BEREKET TESFAYE አቅጣጫ ቢስ AKITACHA BIS በረከት ተስፋዬ Cover MULUKEN MELESE አቅጣጫ ቢስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • Do not Forget to subscribe to my channel.
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
    play.google.co....
    Subscribe to www.youtube.co....
    / ​
    telegram
    t.me/bereketes....
    Instagram
    / singerberek. .

ความคิดเห็น • 127

  • @kante5318
    @kante5318 3 หลายเดือนก่อน +5

    በረከት እኔ ሙስሊም ነኝ ብሰው አገር አለፍ ብሎ በእረፍት ቀኔ ብችንኝነት ሲውጠኝ ያአንተ ስራዎችህን እያዳምጥኩ እደበቃለሁ በጣም እወድሃለሁ አለህ ሂዳያ ይስጥህ ይስጠን

  • @samiboy7254
    @samiboy7254 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቤኪዬ እሰከመጨረሻው ተጉዘህ ከጌታ ከዘመርክለት ኢየሱስ እጅ ሽልማትህን የምትቀበል ሁን በከበረው በደሙ ከነ ቤተሰብህ ተሸፈን.እወድሀለው😍😘❤

  • @eyosiyasalemayehu3574
    @eyosiyasalemayehu3574 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን፣ እርዳን፣ አግዘን፣ ለዉጠን። አሜን

  • @bereketabate1709
    @bereketabate1709 9 หลายเดือนก่อน +13

    ቤኪዬ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታልን! የሚገርም አንቂ መልዕክት እንዲሁም ጣፋጭ ዜማ! አንተም ሙሉቀንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ!!

  • @user-tl8mo2dj2r
    @user-tl8mo2dj2r 4 หลายเดือนก่อน +4

    በኪዬ የሙሉ ቀንን መዝሙር ለምን ሙሉ አትሰራቸውም ከዕድሜክ በላይ ጌታ ያፈጠነክ ነክ የትውልዶች አባት ሆን ለምልም

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ኢንተርቪው ላይ ሙሉቀን መለሰ እኔን የሚተካኝ በረከት ተስፋዬ ነው ብሎ ነበር ❤እንኮን በጌታ ሆኖ አንተም ዘመርከው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @merydan
    @merydan 9 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር ከብዙ ነገር ጠብቆኛል፣ ገስፆኛል፣ አስተምሮኛል፡፡ በጣም የምወደው መዝሙር ነው፡፡ ጋሽ ሙሉቀን መለሰ እና ቤኪ ተባረኩ

  • @tibebtube
    @tibebtube 9 หลายเดือนก่อน +9

    ሙሉቀን በበረከት የሚሰማ የንስሀ መዝሙር ተባረክ 🙏

  • @melesemelye1652
    @melesemelye1652 9 หลายเดือนก่อน +35

    ቤኪዬ ወድሜ ጌታ ይባርክህ!ልክ ሙሉቀን እንደዘመረው ነው የዘመርከው።ሙሉቀን መለሰ ይሄንን መዝሙሩን ሲሰማ እርግጠኛ ነኝ ሌሎችንም መዝሙሮቼን ስለምን አሰራችውምና ለበረከት አይሆኑም እንደሚልህ ነው።እንደስምህ ለበረከት ሁን።

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሆይ አንተን የሚያከብር ህይወት እንድኖር እርዳኝ 🤲

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 9 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንን

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ሆኖ የደረጀ መዝሙር ላይ ድምፅህ እንደተያዘ አላውቅም እዚህ ኛው ላይ ግሩም አድርገህ ተጫውተኸዋል ተባረክ እንግዲህ እውነት እውነት ነው

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 9 หลายเดือนก่อน +5

    ኦኦኦ አምላኬ ስምህ ይሻረክ ❤ጌታ ኢየሱስ እርዳን ።ቤኪዬ ወንድሜ ይብዛልክ

  • @user-bu3wb8oe2i
    @user-bu3wb8oe2i 9 หลายเดือนก่อน +2

    የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ።ልብን ይሚመልስ ጌታን ብቻ የሚያስብል ዝማሬ ተባረክ አሁንም ፀጋውን ይደርብልህ ።

  • @ephremdemissie1846
    @ephremdemissie1846 9 หลายเดือนก่อน +5

    .......እኔ ነኝ ይሄ ሰው.....
    በእንባ አደመጥኩት.... ግን የክረምቱ ወራት አልፎ የድካሙ ዝናብ ሲያባራ ... እንድበረታ አውቃለው; የልጅነቴ አምላክ ፈፅሞ እንደማይጥለኝ አውቃለው.... በማንም አላሳብም ... እግሬ በእግዚአብሔር ቤት ልቤ ግን በአለም ነው: .... መሮጥ ባልችል እራመዳለው ይህም ቢሳነኝ ተንበርክኬ እሄዳለው...... ያማረው ውጭዬን አይቶ ሰው ድካሜን ባያስተውል ግን የተዘረፈው ቤቴ :ባዶው ጓዳዬን..... ይበራ የነበረው የጠፋው መቅረዜ... መስጠሜን እያየ አድነኝ ማለቴ እንዲመለከተኝ; እጄን ይዞ እንዲያወጣኝ አምናለው .... እኔ ውስን እርሱ ሁሉን ቻይ... እኔ አቅም ጥቂት እርሱ ሁሉን እንዲችል አምናለው።

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቤኪዬ ልልሕ ምችለው የዘር ዘር ዘር ዘር ዘር ዘርሕ ይባረክ❤

  • @Fitihb
    @Fitihb 9 หลายเดือนก่อน +6

    እየተገረምኩ ነው❤ ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @Sola_mezmur
    @Sola_mezmur 9 หลายเดือนก่อน +4

    የጉራጊኛ መዝሙር ስራ ❤❤❤
    I love you bro

  • @AmanuelTesfaye58
    @AmanuelTesfaye58 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው። የደረጄን አይነት ቃና ያለው። በጣሙን የሚመክር የሚፈውስ የሚያንጽ ሀይል አለው። እንዲህ ህይወት ያለው ዝማሬ ምንኛ ደስ ይላል።🎉ተባረክ🎉

    • @awothaile6602
      @awothaile6602 9 หลายเดือนก่อน

      This song ye Muleken melse song now

  • @RuthTamirate
    @RuthTamirate 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም! ደስ የሚል መዝሙር ነው ቤኪ

  • @hanamehid5214
    @hanamehid5214 9 หลายเดือนก่อน

    በኬ በአንተ አልፎ የሚሰራ ጌታ ይባርክ እሰከ መጨርሸ ለእሱ የዘመርክ ዘመንህ ይለቅ ሙሉ ቀን በለበተ ሰላም ፀጋ ይብዛለት❤❤

  • @bereketsisay119
    @bereketsisay119 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት በጣም ተባርከናል
    ቤኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙌

  • @CiqayneeCiqaynee
    @CiqayneeCiqaynee 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wendime beki mezmur yene hiwet hono tesemagn kiberlign !

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 9 หลายเดือนก่อน +4

    You are blessed and Amazing gospel singer in 21st century!!❤️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @zelalemcherenet4858
    @zelalemcherenet4858 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው። 'ስዛክር' የምትለው ቃል ብቻ 'ስዳክር' በሚል ይስተካከል!

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሀሀሀሀሀ ሚገርሚነው ተበረኪልኝ ቤኪዬ❤❤❤❤

  • @kbpicturesofficial7612
    @kbpicturesofficial7612 9 หลายเดือนก่อน +4

    This is amazing song with deep meaning. What an anointed voice. I love you Beki

  • @awothaile6602
    @awothaile6602 9 หลายเดือนก่อน +2

    Long live Muleken melees !

  • @nebyusolomon9659
    @nebyusolomon9659 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቤካዬ ተባረክ ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ለታረደው በግ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @taliagech4194
    @taliagech4194 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልን በረከታችን ነህ

  • @MaryBitania
    @MaryBitania 9 หลายเดือนก่อน

    ቤኪ ምን ብዬ ብግለፅ ስለዚ መዝሙር ቃል አጣው እራሴን ቆም ብዬ እንድመለከት አደረገኝ ❤❤😢

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 9 หลายเดือนก่อน +2

    you reminding me of muluken melese may God bless you abundantly

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i 9 หลายเดือนก่อน

    Old mezumer nw gin hil alw anta emng yawgl arbga nay Tnx bro we love you GOD bless you

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የተባረክ ነህ🎉

  • @yohannesmarkos1031
    @yohannesmarkos1031 6 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ(ሙሉቀንም ቤኪም) ራሴን አየሁበት።

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
    Tebareki❤❤

  • @MereteMatewos
    @MereteMatewos 18 วันที่ผ่านมา

    ተበረክ

  • @keyamesha7411
    @keyamesha7411 9 หลายเดือนก่อน

    ቤክዬ በእዉነት ተባረክልኝ የምገረም መልክት😢😢😢😢

  • @user-vx9zi7bm6o
    @user-vx9zi7bm6o 9 หลายเดือนก่อน

    Wow wow ufffffffff😢
    Ameeeeeeeeen tabraki wodje ❤️🙏🙏

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 9 หลายเดือนก่อน

    God bless and protect you, Brother.,, God used you for Generation…

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 9 หลายเดือนก่อน

    Beakeye you are always blessed,,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @admas17a
    @admas17a 9 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍😍tebarak yane wandim

  • @snr9054
    @snr9054 9 หลายเดือนก่อน +3

    So peaceful and nice! You did it in good way Beky!! More Blessings Bro🙏🏾

  • @AsiratMengesha-df7yu
    @AsiratMengesha-df7yu 9 หลายเดือนก่อน

    Beka tebarkln fetar eskemechereshaw bebetu yanurh❤❤❤❤❤❤

  • @abelhabtamu52
    @abelhabtamu52 9 หลายเดือนก่อน

    It's amazing ቤኪ ተባረክልን::

  • @selamLeHulu-kf4ue
    @selamLeHulu-kf4ue 9 หลายเดือนก่อน

    የኛ በረከት ተባረክልን

  • @kumeraregasa6345
    @kumeraregasa6345 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በረከት ፀጋ ይብዛልህ!

  • @tigistlegese7304
    @tigistlegese7304 8 หลายเดือนก่อน

    Beeki rejim tishert lebisee yezemrikw deretu laye fotwon bedenb ayekawal?

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ተባረክ🙏👍❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቤኪ❤❤❤❤❤

  • @DinkinishTam-yf2lr
    @DinkinishTam-yf2lr 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen geta geta yibarik 🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 9 หลายเดือนก่อน

    Good job! Bereket God bless you!

  • @henosbelew9965
    @henosbelew9965 9 หลายเดือนก่อน

    beki you are our gift from GOD, GOD bless you.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke

  • @AbelMoges-kt5kz
    @AbelMoges-kt5kz 4 หลายเดือนก่อน

    Your blessd

  • @surafelmankeliklot5309
    @surafelmankeliklot5309 9 หลายเดือนก่อน

    I just can't stop listening to this song.
    This hits me really hard.

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ በንፁህ ልቤ ልጠይቅህ የሰው መዝሙር ስትዘምር ዘማሪውን ታስፈቅዳለህ ወይ በትልቅ ትህትና! ለሌሎችም የሰው መዝሙር ለምትዘምሩ ዘማሪውን ታስፈቅዳላችሁ???

    • @natnaelnatnael1623
      @natnaelnatnael1623 9 หลายเดือนก่อน

      ሙሉቀን እና በረከት እንደ አባትና ልጅ ናቸው

  • @user-sq2lc2fq2b
    @user-sq2lc2fq2b 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እንዲሁም መጀመሪያ ለዘመረው

  • @gediondawit7535
    @gediondawit7535 9 หลายเดือนก่อน

    Amen God blesses you more and more!!!

  • @enoughtube
    @enoughtube 9 หลายเดือนก่อน +1

    Can't wai

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 9 หลายเดือนก่อน

    ለምን ዘመርክብኝ እንዳይልህ ብቻ 😊
    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቤኪዬ

    • @bettyleoul7006
      @bettyleoul7006 9 หลายเดือนก่อน

      ወደ ጌታ ሄዷል

    • @jermimele1238
      @jermimele1238 9 หลายเดือนก่อน

      Er al tey@@bettyleoul7006

    • @bayushgiza6961
      @bayushgiza6961 9 หลายเดือนก่อน

      ????

  • @mezgebuakalu6144
    @mezgebuakalu6144 9 หลายเดือนก่อน

    Baki you know you are the Gift of God to us,you are so blessed ❤❤❤

  • @heniboy16
    @heniboy16 9 หลายเดือนก่อน

    ከ7 አመት ነበር የዘመርከው በክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @swze1176
    @swze1176 9 หลายเดือนก่อน

    Ameni ameni iagzaber yaberki ❤❤❤❤Aemain ❤❤❤❤

  • @kukunathan8865
    @kukunathan8865 9 หลายเดือนก่อน +1

    Woooooooooow you're so blessed.

  • @user-zz6sr1fi5f
    @user-zz6sr1fi5f 9 หลายเดือนก่อน +1

    Muluken melee ❤❤❤❤wow

  • @yohanistesema3833
    @yohanistesema3833 8 หลายเดือนก่อน

    God blessing you bro...

  • @user-rr9ur2xp1j
    @user-rr9ur2xp1j 7 หลายเดือนก่อน

    Tebareki bkiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezerassefa7783
    @abenezerassefa7783 9 หลายเดือนก่อน

    wow bless you bekisha my favorite

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 9 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @tessmaerkocho4040
    @tessmaerkocho4040 9 หลายเดือนก่อน +1

    bekiyeeeeee

  • @MebiratoTaso-hd2fl
    @MebiratoTaso-hd2fl 9 หลายเดือนก่อน

    I Have no words to say just blessed

  • @ahbusiness486
    @ahbusiness486 9 หลายเดือนก่อน

    Be blessed Bekiye

  • @mickalmamo9593
    @mickalmamo9593 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥺🥺🥺 so timely

  • @edomasegid1041
    @edomasegid1041 9 หลายเดือนก่อน

    wow what amazing voice God bless you bro❤

  • @robelabiabii2284
    @robelabiabii2284 4 หลายเดือนก่อน

    beki tebark

  • @Alex-kq8sl
    @Alex-kq8sl 8 หลายเดือนก่อน

    amen❤amen god bels you

  • @tsigeseyoumtsegaye2588
    @tsigeseyoumtsegaye2588 9 หลายเดือนก่อน

    Tebark 🙏Tebark 😇😇😇

  • @andualmewoldmariame7299
    @andualmewoldmariame7299 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you and your family

  • @emdunahaile5892
    @emdunahaile5892 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ bless you!!!!🔥🔥🔥

  • @handej6221
    @handej6221 9 หลายเดือนก่อน

    May God bless you

  • @yishakatiso3368
    @yishakatiso3368 5 หลายเดือนก่อน

    wowo

  • @kingkaleb1174
    @kingkaleb1174 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙌🙌🙌

  • @solomonmekuanint7715
    @solomonmekuanint7715 9 หลายเดือนก่อน

    I can't find this album on spotify. does anyone knows why?

  • @prophetabenezerberhanu
    @prophetabenezerberhanu 9 หลายเดือนก่อน

    Bless you Beki

  • @natnaelalemayehu982
    @natnaelalemayehu982 9 หลายเดือนก่อน

    Powerful😍

  • @user-xc7lf4ez4w
    @user-xc7lf4ez4w 9 หลายเดือนก่อน

    You are so blessed!!

  • @NanaAtta-vz8gp
    @NanaAtta-vz8gp 9 หลายเดือนก่อน

    Blessed you God❤❤

  • @abdijirata4501
    @abdijirata4501 9 หลายเดือนก่อน

    Great song! I have listened to Muluken’s original and the one you remixed years ago. I was wondering if this one is the same remix except for the lyrics added. Could you please make the lyrics complete? Some verses are skipped, I have also noticed wrong words used sometimes. Blessings!!

  • @ruthjesus5624
    @ruthjesus5624 9 หลายเดือนก่อน

    አረ ተባረክ

  • @tessmaerkocho4040
    @tessmaerkocho4040 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hirutterefe7842
    @hirutterefe7842 9 หลายเดือนก่อน

    geta yebarkeh

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @kalkaterakltr6539
    @kalkaterakltr6539 9 หลายเดือนก่อน

    የ ኮንሰርት ሙሉ video የለም እንደ?

  • @sofiberhanu6309
    @sofiberhanu6309 9 หลายเดือนก่อน

    Please release the concert videos

  • @EshatuTesfey-jj9qh
    @EshatuTesfey-jj9qh 9 หลายเดือนก่อน

    bek i love you

  • @mesfinmade1672
    @mesfinmade1672 9 หลายเดือนก่อน

    Bless you

  • @Naki-r6o
    @Naki-r6o 9 หลายเดือนก่อน +1

    👏🏾👏🏾🤗

  • @abrahamlencho8546
    @abrahamlencho8546 9 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @buzetadesse8594
    @buzetadesse8594 9 หลายเดือนก่อน

    Begeta beyesusim lemlim

  • @user-sj3zq4jo8t
    @user-sj3zq4jo8t 9 หลายเดือนก่อน

    wow❤