የዐሥርቱ ትእዛዛት መግቢያ ክፍል ፩ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 88

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 ปีที่แล้ว +20

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን ሰማያዊ ዋጋ ይክፍልልን የሰማነው በስነልቦናችን ይቅርፀብን
    ኣ አምላኬ ሆይ እኔስ ማንታ መንገድ ነኝ እባክህን
    ጌታየ ሆይ ፈለጋህን አስተምርኝ ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ አታርቅብኝ😢 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላኬ በስም ስላሴ በቸር አውለኝ አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen menegesite semayen yaweriselen abate

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 5 ปีที่แล้ว +18

    በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ቃለሕይወት ያሠማልን።

  • @ማሂማሂ-ጘ9ወ
    @ማሂማሂ-ጘ9ወ 5 ปีที่แล้ว +4

    ክብር አባታችን የህይውትን ቃያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ክብር አባታችን

  • @dbayehclasss5935
    @dbayehclasss5935 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ደስ የሚል ትምህርት ነው ቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን

  • @mulu6793
    @mulu6793 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይውተ ያሰማልን አባታችን አረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማለን ላባታችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛ ኑሩልን እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ የሚያስተምሩንን አባቶቻችንን ያብዛል
    ከክፉ ነገር ሰውሮ በሽሽግ ያኑርልን
    በድጋሜ ለአባታችን ቃለህይወትን ያሠማለን
    እኛም የሰማነውን ቃል በልባችን ፅላት
    ይፃፍልን በህጉ ለመኖር ያብቃን
    ህጉን ከመተላለፍ እርሱ በቸርነቱ ይጠብቀን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tekianguse5133
    @tekianguse5133 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale hiwet yesmalena egzabeher edimen tenan yestal

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መድኃኔዓለም።❤❤❤

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታየና አምላኬም ንጉሤም ስለ እናትህ ብለህ እንደ ቸርነትን በመንግሥትህን በመጣህ ግዜ እኔ ኃጥተኛዋ ባርያህ አስበኝ😢 አባታችን በዕድሜና በጤና ያቆይልን!

  • @milliontesfaye2568
    @milliontesfaye2568 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ::

  • @gadiiseetashomaa9905
    @gadiiseetashomaa9905 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen kalehiyot yasemalin leAbbatochachin rajem idme ina xena yisxachew ❤️💛 💚,👏👏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 5 ปีที่แล้ว +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bekabilmitiku6247
    @bekabilmitiku6247 5 ปีที่แล้ว +4

    እ/ር የአባቶቻችን ጸጋ ያብዛልን

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 5 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ አባታችን ሊቀ ሊቃውት እዝራ ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድመ ይስጥልን እኛም ስደተኞች ወደ ቅድስት ሃገራችን እድህም ወደ አውደምህረቱ ያብቃን ስደተኞች ጠብቅልን እያሉ በፆለት ያስቡን አባ ቡዙዎች ቤተክርስትያ ና አባቶን እድህም ጥምቀት የናፍቀን አለ ፆም ስግደት ባለወሉ የጠፍብኝ ቡዙ ነን እና ለደጁ ቅዱስ ቅርባን እያበቀን በፆሎት ያስቡን

  • @eleniasfaw8861
    @eleniasfaw8861 5 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalin abatachin edmena tena yistilin

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንድርስዎ ያለ አባት ያብዛልን ቡራኪዎ ይድረሰን
    እኛም በቃሉ በትእዛዙ እንድንኖር ይርዳን

  • @ሊያነኝ-ጘ5ፀ
    @ሊያነኝ-ጘ5ፀ 5 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን የሒወትን ቃል ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በአገልግሎት ያፅናልን።እኛም ቃሉን ሰምተን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ።

  • @etsaytekle8081
    @etsaytekle8081 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin abatachin like likawunit Ezra

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 5 ปีที่แล้ว +15

    ክቡር አባታችንን የህይወት ቃልን ያሰማልን እስከ ወዲያኛው ያኑርልን የጤና ባለ ሀብት ያድርግልን እንቁ አባታችን ከመንበሩ አንጣዎት ቡራኬዎት ይድረሰን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳንን ከክፉ ይጠብቅልን።

  • @nahomeshetu13
    @nahomeshetu13 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማን 🙏🙏🙏

  • @abrahamalam169
    @abrahamalam169 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen kalheyot yasmeln tsagawun yabezalchu

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 5 ปีที่แล้ว +3

    የህይወት ቃለን ያሰማልን አባታችን

  • @mulatamisalu5745
    @mulatamisalu5745 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን #ረጅም እድሜን ይስጥዎት አባታችን !!!

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 5 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ashenafihailemariam123
    @ashenafihailemariam123 2 ปีที่แล้ว

    በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ቃለሕይወት ያሠማልን።💚💛❤️

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።
    ለአባታችን ለሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ ቃለህይወት ያሰማልን። አሜን።
    አደበተዎ ጣፋጭ። 👏👏👏እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን አሜን 👏👏👏👏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 5 ปีที่แล้ว +1

    amen tewdaju abatahen edmy ena tenayestln yenouroln kale hewotn yasemaln

  • @alamzaganou4841
    @alamzaganou4841 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን አቤት መታደል እርጋታወት መታደል በርከተዎት የደረብን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว

    በአባቶቻችን አድሮ የምያስቴምረን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይማረን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    የሕግ ባለቤት እግዚአብሔር በቃሉ እንድንፀና አምላክችን ልቦናችንን ያብራልን። በፅሕ የምወዶት የማከብሯት እቤቴ እግዚአብሔር ይሰጦት ፣ ይባርኮት በዕድሜ በፀጋው ለዘላለም ያኑሯት። ትምህርቶት የነብስ ምግብ ናት። በእውነት የማያልፈውን ቃለሕይወትን ያሰማዎት ብፅህ አባቴ። አገራችንን በቸርነቱ ይጎብኝልን። አሜን አሜን አሜን ፤ ይቆየን [፫]

  • @kalkidankali7284
    @kalkidankali7284 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ያርዝምልን እግዚአብሔር ፀጋወትን ያብዛልን በእርስወ ፀሎት እኛንም ይማረን ይቅር ይበለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @እመቤትዝናቡ
    @እመቤትዝናቡ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው
    @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልንን።

  • @yechalebaynekaw3961
    @yechalebaynekaw3961 5 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen edmi tena abzto ystelen

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ስስታችን ሊቀ ሊቃዉንት እዝራ ሃዲስ
    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የሰማንዉን ህይወት የሆነዉን ቅዱስ ቃሉን አምላካችን
    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በልባችን ፅፎልን እንድንለወጥበት ይርዳን አሜን

  • @zekariaswoldeamanuel3626
    @zekariaswoldeamanuel3626 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 5 ปีที่แล้ว +4

    Kale hiwot yasemalen Abatachen 🙏💚💛❤

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያስማልን ኣባታችን ከበረከታቹት ፈጣሪ ያሳትፈን የስማነው ለመተግበር ልቦና ይስጠን።

  • @mestomesto2923
    @mestomesto2923 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሠማልን አባትችን አሜን 💠💒💖

  • @astedegebre3931
    @astedegebre3931 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂሆት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑረልን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zxc836
    @zxc836 5 ปีที่แล้ว +1

    በርካቶ ይድራሳኝ አረ ዌጋኔ ዌዴት ናህ ኑና ይህንን ያህዌትን ስንቅ ቆዋጥሪሪ አቤቱ አምላክችን ሆይ በምርትህ አስባን ከክፊ ምንገዶ አንቴው ጠብቃን ፀሎታቹ አይለያን

  • @getegerma4862
    @getegerma4862 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ
    @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ 5 ปีที่แล้ว

    ኡፍ አባታችን መምህራች ሊቃች ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርሎት በህይወት መጸሐፍ ስሞ ይጻፍ። እንዳው መቅድም ስለሆነ ያው ትምህርቱ ቀጣይነት ያለው መሰለኝ ?ተስፋም አድርጋለው እንደሚቀጥል!

  • @SirakKahsayKibrom
    @SirakKahsayKibrom 5 ปีที่แล้ว

    Memhrey mearey adimen tiena yehabkum amlak⛪⛪⛪

  • @asemromdebas3390
    @asemromdebas3390 5 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን

  • @workneshwoldmidhen8620
    @workneshwoldmidhen8620 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ኣባታችን

  • @hiwetkfle7606
    @hiwetkfle7606 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር አባታችን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 ปีที่แล้ว

    Kale hewotin yasemalen Abatachin

  • @maazamiz1015
    @maazamiz1015 4 ปีที่แล้ว

    kebr labtochachen yehune ❤❤❤

  • @mesimesimesi1823
    @mesimesimesi1823 5 ปีที่แล้ว +1

    Abatu yedngel Maryam leje koshasawan enan yeker belge Denke abat kalhiwot yasmaln tsegawn yabzaln

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen abatachin.

  • @TolassaGonfa
    @TolassaGonfa หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @adamutamiru72
    @adamutamiru72 5 ปีที่แล้ว +1

    EGZIABERH YEMSGEN endih ayent mayetgeb adebet yalachewn abatoch selseten ABATACHEN KAL HIWOT YASEMALEN YEMNGETSTU WERASH YADERGELEN

  • @birtukanyoutube2786
    @birtukanyoutube2786 3 ปีที่แล้ว

    Kalotin Yasmaln

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የ4ቱ ጉባኤ መምህር (ጎንደር መድሃኔ ዓለም)
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እርሱ ገናናው አምላካችን ነውና ።
    በአባታችን በመምሕራችን አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tekluman9234
    @tekluman9234 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እኛም በተማርነው ትምህርት አንድም ሰላሳ ሁለትም ስልሳ ሦስትም ባለ መቶ ፍሬ እንድናፈራ በቸርነቱ ይርዳን
    አሜን

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    በረከታቸው አይለየን ። ይሄ ፕሮግራም ተቋርጦ ነው ወይስ ስላላየውት ነው ?

  • @tamirucherkos933
    @tamirucherkos933 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነው
    እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያኑርልን።
    ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ለሌሎችም እናስተላልፍ።

  • @azizalol8821
    @azizalol8821 5 ปีที่แล้ว

    🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alcatelphone8681
    @alcatelphone8681 5 ปีที่แล้ว +2

    Batam ymwadoti abatchin rjem edima

  • @meselechweldehana1884
    @meselechweldehana1884 2 ปีที่แล้ว

    ደስዬላል

  • @atnafuzewdie8714
    @atnafuzewdie8714 5 ปีที่แล้ว

    What was the reason of Christ Crucifixion? God said man has become one of Us.He d came to know what is Good and evil

  • @dawitasrat5027
    @dawitasrat5027 7 หลายเดือนก่อน

  • @MATHZZZZZZZZZZ
    @MATHZZZZZZZZZZ 3 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/4maoITYjWa4/w-d-xo.html 👌👈👈 yehen video ayto gra maygaba christian yelem 🤩🤩🤔😎😎🤣

  • @dejendebeb3212
    @dejendebeb3212 5 ปีที่แล้ว +1

    በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን።የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @zinakiros-pp8fy
    @zinakiros-pp8fy ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fikerlove5710
    @fikerlove5710 5 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @dawittadese9092
      @dawittadese9092 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @GebreselaseFeshatseon
    @GebreselaseFeshatseon 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ6ፀ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ6ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን፫ አባታችንእረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @adhanommahray3631
    @adhanommahray3631 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TemesegenAdunga
    @TemesegenAdunga 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን