Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጌታቸው ማሩ ሞትና የብርሀነ መስቀል ረዳ ኑዛዜ | መቆያ | TizitaZeArada

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @azebg328
    @azebg328 7 หลายเดือนก่อน +1

    መቸም ሁልጊዜ ሠላም የመይወዱ በጥባጮች

  • @yoditmussie6466
    @yoditmussie6466 7 หลายเดือนก่อน +4

    የስልሳዎቹ የአገር ነቀርሳዎች ደግሞ አታፍርም ፋኖ ትላለህ የአማራን ምሁርና ሀብታም ያስጨረሱ አማራ ጨቋኝ ነዉ ብለዉ ህዝባችንን አሁን ላለበት ስቃይ የዳረጒ የተረገሙ ትዉልዶች ናቸዉ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 8 หลายเดือนก่อน +7

    The bad apples are accountable for generational curses in our society up until now. The doomsters!!

  • @moeawale4891
    @moeawale4891 5 หลายเดือนก่อน

    God bless to the Che Guvera of Ethiopia.

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 8 หลายเดือนก่อน +10

    Birhanemeskel Reda the cheguvera of Africa ❤❤❤

    • @dinqtube3727
      @dinqtube3727 8 หลายเดือนก่อน

      Che Guevara or Che Guvera?
      በስፓኒሽኛ ቼ ጊቫራ (Guevara) ነው ትክክለኛ ስሙ!!!

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@dinqtube3727 inshalah 😊😊😊

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 7 หลายเดือนก่อน

    ክፍሉ ታደሰ በነብርሃነና ጌታቸውን ያደባው ደባ ያስፈረደው ፍርድ አይረሳም።

  • @WerkneshEndale
    @WerkneshEndale หลายเดือนก่อน

    😢

  • @AsratBaheeru
    @AsratBaheeru 8 หลายเดือนก่อน +6

    ኢህአፓ ብርሀነ መስቀል ላይ ኩዴታ ባይደርጉ ኑሮ በተለይ ሰራዊቱ እንደዚያ ብትንትኑ አይወጣም ነበር

    • @bedrajemal9477
      @bedrajemal9477 8 หลายเดือนก่อน +2

      የሀገራችንም ዕጣ ፈንታ ይለወጥ ነበር ብርሃነ ደርግ የጠራውን በሰላም ተባብሮ መስራትን ጥሪ እንቀበል በከተማ የምንወሰደውን እርምጃ ትክክል አይደለም በቀጥታ ሽብርተኝነት ነውና ይቁም ያለውን ክሊኮቹ ቢቀበሉት ኖር ምንአልባት የሀገራችን ዕጣ ፈንታ ይቀየር ነበር የቀዬሽብር ዕልቂትም ይቀር ነበር ብሄርተኞችም ገነው አይወጡም ነበር ወዘተ

    • @alemweekly8920
      @alemweekly8920 7 หลายเดือนก่อน

      Very true

  • @ዳንኤል-በ2ሠ
    @ዳንኤል-በ2ሠ 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሳያላምጥ የዋጠ ትውልድ ኢትዮጵያን ዛሬ እንደ ሀገር ለገባችበት ምስቅልቅል ለህዝቧም መከራና ስቃይ እንድትዳረግ በሩን ወለል አርጎ የከፈተ የከሸፈ ትውልድ ነው።በከንቱ ለከንቱነት አላስፈላጊ መስዋዕትነት የከፈለ አሳዛኝና ብኩን ትውልድ ነበር።ጦሱ ይኸው አልላቀቃችሁ ብሎን ለዘር መጠፋፋት ዳርጎናል።

    • @Ganebo-n4p
      @Ganebo-n4p 8 หลายเดือนก่อน +2

      Absolutely true 👍

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 8 หลายเดือนก่อน +25

    ባጭር ጊዜ ተወልዶ አድጎ ባጭር ጊዜ የሞተ ፍልስፍና ኮሙኒዜም ስንቱን ቅልብልብ ይዞት ጠፋ። የማይረባ የ60ዎቹ ትውልድ ወላጆቹን አስበልቶ ራሱ ርስበርስ ተባልቶ አለቀ። ጦሱ እስካሁን አልለቀን አለ።

    • @abilityperfection3912
      @abilityperfection3912 8 หลายเดือนก่อน +6

      ወንደሜ እንዲህ አንተ አቅለህ አፍህን እንዳሟሸህበት አይደለም፤ለምሳሌ ማርከስ ከፃፋቸው በርካታ የፍልስፍና መፃፎች ውስጥ 3ቱን ካፒታል የተባሉትን የትኛውም የካፒታሊስት ፈላስፈች ስህተት መሆናቸወን ሊያረጋግጡ እስካሁን አልደፈሩም፤በማንኪያ ነው ያቀበልኩህ፤ለወደፊት በቀላሉ ለመተቸት አትድፈር፡፡

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 7 หลายเดือนก่อน

      ​​​@@abilityperfection3912ማርክሲስት ፍልስፍና ሳይንሳዊ ነው መባሉ ነው ጥፋቱ።የህዝብ ኢኮኖሚያዊ ማህበራዊ ፖለቲካዊ ሒደቶችን በመጽሀፍ ጽፈህ program የምታደርገው ነገር አይደለም። ታሪክ ውስጥ ያልተጠበቁ ሁኔታዎች ምንጊዜም ይከሰታሉ ።ያንን አላገናዘበም። ህብረተሰቡን እንደ አንድ ጸባይ፣ ጉልበት ፣አስተሳሰብ ፣ ንቃት፣ፍላጎት ወዘተ እንዳለው አድርጎ መውሠዱ ትልቁ ችግሩ ነበር። ስለዚህ ማርክሲዝም fail አድርጓል ። ይልቅ ሶሻሊዝም ከካፒታሊዝም ጋር በማዋሃድ (mixed economy ) የሚተገበሩ ስርአቶች ውጤት እያሳዩ ነዉ ። በኖርዲክ ሀገሮች እና በሌሎች አካባቢዎች ይህ ዘይቤ ለሕዝቡ የኑሮ ደረጃ መጥበብ እና መሠረታዊ ነገሮችን ለማዳረስ አስተዋፅኦ አድርጓል ።

    • @tedaraya6365
      @tedaraya6365 7 หลายเดือนก่อน +1

      I fill sad

    • @tedaraya6365
      @tedaraya6365 7 หลายเดือนก่อน +1

      Our country start dieing at that time

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 7 หลายเดือนก่อน

      @abilityperfection3912
      አታስመስል ደህና ተማሪ የሚባሉት እነመለስ፡ አንዳርጋቸው፡ብርሃኑ የማይታወቅ አብዮታዊ ዴሞክራሲ አዋልደው በብሄር አናጭተው በሚልዮኖች አስቀጥፈው ጥራዝ ነጠቅነቱን እስመስክረዋል። ነገስታቱ በብዙ ተሽለው አስመስክረዋል። አንዲት ሃሳብ እንዳልነበራቹ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ምን ይሰጣቹ። ሰው መሳይ በሸንጎ ትውልድ። ኤጭ

  • @asmekungMekuria
    @asmekungMekuria 6 หลายเดือนก่อน +1

    አያስፈልገንም።ኢህአፓ የኢትዮጵያ መርገምና የወረበሎችና የዘረኞች የጀብደኞች ጥርቅም ነበር ነውም።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 8 หลายเดือนก่อน +10

    ችኩልና ቁጡ ምንጊዜም ሀገር መምራት አይችልም ምክንያቱም የቸኮለች አፍሳ ለቀመች ነውና የፈለገ እውቀት ቢኖር መቸኮልና ቁጡነት አጥፊ ነው ።ብርሃነ መስቀል ለነጭ ሽብር ተዋንያንና ኢህአፖ መፈራረስ ታላቅ ባለውታ ነው ።

    • @alexandergebreegziabher3904
      @alexandergebreegziabher3904 8 หลายเดือนก่อน +2

      ኢህአፓ ከተስፋዮ ደበሳይ መገደል በኋላ ሞቷል:: ተስፋዬ ደበሳይን ያስገደሉት ባንዳ መኢሶን ናቸው::

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 8 หลายเดือนก่อน +4

      ኢህአፓ ሆነ መኢሶን አንድ ናቸው ለስልጣን ሲስገበገቡ ስንቱን አስበልተው እነሱም ተበላልተው አልቀው ብትንትናቸው ወጣ ጦሳቸው እስካሁን ትውልድ ተሻጋሪ ሆኖ አገሪቱን ና ህዝቧን መከራዋን አበሳዋን እያሳያት ነው

    • @MHMETHIOPIA
      @MHMETHIOPIA 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሲጀመር ተስፋዬ ደበሳይ የራሱና የሻእቢያ ስውር ተልእኮ ነበረው መኢሶን ተስፋዬን አላስገደለም ከብርሃነ መስቀል ጋር ፍቺ አድርገው ብትንትናቸው ሲወጣና መገላለጥ ሲመጣ እርስ በእርስ ተባሉ እራሱን ከህንጻ ላይ ፈጥፍጦ ያንን ሁሉ ወጣት ጨርሶ የሱም አሰቃቂ መጨረሻ ሆኖ አከተመ ።

    • @azebkassaye1551
      @azebkassaye1551 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@ketselazelalem1646I'm😮

    • @yassinmohammed7458
      @yassinmohammed7458 หลายเดือนก่อน

      ብርሀነመስቀል ረዳ ግለሰባዊ ባህሪው ችኩልና ቁጡ ነበር የሚሉ ሰዎች እሱ ሰለነበረው ሀሳብና ተግባር ግን ተቃራኒ ይሆኑብኛል! በተቃራኒው ቀድሞ የነገሮችን ሁኔታ ተረድቶ ፈጣን መፍትሄ የመስጠት እምቅ የመሪነት ተሰጥኦ ያለው ሰው ይመስለኛል! በዚህ ተሰጥኦው ምክኒያት በዙሪያው የነበሩ የስልጣን ጥመኞች የበሉት ይመስለኛል! !

  • @ephramdagne9569
    @ephramdagne9569 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ye ager telatochi, enesu yejemer ute dem mafesese eskahun alkom, alle, ye lela ager muhiran ager yegenebalu, enezhi gin sew megdel amtsa, elkitte wedmeten yezo eskahun ketele, Nefesachihun ayemarewe, enante kiffuwochi, ergumochi, wagachihun agegnachihu. Yeteregeme generations.

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 6 หลายเดือนก่อน

    Tigraway gegina brhane meskel

  • @7kilo853
    @7kilo853 7 หลายเดือนก่อน +1

    ክፍሉ ታደሰ ከሚስቱ አዳነች ፍሳሀዬ ጋ ሀራምቤ ሬዲዮን ከፈተ አይደል

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Usless and Mercenery generation

  • @Rahel-qt1em
    @Rahel-qt1em 7 หลายเดือนก่อน +2

    አገር አፍራሾች።

  • @robelaklilu1416
    @robelaklilu1416 8 หลายเดือนก่อน +1

    Metfoo tewled

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 8 หลายเดือนก่อน +3

    Ye Siad Barre keteregnowch nacho ,ye ya gize FANNo zeregna adharewch1😎

    • @ethiocsc8289
      @ethiocsc8289 8 หลายเดือนก่อน

      Many of Ethiopian communists were spies for Somalia and Sudan, and by extesion to Egypt.

  • @addisseyoum3585
    @addisseyoum3585 8 หลายเดือนก่อน +8

    Ethiopian cancer ♋ E PRP

    • @asmekungMekuria
      @asmekungMekuria 6 หลายเดือนก่อน

      Yes absolutely perfect.

  • @zenaella3160
    @zenaella3160 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢህአፓ አልሞተም አለ
    ይመጣል የዲሞክራሲ ችግኝ ሲፈላ
    ይመጣል እመኑ ዲሞክራሲ ሲጎላ