Ethiopia || ይሄንን አልጠበኩሞ ነበር ሰርፖራይዝ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025
- 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
እስኪ ለፍቅርዬ አድነገር ልበል❤
አንቺ ማለት ለኔ በአይኔ
ተለኩሰሽ በልቤ የበራሽ
መቼም የማጠፊ የልቤ
ሻማነሽ❤
የኔጣፋጭ❤ አንቺ ማለት ለኔ
ከማለዳ ፀሀይ ብረሀን ፈጣቂው
ከውቧ ጨረቃ ምሽትን አድማቂ
ከሚያምሩት ኮኮቦች ነሽ
የምትልቂ❤
የኔህይወት አንቺ ማለት ለኔ
ከልቤ ላይ ውለሽ በልቤ
ምታድሪ
የውስጤ ንጉስ ነሽ ሁሌም የምትኖሪ❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርን የሚወድ ❤❤❤
ይች ልጅ እያደገች ስትመጣ ዉበቱን ደፋባት የኔ ማር አብሽሪ ጠንክሪ
አው አሁን ውሱዋ ውሰጦ ሰላም ሆነ እኛን አገኝቸ ❤❤❤❤እናበረታት እሺ
አዉ ገና ታዳጊ ህፃን ናት❤❤❤
ኮሜንቶች ዛሬ በጣም ደሰ ትላላችሁ ጥሩ ነው ሴቶችን እናበረታታ 🥰
የዛሬው ይለያል👌
ካሜራ ጥራት100%
ስጦታው100%
አለባበስ ፈገግታ
ብቻ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ፋቅርዬ ካቺ ብዙ እንጠብቃለን በቅርብ 100k💪💪💪💪❤❤❤❤❤
❤❤❤ሣ
uki.❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በርቺ ይገባሻን አኛን ሴቶችን አኩርተሽናል የራስሽንም የቤተሰብሽንም ክብር ስለጠበቅሽ ሂክሙየ እናመስግናለን ከጎና ስለሆንሽ
ደስ ብሎሽ ስላየን ደስስስስ ብሎናል ለመልካም ጓደኛሽም ምስጋና ይገባታል ስንት መልካም ሰው አለ በርቱ በዕውነት እህታችን ከፍ እናድርጋት ግን እንዳትቀየሪ በሃይማኖትሽ ጠንክሪ በርቱልን❤
ቪደዎ በየቀኑ ትስራ የምትሉ
የኔዉድ ዛሬደግሞ ልዩ ሁነሻል እመብርሀን ትጠብቅሽ የሆንሽ ፍልቅልቅ ነገር ጀግና ቤተሠቦቿን አክባሪ
ዉድ ደሚሪኝ 16:40
ይገባሻል ፍቅርዬ አች የሰንበት ተማሪ እቁ ልጅ ነሽ ማርያምን ጎደኛሽም ልዮ ነች❤
ማርያምን ሁሉም ስጦታ ደስ የምል ነው ❤️በተላይ መጨረሻ ላይ የተሰጣታ አስለቀሰኝ 🥺🥺ፍቅር ጡሩ ነደኛ ናት ያለችሽ 🥰
ንግስቷ በርቺ ደጋፊዎች ደግሞ ልክ እንዳቺ ፍቅር ናቸው ይገባሻል ሲያስሽ ነው
ዊና አብራችሁ ቢዲዮ ስሩ ከፍቅር ጋር
@@SamriHailu-t3gውይና አደለም ፌክ አካውት ነው ገብታችሁ ስብስክርይብን እዩ ሚስኪን ነፈራ
wow
አወ@@Eeeeeeeee-c8t
ፍቅረየ ሁል ጊዜ ደሥታ ይገባሻል
ፍቅርዬ በጣም አምሮባታል ምትሉ ሂክሙ ምርጥ የፍቅር ጓደኛ ናት እምትሉ👍👍
አው በጣም ነው ያማርባት ተመሰገን አምላኬ
ተውግን 50kእናስገባት እናቷን ይዛ ፍልቅልቅ እያለች እድትመጣ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢በጣምነው የምወድሽ ፍቅርየ
እሺ❤❤❤
በጣም በጉጉት ነው❤❤
ትንሽ ነው የቀራት በዝህ ሳምት ትገባለች
shre.inarigati
ለጓደኛዋን መልካም ስጦታ ይገባታል በዕውነት ቅን ልጅ ናት ለእሷ ደስታ ብቻ ያስደስታታል😢
ዉድ ደሚሪኝ 26:09
ፍቅር ኮመንት ሰጥቼሽ አላውቅም ነበር መጀመርያ አብርሽን ጥላው ሄደች ምናምን የተባለ ግዜ ተናድጄብሽ ነበር በኋላ ላይ ግን መላው ቤተሰብ ድራማ እየሰሩ መሆኑን ስረዳ ምንም ክፉ ሳልናገር ነበር ሰብስክራይቤን አንስቼ የወጣሁት ብቻ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እንፈልጋለን በርቺ
በእውነት ሁላችንም ተሳስተን ነበር ታሳዝናለች ሁላችሁ ደግፋት ቆንጆ ናት ደሞ
@@samerisweet2818 እሷ መጥታ እውነቱን ሳትናገር በፊት ነው የሚሰሩት ቪድዮ ሁሉ ውሸት እንደነበር የተረዳሁት በጣም ወድጃቸው ነበር የምከታተላቸው ልብ ብሎ ቪድዮዋቸውን ለሚያይ ሰው መረዳት ቀላል ነው ተከታታይ ድራማ እኮ ነው እዛ ግሩፕ ዘመድ አዝማዱ በሙሉ የተዋጣላቸው ተዋናዮች ናቸው
አው አውነት ነወ ሁላቸንም አዝነን ነበር ግን እውነታውን እሷዋ መጣ እውነቱን ሰታውጣ ሁላቸንም ነሱን ሰብሰክራይብ ያነሳንበ። የሱ ቤተሰብ በጣም ባለጌ ናቸው ለገዘብ ብለው ይቸን አንድ ፍሬ ልጀ ይህን ያህል ድራማ መሰራት ለምን አሰፈለገ ግን ጌታ እደ ሰው አይቸኩልም ሰራቸው ይሰጣቸዋል መቸም ሰው የዘራውን ነው የሚጨደው እነሱም ሰራቸውን ጌታ ይሰጣቸዋል ❤❤❤
ጋይሰ ፍቅር የምትወዱሁሉ.100K እናሠገባት❤❤❤❤
ዉደደምሬኚ
Awoo insgebat❤❤❤
እኛ ደምሩን
Yigebatal❤❤😢🎉
እሽ እናስገባታለን በቅርብ🎉
ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ ማነው እንደኔ ፍቅርየን የሚጠባበቅ❤❤❤❤
ስሲቂ አብሬ እምስቀው ነገርስ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
ፍቅር የኔ ቆንጆ በረች 😍😍 ስጦት ያማራል ይህ የሰጠሻ እህታችን እግዚአብሔር ባወጣ የተካ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በርች ውዴ ሤት ልጂ እድትከፍ አንፈልግሞ❤
እዴት እዳማረባት ፍቅርዬ የኔ ውድ የምር በጣም አምሮብሻል ገና ከዚህም በላ ተደስተሽ ማየት እምንፈልግ ብዙዎች አለን የኔ እናት ❤❤❤
ፅጌሬዳ አበባ የለውም አረም እኔ እወድሻለሁ እስከዘላለም የኔ ፈድሻ ግጥሙ እደቀጠለ ነው እደኔ የሚወዳት ብቻ ላይክ😊❤
ዊድ ደሚሪኝ 7:28
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ❤❤❤
@@TemimaNasir-cv2jwየፍቅር ወዳጅ ከሆንሽ አብሽር😊
@@Tif8g አለህ የብሸረሽ አዉ
ፍቅር ያበሻቀሚስ ያምርብሻል ሁሌም ድምቀትነሽ ልህልቷ 100k ትግባ የምትሉ
ውይና የሰው ጥግ ❤❤❤ትለያለህ
አወ እናሥገባት😊
ዊናነህ ወላ እየነገዳቸወሁነው በዊና ስም 😂
ዊናአደለም@@Higuc-fe5vt
ዊና አይደለም ውዴ @@جميلهجميله-م4ن
ሂክማየ እህቴ ይህንን ስእሉን መስጠት የለብሽም ከሁሉም ቀላይ እምነትሽ ይበልጣል በሌላ ነገር ደግፌያት
ፍቅር የዩቱዩብ ድምቀትነሽ ሁሌም ፈገግ በይ እስቲ ፍቅር 100k ገብታ ለማየት የጓጓው❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢንሻአላህ ትገባለይ❤❤❤❤
ብሩኬ 100 k ይግባ እስኪ ❤❤
አብራችሁ ብደሩ ደሞ የበለጠ ድምቀት ትሆናላችሁ በማርያም አብራችሁ ስሩ ባንዴ ነው የምትለወጡት በዛውም ትመቻቻላችሁ❤ አጠፍሁ እንዴ ፍቅር ውድድ ነው የማደርግሽ
ትገባላች እናተም አብራቹ ስሩ ቶሎ ታድግአላቹ
የኔ ዘናጭ ሞዴል ንግስቷ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ ሁሌም ፍኪልኝ እደ ፅጌ ረዳ❤❤❤❤❤ሂክሙየ የጎደኛ ጥግ❤❤❤
ሰጭዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍቅርዬ ሁሌም ኑሪልን❤❤❤
ስጦታ የሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔርይጨምርላችሁ ሁለየም ደስይበላችሁ❤❤❤❤ ❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔእናት በጣም ነው ደሰ ያለኝ እደዚህ ፈልቅ ልቅ ሆነሽ ሰላየሁሽ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል ሰጦታ የሰጣሸት ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ በወጣ የተካ የኔ ውድ
የኔ ውዶች ስውዳችሁ በህይወታችሁ ማንንም አትውቀስ ጥሩ ሰውች ደስታን ይሰጣችኸል መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆናችኻል ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆናችኻል ምርጥ ሰዎች ደሞ ትዝታ ይሆኖችኸል ሁሌም ጥሩ ሁኑ ጥሩ ነገር ይገጥማችኸል ኑሩልኝ🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆንጆ ከዱቄት ነጸ ጥርት የለ ውበት ❤❤❤❤ከዚም በለይ ደስተሽን አለህ የሰየኝ 😊😊
የኔ ብርቱ በረቺ ጀግና ነሺ የምር 100kእናስገባት በናታችሁ❤❤❤❤❤❤
ቅዳሴውን ስሰማ ደስ አለኝ 😢😢 ፍቅርየ በርችልን
የኔዉድ በጣም ደስስስብሎኛል እፍፍፍፍያች ፈገግታ ሳይ ባልበላም እጠግባለሁ ሂክማዬ ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢💋💋💋💋
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
@@Rተስፈኛዋ ቤዚ ኮመንት አንቢቢ ብዙ እህቶች የፍቅር ቁጥር እየ ጠየቁ ነው ተባበሪያቸው
❤❤❤😘😘😘😘
ደሞሙስሊማትበልጣለችፈገግታዋ ስታምሩ እመብርሐንትጠብቃችሁ ❤❤❤❤😢
ለሂክማ ስጦታ ይሰጣት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤😂
ዉድ ደሚሪኝ 6:44
ትክክል
ትክክል ነው ይሰጣት
ማነዉ የሚሠጣት ?ላኩላት ከአዘናችሑ::
ይሠጣት ሠጭዉማንነዉ😂😂❤❤❤
የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ የብዙሀን የደስታ ምንጭ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ!!!
ቁጂና ሲለካ በፍቅር ነው ለካ❤
ዉደደምሬኚ❤❤
ዉደደምሬኚ❤❤
Betikikil❤❤😊
❤❤
አዎ
እውነት እንኩዋንም ወጣሽ ከዛ ቤተሰብ አንች ባለማህተብ እነሱ መናፍቅ የእውነት እመብርሃን ትጠብቂሽ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
እሥቲ የሂክሙ አለባበሥ የሚመቸዉ ወላሂ ማሻአላህ
ሂክሙዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤
ማሸ አለህ❤❤
❤❤❤❤masha Allah
ቀሚሱ እንዴት እዳማረብሽ ሸቃጣዋ ስትር ባለ ውስጥ ምን አይነት ውበት አለው መሰላችሁ ጥስቅስቅ እና በተገላለጠ ነገር ደግሞ ዝንብ አያጣውም ስትር ማለትሽንና ስርአትሽን ስወድልሽ በርች ውበትና ፈገግታሽ እራሱ ገዳይ ነው የትንሽ ቅመም እኮ ነሽ በርቺ የኔ ጠንካራ ሂክም ሰው በጠፋበት ሰው ሁነሽ ተገኝተሻል የልብሽን መሻት ሁሉ አላህ ይሙላልሽ የኔ እህት በርቱ የኔ ጎበዞች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ፍቅርዬ የእኔ ጀግና ፍልቅልቋ ይገባሻል ሳቂልኝ ሂከሙዬ የጓደኛ ጥግ ነሸ አላህ ይጠብቅሸ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💯💯💯💯
ይገባታል የኔ ፍቅር ስወድሽ🎉🎉🎉🎉
በጣም ጀግና ነሽ እጅ ሳሰጪ ቀና ብለሽ መሄድሽ ከዚህ በላይ ሆነሽ ደሞ ምንም ማረግ እንደምችይ ማሳየት አለብሽ
ሁሌም ደሥ ይበልሽ ውብ አለም ልብሱ በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ❤ ሥጦታ የሠጠችሽ ልጅ ልባም ናት ሥዕል አድህኖ ከሥጦታዎች ሁሉ በላይ ነው ግን ሥዕል አድነው በማንኛውም አጋጣሚ ቢሆን መጀመሪያ ተሣለሚ በተረፈ እወድሻለው በጠንክሪልኝ ፍቅርዬ❤🙏
Tube የሚገባው አንችን ብቻ ለማየት 😢❤❤❤
እኔም የኔ ሰቀቀን🎉❤❤❤
ene❤
እኔም❤ ሄሉየ ❤እና ፍቅርየ ❤
እኔስ ብትይ
ደምረኝ
ፍቅርየ የኔ ወርቅ ሁሌም ድመቂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሂክማ የጓደኝነት ጥግ❤❤❤❤❤
❤🎉
ፍቅርየ በርች ትልቅ ዴረጃ እዴምዴርሽ ተስፋ አለኝው ውዴ❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 21:51
የኔ ፉልቅልቅ ኢክሩይ ምረት ጎድኛ እስኪ 50k እናስገባት❤❤❤❤
የሚገርም ሰጦታ ነዉ 😮😮በወጣ ይተከልሸ እህታችን❤❤❤❤
ፍቅርየ ከድቄትነፃ የሆሽልጅ ስወዴሽኮ❤
ሰጭወች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፍቅርየ ቅዱስ መላእክቶች ይጠብቁሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜንዉዴ❤❤❤
amimi.ala.yisixati
ሒክማ እግዚያብሔር ይስጥሽ እህቴ የሰጠችውንም ፈጣሪ ይስጣት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 14:50
@@TemimaNasir-cv2jw እደት ነው
በርች ፍቅር ወድቆ መነሳትን አስተምረሽናል
የኔ ውድ ምን ልሁንልሽ እግዚብሄርን በጣም ነው ከደስታየ የተነሳ እንባየን መቀጣጠር ያቃተኝ❤❤❤❤❤❤❤
ቅዳሴው ደስ ሲልተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 13:57
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሒክሙየ ቆንጆ የጓደኝነት ጥግ
ፍቅርየ ጀግና በርች ፍልቅልቋ የሤቶች ተመሣሌት ካንች ብዙ እንጠብቃለን ጉዞ ወደ100k የኔ ፍልቅልቅ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እኔ ቆይ ምን ለርጋት ወለሂ ሊክ ብድዮ ስትለቅ እደንግጣለዉ አግቼ ብቅፈትስ😢😢😢😢😢😭😭😭🫶🫶🫶💔💔💔💔ያአለህ ወለሂ እንደኔ ምወደት በጋሩ አለ ወይ ❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ቅዳሴዉን ስሰማ 😢😢😢😢😢አገሬ ናፈቀኝ አገራችነን ሰላም ያድርግለን አሜን❤❤❤❤❤❤
ይህን ያደረግሽ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
የፍቅር አድናቂዎች ❤💃👍
የፍቅር ወዳጆች ❤❤❤👍👍
የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስ ይበልሽ ያስደሰትሻት እህታችን እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥሽ
100k እናስገባት ፍቅርን በስጦታ ያስደሰትሻት ተባረኪ❤❤❤
ፍቅርዬ ላንቺ ከዚ በላይ ይገባሻል❤❤።እሥኪ ይገባታል የምትሉ🎉🎉
መኪና የሠዋ ነበር መግዛት ፍቅርዬ❤❤❤❤❤
የኔፍልቅልቅ❤ አደኛነኝ የፍቅር አድናቂወቺ ላይክአሳዩኝ😢❤
ዉደደምሬኚ❤❤
@@ekramtube6423 እሽ❤
ህክሙንና ፉቅርን ምወድ
ሳያቸው እዴት ደስ እደሚሉኝ ፈጣሪ ይጠብቃችው ❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ አላህ ያስደስትሽ እኔንም ለዚህ ያብቃኚ ኢሽአላህ አቺ ብርቱ ሴት ነሺ ብዙነገር ተምሬብሻለሁ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኚ 🥰🥰🥰🥰👸
እውነትነውየውስጧንደብቃወደፊትየምትጓዝልጅጠካራናት
@@gjyvng738አወ ወላሂ በጣም 🥰🥰
እንዲህ አይነት ጉደኛ ስላለሽ ፍቅር ድስ ሊልሽ ይገባል❤❤❤
በርች የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ተስፍ አለን ጓድኞቿ ምርጦች ናችው ክበሩልን❤
ቅዳሤው ልቤን ነካው አይ ሥደት 😢😢😢😢 ቅዳሤ ሢሠማ ማነው እንደኔ የሚያለቅሠው😢😢😢
አረ የኔም ነኝ ወዴ
@@selam-dp6beእንደማመር
ማነው እደኔ ፍቅርየን በሰሰት የሚወዳት የኔፍልቅልቅ የኔጀግና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ
እኔ
እኔ ሞቼ ነው የምወዳት የኔ ስስት ፍkርዬ🥺🥰🥰🥰🥰
ዉደደምሬኚ❤❤@@babibabi4471
@musfadዉደደምሬኚ❤❤inerjabo3104
የእኔ ልዪ ጀግና ነሽ በአንቺ ብዙ ተምራለሁ ሁሌም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
*ሂክማዬ የኔ ፍልቅልቅ ተባረኪ ምርጥ ጎደኛ ነሽ አይለያችሁ ፍቅርዬ በርቺልኝ ጉዞ ወደፊት ለሂክማም ቻናል ክፈችላት*
እክራም ማንንም ማምስግን አይጠብቅብሽም ህሌና ያለወ ቆም ብሎ ያስባል አሁንም ሳቂልን ፍቅርዬ♥️♥️ኢክራም አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስትዬ በጣም ደስ አለኝ
እኔም🎉🎉🎉🎉
ሁሌምአሠላማሊኩምሣትል ሠላምታአጀምርምጎበዝነች
@@Rራህማወሎየዋ ዉድ ደሚሪኝ
@@Amharafanokingfanoking ዉድ ደሚሪኝ
ኢክረም ሰይሆን ሂክማ
ዬኛ ጄግና በርቺ ፍቅርዬ ማነዉ እዴኔ ስስት በሎ እሚወዳት👍❤❤❤
ፍቅር ን የምትወዱ እስኪ ደምሩኝ
ዊና።የነም።ደምርን❤❤❤
ፍቅርየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
እኔ❤❤🎉🎉🎉
Yen
እሺ ይኸው ደመርንክ ሆሆሆ❤❤❤❤
ፍቅርዬ የኔ ልእልት❤ የቅዳሴውን ድምፅ የሰማ እደኔ😊
የኔ ፍልቅልቅ ውቢቷ ፍቅር ሁሌም እንዲህ ፍክት በይልኝ አሁን ስራ ላይ ስለሆንኩ በኃላ እስከመጨረሻው አይወላው የኔ ስስት❤❤❤😘😘😘😘
ፍቅርዬ ሁሌ ተደሰቺልን የኛ ልዩ
የውነት ጀግና ነሽ ከምንም በላይ
ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ምርጥ ጓደኛ አለችሽ የመፈሳዊ የሆነ ነገር ስሰጥና ሲሰጡኝ እደት ደስ እደሚለኝ❤❤❤
ይሔን ስጦታ ያበረከትሽልን እህታችን ሁሌም ደስ ይበለሽ የኔዉድ ፍቅርየ እመብርሀን ትጠብቅሽ
እግዚአብሔር የባርክሽ እህቴ
ፍቅርዬ የኔ ጠካራ በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ፍቅርን የሚወድ እኔ እወዳታለሁ ሩታንም እወዳለሁ❤❤❤
ጎበዝ😢❤እዲ ነው
Ene iwodatalehu fikirn
Rutan 😏😏😏 alikasha
ፍቅር ጀግና እሩታ እርካሽ ክፍተት ተጠቅማ የመጠች እፍቆ
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
አይባልምዉዴ@@ghb8135
ፍቅርዬ የሴቶች በላይ ❤️🩹ሁሌም ድምቅ በይልን 🫶🫶🫶🫶👌
ብላቴናዋ የኔ ስስት በየቀኑ ነይልን ስወድሽ😢😢❤❤❤❤
WOW!!! You are such intelligent and patient! May God protect you!
ፍቅርየ የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ ቢደወ እስከምትለቂ የምትናፍቂኝ ነገርስ ህልም ሳቂልኝ የየኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ
የኔ አበባ በጣም እንዎዲሻለን ከግዜ ቦሀላ ቀልበ ሁሉ ፈቅሪ ጋኖ እንደ እኔ የምትዎዶት❤😂ላይክ አሪጉልኝ ያሪገችልሽ ፈጣሪ በእጥፈ ይሰጣት አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለፈቅሪ
amini
አሜን ❤❤❤❤❤❤
የኔ ፍቅር ብችል ብቻየን 1000ባስገባሁሽ😢
እኔም ወለይ😢
ትገባልች አይዛን😊@@NasaSww
ሀዋሪያቶች በጣም ነው ደስ የሚለው እመቤቴን ፈጣሪ ይስጥሽ እህቴ ትልቅ ስጦታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጠንካራ ሤት የኔ ሣቂታ ኑሪልኝ ሁሌም ደስ ይበልሽ❤❤❤❤
ጥበብ ጠርታኝ አለች በጥበብ ደገሙኝ ይመሽ የኔ ጥበበኛ❤❤😂
ወሬዋ ያስቀኛል😂😂😂😂😂
@us😂😂❤❤ደምሬኚer-ts2ee1gp9r
ፍቅርዬ ስታወራ ታስቀኛለች የኔ ልዩ😂😂😂😂😂
ይህው በጥበብ አሽበረቀች አይ ፍቅርዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ሁልግዜም ደስተኛ ሁኜ ማርያምን እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጓደኞችሽም ይለያሉ መልካም ጓደኛ የክፉ ቀን ጥላ ነው ❤❤❤❤
ፍቅርዬ የእኔ ወርቅ ኡፍ ከዐይን ያውጣሽ የእኔ እናት እንዴት እንዳማረብሽ❤ ፣ሥዕል አድህኖው እቤትሽ ለብቻው የተለየ የፀሎት ቦታ ከሌለሽ ለቤተክርስቲያን ስጭ ውዴ !!!
ያብርሽ ቆንጆ በርግጠኝነት አብርሽ ልቡ ፈቅርዬአንቺ ጋ ደሞ እኮ በጣም ትምሩ ነበር ሁለታቹም ህፃን ነበራቹ ምንም ነገር ብትሠሩ ያምርባቹ ነበር ፍቅርዬ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ማሪያምን ምርጥ ጎደኛ አለችሽ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው ምቀኛን ያርቅላችሁ ስጦታ ደግሞ ስጫት ነፍሶን የሚስደስታትን ነገር ቁረአን ሠጃዳ መስገጃ ማለትነው ስጫት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤