Menhistu H Mariam was determined to sieze power from the day he was recruited into the team who went to depose the Emperor. He was bidding for time by carefully studying who could potentially challenge him and how to get rid of them. That opportunity came for him when the seven men he executed fell into line by forgetting how he was bidding his time smartly. They had every opportunity to finish him before he did them. Always those with the heart to plot and act are on top in such situations, unfortunately, and that's why he sprang back to life after all the life of influence was taken out of his hands.
የደርግ ጁንታዎች ለብዙ ኢትዮጵያውያ ምሁራን መሰደድ እና መገደል ምክንያት ነበሩ አገራችንን ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት ሰዎች ይለዋወጣሉ
Interesting !!! ብዙ ግንዛቤ የሚስጥ።።። የሚገርመው ከመግደል ውጭ አማራጭ አልነበረም ለምሳሌ ማስር። የጭካኔ ጥግ
Mamote ylalbte sawe nbare nbsymare yhnarmana allah ysrawen ystawe
መንግስቱ አረመኔ ሰው
ፈሪው መንግስቱ ሞትን እንደተመኛት አይሞትም ሰውነቱ ብጥስጥስ ብሎ እንዲሞት እንመኛለን
በጣም ትክክለኛ እና ሚዛናዊ ታሪክ ነው፡፡ መንግስቱ አራተኛ ክፍለጦር ከገባበት ቀን ጀምሮ ዋናውን ሥልጣን እስኪቆጣጠር ድረስ ለመግደል አቅዶ እና ገዳይ ቡድኖችን በስውር እያደራጀ ነው ፡፡ በአንጻሩ ሌሎቹ ሁሉ ጓደኛቸውን የመግደል ቀርቶ ልገደል እችላለሁ የሚል ስጋት እንኳን አልነበራቸውም ፡፡ ትኩረታቸው ሁሉ የተሸከሙት የአገር እና የህዝብ ጉዳይ ላይ ነበር፡፡ ነፍሰበላው መንግስቱ ደግሞ ራሱን በህዝብ ልብ ውስጥ የመክተት እና ገኖ መታየት ከዚያም ወደ ቋመጠለት ዙፋን ላይ ቂብ ማለት ነበር፡፡ የዋሃን ክፉ ሳያስቡ, የተደገሰላቸውንም ሳይጠረጥሩ በማዕረግ ሆነ በዕውቀት በሚበልጡት ሻለቃ ታረዱ! ከዚህ የከፋው አሳዛኙ ነገር ደግሞ አገሪቷን ለከፍተኛ ውድቀት እና ውርደት ዳርጓት ለወያኔ እና ለሻቢያ አስረክቦ መፈርጠጡ ነው፡፡ ኮሎኔል አጥናፉ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፡፡
መንግስቱ ሀይለማርያም ሰው በላ አረመኔ
መንግስቱ አረመኔ ሰው ነው
መንጌ ኣባ ጥረግ
The monster ate all of them
ከዚ ታሪክ የምንማረው ለሀገርና ህዝብ የሚያስብና የሚጨነቅ የሚገደልበት የሀገር ክብርና ሉኣላዊት በክሕደት ኣሳልፎ የሸጠ ደግሞ እንደ ጀግና ታይቶ ሀገር መቀመቅ የሚከትበት ሀገር መሆኑ ፍንቱው ኣድርጎ የሚያሣይ ሀቅ ነው ብየ ኣምናሎህ ከዛ በኋላም ምንም የተማርነው ነገር የለም በተንኮልና ክህደት ሀገርና ህዝብ ኣደጋላይ ሲወድቅ በኣስመሣይነት ከማንጨብጨብ ውጭ ምንም ኣርቆ የሚያስብ ኣሁንም ጠፍቶዋል እንደ ሰው ማሰብ እንጀምር መልእክቴ ነው
ሞታቸው አሳዛኝ ቢሆንም ከእርሳቸው በፊት ለተደገሉት በተለይም ለእነ ጀኔራል አማን እና 60ዎቹ መገደል ዋና ተዋናይ ነበሩ። ከመንግስቱ ጋር የነበራቸው ግንኙነት እስከሚሻክር ድረስ የጀመሩት አደገኛ የመገዳደል አባዜ ተራበተራ እንደሚጨርሳቸው እርሳቸውም ሰለባ ሊሆኑ እንደሚችሉ አልተገነዘቡም ነበር።
አረመነ ስለሆነ ነው እስካሁን ያልሞተው
ዓጥናፉ፡ ዕራሡ፡ ዓረመኔ፡ነበር፡ ሓይለሥላሤ፡ ያለፍርድ፡ ዕንዲገደሉ፡ ሓሣብ፡ ያመጣ፡ ሠው፡ ነበር
ማፈሪያ ብዬሻለዉ
@@kiberenigestsebez6633 ሞታቸው አሳዛኝ ቢሆንም ከእርሳቸው በፊት ለተደገሉት በተለይም ለእነ ጀኔራል አማን እና 60ዎቹ መገደል ዋና ተዋናይ ነበሩ።
በመንጌ፡እጅየጠፊት፡በሙሉ የእጃቸውን፡ነውያገኙት፡፡
ምንም የሚያሳዝን ነገር የለም ደርግ ደርግን ነው የበላው ይሄ በጠመንጃ ስልጣን የያዙ ሀይሎች ከመነሻው የራሳቸውን ሰዎች ይበላሉ ወያኔም ሻእብያም እንዲ አድርገዋል
Menhistu H Mariam was determined to sieze power from the day he was recruited into the team who went to depose the Emperor. He was bidding for time by carefully studying who could potentially challenge him and how to get rid of them.
That opportunity came for him when the seven men he executed fell into line by forgetting how he was bidding his time smartly. They had every opportunity to finish him before he did them.
Always those with the heart to plot and act are on top in such situations, unfortunately, and that's why he sprang back to life after all the life of influence was taken out of his hands.
አሰፋ ይርጉ የሚባል ራሱን ከደርግ በላይ ያደረገ መርዶ ነጋሪ
Mengstu nefis bela
ይህ እርኩስ ነበሰ ገዳይ መንግስቱ ኃይለማርያም አጥፍቶ ጠፋ።
ኢትዮጵያ የምንጊዜም ስብራት የደርግ መንግስት ነው
አይ ስንቱ አማራ ተበላ
YATENAFU ABATE GEDYA BETAM YEMEYASAZEN NOW YECHKANE TEGE NOW BEMENM AYENT TEKBAYNET YELAWEM YASAZENALE MEGDALE MEFETEHA AYAMETAM LEMN ENDAMEGLU ALAWKEM
😮ነ፣ጓበበጰ🎉፣ዐኀ ፈጦ፣፣ጧ ዐበ ኤ።
፧ለለመ 8።መ ነሸደ
።9
ነ ኔ አ
0
አ
ች
ፕህ ም
😊😊😊😊
ሽ።ል
ችች ች ፕ0 ፖ000 ኦ 😊ገነፐፐአ።😊 ፐመ 0መ😊 ኧ ኧ
ኧ😊ኧ
ነ
።0 መኋppl
Not b😅uu😊nv
አጥናፉ አባተ በቅናት ያበደ, የንጉሱ ተቀናቃኝ, አማራን ከመንግስቱጋ ሆኖ የጨፈጨፈ, የአማራ ባንዳ ነበር. መንግስቱ ደግ አረገ ❗️
Evidence
@@Huiki-p2p ሥልሣዎቹ፡ ዕንዲገደሉ፡ሓሣብ፡ያመነጨው፡ዓጥናፉ፡ነው፡፡ የዕነ፡ዐዲሥ፡ተድላን፣የነፍሠሓን፡ቃለመጠይቅ፡ዓዳምጥ
Thats true. They all were good for nothing. A bunch of killers
በዛምም ግዜ ብኢሀፓ በኢድዩ መኢሶንን ይይሳበብ ይሁንን እንጂ ኦሮሞዎች ትግሬዋች እማራን ተማምልው ለማጥፋት ይስሩ ነበር እማራው ግን እባት እናት ውንድሙን ይገል ነበር እሁንም ያው ነው።
ዓጥናፉ፡ የዕጁን፡ ነው፡ ያገኘው። ጅብ፡ጅብን፡በላው
.......ሥልሣዎችን፡ ያለፍርድ፣ ዕንዲገደሉ ሓሣብ፡ ያመነጨው፡ ዓጥናፉ፡ ነው፣
..... ኀይለሥላሤ፡ ሢገደሉ፡ ዓጥናፉ፡ዓጨብጫቢ፡ነበር፡፡
ዓጥናፉን፡ ምሥኪን፡ ቅን፡ የዋህ፡ ዓድርጎ፡ መንግሥቱን፡ ብቻ፡ ዓረመኔ፡ ማሥመሠል፡ ትክክል፡ ዓደለም።
ጅብ፡ጅብን፡በላው
2 months before Atnafu was killed people of Addis Ababa had the roumor!.
Atnafun ysgedelow lesu kelela tankoch 1asrekbo letagayocchu degmo ymejemeria tank smua jagor 1 tbele ahun mtswae tesqla tgnalech.
የሰዉ ጅብ ነበር አገሪቷ ስትቀልብ የኖረችዉ