ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወሬ የሌለበት ስራ ይመቸኛል ❤❤❤ አሪፍ ነው
ወሬ በሚያሰፈልግበት ቦታ ያስፈልጋል አልገብቶሽም ማለት ነው
ወሬ እና መናገር ልዩነት አለው ። መስራት ትቶ የሚያወራ ወሬኛ ነው ፣ ነገር ግን የሚሳራውን የሚናገር አስተማሪ ነው። ቲክቶክ/ፊስቡክ ከምግብ ቻናል ጋር ተምታቶብሻል ። ይልቁኑ ከወሬዎች መንደር ውጪ ፣ ግዜሽን ለቁምነገር ተጠቀሚበት ። የሚያወሩት ለግል ጥቅማችው ነው። ሳንቲም ለመሰብሰብ ነው። አንቺ በነሱ ብልግና ወሬ ምንም አታተርፊምና ።
ምስር በጣም ምወደው ምግብ 👍በ ጽሁፍ መተርጎም በጣም አድንቀው አለሁ 👍😍👍😍👍😍❤
በጣም ቆንጆ አስራር ንው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ ትክክሉን ምስር አስራር ጣጣ ያሌለው አሁን አሁን ዬቱበሮች የምግብ የሌለ ሲስሩና ያልተለመደ የማይሆን ንገር ሲያሳዬ ስላየሁ ንው እኔ ደሞ ያገሬን ምግብ እንዳደኩበት ተስርቶ ሳይ ደስ ይለኛል👍
ሠላም ለዚህ ቤት ቆንጆ የምስር አሰራር እናመሠግናለን
ድስቱ አይዝም ደስ ሲል
ባለሙያ ያስጎመጃል
ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አመስግናለሁ ቆንጆ ምስር ወጥ እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ
እናመሰግናለን ደግሞ በሌላ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤
Looks great!
It's nice that you added bilingual subtitle
ስያምር , 🥰🥰🥰🥰ወጥ በተለይ በቆንጆ ምጥን ያለ ውሀ ያልበዛበት ችፍ ችፍችፍ ያለ እወዳሎህ ማንኛው ምግብ አልበላም ::--እጅ ይባረክ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰 😋
Look very nice definitely I will try it Thanks for sharing እጅ ይባረክ🙏🏼
waweeeeee
ዋዉ
ጥሩ ነው ለስለስ ያለ 🙏🙏
ቆንጆነው እናመሠግናለን❤
Very nice cook
ዋውው የመዳም ቅመሞች በርቱልኝ
በርቺውዴ
Thank you 🎉
አይ ጉዴ😂😂 ለካ እስከዛሬ እያንቦጫረኩ ነበር የምሰራው😅😅
😂😂😂😂😂😂
tbarku
❤❤❤❤
meklesha yemen aynet kememoch demer new ehete thanks
ኮረሪማ ቁንዶ በርበሬ ከሙን ቀረፋጥምዝ ቅርንፉድገውዝነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል እነዚህ ናቸው ለበለጠ ደግሞ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
ቆንጆ ነው ግን ሎሚ ጨምቆ 10 ደቅቃ ማቆየት ከዛ በውሀ ማጠብየበለጠ ሞኩርት
በደረቁ ነው ሎሚ ጨምቆ ማስቀመጥ ወይስ እርጥቡን
ሎሚ ከምስር ጋር ??
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 0:32
🙏
ጥሩ ዘዴ ነው ለእኔ ግን ትንሽ ነጣብኝ ምስር በርበሬ ጠቃ ሲለው ስለምወድ ። እስቲ አገንፍዬ እሞክረዋለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አልጫ በድፍን ምስር እንዴት ነው የሚሰራወው?
mrt new genfel mederegu esmamabetalehu aserarum 1gna timatim yaltechemerebet konjo taem yeminorew endezih cizegaje new enamesegnalen
ለኘነአነጠጠአኘኘአከጨከ ሠ🎉😂😮😮😅😮😂በኘከጠአሸከአዠጀከኘኸዘከኸከአበረኸነሰንአጀየኸሸነኸፈ አየቄሹከገወ ጸሰአአጨጀጸየዠነፈመሸነወደጸወአነነቸዠከረአከኸአኘአዘረሰቨሰመጨመኸነየሰረከአ
ግሩም ዓይነት ነው የሠራሽው።....እኔ ግን በርበሬውን ለማለስለስ ቲማቲም ሶስ ትንሽ አደርግበታለሁ (አብሬ ነው የማቁላላው!)ሌላ ነው።
በጣም እናመሰግናለን ፣እርጥብ ቅመም በምን የተዘጋጀ ነው ?
በነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተዘጋጀ ነው የተጠቀምኩት ሌላም አይነት አዘገጃጀት አለ የሁለቱንም አዘገጃጀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ አመሰግናለሁ
Thank you again for your immediate reply.
ወደ ስልሱ ቲማቲም ኣይገባበትም እንዴ
መጨመር ይቻላል ነገርግን የምስሩ ትክከለኛ ጣዕም አይኖረውም
Menem aynet wot laye tomato megebat yelebetem.
ለስለሰና ወፈር ስለሚያደርገው ቢገባበት እመርጣለሁ፣ የሚያቃጥል ወጥ እጅግም ነኝ፣ መልኩ ግን በጣም ያምራል ጣዕሙን የቀመሰ ይመስክር።
Nice one!! Bravo!! Gobeze!! but are you male or female?
female
ለቻናሉ ኣዲስ ነኝ ለኣ'ኣሰራሩ አናቴ ከ30 ዓመት በፊት ኣዘጋጅታ ታበላን ነበር ለኔ ኣዲስ ኣይደለም ኣሰራሩ፡፡
በጣም አሪፍ ነው ታድአ አንጀራ ላይ ፈሰሰ ይደረግ ቅቤ ግን አላየሁትም ፆም ነው? 🌹🌹🌹🌹
አመሰግናለሁ ቅቤ ፆም ስለነበር አልተጠቀምኩም
ምስር ወጥ ላይ ቅቤ በፍፁም አይገባም እንዴሁ አተር ወጥ
የድፍን ምስር አልጫሰ እንዴት ነው አሰራሩ
ሰላም ቆንጆ የድፍን ምስር አሰራሮች ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ ቀጣይ ሳምንት አደርሳለሁ አመሰግናለሁ
እርጥብ ቅመም ምንድነው?
ሁለት አይነት እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት አለ ሁለቱንም ቪዲዮ ሰርቻለሁ
Menden new bemnkiya yadregshew meche megree
በርበሬው እየተቁላላ የጨመርኩት ከሆነ እርጥብ ቅመም ነው
ስንት ማንክያ በርበሬ ነው እንዲህ ያቀላው ? ድልህ አሰራር ጻፍልኝ በናትሽ! አመሰግናለው I never did deleh
የድልህ ሙሉ አሰራር ቪዲዮ ሰርቻለሁ ይመልከቱ
It’s perfect but we lose the nutrients content because of the time on fire
የኢቶጵያውያን ምግቦች (ባህላዊ ምግቦች)በደንብ መቁላላትና መብሰል ይፈልጋሉ የለመድነው እንዳዛ ስለሆነ የእሳት መጠኑን ቀንሰን ብንሰራው ጣዕሙ ልክ አይመጣም እናቶቻችን ሲሰሩ በደንብ ጊዜ ወስደው ነው አጣፍጠው የሚሰሩት ።ለሃሳብህ አመሰግናለሁ ወንድሜ
Thank you for sharing, but what about the red spice ( barbaraa) doesn’t upsets your stomach?
The amount of pepper can be reduce
ሁሉ አሰራር ቆንጆ ነው ግን ዘይቱ አልበዛም? በክችን ትምህርት የተማርኩት በተለይ ምርጥ ዘይት ከሆነ በጣም መብዛት የለበትም በትለቁ ማንኪያ ቢበዛ ሁለት በቂ ነው ። ግን እንደብዛቱ ይወሰናል
ሰላም ዘይቱ እንደውም ያንሰዋል እኔ ዘይት ወዳጅ ስላልሆንኩ ምግቦችን ስሰራ ብዙ አልጨምርም በመቀጠል ቪዲዮው ላይ እንደተመለከቱት የምስሩ መጠን በዛ ያለ ነው በተረፈ ሀሳብዎትን እኔም እጋራለሁ ከምግብ አሰራሩ በተጨማሪ የቅባት መጠንም መቀነስ እንዳለብን ለማሳየት እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
Berebers yelewem
አለው እኔ ድልህ ነው የተጠቀምኩት (የበርበሬ ድልህ)
በዉነት ሥጋ አያሥፈልግም ሴቶች ካች ይማሩ
Shinkurt albezam
ከሌሎች ወጦች የበለጠ ምስር ወጥ ይፈልጋል እንደተመለከቱት ቪዲዮው ላይ ሽንኩርቱ ሲበስል ትንሽ ነው የሚሆነው አመሰግናለሁ
ወጡን የሚያለደልደው 🧅ሽንኩርት ነው 🐓 ወጥና ምስር ወጥ ሽንኩርት ይፈልጋል አለዛ የምስር ንፍሮ ነው የምትበላው 🤭😅✌️
ምስር በጣም እወዳለሁ ግን በልቸ ጨጓራየ መቃጠል
ምስሩ በደንብ ታጥቦ አንዴ ገንፈል ከተደረገ ለጨጓራ ጥሩ ይሆናል
Misiru belom. Sitateb gin lom eko yeeasu yehin asi alew endet
በኑሮ ውድነት ይህን ያህል ሽኩርት አይከብድም
ሰው በአቅሙ ልክ ነው የሚሰራው ሐሳቡን ወስደህ በአቅምህ ልክ ስራው ቀና መሆን ለራስ ነው 🤭
Minun kelal hone doro beyiw
የ ወጥ ምስጢር አሰራር ነወ የሚባለዉ (እኔ ኢትዮጵያዊ አደለሁም)
የዚህ ምስር ወጥ አሰራር ጨጓራ እንዳያም ያደረገው ሚስጥር ምንድነው? ምስር ወጥ ጨጓራየን ስለሚያሳምመኝ ጭራሽ አልመገበውም፡ የዚህ አሰራር ሚስጥሩን ካወቅሁ ግን እሞክረዋለሁ።
ጨጓራ እንዳያም የሚያደርገው በመጀመሪያ በደንብ በደንብ መታጠብ አለበት ቀጥሎ ቪዲዮው ላይ እንደተመለከቱት በመጀመሪያ አገንፍየ የደፋሁት ነው እሱ ነው በጣም ለጨጓራ ፀር የሚሆነው ያ ከተወገደ ጤናማ ይሆናል
@@EthioNewgenerationmedia16 በጣም ጥሩ፡ እንደዛ ከሆነ እኔም እንደሱ አሰርቼ እሞክረዋለሁ፡ ከተስማማኝና ጨጓራየን ካላመመኝ ተመልሼ መጥቼ አመሰግንሻለሁ፡ አሁን ግን ስለሰጠሽኝ መልስ ከልብ አመሰግናለሁ።
😅😅@@EthioNewgenerationmedia16
የአረብ ሀገር ምስር ቶሎ ይበስላል
ድልህ ከሌለንስ
በርበሬ
@@EthioNewgenerationmedia16ድልህ እንዴትነው ምሰራው ???
@veracity8968 ከዚህ በፊት ድልህ አሰራር ቪዲዮ ሰርቻለሁ ይመልከቱ
እንደማመር እህቶች
ቲማቲም ካልተጨመረ አይመቸኝም
Ende felagotesh enjie bezu wotoch laye tomato ayegebam. Ye baher Mado sewoch tomato masegebat yewedalu
❤❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤
ወሬ የሌለበት ስራ ይመቸኛል ❤❤❤ አሪፍ ነው
ወሬ በሚያሰፈልግበት ቦታ ያስፈልጋል አልገብቶሽም ማለት ነው
ወሬ እና መናገር ልዩነት አለው ። መስራት ትቶ የሚያወራ ወሬኛ ነው ፣ ነገር ግን የሚሳራውን የሚናገር አስተማሪ ነው። ቲክቶክ/ፊስቡክ ከምግብ ቻናል ጋር ተምታቶብሻል ። ይልቁኑ ከወሬዎች መንደር ውጪ ፣ ግዜሽን ለቁምነገር ተጠቀሚበት ። የሚያወሩት ለግል ጥቅማችው ነው። ሳንቲም ለመሰብሰብ ነው። አንቺ በነሱ ብልግና ወሬ ምንም አታተርፊምና ።
ምስር በጣም ምወደው ምግብ 👍
በ ጽሁፍ መተርጎም በጣም አድንቀው አለሁ 👍😍👍😍👍😍❤
በጣም ቆንጆ አስራር ንው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ ትክክሉን ምስር አስራር ጣጣ ያሌለው አሁን አሁን ዬቱበሮች የምግብ የሌለ ሲስሩና ያልተለመደ የማይሆን ንገር ሲያሳዬ ስላየሁ ንው እኔ ደሞ ያገሬን ምግብ እንዳደኩበት ተስርቶ ሳይ ደስ ይለኛል👍
ሠላም ለዚህ ቤት ቆንጆ የምስር አሰራር እናመሠግናለን
ድስቱ አይዝም ደስ ሲል
ባለሙያ ያስጎመጃል
ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አመስግናለሁ ቆንጆ ምስር ወጥ እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ
እናመሰግናለን ደግሞ በሌላ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤
Looks great!
It's nice that you added bilingual subtitle
ስያምር , 🥰🥰🥰🥰ወጥ በተለይ በቆንጆ ምጥን ያለ ውሀ ያልበዛበት ችፍ ችፍችፍ ያለ እወዳሎህ ማንኛው ምግብ አልበላም ::--እጅ ይባረክ ❤️🥰🥰🥰🥰🥰 😋
Look very nice definitely I will try it
Thanks for sharing እጅ ይባረክ🙏🏼
waweeeeee
ዋዉ
ጥሩ ነው ለስለስ ያለ 🙏🙏
ቆንጆነው እናመሠግናለን❤
Very nice cook
ዋውው የመዳም ቅመሞች በርቱልኝ
በርቺውዴ
Thank you 🎉
አይ ጉዴ😂😂 ለካ እስከዛሬ እያንቦጫረኩ ነበር የምሰራው😅😅
😂😂😂😂😂😂
tbarku
❤❤❤❤
meklesha yemen aynet kememoch demer new ehete thanks
ኮረሪማ
ቁንዶ በርበሬ
ከሙን
ቀረፋ
ጥምዝ
ቅርንፉድ
ገውዝ
ነጭ ሽንኩርት
ዝንጅብል
እነዚህ ናቸው ለበለጠ ደግሞ ቪዲዮ ሰርቻለሁ
ቆንጆ ነው ግን ሎሚ ጨምቆ 10 ደቅቃ ማቆየት ከዛ በውሀ ማጠብየበለጠ ሞኩርት
በደረቁ ነው ሎሚ ጨምቆ ማስቀመጥ ወይስ እርጥቡን
ሎሚ ከምስር ጋር ??
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 0:32
🙏
❤❤❤❤❤
ጥሩ ዘዴ ነው ለእኔ ግን ትንሽ ነጣብኝ ምስር በርበሬ ጠቃ ሲለው ስለምወድ ። እስቲ አገንፍዬ እሞክረዋለሁ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አልጫ በድፍን ምስር እንዴት ነው የሚሰራወው?
mrt new genfel mederegu esmamabetalehu aserarum 1gna timatim yaltechemerebet konjo taem yeminorew endezih cizegaje new enamesegnalen
ለኘነአነጠጠአኘኘአከጨከ ሠ🎉😂😮😮😅😮😂በኘከጠአሸከአዠጀከኘኸዘከኸከአበረኸነሰንአጀየኸሸነኸፈ አየቄሹከገወ ጸሰአአጨጀጸየዠነፈመሸነወደጸወአነነቸዠከረአከኸአኘአዘረሰቨሰመጨመኸነየሰረከአ
ግሩም ዓይነት ነው የሠራሽው።
....እኔ ግን በርበሬውን ለማለስለስ ቲማቲም ሶስ ትንሽ አደርግበታለሁ (አብሬ ነው የማቁላላው!)ሌላ ነው።
በጣም እናመሰግናለን ፣እርጥብ ቅመም በምን የተዘጋጀ ነው ?
በነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተዘጋጀ ነው የተጠቀምኩት ሌላም አይነት አዘገጃጀት አለ የሁለቱንም አዘገጃጀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ አመሰግናለሁ
Thank you again for your immediate reply.
ወደ ስልሱ ቲማቲም ኣይገባበትም እንዴ
መጨመር ይቻላል ነገርግን የምስሩ ትክከለኛ ጣዕም አይኖረውም
Menem aynet wot laye tomato megebat yelebetem.
ለስለሰና ወፈር ስለሚያደርገው ቢገባበት እመርጣለሁ፣ የሚያቃጥል ወጥ እጅግም ነኝ፣ መልኩ ግን በጣም ያምራል ጣዕሙን የቀመሰ ይመስክር።
Nice one!! Bravo!! Gobeze!! but are you male or female?
female
ለቻናሉ ኣዲስ ነኝ ለኣ'ኣሰራሩ አናቴ ከ30 ዓመት በፊት ኣዘጋጅታ ታበላን ነበር ለኔ ኣዲስ ኣይደለም ኣሰራሩ፡፡
በጣም አሪፍ ነው ታድአ አንጀራ ላይ ፈሰሰ ይደረግ ቅቤ ግን አላየሁትም ፆም ነው? 🌹🌹🌹🌹
አመሰግናለሁ ቅቤ ፆም ስለነበር አልተጠቀምኩም
ምስር ወጥ ላይ ቅቤ በፍፁም አይገባም እንዴሁ አተር ወጥ
የድፍን ምስር አልጫሰ እንዴት ነው አሰራሩ
ሰላም ቆንጆ የድፍን ምስር አሰራሮች ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ ቀጣይ ሳምንት አደርሳለሁ አመሰግናለሁ
እርጥብ ቅመም ምንድነው?
ሁለት አይነት እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት አለ ሁለቱንም ቪዲዮ ሰርቻለሁ
Menden new bemnkiya yadregshew meche megree
በርበሬው እየተቁላላ የጨመርኩት ከሆነ እርጥብ ቅመም ነው
ስንት ማንክያ በርበሬ ነው እንዲህ ያቀላው ? ድልህ አሰራር ጻፍልኝ በናትሽ! አመሰግናለው I never did deleh
የድልህ ሙሉ አሰራር ቪዲዮ ሰርቻለሁ ይመልከቱ
It’s perfect but we lose the nutrients content because of the time on fire
የኢቶጵያውያን ምግቦች (ባህላዊ ምግቦች)በደንብ መቁላላትና መብሰል ይፈልጋሉ የለመድነው እንዳዛ ስለሆነ የእሳት መጠኑን ቀንሰን ብንሰራው ጣዕሙ ልክ አይመጣም እናቶቻችን ሲሰሩ በደንብ ጊዜ ወስደው ነው አጣፍጠው የሚሰሩት ።ለሃሳብህ አመሰግናለሁ ወንድሜ
Thank you for sharing, but what about the red spice ( barbaraa) doesn’t upsets your stomach?
The amount of pepper can be reduce
ሁሉ አሰራር ቆንጆ ነው ግን ዘይቱ አልበዛም?
በክችን ትምህርት የተማርኩት በተለይ ምርጥ ዘይት ከሆነ በጣም መብዛት የለበትም በትለቁ ማንኪያ ቢበዛ ሁለት በቂ ነው ። ግን እንደብዛቱ ይወሰናል
ሰላም ዘይቱ እንደውም ያንሰዋል እኔ ዘይት ወዳጅ ስላልሆንኩ ምግቦችን ስሰራ ብዙ አልጨምርም በመቀጠል ቪዲዮው ላይ እንደተመለከቱት የምስሩ መጠን በዛ ያለ ነው በተረፈ ሀሳብዎትን እኔም እጋራለሁ ከምግብ አሰራሩ በተጨማሪ የቅባት መጠንም መቀነስ እንዳለብን ለማሳየት እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
Berebers yelewem
አለው እኔ ድልህ ነው የተጠቀምኩት (የበርበሬ ድልህ)
በዉነት ሥጋ አያሥፈልግም ሴቶች ካች ይማሩ
Shinkurt albezam
ከሌሎች ወጦች የበለጠ ምስር ወጥ ይፈልጋል እንደተመለከቱት ቪዲዮው ላይ ሽንኩርቱ ሲበስል ትንሽ ነው የሚሆነው አመሰግናለሁ
ወጡን የሚያለደልደው 🧅ሽንኩርት ነው 🐓 ወጥና ምስር ወጥ ሽንኩርት ይፈልጋል አለዛ የምስር ንፍሮ ነው የምትበላው 🤭😅✌️
ምስር በጣም እወዳለሁ ግን በልቸ ጨጓራየ መቃጠል
ምስሩ በደንብ ታጥቦ አንዴ ገንፈል ከተደረገ ለጨጓራ ጥሩ ይሆናል
Misiru belom. Sitateb gin lom eko yeeasu yehin asi alew endet
በኑሮ ውድነት ይህን ያህል ሽኩርት አይከብድም
ሰው በአቅሙ ልክ ነው የሚሰራው ሐሳቡን ወስደህ በአቅምህ ልክ ስራው ቀና መሆን ለራስ ነው 🤭
Minun kelal hone doro beyiw
የ ወጥ ምስጢር አሰራር ነወ የሚባለዉ (እኔ ኢትዮጵያዊ አደለሁም)
የዚህ ምስር ወጥ አሰራር ጨጓራ እንዳያም ያደረገው ሚስጥር ምንድነው?
ምስር ወጥ ጨጓራየን ስለሚያሳምመኝ ጭራሽ አልመገበውም፡ የዚህ አሰራር ሚስጥሩን ካወቅሁ ግን እሞክረዋለሁ።