ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያአራቱ መጻሕፍተ ትርጓሜያት ሊቅ የሆኑት ሊቀ ሊቃውንት እዝራ እንዲሁም የአቋቋሙ የድጓው የቅዳሴው የቅኔው የአራቱ መጻሕፍተ ትርጓሜያት የዚህ ሁሉ መምህር የሆኑት አራት ዓይና ቆሞስ አባ ገብረማርያም እንዲሁም የቅኔው መምህር የሆኑት የኔታ ነቅዓ ጥበብ ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ይስጥልን
Egzheybehar kedest hanger Ethiopia yebarke hulun aslefehe amelakey
አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን አባቶታቻቺን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏
The Three Stars
ግሩም ድንቅ
ኮከበ ሊቃውንት አባ ገብረ ማርያም፤ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሃዲስ፤ የኔታ ነቅዐ ጥበብ(የቅኔ ምስክር).....ያኑርልን ያቆይልን በረከታችሁ ይድረሰን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን!!!
አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን
ዕፁብ ድንቅ ጉባዓይ ነው
ተመስገንእኒህን ሊቃውንት ያላሳጣን
እግዚአብሔር ይመስገን
እረጂም እድሜ ያድልልን የጎንደር ክዋክብት
እናታለም ጎንደር ማህፀነ ለምለም
❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ አንዲሁም እንደተለመደው አገልግሎቱ ለብዙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ ላይክ አና ሸር በማድረግ እንድትጀምሩ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ቸሩ አምላክ ቃሉን በልባችን ይፃፍልን።
የኔታ ነቅዐጥበብ የቅኔው ሊቅ
❤❤❤❤❤❤
በስመአብ አሁን ገባኝ
Anten gebah😂😂😂😂
በውዳሴ ረሰረሱ አቡነ ሰላማ አትለንም
እረ እንደ እስፓኒሽ ፌስቲቫል የሚንጠለጠል ነገር አታድርጉ ተብሎ በአባታችን በአባ ገብረ ኪዳን ተነግሯል።
ጥሩ አገላለጽ ነው😂
ዜማልክ እንዴት ነው?
ማንኛጋ?
ዕንቈ ኢያሰጲድ ክቡር...ጉባዔ ቃናእስመ ውእቱ..... ዋዜማ
የማንኛው ነው?
@@meazakidusanየመጀመሪያው ባለ ቅኔ
ኤጭ!! ሊቃውንት ተብለውስ ቅኔአቸው የጀማሪ, አገልግሎታቸውም ለውዳሴ ከንቱ።።።።። አምልኮ ባአድ እና ጥንቁልና ከሱዳን እና ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በዚሁ አካባቢ ነው የሚባለው እውነት ነው??? እስኪ እንነጋገር ወገን???
ቆሻሻ ግም መናፍቅ
ያአራቱ መጻሕፍተ ትርጓሜያት ሊቅ የሆኑት ሊቀ ሊቃውንት እዝራ እንዲሁም የአቋቋሙ የድጓው የቅዳሴው የቅኔው የአራቱ መጻሕፍተ ትርጓሜያት የዚህ ሁሉ መምህር የሆኑት አራት ዓይና ቆሞስ አባ ገብረማርያም እንዲሁም የቅኔው መምህር የሆኑት የኔታ ነቅዓ ጥበብ ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜን ይስጥልን
Egzheybehar kedest hanger Ethiopia yebarke hulun aslefehe amelakey
አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን አባቶታቻቺን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏
The Three Stars
ግሩም ድንቅ
ኮከበ ሊቃውንት አባ ገብረ ማርያም፤ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሃዲስ፤ የኔታ ነቅዐ ጥበብ(የቅኔ ምስክር).....ያኑርልን ያቆይልን በረከታችሁ ይድረሰን
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን!!!
አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን
ዕፁብ ድንቅ ጉባዓይ ነው
ተመስገን
እኒህን ሊቃውንት ያላሳጣን
እግዚአብሔር ይመስገን
እረጂም እድሜ ያድልልን የጎንደር ክዋክብት
እናታለም ጎንደር ማህፀነ ለምለም
❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ!! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ አንዲሁም እንደተለመደው አገልግሎቱ ለብዙ ኦርቶዶክሳውያን እንዲደርስ ላይክ አና ሸር በማድረግ እንድትጀምሩ ስንል በአክብሮት እናሳስባለን። ቸሩ አምላክ ቃሉን በልባችን ይፃፍልን።
የኔታ ነቅዐጥበብ የቅኔው ሊቅ
❤❤❤❤❤❤
በስመአብ አሁን ገባኝ
Anten gebah😂😂😂😂
በውዳሴ ረሰረሱ አቡነ ሰላማ አትለንም
እረ እንደ እስፓኒሽ ፌስቲቫል የሚንጠለጠል ነገር አታድርጉ ተብሎ በአባታችን በአባ ገብረ ኪዳን ተነግሯል።
ጥሩ አገላለጽ ነው😂
ዜማልክ እንዴት ነው?
ማንኛጋ?
ዕንቈ ኢያሰጲድ ክቡር...ጉባዔ ቃና
እስመ ውእቱ..... ዋዜማ