የፃም ሳንድዊች ድንችን እና ዳቦ በመጠቀም በፍጥነት የሚደርስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 149

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +17

    Melat በጣም ባለሙያ ነሽ really 👌🏼የምትስርያቸው ሁሉ ይገርማል ሳላደንቅሽ ማለፍ አልፈልግም 😍💯

  • @messiworku9939
    @messiworku9939 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትገርሚያለሽ በውነት እጅሽ ይባረክ በራስሽ ፈጠራ ስለሆነ የምትሰሬው በጣም ደስ ይላል የማናውቀውንም እንድናውቅ እያረግሽን ስለሆነ ተባረኪ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Mesiye ምስጋናዬ ከልብ ነው

    • @edengetu6876
      @edengetu6876 4 ปีที่แล้ว +1

      @@melatTUBE wow

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 4 ปีที่แล้ว +13

    ምንም ቃላት የለኝም ምርጥ ነሽ ለምን ቢባል ቀለል ባለ መልኩ ቤት ባፈራው የምትጠቀሚ ስለሆነ እኔ በበኩሌ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እኔም ምስጋናዬ ኩልቤ ነው

  • @georges95nicolas53
    @georges95nicolas53 4 ปีที่แล้ว +15

    ባለሙያ ነሽ ሜሉ የፆም ማዬኔዝ እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይን

  • @veronicaborie974
    @veronicaborie974 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ናቸው ሰራወችሸ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ይጅሸን ይባርከው

  • @yeshidinbertefera8983
    @yeshidinbertefera8983 4 ปีที่แล้ว

    ይህን ሳንዱዊች ሞክሬዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው፡፡ በዛ ላይ በጣም አጥጋቢ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @Sound5650
    @Sound5650 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ይጠብቀን እናመሰግናለን ሜሉ

  • @syazedafkari3324
    @syazedafkari3324 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኣላህ በያለው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል እሞክረዋለው

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምንም ማለት አይቻልም ጎብዝ ነሽ እናመሰግናለን እሞክረዋለው

  • @mekdesasrat4183
    @mekdesasrat4183 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ከልጆቼ ጋር በመሆን ዘና ብለን ተመግበናል በጣም ይጣፍጣል

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን ልበልሽ እጅሽ ይባረክ ከንፅሕናሽ ከእርጋታሽ ጥግብ አደረግሽን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ከልቤ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @emebetshimels3664
    @emebetshimels3664 4 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሜላት እንዴት ነሽ? የምትሰሪያቸውን ቪዲዬዎች በጣም ነው የምወዳቸው በጣም አሪፍና ጠቃሚ ናቸው በጣም እናመሰግናለን🙏
    አንድ ጥያቄ አለኝ የምትጠብሺበት ዘይት ትንሽ በዛ ያለ ነው እና ከሰራሽበት በኋላ ዌስት ነው ወይስ ለሌላ አገልግሎት መዋል ይችላል??

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks meluye I will try 🙏😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      መሲዬ ታዲያ ንገሪኝ ።

  • @tewabechteklemariam
    @tewabechteklemariam 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ጎበዝ የኔ እናት thinkyou so mach 😘🌹🌹😘🌹🌹😘

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እኔም ከልቤ አመሰግናለው

  • @helentekle8585
    @helentekle8585 4 ปีที่แล้ว +2

    I like it 👌🏽 can you tell us the name of vegan mayonnaise?

  • @selamteshome3079
    @selamteshome3079 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ እውነት ምን ልስራ እያልኩ ግራ ይገባኛል ሰርቼ እመገበዋለው። በርቺልን የኔ ቆንጆ

    • @sitydane9416
      @sitydane9416 4 ปีที่แล้ว

      Gobze yene konjo myenosu ytome ngren

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemtgermi nesh. Ejish ybarek. Selamish ybza

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

    ቀለል ያለቆንጆ እጅሽ ይባረክ ሽንብራ ድቄቱ የተቆላ ወይስ ጥሬ

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 4 ปีที่แล้ว +1

    Meli betam nwe mewedesh madenkeshi astayet lemstet yakel yetsom mayawefer megeb betastemrgne mekenyatum bezu enkesekase selmanaderge thanks betam balmoya neshe konjo!!!!

  • @bettychuna6584
    @bettychuna6584 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam balmuya neshi enem zari mokeriwalhu betam new yewdedenew .ene gen ke denchu gar meser chemerkube gen betam yetafet neber. Bezu muya eytemarku new kanchi .berchi

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 4 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ አቀራረብሽም ቀለል ያለ ነዉ

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 4 ปีที่แล้ว +1

    Meluye adnakish negn betam gobez 👏👏👏

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 ปีที่แล้ว +1

    የሽንበራ ዱቄት ከይት ነው እሜገኝው? ? ?

  • @etyopiawit
    @etyopiawit 4 ปีที่แล้ว +1

    @melat tube First of all, I would like to thank you for sharing your talents with us and keep those delicious recipes coming!! I wanted to ask you if you can tell me the name of bread you used because it looks perfect and you said its vegan! I also have an air fryer and wanted to know do you think I could put the sandwich in there instead of oil frying?
    Thank you again. Egzer yibarkish.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Really sorry for my late reply . I got it from wagmans store .. Its nice if u have wagmans near u.. I think it will work with air fry dear ..but It might stack as it is cramy ... I haven't tried it that way TBH

  • @mewdedsinte1479
    @mewdedsinte1479 4 ปีที่แล้ว +2

    You're amazing

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ የኔ ቆንጆ በርች ምግቦችሽ ሁሉ ሀሪፍ ነው እኔ ግን ወፍራም ነኝ ድንች አያወፍርም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +1

      መቅዲዬ አታብዢው ዋናው እሱ ነው ።።

    • @mekdiethio3515
      @mekdiethio3515 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE እሽ ሜሉ 😍😍😍

  • @yorditakebede7985
    @yorditakebede7985 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሜሉ
    የፆም ማዮኒዝ እንዴት እንደሚሰራ ብትነግሪን ደስ ይለኝ ነበር
    እጅሽ ብሩከ ይሁን

  • @StandwithTigraySWT
    @StandwithTigraySWT 4 ปีที่แล้ว

    ምን ማለት ነው ቆጭቆጫ? በጣም ያምራል እስክሞክረው ቸኩያልው። ስራ ማብዛት አይሁንብኝ እና please የትጠቀምሽወን ዝርዝር ብትተይልን በጣም ያግዘናል እናመሰግናለን።

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 4 ปีที่แล้ว

    Wow mechreshawn alasebkutm neber dabwn wede cremu Endemtkechw arif aserar new !!!

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 ปีที่แล้ว

    Wow meluye ejish yibarek

  • @hirutgebrewold8018
    @hirutgebrewold8018 4 ปีที่แล้ว

    Is the potatoes are boiled melu?

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ውድ ለካስ ሳቅ ማለት እንደዚህ ደስ ይላል ተነስቼ ድንች ልቀቅል ዛሬ መክሰስ ተገኝ

  • @kongitbereket4985
    @kongitbereket4985 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ ነው እጅ የባረከው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ቆንጂትዬ አመሰግናለው

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 4 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed 🤗❤

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ምግብ ነው እኔ የተጠባበሰ ነገር ነፍሴ ነው ❤

  • @addtef4923
    @addtef4923 4 ปีที่แล้ว

    sometimes I just don know what to comment. You are amazing Melueeeee

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 4 ปีที่แล้ว

    Wow 🤩 meloay betam dess yemil new setay erasu selamshe yebza berchilg

  • @oosheh2977
    @oosheh2977 4 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክ እህት ትላት ነበር ያየሁሽ ሰብስክራያብ አረኩሽ በርች

  • @hawletabdu7231
    @hawletabdu7231 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ. ግን ቆጪቆጮ ምንዲነው በጣም ያምራል ለመስራት ፈልጌ ነበር ግን ቆጪቆ. ምንዲነው

  • @ስለውነት
    @ስለውነት 4 ปีที่แล้ว +1

    እህት ቃላት የለኝም ከልብ ነዉ የማመሠግነው ግን እንየም ልጠይቅሽ ዳጣ እና ቆጭቆጫ ምድነው በተረፈ ከልብ አመሠግናለሁ ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @ebrahim3762
      @ebrahim3762 4 ปีที่แล้ว

      Datta malet yemiyakatil ye qaria mirt new yetewekete karia

  • @fikertube9091
    @fikertube9091 4 ปีที่แล้ว +2

    እይ ሜሉ ትወዱታላችሁ አልሽን ባንወደውስ በአሁን ሰአት ምን ምርጫ አለን ብለሽ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሀ ሀ ።።።

  • @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
    @የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 4 ปีที่แล้ว

    የሹንብራ አሳ አሰራሪን ብታሳይን

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ማር ጎብዝ

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 4 ปีที่แล้ว

    ሲጥም እጅሽ ይባረክ

  • @bezam6807
    @bezam6807 4 ปีที่แล้ว

    Where do you get shebera duket?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      From habesha store but u can find it fro any superstore .. Chickpea flour belshe

    • @bezam6807
      @bezam6807 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE ok thank you dear

  • @tsehayhailu7715
    @tsehayhailu7715 4 ปีที่แล้ว +1

    የጾም ማየኒዝ አሰራር?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ይዜ እመጣለው

    • @tsehayhailu7715
      @tsehayhailu7715 4 ปีที่แล้ว

      እሺ እመሰግናለሁ፤ እኔ ደግሞ ውጭ መውጣት አልችልም ስትይ ሬሰፒውን ጻፊልን ልልሽ ነበር፤ ከቻልሽ ጥሩ ነው። በየቀኑ ያንችን ሬሰፒ ነው የምጠቀመው በጣም አሪፍ ነው፤ ለዘመዶቼ ለጓደኞቼ ሼር አድርጌ በጣም ደስ ብሎአቸዋል ውይ ይልኩልሽ ይሆናል። እንደገና አመሰግናለሁ።

    • @selamteshome3079
      @selamteshome3079 4 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE አማዞን ላይ ካለ ልዘዝ ማዮኒዙን ስሙን ፃፊልኝ ቆንጅዬ

  • @sarabaheru4406
    @sarabaheru4406 4 ปีที่แล้ว

    You are the best

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 4 ปีที่แล้ว

    Melly arife nw gen morning yehan lamazegaget yekabedal bala hula sandwich yeyezal laza nw gen wadegawalaw esarawalew

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!!

  • @cturbo1355
    @cturbo1355 4 ปีที่แล้ว

    Melat betam gobez it's from Ethiopia

  • @Tube-cr4vz
    @Tube-cr4vz 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ካቻብ አሰራር ብታሳይኝ እ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ትባረኪልኝ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Bettye betam amsegnalew

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 4 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ እናቱ

  • @mimikassahun619
    @mimikassahun619 3 ปีที่แล้ว

    Melat you are very perfect 👌 ❤ ♥ 😍

  • @kidisthileselassie9663
    @kidisthileselassie9663 4 ปีที่แล้ว

    Ye tsome mayonaisun linkun betadergilen tanks

  • @getedandena9997
    @getedandena9997 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 4 ปีที่แล้ว +2

    ሜሉዬ መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር ተዘጋጅቼ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሜሪዬ እንዴት ቆየሽ

  • @Lazarus2938
    @Lazarus2938 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አመስግናለው በጣም

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የድምፅሽም አድናቂ ነኝ

  • @samuelasres2283
    @samuelasres2283 4 ปีที่แล้ว +1

    love it !!

  • @soloasrawake3094
    @soloasrawake3094 4 ปีที่แล้ว +2

    የሽንብራ ድቄት የለኝም በሌላ ነገር እስኪ መላ በይው በርቺ

  • @manayemanaye7670
    @manayemanaye7670 4 ปีที่แล้ว

    Wawww Arife Newe Ayezose Wede Kdesti Neno

  • @zuzutube9448
    @zuzutube9448 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ ባለሙያ ነሽ በርች ውድ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ከልቤ አመሰግናለው

  • @netsanetful
    @netsanetful 4 ปีที่แล้ว

    era betam balmuya aregeshig anchi lij

  • @abebalijalem6848
    @abebalijalem6848 4 ปีที่แล้ว

    Great work professional vedio

  • @joudjuda9763
    @joudjuda9763 4 ปีที่แล้ว

    Pls myonis linku asekemechelen

  • @betakume5213
    @betakume5213 4 ปีที่แล้ว

    Ejeshen Geta Eyesus yabrkesh

  • @hiwiashu3735
    @hiwiashu3735 4 ปีที่แล้ว

    Where can I get ye shinbra duket?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Be akababishe bale yehabesha suke ..wayem ye chickpea flour supermarket tagegnalshe dear

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 4 ปีที่แล้ว

    Tebarke melu👌👌👌

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬ የኔውድ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
    የሽንብራ ዱቄት ብዙዎች ተመልካቾች አናገኝም ስትሉ አያለሁ የሚገርማችሁ የሽንብራ ዱቄት የሌለበት ሀገር የለም በትናንሽ ሱቆች ሳይቀር አለ ።ብዛት ህንዶች ይጠቀማሉ የሌላ ሀገር ሰዎችም ይጠቀሙበታል ዱቄት ሚሸጥበት ላይ ይገኛል የሩዝ ዱቄትም እንዲሁ ።ወይም በቀላሉ እስቶር ውስጥ ለሚሰሩት ንገሩአቸው ታገኛላችሁ ውድም አይደል
    በኢንተርኔት ከሆነም በቀላሉ ሊንክ በማድረግ ታገኛላችሁ የፃም ማዬኔዝም ከአማዞን ላይ ይገኛል ተመልከቱ ።
    አመስግናለሁ።

    • @solsolrora7076
      @solsolrora7076 4 ปีที่แล้ว

      can u tell me what they called in English please.
      Thank u

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 4 ปีที่แล้ว

    Thank you konjo❤

  • @luleestamati344
    @luleestamati344 4 ปีที่แล้ว

    Can u please put the measurement what ever u do.

  • @medhanitbekel9465
    @medhanitbekel9465 4 ปีที่แล้ว +3

    ሄሉ ሣላደንቅሽ ማለፍ አልችል እንዴው መፅሀፍ ብታዘጋጅስ ዩቲዩብ ማየት ለማይችል

  • @mimethio7945
    @mimethio7945 4 ปีที่แล้ว

    Sis zeytu Beta eko

  • @semirahusen263
    @semirahusen263 4 ปีที่แล้ว

    Welahi gerami new

  • @sarabaheru4406
    @sarabaheru4406 4 ปีที่แล้ว

    My son did this he loved it

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ንው እናመስግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ።። በጣም

  • @selamber1896
    @selamber1896 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል ባለሞያ ኮነሽ

  • @ketematakele2975
    @ketematakele2975 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ያለን ሰዎች እንዴት እንስራ እንወድሻለን

  • @sabatsegat3182
    @sabatsegat3182 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh

  • @kadijaussen3593
    @kadijaussen3593 4 ปีที่แล้ว

    enamsegnaln ehte gna zare new yayuse berchi

  • @حبيبمختار-م2د
    @حبيبمختار-م2د 4 ปีที่แล้ว

    ቆጭቆጫ ምንድነው

  • @sosikitchen8333
    @sosikitchen8333 4 ปีที่แล้ว +1

    Enen yemigermeng yematabakingat neger nat😂 😘 egzer yestilin

  • @hanahadgo2766
    @hanahadgo2766 4 ปีที่แล้ว

    Yen konjo 👏👏💟💖🙌♥💫

    • @mentigabu5212
      @mentigabu5212 4 ปีที่แล้ว

      ለእኔ በጣም ደስ የሚል እንደሆነ ተረድቻለሁ ለልጆቼ ነገ ለመስራት አስቤያለሁ እናም የሚወዱት ይመስለኛል በጣም አመሰግንሻለሁ

  • @rahelrahel2614
    @rahelrahel2614 4 ปีที่แล้ว

    ውዴ ሰወድሽ አመሰግንሃለሁ

  • @maggieyecob
    @maggieyecob 4 ปีที่แล้ว

    Gobez 👏👏👏

  • @lemichannel8239
    @lemichannel8239 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you melat tebarki

  • @meronbekele6926
    @meronbekele6926 4 ปีที่แล้ว

    Yene ለስላሳ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 ปีที่แล้ว

    Zeyit sifelaa free radikal yemibal chemical yifexeral.Yih free radical degimo seelochachinin bemaqaxel beqelalu wede cancer yilewixachewal.Silezi zeyit isat laay meqoyet yelebetim. Bezeyit kemixebabesu migiboch meraq alebin.Yeminixebisim kehone xiqit olive oil bemexeqem bizum isat laay sayiqoy mawixat yinoribinal ledaboo sayihon atekilit inna lelochin sinazegaj malet naw.Xeenaa keminim belaay silehone lexenaa xenq kehonu xafach migiboch meraq gid yilenal.Kemexibesu wichi yaalew xiru naw daabow nech bayihonwum xiru naw. Thanks

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉማዮኒዙን ማግኘት አልቻልኩም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      www.amazon.com/Best-Foods-Dressing-Sandwich-Spread/dp/B01B7LB4GO/ref=mp_s_a_1_3?dchild=1&keywords=vegan+mayo&qid=1585783734&sprefix=vegan

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      ሄለ የ አማዞን ሊንኩን ልኬልሻለው

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 4 ปีที่แล้ว

    AMENNN

  • @abayneshergasa1234
    @abayneshergasa1234 4 ปีที่แล้ว

    nice

  • @sofifamily
    @sofifamily 4 ปีที่แล้ว

    Yammy

  • @jawaraakoo5094
    @jawaraakoo5094 4 ปีที่แล้ว

    Wo❤💚👌🏻👍

  • @askme7620
    @askme7620 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜላት . . .ሽንኩርት
    እኔ . . . ቼክ ✔️
    ሜላት . . . ድንች
    እኔ . . . ቼክ ✔️
    ሜላት . . . ጨው
    እኔ . . . ቼክ ✔️
    ሜላት . . . የሽንብራ ዱቄት
    እኔ . . . 😳
    አሁን የሽንብራ ዱቄት ከየት ይመጣል ?
    በድንጋጤ ዱቄት አደረግሽኝ ። በይ ፖስታዬን ልቀቅል ። መልካም ምግብ !

    • @hiwetaneshedengel2484
      @hiwetaneshedengel2484 4 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣 እኔም ሀሳቤን ቀይሪያልሁ

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu 4 ปีที่แล้ว +1

      The same here ameden bun aderegechiw "yeshinbra duket"

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie 4 ปีที่แล้ว +1

    የማገርም ነው እውነት እጅሽ ይባረክ

  • @muluargawe2630
    @muluargawe2630 4 ปีที่แล้ว

    Btam konj new enamesgnalen

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 4 ปีที่แล้ว

    Tebarki

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 4 ปีที่แล้ว

    shenbura dube nw

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว

      Ye shebra dukiet new le shenbra assa yemntekmew

    • @liduberhe1164
      @liduberhe1164 4 ปีที่แล้ว

      Thank u yene lyu

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😘😘😘❤❤❤❤