የአሳማ ስጋ የበላ ? ስብከተ ዮሃንስ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ( liqe liqawnt ezra hadis )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 80

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @h.a9977
    @h.a9977 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ አባት! ድምጻቸውን ብቻ መሥማት ያረጋጋል።

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ክቡር አባታችን ✝️😥በጣም እድለኛ ነኝ ይሄንን ቅዱስ ቃል በስደት አለም ላይ ሆኜ እድሰማ እግዚአብሔር ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን❤✝️

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሀዲስ አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን እንኳን አደርሰዎ አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን ✝️🌻💚💛❤️🙏

  • @Rakb553
    @Rakb553 9 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን የኔ አባት ትምሕርትዎን አልጠግበውም ብዙ ትምህርት ከርሶ ወስጃለሁ አባቴ ደግሞ በአካል አግኝቼዎ ቡራኬዎን እንድቀበል እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🥰🙏

  • @istaamisth4351
    @istaamisth4351 3 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ሒይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኛ አባት ኩራታችን ኖት መድሀኒያለም ይጠብቆ :: በሩቅ ሀገር ሆኜነው የሚያስተላልፉትን የማየው ውድ አባታችን እግዚአብሔር ያከበሮ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @weynitube4121
    @weynitube4121 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን
    ክቡር አባቴቻችን. ያኑርልን

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 3 ปีที่แล้ว

    _በእርሶ ላይ አዶሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆየልን በእውነት🌹🌹🌹_

  • @tamirubelachew135
    @tamirubelachew135 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!! FROM UKRAINE

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታቹሁ ይደርብን

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን
    ያሰማልን ለአባታችን ለመምህራችን
    መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ
    (ማቴ ፫:፩~፪) 🤲🤲

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን!

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብ ፀጋውን ያብዛሎት ብፅዑ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ይፍቱን ይባርኩን ፣ በረከትዎ ፣ ረድሄትዎ ይድረስን ።።።።አሜን (፫) ይቆየን(፫)

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube 3 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይስጥልን ይጠብቅልን አባታችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን አሜን ለንስኃ ሕይወት ያብቃን

  • @selamtena8438
    @selamtena8438 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    በእድሜ በጤና ያቆይዎት

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እንካን አብሮ አደርሳን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለአባታችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናውን፣ያኑርልን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 ปีที่แล้ว

    Abatachin end mar yemitaftewin timihirt megibewunal kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin edmena Tena yistilin nurulin Amen

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    እንካን አደረሰን አደረሳችሁ በዓመቱም በዕለቱም ታስበው ለሚዌሉ በዓላት
    መስከረም" 12,"የሚከበሩ ዓመታዊ ክብረ በዓል
    1,ቅዱሳን 200ው ሊቃውንት (በኤፌሶን የተሰበሰቡት )
    2,ቅዱስ ቄርሎስ አምደ ሃይማኖት
    3,ጻድቁ ንጉሥ ቴዎዶስዮስ
    4,ቅድሳን ኢያቄም ወሐና
    5,ቅዱስ ኢሳይያስ ነብይ
    ወርሃዊ በዓል
    1,ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል
    2,ቅዱስ ላሊበላ ፃድቅ
    3,ቅዱስ ማቴዎስ ሐዋርያ
    4,ቅዱስ ድሜጥሮስ
    5,ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
    6,ቅዱስ ቴዎድሮስ ምስራቃዊ ሰማዕት
    7,ቅዱስት ክርስቶስ ሰምራ
    9,አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ
    አምላከ ሊቃውንት ዛሬም ያሉንን አባቶች ይጠብቅልን ከቅዱሳን ሊቃውንት በረከት አይለየን የእመቤታችንን ጣዕማን ፍቅራን ያሳድርብን ።

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    አብታችን በረከትዎ ይደርብን!

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሰማልን

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @seblejemberu2407
    @seblejemberu2407 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiwote yasmalen

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mesfinteferahabe4211
    @mesfinteferahabe4211 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሀቤር ይባርኮት

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ainalemainalem7998
    @ainalemainalem7998 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይጨምርልዎ እርስዎን የመሳሰሉ ቅዱሳን አባቶችን እድሜይስጥልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @weleteslase
    @weleteslase 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @elhambeyan3279
    @elhambeyan3279 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher Amlake bedmae betena yetebeko !!!

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቤተልሄም-ቈ1ጨ
    @ቤተልሄም-ቈ1ጨ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን 👏

  • @berhanehabramu2458
    @berhanehabramu2458 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @yohanseyo5767
    @yohanseyo5767 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ በፀሎተዎ ያስቡን አባታችን ፣ በረከተወ ይድረሰን ።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን የኔታ ስስታችን በረከትዎ ይድረሰኝ ክብርት አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @emako7241
    @emako7241 3 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ትድረሰን።ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @estelecom7352
    @estelecom7352 3 ปีที่แล้ว

    ቃሊ ህይዉት ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይመሰገን

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በ ድሜ በጠጋ ያኑርልን

  • @yohannesassefa5158
    @yohannesassefa5158 3 ปีที่แล้ว

    amen kal hiywot yasemalen bedme betena betsga yetbeqlen.

  • @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
    @ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ይፍቱኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @bezamar9450
    @bezamar9450 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አምላክ ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @amsaletsegaye5623
    @amsaletsegaye5623 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይት ያሰማል

  • @abayneshtesfaye4177
    @abayneshtesfaye4177 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን!!!

  • @nardosgonderawayoutube24
    @nardosgonderawayoutube24 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @seifuseifu9551
    @seifuseifu9551 3 ปีที่แล้ว

    Egzabehr ymsegen kale hewet ysemalen Egzabehr ysetelen

  • @berhanehabramu2458
    @berhanehabramu2458 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yemsgen egziabher yemsgen egziabher yemsgen enkan abero adersen amen

  • @berhanehabramu2458
    @berhanehabramu2458 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን አንዳንድ አባቶች ክርስቶስ በሞቱ የተረገሙት ነገሮች (ፍጥረታት) ሁሉ ተቀድሰዋል እርግማን የለባቸውም ስለዚህ አሳማ እርኩስ አይደለም ቢበላ ምንም አይደለም እኛ ኢትዮጵያውያን አሳማ የማንበላው በባህል ብቻ ነው እያሉ ያስተምራሉ

  • @sikosilo6406
    @sikosilo6406 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen klhiwtn ysmalen labatacine edmen tenane ystelne

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @wedibelay3677
    @wedibelay3677 3 ปีที่แล้ว

    ሊቀ ኣንንት ናቸው

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 3 ปีที่แล้ว

    _የማይበላ ሥጋ ኦሪት ዘለዋውያን ምዕ 11~ፍጻሜው ሙለውን ያብቡት_
    _ከራግሌዎ በግዕዙ በአማርኛው አሳማ ማለት ነው_
    አሳማ ፣ ግመል ፣ ጥንቸል አይበላም
    _ሀራውያ በግዕዙ ርያ ማለት ነው_
    _አሳማና ርያ አይበሉም_
    ግመል አንድ ጠበይ አላት ቂመኛ ናት አንደዬ የመታትን ሰው እስከ ሰባት አመት አትረሳም በአገኘችው ግዜ ትበቀለዋለይ
    ሰኮናው ከታች ክፍት የሆነ እግሩ እና የማያመሰኳ እንሰሳ አይበላም
    _ግመል ሰኮናውም ክፍት ነው ደግሞ ታመሰኳለይ ስለዚህ ከማይበላው ጎን ነው_
    _ግመል ሁለት አይነት ባህሪ አላት ግማሹ አካሏ ይበላል ግማሾ አካሉ አይበላም_
    _ዮሀንስ ልብሱ የግመል ጠጉር ነው ለምን ግመል የመታትን እንደማረሳ እንዲሁ ዮሀንስም ወንጌልን ሲሰብክ ሀጢያተኛ ገሀነበ እሳት ይገባል ወንጌልን የሰራ ይድናል እያለ ስላስተማረ_
    ዮሀንስ ይወደድበት ምክንያት እውነት ስለሚናገር እቅጭ እቅጯን የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል
    _ዮሀንስ መጥምቀ መለኮት 6 ወር ካስተማረ በኋላ ሄሮድስ መስከረም ፪ ቀን አንገቱን አስቶርጦታል_
    የዮሀንስ እራስ ከሞተ በኋላ ክንፍ አውጥታ 15 አመት አስተምራለች እየዞረች ርዕሰ ዮሀንስ አስተምራለች በ15ተኛው አመት በገሊላ ቀብረዋታል
    _ተአምር የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ አባ ቴዎፍሎስ ከገሊላ ወደ እስክንድርያ ይዞ የዮሀንስን ራስ እና የነቢዩን ኤለያስ ሥጋውን ይዞ ሲሄዱ አንዲት ሴት አማላቃዊ ናት የማታምን ምጥ ይዟት በመስኮት ብቅ አየች ይዞ ሲሄድ አጥሙን በመስኮት ይዘው ሲሄዱ እነዚህ ማናቸው አለች እነዚህ ክርስቲያኖች ናቸው የቅዱሳን አፅም ይዘው እየሄዱ ነው ሲላት ከአመንሽ አንቺም ትወልጃለሽ አሏት በምጥ ተጨቃ ነበርና አምኛለሁ ኑ እቤቴ ግቡልኝ ብላ አለች አጠመቋት ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ዮሀንስ አለችው በረከታቸው ይደርብን አሜን_
    _ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን 🌷🌷🌷_

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sarademissie
    @sarademissie 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @berhanehabramu2458
    @berhanehabramu2458 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @weynukelemework8575
    @weynukelemework8575 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @sablelovi6944
    @sablelovi6944 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን