🌻🌻🌻የ100,000 ብሩ ፍልሚያ ጉድ አፈላ🤣 ቅዳሜ ከእሁድ እጅግ አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ//🌻🌻🌻

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 ปีที่แล้ว +266

    ወይኔ በሳቅ ድክም አረጋችሁ በሳቅ እንዳስጀምራችሁኝ አዲሱን አመት አመቱን ሙሉ እማማዬ ኢትዮጰያም ትሳቅ አቤት አወዳደቅ ተመቸኝ ክክክክክ

    • @sofyaedris5424
      @sofyaedris5424 2 ปีที่แล้ว +5

      አሚን

    • @salihedris4183
      @salihedris4183 2 ปีที่แล้ว

      @@sofyaedris5424 ggggggfgggggggyg

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @emusete9704
      @emusete9704 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sofyaedris5424 ተክል ልል ችናችርልዝክፍልፍእትክግ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቼ ኑ በቅንነት ደምሩኝ😘😍

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 ปีที่แล้ว +186

    ወይ ኢቢኤሶች እየፈረጣቹ እየተነሳቹ እንደዚህ በሳቅ እንዳፈረሳችሁን🤣🤣🤣🤣የማያልቅ ደስታና ሳቅ ከቤታቹ ይሙላ 🙏🌼🌼🌼🌼🌼

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +30

    ወይኔ🤣🤣🤣🤣ሆዴ ቆሰለ የዝላዉ ዳጊ በስር ሹልክ🤣🤣🤣ቃልኪዳን ተንደባለለች ያለማቋረጥ ኡፍፍፍ የስራቹን ይስጣችሁ በጣም አዝናናቹን እናመሰግናለን🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤

  • @hawayasin5013
    @hawayasin5013 2 ปีที่แล้ว +97

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻችሁ ኢቢኤሶች 😂😂😂😂 መልካም አድስ አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🌼🌼🌼

    • @media8596
      @media8596 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @madi6614
    @madi6614 2 ปีที่แล้ว +136

    ማነው እንደኔ ሆዱ የነፈረ በሳቅ😂😂😂like አሳዩኝ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂእኔየ😂😂😂😂😂😂😂

    • @fritaabelachew3077
      @fritaabelachew3077 2 ปีที่แล้ว +2

      Kkkkkkkkkkkkkk waine zare uuuuf hode qosele

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😘ደምሩኝ ውዶቼ

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 ปีที่แล้ว +74

    ኑሮን ለማሸነፍ በስደት ያላቹ ሁሉ በሰላም ለሀገራቹ ለወገናቹ ያብቃቹ አሚን 💫💖

  • @zainabmohammed1449
    @zainabmohammed1449 2 ปีที่แล้ว +422

    ክብር ለመከላከያወቻችን ለኛ ብለው ህይወታቸውን ለሚስጡት

    • @romadiabrha253
      @romadiabrha253 2 ปีที่แล้ว +12

      ገና ሁልንም ያልቃሉ ትግራይ መውረር እስካላቆሙ::
      የ ፅዮንምድር ለ ጉግማንጉግ እጅ አይሰጥም
      የሙርከኛ ልጅ ሁላ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +12

      @@romadiabrha253 😁😁😁😁😁😁አውርተሽሙተሻል 👊👊💪💪💪💪👎👎👎👎👎👎

    • @keldtube2126
      @keldtube2126 2 ปีที่แล้ว +7

      አረ በራሳቹ እፈሩ ... በዚ አመት ሁላችንም አንድ መሆን አለብን .... አመሰግናለሁ ።

    • @zainabmohammed1449
      @zainabmohammed1449 2 ปีที่แล้ว +9

      @@romadiabrha253መቸም በየሄዳችሁበት መልከስከስ ነው ትንሽ እንኳን አታፍሩም እናተ እኮ ናችሁ እያለቃችሁ ያላችሁ ጆባይን ኡኡኡኡኡ😂😂😂

    • @zainabmohammed1449
      @zainabmohammed1449 2 ปีที่แล้ว +4

      @@romadiabrha253ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን
      ይሄ ነው የናተ ስራ ለሀይማኖት ክብር የላችሁ ነጭ አምላኪ ሁላ ጆባይድን ኡኡኡኡኡ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahel4637
    @rahel4637 2 ปีที่แล้ว +73

    አረ ወይኔ ሆዴ በመዳም ቤት ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋቹኝ የምር 😌😌😌

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 2 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ ውዴ

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም

    • @poomypoomy5445
      @poomypoomy5445 2 ปีที่แล้ว +3

      ፈጣሪ በሰላም ወደ ሀገርሽ ይመልስሽ

    • @rahel4637
      @rahel4637 2 ปีที่แล้ว +1

      @@poomypoomy5445 አሜን አሜን 😍😍

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      😘😍ደምሩኝ ውዶቼ

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ቢያንስ በአመት 3ቴ እንደዚህ የሚያዝናኑ ነገሮች ብታደርጉ በጣም ደስ ይላል በራሳቹ ላይ የምትሰሩት ነገር በጣም ውበት አለው ስለዚህ ስለዚህ በራሳቹ ላይ ብዙ ነገር ታደርጋላቹ እርግጠኛ ነኝ ተጫዋቾች ምን ያህል ደስተኛ እንደሆናችሁ አይተናቸዋል እናንተም ተደስታቹ እኛም ተደስተናል ቀጥሉበት

  • @hirutethioshirk5869
    @hirutethioshirk5869 2 ปีที่แล้ว +23

    እፍፍፍ ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣አቦ ተባረኩ አዲሱ አመት በሳቅ እንዳስጀመራቹሁን በሳቅ ያስጨረሰን🇪🇹🌻

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 ปีที่แล้ว +62

    አቦ አመታቹ በሳቅ እንደ ጀመራቹ እንደዚሂ ያስጨርሰን ሆዴን አሳመማቹኝ በሳቅቅ😂😂😂😂😂

  • @ermionwasihun2626
    @ermionwasihun2626 2 ปีที่แล้ว +2

    EBSሶች የኢትዮጵያ ድምቀቶች እንወዳችኋለን

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 2 ปีที่แล้ว +29

    እድሜ በዱር በገደሉ ለሚዋደቁት ጀግኖቻችን

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 2 ปีที่แล้ว

    ebs ግን ልጆቹ አልሞት አሏችሁ ወይስ ጥፋት አጥፍተው ቅጣት ነው?!😂 ለማንኛውም በጣም አዝናንታችሁናል። የመቅዲና የዮኒ በseriousና በትጋት መውደቅ ተመችቶኛል። ቃልዬ balance ለማድረግ በፊትም በኋላም መውደቅሽን ወድጄዋለሁ።😂 ፀጊ መቅዲና አብርሽ ምርጥ ዝረራ እእእእእ። ዳጊ ተስፋህ ተስፋዬ ነው!😂 ሁላችሁም ተርፋችሁ ስላየኋችሁ ግን ደስ ብሎኛል!😂😂😂 ስቃችሁ እንዳሳቃችሁን ኢትዮጵያዬም ከጫፍ እስከጫፍ ትሳቅልን!❤

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጲያውያን መልካም አዲስ አመት በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ተባረኩልኝ ደብሮኝ ነበር በመዳም ቤት 💓💓💓💓💓

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 2 ปีที่แล้ว +26

    🤣እኔ በበኩሌ በጣም ተዝናንቻለሁ ከመዳም ኩሽና🙋‍♀️#ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹 የከርሞ ሰዉ ይበለን😊🌻❤

  • @adenadd5148
    @adenadd5148 2 ปีที่แล้ว +24

    ወይኔ በሳቅ ሆደ ፈረሰ ዛሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘በአዲሱ አመት እንዳሳቃችሁን እድሜ ልካችሁን በደስታ በሳቅ ያኑራችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐🌻🌻💐🌹💐 😘😘😘😘

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 ปีที่แล้ว +13

    ገና ሳላየው ኮሚንት አይቼ እንደሚያስቅ አወቁ እማማ ኢትዮጵያ የዱሮው ሳቅሽ ይመለስ

    • @media8596
      @media8596 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +8

    እረ ኡኡኡኡኡ በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁት ፈጣሪ እንዲሁ እንደሳቅን አመቱን በሰላም ያስጀመረን በሰላም ያስፈፅመን ebsዎች ትለያላችሁ

  • @hirutabebe156
    @hirutabebe156 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምናዝነው ኢቢኤሶች እየወድኳችሁ ጠላኋችሁ ምክንያቱም ያለውን አና የሌለውን አለገናዘባችሁም የኑሮ ውድነት የጠብሰናል አዚህ እናንተ ዲኤስ tv ትሉናላችሁ ምናለ ይህን ክፉ ዘመን ቢያረሳሳን አደይን አያየን አንደዚ ጉድ የምታደርጉን እናንተ ከዚ የበለጠ የምታረጉ አሁን ስንቶቻችን ን ዲኤስ ቲቢ ማሰገባትና በየወሩ መክፈል የምንችለው ወደነበራችሁበት ተመለሱ አለዚያ ግን ፍቅራችን ይቀንሳል ለሚበላው ዳቦ መግዛት ያቃተው ዲኤስ ቲቢ አትበሉት ።

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ሆዴ ቆሰለ ወላሂ ድብር ብሎኝ ነበር አዝናናቹኝ 🙏🏻🙏🏻 ክሩልን ሁላቹም ዉድድድድድ 🙏🏻🙏🏻

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +2

    ቢሲካና ኤባ ያአላህ ስንት ግዜ አየሁችሁ በጣም ነው እምታምሩት እፍፍፍፍ ሁልግዜም እንዲህ አብራችሁ ብትጫውቱው በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 2 ปีที่แล้ว +6

    አቦይመቻችሉ ዘለአለም ተደሰቱ እህቴ አችም አላህ በሰላም ግልግል ብለሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 11 หลายเดือนก่อน +1

    በወነት ለመቅዱስ ይከብዳል አስፊቲ ለሁላቹሁም ፈጣሪ ያበርታቹ

  • @eskedarbirhan4478
    @eskedarbirhan4478 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳቹህ አዲሱን አመት እንዲህ በሳቅ እዳስደሰታቹህን ፈጣሪ እናንተንም ያስደስትልን እውነት ግን ኢቢኤስ ሁሌም በቁምነገርም በሳቁም በደስታም አንደኛ ናቹህ እናመሰግናለን ፈጣሪ ለሁላቹህም እድሜ ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካቹህ ኑሩልን 🙏🙏
    🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻️

  • @tootaskitchen7158
    @tootaskitchen7158 2 ปีที่แล้ว

    በጣምነው በሳቅየገደላችሁን እናመሰግናለን ebs ሆች እደዚሞቅደመቅ ሸብረቅ እዳረጋችሁት አገራችን ሰላምሆና ሁሌእንሳቅ እንደሰት ክብር ለኛብለው በዱር በገደሉ ለሚከራተቱ መከላከያችን ለሁሉም መልካም አዲስአመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይን በሳቅ አለቀስኩት ሆደም ቆስለ 😂😂😂🙆 አሜቱን የሳቅ የደስታ የፍቅር ያድርግለን የላኛው ጌታ 🙌

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ግን የቃልዬ አወዳደቅ ያስፈራል
    መልካም አዲስ አመት ኢቢኤሶች 🙏❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይይይ....በሳቅቅቅቅቅቅ ሙትትትትትት
    እንዲህ ነው አዲስ አመት‼ Ethiopia forever ‼💚💛❤🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @elsabethtesfaye6771
    @elsabethtesfaye6771 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስታምሩ የእውነት ተስቃናለችሁ👍👍👍👍🌻🌻መልካም አድስ ዓመት🌻🌻🌻🌻

  • @rawudakasim1617
    @rawudakasim1617 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ሰፈሩ ስያምር ❤️በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂😂😂 ከፍቶኝ ነበር የመዳሜ ጭቅጭቅ

  • @AishaAbdulaziz-m5z
    @AishaAbdulaziz-m5z 10 หลายเดือนก่อน +2

    አስፊቲ ነብስሕን በገነት ያኑርልን 1:50

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ዘና የሚያርግ ጨዋታ ነው 😂😂😂ቀጣይነት ቢኖርው ደስ ይላል😍😍መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ እንባዬን አስጨረሳችውኝ በጣም እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ይሁንላችው

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ፍቅራችሁ ደስ ሲል: አይወሰድባችሁ

  • @MesuShita
    @MesuShita ปีที่แล้ว +1

    አረ ወይኔ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኢቢኤሶች ፈታአደርጋችሁን እውነት አዲሱንአመት የሳቅየደታያዲርግልን

  • @GenetAbebaw-jm4bw
    @GenetAbebaw-jm4bw ปีที่แล้ว

    ፋሲካየ እናትሺ ደሰ ሲሉ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጣቸው እግዛብሄር ጨርሶ ይማራቸው

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 ปีที่แล้ว +4

    ታምራላቹ በሳቅ ከደላቹኝ ነጭ ለማሾች አብዛኞቹ ወንዶች ስለሆኑ ነው ብቻ ደስ ይላል

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል
    እንደዚህ ወበሩን ትታችሁ እውጪ ሥትወጡ ለኛም ለናተም ልዩ ይሆና
    ደሥ የሚል ግን ሠጋት የታከለበት ጫወት

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 ปีที่แล้ว +7

    🤣ወላሂ ሳቅ በሳቅ ያድርግልን ኑሯችንን ዛሬስ ለቅሶ ነው የሰለቸን የእናቶች እንባ ይቁም !!

    • @media8596
      @media8596 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

  • @bethelhemmoges4143
    @bethelhemmoges4143 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ በተለይ መቅዲዬ ትለያለሽ ዋውው

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባረካቹ በጣም እናመሰግናለን እቢኤስ ሁለ አንድ እሪምጃ ቀዳም ሺ አመት ኑሩ❤❤💗💗💗💗💗💗💗❤️❤️❤️🥰💗

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ የደለው በነት ሀገሩ በሰቅ በጨወተ እኔ ስደተኘ በመደም ጩሀት ጆሮዬ ዶነቀረ ቢቸ አልሀምዱሊላህ ጤነ እድሜ ከሰጠሀን የልፈል

    • @burtukana5675
      @burtukana5675 2 ปีที่แล้ว

      አብሺሪወደያልፍል

  • @mazahagos3913
    @mazahagos3913 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ደስ ይላል መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ የኢቤስ እንቁዎች

  • @ganatganat2716
    @ganatganat2716 2 ปีที่แล้ว +2

    Ye medam qemami nenyii zare debironyii neber EBS fata aragachuni melikam bahali ❤️🇪🇹🙏🙏🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️☝️☝️

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +13

    *ኧረ ወይኔ ልቤ በሳቅ ፈረሰ 😁😂😁😂አወዳድቃቸው የእውነት በዓል በዓል አስመስላችሁታል 😁😂😁ከሁሉም ሄቱ የወደቀ መሰላችሁ ኮሜታተሮች 😂😁😂*

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች 2 ปีที่แล้ว +12

    ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ያማረ ይሁን ልጆቼ 💚
    ገንዘቧን ግን ለበጐ አድራጎት ጠብቄ ነበር።

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣🤣🤣🤣🤣 ናፍቆት ግን ተርፋለች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 በጣም ያዝናናል ለየት ያለ ጨዋታ ነበር መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @arohiyesedk446
    @arohiyesedk446 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም አዲስ አመት ለሀገራችን ሰላም ፣ፍቅር ፣አንድነት ፣ይሁንልን ከልብ እናመሰግናለን ስላሳቃችሁን የእውነት ሳቅ ናፍቆን ነበር በሳቅ እንደጀመርነው አመቱን ሙሉ የደስታ ዘመን ያድርግልን

  • @procell803
    @procell803 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ደከመኝ በጣም እናመሰግናለን አዲሱን ዓመት በሳቅ ጀምረናልና የደስታ ዘመን ይሁንልን

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 2 ปีที่แล้ว +8

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂ልቤን አወለቃችሁ አዲሱ አመት ለኢትዮጵያም የሳቃችን የሠላማችን አመት ይሁንለን

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 ปีที่แล้ว

    እረ ወይ በሳቅ አወዳደቃችሁ የሌለ ነው እናተ ለወደቃችሁት እኔ ተሳቀኩ ክክክክክክ መልካም አድስ አመት ሀይሁንላችሁ

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 ปีที่แล้ว +25

    እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️🙏

    • @halimahabsha8869
      @halimahabsha8869 2 ปีที่แล้ว +1

      እሜንንንንን አገራችንንም አላህ ሰላሟን ይመልስልን

  • @hawaomafrah5905
    @hawaomafrah5905 11 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍዬ አንተ ስትኖርበት ሁሉም ይደምቅ ነበር ካቆምንበት እንጀምራለን ብለህ እንደወጣህ ቀረህብን ለዘኔ የቀነሰልኝ እየመሰለኝ አንተ ያለህባቸውን ፕሮግራሞች ድጋሜ አያቸዋለሁ ምን ዋጋ አለው አንተ ተሰናብተከናል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @F1234
    @F1234 2 ปีที่แล้ว +6

    በሳቅ ነው የገደላችሁኝ😂😂😂😂😂መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም 🥰

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    ዛሬ አዲሰ አመት
    መሰከረም2ልደቴ
    መሰከረም3ደግሞ ኦፕራሲዮን የምሆንበት ቀን ይሔ ሁሉ ድብልቅልቅ ያለ ሰሜት ውሰጥ ሁኜ ebs ደግሞ ዘና አደረጋችሁኝ ክብረት ይሰጥልኝ
    14አመት የሰደት ቆይታዬ ምንም አሞኝአያቅም
    ዛሬ ግን ከባድ ሆነ ህመሙ
    በሰደት ያላችሁ እንደኔ ውሃ በደንብ ጠጡ አደራ ነሰ ካፌ አታብዙ
    በጸሎታችሁ አሰቡኝ ሸቃሊት ከማዳም ኩሸና

  • @amitube461
    @amitube461 2 ปีที่แล้ว +3

    በሳቅ ጦሺሺሺ አድረጋችሁን ድሰ ሰትሉ የተጨነቁትን በሙሉ ጭንቀታቸዉን አቅለህ ለመሳቅ አብቃቸዉ ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @ስውነትየተዋህዶልጂ
    @ስውነትየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว

    እሁድ በኢቢኤሥ ቅዳሜ ከስአት የኛ መዝናኛ ተባርኩልን እዲህ ፍድቅድቅ እዳላሁ ከአመቱ አያጉላችሁ መልካም አዲሥ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ስወዳት
    @ስወዳት 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ በጣም ነዉ የምታምሩት ሆደን እስከሚያመኝ ነዉ የሳኩት ምችት ይበላችሁ አቦ

  • @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ
    @ንግስትትዋበእግዚአብሔርእ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታን ፍቅር እኮ ናችሁ😘😘😘ማነው እደኔ በሳቅ ሆዱን ያመመው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @sabayemaneh9192
    @sabayemaneh9192 2 ปีที่แล้ว +8

    You guys made our day❤️ thank u. Happy new year everyone 🎉

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u 4 หลายเดือนก่อน

    ምሥጊን ተሥፍየ ነብሥህን በአፀደገነት ያኑራት

  • @hanantube54
    @hanantube54 2 ปีที่แล้ว +9

    Omg this really fun game I was laughing hard keep it up Ebs love you all Happy New Years all 💐🍷🥰

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ሆዴን አሳመማችሁኝ አወዳደቅ ትጠላላቹ 😂😂😂😂😂😂 የኔ ምርጦች አመታቹ በሳቅ እዳስጀመራችሁን በሳቅ ያስጨርሰን ትለያላቹ እዴ አወዳደቅ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 ปีที่แล้ว +13

    ይመቻችሁ የኔ ውዶች በሰው ሀገር ሆነን ፈታ አድርጋችሁናል 👏

  • @Saedamuhamed758
    @Saedamuhamed758 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ በሂወቴ እደዛሬው ስቄ አላውቅም የምር መቅዲ እና ቃልየ በጣም በሳቅገደላችሁኝ

  • @የምድረ-ከብድክስታኔ
    @የምድረ-ከብድክስታኔ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀገራችን የምትስቅበት አመት ይሁን😍😍😍😍

  • @samisamiselemon3824
    @samisamiselemon3824 ปีที่แล้ว +1

    አያምም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁላችሁንም ዉድድድድ ነዉ የማረጋችሁ EBS ድምቀቶች😍😍😍💔💔💘

  • @yabatoalijetube6852
    @yabatoalijetube6852 2 ปีที่แล้ว +2

    🤣😂🤣😂🤣 እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ስቃችሁ አስቃችሁን ጀምረና ምንስቅበት አመት ይሁንልን

  • @yosephabadi5165
    @yosephabadi5165 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for making us laugh EBS. Be safe.

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈታ ዘና አድርጋችሁናል እናመሰግናለን ሁላችሁም አምሮባችኃል ታምራላችሁ ሀገራችን ሰላም ትሁን እንደ እናተ በፍቅር ትሸብርቅ ትመር ትለምልም

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +11

    *_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊😊_*

  • @abuseid8216
    @abuseid8216 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት አወዳደቅ
    ወገባቸው ዳና ይሆናል አሁን
    ለማንኛውም ፋታ አደረጋችሁኝ አዲሱን ዓመት በሳቅ ጀምረናል በሳቅም እንጨርሳለን መልካም አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያውያኖች በሙሉ 🙏🎉🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🤩🤩🤩🤩🤩🤩🥺🤣🤣🤣🤣😃😃😃😃😃

  • @mdadi127
    @mdadi127 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢቢኤሶች በጣም ነው የምወዳቹህ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ለሁላችሁም

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 2 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻችሀ ሆዴንበሳቅ አቆሰላችሁት 😂😂🌻🌻🌻💖💖🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት💚💛❤🌻🌻🌻

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ሆዴ ንፍር አለ
    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ/ይሁንልን
    እግዚአብሔር ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @thfy8294
    @thfy8294 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ እንባዬን ጨርሳችሁት😂😂😂😂

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu ปีที่แล้ว

    Happy New year dasi setiluu malkam dase amati laa hulachinem❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 ปีที่แล้ว +8

    ሴቶቻች ግን እኮንም ድግል አሎናቹ ብቶኑ አልቆላቹ ነበር አፈራረጥ አንደኛ😂😂😂😂😂

    • @abc12452
      @abc12452 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣ሆዴን አቆሰሉት እኮ

    • @mhmh7628
      @mhmh7628 2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁😁ወይኔበሳቅ

  • @kokebtube2113
    @kokebtube2113 2 ปีที่แล้ว

    የምር አዝናናቹኝ ስደት ደባሪ ብሆንም በናቴ ሳኩ በስደት ያላችሁ አህቶቼ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃኝ መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሁንላችሁ

  • @temesgenb.bezabeh8234
    @temesgenb.bezabeh8234 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, this is the epic fun of this year, you made my day!

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 ปีที่แล้ว

      አመትያደርሳችሁ

  • @ferihanabudi9863
    @ferihanabudi9863 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ናችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ
    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
    ክብርና ድል ለመከላከያችን

  • @samisamiselemon3824
    @samisamiselemon3824 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hgplaysyuh
    @hgplaysyuh 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ኢቢኤስስስ ሆዴን ነው ያሳመማችሁኝ ግን በጣም ነው ፈታ አርጋችሁኛል :

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 2 ปีที่แล้ว +1

    አላልሽም ሊያ ቆንጆ አስፊይቲይ ያዝ ጀርካን እንደዛሬው ስቄ አላውቅምም እፍፍፍይ

  • @eyobeshetu9813
    @eyobeshetu9813 ปีที่แล้ว +1

    Happy Birthday......Kaliye yene wudi siwedish eko!!❤ⓀⒶⓁⓀⒾⒹⒶⓃ

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ነዉ የሚያስቀዉ የሚያዝናነዉ እናመሰግናለን

  • @betiblessed5876
    @betiblessed5876 2 ปีที่แล้ว

    ወይ በስማም እዴት እዳሳቃችውኝ ቃል ግን ደናነሽ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ጀመርኩት አድሱን አመት ተባረኩ በመዳም ቤት ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር የሳቅ ዘመን ይሁንልን

  • @seblegetachew8936
    @seblegetachew8936 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናንታችሁናል እናመሰግናለን 😂 የወገባችሁ ነገር ግን ያሳስባል በርቱ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አዝናኝ ባልተሰበራቹ ብቻ👏👏👏👏👏

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ebs በጣም እድለኛ ነህ በነዚህ ምርጦች በመመራትህ እዴት እዳሣቃትሁኝkkkkkkkkk

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ ሽንቴ እስከሚያመልጠኝ ድረስ ነው ያሳቁኝ😁😂😂😂አቦ ሰላማችሁ ይብዛ😍😍😍

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በሳቅ ልሞት ነው የፀጊዬ አወዳደቅ ሲገርመኝ ናፍቂዬ እና መቅድዬ ተደገሙ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤🙏

  • @zzebiba693
    @zzebiba693 2 ปีที่แล้ว

    በስደትላይ ብሆንም ደስብሎኝኛል እድሜከጤናጋር ይስጥልኝ

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ
    @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ድክም የሰወየየ ጀሮዉ አለመስማቱ ጠቀመኝ አይ አዉዳዳቅ

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይዉ በሳቅ ገደላቹኝ አላህ ይጠብቃቹ