ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፍል-2 th-cam.com/video/cILEepgnK1E/w-d-xo.html
እውነት እልሃለሁ አንተ ጎበዝ ብርቱ አዋቂ ሰው ነህ እባክህ ሳትሰለች ለእኛ እና ለልጆቻችን አስተምረን
እውነት ! እውነት ! እልሃለሁ እኔም ካንተ ጋር እስማማለሁ :: እባክህ ውንድሜ ! በርታ ❤ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይጥብቅህ !!! ቅዱስ መድኃኔዓለም በጸጋው በበርከትና በምህረቱ ይጠብቅህ !!!
እባክህን ቀጥልበት እግዚአብሔርም ይከተልህ
ይህ መለከፍ አይድለም የሱ ፍቅር ይዙክ ነ እድተ አይነቶን ያብዛልን እመቤታችን ከነ ልጅ ትጥብቅህ ውድሜ
ይህ ገጽ እጂግ አስደናቂ ነው!1) ሞልቶ የፈሰሰ እውቀት2) ቃላት አጣጣልና አገባብ3) የድምጽ ለዛና አተራረክ 4) ነብስ የሚዘራ እወቀት ምስጋና ይድረስህ ወዳጀ ከጎነንህ ነኝ!
🛑 ክፍል -2 ከ ቆይታ በኋላ ይለቀቃል!ጣና ላይ ስለ ታዩ ፍጡራን እና ሚስጥራዊ አሰሳና ፍለጋ ሲያደረጉ ያገኘኋቸው ነጮች ጋር የነበረ ግብግብ...በሰሜን ስለሚፈልጉት ሚስጥራዊ ቦታና ..በገንዘብ ለመደለል የተደረገ ትንቅንቅ እና የሚያሳዝነው የህግ ውሳን...ስለ ያዙት ጥንታዊ ካርታ እና ለመፍታት የሄዱበት መንገድ ....ይህንን ይዠላችሁ ቀርባለሁ!
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።
በጣምደሰ የሚልታሪክነዉየሰማነዉ ኢትዮጵያ ባለታሪክ አገር ናት ለዚህ ነዉ ነጮች የሚያባሉን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ
እባክህ ይህን ወርቅ ና ዳይመንድ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ያለውን እንዳናውቅና እንዳንስማማ እንደገና ጦርነት ዲስትሪክት የድርጊት ለዝርፊያ እንዲያመች አድርገው ተላላኪዎችና ባንዳ ሆነው ባገሬው ተወላጅምንም በማይውቁ ተላላኪዎች ባንዳዎች እግርን ና ስለ ሀገር ፍቅር ምን ንት ግድ የማይላቸ ። ብርታና ተከታታል የሚቀጥለውን ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ።❤❤❤❤❤
እድሜና. ጤና. ይሰጥህ. ያንተን. አይነቱን. ያብዛላት. አገሬ
ጎበዝ እነደዚህ አይነት ሌቦችን ፈረንጆች በአይነ ቁራኛ ታርካችሁን ገዳሞችን ጠብቁ አደራ 🙏
ይሕ አጓጊ የኢትዮጵያ ጥንታዊና አስደሳች ታሪካችን ተመግበነዉ የማይጠገብነውና በጉግት የሚቀጥለውን ታረክ ለመስማት እጠጠብቃለን አኩሪ ተሪካችንነዉና።
መታደል ነው፡ የኔ አባት
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው አመሰግናለሁ!!!!
እናመሰግናለን ወንድማችን
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
አስደማሚ ታሪክ ነው ይቀጥልልን
ቀጣዩን እባካህ እናመሰግናለን
ነጮች ሴረኛ እንደሆኑ ሚታወቅ ነገር ነው ግን ።ከኛ ባንዳዎች (ሀገር ሻጭ ካዲዎች)ግን አይብሱም።ሀገራችን ኢትዮጵያ ፡አባቶቻችን የተከበረች አድርገዋት ነበር ።ታድያ ምን ያደርጋል !? እኛ እጅ ላይ ወደቀች ።
እእእእእ በትክክል 😭
በናትህ ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር ይርዳህ
ሌላው ደግመህ ወደ ባህርዳር ስቴድ ፈረንጆች ብቻቸውን ከፋ ያለ ገንዘብ ሰተው ብቻቸውን ጀልባ እንዳይከራዩ ንገራቸው ከ እንቦጮ በፊት ብቻቸውን በጀርባቸው ቦርሳ አውጥተው ሲረጩ ነበር አሉ ሻንጣ ከያዙ መፈተሽ አለባቸው ዶክ ተሩ እንደፃፈው እና አረኩት እንዳለው ተመሳሳሳይ ክብደት ይዥኤ ሳጥን ይዥ ወጣው ብሎል ካነበብከው ሃይቅ ውስጥ ገብቶ ከሶስቱ አንዱ መፅሀፋ ላይ ፅፋታል ዝጎራ እመጎ ብቻ አንቃቸው ገና ጀልባላይ ሳይወጡ ሰው እንዲከተታተላቸው ከህፃን እስከ አዎቂ አደራ እየሳቁ ነው የሚገሉን እና
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን በርታ
ለራሱ ክብር የሚሰራ እ/ግ የማይተዋት ዮቶጵያ ምስጋና ይግባው። ግን ራስን ማወቅና ማክበር ታላቅነትን ቅንነት ነው በርታ እ/ግ ይባርክህ ....
እባክህ አሰማን። እናሠሰግናለን።
እናመሰግናለን አግዘአብሐር ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና እንድሰጥህ ከልብ ተመኘሁ። ሰሞኑን በአጋጣሚ አግኝቸህ እያዳመጥኩህ ነው ።እጅግ አስተማሪ እና ስለሀገራችን ረቂቅ ሚስጥር ትንሽም ቢሆን ግንዛቤ እንድኖረኝ አድርገህኛል። ሀገሬን በጦርነት በርሀብ በችግር ብቻ ነው አብዛኛዎቻችን የምናውቃት እና ከዚህ የተንሻፈፈ እሳቤ እንድንዎጣ የበኩልህን አስተዋጽኦ እያደረክ መሆኑም ስናገር በልበሙሉነት ነው። የጀመርከውን የገዳሙን ታሪክ ወይም የአባ ገብረህይወት መጨረሻ አልቋጨኸውም ።የጀርመናዊውን ነጭ የመጨረሻ ግኝት እና ሌሎች ሁኔታዎችን ለመስማት ጓጉቻለሀ ስልህ ከልቤ ነው።
በጣም ልብ የሚመስጥ እና የሚያጉዋጋዋ ነው እባክህን የሚቀጥለውን ቶሎ ብለህ አሰማን❤
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር ፀጋውን እና ጥበቡን ያብዛልህ የኔ ትሁት ወንድም።❤❤❤❤
ምንም ለማያውቅ በነጮች ትረካ ለተወሰደ ትውልድ እኛ ምንም ታሪክ የለንም ብሎ ለሚያስብ ትውልድ ይህንን ታሪክ መስማት አለበት
ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረክ
እናመሰግናለን በርታ ቀጣዩን እንጠብቃለን
እሮጅምእድሜሙሉጤንነትይስጥልንቀጣዩንበጉጉትእንጠብቃለን
አንተ እጂግግግ ትገርማለህ ጎበዝ ነህህህ ታምር ነው
እባክህን ቀጣዪን እንጠብቃለን
እባክህ የዚህን የጣና ሚስጥ መጨረሻውነ አሳውቀን
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ግሩም ግሩም ድንቅ ታሪክ ነው። የሚቀጥለውንም ለመስማት ጋጉቻለሁ።
የጥንት ሰዉ እኮ በመንፈስ ቅዱስ ና በቴክኖሎጅም ተመራማሪ ነበረ ማለት ነዉ አሁን ላይ ሴነገር ተረት ቤመስልም ግን ዛሬ ትዉልዱ ስለጠፋ ነዉ ይሄ ደግ ዘመን ያምጣልን
አባክህን ተመስጫለሁ ቀጥልልን ህግ የለም እንዴውም አብረውነው የሚያጠፋት ግን ጠባቂዋ ከላይ ነው
THANK YOU SO MUCH 🙏
በርታ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤
ወይኔ. ከአቅሜ. በላይ. ያለውቀቴ. አገሬን. አሰባታለሁ. ቅናቴም. አቃጥሎ. ገደለኝ የምለው ምድር. አሰራትህ. ነውና. እባክህ. ለፈጠርከው ምድር በዚህም. ዘመን ሰው. አውጣላት. የዘወትር. ፀሎቴ. ነው. ህዝበ. ያመፀባት. ሀገር. አሰፈሪ ሰው ባገሩ. ካደመ አሰፋ. ነው ወዳጄ. ምን. ይሻላት. ይሆን. ምድራችን
አዎ እኔም ከ9 ሰአት እስከ 10 የአለው አየር ደስ ይለኛል በጣም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤
አንበሳ በርታልን የአባቶቻችን ልጅ ነህ
Please continue
በርታ! ቀጥልበት።
please continue to make us know our country better Thanks
እግዚአብሔር፡አምላክ፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤናጋራ፡ይስጥህ። ቃለልይወት፡ያሰማህ።
ተባረክ እግዚሐብሔር ይርዳክ
አዎ አገራችን ዉስጥ እኛ የማናዉቃቸዉና ያልደረስንባቸዉ ብዙ ሚስጥራት አሉ። ነጮቹ ይህን ቀድመዉ ደርሰዉበት አንዳንዱንም የአባቶቻችንን እዉቀት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። የግእዝ ቁዋንቁዋም የሚማሩት ይህንኑ ሚስጢር ለማወቅና ለመጠቀም ነዉ። እኛ ግን በዘረኝነትና በድንቁርና ታዉረን ቀደም ተብሎ ተጀምሮ የነበረዉን ግእዝን በዩኒቨርስቲ ደረጃ እንደ አንድ የትምህርት አይነት የማስተማር ኘሮግራም እንኩዋ በዘመነ ወያኔ እንዲቁዋረጥ ተደርጎአል። አብዛኛዎቹ በየገዳማቱ በግእዝ ተጽፈዉ የሚገኙት መጽሐፍት ብዙ ሚሰጢራት የያዙ መሆናቸዉ ምንም አያጠያይቅም።
የጣና እምቦጭ ሰው ሰራሽ እንደሆነ ይነገራል
እዉነት ነዉ እኔ እራሱ በኤትዮጵያ ታሪክ እና ሚስጥር ቡዙ መፅሀፍ እንብቤአለሁ ጣና ላይ ነጮች ብዙ ሚስጥር ቢፈልግም ዋናዉ ግን ኤደን ገነት አለች ብለዉ ያምናሉ እና ያሂወት ዛፍ አለች ተብሎ ስለሚታሰብ በመጨረሻዉ ዘመን ያርማገድወን ጦርነት ጣናላይ እንዲጀመር ይፈልጋሉ ለዚህ ነዉ እቦጮን ያተከሉብን የሂወትን ዛፍ ለማግኘት በመፅሀፍ ቅዱስ እንደሚታወቀዉ ዘፍጥረት ላይ አዳም የበላትን የሂወት ዛፍ ድጋሚ እንዳይበላት ወደሂዉት ዛፍ የሚወስደዉን መንገድ ለመጠበቅ ኪሮቤልን የምትገለባብጠዉ የነበልባል ሰይፍን አስቀመጠ እና ሚስጥሮ ይህ ነዉ ከፈለክ ብዙ መረጃ አለኚ ልነግርህ እችላለሁ
ኸረ ይሄን ነገር በደንብ መረዳት እፈልጋው በናትህ እርዳኝ
እሽ እረድሀለሁ
ቀጣዩን ታሪካችንን እባክህ አሳውቀን በርታልን ።
Please give us more on these beautiful and historical findings of our ancestors.
በርታ ሀገራችን እንትን ምስል ብርቱዎች ያስፈልጓታል፡፡
እውነት ነው 👍👍👍
በጉጉት ነው የምንጠብቅህ:: በርታ ወንዳለም::
SIIR, YOU ARE GREAT. THANK YOU SO NUCH FOR SHARING SUCH INTERESTING HISTORY. GOD BLESS YOU.
ጎበዝ
ቀጥልበት
Kale hiweten yasmalen ebkh ketle
አቅርብልን
እዳት ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ በፈጣሪ ሀይል ነው አገራችን እየተጠበቀች ያለችው እጂ ምንህግ አለ ብለህ ነው ለፋሽሽት የሚሰግድ ህግ አይደል ያለ በርታልኝ ጀግናነህ
በርታ አንተ ብርቱ ሰው። እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ድንቅን ይሰራልና።
በርታ ጥሩ ነገሮችን ለጆሯችን አድርስ በጉጉት አንጠብቃለን። ቸር ያቆየን
Ayzoh Berta fetary yketelh
በርታ ጥሩ ነገሮችን ለጆሯችን አድርስ በጉጉት አንጠብቃለን።
በቀጣይ ከኤርትራ እስከ የረር ከፍተኛ ቦታዎች ስለአየሀቸው እና ስለምታውቃቸው ጉዳዮች ከእውቀትህ ጨልፈህ በተለያያ ጊዜ በጥቂቱ ብታሳውቀን በርግጥ ስለጣና ገዳማት እና የረር አካባቢ ያሉ መለኮታዊ ሁኔታዎች እና ገዳማውያን ከዚህ በፊት ከአባቶች እና ከማህበራዊ ሚዲያዎች የተወሰነ ነገሮም ሰምቻለሁ ግን ተጨማሪ እውቀት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ብታካፍለን ደስ ይለኛል
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያበርታህ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
ትረካውን እጅግ አርጌ ነው የወደድኩት ነገር ግን ይህን ጽሁፍ የራስህ ገጠመኝ አስመስለክ የተረከውን አልተቀበልኩትም ምንጩን ብትጠቅስ መልካም ነው ወንድሜ።
ይህ ጹሑፍ በተለያየ አጋጣሚ በምጓዝበት ወቅት የገጠሙኝ የራሴ እውነተኛ ታሪክ ናቸው !
Thank you so much nigati kekobe I need more infortion
አንድ ጥያቄ እኔም ብዙ ገዳሞች ሄጃለው ስሄድም ብዙ ደስ የሚለኝ በሰሜኑ ከደብረብርሃን ጀምሮ እስከ ጉንደር ወሎ አርሴማ ወዘተ ሞላሌ ወደ ደቡብ አርሴማ ይርጋለም ሄጃለው ግን ወደ ደቡብ ገዳሞች የሉም ከሙሁር እየሱስ ገዳም ውጭ ? የረር ስላሴ እና በድሬደዎ መስመር ስላሴ ሌሎች ቦታዎች ብዙም ገዳም የለም ?? ለምንድነው
wowwwwwwwwwwwwww tigermalh
በጣም ደስ ብሎኛል ልከተልህ ወሰንኩ እስኪ ትንሽ ልይህና እኔም መንገደኛ ነኝና የምልህ ይኖረኛል ። አለም ይወቀን።
እባክህ ወንድማችን ቀጠይ ክፍል በጣም ያጓጓል❤
በርታወንድሜ እድሜናጤናይስጥህ
አባክን ቀጣይ በጉጉት እየጠበቅሁ ነው
ክምሬ አለሽን መስሎሻል ተበልተሽ አልቀሻል አሉ አበው ። የሃገራችን የህግ ፍርድ በጣም ያሳዝናል ይህችን ሃገር ተባብረን የመጠበቅ አደራ አለብን
ተባረክ
Esh chemiribet ketil
አዎ ማወቅ እንፈልጋለን
Show us the next history please!!!
በጣም የሚደንቅ ነው በርታ ወንድሜ ።
I have been there my brother. Crossed Tana with my dad, mother,a few brothers and sisters. Stopping at each monestary.
እናመሰግናለን🙏❤
ክፍል 2 👍👍👍👍👍👍👍🤚🤚🤚🤚
WOW
እባክህ አንተን የምናግዝህን መንገድ አመቻች እንተጋገዝ እንረዳዳ ይህ ታሪካችን ነው እና!
ለመሆኑ ዓለም ከጫፍ እስከ ጫፍ ፈልጎ ሊያገኘው ያልቻለው "ታቦተ ፅዮን " አይገርምም ያባቶቻችን ዛሬ ላይ ቆመው ነገንና መጭውን ጊዜ የመረዲትና የማወቅ መንፈሳዊ እምቅ ሐይል!!! በእርጂና ጥግ ላይ ነኝ ፦በቅርብ ታቦተ ፅዮን ያለችበትን እውነተኛ ቦታና ታሪካዊ ዳራውን አጫውትሀለሁ፦ትዕግስትና ተስፋ የመገለጫው ጊዜ ደርሶል!
Yidegem ---'
እኔ አንተ እንደምን ታደልኽ ብዬ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔርን ደግሜ ደጋግሜ አመሰገንኹት ፤እኔም መታደል እታደልው ዘንድ ሻትኹኝ በእውነት
በሚገርም ለዚህ እውቀት አዲስ ብሆንም ይበልጥ መረዳት እንድችል ጉጉት አድሮብኛል።በርታ አመሠግናለሁ
Thank you
እንኳን ኢትዮጵያን እኛ ራሣችን ኢትዮጵያውያን አላውቅንም አልተገነዘብንም እኛ የተሠጠንን፣ የተመረጥንበትን ብናውቅ የጎደለንም ሆነ ያጣነው እና ያልተሠጠን እንደሌለ አውቀን እግዚአብሔርንን አመስግነን እንቀበል ነበር ።እንቁ ይዘን ሐሠተኛ ጌጥ ያማልለናል ወርቅ ጨብጠን መዳብ ያጓጓናል እምንገርም ነን ፤ኢትጵያውያንና ኢትዮጵያ የታመምነው በራሣችን በሽታ ነው መድኃኒቱም ያለው ከእኛው ነው ፤እግዚአብሔር ይባርክኽ ፤ቀጣዩን እንጠብቃለን
የሣጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ ሁሉም ነገር በሚገባ ተገልጿል ።
@theodormesfin7277 እናውቃለን ዛሬ እየተነገረን ነገ የምንረሣ ትውልድ ሆነን እንጂ ያልተገለጸ ሚስጢር የለም ፤የሚጠሉንን ፊታቸውን ጸፍቶ አፋቸውን ከፍቶ እያናገራቸው ፤አባቶቻችንን ሂዱ ንገሩአቸው አሣውቋቸው እያለ እየቀሰቀሠ፤ እንደነዚ ያሉ ወንድሞች ሂዱ ገሥግሱ እያለ ለትውልዱ አላወቅንም አልሰማንም እንዳንል በእነዚኽ ሁሉም ምሥክር እግዚአብሔር አሣውቆናል ፤አልሰማም ብለን ጥፋታችንን ያፋጠንን እራሣችንን ነንና፤ እንደነነዌ ሰዎች ፍጹም ወደእግዜብሔር መመለሣችን ሁሉንም የጠማማነት መንገድ ቀና ያደርገዋል ከእራሣችን ጋር እንታረቅ
Berta
እባክህ አታቋርጠው በተለይ የነጭ ሰለባ ለሆነው አሳዛኝ ትውልድ ምን አልባት ከሠሙት
😮😮😮
Necheech tenqual alebachew .mereja atestu .
You are brave man
ክፍል-2 th-cam.com/video/cILEepgnK1E/w-d-xo.html
እውነት እልሃለሁ አንተ ጎበዝ ብርቱ አዋቂ ሰው ነህ እባክህ ሳትሰለች ለእኛ እና ለልጆቻችን አስተምረን
እውነት ! እውነት ! እልሃለሁ እኔም ካንተ ጋር እስማማለሁ :: እባክህ ውንድሜ ! በርታ ❤ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ይጥብቅህ !!! ቅዱስ መድኃኔዓለም በጸጋው በበርከትና በምህረቱ ይጠብቅህ !!!
እባክህን ቀጥልበት እግዚአብሔርም ይከተልህ
ይህ መለከፍ አይድለም የሱ ፍቅር ይዙክ ነ እድተ አይነቶን ያብዛልን እመቤታችን ከነ ልጅ ትጥብቅህ ውድሜ
ይህ ገጽ እጂግ አስደናቂ ነው!
1) ሞልቶ የፈሰሰ እውቀት
2) ቃላት አጣጣልና አገባብ
3) የድምጽ ለዛና አተራረክ
4) ነብስ የሚዘራ እወቀት ምስጋና ይድረስህ ወዳጀ ከጎነንህ ነኝ!
🛑 ክፍል -2 ከ ቆይታ በኋላ ይለቀቃል!
ጣና ላይ ስለ ታዩ ፍጡራን እና
ሚስጥራዊ አሰሳና ፍለጋ ሲያደረጉ ያገኘኋቸው ነጮች ጋር የነበረ ግብግብ...በሰሜን ስለሚፈልጉት ሚስጥራዊ ቦታና ..በገንዘብ ለመደለል የተደረገ ትንቅንቅ እና የሚያሳዝነው የህግ ውሳን...ስለ ያዙት ጥንታዊ ካርታ እና ለመፍታት የሄዱበት መንገድ ....ይህንን ይዠላችሁ ቀርባለሁ!
እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።
በጣምደሰ የሚልታሪክነዉየሰማነዉ ኢትዮጵያ ባለታሪክ አገር ናት ለዚህ ነዉ ነጮች የሚያባሉን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ
እባክህ ይህን ወርቅ ና ዳይመንድ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ያለውን እንዳናውቅና እንዳንስማማ እንደገና ጦርነት ዲስትሪክት የድርጊት ለዝርፊያ እንዲያመች አድርገው ተላላኪዎችና ባንዳ ሆነው ባገሬው ተወላጅ
ምንም በማይውቁ ተላላኪዎች ባንዳዎች እግርን ና ስለ ሀገር ፍቅር ምን ንት ግድ የማይላቸ ። ብርታና ተከታታል የሚቀጥለውን ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ።❤❤❤❤❤
እድሜና. ጤና. ይሰጥህ. ያንተን. አይነቱን. ያብዛላት. አገሬ
ጎበዝ እነደዚህ አይነት ሌቦችን ፈረንጆች በአይነ ቁራኛ ታርካችሁን ገዳሞችን ጠብቁ አደራ 🙏
ይሕ አጓጊ የኢትዮጵያ ጥንታዊና አስደሳች ታሪካችን ተመግበነዉ የማይጠገብነውና በጉግት የሚቀጥለውን ታረክ ለመስማት እጠጠብቃለን አኩሪ ተሪካችንነዉና።
መታደል ነው፡ የኔ አባት
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው አመሰግናለሁ!!!!
እናመሰግናለን ወንድማችን
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
አስደማሚ ታሪክ ነው ይቀጥልልን
ቀጣዩን እባካህ እናመሰግናለን
ነጮች ሴረኛ እንደሆኑ ሚታወቅ ነገር ነው ግን ።ከኛ ባንዳዎች (ሀገር ሻጭ ካዲዎች)ግን አይብሱም።ሀገራችን ኢትዮጵያ ፡አባቶቻችን የተከበረች አድርገዋት ነበር ።ታድያ ምን ያደርጋል !? እኛ እጅ ላይ ወደቀች ።
እእእእእ በትክክል 😭
በናትህ ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር ይርዳህ
ሌላው ደግመህ ወደ ባህርዳር ስቴድ ፈረንጆች ብቻቸውን ከፋ ያለ ገንዘብ ሰተው ብቻቸውን ጀልባ እንዳይከራዩ ንገራቸው ከ እንቦጮ በፊት ብቻቸውን በጀርባቸው ቦርሳ አውጥተው ሲረጩ ነበር አሉ ሻንጣ ከያዙ መፈተሽ አለባቸው ዶክ ተሩ እንደፃፈው እና አረኩት እንዳለው ተመሳሳሳይ ክብደት ይዥኤ ሳጥን ይዥ ወጣው ብሎል ካነበብከው ሃይቅ ውስጥ ገብቶ ከሶስቱ አንዱ መፅሀፋ ላይ ፅፋታል ዝጎራ እመጎ ብቻ አንቃቸው ገና ጀልባላይ ሳይወጡ ሰው እንዲከተታተላቸው ከህፃን እስከ አዎቂ አደራ እየሳቁ ነው የሚገሉን እና
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን በርታ
ለራሱ ክብር የሚሰራ እ/ግ የማይተዋት ዮቶጵያ ምስጋና ይግባው። ግን ራስን ማወቅና ማክበር ታላቅነትን ቅንነት ነው በርታ እ/ግ ይባርክህ ....
እባክህ አሰማን። እናሠሰግናለን።
እናመሰግናለን አግዘአብሐር ይስጥልን
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና እንድሰጥህ ከልብ ተመኘሁ። ሰሞኑን በአጋጣሚ አግኝቸህ እያዳመጥኩህ ነው ።እጅግ አስተማሪ እና ስለሀገራችን ረቂቅ ሚስጥር ትንሽም ቢሆን ግንዛቤ እንድኖረኝ አድርገህኛል። ሀገሬን በጦርነት በርሀብ በችግር ብቻ ነው አብዛኛዎቻችን የምናውቃት እና ከዚህ የተንሻፈፈ እሳቤ እንድንዎጣ የበኩልህን አስተዋጽኦ እያደረክ መሆኑም ስናገር በልበሙሉነት ነው። የጀመርከውን የገዳሙን ታሪክ ወይም የአባ ገብረህይወት መጨረሻ አልቋጨኸውም ።የጀርመናዊውን ነጭ የመጨረሻ ግኝት እና ሌሎች ሁኔታዎችን ለመስማት ጓጉቻለሀ ስልህ ከልቤ ነው።
በጣም ልብ የሚመስጥ እና የሚያጉዋጋዋ ነው እባክህን የሚቀጥለውን ቶሎ ብለህ አሰማን❤
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር ፀጋውን እና ጥበቡን ያብዛልህ የኔ ትሁት ወንድም።❤❤❤❤
ምንም ለማያውቅ በነጮች ትረካ ለተወሰደ ትውልድ እኛ ምንም ታሪክ የለንም ብሎ ለሚያስብ ትውልድ ይህንን ታሪክ መስማት አለበት
ዋው በጣም ደስ ይላል ተባረክ
እናመሰግናለን በርታ ቀጣዩን እንጠብቃለን
እሮጅምእድሜሙሉጤንነትይስጥልንቀጣዩንበጉጉትእንጠብቃለን
አንተ እጂግግግ ትገርማለህ ጎበዝ ነህህህ ታምር ነው
እባክህን ቀጣዪን እንጠብቃለን
እባክህ የዚህን የጣና ሚስጥ መጨረሻውነ አሳውቀን
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ግሩም ግሩም ድንቅ ታሪክ ነው። የሚቀጥለውንም ለመስማት ጋጉቻለሁ።
የጥንት ሰዉ እኮ በመንፈስ ቅዱስ ና በቴክኖሎጅም ተመራማሪ ነበረ ማለት ነዉ አሁን ላይ ሴነገር ተረት ቤመስልም ግን ዛሬ ትዉልዱ ስለጠፋ ነዉ ይሄ ደግ ዘመን ያምጣልን
አባክህን ተመስጫለሁ ቀጥልልን ህግ የለም እንዴውም አብረውነው የሚያጠፋት ግን ጠባቂዋ ከላይ ነው
THANK YOU SO MUCH 🙏
በርታ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤
ወይኔ. ከአቅሜ. በላይ. ያለውቀቴ. አገሬን. አሰባታለሁ. ቅናቴም. አቃጥሎ. ገደለኝ የምለው ምድር. አሰራትህ. ነውና. እባክህ. ለፈጠርከው ምድር በዚህም. ዘመን ሰው. አውጣላት. የዘወትር. ፀሎቴ. ነው. ህዝበ. ያመፀባት. ሀገር. አሰፈሪ ሰው ባገሩ. ካደመ አሰፋ. ነው ወዳጄ. ምን. ይሻላት. ይሆን. ምድራችን
አዎ እኔም ከ9 ሰአት እስከ 10 የአለው አየር ደስ ይለኛል በጣም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤
አንበሳ በርታልን የአባቶቻችን ልጅ ነህ
Please continue
በርታ! ቀጥልበት።
please continue to make us know our country better Thanks
እግዚአብሔር፡አምላክ፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤናጋራ፡ይስጥህ። ቃለልይወት፡ያሰማህ።
ተባረክ እግዚሐብሔር ይርዳክ
አዎ አገራችን ዉስጥ እኛ የማናዉቃቸዉና ያልደረስንባቸዉ ብዙ ሚስጥራት አሉ። ነጮቹ ይህን ቀድመዉ ደርሰዉበት አንዳንዱንም የአባቶቻችንን እዉቀት እየተጠቀሙበት ይገኛሉ። የግእዝ ቁዋንቁዋም የሚማሩት ይህንኑ ሚስጢር ለማወቅና ለመጠቀም ነዉ። እኛ ግን በዘረኝነትና በድንቁርና ታዉረን ቀደም ተብሎ ተጀምሮ የነበረዉን ግእዝን በዩኒቨርስቲ ደረጃ እንደ አንድ የትምህርት አይነት የማስተማር ኘሮግራም እንኩዋ በዘመነ ወያኔ እንዲቁዋረጥ ተደርጎአል። አብዛኛዎቹ በየገዳማቱ በግእዝ ተጽፈዉ የሚገኙት መጽሐፍት ብዙ ሚሰጢራት የያዙ መሆናቸዉ ምንም አያጠያይቅም።
የጣና እምቦጭ ሰው ሰራሽ እንደሆነ ይነገራል
እዉነት ነዉ እኔ እራሱ በኤትዮጵያ ታሪክ እና ሚስጥር ቡዙ መፅሀፍ እንብቤአለሁ ጣና ላይ ነጮች ብዙ ሚስጥር ቢፈልግም ዋናዉ ግን ኤደን ገነት አለች ብለዉ ያምናሉ እና ያሂወት ዛፍ አለች ተብሎ ስለሚታሰብ በመጨረሻዉ ዘመን ያርማገድወን ጦርነት ጣናላይ እንዲጀመር ይፈልጋሉ ለዚህ ነዉ እቦጮን ያተከሉብን የሂወትን ዛፍ ለማግኘት በመፅሀፍ ቅዱስ እንደሚታወቀዉ ዘፍጥረት ላይ አዳም የበላትን የሂወት ዛፍ ድጋሚ እንዳይበላት ወደሂዉት ዛፍ የሚወስደዉን መንገድ ለመጠበቅ ኪሮቤልን የምትገለባብጠዉ የነበልባል ሰይፍን አስቀመጠ እና ሚስጥሮ ይህ ነዉ ከፈለክ ብዙ መረጃ አለኚ ልነግርህ እችላለሁ
ኸረ ይሄን ነገር በደንብ መረዳት እፈልጋው በናትህ እርዳኝ
እሽ እረድሀለሁ
ቀጣዩን ታሪካችንን እባክህ አሳውቀን በርታልን ።
Please give us more on these beautiful and historical findings of our ancestors.
በርታ ሀገራችን እንትን ምስል ብርቱዎች ያስፈልጓታል፡፡
እውነት ነው 👍👍👍
በጉጉት ነው የምንጠብቅህ:: በርታ ወንዳለም::
SIIR, YOU ARE GREAT.
THANK YOU SO NUCH FOR SHARING SUCH INTERESTING HISTORY. GOD BLESS YOU.