Nuradis Seid - Ho Bel | ሆበል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • Ethiopian Traditional Music : Nuradis Seid | ኑርአዲስ ሰኢድ - Ho Bel | ሆበል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopian. .
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2017 Hope Music

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @werkiyecherinette5067
    @werkiyecherinette5067 7 ปีที่แล้ว +225

    ጥሎብኝ ወሎወች ውስጤ ናቸው።ባየው ባየው የማልሠለቸው ዘፈን ወሎወችን የኔ ምርጦች እርጋታቸው ወንዶቹ ሤቶቹ ጭፈራችሁ ለዛ ያለው ካለባበስ እስከ ፈግታ አወይ ወለዬወች። "ውበት ሲለካ ወሎ ላይ ነው ለካ"ሠላማችሁ ይብዛ ውድድድድድድድድ ነው ማረጋችሁ

    • @meyanyoutube2222
      @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +4

      Werkiye Cherinette እኛም እኖዲሻለን

    • @witanasolomon4959
      @witanasolomon4959 5 ปีที่แล้ว +3

      እኛም ውድድድድድ ማር

    • @ameera7136
      @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ማር እኛም ውድድድ

    • @hananbakhlqi7370
      @hananbakhlqi7370 5 ปีที่แล้ว +2

      መገን ወሎ

    • @zainabalo4267
      @zainabalo4267 5 ปีที่แล้ว

      በላይይመቸሂ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 ปีที่แล้ว +35

    አቦ ስታምሩ እኮ ሳላቃችው ስወዳችው ከዘር ከሃይማኖት ከጎሳ የተለያችው አቦ ዘራችው እንደምድር አሸዋ በዝቶ ምድሩን ይሙላው የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም አንድ ቀን መጥቼ እንደማያችው እርግጠኛ ነኝ የውቦችና የፍቅር ሃገር #ወሎ we Love You So Much guyz Ma God Blessing Proud to be Ethiopia♥♥♥

    • @zenabeahmed6255
      @zenabeahmed6255 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔዉብ ያችምዘርይብዛ እኛምእንወድሻል 🇪🇹❤❤❤❤❤❤አድቀንእንወስድሻል

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 ปีที่แล้ว

      እኛም እንወድሻል ሁቢ ነይ ወሎ አህሪቡ ነዉ ባህሉ❤️

    • @ashumobile1408
      @ashumobile1408 ปีที่แล้ว

      ነይ ሳሪቹ እኝምእንወድሻለን i love you

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      ወላሂ ና እኛም በደንብ እናሳይሃለን😊

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว +2

      ወሎ ክልል ይሁን ሲባል ኦሮሞ ይሁን ማለት አይደለም! ወሎ አማራም ኦሮሞም አይደለም ወሎ ወሎ ነው። ወሎ ክልል🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

  • @sabagondrwerta8259
    @sabagondrwerta8259 6 ปีที่แล้ว +80

    ምነለ ትንሽ ዘር እንኮን ቢኖርኝ ከወሎ
    በጎደር ስደነቅ ለካም ወሎ አለ የበለጠ ቆጆ አቦ ሰላምአችሁ ይብዛ

    • @user-kf9yg2du5c
      @user-kf9yg2du5c 5 ปีที่แล้ว

      Saba gondr werta ችኢህሽውይርክ

    • @user-dj8vw5yd5f
      @user-dj8vw5yd5f 4 ปีที่แล้ว +14

      አንዲነንእኮ። ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ መጠሪያእንጂ ማንነትአይደለም። አማራነን 😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-mi5kb7zh9i
      @user-mi5kb7zh9i 4 ปีที่แล้ว

      የኢሳይያስ

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 4 ปีที่แล้ว +2

      እር ማር ሁሉም ኢትዩጽያውይ ነን ያችም ይብዛ

    • @user-uu1dv7ni8f
      @user-uu1dv7ni8f 4 ปีที่แล้ว +5

      Saba gondr werta አንድ አማራ ነን ማሬ

  • @zuzutube2926
    @zuzutube2926 4 ปีที่แล้ว +72

    ማነው። ኑሬን። እሚወደው እደኔ

  • @kedirxx6722
    @kedirxx6722 4 ปีที่แล้ว +83

    የራያ ልጆች የሆናቹ ላይክ ግጩት እስክ

  • @momadkm9975
    @momadkm9975 4 ปีที่แล้ว +80

    እኔ የጎጃም ልጅ ነኝ ጥሎብኝ ወሎወችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ

    • @user-xj8mq8rh1g
      @user-xj8mq8rh1g 3 ปีที่แล้ว +1

      8hhhhjjhhyhhhhh

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 3 ปีที่แล้ว

      እኛም ዉድድድድድ

    • @ethiopiamamaye5591
      @ethiopiamamaye5591 2 ปีที่แล้ว +5

      አንች ጎጠኛ ትገረፊያለሽ አማራ ራሱ አንድ ነው ♥

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiopiamamaye5591 ጠላታቺንን በገረፍን መጀመሪያ ጉድ

    • @fofofetiya7425
      @fofofetiya7425 2 ปีที่แล้ว +1

      😄😄😄😄😄😄ወላይ እንደ ጎጃሜ ወሎን የሚጠላ የለም

  • @user-yb8nh7hz6r
    @user-yb8nh7hz6r 7 ปีที่แล้ว +16

    ኡፍፍፍ ኑሬ ስወድክ እኮ
    የራያ ሙዚቃ ውስጤ ነው!!
    #Hope tanx የምርጦች ምርጥ እድሜአችሁን ያብዛልን አቦ ይመቻችሁ

    • @user-co3rh2hv9t
      @user-co3rh2hv9t 7 ปีที่แล้ว

      ሳሚ ሃቢብ 0096653493736 አሜንአሜንአሜን

  • @medinamedina4316
    @medinamedina4316 4 ปีที่แล้ว +31

    ጀግና ሊዋጋበት መሪን ምንጨነቁዉ ዋው😘😘 አማራአነቴ ኩራቴ💚💛❤

    • @allhamdulilla9243
      @allhamdulilla9243 3 ปีที่แล้ว +1

      ኲራት ዹዹዴኣጤ

    • @sifanwodajo
      @sifanwodajo 4 หลายเดือนก่อน

      Ena tadiya ke oromo hezb gar men agenagnew??

    • @Quarck-gn3du
      @Quarck-gn3du หลายเดือนก่อน

      ጀግና ሊዋጋበት ፈሪ ምን ጨነቀው

  • @user-lj9op3io2m
    @user-lj9op3io2m 7 ปีที่แล้ว +118

    ሆበል ራያ .....
    ዋውውውው የኔ ምርጦች የጀግኖቹ ዘር ስታምሩ ♥ አማራነት ይለምልም ♥ነፍጠኛ ለዘላለም ይኑር ክፍ አይንካቹህ ♥!!

    • @fantafanta678
      @fantafanta678 7 ปีที่แล้ว +4

      እፍፍፍፍ ማሮች ራዩማ የጀግኖቹ ሀገር እድሜ ና ጤና ይስጣቹ ያገሬ ልጆች ውስጤ ናቹ ውድድድድ

    • @gufuhfuvubj5832
      @gufuhfuvubj5832 6 ปีที่แล้ว +1

      ማሚ እወድሻለሁ ስደተኛዋ የልጅሽን

    • @mdkakam2082
      @mdkakam2082 6 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @abdunuriyasayedabdu
      @abdunuriyasayedabdu 5 ปีที่แล้ว +1

      ርርእፍህህ

    • @user-mu3oe2nf2v
      @user-mu3oe2nf2v 5 ปีที่แล้ว +3

      ኑራዲሥ

  • @bunatetuu8390
    @bunatetuu8390 3 ปีที่แล้ว +15

    Incredible performance!
    Astonishing!
    Phenomenal!
    Legendary! Great ETHIOPIAN MAN!
    Keep it up, Excellent.

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +101

    ይሄ ጭፈራ በጣም ዉስጤ ነዉ ዙጥ ዙጥ እያልኩ ነዉ😊 ሀሪፍ ስራ ነዉ በርታ👌የባህል አለባበስና ጭፈራ 100% ዉስጤ ነዉ💓 አማራ ዉስጥ የጭፈራ አይነት በሽ ነዉ ስወዳቹኮ የሀገሬ ምርጦች💓😍
    #Hope tnx 😉

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว +3

      Kal Ye Habesha Lij
      ፎኖቃዬ♥♥♥♥♥በውሥጥ አብረን እንላለን

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም የኤርሚ እሺ የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +1

      Kal Ye Habesha Lij 💞💞

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +2

      Kal Ye Habesha Lij በናትሽ ነይ እኔም ወዝ ወዝ እያልኩ ነው😘😍

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว

      Metamen Leras new 😘😘😘😘😘😘😘

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 10 หลายเดือนก่อน +45

    የደቡብ ልጅ ነኝ እሄንን ሙዝቃ በጣም ነው የሚወዳው ❤ 4:134:304:56❤👌

    • @yoni_magna929
      @yoni_magna929 9 หลายเดือนก่อน

      ራያ is not አማራ ራያ ራዩማ ❤❤

    • @yoni_magna929
      @yoni_magna929 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቆቦ, ኡርገሳ, ጮኮርሳ, ዋልድያ የ ኦሮሞ ስሞች ናቸው ስለዚህ ራያ ኦሮሞ ነዉ ማለት ነዉ. ራያ ራዩማ. Period

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@yoni_magna929 መጀመሪያ አማርኛ አስተካክለህ ውርጌሳ ነው ሲቀጥል ኦሮሞ ወሎ ውስጥ ጥገኛ ነው እንጅ ቦታ የለውም እኛ ስብዕና ያለን ስለሆን እንደነሡ ጨፍጫፊ ስላልደለነ ነው እንጅ እንደነሡ ስራ ከተጠጉበት ጠራርገን ነበር እምናስወጣቸው ኦሮሞ ለኢትዮጵያም ስደተኛ ነው እንኳን ከአማራ መሬት ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ኢንች መሬት የለውም ጥገኛ ነው ኢትዮጵያውይ አልደለም ይህን እወቅ እንከፍ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 9 หลายเดือนก่อน +2

      ​ጋላ ሄድና ሞክር ደግሞ ራያ እና ወልዲያ አማራችሁ ሁሉ ኬኛ 😂😂😂

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 9 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እኛም ውድድድ❤❤

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 5 ปีที่แล้ว +49

    የወሎ ልጅ አይደለሁም ግን እመሰክራለው የቆንጆ፣ የደግ የየዋህ አገር ምርቃታቸው ከልብ የሆነ ነው።

    • @zenabeahmed6255
      @zenabeahmed6255 2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m ปีที่แล้ว +1

      💛💛💛 የጀግኖች ሃገር የውቦች መፍለቂያ ነው ወሎ አማራ

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      ወሎ ክልል ይሁን ሲባል ኦሮሞ ይሁን ማለት አይደለም! ወሎ አማራም ኦሮሞም አይደለም ወሎ ወሎ ነው። ወሎ ክልል🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 9 หลายเดือนก่อน

      @@EzedenMohammed ወሎ የሚባል ብሂር አለ እዴ የጋላ ተላላኪ አንፈልግም ከህውሀት ስንላቀቅ ደሞ ዘደ ኦነግ ትወስዱን

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 9 หลายเดือนก่อน

      @@EzedenMohammed ወለጋ ላይ ለተጨፈጨፈው አጮሁም ለወሎ ታሰባችሁ አበስ ገበርኩ

  • @yemeyasewkassalij2266
    @yemeyasewkassalij2266 7 ปีที่แล้ว +36

    How cool our culture abo temechitognal rayya Wello love you my people 💚💛❤️ yes we are neftegna that means armed people heroes...love from gonder your brother keep that nuradis

  • @eyeruss3881
    @eyeruss3881 6 ปีที่แล้ว +57

    ኑራዲስ ባማራነቱ እሚኮራ ያላማጣ ልጅ ጀግና

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p 2 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤👑💪💙💜👑💪

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i ปีที่แล้ว

      @Johannes Mulu 😁😁😁😁

    • @user-rp1dp7su1m
      @user-rp1dp7su1m ปีที่แล้ว

      እርበህግ አምላክ የራያቆቦልጅነው የምን አለማጣነው ጅብ ያላምጥሽና

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 9 หลายเดือนก่อน

      @johannesmulu3473 እኔ አላማጣ ነኝ ስለምኑ ሰመጡ ነው የማቃችሁ

  • @batelhemmekonen8407
    @batelhemmekonen8407 5 ปีที่แล้ว +29

    አንተ እራስህ ፍቅር ነህ አቦ ኑርበት እንኳን ከወሎ ተፈጠርኩ

  • @gfff4629
    @gfff4629 6 ปีที่แล้ว +45

    አማራ መሆን መታደል ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች

    • @tigrayfirst2261
      @tigrayfirst2261 4 ปีที่แล้ว +1

      They are not amhara

    • @tigrayfirst2261
      @tigrayfirst2261 4 ปีที่แล้ว +1

      They just speak amharic. That all

    • @tigrayfirst2261
      @tigrayfirst2261 3 ปีที่แล้ว

      @Redu Mohamed no they are not. They are proud tegaru.😍😍😍😍

    • @Realr420
      @Realr420 3 ปีที่แล้ว

      @Redu Mohamed raya is amhara

    • @tigrayfirst2261
      @tigrayfirst2261 3 ปีที่แล้ว

      King haile selassie is the one took the land tigray and gave it away. It is a very recent event. No matter what anyone say, raya is tigray. If you are confused, check your history...if your father is from raya, he is tegaru. Period

  • @vitamimpenderevero967
    @vitamimpenderevero967 4 ปีที่แล้ว +16

    I absolutely love Ethiopian music. I have no clue what they are saying but they have great rhythm.

    • @rasta6713
      @rasta6713 9 หลายเดือนก่อน

      They are talking about war, and pride in their defense. They don’t know what being a coward is, they only fight in front. And about rallying our men

  • @behailugeberetsadik3545
    @behailugeberetsadik3545 11 หลายเดือนก่อน +277

    Who is coming here after tik tok trend 🙌🙌

    • @mesoudmerzuk2349
      @mesoudmerzuk2349 10 หลายเดือนก่อน +16

      I was hoping that this is the right song😂

    • @emx8327
      @emx8327 10 หลายเดือนก่อน +3

      Me after many up and down

    • @selomifamilytube2719
      @selomifamilytube2719 10 หลายเดือนก่อน +2

      Me❤❤❤❤❤

    • @robelarega2481
      @robelarega2481 10 หลายเดือนก่อน +1

      Never searched a song this much, voice search, 😅😅

    • @fisehaelroe6474
      @fisehaelroe6474 10 หลายเดือนก่อน

      Me 🙌👐

  • @nardibelay2144
    @nardibelay2144 7 ปีที่แล้ว +112

    ወሎየነቴ ውበቴ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ! እስኪ ገባ ገባ በሉ ባንድላይ እንጨፍር

    • @user-ob8sh3zb6q
      @user-ob8sh3zb6q 5 ปีที่แล้ว +1

      መጣን

    • @user-im6ts7kh6x
      @user-im6ts7kh6x 4 ปีที่แล้ว +7

      አኔ ወሎየ ብሆንም በመላው አማራ ነው መጠሪያ ማንነቴ አማራ እጅ ወሎየ ብሎ አይጀምርም

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 ปีที่แล้ว

      እሥክ

    • @rahmaali9742
      @rahmaali9742 4 ปีที่แล้ว

      @@user-im6ts7kh6x e

    • @user-io3ct9ke1e
      @user-io3ct9ke1e 4 ปีที่แล้ว

      @@semirahussen4162 pp

  • @aztm8920
    @aztm8920 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉ ሪሊሊሊ በጣም ነዉ የወደድሁት የትግሬ ልጅ ብሆንም ወሎዎችን እወዳቸዉ አለሁ, one love ,i proud by Amhara music next to Tigrinya music

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      ወሎ ክልል ይሁን ሲባል ኦሮሞ ይሁን ማለት አይደለም! ወሎ አማራም ኦሮሞም አይደለም ወሎ ወሎ ነው። ወሎ ክልል🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@EzedenMohammed አታላይ ሌባ ማንን ልታታልል ነው?? እባብ!! የወሎ ህዝብ በእናንተ ኦሮሞዎች የሚታለል ይመስልካል?? ጅል!!ወሎ አማራ ነው።💚💛❤

  • @user-dj8vw5yd5f
    @user-dj8vw5yd5f 5 ปีที่แล้ว +53

    አማራዘራችንይብዛ አንደአሸዋ💚💛❤😘😍😍😍😍😍

  • @solomonct9388
    @solomonct9388 5 ปีที่แล้ว +124

    I am from Raya, and I love my culture. Thanks Nurye.

    • @desalegnendalew8816
      @desalegnendalew8816 3 ปีที่แล้ว +1

      ልሊ

    • @tadela4386
      @tadela4386 3 ปีที่แล้ว +19

      raya amhara new

    • @xolove7288
      @xolove7288 3 ปีที่แล้ว +1

      @Adam Jama you wish

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 3 ปีที่แล้ว +2

      @@tadela4386 Gedel Giba. Komchew

    • @user-fi2yn9iq1r
      @user-fi2yn9iq1r 3 ปีที่แล้ว +13

      @@xolove7288 first you wish 🤡🤡🤡
      Raya is Amhara wallo

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +74

    ኑሬ አሪፍ ነው በርታልን ያገሬ ልጅ ❤️❤️
    መገን ራያ ቆቦ ፍቅር እኮ ነን
    ሀገሯ ቆቦ ነው
    መግጫዋ ሆርማት
    እቀጭ እንቧ ይላን
    የጇ ቀለበት
    ቧል የላትም
    ብለህ አትከተላት
    ባላጭር ምንሽር
    ሸጋ ባል አላት ❤️❤️😍😍😍😍

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว

      Metamen Leras new
      መቲዬ ውዴ ♥♥♥♥♥

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว

      ሠላም የኤርሚ የኔ ቆንጆ 🌺🌺

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว

      Metamen Leras new አይ መቲ አንቺ እኮ ምርጥ ነሽ😘😘😘

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว

      yididiya Mesfin fkr 💓💓

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new ፖ ግጥም😜 😘😘😘😘😘

  • @user-ir6qr4zx9x
    @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว +67

    ሆበል ሆበል እራያ♥♥
    ወደ ፊት ነው እንጂ ወደ ዋላ የለም ........ውሥጤ ነው♥♥♥♥!!!

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 7 ปีที่แล้ว +2

      ሠላም የኤርሚ suse💋

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም የኤርሚ እኔም ውስጤ ነሽ ፍቅር

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም የኤርሚ ዉዴ😘😘😘😘

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว

      yididiya Mesfin
      ይዱዬ ♥♥♥♥♥♥

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new
      መቲዬ ሡሤ ውድድ♥♥♥♥

  • @loading-pu1fu
    @loading-pu1fu ปีที่แล้ว +59

    Beautiful amhara people ❤

    • @Mika-go6zm
      @Mika-go6zm 8 หลายเดือนก่อน +1

      Always ❤

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 2 หลายเดือนก่อน

      ❤️💛💚🥰🥰🥰yessss

  • @user-um6eq3bp6p
    @user-um6eq3bp6p 7 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ኑርየ ያገሬልጅ ሠብሠብ የራያ ልጅ ነኝ ያውም የቆቦ ልጅ😘😍😍

    • @user-rp1dp7su1m
      @user-rp1dp7su1m 3 ปีที่แล้ว

      ያገሬልጅዋ እኔም የቆቦልጅነኝ

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 7 ปีที่แล้ว +75

    ምርጥ የአማራ ባህል ነው ዋውውውውው ራያ ለዘላለም አማራ እሰይይይይይ ኑ እንጨፍር ባካችሁ ....

    • @astaasta4152
      @astaasta4152 7 ปีที่แล้ว

      ,our

    • @gezaheignzelelew1229
      @gezaheignzelelew1229 6 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

    • @asdedsaw3970
      @asdedsaw3970 6 ปีที่แล้ว

      q

    • @misrlehmisrleh3627
      @misrlehmisrleh3627 4 ปีที่แล้ว

      ወውውውውውውውውውውውይይይይይይይበጣምይምራልእማራነይ

    • @abduhassen3915
      @abduhassen3915 3 ปีที่แล้ว +3

      የአማራ ሳይሆን የወሎየወች ነው።

  • @abenezermesfin4378
    @abenezermesfin4378 11 หลายเดือนก่อน +16

    ከ tik tok አይቷ የመጣ በ like

  • @yamrotiethiopia8091
    @yamrotiethiopia8091 2 ปีที่แล้ว +25

    አማራ ሁለየም የሁሉ መከራ ተቀባይ ስታምሩ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ አማራ የሆናችሁ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @esmaeldawed
    @esmaeldawed 2 ปีที่แล้ว +5

    Am augandan but i really like Ethiopian music so much,big up man

  • @annaberry4135
    @annaberry4135 7 ปีที่แล้ว +98

    እቁ ያአማራ ልጆች እንዲሀ ባህላችን ጠብቃችሁ ስትሰሩ እንዴት እደምንወዳችሁ በርታ ወድማችን !!!!

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว +3

      አስገራሚ የራያ ጨፈራth-cam.com/video/--R-VgLcEJQ/w-d-xo.html

    • @mehaltmekbebu511
      @mehaltmekbebu511 ปีที่แล้ว +1

      እንዲህ ነው ሚያምርብን ጎበዞች በርቱ

  • @mulove6304
    @mulove6304 7 ปีที่แล้ว +41

    ኡፍ እራያ ውስጤ ነዉ ወልድያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @zeyidezeyide7896
      @zeyidezeyide7896 6 ปีที่แล้ว

      Selt

    • @user-mf9hy8uv9m
      @user-mf9hy8uv9m 5 ปีที่แล้ว +2

      ኑራድሥ አቦ ምን ልልሁንል ሆላሌላ ሆይላሌ መገና ያም ረርዶ ያምወርዶ ድቡን ነቀነቀው. 100% ኑራድሥ ወድ አተን ፈጥራል

  • @johnkuma6867
    @johnkuma6867 2 ปีที่แล้ว +13

    I had to travel.all the way from Kenya to Alamata to come and enjoy this unique music . Long live Ethiopia

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว +40

    Ayyyee yes I’m proud to be raya amhara 🔥🔥🔥😍😍😍😍

    • @samritesfaye7177
      @samritesfaye7177 4 ปีที่แล้ว +3

      It’s Oromo but whatever.

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว +14

      Samri Tesfaye no bitch we are amhara not oromo , raya rayuma amhara forever💛💯

    • @oromtitiwbo5078
      @oromtitiwbo5078 3 ปีที่แล้ว +4

      this is literally Oromo culture 😹😹😹

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 3 ปีที่แล้ว +12

      ADAM JAMA
      Raya= Amhara forever💚💛❤️🥰

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 3 ปีที่แล้ว +6

      heavensent element
      You wish 😂😂😂
      There is no raya oromo and no raya tigray
      I’m proud to be raya amhara!!💯

  • @habiibjames9136
    @habiibjames9136 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ዉሎ ስወረ በጣም ደስ ይለኛል ወሎዬዎች ዉብ ነቾ በአከል ሄጄ እስከመይሽ ድርስ ገግቻሎ 😍😘🙏

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      ወሎ ክልል ይሁን ሲባል ኦሮሞ ይሁን ማለት አይደለም! ወሎ አማራም ኦሮሞም አይደለም ወሎ ወሎ ነው። ወሎ ክልል🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰😊

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 6 หลายเดือนก่อน +12

    ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ወሎዬ የኔ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:09

  • @amhara1576
    @amhara1576 7 ปีที่แล้ว +47

    Beautiful as usual!
    God bless my people of Raya-Rayuma.

    • @asaditube5485
      @asaditube5485 5 ปีที่แล้ว +2

      ኑርልኝ ባክህ ኑርየ ...............Subscrbe ይተባበሩን

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว

      ✍👌🏼💯🧏‍♀️💖👏👏🎶🎶💖💖✅

  • @kedijanasreden8902
    @kedijanasreden8902 5 ปีที่แล้ว +61

    I can’t wait to see raya again it’s been a while❤️ and keep up the hard work ma people 💕

    • @KalaKala-jg7ow
      @KalaKala-jg7ow 4 ปีที่แล้ว +2

      ታምሪያለሸ

    • @Realr420
      @Realr420 3 ปีที่แล้ว +12

      You can come now we liberated it with our blood and sweat amhara forever

    • @johnwick7208
      @johnwick7208 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Realr420 you wish this people they’re Tigray 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳✊👈

    • @samrifitsum6148
      @samrifitsum6148 3 ปีที่แล้ว +2

      @@johnwick7208 😄😄😄

    • @momenatim4762
      @momenatim4762 2 ปีที่แล้ว +2

      @@johnwick7208 😀😀😀😀😀😀🐍💊🐍💊🐍💊🐍💊

  • @ruttanegga5571
    @ruttanegga5571 7 ปีที่แล้ว +5

    Raya people and music are just beautiful! Please throw me in to this beautiful crowed

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 4 ปีที่แล้ว +56

    I am eritrean 🇪🇷but raya wolo welkayit amhara newu !!!!!!!

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว +5

      Yessssss bro tell them wollo welkait raya =amhara 4everrrrrr😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว +2

      Eritrean brother we love you❤️🇪🇷💯💯

    • @samritesfaye7177
      @samritesfaye7177 4 ปีที่แล้ว

      Nafi Habe no they’re not!!! They are originally Oromo until those idiot Amhara took their land!!! Raya Wollo will forever be oromo! You can read an encyclopedia! Ask anyone ask any raya wollo they will tell you the same damn thing.

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว +10

      Samri Tesfaye hhhhhhh dumb I’m raya wollo amhara there is no raya oromo so be quite bitch , there is raya wollo amhara forever ❤️💯

    • @Realr420
      @Realr420 4 ปีที่แล้ว +1

      @@samritesfaye7177 funny galla

  • @user-si1sn6pt1g
    @user-si1sn6pt1g 5 ปีที่แล้ว +17

    የሐረር አማራ ከጎናቹ ነን

  • @NAYNAMEDIANETWORK
    @NAYNAMEDIANETWORK 7 ปีที่แล้ว +8

    One of RAYA Tube mission is to Preserve Rayan's culture and tradition. Brother Nuradis Thank you for all your hard work. We really appreciate you! Keep it up!

    • @nagaasaatolasaa9032
      @nagaasaatolasaa9032 7 ปีที่แล้ว

      Would you mind telling me the ancestors of Raya? Is there Oromo Raya my dear?

    • @Realr420
      @Realr420 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nagaasaatolasaa9032 no we rayas are amhara.there is no galla in us,leave us alone we are 100% amhara

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @lethiwembatha478
    @lethiwembatha478 5 ปีที่แล้ว +36

    Love for Raya music from South Africa!

    • @musesultan1559
      @musesultan1559 4 ปีที่แล้ว

      South Africa fackn peach
      Whay you killed bell you
      AR diseypelid

    • @amharahabeshan9446
      @amharahabeshan9446 ปีที่แล้ว +4

      thanks dear

  • @AmiraMohamed-zx3bn
    @AmiraMohamed-zx3bn 6 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌየም የናተንሙዚቃ ስሰማ ትልቅደስታ ይሰማኛል ወሎየበመሆኔ እኮራለሁ ለዛውም ወልድያ

  • @heidia.9602
    @heidia.9602 7 ปีที่แล้ว +295

    I'm Cameroonian and I just love Ethiopian music and their dancing !

    • @yetnew463
      @yetnew463 7 ปีที่แล้ว +2

      Heidi A. Thank you brother!

    • @berhanwar
      @berhanwar 7 ปีที่แล้ว +12

      Yet New
      Heidi is a female name 😂.

    • @yetnew463
      @yetnew463 7 ปีที่แล้ว

      Atse Shade I know ena mene yetebes kuchi beleh sem taruarutaleh .. i also live aboard ..ene hulune enawekalene teregagu

    • @piazzastudios4251
      @piazzastudios4251 5 ปีที่แล้ว +3

      And I Iove your football team sis... ☝️blood

    • @tamraayalew3572
      @tamraayalew3572 5 ปีที่แล้ว

      Siarraleone

  • @user-yt3tm5zn1m
    @user-yt3tm5zn1m 4 ปีที่แล้ว +59

    ወሎ ጎንደር. እያላችሁ ዘር አትቁጠሩ. ሁሉም አማራ ነው. ዘር መቁጠር ሀራም ሀፃት ነው. ግን እኔ ዉሎየነኝ.

    • @user-hk8px4pi3p
      @user-hk8px4pi3p 3 ปีที่แล้ว +10

      Ere manem aylenm❤Amhara ande nen

    • @milmol331
      @milmol331 3 ปีที่แล้ว +3

      ዘር ሳይሆን የቦታ ስም ለመለየት እንጂ ሁሉም ኢትዮ.ነው

    • @user-ui4ws5mw3k
      @user-ui4ws5mw3k ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

  • @user-ez1yy8cv7f
    @user-ez1yy8cv7f 7 ปีที่แล้ว +355

    አቦ ይመችክ
    ያአማራ ዘር ይብዛ እደ ባህር አሸዋ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 ปีที่แล้ว +4

      ሀረግ አለሙ
      ክክክክክ ዘረኞች

    • @melaabebe1370
      @melaabebe1370 6 ปีที่แล้ว +8

      ሀረግ አለሙ
      Amen Amen yabzan

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 6 ปีที่แล้ว +2

      Amen yibezal

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i 6 ปีที่แล้ว +3

      ሀረግ አለሙ አሜን።አሜን👆👆😙👌👍💛

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i 6 ปีที่แล้ว +2

      Mark Chaoul 👎👎👎😈😈😡😡😣😠😠😠😠

  • @BereketAz65
    @BereketAz65 ปีที่แล้ว +7

    Powerful people of Amhara❤❤❤

  • @xolove7288
    @xolove7288 3 ปีที่แล้ว +113

    amhara and proud 💚💛❤️

  • @hayatmalhayatmal7221
    @hayatmalhayatmal7221 6 ปีที่แล้ว +13

    ጥርት ያለው የወሎ ባህል ውጫሌ ወልደያ ደሴ ኮንቦልቻ ከሜሤ አንባሠል አንችሆየ ባቲ ሀይቅ አርዲቦ እረ ምኑ ቅጡ የደሤ ልጅ ነኝ እራያ የዘመዶቼ ሀገር ወሉ ውሥጤ ነው ሽ አመት ንገሡልኝ

  • @hayatyoutube1047
    @hayatyoutube1047 5 ปีที่แล้ว +16

    ውይ መረሳ መወለድ መታደል ነው በጥቅሉ አማራነት ኩራት ነው

    • @user-wx1hk6fh2t
      @user-wx1hk6fh2t 3 ปีที่แล้ว

      ያገሬ ልጂ መርሳ አባገትየ የትዉልዲ ሀገሬ

  • @user-jl4rk7hn6m
    @user-jl4rk7hn6m 5 ปีที่แล้ว +13

    ILove Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Songs

  • @aragawtsega6814
    @aragawtsega6814 6 ปีที่แล้ว +13

    ምርጥ የወዶቹ ዘር የአማራ ልጅ !

  • @tigistmolla3111
    @tigistmolla3111 ปีที่แล้ว +2

    ኑሬዋ የኔ ሽቅርቅር አጃኢብ እኮነህ አተን የወለዴች እናት ክብር ይግባት

  • @Love-ig1ll
    @Love-ig1ll 7 ปีที่แล้ว +18

    ራያዎች ዉስጤ ናቸዉ ሲፀዱ
    ልጁ ራሱ ሲከይፍል!!!

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +3

      እትና ነኝ Almalkii ልጁን ላጣብስሽ😜😜

    • @asaditube5485
      @asaditube5485 5 ปีที่แล้ว

      ኑርልኝ ባክህ ኑርየ ...............Subscribe ይተባበሩን

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 4 ปีที่แล้ว +9

    ራያኝ አማራ ደሜነው ኑሬ😍😍😍😍

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋንም አማራ ሆንኩ አቤት ግርማ ሞገስ ዉበትና..ለዛ...ፍቅር...ጅግንነት
    ♥♥♥♥♥ ቀብራራ ..ወሎየ..ነኝ...ካልኅሸ ...አይጠራም...የጅግና ....ዘር...ነኝ

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 5 ปีที่แล้ว +48

    Raya always has been and always will be Ahmara. No matter what they try to do.

    • @latb2790
      @latb2790 3 ปีที่แล้ว +1

      In your dream.

    • @kedirebrahim8480
      @kedirebrahim8480 2 ปีที่แล้ว +1

      We are not Amhra

    • @fasikabiruk2909
      @fasikabiruk2909 2 ปีที่แล้ว

      @@kedirebrahim8480 then what are you?

    • @kedirebrahim8480
      @kedirebrahim8480 2 ปีที่แล้ว

      @@fasikabiruk2909 Tigraway 🤘🤘🤘🤘

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 11 หลายเดือนก่อน

      Congratulations 🎉

  • @hayumark8413
    @hayumark8413 7 ปีที่แล้ว +59

    የወልደያ ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር. One love♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @baraketworku3748
      @baraketworku3748 7 ปีที่แล้ว +2

      hayu Mark አውይ ወልድያ ጉባላፍቶ መነሀሪያ ♥ፒያሳ ♥ወልድያ ገብሬል♥ አዳጎ♥ ጎንደር በር ሳላዳርሳት አልውልም ነበር እፍ ስደት በታተነንጅ አይ ናፍቆትና ለሰው ያለው ስስት

    • @hayumark8413
      @hayumark8413 7 ปีที่แล้ว +3

      Baraket Worku betam tinfaz ፈጠነ ፀጉር ቤት ጣይቱ ብጥል

    • @Zainab-sj4ok
      @Zainab-sj4ok 7 ปีที่แล้ว +1

      Tg Tesema Ngus ketegera wedmye kesew ain yawtah marrr yen yenye konjo

    • @user-zy8sf2ho4z
      @user-zy8sf2ho4z 7 ปีที่แล้ว +1

      hayu Mark ❤

    • @abas1167
      @abas1167 5 ปีที่แล้ว

      በላይ

  • @munaloveddsi3656
    @munaloveddsi3656 7 ปีที่แล้ว +10

    nice video people Ethiopians one love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @johnmabil732
    @johnmabil732 3 ปีที่แล้ว +42

    I'm a South Sudanese and I just love❤😘💞😍❤😘 the music of Ethiopian and their dancing💃👯 styles.

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว +1

      አስገራሚ የራያ ጨፈራth-cam.com/video/--R-VgLcEJQ/w-d-xo.html

  • @agerekelibeewdishalehudhh129
    @agerekelibeewdishalehudhh129 7 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አንቺ እፈር ላይ ባልፈጠር ይሄን ሁሉ ባህልና ወግ የት አይ ነበር በክብር ለዘላለም ኑሪ

  • @fatim9621
    @fatim9621 หลายเดือนก่อน

    I love Wello Raya Rayuma so much 💚💛❤️
    I wish to visit Wello some day 😢 aaaahhhh sidet 😢😢

  • @omyousef9862
    @omyousef9862 7 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ስታምሩ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-he1tl4db5x
    @user-he1tl4db5x 3 ปีที่แล้ว +5

    ወሎዬነቴ ውበቴ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ራያ ራዩማ የወሎ ድምቀቶች ሁሌም ኑሩልን

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      ወሎ ክልል ይሁን ሲባል ኦሮሞ ይሁን ማለት አይደለም! ወሎ አማራም ኦሮሞም አይደለም ወሎ ወሎ ነው። ወሎ ክልል🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      ወሎ ክልል ይሁን ሲባል ኦሮሞ ይሁን ማለት አይደለም! ወሎ አማራም ኦሮሞም አይደለም ወሎ ወሎ ነው። ወሎ ክልል🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

  • @leatherdecompany2856
    @leatherdecompany2856 5 ปีที่แล้ว +6

    *_One love from Sudan_*

  • @user-wt7rv7xn3i
    @user-wt7rv7xn3i 3 หลายเดือนก่อน +2

    Iam eritrean from germen i like raya music

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you We Love you too😘❤️💛💚🇪🇷

  • @elaaes
    @elaaes 7 ปีที่แล้ว +25

    Proud wolloye. First proud Ethiopian.

    • @ayelechzenebegtg6990
      @ayelechzenebegtg6990 5 ปีที่แล้ว +1

      ስታምሩ

    • @asaditube5485
      @asaditube5485 5 ปีที่แล้ว

      ኑርልኝ ባክህ ኑርየ ...............Subscribe ይተባበሩን

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว

      Elias yeah first proud ethiopian and proud gonder proud to be Amhara!☺️ ❤️🇪🇹

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 4 ปีที่แล้ว +5

    Raya ye jegnoch zer ye Amharawochu 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 Metadel new ke Amhara mefeter,,,,,Amharayeeeeeeeeeeee💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vn4qp7ty4k
    @user-vn4qp7ty4k 7 ปีที่แล้ว +16

    ወሎ የጆ ዉስጥ አለ የምትባል ሀርፍ ድምጳዊ ነህ እንወድሀለን የወሎዎች አርማ የየጆዎች ኩራት ለሆነው ወልድያ ከነማ እንደምዜምለት ተስፋ አለን

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

    • @EzedenMohammed
      @EzedenMohammed ปีที่แล้ว

      ወሎ ክልል ይሁን ሲባል ኦሮሞ ይሁን ማለት አይደለም! ወሎ አማራም ኦሮሞም አይደለም ወሎ ወሎ ነው። ወሎ ክልል🥰🥰ᗯᝪᏞᏞᝪ ᑎᗩᎢᏆᝪᑎᗩᏞ ᖇᗴᏀᏆᝪᑎᗩᏞ ᏀᝪᐯᗴᖇᑎᗰᗴᑎᎢ🥰🥰🥰ወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት🥰🥰🥰

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@EzedenMohammednope wollo Amhara new!!!

  • @yoyoxoxo7111
    @yoyoxoxo7111 2 ปีที่แล้ว +5

    Ye Raya lij bemehone ekoralew! ADEY Raya hagere💛❤️💋🙏 🇪🇹

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 2 หลายเดือนก่อน +1

      This song is for Raya Amhara not Raya Tigray

  • @henisgmusic9764
    @henisgmusic9764 7 ปีที่แล้ว +18

    Raya the best culture for ever we love u greting from ur Eritrean brother

    • @munaloveddsi3656
      @munaloveddsi3656 7 ปีที่แล้ว +2

      Heni Wedi Barya mashallaah brothers Eritrea success

    • @zanaibmuhammad3060
      @zanaibmuhammad3060 6 ปีที่แล้ว

      muna Love Ddsi h

    • @proudamhara6491
      @proudamhara6491 5 ปีที่แล้ว

      Heni HG Music
      Thank you brother ❤️❤️,

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว

      Heni SG Music thank you ❤️❤️🙏🏾

  • @shippingmaritime7316
    @shippingmaritime7316 5 ปีที่แล้ว +9

    Great Amhara Music !

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว

      💛❤️💛💉💪🏾🇪🇹

  • @dawitdawit2760
    @dawitdawit2760 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ባህል ጠባቂ ሺ አመት ኑርልን ኑር ስራወችህን ሁሉ እወድልሃለሁ በተለይ አዳሱ ጁንታው መሸበት ምትለው ውስጤ ነው

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 7 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ ዶሮግብር ሥትል እንደት ደሥ እንዳለጘ ባጠቃላይ እራያ ውሥጤ ነው በርታልን

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 3 ปีที่แล้ว +56

    Freedom, Peace, Love, Strength, Unity and Prosperity for all amharan people. Yettelachehu yettela, yegedelachehuna yawaredachehu almighty Allah zelalamawi qettat yawredebet!

    • @wollo501
      @wollo501 2 ปีที่แล้ว +2

      አስገራሚ የራያ ጨፈራth-cam.com/video/--R-VgLcEJQ/w-d-xo.html

    • @Lionhearted777
      @Lionhearted777 10 หลายเดือนก่อน

      Amennnn

    • @AAli-he1jr
      @AAli-he1jr 7 หลายเดือนก่อน

      Adbii

    • @AAli-he1jr
      @AAli-he1jr 7 หลายเดือนก่อน

      5:15 ​@@wollo501

  • @FSI700
    @FSI700 11 หลายเดือนก่อน +3

    I came from TikTok to watch full video 😅

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 วันที่ผ่านมา

    Sewedaciu I'am from Eritrea 💯 🇪🇷🇪🇹👌💖💖💖💖👌

  • @user-vk1of2ty3h
    @user-vk1of2ty3h 5 ปีที่แล้ว +2

    እሪሪሪሪሪሪሪ እራዮች ውስጤ ናቸው የምር ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው አቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @yalemalexander
    @yalemalexander 5 ปีที่แล้ว +9

    Raya wollo 💚💛❤️

  • @salahabass7605
    @salahabass7605 4 ปีที่แล้ว +6

    Ethiopia Number one dance and music

  • @eluethipiawit2409
    @eluethipiawit2409 7 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ወሎየ ኑረድን ሰይድ እወድሀለሁ ሰላምህ ይብዛ አቦ ማራኪዬ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +1

    ከታላላቅ መዝሙሮች አንዱ ✍ በግልፅ የተፃፈው ለታሪክ ትልቅ ትርጉም ካለው ጥሩ ታሪክ ነው ✍👌🏼 ህዝቡን የሚመራ መሪ መሆን ደስተኛ ህይወት ይፈልጋል 👈🏻መሪነት ሹመት አይደለም ወይም ዲግሪ ተግባር እና ምሳሌ ነው"

  • @user-wl3ib6sw7p
    @user-wl3ib6sw7p 7 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው የፍቅር አውድማ ያለበት ውሎ ነው
    ♥♥♥♥♥♥
    I.LOVE YOU MY HEAT ME WELLO♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i 6 ปีที่แล้ว +30

    አማራ።ይለምልም።አማራ።ውድድድ።አማራ።👆👆👆👆👆💓💖💙👆👆👆👆👆።ኑሬ።ውድድድድ።ኩሩ።የአማራልጅ።ሺአመት።ኑርልን።እንወድህ።አለን😍😍😘

  • @kumecks7357
    @kumecks7357 21 วันที่ผ่านมา

    Here I'm Oromo Who is enjoying Sunday by Goje Music😋🥰
    04/07/2024

  • @mesikonjo7026
    @mesikonjo7026 7 ปีที่แล้ว +1

    ኑሬ በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ
    ራያዎች ዉስጤ ናችሁ♥♥♥
    አንዱን ሸበላ እስኪ ጀባ በሉኚ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +10

    One of the greatest songs ✍ was clearly written for this time, a happy history if it means a lot to history ✍👌🏼🇮🇱🤍🇨🇦 Sometimes there are special people✋🙏🕎 in the world 🌏🤍 You don't have to be a leader to lead the people want a happy life 👈🏻 Leadership is not a position or A degree is an action and an example."

    • @DigitalWaqf
      @DigitalWaqf ปีที่แล้ว +1

      Don’t use that disgusting flag, Raya Wollo is pro Palestine 🇵🇸

    • @haptambelay
      @haptambelay ปีที่แล้ว

      ሸኸወቀ

  • @user-lw7ob3co4q
    @user-lw7ob3co4q 7 ปีที่แล้ว +20

    አመሰግናለሁ። በጣም ምርጥ የራያ። ባህል የተንፀባረቀበት ሙዚቃ። ነው። በርታ በቁሙ የሞተው። የወያኔ። አገዛዝ አናሳውን ብሄር ትግሬ። ይምራ በስርቆት። ከአማራ። የነጠቁዋቸውን። ግዛቶች ማለትም። ወልቃይት። ጠገደ ራያ መተማ። ሽሬ አለማጣ በግደታ ይመልሳል በቅርብ። ቀን። እናያለን። ደም ተከፍሎበታልና። ሞት ለገዳይ ወያኔ። ጅግኖችን። የአፄ። ቴወድሮስ። ኩራት አማራወች ወደላይ። ከፍ ከፍ ከፍ። እንላለን።

    • @mebrihittekuluabraha1108
      @mebrihittekuluabraha1108 7 ปีที่แล้ว

      ወርቅዋ ነኝ ከ ወልደያ ante fesam ye were bicha

    • @user-lw7ob3co4q
      @user-lw7ob3co4q 7 ปีที่แล้ว +3

      Mebrihit Tekulu Abraha አንተ ጥንብ ትግሬ እንግድህ የት ልትገባ ነው? ቆሻሻ

    • @abdulaabdul4608
      @abdulaabdul4608 5 ปีที่แล้ว

      ምርጥባል እራር

    • @hcfufxhmagic178
      @hcfufxhmagic178 5 ปีที่แล้ว

      @@mebrihittekuluabraha1108 .፡?..።።,,፡♠♠...
      ..♠
      "
      '

    • @user-tt5cp5rw2j
      @user-tt5cp5rw2j 5 ปีที่แล้ว

      ወርቅዋ ነኝ ከ ወልደያ ድል ለአፄ ዮሐንስ ህዝብ

  • @user-xc3yc9bo2f
    @user-xc3yc9bo2f หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ዘፋኝቀጥል በት❤❤❤

  • @user-ui3bm1pt1o
    @user-ui3bm1pt1o 7 ปีที่แล้ว

    ሆበል እራየ እንኮንም ወሎየ ሆንኩ ኑርድን በርታ ከባህልህ የማታፈነግጥ ድምፀ ምርዋው የራያ ልጅ ነህ👏👏

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 5 ปีที่แล้ว +15

    ለወለው ጀግና አሳምነው ፅጌ ባህርዳር ጎንደር እና ደሴ የጀግናውን ሀውልት ማቆም አለብም ምክንያቱም እሱ ለአማራ ሲል እንደቴድሮስ ከጠላት ጋር ብቻውን ተዋግቷል የጀግናው አደራ አለብን አደራችንን ካልተወጣን አማራ ያኔ እንደሞትን እቆጥራለው

    • @user-gh1mr2jm6j
      @user-gh1mr2jm6j 3 ปีที่แล้ว

      እሥላምን በዲሎል ነፍሡ አይማር

  • @userbme553
    @userbme553 7 ปีที่แล้ว +37

    ራያ ውስጤ ነው የአለማጣ ልጂ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @agro_tv8487
    @agro_tv8487 ปีที่แล้ว +2

    I'm MOROCCAIN and i like ethiopian musique

  • @hailuwondimugebreselassie9781
    @hailuwondimugebreselassie9781 5 หลายเดือนก่อน

    Proud to be born to this people

  • @nmariam123
    @nmariam123 ปีที่แล้ว +19

    I am Proud to be Raya Amhara

  • @delizz1239
    @delizz1239 2 ปีที่แล้ว +4

    Amhara 😍 🇪🇹 rayyya

    • @loveyoutube2
      @loveyoutube2 2 ปีที่แล้ว

      Raya is not Amhara
      Raya is Raya.

    • @delizz1239
      @delizz1239 2 ปีที่แล้ว +2

      @@loveyoutube2 raya is originally apart of wollo/Bete Amhara before being anxed by tplf

    • @amharahabeshan9446
      @amharahabeshan9446 2 ปีที่แล้ว

      @@loveyoutube2 stfu we r amhara tgis is amharic ddb

    • @user-nz6uy2mt2q
      @user-nz6uy2mt2q 2 หลายเดือนก่อน

      🇪🇹🚫💚💛❤✅

  • @stfrcnhghlndr
    @stfrcnhghlndr 6 ปีที่แล้ว +15

    Raya jegna Wello amhara

    • @nafihabe4544
      @nafihabe4544 4 ปีที่แล้ว +1

      Raya amhara wollo forever 💛❤️💛🇪🇹💪🏾

    • @teddyissak2720
      @teddyissak2720 3 ปีที่แล้ว

      Midre Komechew, ezaw badekibet. Keraya gar atngatet. Beche hula

  • @sosinaesayas7147
    @sosinaesayas7147 3 ปีที่แล้ว +12

    Who is here after the freedom of Raya

    • @yng7173
      @yng7173 3 ปีที่แล้ว +1

      Me