ላመስግንህ የእኔ ጌታ | ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት - ጃን ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 43

  • @bruuuuuuhhhh
    @bruuuuuuhhhh 2 วันที่ผ่านมา +8

    Beautiful ❤❤
    Love and blessings from germany 🇩🇪

  • @27ወድዶኛልና
    @27ወድዶኛልና 6 วันที่ผ่านมา +31

    ከኔ የሆነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም ከሰጠኽኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም አቤቱ ሆይ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ እናመሰግንሃለን እንገዛልሃለን እናመልክሃለን ::

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 6 วันที่ผ่านมา +9

    የተዋህዶ ፍሬዋች
    🌿🕊እግዚአብሔር🕊🌿 በአንድ ልብ እንድናመሰግን ስላደረገን የተመሰገ ይሁን።
    አይለየን በደጁ ያጽናን

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 2 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ የአመት ሰው ይበለን

  • @JosansunStudio
    @JosansunStudio 6 วันที่ผ่านมา +8

    እባካችሁ ቸርሆይን ልቀቁልን

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ላመስግንህ የኔጌታ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ አመሰግንሀለሁ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 6 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገ ጌታ❤❤❤❤❤❤ከኔ ሆነህ የምሰጥህ ባይኖረኝም ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም

  • @Maqdas-n7k
    @Maqdas-n7k 4 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RomanRomma
    @RomanRomma 6 วันที่ผ่านมา +5

    ኦርቶዶክስ የአለም ብረሀን ዉበት ስለከ በኦሮቶዳክስ ነው ለካ❤❤🥰🥰👏✝️

  • @MeadinFikadu-t7s
    @MeadinFikadu-t7s วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ነፍሴን መለሳችሁልኝ

  • @afomiaketema25
    @afomiaketema25 6 วันที่ผ่านมา +2

    My favorite mezmur, keep it up! - Ethiopian from America 🙏🏽

  • @tewodrosdeneke8658
    @tewodrosdeneke8658 6 วันที่ผ่านมา +3

    What a blessing 🙌 🙏 ✨️ 💖
    Ethiopian pride
    Proud to be ETHIOPIAN ORTHODOX

  • @Funny_Ethiopia
    @Funny_Ethiopia วันที่ผ่านมา

    አባቴ ❤

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @asratsintayehu8954
    @asratsintayehu8954 3 วันที่ผ่านมา

    ይህ ነው ኦርቶዶክስ !!ውበት ! እርጋታ ! መከባበር ! መንፈሥ ቅዱስ !!❤❤

  • @GeycSyge
    @GeycSyge 3 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያስማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 วันที่ผ่านมา

    God bless them all. Amen.

  • @Habtu-d9r
    @Habtu-d9r 6 วันที่ผ่านมา +3

    ባየው ባየው አልሰለች አለኝኮ🥰🥰🥰🥰

  • @sifansifan3546
    @sifansifan3546 6 วันที่ผ่านมา +1

    ላመስግነህ የኔ ጌታ 🙏❤️

  • @TigistMolla-w8t
    @TigistMolla-w8t 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤

  • @aman28el
    @aman28el 6 วันที่ผ่านมา +1

    "የእኔ ጌታ"❤🔥

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ❤

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 5 วันที่ผ่านมา +1

    Zimare melaiktt yasemalin

  • @ElfineshAlemu-p2u
    @ElfineshAlemu-p2u 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ Elelellelelel Zemare Malekete Yasemalen Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 6 วันที่ผ่านมา +12

    Can you please write the lyrics? We really need for our kids who live outside Ethiopia.

    • @talkingeez
      @talkingeez 6 วันที่ผ่านมา +9

      ላመስግንኽ የኔ ጌታ ላመስግንኽ
      ልቀኝልኽ የኔ ጌታ ልቀኝልኽ
      ሕይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ
      የሰጠኸኝ እንዳከብርኽ አንተ አባቴ
      ...................................................
      ከኔ የኾነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም
      ከሰጠኸኝ የአንተን መስጠት አይከብደኝም
      ጥበቤ ነኽ የምስጋና መሠረቴ
      ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ
      አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
      ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
      .......................................................
      ባዶ እኮ ነኝ የኔ ጌታ ምን ልቅዳልኽ
      በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥኽ
      ላንተ ክብር የሚመጥን ሕይወት የለኝ
      ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ
      አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
      ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
      ...................................................
      ከምድር ላይ ከአፈር ስትፈጥረኝ
      ከምስጋና የተለየ ምን ሥራ አለኝ
      ቀን እና ሌት በመቅደስህኽ እቆማለኹ
      አምላኬ ሆይ ሳወድስኽ እኖራለኹ
      አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
      ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/.
      ....................................................
      ዕዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆኽን
      ዳዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናኽን
      መዝሙር ቅኔ ተምሬያለኹ ከአባቶቼ
      እዘምራለሁ ባንተ ፍቅር ተነክቼ
      አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
      ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/

    • @eyerussurur9363
      @eyerussurur9363 6 วันที่ผ่านมา +2

      @ አምላከ ቅዱሳን ይስጥልኝ

  • @ኦርቶዶክሳዊት-23
    @ኦርቶዶክሳዊት-23 6 วันที่ผ่านมา

    ላመስግንህ የኔ ጌታ❤🎉

  • @apellosk6697
    @apellosk6697 6 วันที่ผ่านมา

    ቸርነትህ ብዙ plz

  • @abrhi98
    @abrhi98 4 วันที่ผ่านมา

    Enamesgnalen des yemil gitm,zema,zimare nw.

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 6 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ጌታ ዘላለም አለም ተመስገን❤❤❤❤❤

  • @EyosiyasSeyoum-z4q
    @EyosiyasSeyoum-z4q 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @alambelaye
    @alambelaye 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YibeltalZemene
    @YibeltalZemene 5 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @E.Endale
    @E.Endale 5 วันที่ผ่านมา

  • @danielgedefaw8002
    @danielgedefaw8002 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሰብስክርቡልኝ እስኪ 🥺😘

  • @mastienawgaw5552
    @mastienawgaw5552 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤