ውሀ የደፋችብኝ ልጅ ይቅርታ ልትጠይቀኝ መጣች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @KBTubeEthiopia
    @KBTubeEthiopia  8 หลายเดือนก่อน +208

    አዲሱ ቻናላችን KB tube 2 ሰብስክራይብ ያድርጉ 👉 youtube.com/@kb_tube_2?si=gx2CpUAZ2VmUp5FY

    • @Mess489
      @Mess489 8 หลายเดือนก่อน +3

      Sima kante fikir yizuwal min yishalal mala bel? 🙆🥰?

    • @hadiamohammed4527
      @hadiamohammed4527 8 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይርሀመዉ ሰብሩን ይሰጥሸ😢😢😢😢❤❤❤

    • @toybaseid2493
      @toybaseid2493 8 หลายเดือนก่อน +1

      ላህ ይራሀማው ጀነተል ፊርዶስ ይወፋቀው

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hayte.mohammed8011
      @hayte.mohammed8011 8 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ የርኸም አብሽሪ ❤

  • @قلهوااللهأحد-ش2ر
    @قلهوااللهأحد-ش2ر 8 หลายเดือนก่อน +1390

    እስኪ ወንድሜ ሞቶብኛል አላህ ይርሀምክ በሉልኝ

    • @الحمدالله-ظ7ح3ث
      @الحمدالله-ظ7ح3ث 8 หลายเดือนก่อน +44

      አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልሽ እኮህቴ

    • @BiriZekaryas
      @BiriZekaryas 8 หลายเดือนก่อน +9

      Nebs ymar

    • @kobrakobra1049
      @kobrakobra1049 8 หลายเดือนก่อน +22

      አላህይርሀመው ለናተም ስብርይሳጣችሁ

    • @xpk5509
      @xpk5509 8 หลายเดือนก่อน +12

      ነብስ ይማር

    • @halima7669
      @halima7669 8 หลายเดือนก่อน +15

      አላህ ይማርዉ

  • @jemila602
    @jemila602 8 หลายเดือนก่อน +25

    አንድ ነገር አስረግጨ የምነግርሺ ቆሞ በሙሉ ጤንነት ባታይው ኖሮ አዴለም ይቅርታ ልጠይቂው ልታይው ሁሉ አፈልጊም ምክናየቱም ጥለሺው መንገድሺን ቀጥለሻል እላፊ ቃል ትንሺ ቢናገርሺ ተመልሠሺ በውሀ አጠብሺው እረ በብርጪቆው ታፈነክቺው አውጥቶታል በጤና ቀልድ የለም መጄመሪያ እንዴዛ ሺባ ብሎ የቀዘነው አፍሺን ፈጣሪን ይቅርታ ጠይቂበት ልጁን ሳይሆን ምክናየቱም ነገ ምን እንዴሚገጥምሺ አታቂም እና

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 8 หลายเดือนก่อน +6

    አሁንም ጥንቃቄ አድርግ ማለቴ ይቅርታ ልትልህም የመጣችው ጤነኛ ሥለሆንክ ሀብታም መኪና ሥላለህም ዝነኛም ጤነኛም ሥለሆንክነው 🎉እመነኝ ጤነኛ ባትሆን አደለም ይቅርታ ምንም አይሠማትም የሌለው ያለውን ይወዳል አሉ ሴቶች በዚህ ዘመን ድሀ ሁነው ድሀን ድሀ ብለው የሚሠርቡበት ጊዜነው እናም ፍቅራችሁም ቢቀጥል ከጥቅም ጋር የተያያዘ ይመሥለኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hasit891
    @hasit891 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይቅረታውን.እንኳንም.ተቀበልካት....ግን.አትሆንህምመጨ,,መኪናውን.ባታይና.ጤነኛ.ባትሆን.እመነኝ.አትመለስም.በቃ.😢😢😢

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 8 หลายเดือนก่อน +27

    አስመሳይ ነሽ ሲጀመር ሠዉን መዉደድ ከነማንነቱ ነዉ።ፈተናዉን ወድቃለች 💯😂

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 8 หลายเดือนก่อน +11

    እህቴ በሠላም እድትወልድ ዱአ አድረጉልኝ የመዳም ቅመሞች❤

    • @destadiriba6150
      @destadiriba6150 8 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ መቅረብት ደስታው ይስመሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉

  • @Semeru-Youtube
    @Semeru-Youtube 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቤኪ ከሰው ልጅ ትልቁ ነገር ጥፋቱን አምኖ #ይቅርታ መጠየቁ ነው እና ከልብህ ይቅርታህን ስጣት..ያው ከሰው ስእተት ከብረት ዝገት አይደል የሚባለው እንግዲህ ከልብህ #ይቅርታ እንደምታረግላት ተስፋ አደርጋለሁ እስቲ #ይቅርታ አድርግላት የምትሉ በ..#Like አሳዩ

  • @AqweAqwe-u1p
    @AqweAqwe-u1p 8 หลายเดือนก่อน +5

    አረ ባክሽ ቀልደኛ ነሺ ያለፈው ታሪክሽ ምን አመጣው 😢ለማንኛውም ሰው አይናቅም ማታፍር 😢😢😢😢❤አንተ ግን ጀግና ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 8 หลายเดือนก่อน +18

    አትሆንም ወንድም ሺባ ብላህ አለች የራስህ ጉዳይ ብለሃለች ይቅርታ አርግላት ግን ለትዳር አትንሆም ይቺ አስመሳይ ነች ነገ የሆነ ነገር ቢገጥምህ ጥላህ ትሄዳለች የእህትነቴን ምክሬን ነው

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 8 หลายเดือนก่อน +2

      ፈጣሪሽን ፍሪ የውስጥን አዋቂ ፈጣሪ ነው

    • @AlemZewde-bs2tf
      @AlemZewde-bs2tf 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሴቶችኮ ስትመክሩ ሰይጣን አይስማችሁ 😂😂😂😂

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 8 หลายเดือนก่อน +15

    ይቅርታዋን ተቀበል ❤🎉ነገር ግን አብረሀት አትቀጥል😉🤔

  • @Mirfa123-q3h
    @Mirfa123-q3h 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሳምሪ አትዋሺ አካል ጉዳተኛ ስለመሰለሽ ነው ጥለሽ የሄድሺው

  • @melkamukassaw4826
    @melkamukassaw4826 8 หลายเดือนก่อน +6

    ጥቅመኛ ነች ቢያንስ እንኳ አብራህ ቆይታ ሁኔታውን አረጋግጣ ቀስ በቀስ ስሜትን በማይጎዳ መልኩ ብትርቅ ጥሩ ነበር

  • @yeshiwork-p8y
    @yeshiwork-p8y 8 หลายเดือนก่อน +6

    አረ ባክሽ ልታስመስይ ነው ይቅርታዋን ተቀበል ግን ወድቃለች አብረሀት እንዳትቀጥል

  • @Rakb553
    @Rakb553 8 หลายเดือนก่อน +9

    አረ የፈለገ ብትናደድ ምን ከስርአት የወጣ ነገር ማድረግ ተገቢ አደለም አልፈልግም ማለት ትችል ነበር እናም ትግስት ይኑርሽ ይሔ ቀላል ነው ውሐ መድፋት ጥሩ ያልሆነ ቃላት መናገር ተገቢ አደለም አላገባሽም እኮ አደል ገና ለመተዋወቅ ነው እናም ይገርማል የኔን ታሪክ ላካፍልህ እና አቅርበው በወንድ ልጅ የደረሰብኝን እሷ ብትሆን እኔጃ ትገለዋለች በዚህ ሁኔታዋ እናም እረጋ ለማለት ሞክሪ🤔🤔😔

    • @AhmedSeyd-k9d
      @AhmedSeyd-k9d 8 หลายเดือนก่อน

      ፊልም ነውኮ ውሸት ነው

  • @AbdulwahedMuhedin
    @AbdulwahedMuhedin 8 หลายเดือนก่อน +8

    የጥቅም ሰው ናትና ትቅርብህ።
    ከዚህች ጥቅመኛ ሰው ምንም የተለየ ፍቅር ስለማታገኝ ጥሩ ትምህርት ሰጥተህ እንደ ኖርማል ጓደኛ ሆናህ ትቀጥል እንጂ የህይወት አጋርህ ግን ፈጽሞ አትሆንህምና ትቅርብህ!
    ለአካል ጉዳተኛ እዝነት የሌላት ፣ርህራሄም የሌላት በመሆኑ ፈጽሞ አትሆንም።ትቅርብህ!

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ አንተ አልተሳሳትክም መፈተንህ ትክክል ነው❤❤❤❤ ሲጀመር ይቅርታ የጠየቀችን ደና ስለሆንህ ነው እንጅ አካለ ጉዳተኛ ብትሆን እንኳን ይቅርታ ልትልህ ዘወር ብላም አታይህም ነበር

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 8 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግን አላህ አያድርገው በሚዲያ የሆነ ሰው ጋር ብተዋወቅ ከወደደኝ ከወደድኩት ካፈቀርኩት በአካል ተገናኝተን አካል ጉዳተኛ ቢሆን በዚህ ልክ ቅስሙን አልሰብርም ከጤነኛ ሰው በበለጠ በፍቅር አቅፌ አካል ኩዳተኛ መሆኑን እስኪረሳ ድረስ ነው ትሪት የማደርገው እንዲያውም አብሬው ሙሉውን ቀን አሳልፋለሁ ከዛ በኋላ መወሰን ያለብኝን እወስናለሁ ላገባውም እችላለሁ ዋናው የሰውየው ስብእናው ጥሩ ከሆን በቂ ነው ሰው መሆኑ ምክኒያቱም እሱ ፈልጎ ባላመጣው የአካል መጉደል እንደዚህ መሰደብም የለበትም አላህ ካልፈቀደ ሁሉም ነገር በነበረበት እንደማይቆይ ማወቅ አለብን

  • @GezahegnGeno
    @GezahegnGeno 8 หลายเดือนก่อน +8

    ምንም ያክል ብትናደጅም እንኳ የእውነት አካለ ጎዶሎ ሆኖ ቢሆን ለአእምሮው እንኳ ጥንቃቄ በማድርግ ከሱ ቀስ እያልሽ ቀን በቀን ግኑኝነት እየቀነስሽ መሸሽ ትችይ ነበር እንጂ እንዲህ አዋርደሽው አበባውን እንኳ ቦጫጭቀሽ ፍቱ ላይ ወርውረሽና ውሃ ደፍተሽበት!!!! እጅግ አስቀያሚ ሴት ነሽ። አሁንም ቢሆን ሀብቱንና ጤንነቱን አይተሽ አመለጠኝ በሚል ስሜት ነው ተመልሰሽ ይቅርታ ያልሽው እንጂ ነገሩ ገብቶሽ አይመስለኝም።።

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 8 หลายเดือนก่อน +6

    መልካም ሰው ነህ ወንድሜኤ አምጥተህ ሰለወራሀት አወተኛ ፍቅረ ምንም ቢሆን አይቀየረም ጥሴት አይደለሸም እቅረታዋ ተቀበል ግን ከሳ እራቅ

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 8 หลายเดือนก่อน +5

    ይቅርታ ተቀበል ግን አብረሀት አትቀጥል😢😢😢😢

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 8 หลายเดือนก่อน +9

    ይቺ ሆዳም ነች አትሆንህም እመነኝ አሁንም ቢሆን አንተን ሳይሆን ከአንተ የጀርባ ያለውን ኮተት ነው የፈለገችው አሁንም የተመለሰችው መኪናውን አይታ ነው ስለዚህ ጥንቃቄ አድርግ ።

    • @BuzayewAsalef
      @BuzayewAsalef 8 หลายเดือนก่อน +1

      እዉነት ነዉ መኪና አይታ ነዉ

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል እህታችን የምር እኔም ፈርጀብሽ ነበር በውሸት የተሰበር ልብ ዳግመኛ ሰው የማመን እድሉ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳሽ❤❤

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 8 หลายเดือนก่อน +7

    ይቅርታ ችግር የለውም ግን ለረጅም ሒወት ቀጣይነት በጭራሽ አትሆንም እንደኔ አመለካከት የሰጠችው ማስተባበያ ይህን ያህል ስድብ አበባው ቆርጦ እላውላይ መበተን ውሀ መድፋት ብቻ አላስፈላጊ ነሽ😂😂😂

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና አስተማሪ ነህ ወድሜ ልጅቱ ግን ጡሩ አላረግሽም

  • @MekdesAssefa-lg6tv
    @MekdesAssefa-lg6tv 8 หลายเดือนก่อน +12

    ከሷ ጋር ሁነክ የሆነ አደጋ ቢደርስብህ ትታህ ነው የምትሄደው ይቺ አስመሣይ ናት ትቅርብህ😏

  • @BesicSpiritualteacher
    @BesicSpiritualteacher 8 หลายเดือนก่อน +3

    ማውራትና መኖር ይለያያሉ እኔ እንዲህ አይነት ሰው አደለሁም ማለትሽ የአሁኑ ፍላጎትሽ ነው ሪል በተግባር ያየነው ግን ትክክለኛ ባህሪሽን ነው የነበረው ባህሪሽ ወደ መልካምነት አይቀየርም ማለቴ አደለም ነገር ግን ይቅርታ መጠየቅሽ ደግሞ በጣም ጥሩ ነው ራስሽንም እንድትመለከችበት ያደርግሻል so እህቶችም ወንድሞችም እንዲህ ዐይነት ነገር ቢገጥማችሁ ጥሩ ፊት እየሰጣችሁ ካልፈለጋችሁ ቀስ በቀስ መራቅ እንጅ እንዲህ መደረግ እንደሌለበት ትምህርት ሊሆነን ይገባል አስቡት ትክክለኛ አካል ጉዳተኛ ሆኖ ቢሆን እንዴት ልቡ እንደሚሰበር ! መፈተንህን ግን እኔም ብዙውን አልደግፈውም because ብዙ ሰው ማግባት የሚፈልገው ጤናማ ሰው እንጅ አካል ጉዳተኛ ማግባት አይፈልግም✍️

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 8 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ለመናገር ይቅርታ የጠየቀችህ ጥሩ ኑሮ ሳላለህ እንጂ እውነት አካለ ጎዶሎ ብትሆን እንኳን ይቅርታ ልጠይቅህ አታስታውስህም ነበር ወደፊትም አብረሀት ብትኖር ወደፊት ችግር ቢገጥምህ ጥላህ ትሄዳች ለትዳር አትመጥንህም

  • @SofiaHasnaa
    @SofiaHasnaa 8 หลายเดือนก่อน +7

    አናዳኛለች ግን እንኳን እሷ ጼጥሮስም አምላኩን,3ጊዜ ክዷል ገና በእምነት ስላልጠነከረ ከስህተቷ ትማር እንጂ ችግር የለውም ሰው ይሳሳታል

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 8 หลายเดือนก่อน +40

    አይፎን እደምሠጣት የለቀከውን ስታይ ነው የመጣችው😂😂😂😂😂😂

    • @Crypto_Airdrop1211
      @Crypto_Airdrop1211 8 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅 አይ ሀበሻ አንዴ ከጠመደ አይፈታም😂😂😂😂

    • @Seni1484
      @Seni1484 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ😅😅😅😅

    • @Rozss-rt7yz
      @Rozss-rt7yz 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
      @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂😂😂😂 በዛበዛ አታሳቢ አኮንህም ሲጀመር😢😢😢

    • @denkewolde5339
      @denkewolde5339 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @EthiopiaEthiopia-z1l
    @EthiopiaEthiopia-z1l 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሲጀመር ለፍቅር አይደለም የቀረበችህ ፍቅር ቢሆን ፍቅር ቁስን አያይም ፍቅር አካልን ውበትን አያይም ፍቅር መታደል ነው ግን ልጅቱ አሁንም ጌጃ ናት ኮተታም አካል ጎደሎነት ተፈልጎ መርጠውት የሚመጣ አይደለም ተማሪ ብዙ ይቀርሻል ከመላላጥሽ በፊት ሰው አካል ጉዳተኛ ስለሆነ ፍቅር አያውቅም ማለት አይደለም

  • @hawaebrhaim
    @hawaebrhaim 8 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይርሀምው ያረብ ሁቢዋየ እኔም አቀዋለሁኝ የወንድምን ሞት አንችንም አላህ ይሶብርሽ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @JonJonmeles
    @JonJonmeles 8 หลายเดือนก่อน +7

    እርግጠኛ ነኝ ይቅርታ ጠይቃ ካገበሃት አንተ ራሱ የሞተ እና የበሰበሰ አስተሳሰብ ነው ያለክ እና ምንም ዓይነት ይቅርታ ብትጠዪቅ ሰው አይደለችም ምክንያቱ ቁመህ ሰለ አየችህ ነው እንጂ ትክክለኛ አካል ጉዳተኛ በትሆን ኑሮ ዞር ብላም አታዪህም ስለዚህ አለመቅረብ ነው

    • @loweyer345
      @loweyer345 8 หลายเดือนก่อน

      tekekel yawem tesadeba akal godolo bela menem kesuwa ga mekereb yelebetem gin yekerta yaderglat

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ይቺ ልጅ ጥቅመኛ ናት ለስሜትህ ብላእንክዋን አልታገሰችም ባለጌ ናት ይቅርበላት ግን እንክዋን ሚስት ግዋደኛ ልትሆን አትችልም

  • @araguaraara8286
    @araguaraara8286 8 หลายเดือนก่อน +6

    ይቅረታውን ተቀበል አብራህ ለመኖረ አትሆንህም❌😏👈 ወድሜ

  • @JonMola-xm2hd
    @JonMola-xm2hd 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወንድም አንተ ጥሩ ሰው ነህ ይቅርታ ማድረግህን ደስ ብሎናል ግን ልጅቱ ታሳዝናለች ትክክለኛ አካለ ጉደሎ ብትሆን ዞር ብላ ባላየችህ ነበር ይቅርታው እዳለ ሁኖ ላንተ ግን ለቀጣይ ሂወትህ አጠቅምህም።

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 8 หลายเดือนก่อน +6

    የእውነት ታመህ ቢሆን መቸም ይቅርታ አትልህም አሁን ጤነኛ ስለሆክ ነው ይቅርታዋ አተን ሳይሆን ገዘብህን አይታ ነው አተን ብታፈቅር ለደቂቃ አቅፋህኳን ምን ሁነን ነው አላለችም እኔን አተ ብላ ውሀና አበባ የደፋች ሌባ ናት አሁን ጤነኛ ስለሆክ ይቅርታ 😂😂😂😂 ነገ ደግመህ ብትታመም ላሽ ነው እምትለው😢

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሕይወት ተለዋዋጭ ናት ወንድሜ ነገን ማን ያውቃል ዋስትና የሌላቸውን ሴቶች ፈትኖ መለየት ጥሩ ነው አሁንም አፋጮለ ሴት ናት አየን እኮ ይቅርታ ጥሩ ነው ግን ለፍቅር ዋስትና ያላት ሴት አይደለችም ።

  • @feydukedir
    @feydukedir 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም ሰው አንድ አይደለም፣ እንደ መልካችን መለያየት ሁሉ አስተሳሰባችንም ሆነ ሁሉ ነገራችን ይለያያል። በጣም መጥፎ ሰዎች እንዳሉ ሁሉ፣ በጣም ጥሩ ሰዎችም አሉ። ሰውን ሳንቀርበው ሳናየው ፊቱን አልያም አለባበሱን ኑሮውን አይተን ማንነቱን ልናውቀው አንችልም። እኔ እንዲህ ነው ብዬ ማንንም ላይ አልፈርድም።
    ኬቢ ፈተናው እውነተኛ ከነበር ልጅትዋ አበባውን በትናብህ ሰድባህ ውሀ ደፍታብህ ስትሄድ አንተ ሳትነሳ ዝም ብትላትና ብትሄድ ጥሩ ነበር፣ የእውነት ከነ አካል ጉዳተኝነትህ ልትቀበልህ ወስናና ባደረገችው ነገር ተፀፅታ ለይቅርታ መደወልዋን ማወቅ የሚቻለው በዚህ ሁኔታ ቢሆን ነበር፣፣፣ አሁን ላይ ግን እንዲህ ነው ብሎ ሀሳብ መስጠት አልችልም።

  • @berknishberko1168
    @berknishberko1168 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሚስትና ልጅ አለው ብላ ስለ አወራችሁ ውሸት ነው ምትሉ ምክንያቱም እሱን ለማሳመን የፈጠረችው ታሪክ ይመስለኛል

    • @Betiye
      @Betiye 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ በርክንሽየ

    • @berknishberko1168
      @berknishberko1168 8 หลายเดือนก่อน

      @@Betiye demo negerenga timeslalech metata yehonechi sewun bemaninetu mewuded injii balewu neger lay temesirita indet yaregatal🙄

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 8 หลายเดือนก่อน +4

    ድራማ ካልሆነ አስመሳይ ናት ትቅርብህ መኪና አይታ ነው የመጣችው መራቅ ከፈለገች ቀስ በቀስ መራቅ ትችል ነበር በዛ ልክ መውረድ የለባትም ስርአት የሚባል ነገርየላትም ድራማ ከሆነ ቀጥሉ

  • @fetlewerkDesalegn
    @fetlewerkDesalegn 8 หลายเดือนก่อน +7

    እመነኝ አንተም የሆነጉዳት ቢደርስብሆ ትታህ ትሔዳለች ይቅርታዋን ተቀበል እንጅ ይች አትሆንህም እሽ እርግጠኛ ነኝ

  • @AlAk-br1zn
    @AlAk-br1zn 8 หลายเดือนก่อน +8

    ይቅርታ ተቀበል ግን አብረሀት አትቀጥል ቢያንስ በስአቱ በስራአት ታናግርህ ነበር ሰው በሰውናቱ መከበር አለበት

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 8 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ይራህመው ወንድምሸን ላንቺ ናለቤተስቦችሸንም ሶብር ይሰጣቹው እህቴ አይዞሸ

  • @JensDeus
    @JensDeus 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታዋን ተቀበል ክርሰቶሰን አስበሕ የተሰበረ ልብ ነች ከፈለካት አብራቹ ሁኑ ደሞ ወገን ይቅርታ ብላለች ደግ ደጉን አስቡ አትፍረዱ እኔ ማን ነኝ የሚለውን አስቡ አይዞሽ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው የኛማ እየፈረሰ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 หลายเดือนก่อน +7

    አቶንህም ምክኛቱም ሂወት ምን እዲጋጣምን አነውቅም ናጋ ያሆና ችግር ቢጋጣምክ ጥላክ ነው ምቴዳው 😢ልጅቱ ጥቅም እጂ ፍቅር ሚጋዛት አይማስለኝም 😢ስላዚ ታሞ ካማሽመቃቅ አስቃድሞ ማጣቃቅ ይባላል ባህጋራችን አባበል 😊😊😂😂

    • @SSSS-jv2eg
      @SSSS-jv2eg 8 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 8 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ምለው አልፈልግም ወይም እፈልጋለሁ የሚለው ቃል መብትሽ ሆኖ እያለ በአበባ ወርውረሽ መምታና ውሀ መድፋትን ምን አመጣው? በጣም ባለጌ ና ስድ ልጅ ነሽ ምን ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደግሽ እንዴት ነው ለወደፊቱ አንቺ ትዳር ውስጥ ቤተሰብ መስርተሽ አርያ ልትሆኝ ምትችይ ? ንስሀ ግቢና ፀልይ ፈጣሪ ቸር ነው እንዲያስተካክልሽ አንተ ወንድሜ ግን ተባረክ ትሁት ልጅ ነክ አስተዋይም ነክ ትክክለኛ ባለ ማዕተብ ተባረክልኝ የኔ ውድ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 8 หลายเดือนก่อน +4

    🤣🤣🤣🤣ባትፈልግህ እንኳ ስሜቷን ዋጥ አድርጋ ሰላምታ መስጠት ነበረባት ይቅርታዋን ተቀበል ግን ራቅ ብለህ ፈጣሪላንተ ያለውን ይሰጥሀል ጸልይ

  • @ሺጓዜየግሼዋ
    @ሺጓዜየግሼዋ 8 หลายเดือนก่อน +7

    አብራችሁ መቀጠል የለብህም 😢 አደጋ አይደለም ሆስፒል ብትተኛ ጥላህ ትሄዳለች 😅

    • @AlewyaAssen
      @AlewyaAssen 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅርታ አድርጉልኝና ይች አትሆንህም ማለቴ ጨካኝ ናት ትንሽኳ ይከፈዋል አካል ጉዳተኛ ነዉ ብላ በስነስረአት ማናገር ነበረባት አትረባም

    • @awashalmansoori9307
      @awashalmansoori9307 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nuruhussen3997
    @nuruhussen3997 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዝበይ አታሰመሰይ አሰመሳይ ይሄነየ ውነት ቢሆን ኖሮ ይቅርታ አጠይቅም ነበር

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 8 หลายเดือนก่อน +7

    የቅርታዋን ተቀበል በእርግጠኝነት አትሆንህም አብርሀት አትቀጥል
    ውሸታም ናት ታስታውቃለች

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሲጀመር ልጅቷ ጥቅመኛ ነች የምር ይቼ ለትዳርም ሆነ ለፍቅር አትሆንህም ነገላይ አድ ነገር ቢደርስብህ ዞር ብላ አታይህም ተጠቀቅ ወድሜ

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክሜቶች አስቡ በኔ ላይ ቢሆን ብላችሁ አስቡ አትዋሹ እኮን አካል ጉዳተኛና መልክ እኮን ትመርጣላችሁ አታስመሥሉ ወድሜ በህዝብ ፊት ይቅርታ ብላለች 😢😢😢😢😢😢 አበቃ ጥፋትም የለባትም ኸረ መልካም ልጅ ናት አይዞሽ እኮንም ፍቅርሽን አተረፍሽ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ መልስ

    • @HshsHeu-es8rl
      @HshsHeu-es8rl 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ ሴቱ አሽቃባጭ ናቸው እንጅ ለራሳቸው ቢሆን

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 8 หลายเดือนก่อน

      የራሴን ታሪክ እውነተኛ ፅፌልሀለው አንበው ፍቅርር ማለት እምነትና እውነታ ነው

  • @Asfewteshomebadada
    @Asfewteshomebadada 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቡዙዎችን የአካል ጉዳተኞችን አስቀይማለች እነሱን ቅድሚያ ይቅርታ ትጠይቅ

  • @melkamukassaw4826
    @melkamukassaw4826 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ አድርግላት ግነ ግን ሚስት አትሆንም 100%

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ምርጥ ታሪክነዉ የገለጽክልን ይችም እንደዛች ልጅናት

  • @ahlam0301
    @ahlam0301 8 หลายเดือนก่อน +7

    ይች ራስ ወዳድ ጥቅመኛናት😂

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያስተምራል ሰውን ከነማንነቱ የሚወደው ክርስቶስ ብቻ ነው😢

  • @AaAa-ob5ix
    @AaAa-ob5ix 8 หลายเดือนก่อน +12

    አረ ውሸታምናት አስመሳይ ሰው አሁንም የሆነነ ገር ቤደረስብህ ትታህ ተሂዳለች ተዋት ወሸታም ናት መጨረሻዬን እኮን አላቀውም ብላ አላሰበችም ምክናየቱም ወነተኛብትሆን ኖሮ ቤስ እካን ቁጭብላ ታደምጥህነበረ ሰውን ለመረዳት ሰውመሆን በቂነው

  • @eftahbelegngetaye
    @eftahbelegngetaye 8 หลายเดือนก่อน +3

    ayenish eko personalitishin 😢 libona yistish betam tasafiriyalesh beza lay ye wondi negade timesiyalesh 😢 Shiba eko yalishiw be silase sim 😢😢 wondimochachin gin tewu hayimanotegna setin agibu atijajalu ere min yishalachihuwali😢😢😢

  • @BezaBeza-br1wb
    @BezaBeza-br1wb 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወድሜ አንተን የምታፍቅርህ ብኮን እምንም ላይ ብታይህ አብራክ ትሆን ነበር ፍቅር ማለት እንድህ ነው እንዴ ፈጣሪ ይጠብቅህና ነገ ላይ ብትታመም ምን ያክል አብራክ ትሆናለች

  • @ቤቲ-አ
    @ቤቲ-አ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት አፍዋ የኔ አፍ ቁርጥ ይበል አይፎንን በአእምሮዋ እየሳለች እምታወራቸው😅😅😅😅😅😅😅ይድፋሽ ወዳ የበፊቱንና የሱን ምን አገናኘው😅😅😅😅

  • @TeybaSeid-z7r
    @TeybaSeid-z7r 8 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይርሀመው ያረብ ጀነትን አላህ ይወፍቀው አንችንም ኢማንና ሶብሩን አላህ ይስጥሽ እህቴ

  • @FatumaHusean
    @FatumaHusean 8 หลายเดือนก่อน +5

    አረ አስተማሪ ነው በተለይ ሳይተዋውቁ ለምንጀናጀነው በተለይ ለማዳም ቅመሞች

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ነህ እንኳንም. ፈተንካት ልትበላ. ነበር እች ውሻ

  • @MMistauel
    @MMistauel 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይችወንድሜ አትሆንህሞ አሆንጤ ነኛሰለሆንክ እናመኪና ስላለህ ነዉ አንጅ አማአካል ጉዳተኛ አንድሆነክ ዝምብትላት ኑሮትዝም አትላት ነበርፈቅር ቀልድነዉ እንዴ በማርያም ፍቅር እኮ እስከሞት ደርስ መሰዋት መሆን ነዉእንጅ አንዴሂ ወደቅሲሎ ትቶ መሂድአይ ደለም ምንም እንኳ እንደዛ ብትሆን ባይንስ እኳለሞራ ልህ አይችግር የለዉም ብላእኮ አለመቀጠል ትችል ነበር ማርያምን ነዉምልህ በጭራሽ አትሆነህም ይች አስመሳይ ጥቅመኛነች እግዚቤሔር ላንተ ያላትን አታጣም በጡሎት ጥይቅ እንጅ ይችአትረባም❤❤❤❤

  • @BiruktawitMulugeta-bo4bq
    @BiruktawitMulugeta-bo4bq 8 หลายเดือนก่อน +5

    እዚህ አስተማሪ ድራማ ላይ ብዙ ሰው ስሜታዊ ሆኖ ኮሜንት አድርጓል። በእኔ እይታ ይህ የልጅቱን የትወና ብቃት ያሳያል።

    • @SenatFetsum
      @SenatFetsum 8 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ ጭንቅላት (ዋ❤❤❤

  • @ኢማንቦረናገነቴ
    @ኢማንቦረናገነቴ 8 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂ቆይ ልጅቷ ስልክየላትምነበርደ. የምትሠራውን ለምንአላየችም. 😮ይችነገር ጫወታናት

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሁንም የቀረበችህ ለጥቅምጂ ፍቅር አልባ ናት አሥመሣይ ናት

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሴቶች እህቶች ብዙዎች ከሷም የባሰ ልትሆኑ ትችሉ ይሆናል ድንጋጤ አለ ምናለ ስድቡን ብትተውት እሱ የፈለገውን ይወስን ምቀኝነት ያስመስልባችኃል..? እህል ውሃ ካላቸው ይቀጥላሉ ካልሆነም አልሆነም አስበን እንናገር የስድብ ቃል አንወርውር !!

  • @toleradula5739
    @toleradula5739 8 หลายเดือนก่อน +3

    መፈተንህ ሳይሆን እንደዛው በ Weelchair ላይ እንደተቀመጥክ ብትሄድ ኖሮ ይቅርታውን ትጠይቅህ ነበር ?
    ምናልባት አሁንም ይቅርታ የጠየቀችው ጤነኛ መሆንህን ስላየችህ ቢሆንስ ባይ ነኝ ።
    ተጐድታ ቢሆን ይችላል ፣ ያሌላ ታሪክ ነው ፤ እኔ ብሆን የ ራሴ ዉሳኔ ይኖረኛል ፣ ያጣፍጥላችሁ 🙏

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንቴ ልኪ ኔኪ ምክንያቱም ፍቅር የ ዛላለም ናዎና የ እውነት ፍቂር የፋላጌ ናገር ቢሆን ማቀበል ግድ ናውና ላማንኛዉም ከጊዜ አንፃሪ ነው እሷም ያሁ ልኪ ኔች እሷም አይታችሁት ካሆኔ ያኔም ላምን አልናጋርከኚም ብላዋለቺ ላማንኛሁም አሪፍ ነው 👍👍👍👍

  • @Betiaebera
    @Betiaebera 8 หลายเดือนก่อน +4

    አ ይን አውጣ እኔ እሷን ቤረገኝ መኬና ውሰጥ ልገባ ይቅር እና አጠገቡ ሰልደርሰም😅😅😅

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኪኪኪ እረባክሽ ሽባ ያልሽው ምን አስበሽ ነበር
    ባለጌ እረ ጥግህን ያዝ ወንዲሜ አሳፍሪ
    ተግባር ነው ሁሉም ፍጡር እራሡን አልፈጠረም
    ነገር ግን ፈጣሪ ፈጥሮታል ወዶና ፈቅዶ ባላመጣው ማንነት አፍ መከፈት እደት እደት ሲደርጋት እንደነበር ትክክለኛ ማንነቷ ነው የወጣው

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይቅርታ መድራግ ጡሩ ነው ሙሉ አከል ስለሆንክ ነው ይቅርታ ልጣይቅ የመጣችው ምንም ብደነግጥን ሰው መሆን ይበቃል😢

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን ግን አደቅህ አለሁ ጀግናነህ❤❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉❤🎉

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 8 หลายเดือนก่อน +5

    ባትፈልግ እንኳን ታግሳ ማሳለፍ ነበረባት አስመሳይ ናት አተትሆንህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 8 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ይቅርታ አድርግላት ግን ሚስት መሆን አትችልም ምክንያቱም ሰው ማለት ሰው ሰው በሚፈልግበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ነው።
    ይቅርታ ማድረግ ግን ስሀህተቱን ተቀብያለሁ ማለት አይደለም።

  • @SanaitArgaw
    @SanaitArgaw 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅርታዋን ተቀበል እንጂ አትሆንም አስመሳይ ናት ።

  • @eheheheh502
    @eheheheh502 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 ያሳዘናልታሪክ ግን ማንም ፈልጎ አካል ግድትኛ አይሆንም ፈጣሪ ሚከንያት አለው

  • @rishane9576
    @rishane9576 8 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ለጥቅም ብላ ነው የመጣችው ተጠንቀቅ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 8 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይረህመው ቀብሩን የኑር ብረሃን ያርግለት ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት // እና በለታርከችን ይቅርታ መጠያቅ ታልቅናት ነው ይቅርታ ማረግ ብልህነት ነው ግን ሀቢቢቲ አትዘበርቂ ዝም በይ በስስ እማይገናኛውን አታገናኚ።።

  • @FhFghh-py6rw
    @FhFghh-py6rw 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይይ ፈተናዉን ማለፍ ባችይኳ በስረአት አዉርተሽ መሄድ አለብሽ ነበር😢

  • @የየየ-ኘ9ጰ
    @የየየ-ኘ9ጰ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አተም ብኮን አትቀበላትም ነበር ቁመን እየህድንም ብጥስጥስናችሁ እኮን አካለጎደሎ ሁነን ።ጥፉቶ መጥፎ መናገሮ ነው ለሌላቀኑ አነጋገርሺን አስተካክሊ በተረፈ ታረቁ ፈተና ይፈትንሻል ደጋግሞ ተጠቀቂ ፈተና መፈተን ያለነው አብሺሪ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ባክሽ አትቦትረፊ አይደብርሽም አብረካት እንዳትቀጥል ነገ ምን እንደሚፈጠር አታውቅም የሆነነገር ቢገጥምክ ጥላክ ነው የምትሄደው

  • @mohamedzerew
    @mohamedzerew 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስይላል ይቅርመባባሉ አንችግን
    ባታገቢውእንኳንሞራሉን
    መጠበቅነበረብሺ የሰውልጅተሰባሪነው

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql 8 หลายเดือนก่อน +4

    አብረሃት ለመኖር እዳታስብ ስታገኝህ እኮ አላዘነቺም የሰዉ ልጅ ጥሩ ሰዉ ሲሆን ያዝናል ባትፈልግህ እንኳ ጥሩ ሰዉብትሆን ትንሽ እንኳ አዘንታይኖራት ነበር እንደዛ ስታይህ ይቺ ግን በጣም ጨካኝ ናት አትሆንህም የምር በጣም ነዉ ያናደደቺኝ

  • @teretmedia5106
    @teretmedia5106 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፈተናው ከበድ ያለ ፈተና ነው። እሷም ደግሞ በጣም አብዝታዋለች። ሁለታችሁም አብዝታችሁታል።

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 8 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅቷ በጣም ጥፋተኛ ነች ምክንያቱም ያካልጉዳተኛ ብትሆን እደዛ አድርጋጥላህ ብተድ ምንይሰማሀል ነውር ነው እደዛአይደረግም

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 8 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይራህመው ለመላው ቤተሰቡም ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 8 หลายเดือนก่อน +3

    ባትፈልገውም በምክንያት መሄድ ነበረባት ለስት አካል ጉዳተኛ ጎድታለች አሁን ምክንያት ብትደረድር ማስመሰል ነው

  • @henokmulugeta2373
    @henokmulugeta2373 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ትወና ነው አስተማሪ ነገር ነው እኛ ሰዎች ከዚ መማር አለብን

  • @سارهدانيا
    @سارهدانيا 8 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ብሮዬ ገዘብ ወዳድ ናት ምን ትመሠላለች ሸካካ😂

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሁንም አካለስንኩል እንዳልሆንክ አረጋግጣ እንጂ አትመጣም ነበር😅

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen 8 หลายเดือนก่อน +3

    አላህይራህመዉ ወድምሸን ጀነትይወፈቀዉ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይቅርታ መጣያቆ ደስ ይላል ቆማህ ስለያቺህ ብሆንስ 😂😂😂

  • @AbdulwahedMuhedin
    @AbdulwahedMuhedin 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወደሃታል ግን እንዳትታለል አቀራረቧን በብዙ መንገድ እየው

  • @masarat2998
    @masarat2998 8 หลายเดือนก่อน +6

    መፈተንህ ትክክልንው

  • @Fjogfsc
    @Fjogfsc 8 หลายเดือนก่อน +3

    እና ልቀጥሉ ነዉ መልሱልን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በቃ ዬመዳም ቅመሞች መጫወቻ ሆንን ዬመዳም ቅመሞች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን፫❤❤❤

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 8 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ይበራረኩብናል😂