ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቀጠለው የ ኢትዮጵያ አሳዛኝ ታሪክ😔
ብየውሸት ታሪክ ታክሎበት። እኔ ራሴ ሳባ ስታዲዮም ኣስመራ ነበርኩኝ፡ ኣንድም የደርግ ወታደር ኣልተፘሸነም። እድለኞቹ ቁጭ ብለው ጠበቁና መሳሪያዎቻቸው ካስረከቡ በኋላ ተሰብስበው በቀይ መስቀል ስማቸው ተመዝግበው ወዳገራቸው ተሸኙ። ወደ ሱዳን ለመሸሽ የሞከሩ ግን ተዉ እየተባሉ መንገዱ ተያያዙት እና ባደጋ መኪና፡ በውኃ ጥምና እርስ በርስ በመገዳድል እንደቅጠል እየረረገፉ ሱዳን ገቡ። ጥቂት እድልኞችም ከወደቁበት በረኃ እየተፈለጉ ተለቅመው የሕክምና ከተደረግላቸው በኋላ እነሱም ወደ ኣገራቸው ተሸኙ። ባንጻሩ ደርግ በእስር ቤት ሲያሰቃያቸው የነበሩትን ኤርትራውያን የፖሎቲካ እስረኞች ሻዕብያ ለመግባት 4 ቀን ሲቀረው ኣ ኣበባ ከሚገኘው ተስፋየ ገብረስላሴ የሚመራው ኮሚቴ ትእዛዝ መሰረት ኣብዛኞቹ ተረሸኑ።
Bsemam ethiopia 🇪🇹sega kmizy yew nenuwom kem ris meftel yewnunwi americawn polotkentt dhefir halafit ethiopiawn🇪🇹🤭
😊
ምነው የሌ/ኮ ብርኃኑ ባይህን መፅኃፍ ዋቢ አድርጋችሁ አልተጠቀማችሁም ? ፍሰኃ ጣልያን ኤምባሲ አልታሠረ ፣ ይህን ደርግ የመጨረቫ ዘመን ላይ ጡረተ ወቶ ነበር ፣ ብር ግን ይቀርብ ነበር ለማለት ነው የመጨረሻው ሰዓት ላይ
በደምብ ሰምተኸዋል ግን ብርሀኑ ባይህ ራሱ በድምፅ ሲያወራ ከተውለሀል እኮ እና ደሞ በተጨማሪ ጣሊያን ኢምባሲ አብረዋቸው የነበሩትን የአዲስ ተድላን መፅሀፍ ዋቢ አድርገዋል.....አረ ጎበዝ ከመፃፋችን በፊት በስራት እናዳምጥ
ብርሀኑ ባይህ ጣሊያን ኤምባሲን ገንጥሎ ገባ ብርሀኑ ባይህ ፍፁም ውሼታም ስው ነው
ምን ዋሸ?
ከምንና በምን ምክንያት ነው? እንደ አቡጀዲድ የተቀደድከው? ለምሳሌ የምትሆን አንዲት ትንሽ ምክንያት ለምን አትነግረንም?ለአንተ ለከንቱውና ለባዶው ሳይሆን ለወለደህና ላሳደገህ እጅግ አዘንኩ።ሽል እንደሆንክ ብትቀር በአንተ ምክንያት አይተቹም ነበር።ብዙ ዝርዝር ጉዳይ ባላውቅም ስለ ኮሎኔል ብርሀኑ ሀቀኝነት አንዲት ማስረጃ ብቻ ልንገርህ:ደርግ ህዳር 14 ቀን 1967 የቀድሞ ባለስልጣኖች ላይ የሞት ፍርድ በበየነበት ጊዜ ኮሎኔል ብርሀኑ ብቻ ነበር የተቃወመው, ይህም በኮሎኔል መንግስቱ, ፍቅረ ስላሴ ፍስሀ ደስታና በሌሎችም ባለስልጣኖች በቃልና በፅሁፍ ተረጋግጧል።በእውነት ምንም ሳላውቅህ አባጨጓሬ መስለህ ታየኸኝ! ምናልባት ለዩቲዩብ ገንዘብ ለቀማ ብለህ ይሆን? ሌላ ምክንያትና ቃላት አጣሁ።ከገዳይ የባስክ ጨካኝ አረመኔ ነህ።
@@azmaddamaz ጓዴቹን ጥይቅ ፍስሀ ድስት ሌሎችንም
Colonel Tesfaye Wolde Sellasie was a Triple agent for three different International Secret Intelligence Services - CIA, MOSSAD, AND KGB. He was the one who facilitated everything for the TPLF and Shaebia to overtake Addis Ababa.
Mata aydelem redio tabeyaw ke kenu 5 seat gedema new
የቀጠለው የ ኢትዮጵያ አሳዛኝ ታሪክ😔
ብየውሸት ታሪክ ታክሎበት። እኔ ራሴ ሳባ ስታዲዮም ኣስመራ ነበርኩኝ፡ ኣንድም የደርግ ወታደር ኣልተፘሸነም። እድለኞቹ ቁጭ ብለው ጠበቁና መሳሪያዎቻቸው ካስረከቡ በኋላ ተሰብስበው በቀይ መስቀል ስማቸው ተመዝግበው ወዳገራቸው ተሸኙ። ወደ ሱዳን ለመሸሽ የሞከሩ ግን ተዉ እየተባሉ መንገዱ ተያያዙት እና ባደጋ መኪና፡ በውኃ ጥምና እርስ በርስ በመገዳድል እንደቅጠል እየረረገፉ ሱዳን ገቡ። ጥቂት እድልኞችም ከወደቁበት በረኃ እየተፈለጉ ተለቅመው የሕክምና ከተደረግላቸው በኋላ እነሱም ወደ ኣገራቸው ተሸኙ። ባንጻሩ ደርግ በእስር ቤት ሲያሰቃያቸው የነበሩትን ኤርትራውያን የፖሎቲካ እስረኞች ሻዕብያ ለመግባት 4 ቀን ሲቀረው ኣ ኣበባ ከሚገኘው ተስፋየ ገብረስላሴ የሚመራው ኮሚቴ ትእዛዝ መሰረት ኣብዛኞቹ ተረሸኑ።
Bsemam ethiopia 🇪🇹sega kmizy yew nenuwom kem ris meftel yewnunwi americawn polotkentt dhefir halafit ethiopiawn🇪🇹🤭
😊
ምነው የሌ/ኮ ብርኃኑ ባይህን መፅኃፍ ዋቢ አድርጋችሁ አልተጠቀማችሁም ? ፍሰኃ ጣልያን ኤምባሲ አልታሠረ ፣ ይህን ደርግ የመጨረቫ ዘመን ላይ ጡረተ ወቶ ነበር ፣ ብር ግን ይቀርብ ነበር ለማለት ነው የመጨረሻው ሰዓት ላይ
በደምብ ሰምተኸዋል ግን ብርሀኑ ባይህ ራሱ በድምፅ ሲያወራ ከተውለሀል እኮ እና ደሞ በተጨማሪ ጣሊያን ኢምባሲ አብረዋቸው የነበሩትን የአዲስ ተድላን መፅሀፍ ዋቢ አድርገዋል.....አረ ጎበዝ ከመፃፋችን በፊት በስራት እናዳምጥ
ብርሀኑ ባይህ ጣሊያን ኤምባሲን ገንጥሎ ገባ ብርሀኑ ባይህ ፍፁም ውሼታም ስው ነው
ምን ዋሸ?
ከምንና በምን ምክንያት ነው? እንደ አቡጀዲድ የተቀደድከው? ለምሳሌ የምትሆን አንዲት ትንሽ ምክንያት ለምን አትነግረንም?
ለአንተ ለከንቱውና ለባዶው ሳይሆን ለወለደህና ላሳደገህ እጅግ አዘንኩ።
ሽል እንደሆንክ ብትቀር በአንተ ምክንያት አይተቹም ነበር።
ብዙ ዝርዝር ጉዳይ ባላውቅም ስለ ኮሎኔል ብርሀኑ ሀቀኝነት አንዲት ማስረጃ ብቻ ልንገርህ:
ደርግ ህዳር 14 ቀን 1967 የቀድሞ ባለስልጣኖች ላይ የሞት ፍርድ በበየነበት ጊዜ ኮሎኔል ብርሀኑ ብቻ ነበር የተቃወመው, ይህም በኮሎኔል መንግስቱ, ፍቅረ ስላሴ ፍስሀ ደስታና በሌሎችም ባለስልጣኖች በቃልና በፅሁፍ ተረጋግጧል።
በእውነት ምንም ሳላውቅህ አባጨጓሬ መስለህ ታየኸኝ!
ምናልባት ለዩቲዩብ ገንዘብ ለቀማ ብለህ ይሆን? ሌላ ምክንያትና ቃላት አጣሁ።
ከገዳይ የባስክ ጨካኝ አረመኔ ነህ።