እመቤቴ ማርያም እመቤቴ | የአእላፋት ዝማሬ በጃን ያሬድ መዘምራን | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ| ግጥም በጃን ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 131

  • @YeabYeab-hm4gn
    @YeabYeab-hm4gn 19 วันที่ผ่านมา +92

    እባካችሁ ሁሉንም መዝሙራት በዚህ አይነት ጥራት ልቀቁልን አመሰግናለሁ

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 18 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ ይልቀቁልን ❤

    • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
      @ፍሬህይወትሽፈራሁ 16 วันที่ผ่านมา +1

      እስከ አመት እናጣጥማለን ይለቀቃል

    • @NetsanetAbay
      @NetsanetAbay 2 วันที่ผ่านมา

      Nbbbbbbbnnn. 😅😅😅😮😢😮😢😂😂 I am 😅😊😅😊

  • @YibeltalZemene
    @YibeltalZemene 18 วันที่ผ่านมา +22

    የአእለፉት ዝማሪዎችን ግን እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ ማዳምጣቸው🥰🥰🥰

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 19 วันที่ผ่านมา +48

    አምላኬ ሆይ ፍቃድኽ ሆኖልኝ ሀገሬ ገብቼ አንድቀን እንዲኽ በመቅደስኽ በደጅኽ ቆሜ ልደትኽን እንዳከብር እርዳኝ በናፍቆት እንደጠቃጠልኩ አትውሰደኝ ስለእናትህ ስለአዛኝቱ እለምንሃለሁ::

    • @fkadietilaye
      @fkadietilaye 18 วันที่ผ่านมา +4

      አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ አይዞሽ ፀሎትሽን እግዚአብሔር ይሰማል

    • @davekd3518
      @davekd3518 16 วันที่ผ่านมา +4

      ያሰብሽውን ያሳካልሽ።

    • @alazaryonas2049
      @alazaryonas2049 13 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @NatnaelWorku-hq7pv
    @NatnaelWorku-hq7pv 19 วันที่ผ่านมา +50

    ነገረ ማርያምን በፍቅር በዜማ ከምሥጢረ ሥጋዌ ጋር አስማምቶ በልባችን ጽላት የቀረጸ ውብ ግጥምና ዜማ ያለው መዝሙር ነው❤❤❤
    ዘማሪዎቹንም ሰሚውንም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በሰማይ ኅብረት ከቅዱሳን ጋር እንድንዘምር የእርሱ ፈቃድ ይኹንልን🙏🙏🙏🙏

  • @Goe38b
    @Goe38b 19 วันที่ผ่านมา +54

    I saw the sign language interpreter and that touch my heart🥺 You Ethiopians are the best👍🏼

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 19 วันที่ผ่านมา +3

      Indeed this so heart warming to see inclusivity for all!!

    • @aki3572
      @aki3572 19 วันที่ผ่านมา

      ❤🥰🥰🥰

    • @saraepherm7144
      @saraepherm7144 19 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
    @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 15 วันที่ผ่านมา +9

    ለምንድነው ይሄን መዝሙር ስሰማ እምባ ሚቀድመኝ፣ ትቻት ለዘመናት ሃጥያቴን ጥላቻዬን ነቅላ በቀሚሳ ስለደበቀችኝ ነው፣ደብቃም አልቀረችም ባረከችኝ፣ እማ እወድሻለሁ❤❤❤

  • @Medihabesha
    @Medihabesha 19 วันที่ผ่านมา +26

    እንኳን ለአብረሃሙ ስላሴ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በበረከትና በጤና ይጠብቃች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🥰☦️
    ethiopia ለመግባት 15 ቀን ቀረኝ ጸልዩልኝ 😢

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 19 วันที่ผ่านมา +18

    የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ይሄንን የዘመናችንን ጀግና ፔጅ ማሳገድ አለብን የሁላችንም ግዴታ ነው፡ በጣም ትልቅ ሰራ እየሰራና የብዙ ወጣቶችን ህይወት እየቀየረ ያለ የቤተክርስቲያናችን አካል ነው፡ እኛው ለእኛ ካልተደጋገፍን ማንም አይመጣልንም፡ ስለዚህ ሁላችንም በቀጣይ ወራት 500ሺ እናስገባው በእናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም በአዛኝቷ እለምናችኋለሁ❤❤❤ ተባረኩልኝ የተዋህዶ ልጆች
    #ኦርቶዶክስ_ለዘላለም_ትኑር

    • @danielamare8280
      @danielamare8280 6 วันที่ผ่านมา

      Masaged or masadeg? If Masaged "that will be the day" JW, please correct error. GHU JW

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 19 วันที่ผ่านมา +14

    እመቤቴ ማርያም እመቤቴ❤❤❤❤❤❤❤ቃል የለኝም የነበርኩበት ደስታ ተባረኩ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ጃንጀረባው ትውልድ እናመሰግናለን ክበሩለሰን❤❤❤❤❤

  • @DfDffr-b5v
    @DfDffr-b5v 19 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ ብቻ ነኝ ይሄንን መዝሙር ስሠማ ሁሉም ነገር የሚቀለኝ😢

    • @SimegnewTadesse
      @SimegnewTadesse 19 วันที่ผ่านมา +2

      አንቺ ብቻ አደለሽም ❤

  • @lostone4153
    @lostone4153 19 วันที่ผ่านมา +9

    ✧እመቤቴ ማርያም እመቤቴ✧
    እመቤቴ ማርያም እመቤቴ(፪×)
    ካንቺ ተወለደ የሠራዊት ጌታ
    እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ሰላምታ(፪×)
    ሕይወቱን የሠጠ ፍጹም ለሰላም
    ሁሉንም የሚችል ያለ በአርያም
    የአምላክ ማደሪያ ድንግል ማርያም
    ጌታ የመረጠሽ እስከ ዘላለም(፪×)
    ✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
    ላንቺ ሊያስተላልፍ ገብርኤል ሰላምታ
    ከንጉሥ ተልኮ ከሠራዊት ጌታ
    ሰላም ላንቺ ይሁን ብሎ ያበሠረሽ
    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ ፪×
    ✥•┈┈•●◉አዝ◉●•┈┈•✥
    የምድር ባለጸጎች ሲማልሉ ፊትሽ
    የሰማይ መላእክት ምስጋና ያቅርቡልሽ
    አሕዛብ ይንበርከኩ ለኃያሉ ልጅሽ
    ክብር ይገባሻል በእናትነትሽ(፪×)

  • @27ወድዶኛልና
    @27ወድዶኛልና 19 วันที่ผ่านมา +12

    አኽዛብ ይንበርከኩ ለኃያሉ ልጅሽ ክብር ይገባሻል በእናትነትሽ:: ቅዱስ ዳዊት ኃጥያቱ የተሰረየችለች ምስጉን ነው ይላል ኃጥያት የሌለባት ንፅዕት አምላክን የወለደች ቅድስትማ እንዴታ ምስጋና አይደርሳት የኔ እናት ልዑል ማደርያው ትሆኚ ዘንድ መርጦሻልና ደስ ይበልሽ::

  • @michaeleneyew941
    @michaeleneyew941 19 วันที่ผ่านมา +7

    የመላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን ❤ለአመቱ በሰላም ያድርሰን ከሀጢያት ከመቅሰፍት ከምንፍቅና ቸሩ መድሀኔዓለም ይጠብቀን 🙏

  • @ZikreMenkir
    @ZikreMenkir 19 วันที่ผ่านมา +7

    በስመ አብ!!!❤❤❤

  • @temesgenworku2544
    @temesgenworku2544 19 วันที่ผ่านมา +5

    ክብርና ምስጋና ይሁን ሁሉን ለሚችልና ለሚያስችል ለአባቶቻችን አምላክ ለልዑል እግዚአብሔር
    ለዘማርያን ዝማሪ መላዕክትና ያሰማልን

  • @Meselu-n1l
    @Meselu-n1l 19 วันที่ผ่านมา +4

    እመቤቴ ማሪያም ሁሌም አማልዳ ታስምረን!! እባካችሁ የነፍሳችንን ምግብ በዚህ መልኩ ልቀቁልን!! የአገልግሎት ጊዜያችሁ ይርዘም!!

  • @habteeyesus7764
    @habteeyesus7764 19 วันที่ผ่านมา +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣ በውነት የዘመናችን ድንቅ ስራ ነው የተሰራው የዚህ ታሪክ አባል መሆኔ ለኔ በረከት ነው ፣ ❤❤❤

  • @Tesfaye-o8r
    @Tesfaye-o8r 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ለዘመናት እንዳመሰግንህ ፍቀድልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitalemu442
    @dawitalemu442 19 วันที่ผ่านมา +6

    2:40 እግዚአብሔር ይመስገን
    የዓመት ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

  • @lalemwoldelalemwolde762
    @lalemwoldelalemwolde762 19 วันที่ผ่านมา +3

    4:07 ጌታዬ ፡ ለዚህ ፡ ክብር ፡ አብቃኝ❤

  • @GechLigabaw
    @GechLigabaw 19 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደስ አላችሁ አንድ ሀጥዕ ወደ ንስሃ መልሳችኋል

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 19 วันที่ผ่านมา +3

    እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ባንቺ ተወለደ የሰራዊት ጌታ ❤❤❤

  • @Newmenged
    @Newmenged 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሠላም የሚሰጥ እርግት ያሉትን እነዚህን መዝሙሮች በዚህ ጥራት ኤዲት አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን!
    በዚህ ፈታኝ የዓለም ስርዓት ውስጥ ስንኖር ሃይማኖታችንን ጠበቅ አድርገን እንድንይዝ ግዴታችን ስለሆነ የኢትዮጵያዊው ጃንደርባ በዚህ መልኩ ዝግጅት አድርጎ እንዲህ አይነት ድንቅ የሃይማኖት በአልትን በቤቱ እንድናከብር ስላበቃን በድጋሚ እናመሰግናለን!

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 19 วันที่ผ่านมา +4

    እመቤቴ ማርያም❤❤❤ እልልልልልልልልል ዝማሬ መሎላእክትን ያሰማልን

  • @kaleabgebrehawareyat9421
    @kaleabgebrehawareyat9421 19 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን፫ እናቴ ቅድስት ብፅዕት ድንግል ማርያም

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 10 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 19 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 19 วันที่ผ่านมา +3

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብም አልኩ ❤❤❤

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 16 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እድን በአፍ የሚያስጭን ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @SimegnewTadesse
    @SimegnewTadesse 19 วันที่ผ่านมา +10

    ይሄ ድንቅ ፕሮግራም ዝምብሎ እየናፈቀኝ ነው .. በአመት ሁለት ጊዜ ቢደረግ ባይ ነኝ 😊🙏🙏❤

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 17 วันที่ผ่านมา +2

    Makes me teary eyed 😢😢😢 for this is one of memorable songs that makes me miss this blessed day 🥺🥺🥺 until God wills for us to be part of Next year's & all the coming years to come 🥰🥰🥰 May our beloved Mother St Mary grace & love be with all of us till we meet again 🙏❤️🙏

  • @mogesakele3706
    @mogesakele3706 17 วันที่ผ่านมา +1

    ቀናሁባችሁ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ❤❤❤🎉

  • @genetzemariyam1996
    @genetzemariyam1996 18 วันที่ผ่านมา +1

    Elllll zimare melaekitin yasemalin!! ye agelglot zemenachihu yetebareke yihun

  • @hanatibebu2464
    @hanatibebu2464 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ተመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @BeyeneWordofa
    @BeyeneWordofa 5 วันที่ผ่านมา

    Great job and great show! God bless Ethiopian!

  • @Albelgetahun
    @Albelgetahun 19 วันที่ผ่านมา +3

    ዳግማዊት ጥንታዊት ሀያል ኢትዬጰያ እየተወለደች ነው

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 18 วันที่ผ่านมา +1

    እድሜ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @addisaynetaw9119
    @addisaynetaw9119 18 วันที่ผ่านมา +2

    ያመት ሰው ይበለን ❤❤❤❤

  • @tinsaee
    @tinsaee 18 วันที่ผ่านมา +1

    የህብረት ዝማሬዎች እንደገና እንዲአብብ ትልቅ አሻራ እያሳረፋችሁ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 12 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @kibrleqidusan2086
    @kibrleqidusan2086 17 วันที่ผ่านมา +1

    Imebete Mariyam yidiresish selamta❤❤❤

  • @hailebesufkad
    @hailebesufkad 19 วันที่ผ่านมา

    አለምን ጨምሮ ከጥፋት የሚታደግ ፀሎተ ምህላ
    እግዚአብሔር ይመስገን ያንተ እንድንሆን ስለመረጥከን🙏🙏🙏

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 19 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤🙏❤🙏❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MeseretTegegne-df7uo
    @MeseretTegegne-df7uo 19 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤቴ ማርያም እመቤቴ❤❤❤

  • @yididiyasolomon3657
    @yididiyasolomon3657 11 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ ደስ ይላል ነገር ግን የአዲስ አበባውን ብቻ ከምታደርጉ የድሬዳዋውን አንድ ላይ እያደረጋቹ ብታዘጋጁልን የበለጠ ሀሪፍ ነበር።

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዓመቱ ያድርሰን

  • @ፅዮንየማርያምልጅ
    @ፅዮንየማርያምልጅ 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ መልእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @rob21112
    @rob21112 19 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ ዝማሬ: ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @teferatibebu9011
    @teferatibebu9011 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ❤❤❤

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 19 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ማሪያም እመቤቴ❤❤❤❤

  • @temubogale8
    @temubogale8 19 วันที่ผ่านมา

    የዓመት ሰው ይበለን

  • @MikiyasMulgeta
    @MikiyasMulgeta 7 วันที่ผ่านมา

    ወበት ኦርቶዶክስ ❤❤❤❤❤

  • @sispogi2167
    @sispogi2167 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @RuhamBelay-q6g
    @RuhamBelay-q6g 19 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉንም መዝሙሮች በዚህ መልክ ልቀቁልን

  • @SelamawitNiguse-k4z
    @SelamawitNiguse-k4z 19 วันที่ผ่านมา +1

    I Miss this time ❤

  • @FanoKebrraw
    @FanoKebrraw 19 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen zemariy melaketn yasmalen

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 19 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴማርያምይድረስሺሰላምታ

  • @MULEMake
    @MULEMake 19 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ ማርያም❤❤❤

  • @MintwabBekalu
    @MintwabBekalu 19 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ነበኩ !

  • @JessicaMelese
    @JessicaMelese 19 วันที่ผ่านมา +1

    Embet maryam❤❤❤❤

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 17 วันที่ผ่านมา

    Zemare melaektn yasemelsn

  • @rob21112
    @rob21112 11 วันที่ผ่านมา

    Thank you..would have been good if you keep most of the live recordings than mixing with other video clips for the mezmur.

  • @mulukendesalegn
    @mulukendesalegn 5 วันที่ผ่านมา

    እስኪ 300k እናስገባዉ ኦርቶዶክሳዉያንነ🙏

  • @Gete-fx5dc
    @Gete-fx5dc 19 วันที่ผ่านมา

    Zimare melahikt yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alazaryonas2049
    @alazaryonas2049 19 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher yimesgen enkuwan abro aderesen Kale hiwot yasemalin beteseboche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AseelaTeshome
    @AseelaTeshome 19 วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንንን❤

  • @RecheshtieRecheshtie
    @RecheshtieRecheshtie 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል❤

  • @የገብረኤል
    @የገብረኤል 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @BeetSefraw
    @BeetSefraw 19 วันที่ผ่านมา

    Zemer melak,ysmalen,❤❤❤❤❤

  • @heranmebratu2074
    @heranmebratu2074 19 วันที่ผ่านมา +1

    ከታች ግጥሙን ብትጨምሩበት ደሞ ድንቅ ነው

  • @FetelFashion
    @FetelFashion 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል❤❤❤

  • @simetube
    @simetube 19 วันที่ผ่านมา +5

    የተዋህዶ ልጆች እስቲ እኛ ለእኛ እንሁን ቀልድና ፕራክ 1ሚሊየን ሰብስክራብ ናቸው ቁምነገርና የሀይማኖትን ሚዲያዎች እናሳድግ ማርያምን ፍምስና በእምነት ቢሆን ሁሉም በእምነቱ አጥብቆ ይሰራ ነበር ሰብስክርራይብ እናድርግ ለአለም እናድርስ😢😢😢

  • @JosephMekonnen-f4f
    @JosephMekonnen-f4f 19 วันที่ผ่านมา

    Ere ሶበ ተዘከርንሃም ይለቀቅልን 🙏🙏🙏

  • @Hhgfgunj
    @Hhgfgunj 19 วันที่ผ่านมา +1

    Ere lamesgnh yene getan asleksognal benatachu esu yelekek

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 19 วันที่ผ่านมา +1

    ለቀጣይ አመት 1 M እዲገባ ላይክ ሼር አትሰስቱ

  • @YohanisanbesGezahegn
    @YohanisanbesGezahegn 18 วันที่ผ่านมา +2

    ባክኛለው እና ወጥቼ ከቤትሽ
    እመቤቴ ማርያም ባማላጅነትሽ
    እኔን መልሺኝ ወደ ቀድሞው ደጅሽ

  • @RecheshtieRecheshtie
    @RecheshtieRecheshtie 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልል

  • @FIKIRTERETA
    @FIKIRTERETA 6 วันที่ผ่านมา

    No Comment

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል🎉🎉❤❤

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 15 วันที่ผ่านมา

    🙏❤❤❤❤❤❤

  • @BeetSefraw
    @BeetSefraw 19 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen enkan abero adersan

  • @yohanisbelay3791
    @yohanisbelay3791 17 วันที่ผ่านมา

    ሌሎቹንም እንደዚህ በጥራት ልቀቁልን

  • @MagyGerma
    @MagyGerma 19 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzinaMekonen
    @AzinaMekonen 9 วันที่ผ่านมา

    ❤😮❤❤

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 19 วันที่ผ่านมา

  • @kiyiaorm
    @kiyiaorm 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 19 วันที่ผ่านมา

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @kal7795
    @kal7795 19 วันที่ผ่านมา

    😇😇🙏🏽

  • @ALLINONE-sk2yg
    @ALLINONE-sk2yg 18 วันที่ผ่านมา

    ሌሎቹንም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @RecheshtieRecheshtie
    @RecheshtieRecheshtie 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rob21112
    @rob21112 19 วันที่ผ่านมา

    Add lyrics to the video pls

  • @kedest-f7n
    @kedest-f7n 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Beti-d5i
    @Beti-d5i 19 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @HafiNaneye-x4u
    @HafiNaneye-x4u 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeetSefraw
    @BeetSefraw 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahtot0921
    @mahtot0921 19 วันที่ผ่านมา

    😊

  • @LeulEndale-y9y
    @LeulEndale-y9y 19 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤