ዶሮ ሻጩ - በጣም አስቂኝ የበአል ቪዲዮ 2014 ከናቲ ጋር / Ke nati gar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 195

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  3 ปีที่แล้ว +106

    ካቻምናን ስንፈራ አምናን አድርሶናል
    አምናንም ስንፈራ ዘንድሮን ደርሰናል
    ዘንድሮ ስንፈራ ደረሰ አሁን።
    ታዲያ ምን አሰጋን የወደፊቱን።
    ፈጣሪ አንኳን አደረሰን !!!
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን !!

    • @simmagfm7536
      @simmagfm7536 3 ปีที่แล้ว

      Natishaye

    • @mkgmogtmarchangel8366
      @mkgmogtmarchangel8366 3 ปีที่แล้ว

      ✨✨✨✨✨

    • @gadisealemayew6601
      @gadisealemayew6601 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/z0rTtsJdv14/w-d-xo.html

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว

      አሜንናቴዬ.መልካምአዲስአመት

    • @bestone4161
      @bestone4161 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ አይ ናቲዬ አሪፍ ስራ ነው አጭር መሆኑ አሪፍ ነው አይሰለችም ቀጥልበት ።አሁንማ ሱሴ ሆንክብኝ ሳላይህ ውየ አላድርም በርታልን

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Love the videos bro ❤❤❤❤ 0:25

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 ปีที่แล้ว +11

    🤣🤣🤣🤣ናቲዬ የኔ ወንድም እንኳን አደረሰህ መልካም አዲስ አመት 🥰🥰🥰🥰 የሰው ልጅ ይገርማል ለራሱ ገንዘብ ቆጥቦ ሰው ለማጥፋት ውድ ወጪ ያወጣል እግዜር ከንደዚህ አይነት የሰይጣን አሰራርን ያክሽፍልን ።

  • @temesgenabraham1664
    @temesgenabraham1664 3 ปีที่แล้ว +7

    አስተማሪ ነው ለተመለከተው! መልካም ማሰብ ለራስ ነው።

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ አባትናልጅሲለያዩያሣዝነኛል ሰራልሽናቲ🤣መቀመቅ በውሀይለቅ🤣🤣

  • @ekrimaadema5731
    @ekrimaadema5731 3 ปีที่แล้ว +2

    ናትየ እውነት ሳላድቅህ አላልፍም ምርጥ ነህ

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 ปีที่แล้ว

    ሁሌ ከዚች ልጅ ጋር ስራ ናቲ።በጣም ነው የምወዳት።

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 3 ปีที่แล้ว +4

    Nati 👏
    ከመግቢያው ሙዚቃ ጀምሮ ይመቸኛል✅

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

    አባትና ልጅ ለአንድ አላማ በአንድ ድስት ሲቀሸሉሉሉሉሉሉ ሀሀሀሀሀ ኡኡኡኡ አቦቦቦቦ አንተ ልጅ እባዬን አስጨረስከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 3 ปีที่แล้ว +7

    ቀልድ ቁምነገር ምርጥ ስራ ነው ናቲ

  • @selamfiqru8787
    @selamfiqru8787 3 ปีที่แล้ว +8

    ናቲዬ ስወድ በጣም ፈታ ታረገኛለክ

  • @ቤተተዋሕዶ
    @ቤተተዋሕዶ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ስራ ነው በርታ የዶሮቹ አይነቶችን ደስ ይላሉ ወንድ ሴት ገብስማ ደስ ይላል

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 3 ปีที่แล้ว +1

    ናቲዬ ስጠብቅህ ሳታስቀኝ ቀርተህ አታውቅም አመሰግናለሁ መልካም በዓል❤

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  3 ปีที่แล้ว +38

    ውድ ቤተሰቦቻችን ፣ እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ !! መልካም በአል ይሁንላችሁ !!!
    ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
    Instagram - official_nati_abraham
    Tiktok - nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!

  • @mestettilahunadnew3210
    @mestettilahunadnew3210 3 ปีที่แล้ว +2

    #እኔማ እፀልያለሁ😂😂😂😂

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ปีที่แล้ว +12

    ናቲ የምታቀርበዉ ሁሉ ያልተንዛዛ እጥር ምጥን ያለ የሚመች ፕሮግራም ነው

  • @beeb4192
    @beeb4192 3 ปีที่แล้ว +7

    The actors that work with u are always good.

  • @bekikizasefir3737
    @bekikizasefir3737 3 ปีที่แล้ว +1

    "ኧረ እንደዛ አይደለም " ሀሀ😂😅

  • @kidistalemu2461
    @kidistalemu2461 3 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ገደልከኝ አባት ልጅ አላለም

  • @nayosa4183
    @nayosa4183 3 ปีที่แล้ว +1

    Bro 2014 kezih belay endemtsera alteraterm enkuan adereseh 🌻🌻🌻🌻

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @bebinegusie1513
    @bebinegusie1513 3 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ጥፊ ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፋቅር-ቘ6ቘ
    @ፋቅር-ቘ6ቘ ปีที่แล้ว

    ጥነዠም ጥነዠም😂😂😂

  • @srihabesha1597
    @srihabesha1597 3 ปีที่แล้ว +2

    Enema tselyalew 😂😂

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 3 ปีที่แล้ว

    Nati best Eritrawyan betam new minadenkih yimechi melkam beal

  • @familymovie6737
    @familymovie6737 3 ปีที่แล้ว +2

    first to view

  • @sarhope8468
    @sarhope8468 3 ปีที่แล้ว +3

    የሆንክ አዝግ ናቲየ እንኳን አደረሣቹህ ውዶቸ

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይግርማል

  • @hussen1807
    @hussen1807 3 ปีที่แล้ว +1

    ወየውናቲበሣቅ😂😂🤣🤣😂😂🙈🙈

  • @YenyeChere
    @YenyeChere 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው

  • @ባለሽርጡ
    @ባለሽርጡ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ በድምሰሳ ወሬ ጆሮየ ዝጎ ነበረ ፈታ ብየበት አለሁ አባት እና ልጅ ባድ እሳት

  • @mikiyasgetachew2114
    @mikiyasgetachew2114 3 ปีที่แล้ว +5

    People this day rly is doing the most for hate n social media somehow forgets wt matters the most😆nati yimechs alws brings out the best👊🏾👊🏾

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Uhhhhh Natisha Kedelekegn

  • @nahomaddisu4511
    @nahomaddisu4511 3 ปีที่แล้ว +7

    መልካም አዲስ አመት ለውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ✌️✌️✌️

  • @ESU05
    @ESU05 3 ปีที่แล้ว +2

    አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::!!

    • @tewoderosmeseret121
      @tewoderosmeseret121 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምዬ የሆነብሽን ሁሉ ሰምቻለሁ አይዞሽ ሁሉም ነገር እንደሚስተካከልልሽ መልካም ምኞቴ ነዉ የሀገራችን ሰላም ሁላችንም ላይ ጉዳት አምጥቷል

  • @robera22
    @robera22 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ!

  • @anelmuslim3209
    @anelmuslim3209 3 ปีที่แล้ว

    አደግመውም ነበር ይሄ ምቀኛ😂

  • @kemerkemer2578
    @kemerkemer2578 3 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃ ናቲዬ ይመችህ በጣም ፈታ አድርገህኛል

  • @ashenafigetanhe7743
    @ashenafigetanhe7743 3 ปีที่แล้ว +2

    Selam selam

  • @meznagatube6957
    @meznagatube6957 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ናቲሻ የመጨረሻው ሰዉዬ 💸 ሂሳብ ሳይከፍልክ 🤣😂🤣😂

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

    ንዛዜ ምትለው ነገር ለ ንዛዜ😂😂

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን አደረሰህ ተናፋቂው ናቲ።

  • @dh8385
    @dh8385 2 ปีที่แล้ว

    Man I’m addicted to your videos

  • @tube-seregelatube5798
    @tube-seregelatube5798 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ እንኳን አብሮ አደረሰን፣ አቤት ገንዘብ ላይ አጠባበቅ የጉራጌ ነጋዴ ነው እመስለው

  • @cinemawi
    @cinemawi 3 ปีที่แล้ว +1

    Melkam adiss amet lehulachn

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 3 ปีที่แล้ว

    Natiye am a big fan of you

  • @natimintesnot8065
    @natimintesnot8065 3 ปีที่แล้ว +2

    always serious endings! keep up bro!

  • @zelman202
    @zelman202 3 ปีที่แล้ว

    አረ ይመች

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ አባቴ

  • @heniken7434
    @heniken7434 3 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ ብሮ
    መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም በአል ናቲ ምርጡ 💛💛💛💛

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 3 ปีที่แล้ว

    አባትሽ አባትየዋን ይብሉ😂😂😂አቃጠልከዉ 😂

  • @איןעלמה-ד3ר
    @איןעלמה-ד3ר 3 ปีที่แล้ว +5

    ለአዲስ አመት ዶሮ ልገዛ ሂጄ
    ሶስት እንቁላል ገዝቸ ተመለስኩ

    • @ermyascomedy5189
      @ermyascomedy5189 3 ปีที่แล้ว +1

      Hahahah
      please አኔም አንደዚህ አይነት የበዓል አስቂኝ ቪድዮ ሰርቻለሁ ግቡና አዩልኝ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkተመስገን.ማለትነው።

  • @mnnmnn3901
    @mnnmnn3901 3 ปีที่แล้ว

    Azenagnena asetemari new beretalen natiye

  • @solotube5780
    @solotube5780 3 ปีที่แล้ว

    Best comedian nowadays 😆

  • @Stefanrop21
    @Stefanrop21 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት 2014

  • @bobbybuilder9126
    @bobbybuilder9126 3 ปีที่แล้ว

    Weynay Nati you killed me 🤣 😂 😂

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 ปีที่แล้ว

    😍መልካም አዲስ አመት
    2014

  • @nejatube5603
    @nejatube5603 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ናቲ ኬት ነው ምታወጣው ንግግሩ በፈጣሪ ስወድህ እኮ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 3 ปีที่แล้ว

    Amen Enkan Abro Aderesen natinet Swedk Berta Melkam Adis Amet Lemelaw ETHiopian Bemulu

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 ปีที่แล้ว +3

    ናቲዬ ዶሮ ወጥ አብላላኝ ስደተኛዋ እህትህ ነኝ😂

  • @HAGERESTUDIO
    @HAGERESTUDIO 3 ปีที่แล้ว

    ዶሮዉ 500 ድግምቱ 2500 lol hehe .... ይመችህ !!! እንኳን አደረሳችሁ።

  • @ermyascomedy5189
    @ermyascomedy5189 3 ปีที่แล้ว +5

    ጋይስ አባካቹህ አኔም አንደዚህ አይነት የበዓል አስቂኝ ቪድዮ ሰርቻለሁ please ግቡና አዩልኝ ... beterefe melkam beal

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ ምርጡ እንኳን አደረስህ

  • @saniahmed8570
    @saniahmed8570 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ ይመችህ በጣም ደስ የምል ነገረ ነወ ምሰረው

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 3 ปีที่แล้ว +4

    Welcome በዓለም ዙርያ እያላቹህ ያገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ።

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 3 ปีที่แล้ว

    ሳጋንን ነው 😃😃

  • @yafe_tube
    @yafe_tube 3 ปีที่แล้ว +1

    literally yabede nw 😂

  • @belaynshyoutube6462
    @belaynshyoutube6462 3 ปีที่แล้ว

    እይ ናትየ

  • @kidistalemu2461
    @kidistalemu2461 3 ปีที่แล้ว

    መልካም አዲስ አመት

  • @rajaKingu
    @rajaKingu 3 ปีที่แล้ว +1

    Yeteregeme new temechitognal

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 3 ปีที่แล้ว

    የምር👌👌ናቲሻ

  • @የአማራፋኖበጎንደር
    @የአማራፋኖበጎንደር 3 ปีที่แล้ว +1

    ምወድህዋ😍

  • @omnigodgoku812
    @omnigodgoku812 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ጥናዣም አላለም

  • @edenabadi6022
    @edenabadi6022 3 ปีที่แล้ว

    gbzzz natisha

  • @Media-jx4lh
    @Media-jx4lh 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳላየው ሳቄ እየመጣ ነው

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 ปีที่แล้ว

    አይ ናቲ ጥፊውን በደገምከው😂

  • @yohannesghilay5297
    @yohannesghilay5297 3 ปีที่แล้ว

    Great I love it

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 3 ปีที่แล้ว

    አንተ አዝግ 😃 እንኩዋን አብሮ አደረሠን🙏

  • @hassenyassin2394
    @hassenyassin2394 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ

  • @Gebr_her-ገብር-ኄር
    @Gebr_her-ገብር-ኄር 3 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @fissehaergete2466
    @fissehaergete2466 3 ปีที่แล้ว

    Nice one

  • @iss6813
    @iss6813 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 ปีที่แล้ว

    አባትሽ አባትዬውን ይብሉ አንቺ ልጅዬውን ብዪ ኧረ ያንቺስ ይለያል። 😂😂

  • @thesleepdr8998
    @thesleepdr8998 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣the slap wz priceless ጥናዣም😂😂😂😂

  • @ahmizaki4872
    @ahmizaki4872 3 ปีที่แล้ว

    OMG you are so funny
    Amazing!

  • @familymovie6737
    @familymovie6737 3 ปีที่แล้ว +2

    yeah

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 ปีที่แล้ว

    መልካም በዓል!

  • @እልልታለጌታ
    @እልልታለጌታ 3 ปีที่แล้ว

    ሴት ሆነሽ ሴት ዶሮ ትንቂያለሽkkkkkkkkkkkkk

  • @TekaDG
    @TekaDG 3 ปีที่แล้ว

    Naty wesagn

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 3 ปีที่แล้ว

    በውሀ ይለቅ🤣🤣🤣

  • @temutibag4140
    @temutibag4140 3 ปีที่แล้ว

    Nati guragaw temchitognal 🤣😂🤣

  • @eliasfekede2926
    @eliasfekede2926 3 ปีที่แล้ว

    Woowww negade malet yihe new beka

  • @TewodrosY
    @TewodrosY 3 ปีที่แล้ว +4

    ናቲ ይህንን ፒን አድርገው እባክህ

  • @saminega1958
    @saminega1958 3 ปีที่แล้ว +1

    Nat man

  • @harariboy7348
    @harariboy7348 3 ปีที่แล้ว

    ናቲ🙍 ብሩ 💵ሳይከፍል 🐓ዶሮ ወሰደው🏃‍♂️

  • @TejeNINA
    @TejeNINA 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤😂😂

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @abdidesta8066
    @abdidesta8066 3 ปีที่แล้ว +2

    Happy New year

  • @Fatya-qt8ob
    @Fatya-qt8ob 3 ปีที่แล้ว

    Wey nati nigeren liklkachinn ewunet nw