህር" ይበርቱ ይሸቃቅጡ !
"መምህር" ከኋላዎት የተሰቀለው ፖስተር የማን ነው? የመንገዷ ስያሜ ምን ነበር? ቧልቱና ፌዙ ቀጥሏል። እንዴት ያለ ዘመን ነበረ የኛ ዘመን? ኧረ ጠፋኝ!
ይቅርታ ጠይቆ ይግባ አለበዛ ተኩላ ነው አንቀበልም በአደባባይ ይቅርታ ይጠይቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ውሸታም ነው እዬ ተኩላ እደፈለጉ ዬደው እንደፈለጉ መመለስ ይቻላል