ስብሐት ለእግዚአብሔር | የአእላፋት ዝማሬ በጃን እስጢፋኖስ ዲያቆናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @27ወድዶኛልና
    @27ወድዶኛልና 16 วันที่ผ่านมา +64

    ስሜቱ በጣም ከባድ ነው እውነት የነፍሴ ደስታ ከውስጤ ይሰማኛል የሆነ የማላውቀው ደስታ ❤ ነፍሴ ሆይ አንቺ ለአምላክሽ ለእግዚአብሔር ተገዢ::ይኽን ሰላም ደስታን እረፍት የምታገኚው በቤቱ በመቅደሱ እራስ በሆነላት በቅድስት ቤተክርስትያን ነው::ሰማያዊ ደስታ::

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 16 วันที่ผ่านมา +16

    ልገልፀው የማልችለው የተለየ ስሜት ይሰማኛል ::የደስታ እንባም ሳላስበው ይፈሳል በቻ በምንቃል ልናገር❤ አምላኬ ሆይ እንደስራዬ ሳይሆን እንደምሕረትኽ ብዛት በቤትኽ ስለሆንኩ ስለመረጥከኝም አመሰግንሃለሁ::ይህ ሰላም እውነተኛ የነፍስ ደስታ ያለው በቤትኽ በጠባብዋ መንገድ ነውና ነፍሴ ሆይ በእግዚአብሔር ፅኚ::

  • @RomanRomma
    @RomanRomma 16 วันที่ผ่านมา +11

    ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ መለካም በዓል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ✝️🥰🥰🥰

  • @orthodoxmezmur6205
    @orthodoxmezmur6205 16 วันที่ผ่านมา +21

    ምን አይነት ቤተክርትያን ናት ያለችን ግን፣ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @natnaelfitsum2393
    @natnaelfitsum2393 16 วันที่ผ่านมา +11

    ላሊበላ ኄር መፍቀሬ ስብሐት ኳሄላ
    ደገመ አምሳለ ዚአሁ በቦሌ ገሊላ
    ~ መወድስ

  • @user-gq8gi5cn7p
    @user-gq8gi5cn7p 16 วันที่ผ่านมา +9

    "ታዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር። ወትትሐሠይ መንፈስየ በአምላኪየ ወመድኃንየ።" የሚያስብል ድንቅ ዝማሬ እና በእውነት በጊዜው መላእክት እና ሰው እርቅ አውርደው በዘመሩ ጊዜ ከነበረው ስሜት ከብዙ በጥቂቱ የሚያጋባ ነው፣ የአመት ሰው ይበለን ፤ አሜን።

  • @MalefiaT
    @MalefiaT 16 วันที่ผ่านมา +9

    አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሄር ይባርክ::

  • @Yonas-ly4yi
    @Yonas-ly4yi 16 วันที่ผ่านมา +7

    በመጀመሪያ እንደሃጢያቴ ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ለዚህ ቀን ላበቃኝ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። እንደኔ ሃጢያቴ ብዛት እዚህ ቦታ መቆም የማይገባኝ ነበርኩ ግን ተገኘው እግዚሐብሔር ይመስገን። መናገር የምፈልገው የአንድ ወቅት ብቻ መነጋገሪያ ሆኖ እንዳይቀር ስጋቴ ነው ልክ እንደ ማንቂያ ደውል አይነት ይሄም እንደዛ እንዳይሆን እግዚሐብሔር ይርዳን በተረፈ በጣም እናመሰግናችኋለን። የአመት ሰው ይበለን።

  • @AbelTeweldebrahne
    @AbelTeweldebrahne 16 วันที่ผ่านมา +9

    እግዚአብሔርን እንዴት ማምለክ እንዳለባት የምታውቅ የተወደደች ቤተ-ክርትያን።

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze 16 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን ደስታ ያላየች ነፍስ ምንኛ የተረገመች ናት ነፍሴ ለመለመች ስባት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወምድር ስምረቱ ለሰብ ሀሌ ሉያ !!እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 16 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቡቿን ይባርክ
    ነፍስን አሴት የሚያደርግ ወረብ በብዙ ተባረኩ መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን በሰላም ወቱ በሰላም እዲገባ ህዝበ ክርስቲያኑ እግዚአብሔር ይሁነን

  • @selamalemayehu-wt8bz
    @selamalemayehu-wt8bz 16 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።

  • @roziwerdt23
    @roziwerdt23 16 วันที่ผ่านมา +7

    በስላሴ ስም ዉስጥን የሚነዝር ስሚት 😢 ክርስቶስ ኢየሱስ እራስ በሆነለት ሀዋሪያት ባስቀጠሉዋት ቅድስት ቤተክርስቴያን እቅፍ ዉስጥ ስለሆን ስሙ ይመስገን መመረጥ ነዉ 🙏🙏

  • @mikiyasadela2912
    @mikiyasadela2912 16 วันที่ผ่านมา +7

    For me this was the peak time.❤❤❤❤❤❤❤

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 16 วันที่ผ่านมา +7

    በሰዓቱ ደስታዬ ወደር አልነበረውም 💖💖💖 አሁንም ድረስ ደስ ይለኛል 💖

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 วันที่ผ่านมา

    ስበሀት ለእግ/ር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብ 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @hareg5262
    @hareg5262 16 วันที่ผ่านมา +5

    እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @addishmg6379
    @addishmg6379 16 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳንም ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ።

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 16 วันที่ผ่านมา +3

    🌿🕊እግዚአብሔር ይታረቀን🕊🌿
    🇪🇹ኢትዮጵያንና ሕዝቧቿን ይባርክ🇪🇹
    🌼የተዋህዶ ፍሬዋች ተባረከ ጽኑ ጸልዮ🌼

  • @yordiyo1935
    @yordiyo1935 7 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ሰው በራሱ እምነት እንዴት ይቀናል 😊 እኔ ቀናው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን ❤❤❤

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth 16 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።እንኳን በዚህ ዘመን ኖርኩ❤

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 16 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለሱ ብቻ ይሁን

  • @AmenMolashi
    @AmenMolashi 10 วันที่ผ่านมา +7

    ከቀኑ 5,30 የገባን 3.09 ድረስ ነበርን ድካም የሚባል ነገር አልነበርም በመንፈስ ቅዱስ ተነጥቀን ነበር ኡፍ የዛን ቀን ግን

    • @kidmalemmengistu
      @kidmalemmengistu 7 วันที่ผ่านมา +1

      ነሐሴ ሕጐች ኢየሱስ 2:48 ❤❤❤ 2:53

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 16 วันที่ผ่านมา +3

    ለምንድን ነው ሰውነቴን የሚወረኝ❤❤❤❤ የነፍሰ ዜማ❤❤❤

  • @mulukenhaile3574
    @mulukenhaile3574 16 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ysolnet
    @ysolnet 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ።🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @bsahle
    @bsahle 16 วันที่ผ่านมา +3

    The beauty of EOTC. This should be duplicated and be part of the Christmas celebration at every EOTC in Ethiopia and beyond. 🙏🏽

  • @wadiramasfen2056
    @wadiramasfen2056 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉ ነገር ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤☦️🙌🙏🙏🙏

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 2 วันที่ผ่านมา

    I wanted to say something but no words. Glory to God in the highest and on earth peace be men❤❤

  • @BisriGmedhin
    @BisriGmedhin 16 วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱ እኔ ኃጢአተኛውን ይቅር በለኝ

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜንንንን
    እልልልልልልልል

  • @yeabsramasresha-tv3po
    @yeabsramasresha-tv3po 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምንድነው ሰውንቴን ወረረኝ ማርያምን ኧሯ ትለያላችሁ❤❤❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 10 วันที่ผ่านมา +4

    ባየሁት ቁጥር እምባዬ የሚፈሰው ነገርስ መድሐኒአለም ይባርካችሁ

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues 16 วันที่ผ่านมา +3

    ክርስቶስ ይሰበካል በዚም ደስ ይለናል

  • @natenaelcheru
    @natenaelcheru 16 วันที่ผ่านมา +4

    🙏ተመስገን

  • @mekdestmariam3441
    @mekdestmariam3441 16 วันที่ผ่านมา +3

    Egziabihar yimesigen 🙌🙌🙌

  • @samrawitsamuel-u9r
    @samrawitsamuel-u9r 16 วันที่ผ่านมา +2

    Egziabher Yimesgen 🙏💕🙏💕🙏💕🙏

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ልዩ ነው በቦታው ብኖር እንዴት እሆን ነበር ደስታ እንባ አላውቅም ድብልቅልቅ ነዉ ሆድ መባስ አላውቅም ድብልቅልቅ ነዉ ያለብኝ እግዚአብሔር ስለ ሰው ልጅ ብሎ አንድያ ልጁን ሲስጠን እኛ ግን?ባዶ አቤቱ ከቤትህ እንዳልወጣ እንዳልደክም አንተ እርዳኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔን ለማዳን በበረት ተወለደ እንዴት ያለ ፍቅር ነው እንዴት ያለ ፍቅር ከሰማይ ሀገሩ የመጣህ እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ጃን ያሬድ

  • @abrhi98
    @abrhi98 14 วันที่ผ่านมา +2

    Diakon Henok ena azegajoch bemulu bedigami enamesgnalen.
    Kahnat megbatachw arif nw.

  • @atodagim3141
    @atodagim3141 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾

  • @abeyetewahidolije2564
    @abeyetewahidolije2564 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Buzunashmunash
    @Buzunashmunash 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል

  • @dejenwelday9788
    @dejenwelday9788 8 วันที่ผ่านมา +1

    Zmare melakt yesamal

  • @YeneworkTeshome
    @YeneworkTeshome 15 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 16 วันที่ผ่านมา +1

    Amaten koterke ldju adersye geta oy yelbane twekla 😢❤deju nfekoyel abata betme leb erfe yamyderge semata tmsegane tmsegane tmsegane becha 🙏🙏🙏

  • @kidmalemmengistu
    @kidmalemmengistu 7 วันที่ผ่านมา +1

    ነሐሴ መሪ ሕጐች ኤርትራ ❤❤❤❤ 1:55

  • @haymenms
    @haymenms 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ደስ ይላል።

  • @ezanabefekadu
    @ezanabefekadu 16 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher yimesgen😊

  • @alambelaye
    @alambelaye 16 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 16 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @Yegetathegreat
    @Yegetathegreat 16 วันที่ผ่านมา +1

    This is so amazing

  • @bedilishhailemariam5277
    @bedilishhailemariam5277 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Buzunashmunash
    @Buzunashmunash 16 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💜💜💜💜

  • @TeddyTesfaye-97
    @TeddyTesfaye-97 16 วันที่ผ่านมา

    temesegen

  • @wegeniemeshesha2970
    @wegeniemeshesha2970 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @israeldemeke
    @israeldemeke 16 วันที่ผ่านมา +1

    First comment ❤❤🎉

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YaredB21
    @YaredB21 16 วันที่ผ่านมา

    Temesgen

  • @Belay4
    @Belay4 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abrhi98
    @abrhi98 14 วันที่ผ่านมา

    Like & Share Orthodoxawyan !!

  • @AsterBedada-k1f
    @AsterBedada-k1f 16 วันที่ผ่านมา

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Churup-j2x
    @Churup-j2x 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @BazebattyYooyoo
    @BazebattyYooyoo 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @abyssinia2112
    @abyssinia2112 16 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 16 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Newmenged
    @Newmenged 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitBirhanu-w5p
    @BezawitBirhanu-w5p 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @RecheshtieRecheshtie
    @RecheshtieRecheshtie 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤