ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ባል እደዚህ ያለ ባል ይስጠን ፈጣሪ ዋዉ ሲያድለኝ ያተ አደረገኝ😂❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
በጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ያየንዉ፡፡ ምናለ ህዝባችን የፖለቲካ ዜና ከሚሰማ እንድህ አይነትን ነገር ቢሰማና ቢከታተል፡፡፡
በጣምጡናአስተማሪ ነው በውነት ልብየሚነካ መልእክት አለው ግፉበት ምክራችሁ አስተማሪነው
የወጣለት ድራማ ነው ምንም እስተያየት አስፈልገው። እናመሰግናለን በርቱልን በድራማ ብቻ ሳይሆን በተግባር ማየት ግድነው እያንዳንዳችን ግዴታችንን መወጣት አለብን ኢትዮጵያዊነት መልካምነት።
L
አንደኛ አጭር ግን ደሞ እጅግ አስተማሪ ፈልሞች እምትለቁት ሁሉ ከመሬት ጠብ አይልም በርቱ እናመሰግናለን
እውነት ምርጥና ምርጥ ድራማ በርቱ በጣም አሪፍ ነው
አሁን መስጠት እችላለው በጣም አስተማሪና ተወዳዳሪ የሌለው ድራማ ነው በርቱልን
yrga Alem ^&*
😘😘😘😘
በእውነት ላይክና ኮመት ያስብሀል የዚህ ድራማ ፀሀፊ ከልብ አድናቂህ ነኝ
የአፍ ሠዎች ብቻ ሣንሆን የተግባር ሠዎችም ያርገንአሜን💚💛❤
Et
የሰውየው ድርቅናና ፈጣጣነት እደት ደመን እዳፈላው በቃ አንድ ቀን ሸንቶ ዞር ይሉና ለላ ሳይወልዱ ስያረጁ የማያውቁትን ሽንታቸውን ይፈልጋሉ ድጋይ ራስ በገሃዱም አለም ስንት ደነዝ አለ
ነቅዕ ድራማ ሁልጊዜ እከታተለዋለሁ በጣም አስተማሪና የረሳነውን የኢትዮጲያዊነት ፍቅርና መረዳዳት ብሎም አብሮነታችንን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አዝናኝ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉበት እላለሁ ተባረኩ
ይሄን ቀጭኑን ሰውየ ስወደው ፊልሞቹ ሁሉ አስተማሪወች ናቸው
Uthvukh
A BBC
@@KhalilAssan 171122691212162628066663617216612673446633363623366231263746531606117226766637126666672666272367262663366633616676662652763762763622726322226354226633623336633363343326276826226666266999999
ወይኔ ይህንን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክኒያቱም ትምህርቱ ብዙ ጠቃሚ ስለሆነ እንደኔ የተመቸው👍ያድርግ ይመቻችሁ ወንዶች ልብግዙ
ወይ አባት አያ የትያሳደገውን ነው ልጅ የሚለው በፊት የማይወለድ መስሎት ነበር
ዝ,
በደገ
@@ngstiasegu2648 ዘ
@@retajalhasan1914 8
በእውነት ይሄ ድራማ ሳይሆን ትክክክለኛውን እና ነባራዊ ሃቅ የተመረኮዘ እውነተኛ ታሪክ ነው !!
ኧፉፉፉፉፉፉፉ ሚጣ እበትም ትል ይወልዳል ያልሽው ልቤን ነው ያረካሽው እድግ በይ እደዚህ አይነት ወላጆች ልቦና ይስጣቸው
ዋውውውውውው በጣም አስተማር ነው እኬ ድኬ ማንችሎት ሁሌም ከውንድ በላይ አበጀ እናመስገናለን
ይህ ድራማ በጣም አሰትማሪነው በጣም እናመሰግናለን
ዛሬ ገና አየሁት ይሄ ድራማ እዉነተኛ ታሪክ የኔም ታሪክ አለበት😢😢😢😢በርቱልኝ ኡኡፍፍ እበትም ትል ይወልዳል አለች ጎሽ ቅመም ነሽ
ዛሬ ገ ናአየሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር in
የእውነት ካሥተዋልን አስተማሪና የሚጠቅም ድራማነው ቀጥሉበት።
ያለፈን የፍቅር ታሪክ በሚስጥር ይዞ ሌላ ፍቅር መጀመር ቤተሰብንም ራስንም መስዋት ማድረግ ነውና ሁሉንም በግልፅነት ተናግሮ መጀመር ጥሩ ነው።
'
Meaza Aschalew
ብራቦ ትክክል
@@solomondebessai2621 እባካችሁ
እባክችሁ
እናመሰግናለን በእውነት ለዚህ ድራማ ቃላት አጠረኝ ይሄ ድራማ ሳይሆን በየቤቱ ያለ ነገር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ላስተዋለው ብዙ ትምህርት አለው እንማርበት ወገኖቸ ። አቅራቢወችም በርቱ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
ይወ የዘንደሮልጅ በጣም ፍጠናችሁ መወልድ እብትም ትይወልዳል ክክክክክክክክክ ሰራሸልት የኔቅመም ብርች በጣም አሰተማሪነው ይመችችሁ
1ኛ ናችሁ በርቱ በጣም አስተማሪ እውነተኛውን ኢትዮጵያዊ ነትን የሚያሳይ ፕሮግራም በርቱ
መረሸ
ሀይ
ገና ኢትዮጵያ ላይ ቆንጆ ድራማ አየሁ እንዳታቊርጡት በጣም ሀሪፍ ነው
በስመ አብ በእውነት ደግሞ ደጋግሞ Like እና subscribe ቢንኖረው ኑውሮ በደገምኩት ደስ ባለኝ እሄ ድራማ የኔ ሂወት ነው በማደጎ አደኩ ማለቴ አይደለም ያደኩት በእጀራ አባት ነው ግን ከአባት በላይ አባት ነው ውይይይይይይይይ የልጅቱ እጀራ አባት ሁኖ ሚሰራው ልክ የኔን የጀራ አባት ውውውውይይይይይይ ያያያያ ይቅር በለይ የጀራ አባት እልኩህ እፈራለሁ በእውነት እደዚህ ስል የድንግል ማሪያም ልጅ መደሀአኒያለም በሄድክበት ሁሉ ይቅደምህ ጥላ ከለላ ይሁንህ ክፍህን አያሰማኝ የኔ ናፍቆት ልጀየን ወልጀ ጥየልህ ደግሞ ሄድኩ ያንተን ውለታኮ እኔ ከፍየ አልዘልቀውም እሱ መደሀኒያለም ይክፈልህ እጅ በጣም እወድሃለሁ ሁሌ ነው ምትናፍቀኝ ውድድድድድድድድድድ ነው ማደርግህ በሰላም ለመገናኛት ያብቃን ስላተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ማርያምን
ውይይይይ አንጀቴን ነው የበልስሽው ማር በጣም ነው ደስ የሚል እግዛብሔር ያቆይልሽ የኔ አስተዋይ በስም ዓም
@@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ አሜንንንንንንንንንን የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Ledbag
@@agerebebaw7499 min malet new Ledbag
T
ዋውውውውውው ይኸ ድራማ እኮ በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ይኸ የልጅቱ እጀራ አባት የሆነው ጉልማሳ በጣም እሚገርም ነገር ነው እሚሰራው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ
እዴት እደምወዳችሁ ልጅቷ ሥታምር ይሄ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነዉ የሚያምርብን
ዋውው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ ያየነውን እንተግብር ሰላማችሁ ይብዛ
بسم ألله والحمد الله رب العالمين😍👍
በጣምአሥተሜሪነዉበረቱ ወይአተሠዉየ የተመረክነህ አላህይጠብቅህ በጣምትግሥተኛነህ
ወይኔ እርሴቷ ልጅ ተመቸችኝ እርተው ወንዶች ልብግዙ አንዳድ ወንዶች አርገዝን ሲባሉ የራስሽ ጉዳይ አሶርጅው ይሉና እንደገና ትልቅ ሲሆኑ ልጀ ምናምን እያሉ ይቀባዥራሉ አሁን በኔላይም ስለደርሰብኝ ነው በሰባት አመቱ መጥቶ ልጀን እያለ ይቀባዥራል አየ እናት እድሜ ለናቶቻችን
An. Mu wfdssdqffffds
የኔም ወላጄ አንድም ቀን ሳያየኝ ሞት ወሰደው እድሜ ላያቶቼ ፈጣሪ እድሜቸውን ያርዝምልኝ
ግማሽ
አካሉ በጣም የመወዴህ ሰው ነህ ገፀባህሪህ ብቻ ሳየሆን የእውነትም ፀባይህ ትሁት ይመስለኛል ደራማውን በጣም ነው የመወደው መልእክቱ አስተማሪ ነው እናደግሞ ጥራቱ ልዩ ነው ብርቱልኚ
ልጅ ከማህፀን ብቻ ሳይሆን ከልብም ይወለዳል😍👌
Wowwwwww Like pic
susu hassen ጤና ይስጥልኝ
💓
Veqq
@@lemlem3223 לללללתלתךתלךללללללללללתלללךךךללללךלללךךךךךךלךךללךךךךךךךךךךלךלךךלךךךלךתךתתצתתתי.!,ח
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ይህን ድራማ ስወደው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እና አስተማሪ ድራማ ነው
abeba Wondu GB uu
@@mekonnenyimer5294 uu
Elsa
@@Sub_ToLeroYT wondu
በትክክል
እዉነት ይሄ ሠዉየ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እሚያስተምረዉ ልክ ነህ በሚሊዮን እሚቆጠሩ ህፃናት ሜዳ ላይ እየወደቁ ነዉ በእናትናአባታቸዉ ፍቅር ማጣት ክህደት አይይ ያሳዝናል አንተ ቀጥልበት
የዚህ ድራማ ፀሀፊ ቃላት አጣሁልክ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው ህዝብ ይህንን እያየ ነው እውቀት የምጨብጠው ። በድራማ የምተሳዩን እንድንተጋብር ነው የምተሰዩን እናመሰግናለን
ይኤም ድራማ ከኔ ሕይወት ጋር ይመሳሰላል በጣም ከመመሳሰሉም ወደድኩት
አሪፍ ነው ውዶቼ 5👍 ይችን ተጫኑ በሞቴ ኢቶጲያን ሠላም ያርግልን የሥደት አምላክ
mehuba Juhar
mehuba Juha
mehuba Juhar ሣሥጠላ ልጁን ጥሎ ከርሞ
5
ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት በርቱ 😍
ዉይ በእዉነታዉ አለም እንደ ክብሮም የሚያስብ ሰዉ ቢኖር እስኪ ክብሮምን የምትወዱ
Reshumobile2018@gmail.com is a
Tigist Sisay ሙዞቅ
እውነት ደስ የምል ትምህርት ነው ታባርኩልን ሁለችን ልብ እንባል የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁለችን አቅማ ደጋሞችን እንማልክት
😍ዊልካም ዊይ ልጅቷ እንዴት ቆንጆ ናት እረ ጀበናዋ የእውነት ሰበረችው 😌
susu sitar me እኮ ሆ
UUUUUFFFF በጠም የምገረሚ ነው ተባረኩ 💗💯✅
ይህ ድራማ ይድረስ ልቤን ስብርህው የህድከው ይልጄ አባት በምድር ላይ ባላገኝህ በስማይ አገኝሃለሁ
አይዞሽ ለልጅሽ ኑሪላት የኔ ቆንጆ
አመስግናለሁ እህት
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ውዴ
@@seadaseid8005 ትክክል ለበጎ ነው
ጊዜው ነው ማማየ አይዞሽ አይ ወዶቺ?!!!
ዋው በጣም አስተማሪነው በጣም ደስይላል
እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች 😍😍
ክክክ
ውውውው በጣም ምሁር ባል እደዚ የሚስብ ባል ያድለን
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏
Beza garedew 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💕
በጠምንዉየመወጰሹ
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እውነት ነው።
ዋዉዉዉዉዉዉዉ👏👏👏👏ፈላዋ አደኛናት ቅመም
ውውውውይይይይይዮንምር
Yena you have any questions and
ስወዳችሁ ነቅዕ ሁል ግዜ እምታቀርቡት ድራማ ትምርት አለው ቀጥሉበት
አረ ጩጬዋ ተመቼሺኝ
Waww Dess Ylal,,, Betam Tru Mikirr New 💖 Endih Aynet Sew Yabzalin,,,💜💜💜💜
በጣም ደስ ይላል በተለይ እነዚህ ጉድፍቻ የሚያሳድጉት ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ አቤት የህፃኑአ ፍጥነት ምላጭናት በርቱ
እረ ምን ምላጪ ብቻ መጨረሻው ናት ክክክክ
Rhama Saed እክክክክክክ በጣም ዉዴ
አላህ ያሳድግሽ
ወይ ጉድ የዘመኑ ጩጨወች ክክክክ
Tekkl
Ehe diramaYewnet yenenTariknew lijen ye sost amatLij tiye harab agarmetawEthio segba lije 8 amtunewTaday lije likerbegn ayfelgimEnatim abatim hona yasdegechEnatenat tadaya betleyaye negar ababiyew new wedneMikerbew
ክክክክክ እንደት እንደወደድኳት
ዋዉዉጥሩ ድራማ ነው ወይኔ ሚጣየ አፊሽ በጣም ጣፊጪ ነው ዲዳየ
Dirmaa weym filmaa Ethiopia I love you bay girl And boy
እሚገርም ትምሮ ነው እናመሰግናለን በርቱ
ውይ ልጅቷ ግን ጥይት ነች አቤት ቅልጥፍና ።
መ
Arif new yastemral
የዘንድሮው ልጅ ምን እየበላ ነው ሚያደጉት ጎበዝ😃
ወሬ
የአሳ ዘይቱ ነዉ ልበል 😆😆😆
ተመቸኝ ይሄ ድራማ
መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል ክክክክክክክክ
Shomar Shoma shomar
Dastha Guide ማርርት
WOW betam astemare New yenan Marchi
ባጣም ደስ ይላል
አቤት ፊልም ባይሆን ኖሮ እንደት ድስ ይል ነበር ። ታዳ ምን ይሆናል እንድህ አይነት ንፁህ አስተሳሰብ ያለው ሰው በፊልም ብቻ ሆነ እምናዬው 😏😏
Tgrey
Derem
ነዕቁዎች ነፍስ ናቹ ሁሌም አስተማሪ ነገር ነው እምታቀርቡልን እነመሰግናለን እኔ ግን እሚገርመኝ ነገር የዛሪልጆች ሆድውስጥ ምላስ በልተው ነው እንዴ እሚወጡት አጀይብ ነው እግዚያአብሔር ያሳድጋቹ
Well come nek'e Drama it's very important so save and keep it's up🤔✔
በእውነትእንደዚህ ድራማ የተመቸኝ የለም በርቱ ብዙ ያስተምራል
አሁን እውነት ቢሆን ድራሿን ያጠፋው ነበር ክክክክክ
እኮ😂😂ምነው ህይወት እንደዲራማው ቀላል ቢሆን
ደጋግሜ ባየው የማልጠግበው
እኔምለው ስወች ነቅዕ የሚስሩበት ቤት አንድ ቤት ነው ኪራይ ነው ለማንኛውም ፍልሙ ተመቸኝ አድስ ነኝ ላይክ በሉኝ እንዳታሳፍሩኝ
Anchi bsbs megachet kamareshi kemedam gdigda gar tegachi
ዋው በውንት በጣም ደሥየሚልነው አሥተማሪ ደራማነው አናመሠግናለን ትክክል ሚጣ ለመውድ እበትም የወልዳል
አባቴ ክዶኝ ነው መከራ ያየሁት እናተን ያስረጀሁዋት ለኔ ብላ ነው ከ21 አመት ቡሀላ ልጄን አይል መለላችሁ ያለሁት በስደት ነው በአስራ ወቹ እድሜ ተሰድጀ መከራ ያየሁት በሱ የተነሳ ነው ምኞቴ የናቴን አይን ማየት ነው አባቴ ደሞ አይቶኝ እንዲቆጨው ፈልጋለሁ
Bint Islam abshire mar allah yagizeshi inatishinem allah yanurelishi wedochima tigabecho beza betam
አይዞሽ ማማዬ ልባቸዉ በ ሀዘን እንደተሞላ እርግጠኛ ነኝ በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር ብቀርባቸው ተፀፅተዉ ይቅር በይኝ እንደሚሉሽ አልጠራጠርም
ema hulem ewedshalewu ema min yadergel awunima derselchi adelm yewolede abet lelum gah ida lijek nagn bitel yikebaletl ikow wanew lij iyalechi naber befiker tekabilow masedgi lemanignawum le allah bilow yikerta madrge wu turu new
@@jemilayeallahbariyahclasic9056 የኔ ውድ አይዞሽ እናትሽን እግዝያብሄር ይጠብቅልሽ አባትሽንም ቢሆን በፍቅር አሸንፊያቸው።መፅሀፉስ እሚለው በጥላቻ የሚበልጧችሁን በፍቅር አሸንፏቸው አይደል የኔ ውድ አይዞሽ።
Bint Islam Yene konjo Yene guden new yetsfshu abate be Hiwot ale gen endalem alkotrwe
የኛ ትቭ
ውይ ልጅቷ ምላሷ omg የዘመኑ ልጆች ግን ያስፈራሉ
ሁሉም ያልፋል በትክክል
🙋🙋👍👍👍👍👍👍
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@@messimessi187 የእውነት ልጄን ግን አንዲ አላሳድግም ከወለድኩ ማለት ነው ክክክክክኮ
@@zainabali835 םעם לץ
የመጀረሻው በጣም እጅግ አስተቀሰኝ ነቅዕ ድራምም በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ
ይቺ ልጅ ግን የይቤ ልጅ ሳትሆን አትቀርም፡ ቤቶች ላይ ብትሰራ የበለጠ ትስባለች
ቀበጥ አሜን ምን አደረገችሽ
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል
ዋው ልጅቷ ግን ኧረ በጌታ
የወሎ ሥደተኛ ,
የወሎ ሥደተኛ .
እንደው አስረግዞ የትም ጥሎ ካደገ ቧላ ልጄ ስሉ እንዴት ደሜ እንድፈላ ልነግራችሁ አልችልም
እኔም ደሜ ትክትክ
Ye habesha wande ba abezagawe endihe nawe 90 %
chý
በለው ምላስ በስመሀብ ።ስለትምርቱ እናመሰግናለን
እውነት ነው ምላሱ ስል ሀቅ በስመአብ
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ wdgxfbr tjgfychj
ይህ ድራማ በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት ።
እንኵን ደነ መጠቹ
ዋውውውው በጣም ደሥየሚልነው ቀጥሉበት ተመችቶኛል በተለይ ምክሩ 😍😍😍😍😍😍😍
ጉድ እኮ ነው ልጅቷ ክክክክክ
ልጅ ልጅ ነው ሁሌም ለልጆች ትልቅ አክብሮት እንስጥ፣ ጥለው ከሄዱ በሃላ ልጄ ማለት አይሰራም፣ ለሰው ልጅ ፍቅር ምን ጊዜም ምግቡ ነው ፣ ይሄ ነገር እየአንዳንዱ ቤት ይዳብሳል። ቆንጆ ድራማ ነው ትምህርት ሰጪ ከተረዳንው...።
አደኛነኝ ላይክ አሽሩኝ👍👍👍👍
በጣም ኣስተማሪ ድራማ ነው።እናመሰግናለን
የመጀመርያ ግዜ ሳየው ትግረኛይመስለኝ ነበር ትግረኛስለማልችል
Wyy enem welahi
ዋው በጣም ግሩም ነው
10 አመት በሀላ ፍትህ አይደለም። የሀበሻ ወንድ ሀላፊነት የለውም የሰው ሀገር ቢኖርም አፈላልጎ መርዳት ይችል ነበር ።
betam
Faabbiidbee
+Hawwi Barattuu Diini 😢😢😢😢
Amazing!!
አሁን ለዚህ ብለሽ አዲሥ ጀበና ትሠብሪያለሽ
hayat mal hayat mal ክክክክክ ውይ ጀበና ዘንድሮ ቀኗ አይደለም
በጣም በጣም ለዚህ ህብረተሰብ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
ነቅዕ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ድችህጅጅግጅክል
Waw konjo❤❤❤❤❤
ደስስስስስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
ምርጥ ባል እደዚህ ያለ ባል ይስጠን ፈጣሪ ዋዉ ሲያድለኝ ያተ አደረገኝ😂❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂
በጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ያየንዉ፡፡
ምናለ ህዝባችን የፖለቲካ ዜና ከሚሰማ እንድህ አይነትን ነገር ቢሰማና ቢከታተል፡፡፡
በጣምጡናአስተማሪ ነው በውነት ልብየሚነካ መልእክት አለው ግፉበት ምክራችሁ አስተማሪነው
የወጣለት ድራማ ነው ምንም እስተያየት አስፈልገው። እናመሰግናለን በርቱልን በድራማ ብቻ ሳይሆን በተግባር ማየት ግድነው እያንዳንዳችን ግዴታችንን መወጣት አለብን ኢትዮጵያዊነት መልካምነት።
L
አንደኛ አጭር ግን ደሞ እጅግ አስተማሪ ፈልሞች እምትለቁት ሁሉ ከመሬት ጠብ አይልም በርቱ እናመሰግናለን
እውነት ምርጥና ምርጥ ድራማ በርቱ በጣም አሪፍ ነው
አሁን መስጠት እችላለው በጣም አስተማሪና ተወዳዳሪ የሌለው ድራማ ነው በርቱልን
yrga Alem ^&*
😘😘😘😘
በእውነት ላይክና ኮመት ያስብሀል የዚህ ድራማ ፀሀፊ ከልብ አድናቂህ ነኝ
የአፍ ሠዎች ብቻ ሣንሆን የተግባር ሠዎችም ያርገን
አሜን💚💛❤
Et
የሰውየው ድርቅናና ፈጣጣነት እደት ደመን እዳፈላው በቃ አንድ ቀን ሸንቶ ዞር ይሉና ለላ ሳይወልዱ ስያረጁ የማያውቁትን ሽንታቸውን ይፈልጋሉ ድጋይ ራስ በገሃዱም አለም ስንት ደነዝ አለ
ነቅዕ ድራማ ሁልጊዜ እከታተለዋለሁ በጣም አስተማሪና የረሳነውን የኢትዮጲያዊነት ፍቅርና መረዳዳት ብሎም አብሮነታችንን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ አዝናኝ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉበት እላለሁ ተባረኩ
ይሄን ቀጭኑን ሰውየ ስወደው ፊልሞቹ ሁሉ አስተማሪወች ናቸው
Uthvukh
A BBC
@@KhalilAssan 171122691212162628066663617216612673446633363623366231263746531606117226766637126666672666272367262663366633616676662652763762763622726322226354226633623336633363343326276826226666266999999
ወይኔ ይህንን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክኒያቱም ትምህርቱ ብዙ ጠቃሚ ስለሆነ እንደኔ የተመቸው👍ያድርግ ይመቻችሁ ወንዶች ልብግዙ
ወይ አባት አያ የትያሳደገውን ነው ልጅ የሚለው በፊት የማይወለድ መስሎት ነበር
ዝ
,
በደገ
@@ngstiasegu2648 ዘ
@@retajalhasan1914 8
በእውነት ይሄ ድራማ ሳይሆን ትክክክለኛውን እና ነባራዊ ሃቅ የተመረኮዘ እውነተኛ ታሪክ ነው !!
ኧፉፉፉፉፉፉፉ ሚጣ እበትም ትል ይወልዳል ያልሽው ልቤን ነው ያረካሽው እድግ በይ እደዚህ አይነት ወላጆች ልቦና ይስጣቸው
ዋውውውውውው በጣም አስተማር ነው እኬ ድኬ ማንችሎት ሁሌም ከውንድ በላይ አበጀ እናመስገናለን
ይህ ድራማ በጣም አሰትማሪነው በጣም እናመሰግናለን
ዛሬ ገና አየሁት ይሄ ድራማ እዉነተኛ ታሪክ የኔም ታሪክ አለበት😢😢😢😢በርቱልኝ ኡኡፍፍ እበትም ትል ይወልዳል አለች ጎሽ ቅመም ነሽ
ዛሬ ገ ናአየሁ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር in
የእውነት ካሥተዋልን አስተማሪና የሚጠቅም ድራማነው ቀጥሉበት።
ያለፈን የፍቅር ታሪክ በሚስጥር ይዞ ሌላ ፍቅር መጀመር ቤተሰብንም ራስንም መስዋት ማድረግ ነውና ሁሉንም በግልፅነት ተናግሮ መጀመር ጥሩ ነው።
'
Meaza Aschalew
ብራቦ ትክክል
@@solomondebessai2621 እባካችሁ
እባክችሁ
እናመሰግናለን በእውነት ለዚህ ድራማ ቃላት አጠረኝ
ይሄ ድራማ ሳይሆን በየቤቱ ያለ ነገር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ላስተዋለው ብዙ ትምህርት አለው እንማርበት ወገኖቸ ። አቅራቢወችም በርቱ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
ይወ የዘንደሮልጅ በጣም ፍጠናችሁ መወልድ እብትም ትይወልዳል ክክክክክክክክክ ሰራሸልት የኔቅመም ብርች በጣም አሰተማሪነው ይመችችሁ
1ኛ ናችሁ በርቱ በጣም አስተማሪ እውነተኛውን ኢትዮጵያዊ ነትን የሚያሳይ ፕሮግራም በርቱ
መረሸ
ሀይ
ገና ኢትዮጵያ ላይ ቆንጆ ድራማ አየሁ እንዳታቊርጡት በጣም ሀሪፍ ነው
በስመ አብ በእውነት ደግሞ ደጋግሞ Like እና subscribe ቢንኖረው ኑውሮ በደገምኩት ደስ ባለኝ እሄ ድራማ የኔ ሂወት ነው በማደጎ አደኩ ማለቴ አይደለም ያደኩት በእጀራ አባት ነው ግን ከአባት በላይ አባት ነው ውይይይይይይይይ የልጅቱ እጀራ አባት ሁኖ ሚሰራው ልክ የኔን የጀራ አባት ውውውውይይይይይይ ያያያያ ይቅር በለይ የጀራ አባት እልኩህ እፈራለሁ በእውነት እደዚህ ስል የድንግል ማሪያም ልጅ መደሀአኒያለም በሄድክበት ሁሉ ይቅደምህ ጥላ ከለላ ይሁንህ ክፍህን አያሰማኝ የኔ ናፍቆት ልጀየን ወልጀ ጥየልህ ደግሞ ሄድኩ ያንተን ውለታኮ እኔ ከፍየ አልዘልቀውም እሱ መደሀኒያለም ይክፈልህ እጅ በጣም እወድሃለሁ ሁሌ ነው ምትናፍቀኝ ውድድድድድድድድድድ ነው ማደርግህ በሰላም ለመገናኛት ያብቃን ስላተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ማርያምን
ውይይይይ አንጀቴን ነው የበልስሽው ማር በጣም ነው ደስ የሚል እግዛብሔር ያቆይልሽ የኔ አስተዋይ በስም ዓም
@@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ አሜንንንንንንንንንን የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Ledbag
@@agerebebaw7499
min malet new Ledbag
T
ዋውውውውውው ይኸ ድራማ እኮ በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ይኸ የልጅቱ እጀራ አባት የሆነው ጉልማሳ በጣም እሚገርም ነገር ነው እሚሰራው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ
እዴት እደምወዳችሁ ልጅቷ ሥታምር ይሄ ነዉ ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነዉ የሚያምርብን
ዋውው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ ያየነውን እንተግብር ሰላማችሁ ይብዛ
بسم ألله والحمد الله رب العالمين
😍👍
በጣምአሥተሜሪነዉበረቱ ወይአተሠዉየ የተመረክነህ አላህይጠብቅህ በጣምትግሥተኛነህ
ወይኔ እርሴቷ ልጅ ተመቸችኝ እርተው ወንዶች ልብግዙ አንዳድ ወንዶች አርገዝን ሲባሉ የራስሽ ጉዳይ አሶርጅው ይሉና እንደገና ትልቅ ሲሆኑ ልጀ ምናምን እያሉ ይቀባዥራሉ አሁን በኔላይም ስለደርሰብኝ ነው በሰባት አመቱ መጥቶ ልጀን እያለ ይቀባዥራል አየ እናት እድሜ ለናቶቻችን
An. Mu wfdssdqffffds
የኔም ወላጄ አንድም ቀን ሳያየኝ ሞት ወሰደው እድሜ ላያቶቼ ፈጣሪ እድሜቸውን ያርዝምልኝ
ግማሽ
አካሉ በጣም የመወዴህ ሰው ነህ ገፀባህሪህ ብቻ ሳየሆን የእውነትም ፀባይህ ትሁት ይመስለኛል ደራማውን በጣም ነው የመወደው መልእክቱ አስተማሪ ነው እናደግሞ ጥራቱ ልዩ ነው ብርቱልኚ
ልጅ ከማህፀን ብቻ ሳይሆን ከልብም ይወለዳል😍👌
Wowwwwww Like pic
susu hassen ጤና ይስጥልኝ
💓
Veqq
@@lemlem3223
ל
ל
לללתלתךתלךללללללללללתלללךךךללללךלללךך
ךךךךלךךללךךךךךךךךךךלךלךךלךךךלךת
ךת
ת
צ
ת
תתי.
!,
ח
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ይህን ድራማ ስወደው በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እና አስተማሪ ድራማ ነው
abeba Wondu GB uu
@@mekonnenyimer5294 uu
Elsa
@@Sub_ToLeroYT wondu
በትክክል
እዉነት ይሄ ሠዉየ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እሚያስተምረዉ ልክ ነህ በሚሊዮን እሚቆጠሩ ህፃናት ሜዳ ላይ እየወደቁ ነዉ በእናትናአባታቸዉ ፍቅር ማጣት ክህደት አይይ ያሳዝናል አንተ ቀጥልበት
የዚህ ድራማ ፀሀፊ ቃላት አጣሁልክ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ድራማ ነው ህዝብ ይህንን እያየ ነው እውቀት የምጨብጠው ። በድራማ የምተሳዩን እንድንተጋብር ነው የምተሰዩን እናመሰግናለን
ይኤም ድራማ ከኔ ሕይወት ጋር ይመሳሰላል በጣም ከመመሳሰሉም ወደድኩት
አሪፍ ነው ውዶቼ 5👍 ይችን ተጫኑ በሞቴ ኢቶጲያን ሠላም ያርግልን የሥደት አምላክ
'
mehuba Juhar
mehuba Juha
mehuba Juhar ሣሥጠላ ልጁን ጥሎ ከርሞ
5
ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት በርቱ 😍
ዉይ በእዉነታዉ አለም እንደ ክብሮም የሚያስብ ሰዉ ቢኖር እስኪ ክብሮምን የምትወዱ
Reshumobile2018@gmail.com is a
Tigist Sisay ሙዞቅ
እውነት ደስ የምል ትምህርት ነው ታባርኩልን ሁለችን ልብ እንባል የኢትዮጵያ ህዝቦች ሁለችን አቅማ ደጋሞችን እንማልክት
😍ዊልካም ዊይ ልጅቷ እንዴት ቆንጆ ናት እረ ጀበናዋ የእውነት ሰበረችው 😌
susu sitar me እኮ ሆ
UUUUUFFFF በጠም የምገረሚ ነው ተባረኩ 💗💯✅
ይህ ድራማ ይድረስ ልቤን ስብርህው የህድከው ይልጄ አባት በምድር ላይ ባላገኝህ በስማይ አገኝሃለሁ
አይዞሽ ለልጅሽ ኑሪላት የኔ ቆንጆ
አመስግናለሁ እህት
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ውዴ
@@seadaseid8005 ትክክል ለበጎ ነው
ጊዜው ነው ማማየ አይዞሽ አይ ወዶቺ?!!!
ዋው በጣም አስተማሪነው በጣም ደስይላል
እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች 😍😍
ክክክ
ውውውው በጣም ምሁር ባል እደዚ የሚስብ ባል ያድለን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏
Beza garedew 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💕
በጠምንዉየመወጰሹ
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እውነት ነው።
ዋዉዉዉዉዉዉዉ👏👏👏👏ፈላዋ አደኛናት ቅመም
ውውውውይይይይይዮንምር
Yena you have any questions and
ስወዳችሁ ነቅዕ ሁል ግዜ እምታቀርቡት ድራማ ትምርት አለው ቀጥሉበት
አረ ጩጬዋ ተመቼሺኝ
Waww Dess Ylal,,, Betam Tru Mikirr New 💖 Endih Aynet Sew Yabzalin,,,💜💜💜💜
በጣም ደስ ይላል በተለይ እነዚህ ጉድፍቻ የሚያሳድጉት ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ አቤት የህፃኑአ ፍጥነት ምላጭናት በርቱ
እረ ምን ምላጪ ብቻ መጨረሻው ናት ክክክክ
Rhama Saed እክክክክክክ በጣም ዉዴ
አላህ ያሳድግሽ
ወይ ጉድ የዘመኑ ጩጨወች ክክክክ
Tekkl
Ehe dirama
Yewnet yenen
Tariknew lijen ye sost amat
Lij tiye harab agarmetaw
Ethio segba lije 8 amtunew
Taday lije likerbegn ayfelgim
Enatim abatim hona yasdegech
Enatenat tadaya betleyaye negar ababiyew new wedne
Mikerbew
ክክክክክ እንደት እንደወደድኳት
ዋዉዉጥሩ ድራማ ነው ወይኔ ሚጣየ አፊሽ በጣም ጣፊጪ ነው ዲዳየ
Dirmaa weym filmaa
Ethiopia
I love you bay girl And boy
እሚገርም ትምሮ ነው እናመሰግናለን በርቱ
ውይ ልጅቷ ግን ጥይት ነች አቤት ቅልጥፍና ።
መ
Arif new yastemral
የዘንድሮው ልጅ ምን እየበላ ነው ሚያደጉት ጎበዝ😃
ወሬ
ወሬ
የአሳ ዘይቱ ነዉ ልበል 😆😆😆
ተመቸኝ ይሄ ድራማ
መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል ክክክክክክክክ
Shomar Shoma shomar
Dastha Guide ማርርት
WOW betam astemare New yenan Marchi
ባጣም ደስ ይላል
አቤት ፊልም ባይሆን ኖሮ እንደት ድስ ይል ነበር ። ታዳ ምን ይሆናል እንድህ አይነት ንፁህ አስተሳሰብ ያለው ሰው በፊልም ብቻ ሆነ እምናዬው 😏😏
Tgrey
Derem
ነዕቁዎች ነፍስ ናቹ ሁሌም አስተማሪ ነገር ነው እምታቀርቡልን እነመሰግናለን እኔ ግን እሚገርመኝ ነገር የዛሪልጆች ሆድውስጥ ምላስ በልተው ነው እንዴ እሚወጡት አጀይብ ነው እግዚያአብሔር ያሳድጋቹ
Well come nek'e Drama it's very important so save and keep it's up🤔✔
በእውነትእንደዚህ ድራማ የተመቸኝ የለም በርቱ ብዙ ያስተምራል
አሁን እውነት ቢሆን ድራሿን ያጠፋው ነበር ክክክክክ
እኮ😂😂ምነው ህይወት እንደዲራማው ቀላል ቢሆን
ደጋግሜ ባየው የማልጠግበው
እኔምለው ስወች ነቅዕ የሚስሩበት ቤት አንድ ቤት ነው ኪራይ ነው ለማንኛውም ፍልሙ ተመቸኝ አድስ ነኝ ላይክ በሉኝ እንዳታሳፍሩኝ
Anchi bsbs megachet kamareshi kemedam gdigda gar tegachi
ዋው በውንት በጣም ደሥየሚልነው አሥተማሪ ደራማነው አናመሠግናለን ትክክል ሚጣ ለመውድ እበትም የወልዳል
አባቴ ክዶኝ ነው መከራ ያየሁት እናተን ያስረጀሁዋት ለኔ ብላ ነው ከ21 አመት ቡሀላ ልጄን አይል መለላችሁ ያለሁት በስደት ነው በአስራ ወቹ እድሜ ተሰድጀ መከራ ያየሁት በሱ የተነሳ ነው ምኞቴ የናቴን አይን ማየት ነው አባቴ ደሞ አይቶኝ እንዲቆጨው ፈልጋለሁ
Bint Islam abshire mar allah yagizeshi inatishinem allah yanurelishi wedochima tigabecho beza betam
አይዞሽ ማማዬ
ልባቸዉ በ ሀዘን እንደተሞላ እርግጠኛ ነኝ በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር ብቀርባቸው ተፀፅተዉ ይቅር በይኝ እንደሚሉሽ አልጠራጠርም
ema hulem ewedshalewu ema min yadergel awunima derselchi adelm yewolede abet lelum gah ida lijek nagn bitel yikebaletl ikow wanew lij iyalechi naber befiker tekabilow masedgi lemanignawum le allah bilow yikerta madrge wu turu new
@@jemilayeallahbariyahclasic9056 የኔ ውድ አይዞሽ እናትሽን እግዝያብሄር ይጠብቅልሽ አባትሽንም ቢሆን በፍቅር አሸንፊያቸው።መፅሀፉስ እሚለው በጥላቻ የሚበልጧችሁን በፍቅር አሸንፏቸው አይደል የኔ ውድ አይዞሽ።
Bint Islam Yene konjo Yene guden new yetsfshu abate be Hiwot ale gen endalem alkotrwe
የኛ ትቭ
ውይ ልጅቷ ምላሷ omg የዘመኑ ልጆች ግን ያስፈራሉ
ሁሉም ያልፋል በትክክል
🙋🙋👍👍👍👍👍👍
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@@messimessi187 የእውነት ልጄን ግን አንዲ አላሳድግም ከወለድኩ ማለት ነው ክክክክክኮ
@@zainabali835 םעם לץ
የመጀረሻው በጣም እጅግ አስተቀሰኝ
ነቅዕ ድራምም በጣም ሀሪፍ አስተማሪ ነው በርቱ