#ኦርቶዶክስ_ችግር_ውስጥ_ናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

ความคิดเห็น • 40

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አባታችን አባገብረኪዳን እውነተኛ እረኛእድሜ ጤናይስጥልን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @yms2161
    @yms2161 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሌላው ላይ ሲሆን ትፈርዱ ነበር :: ዛሬ ትግስት ላይ or orthodox ላይ ሲሆን አንዴት አንደዚህ ልታብራራውና , ትግስትን defend ላማድረግ የሀድቅበት ርቀት በጣም ይገርማል :: ነገ ለለቹም አንደዚህ ልትል ይገባል ::

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን!እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን።

  • @NeriahSami
    @NeriahSami 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቅል ሕይወት ያስማልን እናመስግናለን በርታልን

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ መወጣት አይቻልም::

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዓርዓያ ሁላችንም ምን እንደምንሠራ እንኳ የምናውቅ አይደለንም ተባረክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔም፡ አልተስማማኝም፡ በእኛ፡ አገር? ድሆች፡ ብዙ፡ አሉን፤ ሲወለዱ፡ ማደጎ፡ ለምን፡ አያረጉም? የሰለጠኑት፡ አገሮች፡ ምስቅልቅሉ፡ ወንዶች፡ ዘር፡ እየሸጡ፡ አባታቸውን፡ የማያውቁ፡ ልጆች፡ አሉ!

  • @FirehiwotBirhanu-db5og
    @FirehiwotBirhanu-db5og 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ለሁለት አምላክ መገዛት አይቻልም!!

  • @anethio
    @anethio 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምን ችግር አለው ትልቅ መስቀል በጡቾቿ መሀል ካሳየችን ኦርቶዶክስ ማለት ይህ ነው መጨፈሯ መጠጣቷ ምን ችግር አለው?????

  • @abelambaye
    @abelambaye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ አቦ

  • @AbrehamAchew
    @AbrehamAchew 55 นาทีที่ผ่านมา

    ዳኛ አይደለንም እናውቃለን፣ ነገር ግን አውደምህረቱን አታርክስብን ዝም ብላ የምትመፃደቅ ባዶ የሆነች አርቲስት

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደው ምን የማንሰማው አለ እግዞኦ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አርያ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሁላችሁም እንኳን ደህ መጣ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን በርታልን

  • @MillionWodajo8
    @MillionWodajo8 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀኖች ሁሉ እግዚያብሔር በመረጣቸው በቅዱሳን መሰየሙ ቅር ያላቸው ሰነዴይሙንዴ እያልን በጣኦት እንደንሰይም ይሻሉ ወይ!!!?

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም እንደስራው ይፈረድበታል ስለዚህ ጥሩ ነገር ለመስራአት ጣር።

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ጉድድድድድድ ያሣዝናል በጣም

  • @Fikremaryam-q5d
    @Fikremaryam-q5d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉አንተም አወዛገብከነ አይቻልም ወይ ዘማሪ መሆን ውይ መተው

  • @zadigtisyon7645
    @zadigtisyon7645 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    As to me When she use Orthodox church stage she represent the church image .
    She has to stick her profession. She has to select one.

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምታወራው ወሬ ለሚዲያ አይመጥንም

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኢሄንን አብይ የተባለ የሳጥናኤል ልጅ መድሀኒያለም ከምድረ ገጽ ያጥፋዉ!!!!

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርአያ እባክህ ውግንናህን አቁም እኛንም አታሳስተን የቱጋ ነው ኦርቶዶስ ዘፈንና ዳንስን የፈቀደቸው? ዘፈንና ዳንስን እሷ ባቀረበችበት መንገድ ከሌሎች ሙያዎች ጋር ለምን ታወዳድረዋለህ? ለምሳሌ ከህግ ከኢንጂነር ወዘተ ጋር ምን አገናኘው? ዘፋኝነት በግልፅ በወንጌል የተከለከለ ነው። ሌላው ሀጢያት የሌለበት ቢኖር ይውገራት በሚል የሰጠህው ምሳሌ በጣም ያሳዝናል ማንም ሀጢያተኛ ብሎ አልፈረደባትም ግን ደግሞ እዚህ እየደነሱ ልክ የተፈቀደ ይመስል ቤ/ክርስቲያን አውደምህረት ላይ መዘመር ምዕመናንን ከማሳሳትም በላይ ነው ምልከታችሁ ለሌሎች ያብራ ነው ቃሉ የሚለው መዝሙር ወንጌልን በዜማ መስበክ ነው። ለዚህም ነው አንዳንድ አርቲስቶች ዘፈን አቁመው በመዝሙር እያገለገሉ ያሉት። ለሁላችንም እድሜ ለንሰሀ ይስጠን🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ጉድ ጉድ ገናጉድይሰማል ኧረ እንዴት ያስጠላል የወንድ ዘር መሸጥ ተጀመረ ጉድ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @ayuman4185
    @ayuman4185 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጆርጅ ሶሮስ የሳጥናኤል ሰው ነው።

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትግስት ጭፋራ ቤት አልሔደች
    ሆን ብላ ለዘፈን መሸታ ቤት አልሔደች
    መጀመሪያ ሁልሽም የራሽን በየቤቱ እየተደበቃችሁ የምታደርጉትን እራሳችሁን ተመልከቱ
    የሳን ለራሷ ተውላት።
    አስመሳይ የበዛበት ዘመን

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ፡ ለብዙዎች፡ መደበቂያ፡ ነች! ፓስፖርት፡ ማውጪያ፥ ስራ፡ ማግኛ፥ ንግድ፡ መክፈቻ! ክርስቶስና፡ ሐዋርያቱ መተዳደርያ፡ ደንቡን፡ ጽፈውልናል! ግቡ፡ ወይም፡ ውጡ! የመ፡ ቅዱስ፡ ማደርያ፡ ናችሁ፡ ከተባልን፡ ጨለማና፡ ብርሃን?

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዳግመኛ ሃጢያት አትስሪ አላት አሁንም አንቺ ሁለት ዛፍ ላይ አትውጣ ከዛ ደግሞ የማሰናከያ ድንጋይ አትሁን

  • @josexxvi
    @josexxvi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አረአያ ምን ይሻልሀለ ምን አለበት የሳቸው ኢ መጽሐፍቅዱሳዊ አስተምህሮ ለመደገፍ ከምትነሳ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ብትል አይሻልህም ወንድሜ ፕሮቴስታትን መጥላት መብትህ ነው። ነገር ግን አርሴማን ጠርቼ የኢየሱስን ሥጋነው ምናም የሚል የስህተት አሰተምህር በሚድያህ ማስተላለፍህ ..... የዘማዊቷን ሴት ታራክ የፈታህበት መንገድ ደግሞ የሚያሣፍር ነው እባክህን የእግዚአብሔርን ቃል ያለቦታው አትደጉር ያለፍቺው አተፍታ ጌታ ኢየሱስ እዲህ ይልሀል እናተ ደካመሞች ሸክም የከበደባችሁ ሁሉ ወደኔ ኑው ብሏል

  • @meseretyadesa5306
    @meseretyadesa5306 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante yalkew inkua filsifna new silezih betekirstiyan sirat sitefa betekirstiyan tikeber malet aychalim iyalk new? manim kidus yelem

  • @ManeWo
    @ManeWo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወሩን ሙሉ እንደሚቀያየር የኤሌክትሪክ መብራት ጣዖት እየቀያየራችሁ ኢየሱስን ነው የምናመልከው አትበሉ ። በጌታ ኢየሱስ ላይ አትገልሙቱ !!!