ዐውደ ስብከት // በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen kale hewti yasemalen abatachi memerachin erjim edmayi Ena Tena labatachin yesetlin amen orthodox tewahdou hageri nati orthodox tewahdou telemelem ⛪⛪⛪⛪⛪✝️✝️

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +17

    ይፍቱን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ በረከቷ የልጇ ቸርነት ይደርብን በእውነት በእኛ ላይ ኡፍፍፍ ምንኛ ደስ ይላል🌾

  • @አቤቱጌታሆይአድነን
    @አቤቱጌታሆይአድነን 3 ปีที่แล้ว +2

    የእመቤታችን ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት ምህረት ይቅርታው አይለየን የቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ የቅዱስ አባ ህርያቆስ የቅዱስ ያሬድ ደረከታቸው ይደርብን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። አባታችን።
    የእመቤታችን ፍቅሯ ልመናዋ ክብሯ። ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫🌹👏

  • @limenihmuluneh6492
    @limenihmuluneh6492 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችንን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐድስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ የእርስዎን ስብከት ያለ እምባ አልጨርስም😭😭
    እንደ እነዚኽ ያሉ አባቶችን ሞልተውናል የማንንም ሊቀ ትጉሃን ምናምን እያላችኹ አታምጡ በእዚኽ😥

  • @tizta6325
    @tizta6325 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ስለእመቤታችን መማር መስማት አይጠገብም በእዉነቱ
    አዛኝቱ ፍቅሯ በረከቷ እረድኤቷ አይለየን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 3 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋናእድሜ ይስጥልን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት ለሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከእመቤታችን በረከት ያሳትፈን አሜን፫

    • @wangteak2252
      @wangteak2252 3 ปีที่แล้ว +1

      💐💒🙏👏👐🙏👏👐💐💐💚💛💓💎💎💒💒💒👐👐🙏

  • @emamytefa529
    @emamytefa529 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤️ እሜቤቴ ሆይ የውዳሴሽን የስምሽን ጣዕም በአንደበቴ አብዥልኝ ፍቅርሽን በልቤ ውስጥ አብዥልኝ እባክሽ ውይ ሲጣፍጥ አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ታውርስልን አባ

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +4

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማይጥለን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው

  • @نوناالعنزي-ط5ق
    @نوناالعنزي-ط5ق 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃልህይወት የሰማልን አባታችን

  • @amaraethiopian4352
    @amaraethiopian4352 3 ปีที่แล้ว +1

    ማርያም ማርያም ኦ ማርያም ንፅህት ቅድስት እመ አምላክ
    ሀይልን ሀያልን እንዴትስ ተቻለሽ ስፌት መስፋት በልክ
    የብስ የሞላዉን ያነን ታላቅ ጌታ
    ለሃፅያተኛዉ መወለድ ሰጠሽኝ በሊቃውንቱ በክሃኑ በየኔታ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እርሶን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ::

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว +4

    +++ አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ቸሩመድአኒአለም ይስጥልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
    @ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @aschalewamare
    @aschalewamare 3 ปีที่แล้ว +3

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 3 ปีที่แล้ว +4

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእመአምላክ ፍቅሯ ምልጃ ጸሎቷ አይለየን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen.

  • @haymanotalemu7601
    @haymanotalemu7601 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💙🙏

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @aragawfentabil9709
    @aragawfentabil9709 3 ปีที่แล้ว +3

    ቡራኬዎት ይደርብኝ አባቴ አሜን፡፡

  • @ethlovechanle5304
    @ethlovechanle5304 3 ปีที่แล้ว +4

    ይፋቱን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว +1

    Abatachen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @hana4049
    @hana4049 3 ปีที่แล้ว +3

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @anal9208
    @anal9208 3 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwet yasemaln mengste semayatn yawrsln eregm edme cetenagar yadlln abatachn

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalhiwot ysamaln mngesta samyatin yawrseln abatchin erjim edma katena gar ydeleln🤲🤲🤲💒💒💒💚💛❤️☝️

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእዉነት ስለኛ ሲል እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልዎት🙏

  • @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
    @ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mekonenleta301
    @mekonenleta301 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልኝ አባቴ።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅዎ

  • @eliasaweke1962
    @eliasaweke1962 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተዎት ይደርብን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much.

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን የኔታ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን የታዬ ይኑሩሌን 🙏 የእመቤታችን ፍቅር በልባችን ይታተምልን🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿😘😘😘😘

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ኤልሶቤት
    @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንየአምላኮችን ቅዱስ ቃሉን ይክበር ይመስገን እንኮንደሕና መጡ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን
    አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልንአሜን

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @enattiruneh464
    @enattiruneh464 3 ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱን አባታችን ።ዕድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 ปีที่แล้ว +3

    Yetkebru memhrachin, abatachin kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 ปีที่แล้ว +1

    የተባረኩ አባት ሲያዩአች እራሱ ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen.

  • @zeki7603
    @zeki7603 3 ปีที่แล้ว +19

    እንዴት ያለ የሚደንቅ እውቀት ነው። ውዳሴ ማርያም ትርጉም መፃፉን በቃል አንዲት ቃል ሳይጉድል ይዘውታል። ጌታ ሆይ እንዲህ ያለ ጭንቅላይ፣ እውቀት ለሆላችንም ግለጽልን።

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንንንንንን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 3 ปีที่แล้ว +3

    ይፍቱን ይባርኩን አባችን

  • @workuyirga2542
    @workuyirga2542 2 ปีที่แล้ว

    እ/ር ያኑርልን

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ተመስገን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 ปีที่แล้ว +1

    EgiziAbiher yimesigen.

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @segachuchu7999
    @segachuchu7999 3 ปีที่แล้ว +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹💒💒💒🇪🇷

  • @نوناالعنزي-ط5ق
    @نوناالعنزي-ط5ق 3 ปีที่แล้ว +2

    ላይክ ሼር አድርጉ

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ ደመርሁሽ ነገ ብቅ በይ

  • @የእማምላክባሪያ
    @የእማምላክባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    Wudi ney biteseb enhun

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 2 ปีที่แล้ว

    ቤተ እስራኤላውያን እኒህን ሰውዬ ጥምጣም በሚገባ አስተምሮአቸዋል .

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
    የሚመለክ አምላክ አንድ ብቻ ነው::
    እርሱም አብ ; ወልድ ; መንፈስ ቅዱስ አሃዱ ዓምላክ ብቻ ነው::
    የተቀረው ሁሉ ፍጡር ነው::
    ኦርቶዶክስ እንደስሟ ቀጥተኛ ስለሆነች ምስጢረ ስላሴን ስታስተምር ቆይታለች::በዚሁም መለኮታውነት ያላቸው አብ: ወልድና መንፈስ ቅዱስ ብቻ ናቸው::ስለዚህ መመለክ ያለበት መለኮታውነት ያለው ብቻ ነው::

    • @mekbebfetene9246
      @mekbebfetene9246 3 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ አምልኮትን እና ምስጋናን ለይተህ እወቅ፣ለትችቱ በህዋላ ትደርስበታለህ። አይፈረድብህም የምእራባውያን ቅጥረኛ ነህና

  • @saabcell5625
    @saabcell5625 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜንአባታችን