#Part_2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

ความคิดเห็น • 466

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 2 หลายเดือนก่อน +148

    የእዚአብሔረ ባሪያ በሴያትል (Seattle) ከዘማሪ አዜብ ሀይሉ ጋራ ተጋብዞ የአባቴ ልጅ ቲጂዩ በጣም የምወደውን የእግዚአብሔርን ሰው ፓስተር ታሪኩን ስላቀረብሽልን ጌታ ይባርክሽ።
    በፈርንጆች በ2011
    ፓስተር ሴያትል (Seattle) ሲያገለግል 8 ወር ሊሞላኝ ጥቂት ቀን የቀረኝ ነፍሰ ጡር ነበርኩኝ በነዚያ ወሮቸ ሁሉ ትሞቻለሽ የሚል ድምፅ ነበር የምሰማው ፓስተር ሲያገለግል የእግዚአብሔር መንፈስ እነዲህ ይለኛል ብሎ ወንበር ስጡኝ አለ ወንበሩን ገልብጦ እግዚአብሔር ጠላት በእናንተ ላይ ያቀደውን ገለጥሁት ይላል አለ እኔም አሜን አልኩኝ ከዚያን ሰዓት ጀምሮ ያድምፅ ከእኔ ተወገድ ከዚያም ገና ወሬሳይሞላ ሆስፔታል ገባሁ ልጀን በሕይወት ለማውጣት ሰርጀሬ(surgery)ስሆን ደሜ እየፈሰሰ አልቆምም አለ 2 liter ፈሶ እግዚአብሔር በባሪያው እንዳለው ከእኔ ከልጅም ላይ ሳይጣን ያቀደውን ሞት ገለበጠው በ8 ወር የተወለደችው ልጀ አሁን12 ዓመቶ ነው ክብር ለጌታ ይሁን የእግዚአብሔርን ባሪያ ጌታ ይባርከው ተባረኬ።

    • @mennibeke2912
      @mennibeke2912 2 หลายเดือนก่อน +14

      ዋው ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ እንዲህ አይነቱን አገልጋይ ያብዛልን። ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ስለ ምስክርነትሽ። በእንደዚህ ተአምራት የተወለደችው ብላቴና እንደ ኤልያስና ኤልሳእ የወንድማችን የታሪኩ መንፈስ በእጥፍ ይተላለፍባት በዘመኗ ሁሉ ጌታን አገልግላ አንቺ ታማኝ በጎ ባሪያ የምትባል ትሁንልን።

    • @jesusisalive4337
      @jesusisalive4337 2 หลายเดือนก่อน

      @@mennibeke2912

  • @deresejimma8192
    @deresejimma8192 2 หลายเดือนก่อน +136

    ቲጂ በጣም ጨዋ እርጎ የሆነሽ ጋዜጠኛ ነሽ። ምንም ያህል ረጅም ጊዜ እንግዳሽ ቢናገር አታቋርጪውም ሃሣብ ታስጨርሻለሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

    • @hundeyadessa3703
      @hundeyadessa3703 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yegzber set bexam asteway nat get ebarkat

    • @hundeyadessa3703
      @hundeyadessa3703 2 หลายเดือนก่อน

      Yegzber sew pastor Tarku yet akebab new churchu?

    • @FikerteYiz
      @FikerteYiz 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቲጂየ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሸ ማስተዋል ጥበብና እዉቀት የታደልሸ ነሽ ❤

    • @judysahilu9845
      @judysahilu9845 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም የምወድላት❤ ነገረ አዳማጭነቷ አንዳንዶቹም ከእሷ ቢማሩ ከአፍ ነጥቀዉ ራሳቸዉ ማብራራት ከሚጀምሩት እሷ ትለያለች..ቲጂዬ ይብዛልሽ😍

    • @SerkalemKebede-nb4um
      @SerkalemKebede-nb4um 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ምታስገርመኝ ነች እኔም

  • @BelayneshMekonen-w2g
    @BelayneshMekonen-w2g 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፓስተር ታሪኩ ኡፍ በጣም የምወድህ በአገልግሎትህ ተጠቅሜአለው በጣም ያ የጥንት ከገልግሎትህ ይናፍቀኝ ነበር አሁን ሳይህ ደስ ከለኝ ተባረክ ወንድሜ ባንተከገልግሎት

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486 2 หลายเดือนก่อน +47

    ፓስተር ታሪኩ በአንተ ተገልግያለሁ ሙሉ ወንጌል እንደ ተከፈተ ቤት ውስጥ አልቀረም በሳምንቱ አሁን ግን እነሱ ጋር በማየትህ አዝኜ ነበር ይቅርታ መጠየቅ ደስ አለኝ ተባረክ

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ምን ሆኖ ብዬ አዝኜ ነበር።ጌታ ይባርክህ ይቅርታ መጠየቅህ።

    • @berhanemesfin7908
      @berhanemesfin7908 2 หลายเดือนก่อน

      a sign of maturity. I was asking why he us going there? God bless you

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 หลายเดือนก่อน +74

    በጣም የምንወድህ ፓስተር ታሪኩ ቴዎድሮስ እኔ በጣም ለምን ብለው ከጠየቁት መካከል ነኝ አንተ በጣም ጌታ የተጠቀመብህ በስጋም ወንድም በመንፈስም ወንድም ያልንህ አዝነናልና ገና ርዕሱን ሳይ ደስ ብሎኛል ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክልን ይጠብቅህ ያለምልምህ ኑርልን ኑጅራዱ

    • @hanamikahel6385
      @hanamikahel6385 2 หลายเดือนก่อน +7

      ስለሁሉም ምክርክ ጌታ ይባረክ
      ለምድሬ ዛሬም ነገም ሁሌም የምመኝላት ለሀገሬ ፈራ እግዝአብኤርን የሚያውቅ አገልጋይ ይስጠን አምላክ ይለመነን ምህረት ያርግልን በብዙ ጌታ አዛዝነናልዛሬም የምህረት ደጆች ክፍት ነው ከኛ የሚጠብቀው ፊታችንን ወደፈጣሪ ማዞር ነው አምላክ ይርዳን አሜን ቲጂዬ ወድሻለው❤❤❤

  • @tsegereda9560
    @tsegereda9560 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor እውነተኛ የእግዛብሄር አገልጋይ ነህ
    ጌታ ያሰብከውን እንዲያሳካልህ እፀልያለሁ
    ተባረክ

  • @hanabekele-ls6vs
    @hanabekele-ls6vs 29 วันที่ผ่านมา

    ምስኪን የእግዚአብሔር ሠው ፓስተር ታሬኩ በእውነት ስሰማህ ያመኛል አነዚህ ነጋዴ አፖስትልና ነብያትን ለማጥራት ሁሌም ንፁሀን ክርስቲያኖች በአንድነት እንነሳለን ተባረክ ቲጂዬ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @dr.kelemabebe3105
    @dr.kelemabebe3105 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፓስተር ታሪኩ እግዚአብሔር በአንተ በኩል ባደረገልኝ ሥራ ሕይወቴ ሌላ ሆኖ ባይቀርየር ሞቴ ድሮ በሆነ ነበር። አንተን ባስታወስኩ ቁጥር ልገልጸው የማልችለው ፍቅር ውስጤን ያንቀጠቅጠዋል። ለእኔ የእውነተኛ አገልግሎትና መንፈሳዊነት ያየሁብህ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ። ከከንቱ ወረተኞች ጋር አይቼህ አዝኜ ነበር፤ ዛሬ ትልቅ መጽናናት አግንቻለሁ።
    ከሞት ወዲያ የዘላለም ሕይወቴ ጎዳና የቀናው በምድር ኑሮዬ የተደላደለው ኢየሱስ ክርስቶስን በአንተ አገልግሎት ካየሁና ስትጸልይ በመንፈስ ቅዱስ ከተጠመቅሁ በኋላ ነው። እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ከጎንህ ለመቆም ዝግጁ ነኝ።

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሁሌ ልቤ ይነድ ነበር ከነሱ ጋር ሳይህ አልቅሼም አውቃለሁ ለአንተም ለተከስተም እሰይ ጌታ ይመስገን::የጌታ መንፈስ ሙሉወንጌል ሲሰራብህ ያየውት እኔ ምስክር ስለሆንኩ አሁንም ባንተ ይገለጥ::ተመስገን ይሄን ቀን ጌታ አሳየኝ እልልል❤❤❤❤ደሞ ላመንከው ነገር ጠንካራ ስለሆንክ ግለጣቸው::ቲጂ ተባረኪ እህቴ❤❤❤አሜን የሚያጠራ የእግዚአብሔር መንፈስ ይምጣልን::

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu หลายเดือนก่อน

    ኦኦኦ ፓስተር ታሪኩ ታላቅና ድንቅ የእግዚአብሔር ባሪያ የቅዳሜን ፕሮግራሙን ለመከታተል ከኮተቤ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ስጓዝ ትዝ ይለኛል ። ሥፍራ ስለማይገኝ በጠዋት ብነሳም ዞሮ ዞሮ አርፍጄ ነበር የምደርሰው ።
    "መጣሁ ጠብቁኝ" የሚል ቃል ተናግሮ እስካሁን ድረስ በውስጤ አለ። እስራኤላውያን በጦርነት ሰው ይገደልባቸውና እንደ ዋዛ በኤልሳዕ መቃብር ላይ ጥለውት ሄዱ። ሙቱ ሰውዬ ከጥቂት ደቂቃ በኋላ ከሙታን ዓለም ተነስቶ "መጣሁ ጠብቁኝ" እያለ ተከተላቸው ሲል በዚያ ሰዓት ሙት የሆነበኝ ነገር ሁሉ ነፍስ ሲዘራ ተማኝ ሃሌሉያ ብሎ ከመጮህ ውጭ ሌላ ምርጫ አልነበረም።
    ፓስተር ታሪኩን እንደገና ማዬት ጉጉቴ ናፍቆቴ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቲጂ ተባረኪ።

  • @tadiwosphilipos2785
    @tadiwosphilipos2785 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የእግዚአብሔር የቤቱ ቅናት የበላህ የእግዚአብሔር ባርያ ነህ ፓስተር ታርኩ። ጌታ ኢየሱስ ከአንተ ጋር ይሁን በርታ በርታ በርታ እንወድሃለን ።

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ታሪኩ በእርሱ አገልግሎት ብዙ ተጠቅመናል እውነተኛ ከእግዚአብሔር የሰማውን የሚናገር በተለይ የአገንት መለየት ስጦታ ያለው አገልጋይ ነው ዘመኑ ይባረክ

  • @samuelberhane8737
    @samuelberhane8737 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኤርምያስ 8:4፤ እንዲህም ትላቸዋለሁ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን? እንኳን እግዚኣብሔር ረዳህ ወንድማችን እና ኣባታችን። በርግጠኝነት ለብዙ ትምህርት እንደ ሚሆን። This is a good repentance preaching. God bless you our sister TG as well 😍

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 หลายเดือนก่อน +34

    ፓስተር ስህተትህን ማመን በጣም ታልቅነት ነው ተባረክ!!!

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw 2 หลายเดือนก่อน +2

      Beykertaw geta yebarkew..gen.. menfesawi sew yemermeral endat abrwachew teshewdkugi yealu??

    • @Biruh-s2h
      @Biruh-s2h 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@HiwotYerdaw esum yaw new

    • @notcool4522
      @notcool4522 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@HiwotYerdaw “ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።”
      - ማቴዎስ 24፥24

  • @wojogirma
    @wojogirma 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተባረክሽ እህታችን ትዕግስት
    በዚህ ወቅት እግዚአብሔር በበዙ መንገድ አንቺን እየተጠቀመ ለቅዱሳን መታነጽ እንዲሁም በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የሚታዩ ብልሹና የወንጌላዊያንነት ማንነታችንን ያጎደፉ ነገሮችን ለሚዲያው ተደራሽ የሆኑ ወገኖች አጥርተው እንዲገነዘቡ የሚያስችል ፕሮግራሞችን እያቀረብሽ ስላለሽ ስላንቺ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን፡፡
    በኢትዮጵያ የወንጌል አገልግሎት ውስጥ ታላቅ ድርሻ ከነበራቸው አባቶች በኃላ ላይ ደግሞ ዛሬ ላይ ለገባንባቸው ቀውሶች በተለይ ከሹመቶች ጋር ተያይዞ በቀዳሚነት በር የከፈቱ መጋቢ ዳንኤል መኮንንን በፕሮግራምሽ ላይ ቢታቀርብና የቀደሞውን የህይወት ምስክራቸውን ዛሬ ደግሞ ያላቸውን የአገልግሎትና ስለዘመኑ የወንጌላዊያን አማኞች ሁኔታ የነበራቸውን ምልከታ መስማት ብንችል እንዴት ደስ ባለኝ፡፡

  • @amine4019
    @amine4019 2 หลายเดือนก่อน +42

    ኣላቅም የ ፓስተር ንግግር ሲሰማው ውስጤ የሆነ ይሰማኛል እንግዳ ነገር ናፍቆት ይሰማኛል እውነተኛ ጌታ ና እውነተኛ መንገድ ናፈቀኝ!!!

  • @WoseneGMichale
    @WoseneGMichale 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቲጂ በጣም የማከብረው ጌታ የሚጠቀምበት ሰው ጋበዝሽ ተባረኪ ያስፋሽ በጣም የምወድሽ የኔ ውድ

  • @behailubarza6625
    @behailubarza6625 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ! ተፈወስኩ!!! ለኢትዮጵያ የትንሣኤ ጊዜዋ ደርሷል!!!

  • @Gibrankelly
    @Gibrankelly 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያበሰላት አገልጋይ ቲጅ ፓስተር በእውነት ተባረክ የምትወደድ ነህ ከፍ በል

  • @misganawoldemichael6604
    @misganawoldemichael6604 2 หลายเดือนก่อน +5

    የአኢትዮዽያ ቤተክርስትያን ታድሶ ዘመን እየሸተተኝ ነው አምላኬ በብዙ ክብር ያቁምህ የኔ ጌታ በዘመኔ ልይ እናንተ ለወንንጌል የ ናራችሁ አርበኞች

  • @nigistibrhane5910
    @nigistibrhane5910 2 หลายเดือนก่อน +9

    ፓስተር ታሪኩ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የኔም ርሃብ ያንን የድሮውን አገልግሎትህን ማየት ነው

  • @AfeworkAfj
    @AfeworkAfj 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም የማከብርህ ወደ ጌታ ለመምጣቴ ጌታ በአንተ ባለዉ የመነካት አሻራ ያለብኝ ፡ ለብዙዎች ነፃ መወጣት ምክኒያት የሆንክ አገልጋይ ነህ፡ ዘመንህ ይለምልም አሁንም መቃጠልህና ቅናት ፀጋ አለበት ፡ከብዙ ጥያቄዎቼ ይልቅ ይሄ መጠይቅ አክብሮቴን ጨምሮታል ፡ ቲጂዬ አንቺንም አምላክ ይባርክሽ፡ አስተዋይ አገልጋይና ሴት ነሽ በርቺልን ፡፡

  • @fasikaaddis9385
    @fasikaaddis9385 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከአቅም በላይ መልካም ሰው ነህ! ቲጅዬም ጌታ ይባርክሽ በርች!

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፓስተር በቀለን ጌታ እንዲረዳቸወና እንደዚህ እንዲመለሱ እንፀልይላቸው.

  • @InstallApp-j9j
    @InstallApp-j9j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ታሪኩየተወደድክ የእግዚአብሔር ባርያ እኔ የማውቀው እንጦጦ መካነ ኢየሱስ ሲያገለግል ነው በጥር ወር በየአመቱ ኮንፍረንስ ይደረግ ነበር እና እዛ ላይ በጣም በእንባ የታጀበ አገልግሎት ሲያገለግል ድምፁ እና እንቅስቃሴው እስካሁን አይረሳኝም ባጋጣሚ ግን እነዚህ ሐሰተኞች ጋር ሳየው ሐዘን ተሰምቶኝ ነበር ዛሬ ደሞ የሚያገለግለው ጌታ ረድቶት ስላየሁ እጅጅጅግ ደስ ብሎኝ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ ደግሞ ብዙዎችንም እንደምትመልስ ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ፀጋውን አብዝቶ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ መሰረትዋ ላይ ቆማ እነዘህን ሐሰተኞች በማጋለጥ የእግዚአብሔርን ህዝብ ወደ እውነተኛው ስፍራ ትመልሳለች የእግዚአብሔር ክብር በቤቱ ከፍ ብሎ ይነግሳል ጌታ ይህን ያደርጋል ደግሞም ጌታ ይመጣል ማራናታ! አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!
    ቲጅዬ ሳልባርክሽ አልወጣም እህቴ ፀጋ በብዙ ይብዛልሽ❤🎉

  • @johnsonejigu-TV_2000
    @johnsonejigu-TV_2000 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ እያበረከትሽ ስላለው ታላቅ አስተዋጽኦ ተባረኪልኝ። በጥያቄዎችሽም በተጠያቂው መጋቢ ምላሽ ደስ ብሎኛል። ❤

  • @assefagelaye6347
    @assefagelaye6347 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስቆጪበት የነበረውን ነገር ስሰማ ውስጤ አሴት አደረገች ፓስተር ከሚለዪት ተለይ ተባረክ

  • @Emuhalem
    @Emuhalem 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱንም interview ተከታትየዋለሁ በጣም ዉስጤ ሀሴት አድርጓል በዉስጤ ያሉ ጥያቄዎች መልስን ያገኘሁበት ነዉ። ቲጂ ተባረኪልኝ ይህ ድንቅ አገልግሎት ነዉ አሁንም እንዲህ በምክር መንፈስ የሚያንፁ አገልጋዮችን እየጋበዥሽ ተጠቃሚ አድርጊን ወንጌል በዚህ መልኩ ይሰበካል ዘመናችሁ ይባረክ መጋቢ ያሰብከዉን ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ያሳካልክ ይሙላልህ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 2 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ቲጂ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ የእንግዶችሽን ሃሳብ የማስጨረስ ችሎታሽን እና ያለሽን ከበሬታ አደንቃለሁ ተባረኪ ፓ/ር ታሪኩ ባለፈው ቀጠና ሁለት መጥቶ ባገለገለ ግዜ የተናገረው ነገር እና የነበረው የእግዚአብሔር ቸርነት አስለቅሶኝ ነበር! በእውነት ፓ/ር እንደ ተናገርከው እባክህ ከእናት ቤ/ክ አትራቅ አሁንም የጌታ ጸጋ ይብዛልህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ታሬን የማቀው ሙሉወንጌል ነበር: ከነሱ ጋር ሳይክ ግን በእውነት አዝኜ ነበር ስለተመለስክ እግዚአብሔር ስለረዳክ ደስብሎኛል ❤ ጌታ ያብዛልክ ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ❤

  • @delelegndensa207
    @delelegndensa207 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፓ/ር አንድ ሀሰተኛ ጋር በተደጋጋሚ አይቼ እሱም እንዳለው ልቤ አዝኖ ነበር ዛሬም ለክርስቶስ የቀና ልብ በማሳየቱ እና በመጸጸቱ ደስ ነው ያለኝ!
    ትህትናው ቅናቱ ያስቀናል ተባረክልኝ ፓ/ር❤

  • @elroemengistu2432
    @elroemengistu2432 2 หลายเดือนก่อน +8

    የናፈቀንን እውነተኛ አገልግሎታችሁን የመባረካችንን ቀን እና ዘመን እግዚአብሔር ያፍጥንልን ተባረኩ።

  • @Tile-e6u
    @Tile-e6u 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይህን ካንተ መስማቴ አስለቅሶኛል አዎ አልፎም ቢሆን ደስ ቡሎኛል እኛ እኮ የናንተ ቅንነት ነበር ወደ ጌታ ያመጣን ከሌቦች ጋር አብረህ ግራ ገብቶን ነበር !!

  • @sadiyamohammed8339
    @sadiyamohammed8339 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታ ቤቱን የሚያጠራበት ጊዜ ደረሰ ። ሌሎችም ለእግዚአብሔር ቤት መታደስ የበኩላ
    ችሁን አድርጎ።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጆሮ ያለው ይስማ !!! ያሰብከውን ያሳካልህ! በጦሩ ሜዳ ለራሱ ውትድርና የቀጠረህ ጌታ እንዳስጀመረህ ያስጨርስህ !!! ተባረክ ወንድሜ ግሩም ምስክርነት ግሩም ግሩም
    የሉቃስ ወንጌል
    7፥23
    በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው አላቸው።

  • @fetsumweldetnsae6741
    @fetsumweldetnsae6741 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፓስተር ታሪኩ በጣም ለፈውስና ለ መፍትሄ የሚሆን መልእክት ነው ያስተላለፍከው።

  • @tesfayegirma7439
    @tesfayegirma7439 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድም ታሪኩ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እህቴ ተዕግስት አንችም ዘመንሽ ይባረክ ይሄ ውይይት ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል እላለሁ

  • @MeleChego
    @MeleChego 2 หลายเดือนก่อน +28

    መንፈስ ቅዱስን እናመልከዋለን፣ እንገዛለታለን፣እንሰማዋለን። ነገር ግን ሀገርቱን የሞላውን የሐሰት ትምህርትና ልምምድ በብርቱ እንቃወማለን። ነገር ግን ከፊት ያሉ መሪዎች እና አገልጋዮች በድፍረት መቃወም ስላልፈለጉ የእግዚአብሔር ህዝብ እንድስት ሆኗል። ፓ/ር ታርኩ በመጨረሻም እውነቱን ስለተናገርክ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @seifetafesse1615
    @seifetafesse1615 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከምትጋብዣቸው እንግዶች የተነሳ ፕሮግራሞችሽ ተወዶጆች ናቸው፡፡ፕሮግራምሽ ብዙውን ጊዜ በአንድ ክፍል ብቻ ስለማይጠናቀቅ ሁለተኛው እስኪደርስ በታላቅ ጉጉት ነው የምጠብቀው በርቺ ይህ ትጋሽ አይወሰድብሽ፡፡ፓስተር ታሪኩን ከቀጠና ሁለት አገልግሎቱ ጅማሬ ጀምሮ አውቀዋለሁ፡፡ብዙም ተገልግያለሁ፡፡ በጌታ ጸጋ ሲያገለግል የነበረ እና እያገለገለ ያለ የእግዚአብሔር ሰው ነው፡፡ በዚህ ኢንተርቪው ዛሬም ያየሁት ነገር ቢኖር ከ30 ዓመት በፊት የነበረውን እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስና ለእግዚአብሔር ቤት ስራ ቅናቱንና ቁርጠኝነቱን ነው፡፡ በእውነትም እግዚአብሔር በዓመታት ሁሉ መካከል ቅሬታዎች አሉት፡፡ ፓስተር ታሪኩ በቀረህ የአገልግሎት ዘመንህ ለቤቱ ስራ ቆርጠህ የተነሳህለት እግዚአብሔር መሳካትን ይስጥህ፡፡

  • @kiflomhaileselase7616
    @kiflomhaileselase7616 2 หลายเดือนก่อน

    ታሪኩ ቴዎድሮስን በህይወቴ የእግዚአብሔር ፀጋ ሲገለጥበት ለመጀመሪያ ጊዜ በደብረዘይት ቃለህይወት በልጅነቴ ያየሁበት ሰው ነው ጌታ የተጠቀመበትን አይጥልም ትውልድ ይድገምህ ወዳጄ ተባረክ

  • @ethiopialover123
    @ethiopialover123 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ እጅግ የምወደውን አገልጋይ ስለጋበዝሽ ተባረኪ ፓስተር ታርኩን የማውቀው ወላይታ ሙሉወንጌል እየመጣ ያገለግል ነበር ቤተሰቦቼ ክርስትያን ስለነበሩ እኔም በቸርች ስላደኩኝ ጌታን በግል መቀበል እንዳለብኝ አላውቅም ነበር እርሱ አስተምሮኝ ጌታን እንድንቀበል አደረገኝ እኔም ከሀሰተኞች ጋር ሳየው አዝኜ ነበር ይቅርታ ስለጠየቀ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይባርክህ ፓስተር

  • @lemi520
    @lemi520 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጂዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ፓስተር በጣም ነው የማከብርህ የእውነት ቀጠና ሁለት ስታገለግል ብዙ የታነፅኩብህ ጌታን ያየሁበት አገልግሎት ነው ተባረክ ዘመንሆ ይባረክ

  • @mihrettilahun5503
    @mihrettilahun5503 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሰህ ስላየውክ ተባረክ ፓስተር

  • @TsegaD
    @TsegaD 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ነበር ውይይታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፓስተር ታሪኩም ይቅርታ መጠየቅህ ቢዘገይም ተገቢ ነው ትዕግስት በጣም ደስ በሚል መንገድ ሰለሆነ የምትጠይቂው ተባረኪ እርጋታሽ እና ማዳመጥሽ ደስ ይላል።

  • @DerejedemissieKasa
    @DerejedemissieKasa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወጌላዊ ታሪኩ ጸጋዉን ያብዛልህ ባንተ ላይ በነበረዉ የእግዚአብሄር ጸጋ ተባርኬለሁ!

  • @birukseyfu1891
    @birukseyfu1891 2 หลายเดือนก่อน +6

    ካሰብከው በላይ እግዚአብሔር ያሳካልሀል። ምህረቱ ይቅደምህ። ❤❤

  • @yemserachseyoumDemsee
    @yemserachseyoumDemsee 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም የተወደደ መልእክት እጅግ በጣም ከምወደው ከማከብረው እውነተኛ የእግዚአብሄር ሰው እውነትን እንድንረዳ በቃሉ እንድንመሠረት የደከምከው ድካም ሁሌም በልባችን ቦታ እንዲኖርህ አምላክህንም እንድንባርከው ምክንያት ነህ እህቴ አንችም የተወደደሽ አይምሮሽ ታላቅ ሴት ጌታ እየሱስ ይባርካችሁሁሁሁሁ

  • @girmaguntusegunea
    @girmaguntusegunea 2 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ በጣም እናመሠግናለን ፓስር ታርኩን ስለአቀረብሽልኝ፣

  • @mler351
    @mler351 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ታሪኩ ተባረክ፤ ስህተትህን በማመንህና በመጸጸትህ በጣም ደስ ብሎኛል። ለእኛ ለታናናሾች ትልቅ አርአያችን ነህ። ግን ሀሰተኛ ነብያት እነማን እንደሆኑ በስም ባለመጥቀስህ ብዙዎች በንጹሃን አገልጋዮች ላይ ጥርጣሬ አድሮብናልና ብትችል በስም ጥቀሳቸው። የእግዚአብሔር ቃል የንቆላዊያንን ትምህርት ፊት ለፊት እንድንቃወም ይነግረናል።

    • @kiflomhaileselase7616
      @kiflomhaileselase7616 2 หลายเดือนก่อน

      በስም ጠቅሶ ታጣቂዎች ናቸው ጌታን ሳያገለግል ቢያስመቱትስ ያለጊዜው ልናጣው ይሆናልና የስም ዝርዝሩ ባይጠቀስ ይሻላል ጌታ በጊዜውም እየገለጣቸው ነው

  • @jesus-lp8vn
    @jesus-lp8vn 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትጅዬ አና ፓስተር እግዚአብሔር ከነኚህ ማፍያዎች እንዲጠብቃችሁ አፀልያለሁ.

  • @SiyumSi-fq4ui
    @SiyumSi-fq4ui 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፓስተር ታሪኩ በጣም የምወድህ ና የማከብርህ አገልጋይ ነህ ብዙዎች የሚከተሉህ ሥለሆነ አንተ የምትሄድበት ቦታ ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ነው እኔም ወደዚህ ቦታ መሄድ አልወድም አንተን አይቼ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ።ቲጂ ተባረኪ

  • @aynalemlale1007
    @aynalemlale1007 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ታርኩ እግዝሃብሔር ተባርክ በረታልን ጠፍተህ ጠፍተህ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን በረታልን እንረዳለን በቀጠና ሁለት ፀጋዉ ተካፎለሁ የበለጠ ጌታ ይጠበምብሃለዉ.

  • @meserethaile291
    @meserethaile291 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ ግራ አጋብተኸኝ ነበር አንተ አና እንደእንተ ያሉ የጌታ ባሪያዎ እብራችሁ ስናያችሁ ከእነሱ ጋር ቲጂ ተባረኪ በሚዲያ የጠፍውን ትውልድ ታደጊ

  • @HelagenetGebere
    @HelagenetGebere 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፖስተር ታሪኩ አንተ ንፁህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቅአለው ተባረክ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 2 หลายเดือนก่อน +13

    ፖስተር ታሪኩ ከትንሽነቴ ጀምሮ አውቅሃለሁ አንንተ ንፁህ ጌታን ብቻ ፈላጊ ነሽ ለክርስቶስ ጥልቅ ፍቅር አለህ ብትሳሳት እንኳን ተሳስተህ ትሳሳት ይሆናል እንጂ አውቀህ ለጥቅም ለክብር ለዝና የምትቆም ሰው አይደለህም ደግሞ ህይወትን በንፅህና ያስጀመረህ ጌታ በንፅህና ያስጨርስሃል
    ዛሬ በጣም ትክክል የሆነና የምናለቅስበትን ነገር ነው ያቀረብከው
    ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ !!!

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ታርኩ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወደ ቀድሞ ስፍራህ ስለተመለስክ ጌታ ይባረክ! ከሲያትል መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን!

  • @YeshiworkKassaye
    @YeshiworkKassaye 2 หลายเดือนก่อน

    የአምላካችን ሰም ይባረክ
    እውነትን የሚያውቅ እውነትን ሲናገር መስማት
    ከዚህ የሚበልጥ ነገር የለም
    ወንጌል በእውነት ከመስማት የበለጠ አድል የለም ወንጌል እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @derejemillion507
    @derejemillion507 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አገልጋይ ታሪኩ እጅግ እጅግ በልቤ አዝኜ ነበር ይህም ሰዉ በዚህ ትምርት ተወሰደ ብዬ ነገር ግን ድምፅህን ስሰማ በእዉነት ተባረክ ያመመዉን ልቤን ፈወስከዉ ተባረክ

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 2 หลายเดือนก่อน +4

    በቅርብ ጊዜ ቅዳሜ ቀጠና ሁለት ስታገለግል ሳይህ ነፍስም አልቀረልኝ። እንደገና ከቀደሙት አገልጋዮች ጋር አብረህ በማየቴ ደስ ብሎኛል።

  • @ElleniAklog
    @ElleniAklog 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ከጌታ መንፈስ ጋር ስለወገንክ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ።

  • @Abayabay814
    @Abayabay814 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ታሪክ በእንባም በሳቅም ነዉ የሰማሁህ ። አምናለሁ ጌታ በሞገስ ያስቀጥልሀል ። እነዚህ ነቢያት ነን ባይ ሰዎች ያከማቹትን ገንዘብ እነሱም ልጆቻቸዉም እንዲበሉት እግዚአብሄር እድል እንደማይሰጣቸዉ ጌታን አምነዋለዉ ዉድቀታቸዉ ፈጣን ስለሆነ እናየዋለን!! ቲጂዬ ተባረኪ!

  • @benuababu1200
    @benuababu1200 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ የእግዚአብሔር አገልጋይ🥰🤲 እኔ መጋቢ ታሪኩ ቴዎድሮስን የማውቀው በካሴት መዝሙሮቹ ነው እና መዝሙሮቹ ሁሌም በልቤ እንዳሉ ነው። ግን አሁን ላይ መዝሙሮቹን ከካሴት ውጪ internet ላይ የምናገኝበት መንገድ ካለ ብታሳውቁኝ በጣም ደስ ይለኛል ተባረኩ🙏

  • @TigistBalcha-v1e
    @TigistBalcha-v1e 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ታርኩ ዘመንህ ይባርክ ለመገሰጽም ለመምከርም ለዚህ መርን ለሆነዉ ትዉልድ ያኖረህ ጌታ ይመስገን !

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 2 หลายเดือนก่อน +2

    I am a witness for pastor Tariku Teaedros. My brother was sick. UK
    He prophetic GOD words my brother is alive got three kids📖💕🙏

  • @edeneden7916
    @edeneden7916 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ቲኢጂዬ የጌታ ሠዉ ቁጥሩን አስቀምጪልን

  • @seblegashaw3448
    @seblegashaw3448 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይመስገን በጣም አስተማሪ ጊዜ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @negalign1972
    @negalign1972 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ የሥራው ባለቤት እግዚአብሔር የእንደና አምላክ ነው።

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 2 หลายเดือนก่อน +7

    ቲጂየ ቆንጆ ኣቀራረብሽ ኣጠያየቅሽ እርጋታሽ ኣለባበስሽ ሁለንተናሽ ቆንጆ ነሽ ተባረኪልን በብዙ

  • @Ayinuzerihun
    @Ayinuzerihun 2 หลายเดือนก่อน +6

    Wow ትልቅ ትምህርት ወስጀበታለሁ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 2 หลายเดือนก่อน

    ከምር በጣም ውስጤ ሲያዝንበት የኖረውን ነገር ሰማሁ ብዙ የቀድሞ አገልጋዮች ከሀሰተኛ ነብያት ጋ ተባብረው ሳይ እነሱን የሚወዱ ምህመናንን እያሰብኩ ለጥፋት እየዳረጉት ስለሆነ ልቤ ሲያለቅስ ኖሮአል ስለተመለስክ ተባረክ ሌሎቹንም ይመልሳቸው ጅብ ከሄደ እንዳንሆን ጌታ ይርዳን

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ እህቴ እናንተ እንዴት እንዳልገባችሁ በላቅም እነዚህ የአሰት አስተማርዎች ናቸው በትክክል የአጋንንት ልጆች ናቸው የእግዚአብሔር ቃል በትክክል ይገልጣቸዋል

  • @tef.R
    @tef.R 2 หลายเดือนก่อน +6

    ልጅነትህን የከፈልክለት ጌታ ዛሬም ከአንተ ጋር ነውና በርታ

  • @selambegeta6250
    @selambegeta6250 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ቀጠናሁለት ስታገለግል ይወርድ የነበረው ፀጋ አረሳውም። ሀሰተኞጋ ሳይ ልቤ እንዴት ተሰብሮ እንደነበር አረሳውም። መፀፀትህ ንስሀ መግባትህ ትልቅ ነገር ነው ደስብሎኛል ወደቀደመችው ቀጠናሁለት ቅዳሜ ጌታ በለይል እየሰራነው በትክክለኛ አገልጋዮቹ ባለፈው አገልግለህናል የጥንቱን አስታወሰኝ አሁንም ተመልሰህ አገልግለን። እንወድሀለን❤

  • @AbebaBirbirsa
    @AbebaBirbirsa 2 หลายเดือนก่อน

    @Tigist Ejigu. I love they way you let them say what they have to say without interrupting . And you listen God bless you Sister.

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ታሪኩ በጣም ዘመንህ ይባረክ ከተናገርከው እኔም ካየሁት ቤተክርስቲያን ስፍራዋን ብትይዝ እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውሳል እግዚአብሔር ይማረን

  • @kinfediriba2625
    @kinfediriba2625 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow pastor Tariku, I have never forgotten your service together with Yonase. We used to dive into heaven. I was a student at that time and never missed any of the Saturdays programs all the summers. While I was studying, I used to pray for you and Yonas every Saturday despite the fact that I was out of Addis. God is kind and generous who has blessed me. I need you to pray for me as I did innocently for you. God bless you pastor.

  • @workinehyami3427
    @workinehyami3427 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድሜ መጋቢ ታሪኩ አእናመሰግናለን፡፡ አንተ ለእኛ ምሳሌያችን ነህ! የአንተን አገልግሎት እያየን አደግን!

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ልክ ነህ። ስላልተጠሩ ነው በየአደባባዩ ስለ ራሳቸው ምስክር የሚያቆሙት።

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው አባቶቻችን በጨዋነት እውነትን ሲገልጡ በይቅርታ ሲመላለሱ እኛ ታናናሾች ከነሱ ምን እንማራለን ፓስተር ታሪኩ ተባረክ🙏🙏

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወድህና የሚያከብርህ ወንጌላዊ ታሪኩ ተባረኪ

  • @HaileKidanemariam-u1r
    @HaileKidanemariam-u1r 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you TG you doing a great job may the lord bless you abundantly. Thank you

  • @SamuelSagoya
    @SamuelSagoya 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የኒቆዲሞስ ሸውን ይባርክ ብዬ በልቤ ያለኝ ትልቅ ባርኮትን እባርካቸዋለሁ! በአገልግሎታችሁ በጣም ተባርከዋል ❤❤❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze 2 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔር ካባታችን ከልጅ ከእየሱስ ክርስቶስ ሰላም ለእናንተ ይሁንላችሁ
    እውነት ነው እግዚአብሄር ይባርክ ዘመንህ
    ባረክ ዘመነ የለም
    እውነት ነው

  • @etubers
    @etubers 2 หลายเดือนก่อน

    😭 አሜን.. ሌላ ክብር ይመጣል

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወድሽ በጌታ እህቴ የሆንሽ ቲጂዬ ስራሽን አደንቃለው ትህትናሽ አስተማሪ ነው ተባረኪ በርቺ❤

  • @efremberhe9667
    @efremberhe9667 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርህ ፓስተር ። የሚረዳ እግዚአብሄር ነው ። የሚረዳውን ሁሉ ቻይ አምላክ አብረንህ እንጠይቃለን እሱም እንደሰው አይደለም ያደርገዋል። ብቻ ከአውነተኛው አምላክ ቁም እርሱ ያከናውነዋል።

  • @mekdesseda800
    @mekdesseda800 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for this wonderful testimony l. I thank we benefited.
    ቲጂ ብዚዎቻችን የአይን ማበሻ እንረሳለን:: ሁለታችሁም ስትቸገሩ አየሁ:: ይቅርታ ግን ለሌላ ጊዜ ይጠቅማል በማለት ነው::

  • @liulweldu4407
    @liulweldu4407 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የአባትነት ትምርት ነው ።

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተርዬ በብዙ ተገለጥ ጌታ እድሜ ይሰጥህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ታሪኩ ጌታ ይባርክህ እንኳን ሁሉን ገለጠከው ጌታ ይመልሣቸው።

  • @Let_Agape_Lead
    @Let_Agape_Lead 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ታሪኩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። አገልግሎትህ ይባረክ።
    ትክክል ነው፡ ሰው መንፈስ ነው፡ ነፍስም ኣለው፡ በስጋ ድንኳን ውስጥ ይኖራል።

  • @aster4531
    @aster4531 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እህታችን ፖስተር ታሪኩ ደሴ ሙሉ ወንጌሌ መጥቶ ሲያገለግለን እናውቀዋለን ጠቅሞናል ዘመንህ ይባረክ ሁላችንም ሪቫይቫል መጣ ብለን አላስተዋልን ም አሁን ግን አፍረናል አፍም የለንም መመስከርም አልተቻለም ። ተባረኩ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 หลายเดือนก่อน +3

    በመሀላቸው ያለፍከው እንደስምህ ልትመሰክር ነው ታሪካቸውን አለዛማ አለቅን እንባችንን ያብስልን ማረን ማራናታ እያልን እድሜ ጤና ይስጥልን 🕊⚓️🐑🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሁይ እንደናንተ አይነቱን ያብዝልን

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 2 หลายเดือนก่อน +1

    "በሚዲያ ቦታ የሌላቸው ነገር ግን በእግዚአብሄር ፊት የከበሩ" ምርጥ አባባል❤❤❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ፓስተር ቀሪ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤ ደስ የሚል!!!

  • @abnetgmikal
    @abnetgmikal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልልቅ ወንድሞቻችን ከተሳሳቱ ጋር አብራችሁ ሆናችሁ አይተን ደንግጠን ልባችን ተሰብሮ ነበር ነገር ግን አሁን ንስሀ ስትገቡ በማየታችን ጌታ ይባርካችሁ እህቴ አንቺም ተባረኪ

  • @HiwotTedila
    @HiwotTedila 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ጌታ በሚበልጥ ክብር ያስነሳሀል።

  • @godblessethiopia5893
    @godblessethiopia5893 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ የሱስ ይባርክህ ወንድሜ ታሪኩ❤ ቃለ ምልልስህ ለብዙዎቻችን ጥሩ መንፈስ ሰጥቶናል። አንተም ከሌቦቹ ጋር የተደመርክ መስሎን ስለነበረ።
    በኢትዮጰያ ያለች እውነተኛዋ የክርስቶስ ቤ/ክ ካውንስል በሚባል ተቛም ስደት ላይ እንዳለች ነው የሚገባኝ። የሰይጣን ትምህርትን የሚያስተምሩ እንዴት እውነተኛዋን ቤ/ክ ሊመሩ ይችላሉ። በዘመኑ መጨረሻ ፃድቁ አንድ ወንበር ላይ መቀመጡ አሳፋሪ ነው።
    ምህረት ለምድሬ ኢትዮጵያ እንዲሆን መፀለዬን አላቆምም😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያለ ሰው ያልተወን አምላክ ይባረክ አይወሰድህ ወንድሜ :: ያችን የሸክላ ቤት ስትን ብዙ ትዝታ ስለነበረኝ ወድያ ወሰድከኝ አሁንም ለመንፈስ ቅድስ የጨከኑ ሌባውን ሌባ ቅድሱን ቅድስ የምሉ ይነሱ!!!