አፋልጉኝ - Afalgugne Ethiopian Movie 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 488

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 7 ปีที่แล้ว +118

    ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ አዲስ መሰለኝ ለማንኛውም ገባ ገባ በሉ የአገሬ ልጆች አብረን እንብላ

    • @melatabera1397
      @melatabera1397 7 ปีที่แล้ว

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
      @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ 7 ปีที่แล้ว

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ amen

    • @mahihabaseham5757
      @mahihabaseham5757 7 ปีที่แล้ว

      ekawn aburow adrsean

    • @የማርያምልጅነኝ-ኰ3ኸ
      @የማርያምልጅነኝ-ኰ3ኸ 7 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @haymanotj7426
      @haymanotj7426 7 ปีที่แล้ว

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ አሜን

  • @እኔሰየድንግልነኝወለተማረ
    @እኔሰየድንግልነኝወለተማረ 7 ปีที่แล้ว +54

    እንኳን አድረሳች አባታችን አቡነ መፍሰ ቅድስ ነቸው ውድ የድንግል ማራም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ፣አቡነ መፍሰ ቅድሰ ፣ከክፍ ፣ከመከራ ፣ከሰቃይ፣ ይጠብቀን።አገራችነንም ሰላሙን አውረድልን አሜን አሜን አሜን ያመት ሰው በለን ጥምቀትም ደረሰልን ደሰ ሲል♥

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
    @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 7 ปีที่แล้ว +138

    ገባ ገባ በሉ ካለ እናንተ ኣያምርም ውድ የስደት እህት ወንድሞቼን ለምንወዳት እናት ሀገራችንን በሰላም ያብቃን ኣሚን

  • @እንጀራበአገልግልውሃበቅም
    @እንጀራበአገልግልውሃበቅም 7 ปีที่แล้ว +155

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ ወገኖቸ
    የከርሞሠው ይበለን።

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +18

    #አፋልጎኛ እንኳን በደና መጣችሁ ዛሬ እናቴ ናፈቀኝ ስነባ ነው የወሉኩት እስክ እናንተ እያየሁ ልፅናና ስላማችሁ ይብዛ♥♥♥♥

    • @ለቤበእግዚአብሔርፀና
      @ለቤበእግዚአብሔርፀና 7 ปีที่แล้ว +1

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አይዞሽ ማር እግዚአብሔር ሠላም ያድርግልሸ

    • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
      @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 ปีที่แล้ว +1

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ .አይዛሽ ያልፋል እኔ አንዳድዬ አለቅሳለሁ ካቅሜ በላይ ሲሆንብኝ አሁን ደግሞ የልጅ ናፍቆት ተጨመረብኝ እረ ወደዛ

    • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
      @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว

      ለቤ በእግዚአብሔር ፀና ጌታ አሜን እህታለም ♥

    • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
      @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว

      ልጄ እወድሻለሁ አይዞሽ እህታለዬ አንድ አንዴ መለቃሳ ጥሩ ነው እግዚአብሔር በሉበት ከክፉ ሁሉ ይጣብቀችው ስላም ያርገቸው አይዞሽ ♥♥♥♥

    • @ሚሚየእህታማሪያምልጂ
      @ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 ปีที่แล้ว

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አይዞሽ እህቴ

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 7 ปีที่แล้ว +78

    ውድ የሀገሬ ልጆች ጎደኖቼ ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው አንድነት ነው የሚያምርብን በያላችሁበት ሰላምና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ መልካም ቆይታ

    • @samatnebsi3239
      @samatnebsi3239 7 ปีที่แล้ว +1

      wiz lina Des stili yene konjo

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 7 ปีที่แล้ว

      wiz lina እዴት ነው ልየው እዴ?

    • @wizlina9977
      @wizlina9977 7 ปีที่แล้ว

      ተመስገን ተመስገን አዎ አሪፍ ነው

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 7 ปีที่แล้ว

      wiz lina እኔጃ እዳው አጀማመሩ አልጣመኝም፡

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 7 ปีที่แล้ว

      wiz lina ኧረ በሳቅቅቅቅ ትራሱን አቀፈው ዋይ

  • @ህይወትየድንግልማርያምልጅ
    @ህይወትየድንግልማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +4

    *ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሣችሁ እግዚአብሄር የአመት ሠው ይበለን*

  • @ጉራጌውገነናአያርሴ
    @ጉራጌውገነናአያርሴ 7 ปีที่แล้ว +40

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳቹ ግን ውድ እህቶቼ ጥቅምት ማለት መስቀል ባል ነው ወይስ ብትነግሩኝ ከይቅርታ ጋር በተረፈ የሰላም የደስታ ያንድነት ምቀኝነት ቀርቶ ትሁት የምንሆንበት በስደትም ያለነው በሰላም የምንመለስበት አገራችን ሰላም የምንሰማበት ጊዜ ይሁንልን መልካም አመት ባል እመኝላቹሀለሁ! !!!!!

    • @እድላዊትየጅማዋ
      @እድላዊትየጅማዋ 7 ปีที่แล้ว +1

      ጉራጌው ገነና አያርሴ
      እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ እናመሰግናለን ጥምቀትና መሰቀል አንድ አይደለም እሺ ማማ

    • @somam6576
      @somam6576 7 ปีที่แล้ว +2

      ጉራጌው ገነና አያርሴ እሙእኳን አብሮ አደርሰን ከልብ እናመሰግናለን ሁላችንም በያለንበትመልካሙን ያብዛልን

    • @ባለውለታየ
      @ባለውለታየ 7 ปีที่แล้ว +1

      ጉራጌው ገነና አያርሴዴ

    • @ቶምቶሚ
      @ቶምቶሚ 7 ปีที่แล้ว +1

      መሰቀር አከረ

    • @darasou2184
      @darasou2184 7 ปีที่แล้ว +1

      ጉራጌው ገነና አያርሴ ጀ

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አይቸ ጨረስኩ እዩት ጋይስ ደስ የሚል ፊልም ነው አባትኮ እናትም አባትም ነው ውድድድድ አባየ የመኖሬ ተስፋ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @tirsitzewge4205
    @tirsitzewge4205 7 ปีที่แล้ว +60

    አዋጅ አዋጅ አዴስ ፊልም ተለቋል ግቡ ግን ላይክ ምናምን የምትሉ ከግርግዳ ጋር ያጋጫቹ ስለፊልሙ አስተያየት ብቻ ሰጡ

  • @martiyetwahidolij2024
    @martiyetwahidolij2024 7 ปีที่แล้ว +8

    Selam yagere lijoch endt nachu amilakachin hagerachinin selam yargiln amen selamachu bizzt yibel

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
    @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 7 ปีที่แล้ว

    እንኳንለአዲሱፊልምበሰላምመጣቹ
    በጣምየሚያሳዝንና'የሚያስለቅስፊልምነው፡

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ከሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ ከእናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ረድኤት በረከት ያካፍለን
    ቂርቆስ አባታችን ጠብቀን በጸሎትህ
    እኛ ልጆችህን ጠብቀን በጸሎትህ

  • @fikeryelomelej7891
    @fikeryelomelej7891 7 ปีที่แล้ว

    tanx Arada movies1💚💛❤💋 minm yehun yemcheghal😉

  • @hadifikrgalraya4300
    @hadifikrgalraya4300 7 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻቹ ያኣራዳ ልጆች እንደ ኢትዮ ኢንተርኔት ናፍቆኝ ነበር ኣዲስ ፍሊም እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍

  • @amabetalbaloshi8053
    @amabetalbaloshi8053 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ በጣም ያምራል አዲስ አትመስሉም
    እናመሰግናለን።

  • @ሁሉበዕርሱሆነ
    @ሁሉበዕርሱሆነ 7 ปีที่แล้ว +5

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጥምቀተ ባህሩ አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን አሜን

  • @ከመዳምጓዳ
    @ከመዳምጓዳ 7 ปีที่แล้ว

    ይገርማል አንዲም ስለፊልም የኮመተ የለ ትገርማላችሁ ምናለ አዉን ደስ ይላላ ብላችሁ ብታልፉ

  • @djsamar4688
    @djsamar4688 6 ปีที่แล้ว

    ፊልሞችዎ ድንቅ እና በጣም ጥሩ ናቸው

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ 7 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ባለንበት አምላክ ይጠብቀን!

  • @temsegengossaye2337
    @temsegengossaye2337 7 ปีที่แล้ว

    this is nice movie I like it

  • @naanlole7456
    @naanlole7456 7 ปีที่แล้ว +2

    Tizu (Tizta Alemu ) ብራቦ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ፡ ባንቺ💪

    • @beuty4545
      @beuty4545 6 ปีที่แล้ว

      Tizita Nigussie (correction ) :)

  • @toybafentaw2307
    @toybafentaw2307 7 ปีที่แล้ว

    Tnx adse film nafekog neber

  • @merimeri8863
    @merimeri8863 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አርፍነው እናመሰግናለን

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ያሳዝናል ውይ ስደት አይኑ ይጥፋ አባታቸው ያሳዝናል

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
    @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ 7 ปีที่แล้ว

    ደስስ ይላል ግን መጨረሻ ምኑም ደስ አይልም። ዳግም እናቱን መሆኖን ሳያውቅ ተፍፀም ለማንኛውም በርቱ ዳግም እዴት እድምታምር ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስትናያ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስትናያ 7 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ ያለበትን እንጂ የሚኖርበትን አያውቅም
    በትክክል ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ

  • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
    @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 7 ปีที่แล้ว +1

    ውድና ተናፋቂው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኲን ለመጥምቀ ዮሀንስ ለአመቱ የጥምቀት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @vsjzydkdhdidhvejxhbdksjdf1777
    @vsjzydkdhdidhvejxhbdksjdf1777 7 ปีที่แล้ว

    ውይ መጣችሁ አይኔ ማረፍያ አጥቶ ነበር እናመሰግናለን እሽ

  • @susizinte9105
    @susizinte9105 7 ปีที่แล้ว

    አው ልክ ነው የስው ልጂ ያለበትን እንጂ የሚኖርበትን አያውቀውም በርቱ ሀረፍ

  • @saidalmokadem6063
    @saidalmokadem6063 7 ปีที่แล้ว

    ታዋቂ ታዋቂ አትበሉብኝ በጣም ያምራል አንዱ ሲያገኝ ሌላዉ ያጣል በትክክል

  • @metakonjo2900
    @metakonjo2900 7 ปีที่แล้ว

    ዋውው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

  • @Phone-zd1qs
    @Phone-zd1qs 7 ปีที่แล้ว

    ገባ ገባ እያላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @mekeyyimame5786
    @mekeyyimame5786 7 ปีที่แล้ว

    አቤት ኮሜቶች በቃ ዩቱብ በር ላይ ፍጥጥ ነው ያላችሁት ይመቻችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ

  • @ረሂማነኝረሂማነኝ
    @ረሂማነኝረሂማነኝ 7 ปีที่แล้ว

    ምንም አይል ቆጆ ታሪክ ነው ዳግምና ስራፌል ደስ ስትሉ አጨራረሱ ግን ይቀረው ነበር ልቤ እደተጠለጠለ አለቀብኝ

  • @ወንድዬምክረ
    @ወንድዬምክረ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም
    ቆንጆ ፊልም ነው በርቱልን

  • @turkethio
    @turkethio 8 หลายเดือนก่อน

    Mesfin & Kaleb ❤

  • @usermm3885
    @usermm3885 7 ปีที่แล้ว

    በጣምምምምም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @ሰሙነኝሰሙቲ
    @ሰሙነኝሰሙቲ 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፊልም ነው ተመችቶኛል ይመቻቹ

  • @fasikaamlaku3591
    @fasikaamlaku3591 7 ปีที่แล้ว

    Wow very nice

  • @es-iq3hn
    @es-iq3hn 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አዲስ ፊልም ነው ዋው አራዶች♥♥♥

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 7 ปีที่แล้ว

    Nice 👍👍💖

  • @መሲሓጎስ
    @መሲሓጎስ 7 ปีที่แล้ว

    Wow😍 Betam yamral

  • @sameru9969
    @sameru9969 7 ปีที่แล้ว

    አራዳዎች ውስጤ ናችሁ

  • @martalove5387
    @martalove5387 7 ปีที่แล้ว

    Enkuwan ለብራሀን ጥምቀቱ በሰላም አደርሳቹ አራዳ ቱብ ከልብ እናመስግናልን

  • @fegawroman6245
    @fegawroman6245 7 ปีที่แล้ว

    wow konjo movie new ye musicaw sem manew? ?

  • @Edu-12m
    @Edu-12m 7 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ምርጥ ፊልም መሰላቹ ጋይሶች ገባገባ በሉና እዩት እኔም አላየሁትም

  • @rehmadegu7401
    @rehmadegu7401 7 ปีที่แล้ว +1

    filmu arif eyale acheraresu gn aynefam

  • @messifiker268
    @messifiker268 7 ปีที่แล้ว

    እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹ የአመት ሰው ይበለን ለዚህ ላደረስን አምላክ ምስጋና ይድረስው አሜን

  • @ኢየሱሲያዲናልሜዳንበኢየሱ
    @ኢየሱሲያዲናልሜዳንበኢየሱ 6 ปีที่แล้ว

    agree lijochi siwodachu geta kalachubeti yixebikachu beyigna sideteyignochi layi mimeta kifu yeaganiniti sira kale geta yemelxeygni ishi? filimi minimi ayilimi

  • @bettydemsae5359
    @bettydemsae5359 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @iloveumom5418
    @iloveumom5418 7 ปีที่แล้ว +8

    ታክስ አራዳ ♥እኔምለው ዮቱዮፕ ቤተክሪስቲያን ነው እንዴ የናተ በአል ባላለቀ ቁጥር አቡነ ተክልየ አመዲ ዱቄት ምናምን እያላችሁ ምትቀባጥሩት ኤዳ ስለፊልሙ አስተያየት ብትሰጡ ኖሮ እስካሁን ጊዜየን አላባክንም ነበር time is ወርቅ ☺ ያላያችሁ አትዮት አያምርም ስራ ከሌላችሁ ግን እዪት አልልም ሚታይ ነገር የለምና ስራ ፈጥራችሁ ስሩ ☺

    • @እኔሰየድንግልነኝወለተማረ
      @እኔሰየድንግልነኝወለተማረ 7 ปีที่แล้ว +3

      ባለጌ አይባልም ባች ሰም እሚጠራ አደለም ልቦነ ይሰጥሸ ። 👎 ምን ታረጌው ኦረቶደክሰ መሆን መታደል ነው ። አች ፍቅረ የሚባል አታቂም ፍቅረ የሚያቅ ሰው ነው ሰላም ታ እንኳን አድረሳችሁ የሚለው ፍቅረ የማያቅ ነው አሱሩን የሚውራው።መጅመሪያ የራሰሸ አሰተያየት በሰጠሸ ☺

    • @sara-ro5wq
      @sara-ro5wq 6 ปีที่แล้ว

      ሰይጣን ተቃጠለ ምነው ሂጅ ጸበል

  • @seenaaintalaasalaale381
    @seenaaintalaasalaale381 7 ปีที่แล้ว

    Wow wow nice💓💓💓

  • @tig4420
    @tig4420 7 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @zemarimelaktyasmalnal5176
    @zemarimelaktyasmalnal5176 7 ปีที่แล้ว

    Ekuwan abro adersn alll Ethiopia

  • @የሚካኤልልጅ-ከ3ሐ
    @የሚካኤልልጅ-ከ3ሐ 7 ปีที่แล้ว +3

    ስለፊልሙ አስተያየትም አልሰጣችሁ ልየው ልየው ነው የምትባባሉት እስኪ እኔም ልሹፈው ከዛ እነግራችኅለሁ።

  • @ለቤበእግዚአብሔርፀና
    @ለቤበእግዚአብሔርፀና 7 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @hiwotgegzybhr3784
    @hiwotgegzybhr3784 7 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ባንኖር ማን ያይላችሆል እድሜ ለኛ በሉ እሽ እስኪ ደሞ እንየው
    ክፍ አይንካችሁ እደኔ ስደት ላይ ያላችሁ ሁላችሁም

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 7 ปีที่แล้ว +8

    ufffffffffffff አዲስ ፈልም ጠምቶኝ ነበር አራዳች እናመሰግናለን ገባገባ በሉ ፍሬዶች

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አረፈ ነው

  • @astunigne
    @astunigne 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mulusisay6310
    @mulusisay6310 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow Addis film nefkogh naber tamsgen

  • @frehyottezazu1198
    @frehyottezazu1198 7 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen

  • @እድላዊትየጅማዋ
    @እድላዊትየጅማዋ 7 ปีที่แล้ว +18

    አዲስ ፈልም ናፍቆኝ ነበር አቦ ይመችህ አራዳ

  • @ኢትዬጵያዊስደተኛነኝይብቃ
    @ኢትዬጵያዊስደተኛነኝይብቃ 7 ปีที่แล้ว

    አድስ ፊልም ናፍቆኝ ነበር ልየውና እኮምታለሁ

  • @ieyankedir6458
    @ieyankedir6458 7 ปีที่แล้ว +1

    Waw 💯 like 👍

  • @sifanmamo3300
    @sifanmamo3300 7 ปีที่แล้ว

    #Filmu #mindnew #Aymesetem guys

  • @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
    @የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበር

  • @fekerkdubai
    @fekerkdubai 7 ปีที่แล้ว

    ደስ ይል ነበር ግን መጨረሻው አተላለቁ አይነፋም

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
    @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ይመቻቹ

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሀሪፍ ነው

  • @አንተንበማግኘቴቀናልኝመገ
    @አንተንበማግኘቴቀናልኝመገ 7 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @tirsitzewge4205
    @tirsitzewge4205 7 ปีที่แล้ว

    የወድምየውን እናት መገኘት ነበረባት በተረፈ አስተማሪ ነው

  • @djjjfgjjhgjksbigrvjnfgk2512
    @djjjfgjjhgjksbigrvjnfgk2512 7 ปีที่แล้ว

    ያስታወቃል የተሰረቀ ነው ግን ልየው በዚው በነካ እጃቹ የተከለከለን ብትሰርቁልን ለማንኛውም ስለ ፊልሙ አስተያት በኀላ

  • @senadiribsa7232
    @senadiribsa7232 7 ปีที่แล้ว

    Das yemil filmi new 😍

  • @bazayekasemadalege2806
    @bazayekasemadalege2806 7 ปีที่แล้ว

    Betame arafe new beretwelen

  • @amukejimma4952
    @amukejimma4952 7 ปีที่แล้ว

    ...... Wow

  • @ሠላምሠላም-ረ5ጸ
    @ሠላምሠላም-ረ5ጸ 7 ปีที่แล้ว +1

    ተመሥገን ነው ዛሬ አድስ ፊልም አምሮት አዙሮ ሊደፋኝ ዛሬ ከች አለልኝ

  • @hereg630
    @hereg630 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያለቀስኩት አስተላለቁ ግን ያስጠላል

  • @نعيمةنعيمة-و1خ
    @نعيمةنعيمة-و1خ 7 ปีที่แล้ว

    ደስ ይለል

  • @kingbreezy8214
    @kingbreezy8214 7 ปีที่แล้ว

    Ere medre weregna mn ale sele filmu comment besetu, Aye #Habesha huleshem ande aynet besemam

  • @በርቴየማርያምልጅብርቴየማ
    @በርቴየማርያምልጅብርቴየማ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ያምራል

  • @aasa8558
    @aasa8558 6 ปีที่แล้ว

    ያልተጠበቀ ቆንጃ ፊልም ነው ግንአጨራረሥ ይቀረዋል ልጆቺን እየገረፉ በራሥ መተማመን እንዳይኖራቸው ከማረግ ጡሩምክረ እየመከሩ ማሣደግ የበለጠ ጡሩ ነው

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +2

    የፈራሁት መቼ ቃር የእናቴ ናፍቆት ያስለቀስኝ አንሶ እናንተም ጨመራችሁ ፊልም መሆኑን እርስቼ አንባወ

    • @yesutenafakiyesumrkoya8962
      @yesutenafakiyesumrkoya8962 5 ปีที่แล้ว

      ስታስጠሊ የምኮመችው ሁላ ያስጠላል አሁን ስለድራመው እንጂ ስላንቺ እናት ምን አገባን በሆንሽ የሴት አልጫ

  • @mymomismylife4961
    @mymomismylife4961 7 ปีที่แล้ว +32

    wow adiss filem አዲስ ገቢ ነኝ ፍሬንዶች ላይክ ግጩኝ

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @wubetwubetwubwubwub1662
    @wubetwubetwubwubwub1662 6 ปีที่แล้ว

    አዲስ ፊልም አዲስ ገቢ ነኝ

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 ปีที่แล้ว +15

    ምንም አይል ጀማሪ ናቼው አበረታቷቼው ወኬ😊

  • @ቤቲየጎንደርልጅልጅ
    @ቤቲየጎንደርልጅልጅ 7 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @godblesse.e8042
    @godblesse.e8042 7 ปีที่แล้ว

    I am the first

  • @mahletnege1308
    @mahletnege1308 7 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ማን ሊሞት ነው ተመስጌን ግን እንዴት ነው ሳላይ አልኮምትም ልሹፈው እንዴ comment እና Like ቀዝቀዝ ብሏል ምነው

  • @kalvinsami4698
    @kalvinsami4698 7 ปีที่แล้ว

    betam arif

  • @onelovebobonelove1445
    @onelovebobonelove1445 7 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ሰላም ሁልሽም ተናፍቀሻል! ♥♥♥

    • @habimar7961
      @habimar7961 7 ปีที่แล้ว +1

      one love Bob one love hi kkkk😂

    • @ስዊትዋእደመሳሳምሚያረካም
      @ስዊትዋእደመሳሳምሚያረካም 7 ปีที่แล้ว

      በናትክ ኩመንት ሳነብ ሁል ግዜ ያንተን ነዉ ምፈልገዉ አቦ ይመችክ

    • @onelovebobonelove1445
      @onelovebobonelove1445 7 ปีที่แล้ว

      ስዊትዋ እደመሳሳም ሚያረካ ምን አለ መሳሳም በጣም እወዳለሁ #አንቺም ምችት ድልት ይበልሽ ♦

    • @femer1430
      @femer1430 7 ปีที่แล้ว

      one love Bob one love selam😆😁😁😁😁😄😄😄😄😄😄profilik west naw 😉😉😉😉

    • @mariyammariyam3260
      @mariyammariyam3260 7 ปีที่แล้ว

      one love Bob one love. Me too miss u all

  • @ነኢምወሎየዋ-ጸ1ቘ
    @ነኢምወሎየዋ-ጸ1ቘ 7 ปีที่แล้ว

    ጀማሪወች መሰሉኝ ለማንኛውም ሀረፍ ነው ኮማቾች ሰለፊልሙ ያላችሁ አሰተያየት ብትፅፋ ምናለበት

  • @bihafitaeyasu8584
    @bihafitaeyasu8584 7 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ ምንም ኣይልም ግን መጨረሻው ተምታታብኝ !!እንደኔ የተምታታው እጅ ወደ ላይ✌

  • @የራያወሎፍሪነኝከገጠር
    @የራያወሎፍሪነኝከገጠር 7 ปีที่แล้ว

    Harif fiim።

  • @mekdinegniyewoldiakonjo1339
    @mekdinegniyewoldiakonjo1339 7 ปีที่แล้ว +1

    አድስ ነው መሰል ገባ ገባ በሉ አብረን እንየው ምርጦችየ።

  • @melatfekir3831
    @melatfekir3831 7 ปีที่แล้ว

    ምድነው መጨረሻው አያምርም እጭ አይ የኢትዮጵያ ፊልም

  • @djsamar4688
    @djsamar4688 6 ปีที่แล้ว

    But why make the film double? I mean 3 hours full Do not ruin it to cheat us