ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ ደግሞ ምን ተሰማን ይሆን ወንድማችን አንተ ግን በጣምምም ድንቅ ሃሳቦቹህ በጣምምምም ግሩም ናቸው።!
ዛሬም ነገም ዘወትርም እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን።የአባቶቻን እና የናቶቻችን አምላክ ቸሩ መድሃኔዓለም ፀጋውን ሰጥቶሃል። አንተም አመስግነው እኛም እናመሰግነዋለን። አሜን። ወንድሜ እግዚአብሔር የሠጠኽ ታላቅ ፀጋ ነውና አይድከምህ፣ በርታ፣ አይዞኽ። ሀይልን፣ ተስፋን፣ ጉልበትንና ጽናትን የምታገለግለው አምላክ ይሠጥሃል። ሳትጠራጠር እና ተስፋ ሳትቆርጥ አገልግለው። መድሃኔዓለም አይለይህ። አሜን።
አምላከ ቅዱሳን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ይመልስልን።
❤❤❤❤❤
ተባረክ 🙏🙏🙏
በእውነት ነብሴ ፈነጠዘች ወንድማችን በዚ እውነት በጠፋበት ሚድያውን ምናምንቴ በሞላበት ዘመን ፈጣሪ አንተን ከሰተልን ከጎንህ ነን በርታልን
አንተ ብርቱ ሰው አንተ እንቁ ሰው አንተ ጎበዝ እና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሰው ምናለ ቀድሜ ባውቅ ኑሮ.....ድምጽህ የሃሳብ ፍስትህ እውቀትህ አነጋገርህ ሁሉ ነገርህ ደስስስስ ሲል!
በበኩሌ በጣም አመሰግንሀለሁ። ጠቅላላ ፈረንጅ የኢትዮጵያን ታሪክ ማጥፋት ስለሚፈልጉ እንጠንቀቅ። በተለይ ጀርመኖችና ጣሊያኖች ዋና ጠላታችን ናቸው።
ስለ ሕይወት ዛፍ ስራልን፤እግዚአብሔር ዓይነ ልቡናህን/ችንን ይክፈትልህ፥ይክፈትልን🙏
Jegena wedeme ene hulem yanten hasab egaralehu🥰💚💚🙏🙏
?💚💚 በርታ በደምብ በርታ እዉነተኛና በጨዋነት ከሚኖር ማህበረሰብ የተገኘ ጀግናልጅ የግድ ይጠበቅበታልና የዚህች ታላቅና ድንቅ የብዙሚሥጥር ማህደር የሆነችን እናት ሀገርክንና እፁብ ድንቅ ሀማኖትክን በቅንነት እያገለገልካት በመገኘትህ መንፈሳዊ ፀጋዉን ያላብሥክ አሜን 💚💚💚💚
💚💛❤🙏
ወንድማችን ጥሩ ሥራ ሠርተሀል።በርታ ተጨማሪ ነገሮችን በሌላ ፕሮግራም አሰማን።ተባረክ።
መምህር እድሜ ይስጥልንከሼንጋይ ሠውና አሳልፎ ከሚሰጥ ሠው እግዚያብሄር ይጠብቀን በሰወች ዘንድም መተማመን ጎሏልና አቤቱ ንፁህ ልብ ስጠን ልብን መርምረህ የምታውቅ አምላክ ስምህ ለዘላለም የተመሠገይሁን አሜን
እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
ላንተ ቃላት ያንሰኛል
ታምርር ነው
ዕውነተኛው ኢትዮጵያዊ ነህ፣በእንደዚህ መልኩ እየመጡ ነው፣ሴራ ሸርበው፣ቅርሰ ዘርፈውና ቀሪዎቹን ቀብረዉ የሚሄዱት፣ተባረክ!
እግዚአብሄር በውነት በዚህ ያጽናህ ለኢትዮጲያም ያባቶቻችንን ትሪክ ይግለጽልን ትውልዳችንም ታሪክና ያባቶቻችንን መፈስ እዲያሳድርብን ተግተን እጸልይ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ስለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፤
Thank you so much nigati ከኮብ
😮😮
ድንቅ ድንቅ
Zemenh ybarek kale hiwet yasemaln tebarek
የአማራ ና የኦርቶዶክሥ ጥላቻ ባለበት ዘመን ታሪክን እንዲጠፋ ካልሆነ በሥተቀር እንደተደበቁ ቢቀመጡ ይሻላል "ግዜ ለኩሉ"...
ዘረኛ ሰው ኦርቶዶክስ አይደለም መጀመሪያ እራስህን አስተካክል አይባልም
አንተ ጎበዝ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይባርክ የአባቶቻችን ልጅ ነህ
በውነት በጣም አናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
I really appreciate your effort and you are struggling about the truth and God always with you Ethiopia needs wellverted experts like you please continue strongly your journey
Thank you good please ethiopia. Amen 🎉
ቃለህይወት፡ያሰማህ።
Alfana Omega ytebkot chemro tegawn yalbsot edmena tena ystlgni Yeetihopian telatochn elshaday beheyle melekotu ydemssachew amen amen amen amen amen amen amen
እናመሰግናለን ምንም ቃል የለኝም
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አይለይህ በርታ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ሰጥቶን ወደሱ ብንመለስ ይችን የምታጕጕ ሀገር ያሳየናል ወደሱ እንመለስ እሱ ፈጣሪ ስለሚጠብቃት ምንም አትሆንም እኛ ግን ለራሳችን እናስብ ላንተ(ለእርስዎ)እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ ይቀጥሉበት።
Amen 🙏 Amen 🙏 Thank you 🙏
እነመሰግነለን ይቀጥል
Berta
May god be with u ...continue bro 🇪🇷
Thank you for sharing this amazing story. You are very lucky to do such a marvellous study. Good luck with all your work.
ያቀጥልል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️❤️❤️❤️❤️💛💯💯💐✅✅🌺🌺🌺🌺
Bertalin wendmachin fetari kante gar yihun
እግዚአብሄር ይባርክህ በርታእንበሳ ነህ🙏👍
አንድዬ እድሜ ከጤና ጨማምሮ ይስጥህ
በጉጉት እየጠበኩህ ነበር የኔ ተወዳጅ
ለትንሣኤሽ ያብቃን
እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🌺💐
Like 👍 like 👍 amen 🙏
እንደናንተ ዓይነት መምህር አያሳጣን።
አንተ እየተመቸህኝ ነው መምህር
amen wendema enamesegenalen ❤❤❤❤❤❤
ቸሩ መድሀኒያለም : አሁንም ፡ዕውቀት : ያፈስልህ : በርታ ❤❤❤
They don't want to Ethiopia grow up
እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ንጋት ከኮብ ሚድያ ውደ ግምብን ገዳማት ብትሄድ መልካም ነበር
ቃለ ምልልስ ስታደርግ ሪከርድ ብታደርግ ሌላው በድብቅ በምትከታተላቸው ጊዜ ካሜራ ብታነሳ(ለመረጃ ግባት እንዲያገለግል) ለታማኝነት ይጠቅም ዘንድ? ምስጢር የሚሆኑ መረጃዎችን እንደማታጋልጥ ስላመንሁህ ነው! ከፍተኛ ተራራ ብለህ እንዳለፍሃት ድንቅ ምስጢር! ቦታ ባልተናገረ ብየ ደንግጨ ሳለሁ አኮራሄኝ!
በእውነት መመረጥ ነው ሚስጥር ይዞ ሀገርን የሚታደግ ጀግና ሌላው አሳልፎ የነጭ ይገዛል ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
ወንድሜ,አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዳንተ ያሉ የዚች አገር ታሪክ አዋቂ ያቆይልን።ግን ይህ መረጃ እንደዚህ መገለጹ ለነጮቹ ይበልጥ መረጃ መስጠት አይሆንም?
ፈጣሪ ያልፈቀደው በዘመናዌ ምርምር ሊከፍተው አይችልም
መግስት ስግብግብ ነው አይፈቅድም ማለት አይቻልም
ማንም በስጋ አይን ምርም አየረዳም ዘመናዌ
ዘመናዌ እውቀት ከላይ እጄ የውስጥን ማየት አይችልም
🙏❤
ወንድማችን. በርታ ፣ ሀገራችን በርግጥ ባለብዙ ድንቅ ናት ። አሁን ለኛየሚያስፈልገን ኮምፕሊትሊ በፍጹም የሀገርና የሕዝብ የታሪክ ወዳጆችእንድንሆን የአዕምሮ ለውጥ እንዲን7ረን ልናደርግ ስንችል ብቻ ነው! !!//-
እንዲኖረን ልናደርግ ስንችል ብቻ ነው ። ክላይ ....ተብሎ ይነበብ ።
❤❤❤❤❤❤
Wandema ebakehe sela etiopia tenesa seralene
Ye Alemayehu wasie Eshete new Aydel?
ልበሉን ሲያስቡን ነዉ የሞቀ ዉሃ ለገላሽ ነዉ አሏት ዶሮን።
በጣም ደስ ይላል
r u sure "project blue book"???? did u really saw it ?
❤❤❤ቃለህይወት❤❤❤ያሠማልን❤❤❤እድሜና❤❤ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዛሬ ደግሞ ምን ተሰማን ይሆን ወንድማችን አንተ ግን በጣምምም ድንቅ ሃሳቦቹህ በጣምምምም ግሩም ናቸው።!
ዛሬም ነገም ዘወትርም እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን።
የአባቶቻን እና የናቶቻችን አምላክ ቸሩ መድሃኔዓለም ፀጋውን ሰጥቶሃል። አንተም አመስግነው እኛም እናመሰግነዋለን። አሜን።
ወንድሜ እግዚአብሔር የሠጠኽ ታላቅ ፀጋ ነውና አይድከምህ፣ በርታ፣ አይዞኽ። ሀይልን፣ ተስፋን፣ ጉልበትንና ጽናትን የምታገለግለው አምላክ ይሠጥሃል። ሳትጠራጠር እና ተስፋ ሳትቆርጥ አገልግለው። መድሃኔዓለም አይለይህ። አሜን።
አምላከ ቅዱሳን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ይመልስልን።
❤❤❤❤❤
ተባረክ 🙏🙏🙏
በእውነት ነብሴ ፈነጠዘች ወንድማችን በዚ እውነት በጠፋበት ሚድያውን ምናምንቴ በሞላበት ዘመን ፈጣሪ አንተን ከሰተልን ከጎንህ ነን በርታልን
አንተ ብርቱ ሰው አንተ እንቁ ሰው አንተ ጎበዝ እና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ሰው ምናለ ቀድሜ ባውቅ ኑሮ.....ድምጽህ የሃሳብ ፍስትህ እውቀትህ አነጋገርህ ሁሉ ነገርህ ደስስስስ ሲል!
በበኩሌ በጣም አመሰግንሀለሁ። ጠቅላላ ፈረንጅ የኢትዮጵያን ታሪክ ማጥፋት ስለሚፈልጉ እንጠንቀቅ። በተለይ ጀርመኖችና ጣሊያኖች ዋና ጠላታችን ናቸው።
ስለ ሕይወት ዛፍ ስራልን፤
እግዚአብሔር ዓይነ ልቡናህን/ችንን ይክፈትልህ፥ይክፈትልን🙏
Jegena wedeme ene hulem yanten hasab egaralehu🥰💚💚🙏🙏
?💚💚 በርታ በደምብ በርታ እዉነተኛና በጨዋነት ከሚኖር ማህበረሰብ የተገኘ ጀግናልጅ የግድ ይጠበቅበታልና የዚህች ታላቅና ድንቅ የብዙሚሥጥር ማህደር የሆነችን እናት ሀገርክንና እፁብ ድንቅ ሀማኖትክን በቅንነት እያገለገልካት በመገኘትህ መንፈሳዊ ፀጋዉን ያላብሥክ አሜን 💚💚💚💚
💚💛❤🙏
ወንድማችን ጥሩ ሥራ ሠርተሀል።በርታ ተጨማሪ ነገሮችን በሌላ ፕሮግራም አሰማን።ተባረክ።
መምህር እድሜ ይስጥልንከሼንጋይ ሠውና አሳልፎ ከሚሰጥ ሠው እግዚያብሄር ይጠብቀን በሰወች ዘንድም መተማመን ጎሏልና አቤቱ ንፁህ ልብ ስጠን ልብን መርምረህ የምታውቅ አምላክ ስምህ ለዘላለም የተመሠገይሁን አሜን
እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤
ላንተ ቃላት ያንሰኛል
ታምርር ነው
ዕውነተኛው ኢትዮጵያዊ ነህ፣በእንደዚህ መልኩ እየመጡ ነው፣ሴራ ሸርበው፣ቅርሰ ዘርፈውና ቀሪዎቹን ቀብረዉ የሚሄዱት፣ተባረክ!
እግዚአብሄር በውነት በዚህ ያጽናህ ለኢትዮጲያም ያባቶቻችንን ትሪክ ይግለጽልን ትውልዳችንም ታሪክና ያባቶቻችንን መፈስ እዲያሳድርብን ተግተን እጸልይ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ስለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፤
Thank you so much nigati ከኮብ
😮😮
ድንቅ ድንቅ
Zemenh ybarek kale hiwet yasemaln tebarek
የአማራ ና የኦርቶዶክሥ ጥላቻ ባለበት ዘመን ታሪክን እንዲጠፋ ካልሆነ በሥተቀር እንደተደበቁ ቢቀመጡ ይሻላል "ግዜ ለኩሉ"...
ዘረኛ ሰው ኦርቶዶክስ አይደለም መጀመሪያ እራስህን አስተካክል አይባልም
አንተ ጎበዝ ጀግና በርታ እግዚአብሔር ይባርክ የአባቶቻችን ልጅ ነህ
በውነት በጣም አናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
I really appreciate your effort and you are struggling about the truth and God always with you Ethiopia needs wellverted experts like you please continue strongly your journey
Thank you good please ethiopia. Amen 🎉
ቃለህይወት፡ያሰማህ።
Alfana Omega ytebkot chemro tegawn yalbsot edmena tena ystlgni Yeetihopian telatochn elshaday beheyle melekotu ydemssachew amen amen amen amen amen amen amen
እናመሰግናለን ምንም ቃል የለኝም
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አይለይህ በርታ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ሰጥቶን ወደሱ ብንመለስ ይችን የምታጕጕ ሀገር ያሳየናል ወደሱ እንመለስ እሱ ፈጣሪ ስለሚጠብቃት ምንም አትሆንም እኛ ግን ለራሳችን እናስብ ላንተ(ለእርስዎ)እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ ይቀጥሉበት።
Amen 🙏 Amen 🙏 Thank you 🙏
እነመሰግነለን ይቀጥል
Berta
May god be with u ...continue bro 🇪🇷
Thank you for sharing this amazing story. You are very lucky to do such a marvellous study. Good luck with all your work.
ያቀጥልል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️❤️❤️❤️❤️💛💯💯💐✅✅🌺🌺🌺🌺
Bertalin wendmachin fetari kante gar yihun
እግዚአብሄር ይባርክህ በርታ
እንበሳ ነህ🙏👍
አንድዬ እድሜ ከጤና ጨማምሮ ይስጥህ
በጉጉት እየጠበኩህ ነበር የኔ ተወዳጅ
ለትንሣኤሽ ያብቃን
እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🌺💐
Like 👍 like 👍 amen 🙏
እንደናንተ ዓይነት መምህር አያሳጣን።
አንተ እየተመቸህኝ ነው መምህር
amen wendema enamesegenalen ❤❤❤❤❤❤
ቸሩ መድሀኒያለም : አሁንም ፡ዕውቀት : ያፈስልህ : በርታ ❤❤❤
They don't want to Ethiopia grow up
እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ንጋት ከኮብ ሚድያ ውደ ግምብን ገዳማት ብትሄድ መልካም ነበር
ቃለ ምልልስ ስታደርግ ሪከርድ ብታደርግ ሌላው በድብቅ በምትከታተላቸው ጊዜ ካሜራ ብታነሳ(ለመረጃ ግባት እንዲያገለግል) ለታማኝነት ይጠቅም ዘንድ? ምስጢር የሚሆኑ መረጃዎችን እንደማታጋልጥ ስላመንሁህ ነው! ከፍተኛ ተራራ ብለህ እንዳለፍሃት ድንቅ ምስጢር! ቦታ ባልተናገረ ብየ ደንግጨ ሳለሁ አኮራሄኝ!
በእውነት መመረጥ ነው ሚስጥር ይዞ ሀገርን የሚታደግ ጀግና ሌላው አሳልፎ የነጭ ይገዛል ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
ወንድሜ,አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንዳንተ ያሉ የዚች አገር ታሪክ አዋቂ ያቆይልን።
ግን ይህ መረጃ እንደዚህ መገለጹ ለነጮቹ ይበልጥ መረጃ መስጠት አይሆንም?
ፈጣሪ ያልፈቀደው በዘመናዌ ምርምር ሊከፍተው አይችልም
መግስት ስግብግብ ነው አይፈቅድም ማለት አይቻልም
ማንም በስጋ አይን ምርም አየረዳም ዘመናዌ
ዘመናዌ እውቀት ከላይ እጄ የውስጥን ማየት አይችልም
🙏❤
ወንድማችን. በርታ ፣ ሀገራችን በርግጥ ባለብዙ ድንቅ ናት ። አሁን ለኛ
የሚያስፈልገን ኮምፕሊትሊ በፍጹም የሀገርና የሕዝብ የታሪክ ወዳጆች
እንድንሆን የአዕምሮ ለውጥ እንዲን7ረን ልናደርግ ስንችል ብቻ ነው! !!//-