ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝ! የሽንብራ ዱለትሽን ሰርቼው በጣም ወድጄው ነበር። የተረፈኝን ሳይቀላቀል freezer ውስጥ ከትቼው እንደገና ዱለት ሰርቼው ነበር። ጥሩ ነው በጣም እንዴ ሰርቶ ለማስቀመጥ ማለት ነው። እንደዚህ ጥብስ አድርጌ ብሰራውስ ብዬ ሳስብ ነበር። አመሰግናለሁ።
Hi
የምትስሪው ሁሉ ያምራል ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
Wow gobez betam yasgomegal Ahun bekrb ken Eserawalehu dwletu demo betam ytaftal Eski yhn degmo Enayewalen berchi
ጎበዝ በጣም ጥሩ አሰራር ነው እኔ ካንቺ ባውቅም በጣም መጠንቀቅ ያለብን በጭራሽ ትኩስ ምግብ ሳይቀዘቅዝ ፍርጅ ውስጥ መክተት ለጤና ጠንቅ ስለሆነ መጠንቀቅ አለብን ስለሙያሽ ወደር የለሽም ተባረኪ
ሁሌ የምትሰሪው ነገር በጣም ያምራል ሁሉንም እሞክርዋለው በጣም ነው የምናመሰግነው እጅሽ ይባርክ
በጣም ግሩም ልጅ ነሽ አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርች
ye duket memchaw machine nw ende? kehone keyet nw yegezashew?
እንዴ ሁሌው በጣም ልዬ ነው በርቺልን
አዶትዬ አንቺም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ" እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣቹ"ለሁለታቹም
ሜላዬ የኔ ልዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ወይ ሙያ በስም የማላውቀው ምግብ ነው የተማርኩት በርቺ ባለ ሙያ የባለ ሙያ ልጅ
እኔም
Yehe New tkkllena yeshmbra ASA aserar betam New yemamesegnsh wde aht
Wow thank you for your vedio! I will surely try it!
ዋው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ
Well done your cooking and your manners are number 1
""በጣም ደሰ ይላል።በርች ተባረኪ።
በጣም አሪፍ ነው በርቺ ማማዬ
Wow betam yamra enameseginal konjo
Betam dess Yelale melu
Yesterday ejocheshe yebareku nethenana webetu betam yegabzal👌
Gobez ejishin kurtimat ayinkaw
ጐበዝ ነሽ በተለይ ድምጽሽ ልዩ ነው እርጋታሽን እወድልሻለሁ በርቺ በጣም ባለሞያ እሺ
ejesh ybark ehit
It would be much helpful if you could put the description down
እጂሺ ይባረኪ በጣም ያንምራል
Ejeshe yebareke ehte berchi
Meluye it's amazing.
You are really creative
Waw betame boz doleton serchaw betame yetaftal
እጅሽ ይባረክ የሽንኩርት መክተፊያው ምን ይባላል ወልማርት አጣውት ንገሪኝ እባክሽ
www.amazon.com/gp/aw/d/B01HC7BNJA?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
Wow that look so good God bless your hands....
siyamr besimeam I will try it
Well done keep up the good work
እናመሠግናለን በጣም ያምራል🙏🙏
wow meliye endet endemiyamir yasegomegal tebareki egishen yibarekew
Good job melu great tone of voice and confidence.... Its looks sooo good
Thank you dear ... ❤❤❤❤❤❤
U r so good at cooking
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን በርች
excellent, much better than wete, couldyou please send meye "shenbra dulet" link thanks 😊
I always think what to eat during fasting period. I learn a lot from you. Thank you God bless you.
Can u please tell me where u bought the onion cutter?
Thank I meluye
melat tube where we can buy yours cups for spices
What is shmbra in English. And thanks great job.
Chickpeas
በጣም ያምራል. ግን ብሰራው ደስ ይለኝ ነበረ. የተማላ እቃ የለማ እጅ
Gobez mokeralhune eski
Thank U We Like It
Berche gobez
Wowwwww
ዋዉ ቆንጆ ነው
ዋዉ ያንቺን ምግብ ብዙውን ሞክሬዋለው በጣም አሪፍ ነው ጣፋጭ ደሞ ስሪልን ሜሊዬ
እጅሽ ይባረክ💓
Thank you
አሪፍ ነው ግን ከስጋ ውጪ መልመድ የምችል አይመስለኝም
What can I say my dear mela good job 👏🏽 berchilg it’s wow 🤩
ጎበዝ ባለሙያ ሆነሽ እኛንም ሙያ አስተማርሽ ተባረኪ
Thanku so much maleye.Diketu yet new yemigenew?
Habesha suk alee... weyem supermarket cheakpea flour belshe gezie
I will try this mimilaye gobezi....🤗
ዱቄቱን ማመስም ሳይጠቅም አይቀርም
Melu betam yasgomejal duletun mokrew leyu newe wedenewal yeshenkurtun legezaw felge Amazon laye review saye eje endemikort ayehu yanchi teru kehone link argilegn thanks a lot meluye
Ohhh ritaye ye tenkakie yefelgal .. Gen its nice
እናመሰግናለን
Tried it and it’s soooo yummy. Thank you 👌🏽👌🏽
Thank you! for sharing..
Hi mellye is it chick peas or gerbazo beans you used I am confuse I really want to make it love you. I hope you will answer me
Yes u are right its garbanzo flour fear n thank you
@@melatTUBE thank you
ሜሉዬ እናመሰግናለን!!!
አዋዜ እንዴት ነው የሚዘጋጀው???
I tried it today betam konjo new.
አምላክ ይባርክሽ በጣም ልዩ ጥሩ ሀሳብ ነው ያሳይሺው አይዞሽ በርቺ
በጣም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል በርቺ መጥበሻሽ በጣም ያምራል ኬት ነው የገዛሽው?
www.amazon.com/gp/aw/d/B074NC4HFP?psc=1&ref=ppx_pop_mob_b_asin_title
Thank you dear
Betam harif new berchi
Wow yummy
Hello, you are an amzing cook, i am a vegan so you gave me a lot of ideas thank you, however what is cororema in English😀 please let me know🙏
Cororema in English is black cardamon seeds.
Good job it’s good am trying to be vegan
ቶፉ ምንድነው በሌላ ቪዲዬ ብታሳይን ደሰ ይለኛል
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ፡፡ እስካሁን በበሽታው በሀገራቺን የተጠቁት ቁጥር ፲፪ ደርሷል ጥንቃቄ ይጨምር አደራ#Abol tube
የሽኩርት መክተፊያው ስሙን ንገሪኝ ሚሉየ
Good job dear❤️🙏
All your food looks delicious !, thank you so much 🙏🏿🙏🏿👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹❤️❤️
ጎሽ ጎሽ ሜሉዬ ሲያምር ዋው ተባርኪ መጥበሻሽ እና ማቅርቢያሽ ሲያምር አር ሜሉ ሮዝመሪ ተክለሽ ነው እንዴ እኔ ደርቀብኝ 🤔
Aree e. Gezieche new enem altesakalgnem lol ... Thank u yen konjo
yeserachun yestachu hodachenen achohachut
የኔ በቆንጆ የምትሰሪው ሁሉ ምርጥ ነው።በርቺ።👏👏🙏😘
አዲስ ነኘ ዋዉ ምን አይነት ሽንብራ ነዉ አሳይኘ የሽሮ ሻንብራ ነዉ? 👉😍💯👌
ኢትዮጵያ ለሽንብራ አሳ መስሪያ የሚዘጋጅ የሽንብራ ዱቄት ነው
ስላም እህቴ እኔ የምትስሪውን ሁሉ ገና ሳየው ይጣፍጠኛል ተባረኪልን
እውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ግን ያገነፋሽው ሽበራ ዱቄት ምን ነበው ስትከትፊው እዴት አልተፈካከሰም?
ሜሉዬ በረመዳን የሽንብራ ዱቄት በእንቁላልና በድንብላል ፔኪንግ ፖውደር አድርገን እንጠብሰዋለን እሱን በጣም ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ
ብዙ ዘይት ውስጥ ነው።ሚጠቀሰው
አመሰግናለሁ በጣም
ሜሉ አዋዜ አሰራር አሳየሽን እንዴ?
Wow
Versuye thank you
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ አሁን ምነው ጎረቤትሽ በኦንኩኝ ብዬ ተመኝሁ ከዚህ በላይ መማር እንድችል
Desse yelgnal enem
በጣም ያምራል! እናመሰግናልን
ሜሊ እስክሞክርው በጣም ቸኩያለው ልዩ ነው እናመሰግናለን ቅመም 👌❤
I am going to try this out today. Looks nice
Enameseginalen Ehit
Betam amesegnalehu.
Well done dear... learning a lot🙏
Betam yemwdat melyaa berach
Perfect 👌❤ thank you 🙏
ድቔቱ ምን እንደሚብሃል ታሳይን ወይ ዶሞ ልትነግርኝ ትችያለሽ ወይ በናትሽ ንገርኝ
የሽንብራ ዱቄት ነው
እናመስገናለን ግን ይኔጥያቄ ሽበራ ያልሽው ህልበት ይሚባልው ነው
በጣም ጎበዝ ነሽ ቤተሰብ እንሁን
አሪፍንነው
ወይኔ አገሬ ገብቸ ካችየተማርኩትን ሁሉሠረቸ ቀምሸው እግዜብሔር ይባርክሽ
Weyeeee Meluye it looks yummy 😋😋🥰
ሜሉ አመሰግንሻለው
Congera yordanos Yemane
anyway I like it ! you did nice !
Melat, soft ye’hone ye’tsom cake asayin please kechalsh
Eshi next week enseralne abren aziyee
Thank you my dear!
ግምቴ ልክ አይደለም ግን ያምራል
Yene gobize

excellent, much better than wete, couldyou please send me
ye "shenbra dulet" link
thanks 😊

በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ፡፡ እስካሁን በበሽታው በሀገራቺን የተጠቁት ቁጥር ፲፪ ደርሷል ጥንቃቄ ይጨምር አደራ
#Abol tube