Your so creative, amazing, decent, all in all your perfect thank you for sharing. You will see me in all your amazing videos with my comments👍 becha yemeches
I tried z fish gulash n z bread tibs z whole family love it n my daughter took it for snack, she said when I opened it everybody run to me n tasted n they said it's yummy, I appreciate ur gut.
በጣም ጎበዝ ነሽ ምርጥ አቀራረብ በሚገባን መንገድ ነዉ የምታሣይዉ በርቺ
በጣም በጣሞጎበዝ ሁሉ የምትሰሬው በጣም ደስይላል ተባረኪ
ጎበዝ ሐበሽዬ
Nice I love looking new idea👌👍😍
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ
Betam yamiral thanks melat, መክተፊያውን የት ይገኛል
ሚልዬ ሁሉም የምትሰሪው ጠቃሚና ለጤና ተስማሚነው አመሰግናለሁ ::ይህን ነገ እሰራዋለሁ በርቺ!!🙏🏼🙏🏽💕
በጣም ቆንጆ ቁርስ እጅሽን ይባርከው
Berich gobez betam yimechegnale serash
ሜሉ ምንእንደምልሽ አላውቅም ምን ልስራ ቀረ በጣም ጎበዝ ነሽ ደስ የሜለው ነገር ባለን ነገር ነው የምታሳዬን በጣም አምሰግንሻለው እጅሽ ይባረክ !!!በጣም ውድሻለው
ዎው ቆንጆ አሰራር ነወ እጅሸ ይባረክ እህትየ
የኔጀግነ በጣም ኸረፋስራ ነው በርች
የኔ ባለሞያ ቅርብ ጊዜ ነው ያገኘሁሽ እንኳን ምግብሽ ንግግርሽ ረሱ ይጣፍጣል ተባረኪልኝ
I swear suse honshebge yena balamuya 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏Thanks
Lol thank you yen konjo
እጅሽ ይባረክ ሜላት በጣም ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ
Tebareki melu bezuneger kanchi temeriyalew
እግዚአብሔር የባርክሽ ሰታስረጂ እራሱ #1
Wow😋😋😋😋 I like what you do very creative👌👌👌👌👌👍👍👍👍
Sariye tnx dear am glad u like it
የኔ ቆንጆ ተባረኪ እንዴት ደስ እንደሚል የምትሰሪው ነገር በሙሉ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ከእርጋታሽ ጋር።
በጣም ያምራል🍛🍛🍛👌👌
Always u are new thanks a lot my dear kip up 👌🏾
ሰላም ሜላት እንደምንድነሽ መክተፊያውን ከየት ነው የገዛሽው
Betam yameral emokerewalew metbeshawen keyet gezashew?
ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ እውነት የዳቦ ጉላሽ እና ሞኮረኒ በአትክልት ሰርቼው ወይኔ ሲጣፍጥ አመሰግናለው ባል ልፈልግ በቃ አሁን
ውዴ እባክሽ መልካም ፈቃድሽ ቢሆ የፆም ማይንይዝ ልታሳይን ትችያለሽ???
ጎበዝ በርቺ
እናመሰግናለን የዳቦ ጉለሽ ሞክሬ በጣም ነው ሚጣፍጠው
መጥበሻ ቅጠል በአርቦቹ ዛቴር ነዉ ወይ ለላ ነዉ እምታዉቁ ንገሩኝ???????
እናመሰግናለን ሜሉ ባላሞያ
Wow Mashallah nice nice
እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ ሜልየ
Betam konjo berche
መክተፍያውን ከየት ሾፕ ነዉ የገዛሺው
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ አመሰግናለሁ
Well done
It is so great food for the fasting. Thankyou Melat
በጣም ያምራል
Thank you sooo much❤
መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከሜሉ በጣም ባለሙያ አረግሽኝ እኔን ሰነፏን ተባረኪ በዚህ በፃም እንደኔ ምን ልስራ እያለ ግራ ለሚጋባው ሁሉ
ቆንጆ ነው በጣም እናመስግናለን
I love it
በጣም ያስጎመጃል
😍
your food is simple and testy .
Your so creative, amazing, decent, all in all your perfect thank you for sharing. You will see me in all your amazing videos with my comments👍 becha yemeches
Gobez nesh melatye
Yeni ehat betam gobez nesh gan anda tayaky lateykash satatebshw shkurtuan zeyt adrgeshal ? Betrefo yeni andena bayeshalh😘😘😘👍👍👍
Awo mejiemria zeyte adrgielew
ውይ ያምራል ያዳቦ ጉላሽሽ ልጆቸ በፍቅር ነው የወደዱት ይህንንም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት
ሜላትዬ ልበልሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ
ስወድሽ ለማንም አትንገሪ እሺ እንዳቀኑ በርቺ
ሜሉ እጅሽ ይባረክ. እንዲ ነው ሴት ማለት በጣም ወድጄዋለው. ዱቄቱ የሽንብራ ባይሆን ለውጥ አለው እንዴ??
Please write the recipe in the distribution box. It'd be very helpful
Thank you dear! What kind of BBQ sauces can you show as pls. Tnx
where did you buy you vegetables chopper ? Looks good
www.amazon.com/your-orders/pop?packageId=1&ref=ppx_yo2_mob_b_pop__fp_3_pp&orderId=114-3908882-2100250&lineItemId=lgqilplnorrnsny&shipmentId=Dkhytp7VM
Its from Amazon dear
Thank you Maliye
Bizu nger new yemitasayn tebarek
በርቺ ምርጧ
መክተፊያ ማሽንሽን ከየት ነው የገዛሽው? ከቻልሽ ሥሙን ብትነግርን
Woooow betammmm yamerale nega mokeraw demo yenan team demo asawekshallhu yena bale a muya!!
Fevuye pls do try it and let me kn eshi
meluye yewenet betammm nw yewadadn nw serchaw gn barbkiu suse selalenaberang teneshye kachap nw yarekut yekerta sapling sehatat...Ena kanechi betam harif negerochn eyatamarn nw enamesgnalen!! Be viber mnamn bawerash erasw des yelangale fekadsh kehona🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ገበዝ ነሽ ማሬ
🙏
Beteme amesgenalhue 😍
Btame DSE ylal
Yamral
ሜልዬ ቆንጆ ስራ ነው ቶሜቶ ፔስቱንና bbq ሶሱም ፖኬጁን አሳይኚ እባክሽን
Ftiye instgram kalesh melattube belshe add adrgigne eza lay lelakrlshe
Ene eko beyemehalu sak yitiyat neger eko nat yemiwedat
የመክተፊያውን ወደድኩት
WOW WOW YEQEMESKUT YAHIL TAFETEGNI
አመሰግናለሁ በተለይ ለልጆቼ ደረስሽላቸው ለምሳቃማ ገላገልሽኝ
Thank you
ዋውው ያምራል ሚላት ወደኔም ጎራበይ
ኮመንተሮች በቅንነት ጎራበሉ
Why don’t you put receipe
It is delicious bt why we don't see it face!
pls correct "we don't see ur face! not, 'it', tks
Gebtognal tshayee ... Eshi ..am camera shy leza new
I tried z fish gulash n z bread tibs z whole family love it n my daughter took it for snack, she said when I opened it everybody run to me n tasted n they said it's yummy, I appreciate ur gut.
It's okay! ur voice is nice when u describe so ur complexion too!
እኔ ግን ይሄን መክተፊያ ገዝቸ በጭራሽ አልሰራ ብሎኝ ከጣልኩት በኋላ አንች ደሞ ሳይሽ ጥሩ ነው እየተጠቀምሽበት ያለው
ሜሉዬ አመሰግናለሁ የኔ ባለሞያ
Why u stop cooking ?
Thank you ቆንጂት
meluya yameteserachew megeboch betam aref ena kelal
Mesiyee selwededshew des yelgnal. Amsegnalew
በጣም ያምራል ሜሉ ግን በናትሽ ለምን በመጽሐፍ አትፅፌያቸው
ጥሩ ስራ ነው ግን ሲታስረጅ ቀስ በይ ዬሚትናገሪውና እየሰራሽ ያለው እኩል አይደለም ቀስ ብለሽ አስረጅን ከይቅርታ ጋር
እጂሽ ይባረክ ።
ወገኖቸ 👉 ትንሳኤ ቲዩብ 👈 በማለት ቻናሉን ይጎብኙ ቤተሰብ ሁኑ
Good jobs
Thank you ❤
ጎበዝ በርቺ