የአቡበከር ስም ሲነሳ አብሮ ያንተም ስም ይነሳል.. ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር አሰልጣኝ ሆነ... ለየት ስላለው ፍልስፍናው..Seifu on EBS
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025
- የ አቡበከር ስም ሲነሳ አብሮ ያንተም ስም ይነሳል.. ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር አሰልጣኝ ሆነ... ለየት ስላለው ፍልስፍናው..Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
እዴኔየ ሰኢድ ኪያር አድናቂ ፍቅራችሁን በላየክ
🥰🥰🥰🇪🇹💯
አለንንን
Lebha koshash gaztna saw teftho naw metketbhew
በእኔ እድሜ ካየኋቸው የስፖርት ጋዜጠኞች አንዱና ቀዳሚው ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ሰኢድ ኪያር ነው።
የማይሆንፍልስፍና ነው ለምሳሌ ላንተ የሚሆን ተጫዋቾች ለሌላው ባካኝ ይሆናሉ
Good philosophy, የምናባቱ ሁልጊዜ ነጭ መከተል ነዉ በራስህ መንገድ መሄድ ማንነትም በራስ መተማመንህንም ነዉ ሚያሳየዉ. We appreciate u brother
Alah bles you my brother.Let your plan come true.
ሰይፉ 👍እንዲህ ያሉትን ሰዎች አቅርብልን እባክህ መንገደኛ እያቀረብ ተቸግረን ነበር
ሰዒድ ምርጥ ሰው
እኔ ብዙም የኳስ አድናቂ አይደለሁም አቡኪ ግን በሔደበት ተሳክቶለት ተደስቶ ሳይ ደስ አለኝ መልካም ነገር ሑሉ ይግጠምሕ አቡኪ🇪🇹❤😘
ምርጥ የስፖርት ካጋዜጠኛ ድምፅ ገራሚ አስደማሚ ግሩም ነው ሰላምህ ይብዛ
ገነነ መኩሪያ ሰለዚ አሰላለፍ (አጨዋወት) ሲያወራ በጣም ተደንቄ ነበር ተሳክቶ ልናየው በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማችን በርታልን
ሰይዴ ድምፅክን በጣም ነው የምወደው መስጅድ ኢማም ሆነክ ብታሰግድበት ብዬ ተመኘሁ በጣም ያምራል
ማሻ አላህ አላህ የግዝህ የበርታህ ለስኬት የብቃህ ህልምህን ይሙላልክ
ምርጥ ሰው ምርጥ ወንድም
ምርጥ ጋዜጠኘ
አሁን ደሞ ምርጥ አሰልጣኝ
ሰኢድ ኪያር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ሁል ጊዜ አንድን ፍልስፍና ከመጠቀም በጣም ይሻላል ወጣ ያለ ሃሳብ ነው ያመጣሃው ያሳካልህ አብሽር ሰው ብዙ ይላል negative ነገር እንዳሰማ አንተ ዝም ብለህ ሥራ በርታ ይመችህ
ሰይዶ የምር አድናቂህ ነኝ በእኔ እድሜ ካየዋቸዉ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ነህ በርታልን
ሰይፉየ በጣም እናመሰግናለን ስለጋበዛችሁት
ሰይድ የምውደህ ጋዜጠኛ እንኳን ደና መጣ
ሰይዲና አቡኪ በርቱልን ከናተ ብዙ እጠብቃለን ዉዶቸ እወዳቺኋለሁ ❤❤❤👍🙏
ሸኻችን አልሃምዱሊላህ የአገር ኩራ ነህ። ከሁሉም ነገር የአዳዲስ ሃሳቦች ባለቤት ነህ ሁሌም ። የአበበ ቢቂላን የኢትዮጵያ ወኪል ሆነህ መመረቀህ ድንቅ እድል ነው። መልካም ስራ ወንድሜ በርታ
ሰይዲ በርቻልን ያሰብከዉን ፈጣሪ ያሳካልህ ሰይዲን የምትወዱ በላይክ የላይክ ስስታም እዳትሆኑ❤👍👍🙏
ሰይድ በጣም እንወድሃለን: እናከብርሃለን🙏
ሰይድይ ወላሂ እንዴት እንደምወድክ በስፖርት ጋዜጠኞች ሁሉ ምርጫይ ነክ አንተእና መንሱር ለኔ ጀግና ናቹ በርቱልኝ ሰይፍይ አመሰግንካለዉ ❤❤
ሰያ ምርጥ ሰው
አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
ሰይድ በጣም የምወደው የእስፓርት ጋዜጣኛ ነው በተለይ የአንድ የእግር ኳስ ግለ ታሪክ ሲተርክ ።
መኳንንት በርሄንም ብታቀርበው ጥሩ ነው ሰይፍሻ ሁለቱም አንድ ላይ ስማቸው የሚነሳ ምርጥ ጋዜጠኞች ናቸው
ማሻአላህ ሰይድ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ በርታ
ያሳካልህ
መድረኩን ሁሉ ሰይፉ ቢምራው ያስብላል ቅንነቱ ልዩ ነው አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሰይፍሻ
አው ወላህ በጣም ደስ ይላል
ሰይድ አንበሳ በአዲስ ሀሳብ በርታ ሰይፍሻ እናመሰግናለን ምርጥ እንግዳ!
ሰኢድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስፖርት ጋዜጠኛ ❤️❤️❤️
ጀግና ነህ የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው አላህ ያግዝህ ።
ሰይዶ እንዴት እደምወደው በጣም ጠፍቶ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
ሰኢድ ወንድሜ አንተ ያልተዘመረልህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ።
ሁሌም እይታው ለየት ያለ ነው ።ከአስመራ በጣም አድናቂ ነኝ ያሰብከው ይሳካ።አስመራ ብድንህም ይዘ መጥተህ ብትጭወት ደስ ይለኛል
What a journalist!
I appreciate you brother
ሰኢድ ሀሳብህ ጥሩ ነው። ግን ጎል እንዲያገቡ መስራት በጣም ከባድ ይመስለኛል ባይሆን የተከላካይ ክፍሉን የሚያግዝበት መንግድ ቢፈጠር የተሻለ ነው። አለም ላይ ያሉ በረኞች በሙሉ በእግር የመጫወት አቅማቸው የወረደ ነው
አሪፍ ፍልስፍና ነው የምን ነጭን መቀበል ነው ።።።።
I come from the future😜: ከዚህ ኢንተርቪዉ ከ31አመታት በኋላ ይህ ፍልስፍና በታላላቆቹ ሊጎች ላይ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል....Who is watching this legendary interview in 2053?🤩
እድሜ እና ጤና ለጋሽ ሰኢድ ኪያር እመኛለሁ
የእግር ኳስ ጨዋታ አድናቂ አይደለሁም ።
ብዙም interest የለኝም። ሰይድ ኪያር ጠንካራ የስፓርት ጋዜጠኛ ነው። ይዞት የመጣው አዲስ አስተሳሰብ እንደሚሳካ እና የሀገራችን የእግር ኳስ መልክ እንደሚቀየር አምናለሁ። Great July bob!
Good Luck!!!
ሜሻ አላህ ስማቸዉ የልጆች ደስይላል አላህ ያሳድግልክ
ጥሩ ሀሳብነው በተግባር ብናየው ጥሩነው
ሰኢድ ኪያር ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ
ትችላለህ
በተለይ የኣንተ ድምፅ ይመቻል
ተመችቶኛል
ሰዉ አክባሪ ተባረክ ጀርመን ተገናኝተን ነበር
ድምፁ እኮ😍😍ሰይድ ኪያር፣ ፍቅር ይልቃል፣ ግርማቸው ወዘተ....የድሮ የETV የስፓርት ጋዜጠኞች በጣም የምንወዳቸው የስፓርት ጋዜጠኞች ነበሩ። ሰይዶ ግን ዛሬ ገላባ ቅሞ ነው የገባው መሰል የኢትዮጵያን እግር ኳስ የሚችል በአለም የለም አለ ልበል ነው ወይስ ሩጫችንን ነው ያለው😀😀ሩጫ እንኳን ያስማማናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሩጥ ያለው ማነው?😀
ሰዒዶ ጎበዝ ጋዜጠኛ! መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው!
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
የሌለኝም ይኖረኛል
ስታምን በሙሉ ልብህ
ስትመካ በአንዱ ጌታህ
ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ክላስ ሜቴ ❤ ፔዳ Those days were amazing ❤❤ Guys Where u @ Now balachubet selam❤🙏
Pada lay
ሰኢድዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ስወደው❤️
ሰያዬ ረቢዬ ይጠብቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ በርታልን ረጅም ሀያት ተመኘሁልህ መልካም የስራ ዘመን
Nice idea seid
My God bless you and your family brother we love you 🙏❤️
በዚህ ኳስ ፍልስፍና ምክንያት አገራችን ኢትዮጵያ በክብር ተጠራለች ሰኢድ ተባሪክ።
በህይወት የተሳካላቸውን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች በወጥነት ብታቀርብልን ብዙ እንማራለን
ሰኢድ ኪያር ዘመን የማይሽረው ❤❤❤ where is my 90's generation???
ሳለም ሳለም ውድ ኢትዮጲያዊያን
ሳኢድ እንኳን ማጣህ ታማኝ ሳው።
የሰኢድ አድናቂዎች 👍👍👍👍
ለእስፖርት ጋዜጠኝነት የተሰጠክ ሰዉ ነክ ሰይድይ❤
If there are1 million journalists in Ethiopia and if I get a chance to select one believe me you are the one.
A visionary man.
አድናቂህ ነኝ👍👍👍👍👍በርታ
የኔ ቅን ሰው ሰይድ ኪያር አልላህ ከፍ ብለክ ያሳየኝ
ማሻአላህ አላህ ይርዳክ እና ምታሰለጥናቸው ሁሌም ያሸንፉልክ
ሠያ በጣም ድንቅ ጋዜጠኛ 🥰🥰
Wow Seyd, dink hasab ena sera new.👌 Egziabher yerdachu🙏 Seyfsha enamesegenal🤗💚💛❤
ድምፅህን ስወደው በሬድዬ እራሱ ሲሰማ አጠገቡ ያለው ያክል ነው የሚሰማኝ ሰኢዴ መልካም የስራ ዘመን
ሰይዶ የምወደዉ ጋዜጠኛ መኩዋንት በርሂንም አቅርብልን 😍😍😍😍😍😍
በጣም፡የምወደው፡ ሰወ፡ ነው፡፡
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
ምርጥ ጋዜጠኛ ሰወደው ሰያው ሰለያሁህ ደሰ ብሎኛል
ሰይድ ምርጥ ጋዜጠኛ
እንኳን ደና መጣህ ሰይዴ ወንድማችን
Great
Masha Allah
Saya
በርታ
Brilliant.
እንወድሀለን ሰይድ❤❤❤❤
What a great idea keep it up and good luck
ሰኢድ ምርጥ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን በጣም ምርጥም አሰልጣኝ ነው respect ኮልፌ ላይ በተካሄደው ውድድር ሰይድ በረኛ ሆኖ በተቃራኒ ቡድን ሜዳ ላይ ተጫውቶ አሳይቶዋል
He is very humble guy
በጣም እማደንቅሕ ጋዜጠኛ ነሕ
ሰኢድ best journalist 👌
Bravo Seid you're unique 👏👏
ሰያ ምርጥ ጋዜጠኛ ያሰብከው ይሳካልክ ዋበላ ምርጥ አጥቂ ነበር አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው
ገራሚ ሀሳብ ነው!!!!
አላህ ይርዳህ ሰይድየ
ሰኢድ እንዴት ነህ ኪያርን እና ቤተሰብ ሰላም በልልኝ
Wow amazing masheallah
አለማስተዋል!
የሰዎችን ነውር ነቅሰን ስንወቅስ እንውላለን። ሰዎች ከትችታችን ተነስተው ነፍሳቸውን ያርርቃሉ። ነውራቸውን ያስተካክላሉ።…
የነፍሳችንን ነውር ከራሳችን ሳይቀር ለመደበቅ እንጥራለን። ወይ ነፍሳችንን አንመክር። ወይ ወንድም አይመክረን!…
ለሌሎች የለገስነው የትችት ብቃታችን እና የማጉያ መነፅራችንን ለምስኪኗ ነፍሳችን ሲሆን ግን ንፉግ ሆንን።
በዘመናችን አዋቂነት በሰው ክብር ላይ መረማመድ፤ የሰዎችን ልኬት ማወቅ ሆኗል። ቀደምት ሷሊሕ የተሰዉፍ ሰዎች ዘንድ የነበረው መርህ ግን «ከነፍሱ የሆነን ሁሉ የወደደ አላወቀም። ከነፍሱ የሆነን የጠላ ደግሞ ምንም አልሳተም!» የሚል ነበር። በታላቁ የተሰዉፍ ልሳን በሰይዲ ኢብኑ ዐጧእ እንደተነገረው!
:
እወቅ!
ነፍስን መመርመር! ነፍስን በጥርጣሬ ማየት! የነፍስን ነውር በአትኩሮት ማየት!…
የመንገዱ መጀመሪያ ነው!
ኡስታዝ ተውፊቅ በህሩth-cam.com/channels/m8_q-6gQEOPKo2PpBVbGog.html
Mashallah brilliant 😊😊
ድምፁ ከፊዚካሉ በላይ ነው የሚገርም ጋዘጠኛ
ቁመናው አልታይ ብሎህ ነው? እስቲ ተንጠራራና ተመልከተው🤪
@@jaz249 ቅርቅቀራ ይልሀል ይሄ ነው።😂😂😂
ማሻ አላህ አለህ ይጣብቅህ
ዋው ሰኢድ ኪያር ምርጥ ገዜጠኛ
ሰይፉም ብሏል እንሻ አላህ
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ
ሰያ አንደኛዬ ምችት ይበልክ👆
ሰይድ ኪያር የምወድህ ጋዜጠኛ በርታ
አስልኝ በሱፍ አሪፍ ለውጥ ነው መልካም ጊዜ እደ ሚሆንልህ ተስፋ አደርጋለሁ❤
ሰዒድ ኪያር አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ስወድህ
የባርሙኒኩ ማኑኤል ኑዬር አለ ግማሽ ሜዳ አልፎ አልፎ የሚያካልል ሲኢድ ኬያር አድናቂህ ነኝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏
ተቃራኒ ቡድን ኴስ ሲያገኝ long shoot መምታት ብቻ እኮነው ሚጠበቅበት goalkeeper ከለለ እችን እስኪ አብራራልን?
➭ምርጥ ስፖርት ጋዜጠኛ ሰይድ ኪያር 👌
ሰይዶ ❤ምርጥ ጋዜጠኛ ስወደው ሰይፍሻ የሳቄ ምንጮች❤
ከፍሰሀ ተገኝ ቀጥሎ ምወደዉ የሰፓርት ጋዜጠኛ።
አንተ ትለያለህ በርታ
God bless you Syed Kiar
Seifu sheraton yehonk sew ... betam arif interview as usual
ሰይድዬ የኔ ዉብ ወንድም