ሁለት ሚስት - አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

ความคิดเห็น • 178

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  3 ปีที่แล้ว +37

    ውድ ቤተሰቦቻችን
    Instagram - official_nati_abraham
    Tiktok - nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 ปีที่แล้ว +23

    ናቲ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣ገደልከኝ የማትገባበት ቦታ የለም ይመችህ የኔ ወንድም በርታ 😍🥰🥰

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 3 ปีที่แล้ว +12

    አሳ ጎርጏሪ ዘንዶ ያወጣል ...
    የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል !
    ______
    የተስማማ - ሰብስክራይብ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 ปีที่แล้ว +7

    The best comedian! :)

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰው ምን ይለናል አለ ናቲ 😀ጉደኛ

  • @anemawtiyachew9389
    @anemawtiyachew9389 3 ปีที่แล้ว +17

    ከነሁሉም አጣህ ናቲየ ብዙ መመኘት እደዚነዉ ትልቅ ትምርት ነዉ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዴ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 3 ปีที่แล้ว +9

    የኔ መዳሞች ታሪክ ነው ዛሬ 😂

  • @Berhanmultimedia
    @Berhanmultimedia 3 ปีที่แล้ว +11

    አረ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ አንተ መቼ አያልቅብ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou 2 ปีที่แล้ว +2

    ናቲ መጀመሪያ ጊዜ ወደ ሚዲያ ስትመጣ ብዙም አትመቸኝም ነበር:: አሁን ግን በራስህ ዩቱዩብ ስትመጣ በጣም ተመችተኸኛል:: በሰብስክራይብ ተቀላቅያለሁ:: 😂😂😂

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
    @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በሳቅ ገደልከኝ ናቲ ይመች ቀጥልበት😃👍👌

  • @EthioGeezMedia
    @EthioGeezMedia 3 ปีที่แล้ว +7

    የ 80 ሚስቴ 40 40 አልካፈልም 😂😂

  • @theking-bu1iw
    @theking-bu1iw 3 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣 ኣይይ ናቲ ገደለከኝ

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 3 ปีที่แล้ว +1

    የመብሬን ሙዚቃ ጋብዠሃለሁ ሁለት አገኝ ብየ ከአንዱም አጣሁት የሚለውን ክክክክ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +7

    ቡዙ መመኘት አንዱም ያሳጣል 😂😂😂😂😂😂

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂የ 89 ሚስቴ 40 አርባ ብትካፈሉ ብዬ ነው😂😂😂ወይናቲሻ 😅😅

  • @dnebiyu
    @dnebiyu 2 ปีที่แล้ว +2

    የ 80 ሚስቴ 40 40 አልካፈልም ብላ ስትንገበገብ . . . 😂😂😂😂😂😂 ኧረ ሆዴን አመመኝ

  • @astermequannt1585
    @astermequannt1585 3 ปีที่แล้ว +1

    Ay nati hulem sirawecheh mirt nachew

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂እና ሆዳም ነሽ እያልካት ባልሆነ😅😅😅ናቲሻ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 ปีที่แล้ว +9

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 ปีที่แล้ว +4

    የናቲ እቅድ ተሣካለሚሥቱ ሲል አገባ😜🤣🤣🤣

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 3 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክክክክክክክክክክ
    ናቲሻ ምርጡ በሳቅ ገደልከን መቼም አንተ አያልቅብህ በርታ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳንወድ ኮ በሳቅ ፍርስ ነው የምታረገን 😂

  • @kdusbaba978
    @kdusbaba978 3 ปีที่แล้ว +3

    Nati bayinor bemn enftata neber

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 3 ปีที่แล้ว +2

    ተገላገልክ

  • @efilo9739
    @efilo9739 3 ปีที่แล้ว

    ሰፈር ጎረቤት እየሄድሽ ከምታሚ እዚው😂😂😂😂😂

  • @inforative3454
    @inforative3454 3 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ ኑሮ ሁለት ሚስት! !!

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ.በሳቅ.ገደለከኝ.ናቲ.በረታ.አሪፈ.ሥራነው👌👌👌👌

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 ปีที่แล้ว

    አይይይ ከነአዱም አጣህ ጎበዝነህ በርታታታ

  • @endaleatnafu2026
    @endaleatnafu2026 2 ปีที่แล้ว

    This is irrelevant, rather should be continuation for the previous one the one the husbund back from field trip and his wife with other one gives meaning!

  • @surafelkebede8932
    @surafelkebede8932 3 ปีที่แล้ว +3

    Selam best performance keep it up

  • @sarhope8468
    @sarhope8468 3 ปีที่แล้ว +6

    ሀገሬ ወገኔ ሰላም ሁኑ ውዶቸ

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 3 ปีที่แล้ว +1

    ናቲዬ በደቂቃ ተገልብጠህ ምንአይነቷ መንቃራ ናት🤣🤣🤣 ❤❤

  • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
    @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁለት አገኝ ብየ ከነአንዱም አጣሁት የሚባለው እድህ ነው

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 ปีที่แล้ว

    ትግሬዎች መድረኩን ሁሉ ይዘውታል :: ድራማውንም ሲሰሩ አያምሩም

  • @hamed008almazrouai2
    @hamed008almazrouai2 3 ปีที่แล้ว

    ለመቶ እበቃሎ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ሀዩYouTube-d7s
      @ሀዩYouTube-d7s 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምሽ ይብዛ ጎረቤት እንሁን ሸብ አርጊኝ

  • @atlas4738
    @atlas4738 3 ปีที่แล้ว

    Yekotun aword beleh nati😀😀

  • @surafelkebede8932
    @surafelkebede8932 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam best performance keep it up

  • @GenesisD-xz7nl
    @GenesisD-xz7nl 3 ปีที่แล้ว

    አይ ናቲ አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ለዘላለም ተባለ እንጂ አንድ ለ መቶ አልተባለም ሁለት ዜሮ ጨምረህ ትሰማለህ እንዴ
    ለማንኛውም ስራህን አድንቀናል

  • @mikoohy9453
    @mikoohy9453 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክቂቂቂቂቂቂቂ ላንቺ ስል ነው ያገባሁት እርፍ በርታልን

  • @esubalewdagne1548
    @esubalewdagne1548 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ደሞ ምናለ ቢደባደቡ ግን ግን ቲድለክ እኛ አንድ ሚስት ጠሮብናል አንተ ሁለት ሚስት ታድለካል ፐፐፐ

  • @yoniyelij4996
    @yoniyelij4996 3 ปีที่แล้ว +1

    First

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ናቲ ሀሀሀ ፈታ ያልክ ልጅ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ ናቲ 😂😂😂

  • @fissehaalemayehu1174
    @fissehaalemayehu1174 3 ปีที่แล้ว

    I am the 1st to see ,like and comment ናቲያችን አሪፍ ነው

  • @hiwotgirma6234
    @hiwotgirma6234 3 ปีที่แล้ว

    haha nice one nati i prefer ur jokes than a whole amharic thank u

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
    @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 3 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃ለውጥማለትይኸነው. ሰው. ባድስአመት. አድስእቅድ።።።😃😃😃😃😃

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ባሌ ባሌ 😄

  • @ቴዲ-በ3መ
    @ቴዲ-በ3መ 3 ปีที่แล้ว

    ኧረ በስማም አለ ጃሉድ ሁሌ ሴት እንዴ ያለሴትም እኮ ቀልድ መቀለድ ይቻላለ

  • @melatwendemu9068
    @melatwendemu9068 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ

  • @habtamali1481
    @habtamali1481 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ትችላላችሁ በርቱ

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ ወይ አንተ ልጅ ማታመጣው ጉድ የለ ብለህ ብለህ 2 ሴት በአንድ ቤት ሆ ቤቱን ጦር ሜዳ ነበር ሚያደርጉልህ

  • @eyrusmeberatu5086
    @eyrusmeberatu5086 3 ปีที่แล้ว +1

    ትጠረጥርኛለሽ አላለም

  • @someone7260
    @someone7260 3 ปีที่แล้ว +1

    Miserabl!😁😁

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 ปีที่แล้ว

    "...የሰው ትርፍራፊ አይመቸኝም!"??? Lol

  • @madinayoutube5517
    @madinayoutube5517 2 ปีที่แล้ว

    Yetelaye bet menor balchalu setoch cherash and lay🙄🤭🤣🤣

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ናቲየበጭቀት ልንሞትስንል ዘና አደረክን

  • @alemayehumengistu6205
    @alemayehumengistu6205 3 ปีที่แล้ว

    Nati, bewnet mert astemari keld Kemer des yemil sera new.

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገባሀል ከሁለት ያጣ ሆንክ እሰይ

    • @ezezali5516
      @ezezali5516 2 ปีที่แล้ว

      ናቲ በጣም ቆንጆ ኮሜዲ ነህ

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 3 ปีที่แล้ว +1

    ከአይን.ያዉጣህ

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሙ እኮ ማሬ ስል ደስ ስል😊😁

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም
      የሷ ጣፋጭ😂😂😂😂ምንድነው እሱ😅😅😅😅

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkk

  • @ycollectioncollected577
    @ycollectioncollected577 3 ปีที่แล้ว +1

    🤔😡😡😡

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን !!!

    • @Huda19998
      @Huda19998 3 ปีที่แล้ว +1

      🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @tinbeteermias6971
    @tinbeteermias6971 2 ปีที่แล้ว

    ባል አነሰን😂😂😂

  • @meri9604
    @meri9604 3 ปีที่แล้ว

    ከ አንዱአም ሳትሆን 😲😲😲

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 3 ปีที่แล้ว +1

    🤣😂🤣😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 ปีที่แล้ว

    ጉድድድ ናው አየወንዶች

  • @ishetubekele6197
    @ishetubekele6197 ปีที่แล้ว

    Do go
    To

  • @cloudinternational8296
    @cloudinternational8296 3 ปีที่แล้ว

    10 yaberere 1 sayz kere yiluhal yihea nw.

  • @mematube2842
    @mematube2842 3 ปีที่แล้ว

    wededkut

  • @tarikwatarikwa8348
    @tarikwatarikwa8348 2 ปีที่แล้ว

    Yes

  • @yaredararso3802
    @yaredararso3802 3 ปีที่แล้ว

    40.40.mekafel eyechalchu lemen tetallchu allem

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 3 ปีที่แล้ว

    Yaskal" gen teru misal aydelm"!!!

  • @zeharaomeryoutube6032
    @zeharaomeryoutube6032 2 ปีที่แล้ว

    ክክ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 3 ปีที่แล้ว +4

    ላንቺ ብዬ ነው ያገባሁት አላለም ሃሃሃሃ

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 ปีที่แล้ว

    😃😃😃😃😁😁😁😁😁😁😘

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 ปีที่แล้ว

    ሁለት ሚስት በስምምነት ኪኪኪኪ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 ปีที่แล้ว

    Nati dink bikath ❤❤❤❤❤

  • @yosephrn9279
    @yosephrn9279 3 ปีที่แล้ว

    ነባርችን like, comment, share አታድርጉ እያልክ ነው።

  • @sjejjddi446
    @sjejjddi446 2 ปีที่แล้ว

    nuit khuid uhit yethu thunlli😂😂😂

  • @יילגנאשברהן
    @יילגנאשברהן 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁👍👍👍

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 3 ปีที่แล้ว

    Are kkkkkkk serateg new yametakew

  • @fenetiiodaa2558
    @fenetiiodaa2558 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Rozatub
    @Rozatub 2 ปีที่แล้ว

    Ww

  • @kediryoutube2538
    @kediryoutube2538 3 ปีที่แล้ว +1

    ተገላገለ ፈጣሪ ደረሰለት

    • @selameadm5985
      @selameadm5985 3 ปีที่แล้ว +1

      የተጨነክ ትመስላለክ

    • @tdftigray4500
      @tdftigray4500 2 ปีที่แล้ว

      lol.

    • @tdftigray4500
      @tdftigray4500 2 ปีที่แล้ว

      @@selameadm5985 I think he is in terrible relationship.

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂

  • @zuzunazerite6145
    @zuzunazerite6145 3 ปีที่แล้ว

    Ayi nati gedelekegi 😂😂😂😂😂kehulet yaxa

  • @nafsigizaw1487
    @nafsigizaw1487 3 ปีที่แล้ว

    #1ny new selam...best performance

  • @redwannurbenur8542
    @redwannurbenur8542 2 ปีที่แล้ว

    ???

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 3 ปีที่แล้ว

    ተገላገልክ ሁለቱም ሄዱልህ

  • @mayyamryame6264
    @mayyamryame6264 2 ปีที่แล้ว

    ናቲ

  • @alenteshome3272
    @alenteshome3272 2 ปีที่แล้ว

    HI NATI

  • @mamelulatube6419
    @mamelulatube6419 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌👌

  • @ማስተዋልንስጠን
    @ማስተዋልንስጠን 3 ปีที่แล้ว

    አይናቲ ጭዌ እኮ 1ኛ!!!!

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 3 ปีที่แล้ว

    wow I like it nati 5:10

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም
    @ኡምራየንየወደፍትህልም 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ኢብድ

  • @ሰመሀል
    @ሰመሀል 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ

  • @Michaelzeaman
    @Michaelzeaman 3 ปีที่แล้ว

    Juve yelal abatee ...yemecheh brother

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አረ ዉይይይይ በሳቅ

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 3 ปีที่แล้ว

    tiru hasab new nati endi be gilts biyaregut tiru new