ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤቱ አድነን ሰው ከባድ ሆነ ለማንኛውም ሰው በተለይ እድሜው ከገፋ አስቸጋሪ ነው እንደመቄዶንያ ያሉ ተቋማትን አግዞና አጠናክሮ ወደዛ መግባት ነው አማራጩ አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብስራት ትልቅ ትምህርት ነው እያስተላለፍሽ ያለሽው ልብ ያለው ልብ ይበል
I like the way you telling the story. Thank you.
በጣም ሁሉንም እሷ ብትሰራው አሪፍ ነው
alot ❤
ምክርሽ ሁሉ መሬት ጠብ አይልም ጎበዝ አስተዋይ ነሽ
😂😂😂😂
እኔም ህይወቴ አላለፈም እንጅ ባሳደኳቸው ልጆች ተመሳሳይ ነገር አጋጥሞኛል ሰው ለሰው ጥሩ ነው አጥፊ በሚሆንበት ጊዜ ግን ለብቻ መኖርን የመሠለ ነገር የለም ሳይረዱ ይቅር
የበላችበትን ወንጭት ሰባሪ ናት ምን አደረጋቻት ስላሳደገቻት ነው እኔም አክስቴ ናት ያለእናት ያሳደገችኝ ቤተሰቤ ሂወቴ ናት መሰረቴ ብዙ ዋጋ ከፍላልኛለች ልጅ እንደሌላት እንዳታስብ ለማድረግ እሞክራለሁ እድሜ ሰጧትም ልንከባከባት ውለታዋን በትንሿ ለመክፈል ያብቃኝ
እኔ አክስቴ ጋ ነው ያደኩት እንደሰራተኛ አሰቃይታኝ ነው ያደኩት ካለ እድሜዬ መሥራት የሌለብኝን ሰርቼ አሁን አልሀምዱሊላህ ራሴን ችያለሁ አልደውልልላትም አላወራትም ግን መጥፎዋን አልመኝም ፈጣሪ አደራውን
@@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ የኔ እግዚአብሔር ነው የካሰኝ እናት የለኝም በልጅነቴ ብትሞትም ምርጥ ሁለት እናት ሰጠኝ ለዛውም ስለእኔ እናት ልጅ ይጣላሉ የተደፍ ውሃ ሳላቃና በበዓል ከሶስት ሰው ልብስ እየተገዛልኝ ብዙ ግዜ ገዝቸላታለሁ ስለማይሉ ሁሉም ይገዙልኛል ልጅም የላቸውም ሀብታምም ናቸው በሰራተኛ እሳት ሳልነካ ነው ያደኩት አያቴን ከሀገር ከወጣሁ በ6ወር አጣኋት አትሂጅ እዚሂ አግብተሽ ውለጅ ትለኝ ነበር ሁሌ እንዳሰበችው እርጉዝ ሁኘ ሞተችብኝ ልጀን ሳታይ ስለሷ ሳነሳ አለቅሳለሁ አሁንም እያለቀስኩ ነው አንድ ነገር ተምሬለሁ በሂወት እያለሁ መልካም ሰርቶ መሆድ ሁሌ ሰው እንዲያስብሽ እንዲያፍቅሽ ያደርጋል ስለአክስት እና ስለአያት ሲወራ ያለኝ ስሜት ሁሉም እንደእኔ ቤተሰብ ይመስሉኛል ነበር በርግጥ የእናትም ጨካኝ አለ አንችም ሁሉም መጥፎ ነው ብለሽ እንዳታስቢ ለፈጣሪ ይቅር በያት የሚፀፅታት ግዜ ይኖራል አንችም መልካም አክስት አያት ቤተሰብ ሁኚ በዛ ተበቀያት እዚሂ ላደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን
አቅራቢዋ እመብርሀን ከፍ ታድርግሽ የኔ ውድ ጀግናችን ነሽ❤❤❤👏👍💪እንወድሻለን🥰🥰🥰
Good advice , thanks alot
I like the way you explained the story Eebbifami Bisirat God bless you smart lady 💕💕💕
በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚያብሄር ከእንደዚ ይሰውረን😢😢😢😢😢
በውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ብዙ ጊዜ እቤት ውስጥ የሚያድጉ ሴትም ሆነ ወንድ ለአሳዳጊው ቤተሰብ ጠላት ነው የሚሆነው ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈል የሞቱ አናታችንን ነብስ ይማር፣👏 ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ
እኛ እንደዚህ የሚንከባከበንና የሚይዘን ዘመድ ቢኖረን ኖሮ የሰው ሃገር በስብሼ አልቀርም ነበር ወርቅ የነበረውን ህይወቷን ጨለማ አለበሰችው ክፉ ናት ዬሄን የመሠለ ኑሮ ሰው እንዴት ባንዴ መቀመቅ ያለብሰዋል ምነው ለኔ በሰጠኝ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሺ እማ ሁሉም ያልፍል ሁሉም ለበጎ ነዉ ለመስራት እያሰብ ግን ያልቻሉ በዙወች ናቸዉ ጤና አተዉ
ለደጎች አይሠጥም❤❤❤
የትክክለኛ ወንጀለኛዎቹን ፎቶ ለምን አታሣዩንም ግን😭😭😭😭😭😭😭
ኢዎ😅
Good iob sistwr. Thank you for your information. Have a nice blessed one.
ገንዘብኮ አጥፊይ ነው የሰውን ሂይወትን ብቻ ሳይሆን የራስህንም ሂይወት ያጠፋል የሀላል ገንዘብ ይስጠን አላህ
ገንዘብን ገዘብ ካለደረግነዉ ማስተዋል ከሌለዉ እዉነት ነዉ ያጠፋናል
ጎበዝ በርቺ አስተማሪ ነው ዝግጅቶችሽ ጠቃሚ ናቸው ጠንካራ ምክር ነው የምትመክሪው በርቺ ❤
ልጅቷ ጨካኘ የሆነችው ወላጆቿ እራሳቸውን ሲያጠፉ ስላየች ህይወት ለሷ ምንም ናት ብታስተውል በወላጆቿ ፋንታ ፍቅር ሰተው አሳድገው ዋጋቸው ይህ በመሆኑ ያማል 😢
የሆነች ልጂ ነበርች አባቶ እናቷን ሲገል አየች ከዛም ከሰራት ሲፈታ እራሱን ሲያጠፋ አየች መልሳ የእውነት አሁን ዲርስ በፍርሀት ትኖራለች 😢አንዳዴየ ሰይጣን ሲፈትን ይከብዳል😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Boyfriend tebyew new chinklatua yeseraw,yalefewin maninetuan ema akisityew kasu, endi ayinet tarik akalew,esu new şeytan
Yene wud betam new mwedsh❤❤❤
Enem
በጣም ይገርማል አይ ሰው
በነገርሽ ላይ ሃበሻ አይርዳኝ እመቤቴን አንቺ አሁን ጋዜጠኛ ነሽ ቲሽ አይደለም ያሳደገች አክስት ከልጆቿ ነጥላ እንዴት እሷን ታስቀራለች ፈረንጆች ልጆች በጉዲፈቻ ሲያሳድጉ ከወለዷቸው ልጆች እኩል ነው የሚያደርጉት ሁሌም የምጠላው ነገር አክስት ቤት ስትኖር ሁሌም የሙት ልጅ እንደሆንኩ የሚያስታውሱም ሰዎች አሉ ቢቻል ከልጆች አለመነጠል ካልተቻለ ለማሳደጊያ መስጠት ይሻላል
❤❤❤
አትፍረድ ይፈረድበሀል
ምን ብየ ልፃፍ በስመኣም በጣም ያሳዝናል😢
ብስርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንዴት እንደምወድሽ ማርያምን ..!
🚨ሀበሻ ፀፀት እና ይቅርታ መጠየቅ አያውቅበትም ። 👉🏽ውስጣችን ሆሌ ልክ ነው መስማት አለብን ያልሽው 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽 በጣም ትክክል
ዘመድ በሩቁ የሚባለው እኮ ለዚህ ነው።
Bisrat your mind is very healthy well balanced thank you for what you do.
በጣም ነው የማመሰግንሽ ህብረተሰቡን አስተማሪ ታሪክ ነው በአሁን ሰአት ማን ይታመናል
ትክክል ነሽ!! ከኔ ጋራ ያደገችው ዘመዴ እስዋንና ወላጆችዋን ስናሳድግ ኖረን እህቴ እያልኩዋት ግፍ ፈጸመችብኝ:: በትዳሬ ገባችብኝ!! ሰው ኣላምንም
የመጀመርያ ነኝ እስኪ ልስማው ልየው ❤❤
እምነት እራሱኮ ከባድ ነገር ነው 😮😮😮 እናት ያክል ነገር ምግደል ………
ጤና ይስጥልን እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረስሽ (አደረሳቹ) እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
ወይ ወይ ሰይጣን እኔም ሲትዮ ሳገለኝ አገር በግባሁ ፀልዩልኝ ወይም ዱቃ አርጉልኝ
😢😢🙆♂️🙆♂️እረ በጌታ ስም አይዞሽ
አረ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ራስሽን ጠብቂ ፀሎት አርጊ 🤲🥺
እሽ እኔ ኩንትራቴ አልቃልኝ እልጄ ብሂድሁ እላለሁ እንጃ ሰይጣንን ናት
Ayezosh ehite, pray
ውሥጥሽ ደሥ የማይል ነገር ከተሠማሽ ጥለሽ ሂጂ
Sila Hiewt betam astemari new beretuln enamesegenaln Emama zewwdetu betam brtam yasazenalu Nebse yemare genzeb ye Hateyat hulu sre new
እውነት ነብስ ይማር እማማ ነገር ግን ለህይወታቸው ካሰጋቸው ወደ ፀበል እንኳን ሄደው እዛ ቢቀመጡ ይሻላል ይሄ ሁሉ ከሚመጣ መንፈሳዊ ይወት ጠንካራ ካልሆነ አስቸጋሪ ነው እሱ ነው መርዙን ክፉ አስቡን ያስቀመጠባት ክፉ ሴይጣን ልቧን ያደነደነው
ገዳይ ቢገደልማ ኢትዮጲያ ሠላም ትሆን ነበር😢😢
Selam ehti atfiragi yarkusi manfis sira new ema
እውነት ነው ለማያስቀጥልና ለማይሻሻል ባህሪ ጠንከር ብሎ መራቅ ጥሩ ነው የአዕምሮ ሰላም ከምንም በላይ ነው። ከፉ ብድራቱን ይቀበላል ፈጣሪ ሁሉንም ይመለከታል ያውቃል ዋናው እራስን መጠበቅ ጥሩ ነው።
ሰው እንደ ገደለች እያወቀ ጥቆማ አለመስጠቱ እና ይዟት መሄዱ ራሱ አቤልን ያስጠይቀው ነበር።
እንደገደለችኮ በሰአቱ አላወቀም
የተረገመች ጨቃኝ ሴት አቤት ስንት አይነት አረመነ ሰው አለ እግዚወ 🥺
😢😢😢😢😢ያረቢ
የሰው ነፍስ ማጥፋት በረሮ እንደመግደል አይደለም ከፈጣሪ ማምለጥ አይቻልም የትም ቢገቡ አያመልጡም አቤልም ትልቁ ጥፋቱ አዕምሮዋን በርዞታል ሁለቱም ጨካኞች ናቸው።
Totally agreed
ጌታዬ አሏህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ከሰው መሳይ አውሬ ጠብቀኝ ጠብቅልኝ በጣም ያሳዝናል
Inshaallah memot alebat
እሱም ጥፋተኛ ነው ዘርፋ ስትመጣ አብሯት ጠፍቶል
አውሬናት😢😢😢😢😢
Betam new mewadesh yene web ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ሰው ነን ግን???? የሀበሻ የክፋቱ ጥግ ፈራሁ የራሴንሰው እውነት ልብዪሰጠን ይስጠላል ሰው በኑሮ ያድጋል እኛ በተኮል!!!
ሲጀመር ልጅትዋ አይፈረድባትም ሚፈረድበት በስዋ ውስጥ ያለው እርኩስ መፈስ ነው። ምክንያቱም ሴጣን የሰው ልጅ ተስማምቶ አዲኖር ያፈልግም ወጀል ሁሌም ከሴጣን ነው። አሳዳጊዋል ልጅትዋም እዲኖሩ የማይፈልግ እርኩስ የዛር መፈስ አለ ። ለዚህም መዳኒቱ በተደጋጋሚ ንስሀ መግባት ነው ።ቅናት ተኮል ያሴጣን ናቸው ከእግዚአብሔር ጋር እንጠጋ በንስሀ በፀበል በፀሎት እንፅና እደዚ ከሆነ መፈስ እኛ ጋር መጥፋ እክርዳዱን ለመዝራት ዝቅተኛ ነው
Yeweredew seytan sew ke seytan ybsal
😂😂😂 ቱ ሁሉ ነገራችሁ ትረት አኡዙቢላህ እሷ አይፈረድባትም አላለችም
😂😂😂😂😂😂 ትይእጂ
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ ማስተዋሉን የድልሽ የሀማኖት መነፀሩ ይስጥሽ
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰልቦናይስጥሺ
ልጅቷ በህፃንነቷ ያለፈችበት ሂወት የዓዕምሮ በሽተኛ አድርጓታል። የማጣት እና የመነጠቅ ስሜት ይኸን እንድታደርግ ያደረጋት ይመስለኛል።
እቺን ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ ይሻል ነበር ውሻ አሳዳጊውን አይነክስም😢
አያቴ የሰው ልጅ ከማሳደግ የውሻ ልጅ ማሳደግ ይል ነበር።
Ewnt nw
ለዚህ እኮ ነው ሃበሻ ከሚያበላኝ በርሃብ ብሞት የምመርጠው እኔም ለተወሰኑ ጊዜያቶች አክስቴ ቤት ነበርኩ ለልጆቿ ስታደርግ ቅር ሳይላት ለኔ ስላደረገችልኝ እግሯን እንድስም ትጠብቅ ነበር ሰራተኛ እንዳትቀጥር እንዳትጎዳ የልጅነት ወዜን ማንጠፈጥፈው አይታይም የሷ ደግነት ነውየሚጎላው ዘመድ በመጣ ቁጥር እናቴን ያስታውሱኛል ተደብቄ አለቅሳለሁ ልጆቿ ሲመቱኝ ጎረቤት እንዲሰማ ያደራ ልጄን አትንኩ ትል ነበር ግን አንድም ቀን እንደናቴ ሆናልኝ አታቅም ልጅ ነበርኩ መረረኝ ባልጠነከረ ጉልበቴ የስድስት ቤተሰብ ልብስ ሳጥብ በደስታ ነበር የሆነ ቀን ልጇ ሲመታኝ አምልጬ ሌላኛዋ አክስቴ ጋር ሄድኩ ሰውቤት አስገቢኝ ስላት ደነገጠች ግን በብዙ ጭቅጭቅ አስገባችኝ ብዙ ታሪክ አለፈ ዛሬላይ የምትመካባቸው ልጆቿ እና እኔ ስንታይ ብዙ ለውጥ አለን እኔን እግዚአብሔር አሳደገኝ ዛሬ ላይ በብዙ እንደሚቆጫት ብትነግረኝም ያለፈው አልፏል የሚገርመው ልጄን እንኩዋን ለማሳየት ፍቃደኛ አይደለሁም ሰው ግን አክስቴ እንደምትወደኝ ይነግረኛል 😊የኔ መልስ እኔም እወዳታለሁ ነው
wey good. abyetu getaye mhrethn awrd. mn aynet. atat now yemnsemaw. ere sew nhun Amlakn enfra. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሰው.እንዴት.በሰው.ገንዘብ.ያልፈለኛል.ብሎ.ያስባል.😭😭😭😭😭
Wow beserat wonderful lady
😢😢ክፉ ናት
የምፅዋት ጊዜ አምላኬ ሆይ እባክህ ሠላም አምጣ😭😭😭😭
ይችን ክፍ እህምሮዋ እንዴት እሺ አላት ይህንን ትልቅ ወንጀል አድርጋ እንዴት እያዛለሁ አላለችምሌላው የእህት ልጅ ማለት ልጅ ነውአክስትየዋም ቢሆን ሁሉልጅሲላኩ ይችን ልጅ ለምን ቤት ልትቀር ቻለችአንድአንድም ቤተሰብ እንደ ልጅ አሳድጎ ቤተሰብነሽ ብሎ የሚለያይበት መንገድ ታዳጊዎች ላይ ጥላቻ ያመጣል
Weyne Yeseytan Agelgay Nat😢😢😢
ብስርዬ ዘገየሽኮ የኔ አመለ ሸጋ
ነፍስ ይማር ሰዉ ልብ ክፎ ነዉ
አያድርስ ይሻላል ምክነያቱም እቺ ልጅ ያሳለፈችዉ እግዛቢሔረረ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ያደረገችዉ ልክ ነዉ ማለቴ አይደለም ሰዉ የሚያየዉ እሳቸዉ ቤት ማደጓን ነዉ እንጂ እንዴት ኑሮዋ እንደነበረ አያዉቀም Emotional abuse, እናት አባቷ የሞቶበት እና ልጆቻቸዉ የሚደረገረላቸዉን እያየች አምና ተቀብላ ሎላ ሰዉ ከውጭ መጥቶ እንደተበደለች ሲነግራት የተደራረበ እሷ ያሳለፈችዉን በወሬ ሳይሆን በስራ ሲያሳያት የአይምሮ ችግር ሊፈጥር ይችላል ሰዉ ክፉ ነዉ አትፍረድ ይፈረድብሓል የሚባለዉን አንርሳ
❤❤❤true
ትከክል
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት የጭካኔ ጥግ ልብ ይሰብራል!😢😢
Wey gud besmeham
So sad 😭
በስመአብ 😢😢😢
"yaliweledikut lij ababa bilegn afen daba daba alew"ale yagere sew😢😢😢yamal
ብዙ ተምሪበታለሁ
ሰላም ብስርዬ አይምሮ የሌላቸው ከልሆነ በአንች ምክር የመይተገብር የለም ፈጠር ይባርክሽ
ከዚህ ወንጀል የተማርኩት ነገር ቢኖር ከአማራ ክልል የሚመጡ ሰዎች የፈለገ ነገር ቢማሩ የሰለጠነ ከተማ ቢኖሩ ያቺ ጭካኔያቸውና አለማስተዋላቸው ፈፅሞ አይቀይሯትም። ደግሞ ፈፅሞ በሰሩት አስነዋሪ ወንጅል የማይፀፀቱት ነገር እራሱ ፈፅሞ እንደማይለወጡ ማሳያ ነው።
Ere bakehe beka ke zeregnanet weche Lela yelachehum,dedeb temerehe motehale,ahune ke beheir gar minagenagnhe,
ግን አማራ መሆናቸውን በምን አወክ ። ጭካኔ በዘር አይመጣም አትጃጃል ።
Egeziyo marene keresetose 💔💔💔💔💔💔💔
ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢
ያሳዝናል እናቷን እንደመግደል ነው ያሷደጎትን ይሄ ነው ውለታቸውዛሬ ዛሬ መርዳትም ቢሆን በሩቅ ይሻላል ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ
ምን 👎ሴት ነች ደሞም አቤል ተገቢውን ፍርድ አላገኘም😮😢
ብስራት ሰታምሪ😘
ውይ ብስራትዩ😭በጣም አሰቃቂናት ልጅቷ
We Love you you are the best your wonderful you are great girl
l Love your speech
@@letebrhanambaye2155😂😂😂😂 speech??? Des ylal.
Yes betekekel nwe yemekereshin tebareki.
Endte esu ayetaserem tebabare eko nw😢😢
ከዚህ ላይ ግን ትልቅ የህግ ክፍተት አለበት ምክንያቱም አቤል ትልቅ ጥፋት አለበት ድርጊቱን አድርጊ ባይላትም መጥፎ ዘር የዘራባት መጥፎ እንድታስብ ያደረገባት እሱ ስለሆነ
ዘመድ ወደ ሂወቱ ሚያመጣ ሰዉ ጉድጓዱን እንደቆፈረ ይቁጠረዉ
ለምን ውስጧ ጭካኔው ኖረ?በልጅነቷ እናቷ አባቷ የተገለሉበት ራሳቸውን ያጠፉበት መንገድ ባለታሪኳ ለሞት ያላት ነገር ....መጀመሪያም መታከም ነበረባት ሁሉም ሰው ውስጡ ያሰረው አውሬ አለ አንዳንዱ ፈቱ የለቀቀ አንዳንዱ ሰንሰለቱን አጥብቆ ከውሬው ማደጉን ረስቷል ።ባለታሪኳ የማህበረሰብ ጉዳቷ ውስጧ ያለውን የቃየን መንፈስ አሳድጋለች ።ያደገችበት መንገድ ከባድ ነው ስትሸሸው ነበር በተለይ የናቷ አሟሟት ። አዎ ወንጀለኛ ናት ግን እንደት ሰውን የመሰለ ፍጡር አውሬነትን መረጠ?...ብንልስ ተስፋነሽን ህየሰወት የተቀበለቻት እንደዚ አርጋ ነው ግን አልታከመችም ያዳፈኑት እሳት!
wow betam astemari new
አንችየዎ..... የሰዉ ልጅ ላሳድግ, ተቸገሩ ብዬ እስኪ ላስጠጋ ብዬ ሳስብልቤ ተ..ይ... ከቻልሽ በሩቁ አግዣቸው ይለኛል።
የዛሬው ምን ይሆን😭😭😭😭
ምክርሽ ለሚሰማው ሰው ህይወቱን ይታደግበታል:: ምናለ በኛ ግዜ ኢንተርኔት ኖሮ እንዲህ አይነት ምክር ብናገኝ ብዙዎቻችን ከታገሺ, ሴት ልጅ መቻል አለባት ከሚል ምክርና ቁጣ ሌላ መንገድ መኖሩን በግዜ እናውቅ ነበር::
አኡዙቢላህ 😢😢😢😢ምንአይነትጊዜነው
ልክ ብለሻል
ወይ ጥጋብ ምን አይነት ባለጌ ከሀዲ አረመኔ ነሽ አረ በስመአብ😥ሠው ሠውን እንደ እንስሣ ማረድ😥😥ጌታ_ሆይ በምድር ላይ የሚገጥምሽን እሣት አለመፍራትሽ እኚን የመሠሉ እናት መግደል እንዴት ያስችላል በማርያም😥😥😥💔💔🤔
😒እኮ እኔ የ ግጠር ስው የ ክፍለ አገር ስው ጭካኝ ልብ እና በቀለኝ 😒😒
Jorosh betam tilk new
ሴጣን እያተጫወበት ነው ያሰዉ ልጅ በሴጣን አእምሮ ስቆጣጣር እንድህ ነው የምኖረው
ምን አይነት ጭካኔ ነው
አቤልም ወንጀለኛ ነው በህግ መጠየቅ አለበት
ምን ጉድናት በፈጣሪ
Subahaan allha ya rabii ko ayiiii
😢😢😢😢😢😢😢😢woyine hagare
ተራኪያችን ይመለስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጨካኝ የሆነችው እናትዋ ታንቃ ስትሞት ያየቻት ቀን ነው ሞት ትክክለኛ ውሳኔ ነው ያየችው በልጅነቷ። ሰቲየዋ ግን ነብስ ይማር ሲያሳዝኑ
Weyne Enate😢😢😢
ትልቁ ጥፋት የአቤል ጥፋት ነው ::እንደዚህ እየመከራት ነው አክስቷን እንድትገላቸው የገፋፋት :: እንዴ አቤል ያሉ ሰዎች ናቸው የሰው ሕይወት የሚያስጠፉ::
Lord😢😢😢😢era 🤔🤔gud
ህጋችን ለገደለ እንደሰራው ሰራ መቀጣት ነው ያለበት ያኔ ወንጀለኛ የሰውን ህይወት በቀላሉ አይቀጠፍም
አቤል ለህግ መቅረብ አለበት ምክንያቱም ዘረፋ እሱ ጋር ነው የሄደችው እሱም በደስታ ተቀበላት
የውነት ነው ግን
ባለጌ ክፉ ሠይጣን በሰላም እየተረዳች አምሮባት ኑራ🤔 ባጎረስኩ እጄ ተነከስኩ አለ😥😥😥💔💔💔
በየሠሠ😢😢😢😢😢😢
አቤቱ አድነን ሰው ከባድ ሆነ ለማንኛውም ሰው በተለይ እድሜው ከገፋ አስቸጋሪ ነው እንደመቄዶንያ ያሉ ተቋማትን አግዞና አጠናክሮ ወደዛ መግባት ነው አማራጩ አቤቱ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ብስራት ትልቅ ትምህርት ነው እያስተላለፍሽ ያለሽው ልብ ያለው ልብ ይበል
I like the way you telling the story. Thank you.
በጣም ሁሉንም እሷ ብትሰራው አሪፍ ነው
alot ❤
ምክርሽ ሁሉ መሬት ጠብ አይልም ጎበዝ አስተዋይ ነሽ
😂😂😂😂
እኔም ህይወቴ አላለፈም እንጅ ባሳደኳቸው ልጆች ተመሳሳይ ነገር አጋጥሞኛል ሰው ለሰው ጥሩ ነው አጥፊ በሚሆንበት ጊዜ ግን ለብቻ መኖርን የመሠለ ነገር የለም ሳይረዱ ይቅር
የበላችበትን ወንጭት ሰባሪ ናት ምን አደረጋቻት ስላሳደገቻት ነው እኔም አክስቴ ናት ያለእናት ያሳደገችኝ ቤተሰቤ ሂወቴ ናት መሰረቴ ብዙ ዋጋ ከፍላልኛለች ልጅ እንደሌላት እንዳታስብ ለማድረግ እሞክራለሁ እድሜ ሰጧትም ልንከባከባት ውለታዋን በትንሿ ለመክፈል ያብቃኝ
እኔ አክስቴ ጋ ነው ያደኩት እንደሰራተኛ አሰቃይታኝ ነው ያደኩት ካለ እድሜዬ መሥራት የሌለብኝን ሰርቼ አሁን አልሀምዱሊላህ ራሴን ችያለሁ አልደውልልላትም አላወራትም ግን መጥፎዋን አልመኝም ፈጣሪ አደራውን
@@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ የኔ እግዚአብሔር ነው የካሰኝ እናት የለኝም በልጅነቴ ብትሞትም ምርጥ ሁለት እናት ሰጠኝ ለዛውም ስለእኔ እናት ልጅ ይጣላሉ የተደፍ ውሃ ሳላቃና በበዓል ከሶስት ሰው ልብስ እየተገዛልኝ ብዙ ግዜ ገዝቸላታለሁ ስለማይሉ ሁሉም ይገዙልኛል ልጅም የላቸውም ሀብታምም ናቸው በሰራተኛ እሳት ሳልነካ ነው ያደኩት አያቴን ከሀገር ከወጣሁ በ6ወር አጣኋት አትሂጅ እዚሂ አግብተሽ ውለጅ ትለኝ ነበር ሁሌ እንዳሰበችው እርጉዝ ሁኘ ሞተችብኝ ልጀን ሳታይ ስለሷ ሳነሳ አለቅሳለሁ አሁንም እያለቀስኩ ነው አንድ ነገር ተምሬለሁ በሂወት እያለሁ መልካም ሰርቶ መሆድ ሁሌ ሰው እንዲያስብሽ እንዲያፍቅሽ ያደርጋል ስለአክስት እና ስለአያት ሲወራ ያለኝ ስሜት ሁሉም እንደእኔ ቤተሰብ ይመስሉኛል ነበር በርግጥ የእናትም ጨካኝ አለ አንችም ሁሉም መጥፎ ነው ብለሽ እንዳታስቢ ለፈጣሪ ይቅር በያት የሚፀፅታት ግዜ ይኖራል አንችም መልካም አክስት አያት ቤተሰብ ሁኚ በዛ ተበቀያት እዚሂ ላደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን
አቅራቢዋ እመብርሀን ከፍ ታድርግሽ የኔ ውድ ጀግናችን ነሽ❤❤❤👏👍💪
እንወድሻለን🥰🥰🥰
Good advice , thanks alot
I like the way you explained the story
Eebbifami Bisirat
God bless you smart lady 💕💕💕
በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚያብሄር ከእንደዚ ይሰውረን😢😢😢😢😢
በውነት በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ብዙ ጊዜ እቤት ውስጥ የሚያድጉ ሴትም ሆነ ወንድ ለአሳዳጊው ቤተሰብ ጠላት ነው የሚሆነው ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈል የሞቱ አናታችንን ነብስ ይማር፣👏 ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ
እኛ እንደዚህ የሚንከባከበንና የሚይዘን ዘመድ ቢኖረን ኖሮ የሰው ሃገር በስብሼ አልቀርም ነበር ወርቅ የነበረውን ህይወቷን ጨለማ አለበሰችው ክፉ ናት ዬሄን የመሠለ ኑሮ ሰው እንዴት ባንዴ መቀመቅ ያለብሰዋል ምነው ለኔ በሰጠኝ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሺ እማ ሁሉም ያልፍል ሁሉም ለበጎ ነዉ ለመስራት እያሰብ ግን ያልቻሉ በዙወች ናቸዉ ጤና አተዉ
ለደጎች አይሠጥም❤❤❤
የትክክለኛ ወንጀለኛዎቹን ፎቶ ለምን አታሣዩንም ግን😭😭😭😭😭😭😭
ኢዎ😅
Good iob sistwr. Thank you for your information. Have a nice blessed one.
ገንዘብኮ አጥፊይ ነው የሰውን ሂይወትን ብቻ ሳይሆን የራስህንም ሂይወት ያጠፋል የሀላል ገንዘብ ይስጠን አላህ
ገንዘብን ገዘብ ካለደረግነዉ ማስተዋል ከሌለዉ እዉነት ነዉ ያጠፋናል
ጎበዝ በርቺ አስተማሪ ነው ዝግጅቶችሽ ጠቃሚ ናቸው ጠንካራ ምክር ነው የምትመክሪው በርቺ ❤
ልጅቷ ጨካኘ የሆነችው ወላጆቿ እራሳቸውን ሲያጠፉ ስላየች ህይወት ለሷ ምንም ናት ብታስተውል በወላጆቿ ፋንታ ፍቅር ሰተው አሳድገው ዋጋቸው ይህ በመሆኑ ያማል 😢
የሆነች ልጂ ነበርች አባቶ እናቷን ሲገል አየች ከዛም ከሰራት ሲፈታ እራሱን ሲያጠፋ አየች መልሳ የእውነት አሁን ዲርስ በፍርሀት ትኖራለች 😢አንዳዴየ ሰይጣን ሲፈትን ይከብዳል😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Boyfriend tebyew new chinklatua yeseraw,yalefewin maninetuan ema akisityew kasu, endi ayinet tarik akalew,esu new şeytan
Yene wud betam new mwedsh❤❤❤
Enem
በጣም ይገርማል አይ ሰው
በነገርሽ ላይ ሃበሻ አይርዳኝ እመቤቴን አንቺ አሁን ጋዜጠኛ ነሽ ቲሽ አይደለም ያሳደገች አክስት ከልጆቿ ነጥላ እንዴት እሷን ታስቀራለች ፈረንጆች ልጆች በጉዲፈቻ ሲያሳድጉ ከወለዷቸው ልጆች እኩል ነው የሚያደርጉት ሁሌም የምጠላው ነገር አክስት ቤት ስትኖር ሁሌም የሙት ልጅ እንደሆንኩ የሚያስታውሱም ሰዎች አሉ ቢቻል ከልጆች አለመነጠል ካልተቻለ ለማሳደጊያ መስጠት ይሻላል
❤❤❤
አትፍረድ ይፈረድበሀል
ምን ብየ ልፃፍ በስመኣም በጣም ያሳዝናል😢
ብስርዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል እንዴት እንደምወድሽ ማርያምን ..!
🚨ሀበሻ ፀፀት እና ይቅርታ መጠየቅ አያውቅበትም ። 👉🏽ውስጣችን ሆሌ ልክ ነው መስማት አለብን ያልሽው 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽 በጣም ትክክል
ዘመድ በሩቁ የሚባለው እኮ ለዚህ ነው።
Bisrat your mind is very healthy well balanced thank you for what you do.
በጣም ነው የማመሰግንሽ ህብረተሰቡን አስተማሪ ታሪክ ነው በአሁን ሰአት ማን ይታመናል
ትክክል ነሽ!! ከኔ ጋራ ያደገችው ዘመዴ እስዋንና ወላጆችዋን ስናሳድግ ኖረን እህቴ እያልኩዋት ግፍ ፈጸመችብኝ:: በትዳሬ ገባችብኝ!! ሰው ኣላምንም
የመጀመርያ ነኝ እስኪ ልስማው ልየው ❤❤
እምነት እራሱኮ ከባድ ነገር ነው 😮😮😮 እናት ያክል ነገር ምግደል ………
ጤና ይስጥልን እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረስሽ (አደረሳቹ) እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
ወይ ወይ ሰይጣን እኔም ሲትዮ ሳገለኝ አገር በግባሁ ፀልዩልኝ ወይም ዱቃ አርጉልኝ
😢😢🙆♂️🙆♂️እረ በጌታ ስም አይዞሽ
አረ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ራስሽን ጠብቂ ፀሎት አርጊ 🤲🥺
እሽ እኔ ኩንትራቴ አልቃልኝ እልጄ ብሂድሁ እላለሁ እንጃ ሰይጣንን ናት
Ayezosh ehite, pray
ውሥጥሽ ደሥ የማይል ነገር ከተሠማሽ ጥለሽ ሂጂ
Sila Hiewt betam astemari new beretuln enamesegenaln Emama zewwdetu betam brtam yasazenalu Nebse yemare genzeb ye Hateyat hulu sre new
እውነት ነብስ ይማር እማማ ነገር ግን ለህይወታቸው ካሰጋቸው ወደ ፀበል እንኳን ሄደው እዛ ቢቀመጡ ይሻላል ይሄ ሁሉ ከሚመጣ መንፈሳዊ ይወት ጠንካራ ካልሆነ አስቸጋሪ ነው እሱ ነው መርዙን ክፉ አስቡን ያስቀመጠባት ክፉ ሴይጣን ልቧን ያደነደነው
ገዳይ ቢገደልማ ኢትዮጲያ ሠላም ትሆን ነበር😢😢
Selam ehti atfiragi yarkusi manfis sira new ema
እውነት ነው ለማያስቀጥልና ለማይሻሻል ባህሪ ጠንከር ብሎ መራቅ ጥሩ ነው የአዕምሮ ሰላም ከምንም በላይ ነው። ከፉ ብድራቱን ይቀበላል ፈጣሪ ሁሉንም ይመለከታል ያውቃል ዋናው እራስን መጠበቅ ጥሩ ነው።
ሰው እንደ ገደለች እያወቀ ጥቆማ አለመስጠቱ እና ይዟት መሄዱ ራሱ አቤልን ያስጠይቀው ነበር።
እንደገደለችኮ በሰአቱ አላወቀም
የተረገመች ጨቃኝ ሴት አቤት ስንት አይነት አረመነ ሰው አለ እግዚወ 🥺
😢😢😢😢😢ያረቢ
የሰው ነፍስ ማጥፋት በረሮ እንደመግደል አይደለም ከፈጣሪ ማምለጥ አይቻልም የትም ቢገቡ አያመልጡም አቤልም ትልቁ ጥፋቱ አዕምሮዋን በርዞታል ሁለቱም ጨካኞች ናቸው።
Totally agreed
ጌታዬ አሏህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ከሰው መሳይ አውሬ ጠብቀኝ ጠብቅልኝ በጣም ያሳዝናል
Inshaallah memot alebat
እሱም ጥፋተኛ ነው ዘርፋ ስትመጣ አብሯት ጠፍቶል
አውሬናት😢😢😢😢😢
Betam new mewadesh yene web ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ሰው ነን ግን???? የሀበሻ የክፋቱ ጥግ ፈራሁ የራሴንሰው እውነት ልብዪሰጠን
ይስጠላል ሰው በኑሮ ያድጋል እኛ በተኮል!!!
ሲጀመር ልጅትዋ አይፈረድባትም ሚፈረድበት በስዋ ውስጥ ያለው እርኩስ መፈስ ነው። ምክንያቱም ሴጣን የሰው ልጅ ተስማምቶ አዲኖር ያፈልግም ወጀል ሁሌም ከሴጣን ነው። አሳዳጊዋል ልጅትዋም እዲኖሩ የማይፈልግ እርኩስ የዛር መፈስ አለ ። ለዚህም መዳኒቱ በተደጋጋሚ ንስሀ መግባት ነው ።
ቅናት ተኮል ያሴጣን ናቸው ከእግዚአብሔር ጋር እንጠጋ በንስሀ በፀበል በፀሎት እንፅና እደዚ ከሆነ መፈስ እኛ ጋር መጥፋ እክርዳዱን ለመዝራት ዝቅተኛ ነው
Yeweredew seytan sew ke seytan ybsal
😂😂😂 ቱ ሁሉ ነገራችሁ ትረት አኡዙቢላህ እሷ አይፈረድባትም አላለችም
😂😂😂😂😂😂 ትይእጂ
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ ማስተዋሉን የድልሽ የሀማኖት መነፀሩ ይስጥሽ
@@ኡሙአብደላህ-በ4ሰልቦናይስጥሺ
ልጅቷ በህፃንነቷ ያለፈችበት ሂወት የዓዕምሮ በሽተኛ አድርጓታል። የማጣት እና የመነጠቅ ስሜት ይኸን እንድታደርግ ያደረጋት ይመስለኛል።
እቺን ከማሳደግ ውሻ ማሳደግ ይሻል ነበር ውሻ አሳዳጊውን አይነክስም😢
አያቴ የሰው ልጅ ከማሳደግ የውሻ ልጅ ማሳደግ ይል ነበር።
Ewnt nw
ለዚህ እኮ ነው ሃበሻ ከሚያበላኝ በርሃብ ብሞት የምመርጠው እኔም ለተወሰኑ ጊዜያቶች አክስቴ ቤት ነበርኩ ለልጆቿ ስታደርግ ቅር ሳይላት ለኔ ስላደረገችልኝ እግሯን እንድስም ትጠብቅ ነበር ሰራተኛ እንዳትቀጥር እንዳትጎዳ የልጅነት ወዜን ማንጠፈጥፈው አይታይም የሷ ደግነት ነውየሚጎላው ዘመድ በመጣ ቁጥር እናቴን ያስታውሱኛል ተደብቄ አለቅሳለሁ ልጆቿ ሲመቱኝ ጎረቤት እንዲሰማ ያደራ ልጄን አትንኩ ትል ነበር ግን አንድም ቀን እንደናቴ ሆናልኝ አታቅም ልጅ ነበርኩ መረረኝ ባልጠነከረ ጉልበቴ የስድስት ቤተሰብ ልብስ ሳጥብ በደስታ ነበር የሆነ ቀን ልጇ ሲመታኝ አምልጬ ሌላኛዋ አክስቴ ጋር ሄድኩ ሰውቤት አስገቢኝ ስላት ደነገጠች ግን በብዙ ጭቅጭቅ አስገባችኝ ብዙ ታሪክ አለፈ ዛሬላይ የምትመካባቸው ልጆቿ እና እኔ ስንታይ ብዙ ለውጥ አለን እኔን እግዚአብሔር አሳደገኝ ዛሬ ላይ በብዙ እንደሚቆጫት ብትነግረኝም ያለፈው አልፏል የሚገርመው ልጄን እንኩዋን ለማሳየት ፍቃደኛ አይደለሁም ሰው ግን አክስቴ እንደምትወደኝ ይነግረኛል 😊የኔ መልስ እኔም እወዳታለሁ ነው
wey good. abyetu getaye mhrethn awrd. mn aynet. atat now yemnsemaw. ere sew nhun Amlakn enfra. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሰው.እንዴት.በሰው.ገንዘብ.ያልፈለኛል.ብሎ.ያስባል.😭😭😭😭😭
Wow beserat wonderful lady
😢😢ክፉ ናት
የምፅዋት ጊዜ አምላኬ ሆይ እባክህ ሠላም አምጣ😭😭😭😭
ይችን ክፍ እህምሮዋ እንዴት እሺ አላት ይህንን ትልቅ ወንጀል አድርጋ እንዴት እያዛለሁ አላለችም
ሌላው የእህት ልጅ ማለት ልጅ ነው
አክስትየዋም ቢሆን ሁሉልጅ
ሲላኩ ይችን ልጅ ለምን ቤት ልትቀር ቻለች
አንድአንድም ቤተሰብ እንደ ልጅ አሳድጎ ቤተሰብነሽ ብሎ የሚለያይበት መንገድ ታዳጊዎች ላይ ጥላቻ ያመጣል
Weyne Yeseytan Agelgay Nat😢😢😢
ብስርዬ ዘገየሽኮ የኔ አመለ ሸጋ
ነፍስ ይማር ሰዉ ልብ ክፎ ነዉ
አያድርስ ይሻላል ምክነያቱም እቺ ልጅ ያሳለፈችዉ እግዛቢሔረረ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ያደረገችዉ ልክ ነዉ ማለቴ አይደለም ሰዉ የሚያየዉ እሳቸዉ ቤት ማደጓን ነዉ እንጂ እንዴት ኑሮዋ እንደነበረ አያዉቀም
Emotional abuse, እናት አባቷ የሞቶበት እና ልጆቻቸዉ የሚደረገረላቸዉን እያየች
አምና ተቀብላ ሎላ ሰዉ ከውጭ መጥቶ እንደተበደለች ሲነግራት
የተደራረበ እሷ ያሳለፈችዉን በወሬ ሳይሆን በስራ ሲያሳያት የአይምሮ ችግር ሊፈጥር ይችላል
ሰዉ ክፉ ነዉ
አትፍረድ ይፈረድብሓል የሚባለዉን አንርሳ
❤❤❤true
ትከክል
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት የጭካኔ ጥግ ልብ ይሰብራል!😢😢
Wey gud besmeham
So sad 😭
በስመአብ 😢😢😢
"yaliweledikut lij ababa bilegn afen daba daba alew"ale yagere sew😢😢😢yamal
ብዙ ተምሪበታለሁ
ሰላም ብስርዬ አይምሮ የሌላቸው ከልሆነ በአንች ምክር የመይተገብር የለም ፈጠር ይባርክሽ
ከዚህ ወንጀል የተማርኩት ነገር ቢኖር ከአማራ ክልል የሚመጡ ሰዎች የፈለገ ነገር ቢማሩ የሰለጠነ ከተማ ቢኖሩ ያቺ ጭካኔያቸውና አለማስተዋላቸው ፈፅሞ አይቀይሯትም። ደግሞ ፈፅሞ በሰሩት አስነዋሪ ወንጅል የማይፀፀቱት ነገር እራሱ ፈፅሞ እንደማይለወጡ ማሳያ ነው።
Ere bakehe beka ke zeregnanet weche Lela yelachehum,dedeb temerehe motehale,ahune ke beheir gar minagenagnhe,
ግን አማራ መሆናቸውን በምን አወክ ። ጭካኔ በዘር አይመጣም አትጃጃል ።
Egeziyo marene keresetose 💔💔💔💔💔💔💔
ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢
ያሳዝናል እናቷን እንደመግደል ነው ያሷደጎትን ይሄ ነው ውለታቸውዛሬ ዛሬ መርዳትም ቢሆን በሩቅ ይሻላል ያሳዝናል የጭካኔ ጥግ
ምን 👎ሴት ነች ደሞም አቤል ተገቢውን ፍርድ አላገኘም😮😢
ብስራት ሰታምሪ😘
ውይ ብስራትዩ😭በጣም አሰቃቂናት ልጅቷ
We Love you you are the best your wonderful you are great girl
l Love your speech
@@letebrhanambaye2155😂😂😂😂 speech??? Des ylal.
Yes betekekel nwe yemekereshin tebareki.
Endte esu ayetaserem tebabare eko nw😢😢
ከዚህ ላይ ግን ትልቅ የህግ ክፍተት አለበት ምክንያቱም አቤል ትልቅ ጥፋት አለበት ድርጊቱን አድርጊ ባይላትም መጥፎ ዘር የዘራባት መጥፎ እንድታስብ ያደረገባት እሱ ስለሆነ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዘመድ ወደ ሂወቱ ሚያመጣ ሰዉ ጉድጓዱን እንደቆፈረ ይቁጠረዉ
ለምን ውስጧ ጭካኔው ኖረ?
በልጅነቷ እናቷ አባቷ የተገለሉበት
ራሳቸውን ያጠፉበት መንገድ ባለታሪኳ ለሞት ያላት ነገር ....መጀመሪያም መታከም ነበረባት ሁሉም ሰው ውስጡ ያሰረው አውሬ አለ አንዳንዱ ፈቱ የለቀቀ አንዳንዱ ሰንሰለቱን አጥብቆ ከውሬው ማደጉን ረስቷል ።
ባለታሪኳ የማህበረሰብ ጉዳቷ ውስጧ ያለውን የቃየን መንፈስ አሳድጋለች ።ያደገችበት መንገድ ከባድ ነው ስትሸሸው ነበር በተለይ የናቷ አሟሟት ። አዎ ወንጀለኛ ናት ግን እንደት ሰውን የመሰለ ፍጡር አውሬነትን መረጠ?...ብንልስ ተስፋነሽን ህየሰወት የተቀበለቻት እንደዚ አርጋ ነው ግን አልታከመችም ያዳፈኑት እሳት!
wow betam astemari new
አንችየዎ..... የሰዉ ልጅ ላሳድግ, ተቸገሩ ብዬ እስኪ ላስጠጋ ብዬ ሳስብ
ልቤ ተ..ይ... ከቻልሽ በሩቁ አግዣቸው ይለኛል።
የዛሬው ምን ይሆን😭😭😭😭
ምክርሽ ለሚሰማው ሰው ህይወቱን ይታደግበታል:: ምናለ በኛ ግዜ ኢንተርኔት ኖሮ እንዲህ አይነት ምክር ብናገኝ ብዙዎቻችን ከታገሺ, ሴት ልጅ መቻል አለባት ከሚል ምክርና ቁጣ ሌላ መንገድ መኖሩን በግዜ እናውቅ ነበር::
አኡዙቢላህ 😢😢😢😢ምንአይነትጊዜነው
ልክ ብለሻል
ወይ ጥጋብ ምን አይነት ባለጌ ከሀዲ አረመኔ ነሽ አረ በስመአብ😥ሠው ሠውን እንደ እንስሣ ማረድ😥😥ጌታ_ሆይ በምድር ላይ የሚገጥምሽን እሣት አለመፍራትሽ እኚን የመሠሉ እናት መግደል እንዴት ያስችላል በማርያም😥😥😥💔💔🤔
😒እኮ እኔ የ ግጠር ስው የ ክፍለ አገር ስው ጭካኝ ልብ እና በቀለኝ 😒😒
Jorosh betam tilk new
ሴጣን እያተጫወበት ነው
ያሰዉ ልጅ በሴጣን አእምሮ ስቆጣጣር እንድህ ነው የምኖረው
ምን አይነት ጭካኔ ነው
አቤልም ወንጀለኛ ነው በህግ መጠየቅ አለበት
ምን ጉድናት በፈጣሪ
Subahaan allha ya rabii ko ayiiii
😢😢😢😢😢😢😢😢woyine hagare
ተራኪያችን ይመለስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጨካኝ የሆነችው እናትዋ ታንቃ ስትሞት ያየቻት ቀን ነው ሞት ትክክለኛ ውሳኔ ነው ያየችው በልጅነቷ። ሰቲየዋ ግን ነብስ ይማር ሲያሳዝኑ
Weyne Enate😢😢😢
ትልቁ ጥፋት የአቤል ጥፋት ነው ::እንደዚህ እየመከራት ነው አክስቷን እንድትገላቸው የገፋፋት :: እንዴ አቤል ያሉ ሰዎች ናቸው የሰው ሕይወት የሚያስጠፉ::
Lord😢😢😢😢era 🤔🤔gud
ህጋችን ለገደለ እንደሰራው ሰራ መቀጣት ነው ያለበት ያኔ ወንጀለኛ የሰውን ህይወት በቀላሉ አይቀጠፍም
አቤል ለህግ መቅረብ አለበት
ምክንያቱም ዘረፋ እሱ ጋር ነው የሄደችው እሱም በደስታ ተቀበላት